Тёмный
No video :(

#Ethiopia 

Meshualekia - መሿለኪያ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

አጃኢብ የሚያሰኘውና በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ የሚገኘው ይሄ ሰርግ 600 ሚሊዮን ዶላር የወጣበትና ከ 1 ሺ በላይ በሆኑ ቻናሎች በቀጥታ እየተላለፈ የሚገኝ ሲሆን የአለማችን ታዋቂ ዝነኞችም ታድመውበታል፡፡
#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ👇
🔔RU-vid ➲ @Meshualekia
TikTok ➲ @meshualekiamedia
➲#ለእናንተየተመረጡ
👇👇👇
• #Ethiopia ፡ የሃብት ምንጫቸው...
• #Ethiopia፡ በአንድ ሎተሪ 14...
• #Ethiopia ፡- የክፍለ ዘመኑ ...
• #Ethiopia ፡- ከአለም መሪዎች...
• #Ethiopia ፡- 33 ዓመት እስ...
#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
#ethiopiantiktok,#funnyethiopiancomedy #ethiotiktokfunnyvideo #ethiopiainvestment
#ethiopianculture #bestnewethiopianmusic #ethiopiatravelvlog #ethiopianamharic #ethiopiantips
#amharicyoutube #businessinethiopiab #upworkinethiopia #ethiopiancomedy #amharicfunnyvideo
#shortethiopiancomedy #forextradinginethiopia #ethiopianjokesamharic#ethiopianhistory
#ethiopianfunnytiktok videos 2024 #ethiopianstory #tiktokethiopiatoday #ethiopianprank
#newamharicmovie #ethiopiandinner #ተረክሚዛን #SalonTere#ethiopianhistory
#ethiopianmezmur #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch
#dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok#ebstvworldwide #berbirmereja #shegerfm102 #fana_tv#abelbirhanuየወይኗልጅ #aradadailynews #addismedia #alemnehwasse #huludaily #fetadaily #fetadailynews#salontube#ethiomemes #ethiofourm #abelbirhanu
#HAMSTERKOMBAT #Crypto #Ethiopia

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን።🔔
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Месяц назад
Yehen teyake le amlakh beteteyk wey le egziabher mels tagegnalh
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Месяц назад
ለተቸገሮት ምን አለ ቤሰጡ ይሄ ታክል ገዘብ ከማፍሰስ
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml Месяц назад
አንች አለም እስቲ ልጠይቅሺ ለምን ነው ሰውን መለየትሺ ኑሩብኝ ካልሽ ወዲያ ፍጡራን ይዘሺ ላንዱ ቸር ስቶኚ ላንዱ ንፉግ ነሺ
@elhamworku198
@elhamworku198 Месяц назад
ስት የሚልሰዉ የሚቀምሰዉ ደሃ በበዛባት ህንድ እስፈላጊ አልነበረም በተለይ በዚህ ዘመን አለም በጦርነት እየታመሰ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Месяц назад
Illuminati nachewe seyettanochune thereto newe yekefelewe
@yisutube5392
@yisutube5392 Месяц назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ይለፍልኝ
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
የዕለቱ አንደኛ @yisutube5392 YsuTube እናመሰግናለን፡፡ ☝
@sandrasmith9668
@sandrasmith9668 Месяц назад
@@Meshualekia
@Teyboawlou
@Teyboawlou Месяц назад
አለም እንዲህ ናት ሺዎች በረሃብ ይሞቱባታል ጥቂቶች ይንደላቀቁባታል
@zaxvcsamri
@zaxvcsamri Месяц назад
ይገርማል እህንድ 70% በ ድህነት ውስጥ ላይ ነው አይ አንቺ አለም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን መሿለኪያ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Месяц назад
If it is true it is a shame because India had a lot of poor people and poor country every body knows
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Месяц назад
ለአማባኒ ቤተሰብ ሰርግ በጣም ደነገጥኩ ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ሁሉም ሀብታም ሰዎች ወደዚህ ሰርግ ይመጣሉ 😂😂😂😂😂
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Месяц назад
Be hendegna betetsiefiw. Ambani yaneblshal be amargna ashkabetsh enat
@meseretbirru2889
@meseretbirru2889 Месяц назад
ስን ደሀ ፃሙን በሚያድርበት ሀገር😮 ያሳፍራል😮
@kingwe37
@kingwe37 Месяц назад
ወቸዉ ጉዱ እኔ የገረመኝ singer rehhna ሰርጉ ላይ ቁጭ ብሎ ለመብላት 9 million መቀበሏ ስጦታ ወይ እቺ አለም.....
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
እኮ ትክክል
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Месяц назад
Kim and koko ሰለተገኙ ብቻ 20 milion ዶላር የተከፈላቸው ሰውዮው ቡጥርቅ ያለ ቢሌነር ነው
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c Месяц назад
አረ ሪሃና ልትዘፍን ነው የመጣችው ዘፍና ሄዳለች ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ
@Biniammolla-fj3rp
@Biniammolla-fj3rp Месяц назад
600 ሚሊዮን ሰርጉ ቢወጣበት 1000 ቻናሎች ቀርበው ቢዘግቡት ሁሉ ይቀር የለ ሆይ አፈር የገቡ ዕለት
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Месяц назад
ኧረ ከዛሬጀምሮ ተቀላቀልኩ ምንበወጣኝ በፖለቲካ ምጦዘዉ እንደዛህ ፈታአርገን በሰርግ
@semiramarea9044
@semiramarea9044 Месяц назад
እንደኔ ይሄ ምንም አያስደስትም ምነው ገዘቡን ለድሀ ቢሰጡ ለስም ከሆነ ብዙ ስም የሚያስጠሩ በጎ ነገሮች መስራት ይችሉ ነበር ሚገርመው ሲሞቱ ቅጣታቸው እዚችው አለም ላይ በመቃጠል መጀመራቸው ነው
@habtamu4106
@habtamu4106 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Meki-wy1jp
@Meki-wy1jp Месяц назад
ለ ኮሜን ት ነው የገባው ግን በደግነቱ በዛ አማካኝነት 50 ሰርግ በሱ ምክንያት አለፈላቸው😂❤
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 Месяц назад
በቺግኝ ተከላ ቪዚ ነበር ጎንደር የአማራን ፍቅር ሊያካክስ ሲሄድ አልሰማሁም እንዳትል።
@amyjackson8185
@amyjackson8185 26 дней назад
There are so many denkoro people in the world like Abye he built an expensive palas in the poor country and poor people they are hungry and they have no shelter to live
@zuzi8166
@zuzi8166 Месяц назад
ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ በርሀብ እያለቁ ነው እነሱ ግን 600 ሚሊዮን $ ግሩም ነው ሁሉም ምድር ላይ ይቀራል (አልቀናሁም ወላሂ)
@ibsaabdurahman750
@ibsaabdurahman750 Месяц назад
Yekoye Ende Addis takerbaleh .Enante Like felagewoch
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
ለኮመንት አትሩጥ! መጀመሪያ አንብብ!
@merimarlimar813
@merimarlimar813 Месяц назад
አብይ አልተጠራም እዴ?
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s Месяц назад
😂😂😂😂😂ጉደኛ😂😂ማን😂😂ሰዉብሎ😂😂ሊስገበዉ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Месяц назад
ውይ ሰርጉ ላይ ለማኝ አይጠራምኮ😂😂😂
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Месяц назад
ውይ ለማኝ አይጠራምኮ 😂😂😂
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Месяц назад
አዳነች በእግሯ እየሄደች ነው
@zainabyzz
@zainabyzz Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty Месяц назад
Mukesh ambani
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew Месяц назад
Indian betam deha ezb yalebet hager nw 80% Indian ye deha deha nachew gn edzi seyadergu yasaferal...99% habetam yehonu hagerochi enkon edzi ayadergum
@user-pb1ec7fn3q
@user-pb1ec7fn3q Месяц назад
በዛው ልክም ሰማይ ልንካ የሚሉ ሀብታሞችም የሞሉባት ናት
@SultanSeman-fj1zs
@SultanSeman-fj1zs Месяц назад
ይሆም ሰውነት ይቃጠላል
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu Месяц назад
እንስሳ ከእንስሳም ካልተሻልክ ያንተ ሰውነት ምን ይባላል
@Dsaert-jf7mq
@Dsaert-jf7mq Месяц назад
😂😂😂
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Месяц назад
አመት ሊሆነው ነው ዜና ብለህ ታቀርባለህ
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
አላቅም ማለት ወይንም መጠየቅ ማንን ገደለ?
@Yeshmebat
@Yeshmebat Месяц назад
የደላው
@Royal151h
@Royal151h Месяц назад
ቴድ አፍሮ ለመን አለ ተገኘም
@Mitubekele
@Mitubekele 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t Месяц назад
እናንተ እራሳቹ መዘገባቹ ትገርማላቹ
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml Месяц назад
አንች አለም እስቲ ልጠይቅሺ ለምን ነው ሰውን መለየትሺ ኑሩብኝ ካልሽ ወዲያ ፍጡራን ይዘሺ ላንዱ ቸር ስቶኚ ላንዱ ንፉግ ነሺ
Далее
Əliyev və Putin kilsədə şam yandırıblar
00:29
Просмотров 211 тыс.