Тёмный
Meshualekia - መሿለኪያ
Meshualekia - መሿለኪያ
Meshualekia - መሿለኪያ
Подписаться
ወደ @Meshualekia - መሿለኪያ እንኳን በደህና መጡ!!!
አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ የሚያገኙበት አዲስ አማራጭ ሚዲያ ነው።

በመሿለኪያ ይሰራልን ማወቅ እንፈልጋለን የምትሏቸውን ጉዳዮች ይፃፉልን! እንዲሁም ሃሳብ አስተያየትዎን በኮመንት ማስቀመጫ ላይ ቢያኖሩልን የተሻሉ ስራዎችን ለማቅረብ ይረዳናል በተጨማሪም ይሀን አዲስ አማራጭ ሚዲያ ሰብስክራይብ በማድረግና ለወዳጅ ዘመድ በማስተዋወቅ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡

አሁን…. በመሿለኪያችን አብረን እንሹለክ!!!

Welcome to @Meshualekia !!! A unique channel that offers a variety of historical information along with fascinating, contentious, amusing, and informative stories from around the globe.
You'll be enlightened and entertained as the channel presents these incredible tales with a remarkable voiceovers and interactive features.

Have you have any content concepts?
You will have the opportunity to contribute ideas and opinions with the channel that you believe should be included in its playlists. Use the comment section or send a direct message to the channel .....



Комментарии
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t Час назад
እናንተ እራሳቹ መዘገባቹ ትገርማላቹ
@user-kc7yq6fy1j
@user-kc7yq6fy1j 3 часа назад
bro i like your voice so much keep up the good work my bro
@briktihagos
@briktihagos 5 часов назад
በረቱ እኛም በቻልነው ሁሉ ከጎናቹ ነን ❤
@Tsigerdakiya
@Tsigerdakiya 6 часов назад
Koka kola yakorkoro west eytataw eyalw lek sechrs atent emimasel nager agaw kaza behla bayene alyawem endet endmwad naber
@asterhamido2940
@asterhamido2940 7 часов назад
Thanks for your support ❤
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 8 часов назад
ከምዕራባውያን የፕሮፓጋንዳ ዜና የተላቀቀ ሚዲያ ስላላችሁ 🙏
@elhamworku198
@elhamworku198 8 часов назад
ስት የሚልሰዉ የሚቀምሰዉ ደሃ በበዛባት ህንድ እስፈላጊ አልነበረም በተለይ በዚህ ዘመን አለም በጦርነት እየታመሰ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 9 часов назад
መሿለኪያ ❤❤❤ ይህ ድምፅ
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 10 часов назад
ችግሩ ሀገራቸው ከግማሽ በላይ እልም የሉ ዲሃ ህዝቦች ምናለ ለሚስኪኖች ቤት ሆስቢታል ገብተው ቢሰጡ ሀብታም ጭቅላቱ ድፍን ነው
@GENETTADESSE-ec6fu
@GENETTADESSE-ec6fu 10 часов назад
#1🙌
@Meshualekia
@Meshualekia 11 часов назад
በየዕለቱ የምንለቃቸው የተመረጡ ተረኮች እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ ማድረግና🔔የደውሏን ምልክት መጫን እናስታውሳችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@DjdbDjdb-t7d
@DjdbDjdb-t7d 11 часов назад
Yemazeznaw gen Afrika wust ehen yemeasketlw mari alemanoru nw
@Meki-wy1jp
@Meki-wy1jp 13 часов назад
ለ ኮሜን ት ነው የገባው ግን በደግነቱ በዛ አማካኝነት 50 ሰርግ በሱ ምክንያት አለፈላቸው😂❤
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 13 часов назад
አመት ሊሆነው ነው ዜና ብለህ ታቀርባለህ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 13 часов назад
አለም እንዲህ ናት ሺዎች በረሃብ ይሞቱባታል ጥቂቶች ይንደላቀቁባታል
@imagoat5710
@imagoat5710 14 часов назад
ወንድም እግዚያብሔር በመንገድህ ቀዳሚ ባለፍክበት ጠባቂ ይሁን ትክክል ብለሀል አዩ ጬፋ ምናምን ግርማ የሚባሉትን 1 ወሬ ነው ካወኳቸው ። ጠላታቹ ግራ ይጋባ ግራ አጋብተውኝ መዳኒት መዋጥ ከጀመርኩ ድፍን 17 ቀን ፀልዩልኝ
@imagoat5710
@imagoat5710 14 часов назад
ወንድም እግዚያብሔር በመንገድህ ቀዳሚ ባለፍክበት ጠባቂ ይሁን ትክክል ብለሀል አዩ ጬፋ ምናምን ግርማ የሚባሉትን 1 ወሬ ነው ካወኳቸው ። ጠላታቹ ግራ ይጋባ ግራ አጋብተውኝ መዳኒት መዋጥ ከጀመርኩ ድፍን 17 ቀን ፀልዩልኝ
@royaltube151
@royaltube151 16 часов назад
ቴድ አፍሮ ለመን አለ ተገኘም
@SuraphelKemale-zv6do
@SuraphelKemale-zv6do 16 часов назад
አንቴ ንቃ አንቴ ክሪስተን ንቀ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 18 часов назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን መሿለኪያ
@ibsaabdurahman750
@ibsaabdurahman750 19 часов назад
Yekoye Ende Addis takerbaleh .Enante Like felagewoch
@Meshualekia
@Meshualekia 16 часов назад
ለኮመንት አትሩጥ! መጀመሪያ አንብብ!
@tedrosamanuel5428
@tedrosamanuel5428 21 час назад
የኣፍሪካ ጠላቶችዋ ልጆችዋና ልጆችዋ ብቻ ናቸው የኣፍሪካ ኣንጡራ ሃብት ማን ወደ ኤውሮፓ ኣሻገረው ምድረ ጆንያ ሆድ መሪዎቻ ኣይደሉም እንዴ? ሕግና ሕግ ብቻ መምምራት ኣለበት ጋዳፊ ለሊብያዋን ኣደረገላቸው የምባለው በላቡ ያፈራው ነውንዴ? የራሳቸው ነው ያለ ህግ ስንትና ስንት ኣመት ረገጣቸው ለምን ያገሩ ሰዎች ኣመጹበት ኣገሪቱ የራሱ ውርሻ ኣይደለችም ሰው በምግብ ኣይኖርም ህግና ህግ ብቻ ነው እምያስፈልገው። ምክንያቱም ሁሉም መሪ የሱን ያክል ወይም ከሱ የምበልጥ ሚልዮኖች ወንድምና እህቶች እንዳሉት ማወቅ ኣለበት የምጠፋ ከጠፋ በሁዋላ ኤመሪካ ኤውሮፓ ማለት ትርጉም የለውም ሁሌም ጥያቄኣችን ለምን ወንድሜን እገድላለሁ ማለት ነው ራስህ ገድለውህ ኤመሪካ በሰጠችኝ መሳርያ ብሎ ማላከክ ያክል ድንቁርና ያለ ኣይመስለኝም ለጥፋታችኝ ተጠያቂዎች ሁሉ ግን መሪዎቻችን ናቸው እችላለሁኝ ብለህ እርከኑ ላይ ከወጣህ መቻል ነው ፡ካልቻልክ ውልቅ ነው በቃ። የፈለክ ኣተራምሰህ እነ እገሌ ማለት ኣይሰለችም? እነሱስ እሺ ያጠፋ ያማሃኝ ኣመሉ ነው። what about as guys let's be smart why why why big question to ask each other don't listen the poletical analists don't listen journalist just analise our problems by ourselves be out of hate please love each other.
@kingwe37
@kingwe37 22 часа назад
ወቸዉ ጉዱ እኔ የገረመኝ singer rehhna ሰርጉ ላይ ቁጭ ብሎ ለመብላት 9 million መቀበሏ ስጦታ ወይ እቺ አለም.....
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 18 часов назад
እኮ ትክክል
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 4 часа назад
አረ ሪሃና ልትዘፍን ነው የመጣችው ዘፍና ሄዳለች ቪዲዮ ማየት ትችላላችሁ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 22 часа назад
ለአማባኒ ቤተሰብ ሰርግ በጣም ደነገጥኩ ሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ሁሉም ሀብታም ሰዎች ወደዚህ ሰርግ ይመጣሉ 😂😂😂😂😂
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Час назад
Be hendegna betetsiefiw. Ambani yaneblshal be amargna ashkabetsh enat
@zaxvcsamri
@zaxvcsamri 22 часа назад
ይገርማል እህንድ 70% በ ድህነት ውስጥ ላይ ነው አይ አንቺ አለም
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 День назад
ኧረ ከዛሬጀምሮ ተቀላቀልኩ ምንበወጣኝ በፖለቲካ ምጦዘዉ እንደዛህ ፈታአርገን በሰርግ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube День назад
ለተቸገሮት ምን አለ ቤሰጡ ይሄ ታክል ገዘብ ከማፍሰስ
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 День назад
አረ ስለ ናርተላና ቸኮሌት ይነገረን
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 День назад
በቺግኝ ተከላ ቪዚ ነበር ጎንደር የአማራን ፍቅር ሊያካክስ ሲሄድ አልሰማሁም እንዳትል።
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml День назад
አንች አለም እስቲ ልጠይቅሺ ለምን ነው ሰውን መለየትሺ ኑሩብኝ ካልሽ ወዲያ ፍጡራን ይዘሺ ላንዱ ቸር ስቶኚ ላንዱ ንፉግ ነሺ
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml День назад
አንች አለም እስቲ ልጠይቅሺ ለምን ነው ሰውን መለየትሺ ኑሩብኝ ካልሽ ወዲያ ፍጡራን ይዘሺ ላንዱ ቸር ስቶኚ ላንዱ ንፉግ ነሺ
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty День назад
Mukesh ambani
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew День назад
Indian betam deha ezb yalebet hager nw 80% Indian ye deha deha nachew gn edzi seyadergu yasaferal...99% habetam yehonu hagerochi enkon edzi ayadergum
@habtamu4106
@habtamu4106 День назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@merimarlimar813
@merimarlimar813 День назад
አብይ አልተጠራም እዴ?
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s День назад
😂😂😂😂😂ጉደኛ😂😂ማን😂😂ሰዉብሎ😂😂ሊስገበዉ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 18 часов назад
ውይ ሰርጉ ላይ ለማኝ አይጠራምኮ😂😂😂
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 18 часов назад
ውይ ለማኝ አይጠራምኮ 😂😂😂
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 13 часов назад
አዳነች በእግሯ እየሄደች ነው
@zainabyzz
@zainabyzz 13 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 День назад
ዕውነተኞቹ ሳይሆን ሐሠተኞቹ የኛው ሐገር ቀባጣሪ እና ቆርጦቀጥል ቀባጣሪ ደፋር ወጠጤዎችንስ ምንእንበላቸው? ከእግዚአብሔር የሆኑ እጅግ ጥቂት እውነተኛ ነቢያት መኖራቸው እርግጥ ነው።የታወቁም ናቸው። ነገር ግን ከእግዚአብሔር የማይሰሙ ሐሠተኛ የዘመኑን ቧልተኛ ነቢያት ፈልተዋል። ከእግዚአብሔር ያልሰሙ ቀማኛ ተንባዮቻችንንስ እሰከመቼ ጆሮ ሰጥተን እንስማቸው!!!!????😭ይታሰብበት።
@Meshualekia
@Meshualekia День назад
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን።🔔
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Час назад
Yehen teyake le amlakh beteteyk wey le egziabher mels tagegnalh
@yisutube5392
@yisutube5392 День назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ይለፍልኝ
@Meshualekia
@Meshualekia День назад
የዕለቱ አንደኛ @yisutube5392 YsuTube እናመሰግናለን፡፡ ☝
@sandrasmith9668
@sandrasmith9668 День назад
@@Meshualekia
@geneteden4343
@geneteden4343 День назад
የአፍሪካ መሪዎች ከፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚንስቴር ወጥተው በንጉሥ አመራር ነው የምንመራው ብለው ብያውጁ ብያንስ ከስክሪት አለሙ ቅስቀሳ ያመልጡ ነበር 🙏🏿
@jemilahussen-we4lj
@jemilahussen-we4lj День назад
ለምን ትዋሻለህ በቃ ሪዝሮይዝ ነዉ ብለህ አተዉም ቀባጣሪ
@user-rb7bj7xi9x
@user-rb7bj7xi9x День назад
ቱልቱላበዚህ ሁለት አመት ኢትዮጲያ ተተኩሳለች ምንም ብድር የሜባል ሳትበደር ስለዚህ የሚሰማህ የለም
@Meshualekia
@Meshualekia День назад
ድልብ መሀይም። ከመጻፍ በፊት አንብብ!!!!
@AmanSew-rg2yk
@AmanSew-rg2yk День назад
የአለም ሴረኞች ቅጣው እጅጉን ሙሀመድ ጋዳፊን ኒኮላ ቴስላን ስላሳጡን ዋጋቸውን ያገኛሉ።
@user-yb1ue4si8l
@user-yb1ue4si8l 2 дня назад
Yimetu
@AleuaeDuba
@AleuaeDuba 2 дня назад
እውነት ነው☝
@mirttimes-898
@mirttimes-898 2 дня назад
አበረታቱኝ የመሿለኪያ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ
@Meshualekia
@Meshualekia 2 дня назад
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን።🔔
@NahomHaylay
@NahomHaylay 2 дня назад
Sele dawit dariba sraln
@user-gz1iv9nx3l
@user-gz1iv9nx3l 2 дня назад
ትንሽ አታፍረም ዳዊት ድሪባ ተራ ልባና ዱርይ ነዉ ከላብነት ልላ ምን ታሪክ አለው
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 дня назад
ተንብዩ ሣይሆን የሚያረጉትንኔ በተራ በተራ ሥለሚተገብሩ ነው አለሜ በጃቸው ሥለሆነ
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 2 дня назад
የጎን መመልከቻ መስታወትና ሎጎውን ብዙ ሪዘርቭ በገፍ ይዘው መምጣታቸውን አረጋግጠሀል?
@Meshualekia
@Meshualekia 2 дня назад
🤣🤣🤣🤣
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 2 дня назад
😢😢😢😢