Тёмный

Ethiopia: ሃጫሉ ሁንዴሳ ለምን ተገደለ? ስዩም ተሾመ ይናገራል | Seyoum Teshome speaks out on  

EthioTube
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#ethiopia #seyoumteshome #hachaluhundessa

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@zkebede8763
@zkebede8763 2 года назад
ስዬሜ እውነት ብለሀል ተባረክ
@tigist422
@tigist422 4 года назад
እውነት ነው በጣም ያማል ሁሉም ነገር ዜጎች ሲኖሩ ነው ሀጫሉ በሚያነሳው ሀሳብ ባልስማማም እንደ ኢትዮጵያዊ እየተናደድኩ ምሰማው ምርጥ የሙዚቃ የዜማ የግጥም ሰው ነው ከሚገርም የመድረክ አያያዝ ጋር የፁሁፎቹ ብስለት እና የቃላት ውበቱ ልዩ ነው በቃ ለጥበብ የተሰጠ ነፍስ ለብሄሩ ሟች ፈጥኖ ደራሽ አልቃሽ ለብሄሩ ጥቃት ነፍሱን ሚሰጥ ልጅ ነው በሉት ደቼ ይብሉ አሁን ደግሞ ደርሶ አዛኝ ሀጫሉን ከጥበብ መድረክ ማጣት ያጎላል 😭😭😭😭
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
@tigist422
@tigist422 4 года назад
@@ThThTh40 U say that
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 4 года назад
በጣም ያማልልልል
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 10 месяцев назад
እስከ አሁን የሃጫሉ ገዳይ ማን እንደሆነ አልተነገረንም። በኔ ግምት በወቅቱ የወያኔ የደህንነት ሰንሰለት ጥብቅ ነበር ስለዚህ የነሱ እጅ ያለበት ነው የሚመስለኝ፣
@nebilam5813
@nebilam5813 3 года назад
አዎ ትክክል ብለሀል፣ወንጀለኛ ሆኖ ስለ ስርአት ያወራል፣፣፣፣፣፣እሱም መንግስት ነው።
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 4 года назад
ስዩም ዛሬ እውነት ተናግረሃል የምር በደቂቃ እኮ ነው አመፅ የጠሩት
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 года назад
የፖለቲካ ቁማር የማይጫዎት በኢትዮጵያ እብድ የሙስና እና ገዳይ ምድር ማን ነዉ? ከራስሕ ጭምር።
@omubilal5802
@omubilal5802 4 года назад
ጀዋርነው ይስገደለው
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 10 месяцев назад
ኦሮሞንና አማራን ለማጋጨት የወያኔ ስራ ነው።
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 года назад
እንደ ድምፀ ወያኔ OMN መዘጋት አለበት። ውጭ ሆነው የዘር ጭፍጨፋ የሚመሩትን በህግ መጠየቅ አለባቸው። ማንም ከህግ በላይ መሆን የለበትም።
@stopamharagenocide.6714
@stopamharagenocide.6714 4 года назад
አውነትህን ነው ስዩሜ ። ህስሳባቸው ሰይጣናዊ ነው።
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 3 года назад
አንቴ የወያኔና የጃወር ፍቅር ይዞ ነው የበድካው
@mega8101
@mega8101 4 года назад
Seyoum the great!!! Give them their medicine! I love the way you put TPLF in their corner👍
@issacharheylu6002
@issacharheylu6002 4 года назад
"ጅል ዘፈኑ አንድ ነው " የሚል አባባል አስታወስከኝ። ወያኔ እያልክ እድሜህ እንዳትጨርሰው ፡ ሌላ ነገር ማሰብ እንዳትችል አድርጎ አእምሮህ ሸብቦሃል። እስቲ አዲስ ትንተና ይዘህ ና።
@ethiopia4ever664
@ethiopia4ever664 4 года назад
Abet weyanewoch yihenen sew setferut
@issacharheylu6002
@issacharheylu6002 4 года назад
@@ethiopia4ever664 woyane yemender tentagn ayferam
@yoyomaimer2775
@yoyomaimer2775 3 года назад
@@issacharheylu6002 rip weyane
@michaelbelay5526
@michaelbelay5526 4 года назад
ከመች ጨምሮ ነው ጃዋርን መስደብ ህውሃትን መስደብ የሆነው
@torryhailu
@torryhailu 2 года назад
Meskerem 30….no more Mengiste…..they said and they killed Hachalu???? They have been preparing for the events…
@muhemuaz
@muhemuaz 4 года назад
Yea wushet nager sila hone afieh hula tasaseruwal baterak nek
@michaelberhane3074
@michaelberhane3074 4 года назад
ጋዜጠኛ፡ነህ፡ ወይስ፡ ባለስልጣን። ፖለቲከኛ ? ገለልተኛ፡ ሆነህ፡ ኣታቅም። የኣብዪ፡ ኣሕመድ፡ ተላላኪ ነኝ፡ ብለህ፡ በኩራት፡ተናገር፡ መሆንም፡ ዋጋ፡ያስከፍላል።
@yonaliza5
@yonaliza5 2 года назад
መንግስት ዘላለም ምን ያድርጋችሁ ከወንበዴዎች ጋር ትግል ጣታችሁን ከመንግስ
@fatumaemam7347
@fatumaemam7347 3 года назад
Are you serious who are you where you been 27 years
@girumkassa2544
@girumkassa2544 3 года назад
ሥዩም ማለት ባንደበቱ ሣይሆን በጅ ዉዝዋዜ ማሥረዳት የቻለ የመጀሠሪያዉ አክቲቪሥት ነዉ ።
@yonaliza5
@yonaliza5 2 года назад
ህዝብ መረጠው ልስራ ሲል ፋታ ነፈጋችሁት አንደ ዶሮ ነገር መጫር ለመፃፍ የቻላችሁት መንግስት ስላለ ነው ስራ ስሩ ለሀገር ወሬ
@hnegusieyemame8569
@hnegusieyemame8569 4 года назад
siyum ante rash seytan neh
@asterkidan4832
@asterkidan4832 3 года назад
ምነው ሰዪም በየግዜው ንግግርህን ትቀያየራለህ አቅዋማህን አፅና አንተም ጋዜጠኛ ነህ ተኝተው እየዋለ ነው የመትለው ትክክል አይደለም እራስን ከፍ ማድረግም ጥሩ አይደለም አንተ እየተወራጨህ ሰለምትናገር አዋቄ ነህ መለኮት አይደለም ደግሞ የሚገርመኝ ስትፈልግ ዶከተር አብይን ተወቅሣለህ ሲያሰኝህ ደግም ትክበዋለህ የምትናገረውን አስበህ ተናገር አረጋ በል እዩኝ እዩኝ በህዋላ ደብቁኝ እንዳይሆን አረጋ በል ወቀሳ ሳይሆን አሰተያየት ለመግለጽ ነው አሁንም አማራን ሆነ ሌላም መሞት የለበትም።
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 года назад
So what???
@megersafekadu5017
@megersafekadu5017 4 года назад
you are the killer! 100%
@Craftycornsister
@Craftycornsister 4 года назад
Yes he was the one who killed him, he was the one who first reported the news
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 2 года назад
TPLF/OLF malli Jede ? Hadaraw
@adaneanelay8077
@adaneanelay8077 4 года назад
Seyum eko gobez sew neberek gen ye amaran mederajet selematewod tebelashetehal..aben hulem setekesew new yemesemah lek ende ene jewar selezih ante kenejewar min teleyeh
@hnegusieyemame8569
@hnegusieyemame8569 4 года назад
yante mot kirb new
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
@mega8101
@mega8101 4 года назад
ክፍት አፍ መደዴ ነህ:: ስምህን ቀይር መጀመሪያ የነፍጠኛ ስለሆነ ከዚያ ደግሞ የተጠናወተህን የበታችነት ስሜት ታጠበው:: አሳፋሪ ነህ የሞተ ሰው በዚህ ዘመን እንዲህ ሲያንፕረፕርህ🤕🤕🤕
@semehardaniel4785
@semehardaniel4785 4 года назад
I am oromo but Amhara will never do that blame tplf can’t you hear what seyoume is saying
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 4 года назад
ኣፈር ያስበላህ ቡሽቴ አማራ አርቆ አሳቢ ሆደ ሰፊ ነው እንዳንተ ቆረቆንዳ ጭንቅላት ያለው መሰለህ ወያኔ ነው የገደለው በትግል ስንቱን ነው የገደልውመቼ እንደምሰለጥኑ አላቅም እኔ አባቴ ትግሬ ነው ወያኔን ከስር ጀምሮ ያውቀዋል መስሪ እንደሆነ ስራቱን ትቶ በፈቃዱ ወጣ ምክንያቱም ጥላቻን ነው የሚሰብኩት በዛ ላይ ደሞ ደሞ አማራው መቅረጥ ማረድ አቅቶት እንደይመስልሽ ለኢትይዮ ሲል እንክዋን ወገኑን ነክተውበት ከራቅ ካለ ሰፈር ቅርብ ለቅርብ እንክዋን ደማቸውን ሳይመልሱ አይተኙም
@Craftycornsister
@Craftycornsister 4 года назад
Beza Daniel Note! Naftanga does not mean Amhara
@Maranata155
@Maranata155 4 года назад
Ineko migerimegn jewar lemasgedel simokir ayitehal ante bitihonis mani yawikal inem indanite gimit mesitet ichilalew irigitegna satihon begimit atawira were bicha sira siru iste were tewuna weregna hula inanite nachu sew mitabalut gazetegnawun ayimeleketim
@bikilakorme1528
@bikilakorme1528 3 года назад
ጃወር ሁሉንም እንዳ ምቦንስ ሁሉም የውቃል ጃወር የቢእር ምሁር እንዳ ሆኔ ታውቃሌህ ኢትዮጵያ አትማጥናውም በእውነት ካወራን አሜርካን ማስታዳዳር ይማጥናዋል
@banastudio6749
@banastudio6749 4 года назад
አሁን ይሄን ሰው ብለህ ታመጣለህ ዘረኛ እና የመንግስት ተከፋይ እኮ ነው እድሜ ልኩን ሲዋሽ ነው የሚኖረው
@onlygodcanjudgemehavebless5750
@onlygodcanjudgemehavebless5750 4 года назад
Funny . you wana select the gust. Because he told the truth about TPLF. You take it or leave it , he told you the truth TPLF is the true lier & conflict maker in our country .
@ThThTh40
@ThThTh40 4 года назад
የሀጫሉ ገዳይ ነፍጠኞች ሚኒሊካውያን ናቸው።
Далее
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 10 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 28 млн
JOSSY Min Addis Interview With "Ato Seyoum Teshome "
37:41
yeneta tintane የኔታ ትንታኔ
44:50
Просмотров 15 тыс.
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 10 млн