Тёмный
No video :(

Ethiopia: [ነፃ ውይይት] "ዶ/ር አብይ አወደሰኝ ብዬ ስህተቱን በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም!" ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር የተደረገ ቆይታ 

Andafta
Подписаться 997 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

- "ኢትዮጵያዊነት መከራ ውስጥ በወደቀበት ሰዓት “ኢትዮጵያ፣ኢትዮጵያ” የሚል አልበም ሲያወጣ ቴዲ አፍሮ ላይ ዘመቻ የከፈቱ ሰዎች ፣ ዛሬ ተመልሰው 'የኢትዮጵያዊነት ጠበቃ' እየሆኑ ነው"
- "በሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ እና የኦሮሞ ልጆች ሲገደሉ መዝናኛ ስታዘጋጅ ቆይተህ፣ አላይም አልሰማም ብለህ ኖረህ ፣ድንገት ህወሃት ቤተ መንግስት ሲለቅ 'የኢትዮጵያ ጠበቃ እኔ ነኝ!' ፣ የአዲስ አበባ ጠበቃ ነኝ!' ሲባል ሰው ቆም ብሎ እራሱን መጠየቅ አለበት።"
- "ዶ/ር አብይ አወደሰኝ ብዬ ስህተቱን በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም!"
- “ትላንት ላጣጣሉት ኢትዮጵያዊነት ዛሬ ተሟጋች የሚመስሉት ድብቅ አጀንዳ ያላቸው ናቸው!“
እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች የተነሱበት ቆይታ
[ነጻ ውይይት] ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና እና ስዩም ተሾመ ያደረጉት ድንቅ ቆይታ

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 698   
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
ጋዜጠኝ ሲሳይ አጌና .. በመጀመሪያ የ እግዚአብሔር ስላምታዬን አቀርባለሀኝ .... ሲቀጥል .. ትእግስትህን... አገላለዕህን ትንታኔህን... ባጠቃላይ ያለህን የጋዜጠኝነት ብቃትህን ሳላደንቅ... አላልፍም...እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተስብህ ፕሊስ... ቶሎ ተመለስ... እለታዊ ትንታኔህ ላይ.. እንፈልገሀለን... በስላም ተመለስ 💚💛❤️️👍👑
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 5 лет назад
ዋው እውነት ይህ ጋዜጠኛ የሚለው ያንሰዋል !!!ምክንያቱም ሌሎችም ጋዜጠኛ ስለሚባሉ የሲሳይ አጌና የተለየ ስለሆነብኝ ነው እኔ በጣም ማደቅህ የማከብርህ እናም እባካችሁን ሌሎቻቹህም ከሱ ት/ት ብትወስዱ ለእምዬ ኢትዮጵያ ስትሉ
@chelsea-pk8jq
@chelsea-pk8jq 5 лет назад
አኒ ኢሪትርዊ ነኝ ይህ ማለቲ በሊላ አንዳይ ተረጉምብኝ ማለት የፈለጉት ሲሳይ ኣጊና በጣም የምወደው በማንኛው በሚያቀርባችው ፕሮግራምች አማራለሁ በልቢ ኣስተነትንለሁ በምያው ብትዕግስቱ ኣከብረዋለሁ ዕድሚና ጢና አግዚኣብሒር ይስጥሕ። ስለ ኣማርኛ ኣጻጻፊ ብዙ ባልችልም ያው ስው አንደሚረዳኝ ኣምናለሁ።
@Yoseph96
@Yoseph96 5 лет назад
Betam tiru tsifeshal. Sisay betam asteway new.
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 5 лет назад
Who cares who you are
@oneness9515
@oneness9515 5 лет назад
werejna sirahka aytegebrin.
@addisengeda4194
@addisengeda4194 5 лет назад
ምን ችግር ኣለ ኤርትራውያን ኣንድ እናት ልጆች ነን እኮ ሁሉ ሰላም ለሀገራችን ኤርትራውያን ነኝ ማለት ሀጥያት ኣይደለም ስንት እግሩን የሚክድ ስንት ኣለ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 лет назад
chelsea እውነትን ለመናገር ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው:: ይመችሽ::
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 5 лет назад
ወንድም ሲሳይ እውነትም አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ማስተዋልን ይስጥህ!!!
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 5 лет назад
ከሲሳይ ሃጌና ትልቅ ትምህረት ማግኘት ይቻላል የሚናገራችው ነገሮች ሁሉ ቁምነገር ያላችው አስተማሪ ነገር ነው የሚገኘው እሱ የሚናገረውን በመስማቴ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት እያገኘሁ ነው ኑርልን የኔ አስተዋይ
@fikruchane3169
@fikruchane3169 5 лет назад
ወንድም ሲሳይ የሰጠህው አስተያየት የመላው የኢትዬጵያ ህዝብ ስሜት ነው በርታ ፈጣሪይ ይርዳህ
@las3378
@las3378 5 лет назад
ሲስ አትጠገብም እኮ ነገሮችን የምትመለከትበት አንግል የሚገርም ነው የዘመናችን ምርጥ ተንታኝ ነህ ረጅም እድሜ ተመኝውልህ💚💛❤💋
@meronlema5595
@meronlema5595 5 лет назад
Sisay you're really true 💚💚💚💛💛💛❤❤🧡🙏🙏🙏👍👍 May God keep you save.
@ethiopiahager9921
@ethiopiahager9921 5 лет назад
በጣም አሪፍ ውይይት ነው እናመሰግናለን ሴሳይ አና ስዩም
@munikakassahun6568
@munikakassahun6568 5 лет назад
selam selam selam
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 5 лет назад
ትከክል ሲሳይ
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 лет назад
☝በተለይ ሸገርን እናስውብ የወንዝ ዳሩ አረንጓዴ - ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ በቱሪዝም ጎርፍ ብዛት ወድያውኑ ሃገራችን ሃብታም ሁና ሃያላን ሃገሮች ተርታ ትሰለፋለች ህዝቡም አረንጓዴ ፓርኩን በማየት ብቻ ሳይበላ ይጠግባል, ሳይሠራ ይኖራል ,የተፈናቀሉ 3 ሚልየን ህዝባችንም ህንፃ ተሰርቶ ይሰጣቸዋል... ለዚህ ነው ከሰው ፉጡሮች ልዩ ራዖይ ያላቸው ክቡር ዶር, አብይ እና ዳውድ ኢብሳ ሌት ተቀን እንቅልፋቸውን ያጡለት እባካቹ እንረዳቸው።
@shumeedossashumeedossa3556
@shumeedossashumeedossa3556 5 лет назад
ሲሳይ አየና እዉነትኛሰዉ ነዉ ለአሀገር የሚያስብ ቅን ሰዉ ነዉ ይሄነዉ ሚዘነዊ ሰዉ እግዚእግዚአብሐር እድሜ ይስጠዉ እንደዚ አይነት ሰዉ ያብዛልን
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሲሳይ አጌና የአገራችንን ሁኔታ በትክክል አስቀምጠህዋል ግንዛቤህ የበስለ ነው
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 5 лет назад
ሲሳይ የምርጦች ምርጥ ጋዛጠኛና ተንታኝ በጣም የማከብርክ ሰው ነክ ከእውነት ጋር ስለቆምክ ኮራሁብክ በርታልን አንበሳያ
@ashusahle2773
@ashusahle2773 5 лет назад
Wellcome sisay! We miss you! I love sisay!! My hero!!!!! A man of Truth!
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 5 лет назад
Ashu Sahle right
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 лет назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጀግና የኢትዮጵያን ልጅ ነው ላመነበት የማይበገር ። መ/ር ስዩም ተሾመ እናመሰግናለን።
@antetube6090
@antetube6090 5 лет назад
ሲሳይ አጌና ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እውነትኛ ሚዛናዊ አንበሳ።
@lemlemmesfin538
@lemlemmesfin538 5 лет назад
Your bloody genocide Campaign causes the current mass slaughter and rape of Tigreans men, women, and children in Amhara Kilil. The Amhara systematically destroy Tigreans by burning their belonging, looting economic resources, and murdering, raping, and torturing civilians. As of today, over 4800 people have been killed, and over 130,000 people are displaced. All these is because of you and bunch of your raciest Amhara.
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 лет назад
☝እርማችሁን አውጡ ሲጀመር ዶር.አብይ 👉ታከለን ለ Demography ነው የመረጠው💚💛❤ ke hewehat(ተስማምተው) የገቡበት ነው ሲጀመር ከሱማሌ ኦሮሞው አዲስ አበባና በዙርያዋ ለማስፈር ሱማሌው ኦሮሞ ላይ ተናዶ እንዲያፈናቅል ሸፍጥ መስራት? አባታቸው- ህውሃት(ጌታቸው አሰፋ) ጋር መክረው አደረጉ ? 2 ፕላን አድርገዋል ፕላን A ,ህዝቡን እምዬ ኢትዬጵያ እያልን አውረን አዲስ አበባ ላይ በማስፈር የበላይነትን ከ83 ብሄሮች መንጠቅ ካልተሳካ ፕላን B, አማራውን በግፍ ከለገጣፎና በሌላም ኦሮምያ ክልልና አዲስ አበባ በልማት ስም ማፈናቀል {ራያ ,ወልቃይት ,ቅማንት }በሚሉ የቤት ሥራዎች በቁጣ እንዲገነፍልና በክልሉ ያሉትን በግፍ እንዲያፈናቅል አድርጎ የተፈናቀለውን ህዝብ አዲስ አበባ ዙርያ አስፍሮ አዲስ አበባን ማስፋትና የፊንፊኔን ህልም እውን አድርጎ ኦሮሞን ለመገንጠል ማዘጋጀት።ይህን ለማድረግ 10 ሚልዬን ህዝብ ያልቃል እንጂ እንደማያቆሙ ሙሉ መረጃ አለን ።የኢትዬጵያ ህዝብም ይህ የተፈረደበት ቆይቶ ዋል{መለስ ሁለት ቢላዋ (ፕላን) ነበረው A ህዝቡን ልማት እያለማን ለማቀፍ እንሞክራለን ፍጹም አልቀበልም ካለ B በኦሮሞ እናስረግጠዋለን } ህውሃትን እልቀበልም እምቢ ስላለ የበቀል እርምጃ በኦሮሞ ለመቅጣት ነው ☝ ይህ የዋህ ህዝብ ግን አላህ በቂው ነው ትንሽ ህዝብ ቢያልቅም መጥፋታቸው አይቀርም።ዶ.ር አብይ ☝ስንኖር ኦሮሞ ስንሞት ኢትዬጵያዊ
@getubogale5710
@getubogale5710 5 лет назад
@@lemlemmesfin538 Lemlem u r crying over what your tplf told u. Cry over your liberstion front since they r the one who started by putting amhara as an enemy. If amhara knew that tplf would have not crossed mereb river. Let the past be passet think for the futer. Lamenting the past does not help any one vengence breed vengence. No one will win
@sisumh2433
@sisumh2433 5 лет назад
ሲሳይ አጌና ብልህ አና አስተዋይ ጀግና ምሁር ጋዜጠኛ ነህ !! አጅግ በጣም ካንተ ብዙ አንጠብቃለን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅ በርታ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 лет назад
ሲሳይ የምርጦቸ ምርጥ በጣም እንወደሃለን ወደ እለታውይ ተመልሰህ. የተለመደውን ብቃትህን ልናይ እንፈልጋለን ።
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 5 лет назад
ሲሳይ ድንቅ ስብዕና ያለው ጋዜጠኛ ነዉ ክብር ይገባሃል
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 5 лет назад
Sisay, as usual you are so wonderful, reasonable and responsible Ethiopian Journalist!! Keep doing so!! May God bless you and your belongings!!
@lilianag1374
@lilianag1374 5 лет назад
Sisay👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽 you’re a real journalist! Very balanced!
@zelalemayenkawmekonnen9895
@zelalemayenkawmekonnen9895 5 лет назад
ስለ ሲሳይ አጊና ብዙ ሊባሉ የሚችሉ ነገሮች አሉ በኔ እይታ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ጋዜጠኛ ነን ብልው በሙያቸው እያገለገሉ በሙሉ የሲሳይ አጊናን ከከተለያዩ ሙህራን እና ስል ሀገሬ ያግባኛል ከሚሉ ስዎች እንዲህም እራሱ ሲሳይ በተያዮ ሚዲያዎች ላይ ቀርቦ ይስጣቸውን ብስለት የየተሞላባቸው ትንታኔዎቹን ብትመለከቱ በሙያው ከዩኒቨርሲቲ ሆነ ከኮሌጅ ካገኛችሁት እውቅት በላይ ታግኛላችሁ ሲሳይ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 5 лет назад
Sisaai Aga a you are the best journalist as usual Thank you!
@tigih9449
@tigih9449 5 лет назад
አምላክ ለኢትዮጵያ እንደ ሲሳይ ያሉ በሳሎችን አስተዋዮችን ያብዛላት እናመሰግናለን ሲሳይ ብዙ ነገሮችን አስተውለን እንድናይ ረድተኸናል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@enegess1479
@enegess1479 5 лет назад
ሲሳይ የኢትዮጵያ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሀለን!
@user-sk1in2bp3t
@user-sk1in2bp3t 5 лет назад
እጅግ ምርጥና አስተዋይ ሰው ነው ሲሳይ አጌና እሚያይበት አንግል በጣም ምርጥ እይታ ነው መልካም ስነምግባር ያለው ነው በርታ ሲስሽ...
@mimia6063
@mimia6063 5 лет назад
አሪፍ ቃለመጠይቅ ሲሳይ ስዩም ty both
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 5 лет назад
I never watched a full video except today.its amazing very professional and honest discussion.God bless you both.
@jl8969
@jl8969 5 лет назад
I admire Sisay Agena, real , honest, kind and positive. I do not have the same view as his on some issues but, his honesty and wisdom are admirable. All journalists have to learn from him.
@user-gw8pg1eh3q
@user-gw8pg1eh3q 5 месяцев назад
ሁልግዜ ሚዘናዊነትና እውነተኛ መሆን ዋጋው ተከፍሎ የማያልቅ የሕዝብ ፍቅር ነው በርታ
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 5 лет назад
እናመሰግናለን ብዙ ነገሮችን ነው ያብራራችሁልን። ቀጥሉበት።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 5 лет назад
Sis Betam akebirhalehu hulachinim ende sis Enasib
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 лет назад
ሲሳይ ለዚ እኮ ነው ምንወድክ የምር አስተዋይ እኮ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ አባ
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 лет назад
☝እርማችሁን አውጡ ሲጀመር ዶር.አብይ 👉ታከለን ለ Demography ነው የመረጠው💚💛❤ ke hewehat(ተስማምተው) የገቡበት ነው ሲጀመር ከሱማሌ ኦሮሞው አዲስ አበባና በዙርያዋ ለማስፈር ሱማሌው ኦሮሞ ላይ ተናዶ እንዲያፈናቅል ሸፍጥ መስራት? አባታቸው- ህውሃት(ጌታቸው አሰፋ) ጋር መክረው አደረጉ ? 2 ፕላን አድርገዋል ፕላን A ,ህዝቡን እምዬ ኢትዬጵያ እያልን አውረን አዲስ አበባ ላይ በማስፈር የበላይነትን ከ83 ብሄሮች መንጠቅ ካልተሳካ ፕላን B, አማራውን በግፍ ከለገጣፎና በሌላም ኦሮምያ ክልልና አዲስ አበባ በልማት ስም ማፈናቀል {ራያ ,ወልቃይት ,ቅማንት }በሚሉ የቤት ሥራዎች በቁጣ እንዲገነፍልና በክልሉ ያሉትን በግፍ እንዲያፈናቅል አድርጎ የተፈናቀለውን ህዝብ አዲስ አበባ ዙርያ አስፍሮ አዲስ አበባን ማስፋትና የፊንፊኔን ህልም እውን አድርጎ ኦሮሞን ለመገንጠል ማዘጋጀት።ይህን ለማድረግ 10 ሚልዬን ህዝብ ያልቃል እንጂ እንደማያቆሙ ሙሉ መረጃ አለን ።የኢትዬጵያ ህዝብም ይህ የተፈረደበት ቆይቶ ዋል{መለስ ሁለት ቢላዋ (ፕላን) ነበረው A ህዝቡን ልማት እያለማን ለማቀፍ እንሞክራለን ፍጹም አልቀበልም ካለ B በኦሮሞ እናስረግጠዋለን } ህውሃትን እልቀበልም እምቢ ስላለ የበቀል እርምጃ በኦሮሞ ለመቅጣት ነው ☝ ይህ የዋህ ህዝብ ግን አላህ በቂው ነው ትንሽ ህዝብ ቢያልቅም መጥፋታቸው አይቀርም።ዶ.ር አብይ ☝ስንኖር ኦሮሞ ስንሞት ኢትዬጵያዊ
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 лет назад
Seid Mohammed ምን አባ አገባ ባንተ ምርጫ ነው እንዴ እኔ ምመራው የራስህን ሀሳብ እዛው አንተ ክፈለክ አትምርጣቸው። ቦርኮ
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 лет назад
@@user-or1rb4ld4b amesegnalewu❤
@samisam4561
@samisam4561 5 лет назад
ሲሳይ ምን ብዬ ልግለፅ በእውነት ትልቅ ሰው በጣም ኮራሁብህ፡፡ ከንቱ ውዳሴ አይደለም መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው ያስቀመጥከው በርታ 100000000000…..👍፡፡
@urealg7093
@urealg7093 5 лет назад
Sisay how are you brother ! I am so happy when I see u and I hear ur voice . Amelake yetebekeh nurelegne You are the right person for ethiopia with out doubts. So you and abebe are doing and talking the right and the truth please keep it up bro! Geta yetebekeh nurelen for ever long live!!!
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 5 лет назад
ሲሳይና አበበ ገላው በሳልና አስተዋይ ጋዜጠኞች ናችሁ
@cheregirma
@cheregirma 5 лет назад
ሲሳይ በጣም የሰከንክና አመዛዝነህ ሁሌም ስለምትናገር በጣም አከብረሀለሁ።
@delinasileshi6376
@delinasileshi6376 5 лет назад
Besal Sew
@MohamedAhmed-nf8ch
@MohamedAhmed-nf8ch 5 лет назад
ሲሳይ፡በጣም፡እማደንቅህ፡እዉነተኛ፡ጋዜጠኛ፡በጣም፡ነዉ፡ለእዉነት፡የቆምክ፡ሰዉ፡ነህ፡የጠላትን፡ወሬ፡ቦታ፡ሳትሰጥ፡በያዝከዉ፡መንገድ፡ቀጥልበት፡ያንተ፡መንገድ፡የሚከፉዉ፡ሰዉ፡ካለ፡ገደል፡ግባ፡በለዉ፡እድሜና፡ጤና፡እመኝልሀለሁ።
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 лет назад
Very much matured educated from the beginning of the change Proud of you Sisay
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 лет назад
One of the most PRINCIPLED Ethiopian. I salute you, Comrade Sisay!
@dtivory4515
@dtivory4515 5 лет назад
The most eloquent journalist Ethiopia ever had is Sissay Agena. I admire his outlook very much.
@habibibrahim3495
@habibibrahim3495 5 лет назад
Thank you sisay agena! You are such an example for the so called journalists! keep it up! We need your voice more than ever!
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 лет назад
Sisyeeeee we missing you so much. We love you so much just be safe.
@hannamellesse4188
@hannamellesse4188 5 лет назад
Sisay is one of the best Journalist in Ethiopia! Great guy!
@aminyasin5467
@aminyasin5467 5 лет назад
my best journalist, l love you man sesy
@ethiopiahager9921
@ethiopiahager9921 5 лет назад
ሴሳይ ተናፍቀሀል እንኳን ደና መጣህ ሰወድህ
@jojoabebe2842
@jojoabebe2842 5 лет назад
The most intelligent and wise person I ever know ❤️ I have a great respect for you Sisay🙏🏼
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 5 лет назад
ሥዮሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ አገራችን ትባረክ እግዛቤር ዘረኝነትን ካገራችላይ ያጥፉልን።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 5 лет назад
THE WISE MAN ...WE LOVE YOU!!!
@amhariska-tube
@amhariska-tube 5 лет назад
I really like seeing you’r program.😊😊
@engedawerkyirdaw2047
@engedawerkyirdaw2047 5 лет назад
ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዬጽያዊ እድሜ ይስጥህ
@befekadutasew4830
@befekadutasew4830 5 лет назад
thank you guys I like it.
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 5 лет назад
ዋው ሲሳይ በኢትዮጵያ ላይ ለሚመጣብኝ አይደለም ውድሴ እስከህይወት መስዋት እከፍላለሁ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 лет назад
I appreciated Activities and journalist Seyume Teshome for hosting journalist Sissay Agena on your program. I am 100% agreed with Prime minister Dr. Abiy Ahmed complementarity ideas about Sissay Agena. He deserved it! I followed Sissay Agena over 8 years on Ethsat media network. He's was very reasonable journalists all the time. He's responsible still now . God bless Ethiopia
@taddeselema1646
@taddeselema1646 5 лет назад
ሲሳይ አጌና የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አስተዋይ ጋዜጠኛ። እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለዘላለም ይጠብቅ!!!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 лет назад
ሲሱ ምርጡ ስዩሜ የዘረኞች መድሀኒት ስወዳችሁ
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 5 лет назад
እራሳቸው ዘረኞች አደሉም እንዴዴ አንተም እንደዛው
@destaergano3121
@destaergano3121 5 лет назад
ሁሉቱም ተወያዮች በጣም ጥልቅ ዕውቀት ያለቸው ሰወች ነቸው!! አስተማሪ ወይይት ነው!!!!
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 5 лет назад
አንደበተ ርቱህ አስተዋይ እውነተኛ የሀገር ፍቅር ያለህ መልካም ኢትዮጲያዊ ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ ይህን ጊዜ ወደ ልማት ነበርን በርታ
@Selam694
@Selam694 5 лет назад
ጀግና፡፡እውነት፡እውነቷን፡፡
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 лет назад
ሲሳይ አጌና ምርጡ ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣክ።
@hailugetachew8466
@hailugetachew8466 5 лет назад
Sysay Agena your are a legendary journalist, all ESAT crew are nice keep it up.
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 5 лет назад
ሲሳይ እና ስዪም በጣም ሃላፊነት የሚሰማችሁ ምርጥ ጋዜጠኞች ናችሁ። በርቱ።
@da8387
@da8387 5 лет назад
Sisay you are beyond journalist !!!
@emugelateka4734
@emugelateka4734 5 лет назад
ሲሳይ በጣም አስተዋይ እና ነገሮችን ብጠልቅት ማየት ያሚችል ሰው ነው እናመሰግናን ; ቴውደሮስ ፀጋዬን በደምብ አደረጎ ገለፆልናል እሱ ቀናት ነው የሚያፍጨርጨረው እነጂ እውንት ኢትዮጵያውያን የሚወዳት ቢሆን በዚ ደርጃ ተቺት ዉስጥ ባልገባ ነበር. ኢትዮጵያውያ በ ዘላለማዊ ክብረ ትኑር ::
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 лет назад
እስይ ጀግና በቃ እንዲህ ነው ፊለፊት ፍርጥርጥ እውነትን ቁጭ ሲሳይ የኛጀግና። ኢሳቶች ጀግኖች። ስዩም ያው የታውክ የሀቅ ስው ድንቅ ምሁር። የእውነት አባቶች የአቋም ብረቶች ኑሩልን።❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 5 лет назад
Sesaye ?????????
@mekdeslemma1606
@mekdeslemma1606 5 лет назад
Am proud this journalist he is extremely machord God bless you.
@leulthomas2976
@leulthomas2976 5 лет назад
Both of you guys the best we all Love you ❤🙏
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 5 лет назад
ሲሳይ ሃጌና ምርጥ የኢሳት ጋዜጠኛ አስተዋይ እና ብልህ በመሆንህ በጣም አድናቂህ ነኝ ባጠቃላይ የኢሳት ጋዜጠኞች በጣም ለናንተ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@workueshetie820
@workueshetie820 5 лет назад
Sisay Agena is a patriots who spending his precious time for our national unity . Moreover , he is impartial , genuine and consistent in his view and struggle .
@tsegayetlossa5778
@tsegayetlossa5778 5 лет назад
Sisay Agena is the best jornalist in the world.
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 5 лет назад
ያምሩኛል ያምሩኛል , ያምሩኛል ሁለቱ; ሲሳይና ሥዩም አብረው ሲጫወቱ ( ሲወያዩ):: የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆቿ!!!!
@beirutsahlu6162
@beirutsahlu6162 5 лет назад
Thank you Sissay. You are so wise!
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 5 лет назад
You guys r very important for ethiopia. God bless u both
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 5 лет назад
ሲሳይ የምኮራብህ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ እንዲሁም ስዩም
@BeteEstifanose
@BeteEstifanose 5 лет назад
Sisay, the amazing journalist. What an amazing analysis! God bless you more and more. I am sure, I am not mistaken if I say he is one of the very, very few real professional journalist. I wish all journalist are fair minded like you. God bless you and all your family!!!
@dagnachewhuluka8426
@dagnachewhuluka8426 5 лет назад
ቴድሮስ ፀጋዬ ስለ ኢትዮጵያ መጮህ የጀመረዉ ህወሐት ከቤተመንግሥት ሲወጣ አይደለም አትዋሽ ቴዲ ከህወሓት ጋር ነው የሚሰራው በቂ መረጃ አለኝ ከልክ አወጣው እና ርዕዮት ሚዲያን መከታተል እንቁም ቴዲ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነው የዘር ሀረግ አትምዝ
@samrisweet4790
@samrisweet4790 5 лет назад
ሰሳይ አጌና መዛናወና ምርጥ ሰዉ ነዉ
@tomtommy5183
@tomtommy5183 5 лет назад
ሲስ ምርጥና ሚዛዊ በጣም ደስ የሚል ትንታኔ
@humanity1st494
@humanity1st494 5 лет назад
This is exactly what i want to hear, thank you
@observerfromlondon7982
@observerfromlondon7982 5 лет назад
It is true Sisay Agena is a man with full of wisdom, that is what I call "an educated man" Observer from London
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 лет назад
ሲሳይ ሰላይሁህ ደስ ብሎኛል ቅን ሰው አስታዋይ በርታ
@yeshitadesse5498
@yeshitadesse5498 Год назад
ሁለታችሁም ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@genetbekele515
@genetbekele515 5 лет назад
ሲሳይ አመዛዛኝ አቤት ትንታኔ ይጨምርልህ
@abdellaababillo5020
@abdellaababillo5020 5 лет назад
Wow sisay derom akabrahalew yebasewunu akabarkuh thanks
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 5 лет назад
Thank you sisay... there is nothing to say. God bless
@TekaKero
@TekaKero 2 месяца назад
ምርጥ ትንተና በእወነት ለይ የተመሠረተ
@tewelde1204
@tewelde1204 5 лет назад
ሲሳይ ባስቸኳይ ተመለስ! ለእለታዊ ታስፈልገናለህ! ሰሞኑን ከፍቶኛል።
@seidmohammed9728
@seidmohammed9728 5 лет назад
☝በተለይ ሸገርን እናስውብ የወንዝ ዳሩ አረንጓዴ - ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ በቱሪዝም ጎርፍ ብዛት ወድያውኑ ሃገራችን ሃብታም ሁና ሃያላን ሃገሮች ተርታ ትሰለፋለች ህዝቡም አረንጓዴ ፓርኩን በማየት ብቻ ሳይበላ ይጠግባል, ሳይሠራ ይኖራል ,የተፈናቀሉ 3 ሚልየን ህዝባችንም ህንፃ ተሰርቶ ይሰጣቸዋል... ለዚህ ነው ከሰው ፉጡሮች ልዩ ራዖይ ያላቸው ክቡር ዶር, አብይ እና ዳውድ ኢብሳ ሌት ተቀን እንቅልፋቸውን ያጡለት እባካቹ እንረዳቸው።
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 лет назад
ዳውድ ኢብሳን እንኳን ተወውና ለማ መገርሳ ብትል ያምርብሀል
@haregka7430
@haregka7430 5 лет назад
You are the best Sisay Agena! Siyum Teshome, it's now your time to bring things on the table and exercise press freedom.
@friemsfen4545
@friemsfen4545 5 лет назад
ነገሮችን በማመዛዘን በእኩልነት የምታይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናከብርሐለን
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 лет назад
እዳንተ ያሉ ሰዋችን እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜና ቴና ይስትክ 👏👏👏👏
@user-fp5th1hw3j
@user-fp5th1hw3j 5 лет назад
ሲሳይ ጥሩ ጋዜጠኛ መሆንህን አልጠራጠርም ምልከታህንም ወድጀዋለሁ ግን ትንሸ የርዕዮት ኘሮግራም አዘጋጅ ላይ የሰጠህሁ አሰተያየት ልክ አይመስለኝም በርግጥ ያ የአንተ ሀሳብ ነው በተረፈ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
@birtukaurban4855
@birtukaurban4855 5 лет назад
Thank you
@biniamasefaassefa3473
@biniamasefaassefa3473 5 лет назад
ስዩም ተሾመ እድሜና ጤና ይስጥህ ስሳይ አጌናም ምርጥ ሰው ነህ።
@shdjegt
@shdjegt 5 лет назад
ስዩም ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ተስፋ!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 5 лет назад
The best journalist Ever I have so much respect for you !A man of the truth ነርልን!!!!
@lillykeith9571
@lillykeith9571 5 лет назад
ሲስዬ እንኳን የፓለቲካ ተንታኝ ሌላም ቢሰጥህ ያንስብሃል። ከእርጋታ ጋር ነዋ። እንወድሃለን።
@523zw910
@523zw910 5 лет назад
Sisay 👌👌👍👍👍
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 5 лет назад
Sisay Agena geta lezelalem ayimirohin yibarik!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
ያወደሰህ ስህተትን ስለምትናገር እንጂ እሱ እንድትወደው ብሎ አይደለም በጣም በጭንቅላት ይበልጥካል አምነህ ተቀበል።።።
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 лет назад
#ሲሳይ አገና በጣም ነው የምወደህ የማከብርክ በርታልን)::
@user-tg7vs9rv9r
@user-tg7vs9rv9r 5 лет назад
ምንም የምለው የለኝም ስሳይአጌና እድሜና ጤናይስጥእ
@omerali709
@omerali709 5 лет назад
በእርጋት የሚያስተላልፈዉ መልእክት የሚደነቅ ነዉ!!
@ggmm2340
@ggmm2340 5 лет назад
Great interview, as always when Sisay is on the table. I have yet to be disappointed by any media program when Sisay is involved. Amazing man with gold standard for sure. He grinds!!! The journalist, however, could have dressed better and sit right-up during the interview out of respect to Sisay!
Далее
Fake Horse Tries to Blend in with Pack of Horses
00:19
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 1,7 млн
JOSSY Min Addis Interview With "Ato Seyoum Teshome "
37:41
Fake Horse Tries to Blend in with Pack of Horses
00:19