Тёмный

Ethiopia - ህወሓት ከአማራ ጋር ለመታረቅ ለምን ፈለገ? የጨነቀው... 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

22 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@fozyaseidmohammed6288
@fozyaseidmohammed6288 2 года назад
ድል ለመከላከያችን ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤️ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሞት ለጁንታው
@ልዩየወሎልጅ
@ልዩየወሎልጅ 2 года назад
ደል ለአማራ ፋኖ ደል ለአማራ ሚንሻ ድል ለመከላከያ💚💛❤🇪🇹
@mimitsegaye488
@mimitsegaye488 2 года назад
የአማራ ሕዝብ ጠላቴ ነው ያለውን ረስቶት ያሆናልየወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም አታሞኝን
@wab4425
@wab4425 2 года назад
አማራ ሆይ ንቃ! ዛሬ ነገም ነፃነትህ በእጅ ላይ ነው! በሰላም ስም የምመጣውን የበግ ለምድ የለበሰውን ተኩላ ተጠንቀቅ!! እባብን ማልመድ እንደማይቻል ጠንቅቀህ እወቅ! ትላንት " አህያ, ነፍጠኛ, ተስፋፊ....." እያለህ ዛሬ "ወዳጅ"? ጆሮ ያለህ ስማ!!
@hqs8057
@hqs8057 2 года назад
ትክክል እነሡ ማለት እባብ ናቸው።።።።።።
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад
የማይታሰብነው አማራን እንጂ አብይ አህመድ እማወንበሩን ይዟል የአማራ እናቶቻችን እና ወንድሞቻችን እንደጥሬ አርግፈው የሰረቁት ሽሮናበርበሬ ዱቄት እረስተውት ነው ሲሸነፉ ጭዋ ጨዋ ያጫውታቸዋል እነርሱ ዝም ሲባሉ እንደ እንቦሳ ይፈነጥዛሉ አማራሆይ ይሄን አራዊት ወንበደ ከመከላከያጋር ተባብረህ ቅበር ድሉ የአንተነው!!!
@tworku7290
@tworku7290 2 года назад
አማራ መንቃት እና ጠላቶቹን ለይቶ ማወቅ አለበት። ወደድንም ጠላንም የትግራይ ህዝብ አማራ እና ትግራይ አንድ ህዝብ ነው አይልም። እንደነዚህ ያሉ አማራን የሚያዳክሙ ጋዜጠኛ ነን ባዬች ይቀባጥራሉ።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
ትክክል ሀሳቤን ስለተጻፈልኝ አመሰግናለሁ 👏
@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት
@@hqs8057 👎👎👎👎👎
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
20 15 እግዚያአብሄር መልካሙ ያሰማን
@samiwolde7088
@samiwolde7088 2 года назад
የትግራይ ህዝብም ወያኔም አንድ ናቸዉ ለአመራ መቼም ወዳጅ ሆነዉ አያቁም ሊሆኑም አይችልም አማራዬ ጠንከር በል ማንንም አትስማ አማራዬ ነፍሴ💚💛❤️💪💪💪
@የራያውፋኖየምስራቁ
ወያኔ ለምንም አይጠቅም ለትግራይም ቢሆን
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 года назад
@@የራያውፋኖየምስራቁ ልጆቻቸዉም
@samiwolde7088
@samiwolde7088 2 года назад
@@የራያውፋኖየምስራቁ በትክክል
@samiwolde7088
@samiwolde7088 2 года назад
በትክክል
@የራያውፋኖየምስራቁ
@@Nevaeh-57 ሚስኪኑ ህዝብ ምን አድርጎ ፖለከኛወች ናቸው የአማራም የትግሬም ጥላት ይህን እወቁ ሚስኪኑ ህዝብ ለኛ ወንድም ህዝብ ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ይጠብቃልጅ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ክብር ለጀግናው አማራው ልጅ ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን ክብር ለጀግናው ለአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራው ሕዝቦች ድል ለአፋር ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azanishghandour1335
@azanishghandour1335 2 года назад
👍👍👍👍ewenat naw
@abdellaseid9723
@abdellaseid9723 2 года назад
ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ሞት ለጁንታውና ለኡነግ👍
@husaabdurrahman3360
@husaabdurrahman3360 2 года назад
Dil le shabiya 😁
@seadi536
@seadi536 2 года назад
ህውሃት እወድዳለሁ ቢለኝ እንደ በሬሳ እንደመሳም ነዉ አለ ስዮም ተሾመ ኢንሻአላህ የአማራ ጠላቶች ይወድማሉ ከጥቁር እስከ ነጭ አማራ እንድገደል ነጮች መፀሀፍ ፅፈዋል !! ድል ለኢትዮጵያችን 💚💛❤️
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
@ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 года назад
ድል ለጥምር ጦራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ለዘላለም ትኑር
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 года назад
አማራ በፍፁም ከትግራይ አክራሪ ጋር ዝምድና የለንም አንድ ሰማራ😢
@giraffe.21
@giraffe.21 2 года назад
ህውሀት ሆነ ትግሬ ለሶስት ሺ አመት ከፍሎ የማይጨርሰው ከአማራ ደም ተቃብቷል: ግዜ ለኩሉ 😒😒😒
@sirakiburnew9220
@sirakiburnew9220 2 года назад
እንኳን በማንፌስቶ በጠላትነት የፈረጀውን ህዝብ፤ የአርሶ አደሩን እንሰሳት እንኳን የማይምር ኃይል ነው የገጠመን። ይህን ኃይል ከማሽመድመድ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም።
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
እነሡን ከአፈር መቀላቀል ነው በአድስ አመት አድሱ አመት የጁንታ መቀበሪያ ይሁን የሀገር ጠረ ድንጋዮች ሁለጊዜ ድንጋ ድል ለመከላከያ አላህ ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን ይጠብቅልን ሞት ለጁንታ ክብር ዳር ድንበር ለሚዋደቁት ሁሉ💪🇪🇹💪🇪🇹 በቆፈሩት ጉድጓድ እየገቡ ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ኧረ አማራው ንቃ ኧረ አማራው ንቃ ብርሌ ተነቃ መች ይሆናል እቃ ሀምሌ አምስትን መቼም አንረሳትም
@selammekonnen3811
@selammekonnen3811 2 года назад
ይህን ደግ ሕዝብ ልጫወትበት ብሎ አስቦ ነው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም መቸም
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 года назад
ያረብ አንተ ጨርስልን እነዚህን እባቦች ለንፁሀኑ ህዝብ ፈረጃህን አቅርብልን
@bodytube8331
@bodytube8331 2 года назад
ወያኔ ለአማራ ህዝብ መቼም ቢሆን ጥሩ ሊስብ አይችልም።
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 года назад
ህዋሀት 27አመት ሙሉ አማራን ሲያሰቃይ ሲገል ሲያፈናቅል ኖሮ ነበር ይላንክ አብቅቶልሀል ከአሁንበኋላ ገሀነም ግቡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🌹🌷✍️
@endaliesinishaw7505
@endaliesinishaw7505 2 года назад
ህውሃት ሆይ መልካም የሲኦል መንገድ ይሁንልህ ።
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
እይ ወላ አሚንን ሲኦል ይሁን ኑሮቸው መቸም አይመቻቸው ያደረጉት ግፍ ያቃቸዋል ስራቸው እሳት ሁኖ ይለብልበው ☝️
@HhHh-un8pr
@HhHh-un8pr 2 года назад
ትግሬ የሚባል ለ አማራ ወገን መሆን አያስፈለገም ትግሬ አላህ ይጨረሰቸሁ
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
አሚንን ከምድረ ገጥ ያጥፉቸው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 2 года назад
አማራ ጀግናና ሃይማኖተኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️🙏
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 года назад
ትክክል ዕኞ ጎንደሮች ስንት አሳልፈናል እግዚአብሔር ይመስገን ግዜ አለው ለሁሉም አማራየ ጠንካራ በሀይማኖት እማይደራደር ንቁ ሙስሊሞች ክርስቲያን ከፈጣርይ ጋር ፍኖየን የሰጠንን አምላክ
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 года назад
አንፈልግም ወያኔ ከምድረ ገፅ መጥፋት አለበት ።
@wengelashagre8493
@wengelashagre8493 2 года назад
እኔ እኔ እይታ አማራ በዚህ ሰዐት ህወሃትም ሆነ ብልፅግና የአማራ ጠላቶች ናቸው ነገሮችን በደንብ መፈተሽና የሚጠቅመንን የህዝብ አድነትን የሚያጠናክሩ ነገሮች ላይ በትኩረት መስራት ነው።
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ትክክል!
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 года назад
መቸም ቢሆን ከትግራይ ጋ አንድ አንሆንም never መቸም የማይሽር ጠባሳ አሳረፉብናል
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
በጭራሺ አይታሰብም
@muhammedhussen7243
@muhammedhussen7243 2 года назад
ያረቢ ስላም ካንተ ነው አንተ ኢትዮጵያ ላይ ስላም አስፍንልን ስላም ስጠን
@jemalassen3967
@jemalassen3967 2 года назад
የሰው ልጅ ፣ ዘመንና ታሪክ በአንድ ላይ ሲገለፅ!!!!!!
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад
እረ እንታረቅና የትግራይም የኢትዮጵያም ህዝብ ትንፍስ ይበል 🇪🇹🙏❤️❤️🙏
@sofidawudbd1239
@sofidawudbd1239 2 года назад
ተው ባክህ እውነትህን ነው ደፋር አማራ ያፈሰሰው ውሃ መሰለህዴ በቀላል የም ንታረቀው
@AhmedMohammed-mt4dh
@AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад
@@sofidawudbd1239 እህ ዋና ዋና አመራሮችን አስወግደን ከትግራዋይ ወንድም እህቶቻችን ጋር አብረን መኖር ነው የሚያዋጣን አይመስልሽም እህት ❤️🙏❤️
@assegidwodajo2033
@assegidwodajo2033 2 года назад
ምንያህል ወንድምህን ትንቃለህ ኣራስህንም sorry
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 года назад
ዛሬ ብትታረቅ ነገ ተደራጅቶ ይመለሳል እነሱ ከእባብ የባሱ ጊጥ ናቸው አላህ ያጥፋልን በገዛ መሬታችን ስንት ወገኖቻችን አለቁብን ትግሬ መቸም ሰው አይሆኑም አውሬ ናቸው መታረቅ አያስፈልግም ብድራችንን መመለስ ነው አላህ ያግዘን
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 года назад
ሌላዉን እርሳና ያቃጠሉት መስጊድና ሰገራ የወጡበትን ቁርአን ትረሳዋለህ ??ተዉ እንጂ አያ
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
በጣም አድናቂህ ነኝ
@aishaabdullah248
@aishaabdullah248 2 года назад
ሰላም ላገራቺን ፍቅርን ለህዝቦቻችን ያረብ
@rahmetdemisse6637
@rahmetdemisse6637 2 года назад
እውነት ነው
@abiyeabiye9999
@abiyeabiye9999 2 года назад
ጥሩ ነው ንፁሀን ከሚያልቁ
@nefisamuhaba7676
@nefisamuhaba7676 2 года назад
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ !!!!!!!?
@ألأبيضقاهرهم
@ألأبيضقاهرهم 2 года назад
ሴላም ሌእትዮጵያ ።👪
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 года назад
የጨነቀው ሙቅአነቀው በልልኝማ አንበሳዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ራቢሀይቅዩቱብ
@ራቢሀይቅዩቱብ 2 года назад
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf 2 года назад
ያረብ አላህ ሰላሙን ያዉር ድልን የሚስኪኑ እባ ይሆናል የማራ ለቅሶ የናት ለቅሶአላህ ሰላሙን ያምጣ ያረብ አብይንም አላህ ያሳልን እስከመቼ አማራ 😭😭😭
@tsehayetekeste6753
@tsehayetekeste6753 2 года назад
የሰላም ይፍቅር ኣዲስ ኣመት ያርግልን
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
No trust tplf ...no more wayane !!! victory for Ethiopian forces!
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 года назад
ሰላም ፈታዎች😍👋🕊🕊🕊🕊❤️
@saraarnold4236
@saraarnold4236 2 года назад
💪💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪
@ahmedabrahim5201
@ahmedabrahim5201 2 года назад
እናመስግን አለን የመብራት ነገር አይረሳም
@hussienali7097
@hussienali7097 2 года назад
ላም አለኝ በሰማይ በልልኝ።
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 2 года назад
የእውነት ከሆነ ህወሃቶች ከአማራ ህዝብ ጋር መጋጨት የለባቸውም ነበረ ግዜው አልፎባቸዋል ቻዎ ቻዎ ህወሃት
@serundimidea7717
@serundimidea7717 2 года назад
ይኤ ጌታቸው የሚሉት ከአማራ ጋር መጋጨት አንፈልግም ያለ ቀን በጠላ ነው እንዴ የቃመው
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 года назад
አማራክልልገብታችሁየፈጸማችሁትበደል መቸምአንረሳላችሁም የወጋቢረሳ የተወጋአይረሳም አማራንእዳይነሳ ነበርእኮእሳቢያችሁ ፈጣሪእደናተአይደለም ያንንጉድግፍ ሰርታችሁብን. ዛሬም የናተንእራሀብተኛን እያበላንእያጠጣንነው. የሚዘርፈውንዘርፍችሁየሚወድመውን አውድማችሁ. ህነቶችን እናህጻናትንደፈርፋራችሁገድላችሁ መቸምቢሁን ከጁታጋርአብረንአድአንሁንም ፈጣሪከነውሸታችሁ ከነተኮላችሁያጥፍልን
@antenehmenber8408
@antenehmenber8408 2 года назад
አትድከም ህወሀት ይወገዳል የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ግን ይቀጥላል
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 2 года назад
አሁን ነዉ የጨነቀ ለት የሚለዉን የዳኜ ዋለን ሙዚቃ መጋበዝ ለህዉሀት 😁 ገጥመን መስሎኝ....
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ 2 года назад
እግዜር ይስጥልን የነሱን ወዳጂነት ይዘው ገደል ይግቡ አሁንም ተዘጋጂተው እስከሚመጡነው ግሞች
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 года назад
💚💚💚💚💚
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
አዎ ትክክል ደፍር
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
እኮ አማራ ነው የትግራይ ልጆች ጋር ወንድም አማቾች ሆነን የምንኖረው ምን አለ ከአንገት በላይ የሆነ ሳቅ ባታስቀኝ
@danielmamo8954
@danielmamo8954 2 года назад
ብልፅግና ፈራ መሰለኝ እያስገደለው እና እያስጨፈጨፈው ያለው አማራ ከወያኔ ጋር ይተባበራል ብሎ......ለአማራ ወያኔም ብልፅግናም ያው ናቸው ብልፅግና ባይብስ....አንተስ ስንት ተከፍሎህ ነው አማራና ወያኔ በብልፅግና ላይ ተባብረው እንዳይሰሩ እንዲህ አይነቱን እንቶ ፈንቶ ያቀረብከው??
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 года назад
ወረኛ ባንዳ
@adiesabeba711
@adiesabeba711 2 года назад
ብሮ ታዓማኒነትህ አትርፈሀል ቀጥልበት አንድ ቀን ከተሳሳትክ የአገሬ ሰው እኔን አያርገኝ ነው ሚልህ መረጃ ላይ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
በጣም ነው ሚጠላው
@ameleworkazeze4040
@ameleworkazeze4040 2 года назад
Egziabeher yemaresh
@tsehayetekeste6753
@tsehayetekeste6753 2 года назад
ወያኔ እና ላኪዎቹ ኣብረው ይጠፋሉ ሰላም ለሃገራችን ኤርትራ ኢትዮጲያ እና ህዝቦች
@መዲናጎጃሜዋ
@መዲናጎጃሜዋ 2 года назад
ሠላምናችሁ
@tibebegizaw461
@tibebegizaw461 2 года назад
ወያኖች ዓይነ ደረቆች ናቸው። ይሄኛው ወዳጅ የማሰባሰብ ስልት የዘገየ ባይሆን ብዙ ጦስ ያመጣ ነበረ። ለኢትዮጵያም ትልቅ ጋሬጣ ይሆን ነበር። ጥፋቱን ለመደበቅ አይቻልም። የአማራ ደም ፈሷልና።
@tirluozeleke2822
@tirluozeleke2822 2 года назад
Ethiopian. 1.wodft
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
እህህ እረስቱ የወያኔ ነገር
@ሱዛንሱዛን
@ሱዛንሱዛን 2 года назад
ሃሃሃሃ ጭራሽ መታረቅ ከአማራጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለኝ እዳለ እኛም ከነሱጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለን ለማንኛውም እኳን አደረሳችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለመከላክያ 💚💛❤
@saranega1884
@saranega1884 2 года назад
እኽኽኽኽኽ ስንቱን የአማራ ልጅ ወጣት እናት ሞለከሴ ሳይቀረዉ ደፍሮ ገሎ ሲያበቃ አማራ አማራ እንታረቅ ማለቱ ምን ማለት ነዉ
@arebudawd4613
@arebudawd4613 2 года назад
ከአማራጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ሲል አልነበረደ ጌቾ😛😛😛
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 года назад
የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ወያኔ ከምስረታው ጀምሮ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ የጀመረው ስለዚህ የአማራ የዘላለም ጠላት የትግሬ ወራሪ ነው ምንአልባት አማራና ትግሬ ሰላም የሚሆነው አራት ትውልድ ይጠይቃል 😭😭😭😭
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 года назад
ኣነ አርትራዊ ኢያ ካብ መንግስት አርትራ ሃንቲ መኣልቲ ወን ወራር ብህዝቢ ኢቶፒያ ሰሚአ ኣይፍልትን ወራር ወያነ ኢዩ ዝበሃል።አቲ ጸገም ወያነ ኢያ ነይራ።ሰላም Eritrea Etopiya🇪🇷💪🇪🇹💪🙏
@ethiopianlyricsoffical3585
@ethiopianlyricsoffical3585 2 года назад
COngra 1m subscribers
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 года назад
ሰላም ለሀገናችን ይሁንለን እንኳን አደረሳቹ ሁላቹም
@eyobeeyayuemelkamo4093
@eyobeeyayuemelkamo4093 2 года назад
❌❌❌❌❌አይ የአሜሪካ ሴራ❌❌❌❌ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ሀገር ኢትዮጵያ💚ፍ💛ጹ♥️ም በፍጹም የምን ድረድር ምናምንቴ ኢትዮጵያ አትሠራውም ❌የፈርዖን ድርድር ❌ በባእለፈው ኢትዮጵያ ይህን አይነት ስሕተት ሠራታ ጅቯ ❌አሜሪካ መቀሌ የገባች❌💀 ❌ዛሬም ከእንደገና ለኢትዮጵያ ጠላት ጥሩነት ለመፍጠር ከጠላት ሀገሮች ሀገራት ጋር ለመሥራት ፋታ ጊዜ ለመፈለግ ነው ❌❌❌❌❌❌❌❌
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
ያለ አማራ አሸንፎ 4ኪሎ መግባት አይችልማ አራት ኪሎ ለመግባት 2አመት ጦርነት አልፎ መሄድ አልቻለም እና ከአማራ ጋር ተታርቆ በአማራ ደም እና ትግል4ኪሎ መግባት ሥለሚፈልግ ነዉ ደርግ ሢባርር ሥንት አማራ ማግደዉ ነዉ ሥልጣልን የወጡት ያ የለም አሁን በጭራሽ ህዉሀትን አምርን እንጠላለን
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
✅✅✅☝️
@meskineway4162
@meskineway4162 2 года назад
ትክክል እውነት ነው ወይ ፍንክች የአማራ ልጅ
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 года назад
ትግሬ የአማራ ወንድም የሚሆነው ለ40 አመት የተሰራውን ግፍ እና ወያኔን አውግዞ ይቅርታ ሲጠይቅ ነው! አለበለዚያ ክፉ በደል ያደረሰበትጎረቤቱ ነው! መሸነጋገል ይበቃል!
@tabe8726
@tabe8726 2 года назад
ህውሓት ሁለት ነገር ከተወች አብረናት እንቆማለን አንድ ስሟን መቀየር አለባት ሁለት መሬት የቢሄር ነው የሚለውን አስተሳሰብ ማቆም አለባት ያን ካረገች እኛ አማሮች በምትኩ ትግርኛ ቆንቋን ከ አማርኛ እኩል የስራ የመማርያ ቋንቋ እንዲሆን እናረጋለን።
@samsomtesfatson1950
@samsomtesfatson1950 2 года назад
ትግሬን ወያነ :ያመነ:.............።?
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 года назад
አማራ ሞኝ ነው እያለ ሰለሚያስብ ትእግስት ሞኝነት መስሎታል አማራ ትግሬ ተርቦ ሲመጣ የሚያበላው መልካም ህዝብ ነው
@ጎንደሬነኝ
@ጎንደሬነኝ 2 года назад
ተክክል🥰🥰ነህ አረ በዛ ግን ወጣቱ እያለቀ ነዉ 😥😥ይበቃናል😥😥🙏
@zeynebaali8133
@zeynebaali8133 2 года назад
አማራ ንቃ አይሁ ድ ጁታን አትመን ለአማራ አይተኙም
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 2 года назад
አሁንም ቢሆን የኣማራ ህዝብ መጠንቀቅ አለበት ህወሃትን ማየት ነውና ያደረገውን ግፍና ግፍ
@amannahi3669
@amannahi3669 2 года назад
ለምንድነው ዳውንሎድ እንዳናደርግ የምታደርጉት
@Wedi_kahsay
@Wedi_kahsay 2 года назад
ጣልያን ስለ ትግራይ ህዝብ ሲሸገር መለመን ሲጠግብ መራገጥ ነ ጸባያቸው ነው ።መጥፎ ጎረቤት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fafayyesuf4859
@fafayyesuf4859 2 года назад
እኔ ለጌቾ የምመኝለት በላይነሽ አመዶን እዲለቅበት
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
እረ በፍፁም ሊሆን አይችልም
@rtgf4466
@rtgf4466 2 года назад
እነደጁንታ ደፉር የለም እኮ ከአማራ ጋር መታረቅ አይታሰብም እያማራቸው ይቅር። የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ሒሳብ ሳናወራርድ አንተሳሰብም
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ወላሂ በማናባቱ ደምና ስቃይ ከነሱጋ ልበላ መቸም አንተያይ
@yonasteshager674
@yonasteshager674 2 года назад
ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህህህህህህ
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ 2 года назад
ከሡጋርእርቅማለትበሬካራጁይውላልእድሉትነውወያኔተመጥሮእሥካልወጣእርቅየለም
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@daneldire5634
@daneldire5634 2 года назад
ማይረባ ዘገባ ነው
@هدىايمان-ع7ب
@هدىايمان-ع7ب 2 года назад
ﷲ حفظه 👍👍🇪🇹
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 2 года назад
ከወያኔ..ማር..እዳትጠብቁ..አማራየ...ወያኔማለት..አማራን..ለማጥፋት..ስላሳመት..የዘር.ጭፍጮፋ..የደረሰብን..ማን..በዘራው..ይመስላቹሀል..ወያኔን..ማመን..ቀብሮነው..መቺምቢሆን..አማራ..ከወያኔጋር..ዝምድናየለነም..አበቃ.
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 года назад
AFRICAN PEOPLE HAVE NO PROBLEM. THE PROBLEM IS THE PEOPLE POLITICIANS AND LEADERS. ETHIOPIANS HAVE NO PROBLEM THE PROBLEM IS THOSE CRIMINAL CORRUPT POLITICIANS AND LEADERS. PEOPLE MUST UNDERSTAND THAT. ONE OF THEM IS WEYANE LEADERS. NO MORE CORRUPTION IN ETHIOPIA. THANKS THOSE BROTHERS AND SISTERS PAYING HEAVY PRICE FOR OUR FREEDOM AND FUTURE GENERATIONS. STAND TOGETHER FOR UNITY AND PROSPERITY ONCE AGAIN ONE MIND ONE HEART. BROTHER FROM ERITREA USA
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 года назад
ውሽት ነው ህዋሀት ካማራ ጋር አይታረቅም በምን ሂሳብ መጀመሪያ ጌታቸውና ደብረፀወን መወገድ አለባቸው ካሁን በሆላ አማራ በክዱ እራሱን ያስከብራል ኢትዬፒያ እኮ ያለች በአማራ ደም ነው የአማራ ልጆች እየሞቱላት ኢትዬፒያን ያቆያሉ እደ አባቶቻቸው ፍኖ አማራ ልዬ ሁይል መከላከያ❤❤❤❤
@tirluozeleke2822
@tirluozeleke2822 2 года назад
No No
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 2 года назад
ከዚህ ጁታ መች ይህን እፉይ።ብለን የምንሮለው
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 года назад
ማይካድራን አንረሳም
@zerfu5740
@zerfu5740 2 года назад
መሬታችን ተመልሷል ጀኔሬተሩ መመለስ አለበት
@blackink9
@blackink9 2 года назад
የኦሮሞን ሕዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅ ኦነግ ሸኔ ስላገኘ የአማራንንም ሕዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅ ፋኖን ማግኘት ይመኛል ይህ ደግሞ ሕልም ነው::
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 года назад
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ወያኔ እባብ ነው ::አማራዬ እንዳትሸውድ እግዚአብሔር እየረዳ ስለሆነ እጅ እንዳሰጥ
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 2 года назад
ወያኔማለት..ሸለምጥማጥ...እኛአማራወች..በወያኔ.ተወግተናል.ተገለናል..በማነንታችን..ተጨፍጭፈናል..ተደፈረላል..ቤተክርስታ..መስጊድ..አርክሶብናል..ይህን..የሜረሳ..አማራ.ካ.ይህስውሳይሆን..እሳሳነው
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 2 года назад
ካአማራ ህዘብ የሱዳን ህዘብ ይሻለናል እያሉ እንጌታዉ እረዳ እንደብረፆዮን አይ ይህ ነገረ እዉንት አይድለም
Далее
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 3,4 млн