Тёмный

Ethiopia| ለኢትዮጵያዊን( ለአፍሪካዊያን) የሚሆን ሰን ስክሪን |Sunscreen|ሌላ አይነት ጨርሶ እንዳይጠቀሙ |ካንሠርንና የቆዳን እርጅና ለመከላከል 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 451 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@yenetena
@yenetena Год назад
አይመለከተኝም አይበሉ !!| ጠቆር ላለ ለኛ አፍሪካዊያን ቆዳ የሚሆን | እነዚህን ብቻ ይጠቀሙ : ሌላው አይነት ቆዳዎትን ያበላሻል የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | ru-vid.com/show-UCLqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@AA-xv1nj
@AA-xv1nj Год назад
ለልጆችስ ?
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Год назад
EltaMD UV Cleav ከ 50 በላይ ተጠቅሜ አጠቆረኝ ሌላ ችግር አለው?
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
ዶክተር ዳኒ ሰላም ነህ እኔ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አፍ ውስጥ ለሚቆስል መፍቴ ካለህ ብዬህ ጠይቄህ ነበር አልመለስከኝም እባክህ መልስልኝ አመሰግናለው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@marthaghebre502
@marthaghebre502 Год назад
የኛ ጤና እንዴት ከረምክ ላለተወሰነ ግዜ አይቸህ አላውቅም ነበር ሰን እስክሪን ብዙም እውቀቱ ስለሌለኝ አልጠቀምም አንዴ ረጅም ግዜ ገዝቸ ለሰው ሰጠሁት ግን ለፊታቸው አበላሸው እና እፈልጋለሁ ግን ለቆዳየ ፈራሁ አሁን ምን እንደሚጠቅመን ስለገለጽክልን እናመሰግናለን በአሁኑ ሰአት በዩቲዩብ ላይ መጠቀም እንዳለብን ሰለሰማሁ በግምት ባለ 15 MEDIUM ገዛሁ ምን ልጣለው እግሬን ልቀባው ያንተን ጠቃሚውን ከገዛሁ ማለቴ ነው
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Год назад
የትኛውን ሰንስክሪን እንደምገዛ ግራ ገብቶኝ ነበር አንድ ሁለት ሞክሬ ፊቴን አመዳማ ነጭ ሲያደርገኝ ተውኩት አሁን ትክክለኛ መረጃ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል😃 ዶክተርዬ እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏🙏
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
olay mineral sunscreen ሞክሪው እኔ ብዙ አይነት ሞክሬ ይኤን ወድጄዋለሁ ከኬሚካል ነፃ ነው
@hirutassefa398
@hirutassefa398 Год назад
ዶክተር አድናቂህ ነኝ ልጆችህን ይባርክልህ ጤና ህን ይስጥህ አንዳንድ ጊዜ ገበያ ላይ የማይገኝ. ነዉ. የምታስተዋዉቀዉ
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
ግልጽ ያለ አገላለጽህ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ዶክተርዬ በብዙ ተባረግልን
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Год назад
በጣም እናመሳግናለን በጣም ሚፈልገውን topic ያነሳሃው ዶ/ር ዳኒ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ሰላም በጣም መልካም ብሩከ ሰው ነህ አሁንም እስከ ቤተሰቦችህ ተባረክ ከጀርመን
@selamgirmay5200
@selamgirmay5200 Год назад
ዶክተር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🖐🖐🖐
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
ወንድማችን ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን🙏
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Год назад
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መቼም ብዙ ሰዋች ሰንእስክሪን ወደ ኢትዬጵያ ይልካሉ ለቤተሰቦቻቸው እና አንተ ዛሬ የተናገርከውን ማንም አያውቅም ቀንሶ ሲያገኙ ዝም ብለው ነው ገዝተው የሚልኩላቸው እና ይሄን ቪድዬ መስራትህ ጥሩ ነው ይሄን አይተው ትክክለኞውን ይልኩላቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው።🙏🙏🙏🙏
@samuelbirhane2977
@samuelbirhane2977 Год назад
ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ።
@Alemye777
@Alemye777 2 месяца назад
አሪፍ ትምህርት ነው 🙏🏽የ ሚስማማ Sunscreen ማግኘት ከባድ ነው :በጣም ብዙ አይነት እየገዛን ሞክረን በመጨረሻ አንድ እሚስማማን እናገኛለን:አንተ ከዘረዘርካቸው ውስጥ elta md ወድጀዋለሁ still not for my face but for my neck and hand.ላ ሮሽ ፓዜ (La roche posay) በጣም oily ነው ::
@yeshewaharegfeyisa1260
@yeshewaharegfeyisa1260 Год назад
From the Mayo Clinic page - "Physical sunscreen literally blocks UV light from reaching your skin by either reflecting the light or absorbing it. These products contain zinc oxide or titanium dioxide. Some people don’t like to use physical sunscreen, because it remains visible on the skin after you apply it. It also can be hard to wash off. However, physical sunscreen provides significant, lasting protection from UVA and UVB light. It also tends to be less irritating to the skin than chemical sunscreens. That can be particularly beneficial for younger children and individuals who have sensitive skin".
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 Год назад
ሃኪም፣ ይኮሪያ የፀሃይ ቅባቶች እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው ይባላል። ያንተን ሃሳብ ብታክልበት
@yenetena
@yenetena Год назад
ምስሉን በቲክቶክ ይላኩልኝ እንዳየነው
@weynitiga8280
@weynitiga8280 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር 🙏🙏🙏👍👍👍
@genetsebehat4853
@genetsebehat4853 Год назад
Hello Dr. Dani, Could you please prepare youtube about the thyroid? What kind of food do we need to eat? Tebareki!
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 Год назад
ተባረክልኝ።ድንቅ መልእክት የው።
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Год назад
ዶር ዳኒ እናመሰግናለን ሁሌም ለምትሰጠንን እውቀት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ታታኒየም እና ዚንክ ኦክሳይድ ያለበትን ተጠቀሙ ብለህ የሰራህውን ቪድዮ አይቼ ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት አዲስ ነገር አግኝተህ ነው ???
@rahelw4920
@rahelw4920 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ::በሰን እስክሪን ግራ ግብት ብሎኝ ነበር::
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን👏
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ማድያት ላለበትና ለደረቅ ፊት የትኛውን ትመክራለህ?
@seki1508
@seki1508 Год назад
ማድያት ማጥፍያ እሥኪ መላ በሉኝ እህቶቔ?
@seki1508
@seki1508 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@yenetena
@yenetena Год назад
ከሁለተኛው እስከ አምስተኛው የጠቀስኳቸውን መጠቀም ይችላሉ
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Год назад
DR. God bless you!! You are working hard for your community.. you are bless for Us, Love you!!!
@beezee3614
@beezee3614 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ🙏👍
@AbigiyaBogale
@AbigiyaBogale Год назад
ዶር እግዚሃብሄር ይባርክህ ስለሰጠህን የጤና መረጃ
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Год назад
አናመሰግናለን ኑርልን
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 Год назад
Thank you doctor,
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Mashaallah ejig betam helpful video new, You just explained it very clearly. u know I have been wanting to know about it. You're a blessing to us
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Год назад
ዶክተር ተባረክልን እባክህን ለፊት የሚሆኑ እስ ፕሬይ ሰንስክሪን ብትሰራልን ምክንያቱም ከሰራ በኃላ በድጋሚ ፊታችንን ሳንነካ ለማድረግ ስለሚጠቅመን
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 Год назад
Physical sunscreen ከሆኑ zinc & titanium አላቸው ጥሩ የሚባሉት እነዚህ ናቸው የሚል ነበር የሰማሁት የአንተ recommendations chemical sunscreen ማለት ነው ?
@meazamamo488
@meazamamo488 Год назад
Tekikil aydelem ehete esu yalew chemical sunscreen skin canser yametal,keep ur self.he's fake doctor
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም.
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እባክህን ስለ ዶድራት ብታስተምር
@yenetena
@yenetena Год назад
Yes my next topic
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Год назад
Bless you Doctor
@zabibam7335
@zabibam7335 Год назад
ዶክተር:አመሰግናለሁ:ስለክታሮት:መደሀኒት:በለቀከው:መሰረት:መደሀኒቱን;በመጠቀም:ጠፋልኝ:አመሰግናለሁ
@tigistteffera905
@tigistteffera905 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@tizu7089
@tizu7089 Год назад
What about for acne prone skin ?? Or combination skin
@yordanoswolde260
@yordanoswolde260 Год назад
በጣም አናመሰግናለን!ዶክተር 🙏🏽
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ወይ ጉድ የማናቀውን ሁሉ ያሳወከን 👍
@yoforjesus6263
@yoforjesus6263 Год назад
በሙከራ ደክሜ ነበር ገላገልከኝ አሁን ሱቆችን መፈተሽ ነው ፤ እግዚአብሔር ያሳርፍህ ።
@meskeremabebe4884
@meskeremabebe4884 Год назад
Me too tired of buying wrong one
@selamasfawwesen4823
@selamasfawwesen4823 Год назад
Doctor thank you so much God bless you Happy Father's Day
@JessicaU-n9h
@JessicaU-n9h 11 месяцев назад
Excellent explanation
@EyuEyerus-y9v
@EyuEyerus-y9v Год назад
Dr ye mhatsen wuchun betam yasakikegnal Chenen chemiro bizu gize hakim bet hejalewu krem na tabelet azolignal neger gin lik medanitun sakom temeleso yemetal bakhin laschegrhi min ladrig
@movierecaps7642
@movierecaps7642 Год назад
Hey doc, but physical sunscreen is more recommended than chemical sunscreen. And all physical sunscreen contains titanium oxide and zinc oxide
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Год назад
በጣም ኣመስግናለው ዶክተር በጣም ነው የረዳከኝ 🙏💯❤️🇪🇷
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
ዶ/ር ስለ ቪዲዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ የተለያየ የጤና ችግር አለብኝ አንተን እንዴት በስልክ ማግኘት ይቻላል እባክህን አመሠግናለሁ
@yenetena
@yenetena Год назад
በ tik tock messengers or Instagram
@emudesta4997
@emudesta4997 Год назад
ተባረክ Docter 🙏🏾
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተር
@elsamekonnen7736
@elsamekonnen7736 Год назад
ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እባክን አይኔ ምን ሳልሆን ደም መሰለ መፍቴው ምንድነው?
@yenetena
@yenetena Год назад
please see your eye doctor , there is medication that can resolve this quickly
@lidyahagos6160
@lidyahagos6160 Год назад
Thanks ❤❤❤ link btaskametelen damo arfi naw naxt time Please
@Alemye777
@Alemye777 Год назад
The only best sunscreen I found so far is,supergoop🥰no break out!both the mineral and the chemical sunscreens they good🥰I tried Neutrogena it looks good on my face ,but it breaks me out.I’ll try La Roche posay and the other brand after this video for sure.Thank you
@yenetena
@yenetena Год назад
Thanks for sharing!!
@abebamoges4787
@abebamoges4787 Год назад
በጣም አመስግናለሁ ተባረክ
@nigesttesfaw4440
@nigesttesfaw4440 Год назад
ሰላም ይብዛልህ Dr ዳንኤል በምታቀርበው ነገር በጣም ተጠቃሚ ነን እግዚአብሔር ፀጋን አብዝቶ ይጨምርልህ🙏 ለታዳጊ ልጆች ከ6 አመት በታች ለሆኑ ልጆች ይሆናል ይሔ አሁን ጥሩ ነው ያልከው? sensitive skin ነው ቆዳቸው &በዛ ላይ Eeczema ያስቸግራቸዋል ምን ትመክረኛለህ Please 🙏
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ
@ferdosali8117
@ferdosali8117 Год назад
Guys please like and share he deserve more
@yenetena
@yenetena Год назад
Thank you for your support
@ethiopiasweet2369
@ethiopiasweet2369 Год назад
Dr ለማድያት ላለበት ስው ግን mineral sunscreen SPF 30 ቢሆንም እሱ ይሻላል ይላሉ ስለዚህ ምን ትላለህ አመስግናለው🙏
@yodiyodit720
@yodiyodit720 Год назад
የኔም ጥያቄ ነበር መልሱን እጠብቃለሁ ❤
@yenetena
@yenetena Год назад
yes you can but SPF should be more than 30
@mesiaw8299
@mesiaw8299 Год назад
Yezare 2 amet vidyo sertolinale serch adergeshe eyew
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Год назад
እንጠብቃለን
@tsiontsion1748
@tsiontsion1748 Год назад
እናመስግናለን ዶክተርዬ❤
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@fikirtegebreyes7528
@fikirtegebreyes7528 Год назад
Thank you !this was my question
@yenetena
@yenetena Год назад
No problem!
@geletawcherie4075
@geletawcherie4075 Год назад
Do you have any recommendations for hire oil or did you do any videos before let me know
@hanayidenekal6583
@hanayidenekal6583 Год назад
Can you please review k-Beauty skin care 🙏
@kebineg1005
@kebineg1005 Год назад
Dr.Dani thank you so much very helpful health inf.❤🙏
@meskeremabebe4884
@meskeremabebe4884 Год назад
The last one active ingredient is zinc oxide and titanium can we still use it?
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 Год назад
Thank you so much Dr . Daniel
@yenetena
@yenetena Год назад
Most welcome!
@elsabethbogale3800
@elsabethbogale3800 Год назад
Dr Betam tekami nger new yasaweken tebarekln
@meseretabera2596
@meseretabera2596 Год назад
ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@BertukanDeriba
@BertukanDeriba 3 месяца назад
ፕሮዳክቶቹን ኢትዬጵያ ውስጥ የትኛው የገበያ መአከል እናገኛለን
@SamrawitBerhanu-l3o
@SamrawitBerhanu-l3o Год назад
Hi doctor selam Please give me advice its my first time to take sunscreen but i purchased pastil with vitamin E spf 60 but it has titanium dixoide What shall i do Please dr. Give me advice thanks.
@meronkassahunofficial3079
@meronkassahunofficial3079 Год назад
Thank you so much Dr God bless you. I have a question what about for our kids? What’s a value sunscreen can they use?
@yenetena
@yenetena Год назад
The same requirements
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
ዶ/ር ማዲያት የሚያጠፋ ነገር ንገረኝ እባክህ።
@yenetena
@yenetena Год назад
ቪዲዮ ሰርቼበታለው
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
እኔም ሁልግዜ የሙቀቱ ወቅት ሲጀመር ? ለፊቴ, ለአንገቴ ሰን ስክሪን(Newtrogina) ነው የምጠቀመው:: ነገር ግን አይኔን በጣም ያቃጥለኛል:: ከዛ የተሻለ ማግኘት አልቻልኩም:: እባክህ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ? የምኖረው በጣም ሞቃት አካባቢ አሪዞና ነው::
@samira7639
@samira7639 Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Год назад
ዶክተር ለልጆች ምን እንጠቀም
@yenetena
@yenetena Год назад
መለክያው ይው ነው !
@habtesemay3903
@habtesemay3903 Год назад
Thank you ተባረክ
@hanaassefa2682
@hanaassefa2682 Год назад
Thank you DR
@Marsilase
@Marsilase Год назад
Dr Australian gold sunscreen its not good for our skin I tried it it’s tinted finish . Make your face very messy
@Melat26
@Melat26 Год назад
Thank you Dr. appreciate it. Also can 11 or 12 years old kids use it? Or which one is good for children
@yenetena
@yenetena Год назад
Yes
@sawarmulu712
@sawarmulu712 Год назад
ማዳት ላለብንስ
@teybmuh1777
@teybmuh1777 Год назад
ሚኒራል የሆነው ነጭ ነው የሚያደርገን ምን ይሻላል
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Год назад
Thanks doc 🙏🙏🙏 the right time very good enformation I am so happy..
@yenetena
@yenetena Год назад
Always welcome
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 6 месяцев назад
የፊቴ ቆዳ በጣም ስስ ነው 55ቱን መጠቀም ችላለሁ ወይ ? እናመሰግናለን ❤❤❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Год назад
እናመሠግናለን
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Год назад
Thank you dr great info this time bless you more !!!
@yenetena
@yenetena Год назад
You are so welcome!
@SaraReda-z8b
@SaraReda-z8b Год назад
ተባረክልን ግን እኔ ማድያት አለብኝ ካልካቸው ውስጥ መጠቀም እችላለሁ?ስለምትሰጠን እውቀት እናመሰግናለን
@seki1508
@seki1508 Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@yenetena
@yenetena Год назад
Yes you can , that is a must
@ዑስሚ
@ዑስሚ 10 месяцев назад
እደው ዶክተር ዳኒ ብጉርን ያጠፋ ይሆን??
@kefesehale1439
@kefesehale1439 Год назад
Tatanium &Zinc organic nachew arif new altebalem?
@yewbmamo9695
@yewbmamo9695 Год назад
ሰላም ዶክተር በፊት Cetaphil ጥሩ ነው ብለህ ጀምሬ ነበር እንዴት ላድርግ ላቁም ወይ ተባረክ
@yenetena
@yenetena Год назад
keep it up as long as working for you
@fanit1411
@fanit1411 Год назад
Thank you very helpful video ❤
@yenetena
@yenetena Год назад
Glad it was helpful!
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 Год назад
Thank you ❤
@yenetena
@yenetena Год назад
You're welcome 😊
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
Tnxs bro😊
@febendawit3075
@febendawit3075 Год назад
ተባረክ
@sarapetros4571
@sarapetros4571 Год назад
Thanks for shering D/r GBU
@ሃይለክርስቶስየአብ
ለልጆች እባኮትን Dr
@ytse1447
@ytse1447 Год назад
Thank you Dr Daniel! I am wondering, can we use the same thing for kids too?
@yenetena
@yenetena Год назад
Yes, absolutely
@birhanfekadu48
@birhanfekadu48 Год назад
Thanks for sharing this
@yenetena
@yenetena Год назад
My pleasure
@exodus134
@exodus134 Год назад
ufff.. this has always been a question for me. Thank you for posting this content.🙏🏽
@yenetena
@yenetena Год назад
My pleasure!
@helenafework2267
@helenafework2267 4 месяца назад
ዚንክ ኦክሳይድ ጥሩ እንደሆነ ነበር የማውቀው
@meazamamo488
@meazamamo488 Год назад
Mn aynet doctor nk?endet zno & titaniumdi oxide yalebeten atetekemu telalek? Ena chemical sunscreen nw teru? Betam yasazenal.
@HananHanan-ws4hk
@HananHanan-ws4hk Год назад
Betam aygermm yetewesasebe hasab,,,,, zink &titaniam kelelebet sun screenu chemical new malet new.... Chemical sun screen demo tru adelem,,,, beza lay ende phisical sun screen aykelakelm
@SamSung-rk8yy
@SamSung-rk8yy Год назад
እናመሰግናለን እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ የምኖረው ሳውዲ ነው እና ከባድ ጨጎራ በሽተኛ ሁኛለሁ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀልል ሁለት ግዜ ተላጨሁ ምናልባት አዲስ ፀጉር ሲበቅል ቢያቆም ብየ ግን ብሶታል በጣም ነው የሚነቀል መታጠብና ማበጠር ፈራሁ ዝም አልኩ እንደ አማራጭ በዚያ ላይ አይኔ ስር ያብጣል በጣም ካመመኝ አራት አመቴብዙ ሀኪም ቤት እሄዳለሁ ግን ህመሙ ከባድ አይደለም ጨጎራ ብለው ከኒን ይሰጡኛል ግን መፍትሔ የለውም ከምግብ ነው ብየ የውጭ ምግብ ቡና ሻህይ ጋዝ መጠጦች ዘይት የበዛበት ምግብ ጣፋጭ ነገር ሁሉንም ከአቆምኩ ሶስት አመቴ ግን አሁንም በጣም ያመኛል አንዳንዴ ከጡቴ ስር ያብጣል ጡት ማሰሪያም ይከለክለኛል ጀርበያን ሁላ ያቃጥለኛል ከወር በፊት ሀኪም ህጀ የተሰጠኝ መዳኒት ለ20 ቀን አቆመልኝ መዳኒቱ ሲያልቅ አመመኝ እስኪ መፍትሔ ካለህ መልክት አስቀምጥልኝ በማሪያም
@maniba5854
@maniba5854 Год назад
የእኔ ዉድ እህት የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈዉስሽ እባክሽ ፀበል እና እምነት ፈልገሽ ተጠቀሚ ፈዉስን ታገኛለሽ😊
@SamSung-rk8yy
@SamSung-rk8yy Год назад
@@maniba5854 እሽ የኔ እናት
@ሀናማርያም-ኈ8ረ
@ሀናማርያም-ኈ8ረ Год назад
አይዞሽ እኔም እንዳችው ነኝ የፈለኩትን ነገር አልመገብም ከጡቴ ስር እብጠት ወቶብኝ ህክምና ስኤድ የጨጓራ ችግር ነው አሉኝ ከዛ በኃላ ቡና ሻይ አቆምኩኝ ምግብም አልጫ ነገር ነው የምመገው በተለይ ጥቅል ጎመን ጥሩ ነው በተረፈ ፀበል ስለማላገኝ ውሀ በብርጭቆ አድርጌ ፀሎት አድርጌ እጠጣዋለው አሁን ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
የቅዱስ ዮሃንስ ፀበልና ህምነት ተስለሽ ጠጪ እኔ ከልብ ኬዝ የዳንኩት በሱ ነው አይዞሽ ጌታ ይማርሽ::
@happya-r4i
@happya-r4i Год назад
ይሄ ስሜት ሁሉም ጋ ነው እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር
@KalkidanRobil-xz7zw
@KalkidanRobil-xz7zw Год назад
ሰንስክሪን ማታመጠቀምይቻላል
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Год назад
Thankyou Doc
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад
Doctor. Madyat. Alebgn.yetu yishalal😢
Далее