Тёмный

Ethiopia ሐይማኖታዊ ክርክር | ሀይማኖት ንፅፅር ye haymanot krkr | ታላቁ ፍጥጫ | orthodox vs muslim debate in amharic 

Orthodox mezmur sibket ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Ethiopia
ሐይማኖታዊ ክርክር
ሐይማኖታዊ ንፅፅር
ye haymanot krkr
ታላቁ ፍጥጫ
orthodox vs muslim debate in amharic
ኦርቶዶክስ ከ ኢስላም ክርክር
#ሐይማኖታዊ_ክርክር
#ሐይማኖታዊንፅፅር
#ye_haymanot_krkr
ታላቁ ፍጥጫ
orthodox vs muslim debate in amharic
ኦርቶዶክስ ከ ኢስላም ክርክር
Ethiopia ሐይማኖታዊ ክርክር | ሀይማኖት ንፅፅር ye haymanot krkr | ታላቁ ፍጥጫ | orthodox vs muslim debate in amharic

Развлечения

Опубликовано:

 

19 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 452   
@marimmarim2253
@marimmarim2253 3 года назад
አላህ አይወልድም አልተወለደም አላህ ቤጤ የለውም አልሀምድሊላህ
@tadekimalbichaesunsitigere4197
@tadekimalbichaesunsitigere4197 2 года назад
kkkk አዎ፡አንቺ የምታምኝበት ጣኦት አላህ የምትይው ድሮስ በምን ሀይሉ ፡በመን፡አቅሙ ይወለዳል፡ይወልዳል፡፡የኛ አምላክ እየሱስ ግን በቃሉ ብቻ ሁን ያለውን ሰማይና ምድርን፡ሁሉንም ፈጥሮታል፡አሱ መወለድም፡መውለድም በቃሉ ሁን ሲለው ማድረግ ይችላል።
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 года назад
@@tadekimalbichaesunsitigere4197 እረ እህት እየሱስ ወይም ኢሳ ሁን ያለዉ አይሆንም አሏህ ካልሆነ በቀር
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
@@ziynetcan6932 ኢየሱሴ ጌታ ነዉ የፈለገዉን መሆን ይችላል ከፈለገ ፈጣሪ ከፈለገ ሰዉ መህን ይችላል
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 года назад
@@user-jc3oy4yi9y አኡዙ ቢላ መጥመም
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 года назад
@@ziynetcan6932 ወግጅ አንሸ ነሸ ጠማማ ጌታሸን የሞተልሸን የካድሸ ጠማማ ይሁዳ አንች ነሸ ከገባሸ
@meymunaebrahimahmed2685
@meymunaebrahimahmed2685 2 года назад
አዳሜ አላህን ካላየሁት የለም ካልክ አምሮህን እንደማታየው ሁሉ አምሮ የለም ማለት ነው አትገም ወንድሜ
@amirmohammed3646
@amirmohammed3646 3 года назад
ቀጠሮ ያዙና እንወያይ ርዕስ ምረጡ ቅድሚያ ለተውሂድ ነኝ፡፡
@momlove3589
@momlove3589 3 года назад
አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ 💯✅
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 года назад
ፈጣሪ ግዴታ መወለድ አለበት ምትሉ ከሆነ የፈጣሪ አባትና እናትን ማን ፈጠራቸው ካልተወለደ የማይኖር ከሆነ?
@amaremelke2305
@amaremelke2305 2 года назад
መውለድና መፍጠር ይለያያል።አስተውል
@ayishaayu295
@ayishaayu295 Год назад
Esti ngrlg ballah zm blw bchfin ymemru hezboch
@ayishaayu295
@ayishaayu295 Год назад
Malt
@fhdt1343
@fhdt1343 2 года назад
አላህ ከነዚህ ነገሮች የፀዳነው እሱ ሁሌም ህያው ነው
@amirmohammed3646
@amirmohammed3646 3 года назад
ከእኔ ጋር ነበር ያደረግ ነው ግን አንድ ሀሳብ ሳይጨርሱ ነበር ወደ ሌላ ሀሳብ እየገቡ እያወሩ የነበረው ግን በጣም ፈርተውኝ ነበር አጣጥፌያቸው ነበር የወጣሁት፡፡
@ame9277
@ame9277 3 года назад
ይሄ የሁላቸውም በሀሪ ነው ማስረጃ ሲባሉ አኔ አድ ሰው ነኝ ለልጄም ለሚስቴም ለእናቴም እደሶስት መሆን እችላለው የሚሉ ፍልስፍናን የሚፈላሰፉ ሰዎች ማስረጃን ኬት ያመጣሉ ፈጣሪን በገማ እቁላል የሚመስሉ ፍጥረቶች ናቸው እናም ማስረጃ በማስረጃ ሲባሉ ለምሳሌ እያሉ ለማሳመን የሚያዳርቁ ናቸው አላሁ ሙስተአን አላህ ያጠመመው ማንም አያቃናውም እሱ ያቀናውም ማንም አያጠመውም አላህ በምሳሌያዊ ቅንብር ከሚያምታታ ሰዎች በደረቅ ከሚከራከሩ ሰዎች ባተ እጠበቃለው
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 года назад
እዲብሉነዉ።አምላክ።እሚወለደዉ።አምላክ።አይወልድም።ልብያለዉ።ልብይበል።
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 года назад
እኔ ጥያቄ አለኝ አላህ ለምንድነው በሰማይ ምግብ ቤት ከፊቶ ሲቱን ወንዱን እሚያጋባው አንድ ወንድ 73ሴት ይሰጣል አላችሁ ቱቱቱ እና ለምንድነው የአክሰትን ልጅ የአጐትን ልጅ የምታገቡት እና ሙሀመድ ታምር አድረገህ አሳየን ሲባል የአይሻን ባንት አምጡልኝ እሱን ሰለብሰ ይገለጥልኛል ያለው የሰው ሚሰትሰ አላህ ተገለጠልኝ እያለ እሚቀማው ይሄ ባለጌ ወያላ እንደት ፈጣሪ ሊሆን ይችላል
@amirmohammed3646
@amirmohammed3646 3 года назад
@@genetbirihanweloyewa6221 ውይይት እናድርግ እውቀት ካለህ።
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
@@genetbirihanweloyewa6221 እግዚአብሔር ለምንድነው በገነት መግብ ቤት ከፍቶ አዳምና ሄዋንን የፈለጋችሁትን ብሉ ያላቸው? ለምንድነው ለአዳም ሚስት የፈጠረለት በገነት? ይሄን ሳታውቂ ኢስላም ላይ ፊጥጥ አትበይ ለአዳም ሚስት ትሆነው ዘንድ ሄዋንን ፈጠረለት ከጎኑ በገነት ይበሉም ይጠጡም ነበር
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 2 года назад
እትዘባርቁ በኢስላም እሞታለሁ አሁንም ኢስላም ነኝ
@bantalemamde3963
@bantalemamde3963 17 дней назад
አላህን ከሰው አንፃር ማየት ይችላል ???
@user-te6tb7fz4w
@user-te6tb7fz4w 3 года назад
ክርሥቲያኖች እናንተ ንቁ እኛ ሙሥሊሞች አምሣያችንን ከማምለክ በአላህ እንጠበቃለን ጥራት ለአላህ ይሁን
@zinapsali5945
@zinapsali5945 2 года назад
ሱበሀን አለህ አልሀምዱሊላህ👍👍አለሁ አክበር የረቢ የአለህ☑☑☑💗💗
@amirmohammed3646
@amirmohammed3646 3 года назад
ትንቢት ኢሳያስ 54:5 እግዚአብሄር ባልሽ ነው ይላል ሚስት አለው ማለት ነው እናንተ የምታመልኩት ከሰው በምን ተለየ ሚስት ካለው?! ሁለተኛ ደግሞ እግዚያብሄር የምትሉትን ሁሉን አዋቂ አይደለም ምክንያቱም ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 18 ቁ 20-21 የሰማሁትን ነገር ሁሉ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ እወርዳለሁ ይላል ይህ ማለት አንደኛ አስቀድሞ አያቅም ሁለተኛ የሰማው ነገር አለ ከባድ ወንጀል እንደፈፀሙ ህዝቦቹ ነገር እውነት ይሁን አይሁን እርግጠኛ ስላልሆነ ወርዶ የግድ ማረጋገጥ አለበት ማለት ነው ታዲያ ይህ የማላክ ባህሪ ነውን? በጭራሽ አይደለም! ሌላኛው ኢየሱስ በቆሮንጦስ 1:3 የእየሱስ አምላክ እንዳለው ይናገራል፡፡ ሌላኛው ደግሞ ኦሪት ዘዳግም ም 23 ቁ 1- ምን ይላል መሠላችሁ ዲቃላ እስከ 7 ዘሩ የእግዚአብሄር ጉባኤ አይግባ ይላል ምን አጥፍቶ?! ምንድን ነውስ ጥፋቱ?! ዝሙተኞቹን ሳይቀጣ፡፡ ይህ ፍትህ አይደለም! አመዛዝኑ እውነትን ፈልጉ ሳትሰላቹ ታገኙታላችሁ፡፡ በሰዎች ባህሪ ሀይማኖቱን አትመዝኑ፡፡ እውነትን ስትፈልጉ ሀይማኖቱን ከምታፈቅሩት በላይ እውነትን አፍቅሩ ከዛ ሞክሩ ታገኛላችሁ፡፡ ጭፍን ተከታይነት እስከ መቼ?! ሙስሊሞች እየሱስን ይወዱታል ግን አያመልኩትም፡፡
@user-kj5rz7xe7g
@user-kj5rz7xe7g 3 года назад
ውሸት ለማረጋገጥ አይልም,። ሲቀጥል, እንዲህ ይላል,.. እንዲሁም ባይሆን አውቃለሁ,።
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 3 года назад
እስቲ አንድ መስመር አውጥታቹ ከማየታቹ በፊት ከመጀመሪያ ያለውን አንብቡት የመፃፍ ቅዱስ ቃልን በራሳቹ ለመተርጎም አትሞክሩ
@amirmohammed3646
@amirmohammed3646 3 года назад
@@Helina-xi9ph 2 ቆሮንጦስ 1:3 ገብተሽ አንብቢ
@user-id7vs6fz4y
@user-id7vs6fz4y 3 года назад
ይህንን በቀጥታ አንብበህ የምትረዳው አይደለም ትርጉም አለው
@user-ht6dq4hq3t
@user-ht6dq4hq3t 3 года назад
@@user-id7vs6fz4y በአማሪኛ ተቶርጉሞል ሀሀሀ ጅሎ
@user-uh3ey5ko4c
@user-uh3ey5ko4c 3 года назад
ኦ ጌታ ሆይ እኔ እምለዉ እምን ብጤ ዘመን ላይ ደረሥን ኡኡኡኡ አዝናለሑ😭😭😭
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 3 года назад
ለምን ጎሮ ጎሮ ትሄዳላቸው እንደኛ በግልፅ እርስ መርጣቹ አትወያዪም ለምን ያንም ይህንንም ይቀዳቹው ታመጣላቹው ?
@sabitaali5470
@sabitaali5470 3 года назад
ቅዠታም ሥለሠዉ አፈጣጠር ሥለ ሁሉም ነገር ማወቅ ከፈለግሽ ነይ ወደኢሥላም
@dehabmohammed7797
@dehabmohammed7797 3 года назад
እየሱስ የአላህ ሰላምታ በእርሱ ላይ ይውረድ እና እንደኛ (እንደ ሰው ) እየበላ እየጠጣ እሱንም ለማስወገድ ዝቅ እያለ እንዴት ፈጣሪ ሊሆን ይችላል መላዕክቶች እንኳን አይበሉም አይጠጡም?
@user-ht6dq4hq3t
@user-ht6dq4hq3t 3 года назад
እነዚ ሙስሊም አይደሉም እያቀጣፉ ነው
@user-iz1qp4rb3d
@user-iz1qp4rb3d Год назад
ሀስቢላሁወኒኢመልወኪል
@dehabmohammed7797
@dehabmohammed7797 3 года назад
ፈጣሪ ከወለደ ከእኛ በምን ተለየ
@sarahsaad336
@sarahsaad336 2 года назад
አወ አልሃምዱሊላህ የኔ አምላክ አላህ አልተወለደም አይሞትም የሚሞትም አምላክየለም
@umi.rayani5197
@umi.rayani5197 3 года назад
Mashaaaaaaalah mashaaaaaaaaaaalah tabarakalah ewunetinow jazakumulah keyirani USTAZ
@surafeltefera781
@surafeltefera781 2 года назад
በዓርአያው እና በምሳሌው ፈጠረ ስንል- በምሳሌ ስንል እግዚአብሔር የሰማይ እና የምድር ገዥ እንደሆነ ሰውንም እግዚአብሔር በጸጋ (በስጦታ)የምድር ገዢ አድርጎ ፈጥሮታል ፡፡ሰው የምድር ገዢ ነጂ ጠባቂ ተደርጎ ተፈጥሯል፡፡ ዓርአያው ስንል ደግሞ የዓይን መገለጫው ማየት ነው እግዚአብሔር ያያል ሰውም፣ እንዲሁ እግዚአብሔር ይናገራል (ቃል አለው) ሰውም ቃል አለው፡፡ሰው ግዑዝ (የሚጨበጥ) ብቻ አይደለም እረቂቅ ነፍስ አለችው ዋናው ህዋሳትም ውሳጣዊ (ነፍሳዊ)(እረቂቅ)ነው፡፡ ሰው ሊረዳት የማይችላት ነፍስ አለችው ይህችም የሰው ማንነት (ባህርይ) የሆነቸው ነፍስ የማይታየውን ሕያው አምላክ ታስረዳለች፡፡
@LoveLove-hc8eg
@LoveLove-hc8eg 3 года назад
ፈጣሪ አባት ማነው ማን አባቱንስ ማን ፈጠረው እናቱንስ ማን ፈጠራት
@abdimanbarbershop5216
@abdimanbarbershop5216 3 года назад
Zeme belo meleflef ena akenenebrow mawrat kelala new ehite meweyayet kefelgachu feresum medaum ale kutreshin ezi lay letefi ena eneweyay leb kalesh ?
@user-sr7nm7cq4e
@user-sr7nm7cq4e 3 года назад
Mashaa Allah
@mustefanurhussien6281
@mustefanurhussien6281 2 года назад
1. ሉቃስ ወንጌል 7:15 “ታላቅ ነብይ በኛ መካከል ተነስቷል።” 2. ዮ ሐንስ ወንጌል 5:26 “የሰው ልጅ ስለሆነ ይፈርድ ዘንድ ስልጣን ሰጠው ” 3. ዮ ሐንስ ወንጌል 5:19 “አብ ሲያደርግ ያየውን እንጂ ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም።” 4. ዮ ሐንስ ወንጌል 5:30 “እኔ ከራሴ ባደርግ አንዳች አይቻለኝም እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴ ቅን ነው። የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም።” 5. ዮ ሐንስ ወንጌል 4:6 “እየሱስ መንገድ በመሄድ ደክሞ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ ጊዜውም ስድስት ሰአት ነበር።” 6. ዮ ሐንስ ወንጌል 8:28 “እኔን ከፍ ከፍ አታድርጉኝ ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም።” ይላል እየሱስ ሙሊ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅዱስ ያገኛሉ። 7. ዮሐንስ ወንጌል 14:28 አብ (እግዚአብሔር) ከእያሱስ ይበልጣል “የምትወዱኝ ከሆነ አብ ከኔ ይበልጣል” ይላል እየሱስ። 8. ዮሐንስ 20:17 “እየሱስ ወንድማችን ነው አምላክም አለው። ” ሙሉ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅዱስ ያንቡ። መጽሐፍ ምሳሌ 8:12 “የፍጥረቱ ሁሉ መጀመሪያ አደረገኝ” ይላል (እየሱስ ) የእግዜአብሔር ፍጡር እንጅ ፈጣር አይደለም። 1980 መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። 9. 1 ኛ ጢሞቲዎስ 2:5 “አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛ ደግሞ አንድ አለ እሱም ሰው የሆነ ከርስቶስ ነው።” እየሱስ ሰው ነው። ታዲያ ብዙ ወንጌላውያን ለምን እየሱስ ጌታ ነው ብለው ይሰብካሉ ? ትሉ ይሆናል። 2ኛ ጢማቲዮስ 4:3 “ሕይወት የምገኝበትን ትምህርት ያማትታገሱበት ዘመን ይመጣል።” ነገር ግን ጆሮ አችሁን የሚያሳክክ ስለሆነ እንድ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
@amy351
@amy351 2 года назад
ዮሓንስ ወንጌል 10፡30 አንብ
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 года назад
ወንድሜ አላህ ልባቸውን አድርቆታል እየሱስ እራሱ መቶ እኔ ነብይ ነኝ ቢላቸው እራሱ አያምኑም
@nedra7658
@nedra7658 Год назад
@@matiadmasubejega5332 አላህ ልባችንን ካደረቀው ለምን ትከራከራላቹ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 9 месяцев назад
እኔ እና አብ አነሰድ ነን እኔን ያየ አብን አይቷል
@konjo711
@konjo711 3 года назад
ወሬ አለባችሁ ጓሮ ለጓሮ የጠነባይ ፍሮ ይመስል አትዙሩ በቀጥታ ለምን አትወያዩም
@matiadmasubejega5332
@matiadmasubejega5332 2 года назад
ወንድሜ ቆይ ምንድነው ምትለው የግድ መወለድ አለበት ለነገሩ ምን ታደርገዋለ ሁሉም ሲሰልሙ እያየ ምን ታደርገዋለ ካልቀባጠርክ
@kalk2577
@kalk2577 2 года назад
Selam waleykum muslim ehitoch ena wendmoch Eshi H yemil profile yaleh sew leteyekhew tiyake mels listh 1. Koy ante aymrohn tayewaleh? Melsh ay kehone tadiya menorun bemn awek? 2. Kirstianoch siyastemru egziyabher menfes new yilalu slezih manm alayewm tadia menorun bemn awek?kechalk melsun asredan
@yesribaoli5882
@yesribaoli5882 3 года назад
ሐስቢየላሁ ወኒአመል ወኪል
@BTS-xg3wx
@BTS-xg3wx 3 года назад
HHHHHsubehen Alehe Alahe fidiya yesatachehu wegenoche
@easypeace6639
@easypeace6639 3 года назад
ጀሀነብ ሲያንስሽ ነው ከሀዲ አላሁአክበር
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 года назад
አልሀምዱሊላ።አምላክ።አልተወለደም።አይወልድም።አድነዉ።እየመርራችሁዋጡ።እዉነታዉይህነወጀ።እየሱስ።አሊወሰላም።ነቢ።ናቸዉ
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 года назад
አላህ ሚስት ፈላግ ነው ❓️👇 بَدِيعُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ أَنَّىٰ يَكُونُ لَهُ وَلَدٌ وَلَمْ تَكُن لَّهُ صَاحِبَةٌ ۖ وَخَلَقَ كُلَّ شَيْءٍ ۖ وَهُوَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ (እርሱ) ሰማያትንና ምድርን ያለ ብጤ ፈጣሪ ነው፡፡ ለእርሱ ሚስት👈 የሌለችው ሲኾን እንዴት👈 ለእርሱ ልጅ ይኖረዋል 👈ነገርንም ሁሉ ፈጠረ፡፡ እርሱም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡አል አንዓም 6-101
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 3 года назад
ግን እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ሀይማኖቴን በጣም እወዳለሁ የናተንም አከብራለሁ ስለዚህ ሰዉ በፈለገበት ይመን መብቱ ነዉ ዝም ብላቹሁ አትጫጩ እሽ ደግሞ በዚህ እንጋጭ እኔ ብሞት ሀይማኖቴን አልቀይርም በሀይመኖቴ ስለማምንበት ግን አትሳደቡ
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 года назад
የምታምኑትን የየእራሳችሁን እምነት እምኑ /አምልኩ / እኔ አዋቂ ተርጉአሚ , ብላችሁ አትከራከሩ , እራሳችሁን ከኔ ሌላ አዋቂ የለም ከማለት , ፍርዱን ሁሉ ለፈጣሪ መተዉ ጥሩ ነው,
@bahrainmameer1211
@bahrainmameer1211 2 года назад
ካፊር ማለት ጠሞ ማጥመም የሚፈልግ ነዉ 😂😂
@fadelaahmedmohamed9298
@fadelaahmedmohamed9298 3 года назад
ንቶላለከየአላህጣዪዉረድባቹ
@DfghGhji
@DfghGhji Месяц назад
ማሰዋሉንይስጠንን
@lifesgood9077
@lifesgood9077 Год назад
Alhamdulillah I am luckey because I am a muslim 🙏
@zugjgyfzufhhfuu4359
@zugjgyfzufhhfuu4359 3 года назад
ሁሀ አጥማህ ወድሜ ወደ ቀጥተኛው የንገድ ይምራችሁ
@user-mh8mk7kz2b
@user-mh8mk7kz2b 5 месяцев назад
ግራ።ይግባሽ አሲፉረላህ
@user-ek6nt8yf3n
@user-ek6nt8yf3n 3 года назад
Eyesus yeallh bariya nw
@miskirgetu460
@miskirgetu460 2 года назад
Manew demo alah ere muslimoch nku ende demo eyesusin sititeraw atafrim
@user-nc4bw8py2q
@user-nc4bw8py2q 8 месяцев назад
ላላ ጥራትያላት እውነተኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስናት እናንተተመለሱ ሳይመሽባችሁ ተዋሕዶለዘላለምትሁር ❤❤❤❤❤❤❤
@SeadaTadese-ub5qn
@SeadaTadese-ub5qn 3 месяца назад
@rahmaali2435
@rahmaali2435 2 года назад
👍🤲👈☝️🕋🕋
@selamselam6431
@selamselam6431 2 года назад
አምላካቺን ፈጣሪያቺን ንዉሣቺን እየሡሥ ክርሰቶሰ በባህሪዉ አይበላም አይጠጣም ረቂቅ መንፈሰ ነዉ በምሳሊያቺን እንፍጠረዉ ሥንል እግዚአብሄር አምላክ ሁሉን ነገር እንደሚያዉቅ ሁሉ እኛንም ከሌሎቺ እንሰሳቶቺ ወይንም ፍጡሮቺ በተለየ ክፉና ደግን የምንለይበትንበ አእምሮ ወይንም በማሥተዋል ሰለፈጠረን ነዉ ምሰጋናና ክብር ለአምላካቺን ለእየሡሠሥ ክርሰቶሰ ይሁን
@ayishaayu295
@ayishaayu295 Год назад
Are ena khzbochu ga and lay dmna sga bla ymtulut enantm ymtadrgut kyt amtetachu nw dmo eysusn gta nw kalchu egizhabeher mn dnw ?
@AminaHussen-uj6le
@AminaHussen-uj6le Месяц назад
Allah edelena adrgonal endenante ankebatrm
@user-oz1ku8qz3j
@user-oz1ku8qz3j 4 месяца назад
😢አልሀምዱሊላ
@onelove809
@onelove809 3 года назад
Alhamdulillahi to be a Muslim Use your brain guy's all who believe jesus is God how ??
@user-nc5ue1ds4t
@user-nc5ue1ds4t 3 года назад
አሏህ ይናኧልኪ ያከልብ ያ ደብተራ
@tube-jq6qr
@tube-jq6qr 3 года назад
ክክክክክክክ ኧረ ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ያደብተራ
@user-nc5ue1ds4t
@user-nc5ue1ds4t 3 года назад
@@tube-jq6qr እንደእኔ አልበሸቀሽም መኪ?
@tube-jq6qr
@tube-jq6qr 3 года назад
@@user-nc5ue1ds4t ቆሎ ሲያር ይስቃል አላሉሽም አይገባቸውም ዝም በሏቸው እኔ ያመኛል ኮመንታቸውን ሳይ ራሱ ስለዚ ተያቸው አንድ ቀን እውነቱ ሲገባቸው ይነድማሉ
@user-ny6tp6to2f
@user-ny6tp6to2f 3 года назад
እኔአድነገርመናገርእፈልጋለሁለምድነውየምትሳደቦቱ መቸምእኮድሮውንምጭድናእሳትአድላይአይቀመጥምስለዚህ ክርስቲያኖችምየነብሳችሁንሀይማኖትያዙየኛንአትዝለፉ ሙስሊሞችምእደዝሁ አድሠውየፈለገውንማምለክይችላል አድጥያቄ 🌹መጀመሪያያለውነገርመጨረሻምአለው🌹ስለዚህአምላክወለደማለት🌹ይሞታልማለትነው🌹ስለዝህመጨረሻያለው/የሚሞትአምላክይሆናልን🌹??? ፊጣርናፉጡርአድነው🌹እኔናእኔየሠራሁትአድነውን???እስኪለዝህበቂየሁነመልስእፈልጋለሁከክርስቲያንወገኖች???
@ekramahmed518
@ekramahmed518 2 года назад
Aleqelachu enante chrestiyanoch bexam tasaznalachu
@muradmiftah5386
@muradmiftah5386 2 года назад
Be amsalu kalachu ye tsedadal wey getachu
@user-yz3bz5ob1k
@user-yz3bz5ob1k 2 года назад
ሲጀመር ሙሰሊም እና ተዋህዶ ለክርክር መቅረብ የለባቸውም የ ሁለቱም የሚመሩበት ዶክትሪን የተለያየ ስለሆነ።
@tehatube7653
@tehatube7653 3 года назад
ባካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 2 года назад
ቆይ የሰው ልጅ የተለያየና ብዙ አይነት ሰው ነው ያለው ታድያ እግዝሀቤራችው ብዙና የተለያየ ነው ማለት ነው????
@Winwina2
@Winwina2 2 года назад
Alhamdulilah Allah nimatili Islam 💓
@youandmy3076
@youandmy3076 2 года назад
ይህን ጥያቄ የጠየከዉ ሰዉና መሰሎችህን የምጠይቃችሁ 1 በዘፍጥረት ላይ "አምላክ ሰዉ በመልካችን እንፍጠር ይላል " የሰዉ መልክ የተለያየ ስለሆነ የእግዚአብሄር መልክ የትኛው ነዉ ? 2 ሌላዉ ከለሩ ጥቁር ወይስ ቀይ ?
@monarashis8786
@monarashis8786 2 года назад
ሰውን ስውን፣ስውን፣በእምሳላችን እንፍጠር አለ እንጅ። ነጭ ጥቁር ቀይ ምናምን እያለ አልፈጠረንም። አይ የናተ ነገር ማፈሪያ ናችሁ። ስው ከእንስሳ እሚለየው በእስተሳሰቡ ነው እና አርቀህ አስብ።አህዛቦች ስንት አይነት ቀለም ነውደ ያላችሁ።ጥቁ ቀይ ነጭ እያላችሁ ከመረጣችሁ ቢላልን ምን ታደርጉት ይሆን። ስው ስው በመሆኑ ብቻ አክብረው
@weyzertesfaya9435
@weyzertesfaya9435 2 года назад
ቢጤየ አለመኖሩን እነዴት አወቃችሁ ከከከከከከከከከከ አየ እነደነጋ አመለኪ
@ahmednour8059
@ahmednour8059 Год назад
ክርስትያን ወንድሜ በጪፍን አትከራከር
@habibaseid9084
@habibaseid9084 2 года назад
Adam be amlak amsal Sisera hewans Beman amsal neew yetesfeterechiw?
@user-pp4vm7pk6v
@user-pp4vm7pk6v 2 года назад
አልሀም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ🙏
@kalab5679
@kalab5679 3 года назад
እኔ በደንብ ላብራራላችሁ ወንድ ከሆንክ ከኔጋ እንነጋገር እውቀት የሌለውን ሰው ተከራክሮ ማሸነፍ እውነተኛ አያስብልም
@hanihani9538
@hanihani9538 2 года назад
Allha yaxamemawun sawu maqanati ayichili
@rahmaramat6827
@rahmaramat6827 2 года назад
migermew ngr yanchi teyaqe le alematu geta yesxeshiw yexerashibet axerare
@abuaym7098
@abuaym7098 Год назад
ቆይ ሲጀመር መውለድ ምልክቱ ምንድነው።የምኖልደው እኮ እኛ ስለምናረጅ ነው።ተኪያችን ነው ልጃችን...እናም አለመውለዱ ሀያልነቱን እንጂ ደካማነቱን አያሳየንም።።የናንተ ጌታ ግን የሚያረጅ ስለሆነ ወልድን ወለድ...ግን ቆይ አብን ማን ወለደው...?
@hadiyaethiomuslimwondimneg7800
@hadiyaethiomuslimwondimneg7800 3 года назад
የሰው አካል ከምን እንደተፈጠረ ማውቅ ከፈለግሽ የሞተውን ሰው በሁለተኛ በሶስተኛ ቀን የለውን ሁኔታ አጣርው
@belyugirma5193
@belyugirma5193 Год назад
ፈጣሪ እኔን እና አንተን ከመሰለ እንደኔ እና እንዳንተይበላል ይጠጣል ከበላናከጠጣ ይሸናል ማለትነው እና ምኑንፈጣሪሆነ የሰውልጅ ሙሉየለም ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን ስለዚእሱሀጥያተኛ ነውማለትነው ? ስለዚህ አንተ የምታመልከው ማለትነው እኛግን የማመልከው ከጉድለቶች የጠራውን አምሳያየሌለውን አላሁ(ሱ.ወ)ነው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
@anisaabubakar9755
@anisaabubakar9755 2 года назад
Ehte Allah libona yestesh
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 года назад
አንድት ጥያቄ እጠይቃቹሁ ወጎኖቻችን መስልሞች አኔ የአላሃ መላእክተኛ ነኝ ያለ መሓመድ እንድት ጥቅስ ላኩልኝ ከመፅሓፋቹሁ?
@asiyaasuman1035
@asiyaasuman1035 2 года назад
Tru tyake nw z most welcome bro/sis...Sura al ahzab 33:40,sura al anbiya21:107,sura saba34:28,.....sura a'raf 7:157-158,ychn yemechereshawan tks labrart,7:157..'ya bahriw be engil(wongel)ena betewrat (orith) tegelsto yemiagegnewn yemaystf ena yemayaneb yehonewn melktegna lemiketelu lehonut.....esayas 29:12'lemayanebew neby mesthaf tesetew anbeb ylutal esum.manbeb alawkm ylal..'...quraan prophet mohammed(pbu)be mesthafachu wst bahriw teteksual ylenal ena esayas 29:12 demo yhenenu aregageteln malet nw...deutronomy 18:18-19.lela lchemrlh jhon16:12-14,jhon16:7...betkitu nw yetekeskulh ke quraanm ke biblem yetekeskulh yemiaworaw sle mechereshaw ena medemdemiaw nebiy mohammed(pbuh) nw.mesthafehn mtamnew kehone you should follow the last and final messenger prophet mohammed pbuh.i hope i answer your quastion.
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 года назад
@@asiyaasuman1035 የለም ....የአላህ መለእክተኛ ና የነብዮች መደምደምያ ነው:: አላህም የነገሩ ሁሉ አዋቅ ነው አህዞብ ምዕ 33-40ያለ ማለት ነው እኔ የምልክ ያለሁት መሓመድ በአፉ የተናገረው እኔ የአላህ መላእክተኛ/ነብይ ነኝ ያለ የት አለ ንገረኝ ወይስ አታምነው ማለት ነው?
@abdulhakimomar3850
@abdulhakimomar3850 3 года назад
How Christians pp think about God If God was born , then he has beginning Then he was not alpha and omega If he has son or daughter the. He cant be unique Also they believe God rest in the seven days
@user-jk7cy6nc8q
@user-jk7cy6nc8q 3 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድም
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 2 года назад
አረ ምን አይነት ናቸዉ ወይ አያምኑም ወይ ለማወቅ አይጥሩ አላህ ይምራቺሁ ኤጭ 📚📚📚📚✅️✅️✅️✅️💯💯አልሃምዱሊላ
@user-ol4vb3si8c
@user-ol4vb3si8c 3 года назад
አለህ ምን አይነት ነው
@dehabmohammed7797
@dehabmohammed7797 3 года назад
አምሳያ የሌለው ነው
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 4 месяца назад
amesayem bitem yelehum ehte alh egnan kemesela egna yelan negar hulu alen malat
@danceafrica1238
@danceafrica1238 3 года назад
Huzubilha hushataa astagfirilha
@user-qw1ev1qe6k
@user-qw1ev1qe6k 2 года назад
አለህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም የኛ ጌታ ሰው ጋ የምነፃፀር አይደለም ቻው ሁሉም ነገር በሱ እጅ ነው
@mahadesign9261
@mahadesign9261 2 года назад
Baksh zm blash atzelabji
@kemuti7847
@kemuti7847 3 года назад
መከራከሪያ ሳይሆን ዉይይት ብትሉ ይሻላል
@user-hy6ml4rz9o
@user-hy6ml4rz9o 2 месяца назад
አላህ አልወለደም አልተወለደም ጉድለት ሁሉ የፀዳጌታነው የሱባርያ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 5 месяцев назад
አላህአይወልድምአይወለድም ለእርሱቢጤየለውም ሙሀመድ የአላህሰላምበእርሱላይይሁን እርሱ መልክተኛእንጂፈራጅአይደለምፍርርድየሚሰጥአንድአላህብቻነው
@awwiishow
@awwiishow 3 года назад
Anteen yefeterewun endet kanteegar tamesaasilale
@bilalfamily769
@bilalfamily769 3 года назад
Enante Kristyan ebakachw nekw tekekl ga haymanot eslam new
@meseretnegesenegese9062
@meseretnegesenegese9062 3 года назад
Wey gud yenante yegna yemebal fetari alende? ። hulum yadam zer nen wededenem
@sisitube9631
@sisitube9631 2 года назад
ፈጣሪ አይወለድም ሰው እንዲወልድ ያደረገው ፈጣሪ ከፍጡራን ጋር አይመሳሰልም
@meremmustefa1855
@meremmustefa1855 Год назад
የበታችነት ....
@user-is9on5mt1o
@user-is9on5mt1o 21 день назад
ቁርአን 18:26 (ሱረቱል ከሀፍ) በላቸው። የሰማያትንና የምድር ሚስጥር የእሱ ብቻ ነው ። እርሱ ምን ያይ! ምን ይሰማም! ለእነርሱ ከእርሱ በቀር ምንም ረዳት የላቸውም ። በፍርዱም አንድንም አያጋራም።
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 14 дней назад
ክርስቲያኖች ግን ስትከራከሩስ ከደህና ሰው ውቀት ካለው ሰው ጋር አትከራከሩም
@zemzemmohammednur8020
@zemzemmohammednur8020 3 года назад
Before u start talking and post ...learn more about islam or ask ...and also u can watch vidios that have more detail about islam ....allhamdulilah for being muslim 🙏
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
የፈጠረን አላህ ሁሉንአዋቂነው እሡያጠመመውን ማንምአያገራው እሡ ያገራውንማንም አያጠመው አልሀምዱሊላህ
@user-mx9ie9gb9b
@user-mx9ie9gb9b Год назад
ሰብህንአላህ የአላህ አላህአይውልድም እይውልድም አላህ እንድሰው ፍጥሩአይድምአላህ
@yeksyelij7658
@yeksyelij7658 3 года назад
እስክ የናንቴ ኣላህ የት ኣለ መልሱልኝ
@user-ny6tp6to2f
@user-ny6tp6to2f 3 года назад
ጌታችንአላህሱበሀነሁወተአላከፍያለነውአሁንያለውአርሽ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 года назад
Chigeru ba fetari lemamen mesel waim foto melakun kalayachu atamnum yeh degmo lek Hindus waim buddiest haymanot gar ande honwal. Fetari fesum ka tefetarewoch gar ayhonem. Er ba chenklatu asabu. Fetaren ka futur gar endets yemsaselal. Think twice brother. Tnx. 🙏🙏🙏
@user-ny6tp6to2f
@user-ny6tp6to2f 3 года назад
በአማረኛብትጥፍየተሻለነውውውውውውውውውውው
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 года назад
Wendeme chegerachu fetaren ba mesel waim ba foto tamnalachu. Fetari fesum swen aymslem endet fetari ka feteru gar tamsaselaleh. Ba ewent chiger albachu esuim ba lijenetachu esun foto ba mayet seladegachuhubet naw. Foto lai yalew mesel ya fernj naw. Nekaaaa bal wendemeee.
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 года назад
ባይሸና ባይበላ እሮቦ ማለት ነው ባምሳያ ማለት የምናዳምጥበት ጆሮ ስራ ባምሳያ ማለት ይህ ነው ምሳሌው ምን እደሚመስል እስኪ በምሳሌ ግለጽልን ወድማችን ምንም በአይን ባይታይ
@huk8980
@huk8980 3 года назад
ፈጣሪ ይፈጥራልጅ አይወልድም
@bma-sieresmovies
@bma-sieresmovies 2 года назад
አላህ አደምን ከአፈር ፈጠረዉ ሀዋን ከግራ ጎኑ ፈጠራት ከነርሱ በኋላም የሰዉን ልጅ በግንኙነት በነባዘር ህዋስ ማለትም ከተስፈንጣሪ ዉሃ መሣይ ፈሳሽ ነባዘር ማለትም ንፍጥ መሣይ ነባዘር እና በእንቁላል ህዋስ አማካይነት እንደሆነ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 года назад
አቤት ሙስሊም መሆን መታደል ነው አልለምዱሊላ እኛ ፍጡር አናመልክምምምም እየሱስ ፍጥር ነው
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 2 года назад
አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ
@rozaaladiga6601
@rozaaladiga6601 2 года назад
Kzech koshash har wesxe gzahn lmn tbaknalh
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️ በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@climaxtouches1381
@climaxtouches1381 2 года назад
😁😂😂😂
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад
😭😭😭😭😭❤
@imrananwar7062
@imrananwar7062 2 года назад
Jegna kehonacho ke Abu Hyder gar tekerakeru mejemeria yerasen mawek yebejal
@hanutube1921
@hanutube1921 3 года назад
bible selemayabrara new sele sew afetater gelis yale neger yelem.lelaw amlaken endet ke sew ga tamesaselalachuh egziabheren yayew manim yelem beliwal eko eyesus enante alnekachuhum bible bedenb atanebum eski bedenb anbebu.egziabher ketewolede kewolede minun amlak hone besew amsal kehone engedih egziabherem yibelal yitetal yishenal malet new?ere astentenu.
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 3 месяца назад
ሀስቡሀነ አላህ ወነኢመል ወኪል
@kedirkedirkedir3178
@kedirkedirkedir3178 3 года назад
mejemeriya kal neber yemilew endante ababal kehone kal alneberem malet new
@ametullah8195
@ametullah8195 11 месяцев назад
Biyans stnageri fexarin mesdeb akumi eyhe eko snesrat adelem anchi btkjiwm egna enamnbetalen lesew kbr ynursh
@Bilal-uq2ro
@Bilal-uq2ro 6 месяцев назад
Allah sewn ka afar ka tasfantari wuha ka raga dam ya raga dam malat pered tasfantari wuha sparm ⁰
@duniyatahir1884
@duniyatahir1884 Год назад
Ye tenquy zer
@jemalebirheme211
@jemalebirheme211 Год назад
አትጃጃሉ ፍጡርአምላክ መቸም አይሆንም እናተ እዳላችሁ ሣይሆን ምንም አይገባችሁም ኢሣእራሡ ሠውነው ሠው እደት አምላክ የት ይሆናል
@zabura9603
@zabura9603 3 года назад
እንደዉ ክሪሥያቴኖች አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራችሁ ሌላ ምን ይባላል
Далее
No one will play with him( #standoff #meme #grenade
00:12
Tom🍓Jerry 😂 #shorts #achayanarmyfamily
00:14
Просмотров 14 млн
ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
29:53
Всегда проверяйте зеркала
0:19
This or That 🛍️
0:52
Просмотров 9 млн
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Просмотров 3,4 млн