Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#ethiopian የተወከለ እና ያልተወከለ #ማሕበረሰብ የትኛው ነው? @
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Опубликовано:

 

26 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@fresh-life2440
@fresh-life2440 7 месяцев назад
ትክክል ነው የለይም፡፡ አማራ የሚበል ቡድን አስተስሰብ ነው የሚታራምደው፡፡
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 7 месяцев назад
ሰሎሞን የማትፈልገውን አሳብ የሚያራምድ ሰውን ለምን አታናግርም????
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@woldefantu75
@woldefantu75 7 месяцев назад
ሚሊዮን አይሳተፍም በውክልና ነው መሣተፍ የሚችለው ህዝብ።
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 7 месяцев назад
wooow እያደግን ነው
@danieldagaga9608
@danieldagaga9608 7 месяцев назад
መብታቸዉ የተገደቡ የማህበረሰብ ክፍሎች እነ ማን ናቸዉ?
@alinuredin1801
@alinuredin1801 7 месяцев назад
ሒገማገሲቱኡ የ86"ቢሕር የጀረባ አጥት ነወ
@tamimay8009
@tamimay8009 7 месяцев назад
Girmaa gutummaa is my hero❤
@fantalemessa3710
@fantalemessa3710 7 месяцев назад
Solomon is not impartial! He should be invalid!
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 7 месяцев назад
He is notorious and clueless about 80% Ethiopians right. He stands only for one.
@ibsaasinke167
@ibsaasinke167 7 месяцев назад
Solomon be balance your program.
@woldefantu75
@woldefantu75 7 месяцев назад
አሳታፊ አልነበረም መባሉ በራሱ ጥያቄ ውስጥ ያስገባዋል ።
@danieldagaga9608
@danieldagaga9608 7 месяцев назад
ግርማ በመረጃ ላይ የተደገፈ እዉነታ ይዘሃል።
@awdemihret9698
@awdemihret9698 7 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ እድሜያቸው ቀላል አይደለም ግን እንዴት ነው እንዲህ የሚያስቡት እስከዚህ እድሜያቸው የት ነው የኖሩት?
@Gute2024
@Gute2024 7 месяцев назад
Why you always interrupt selectively ,Please avoid this .
@user-ys6rs2ze4x
@user-ys6rs2ze4x 7 месяцев назад
SEW BEKILO ADELEM BE ABATU YITERA YEZA BIHER GOSA YIZA KELAL NW AYI ALFELIGIM KALE BENATU YITERAL BEKA KELEL ARGUT
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 7 месяцев назад
Why the discussion based on those trying to defend for improvents and totally denying the efforts, Solomon looks sided.
@user-ds9cw5hs6u
@user-ds9cw5hs6u 7 месяцев назад
ኢንጂነር ጌትነት ጥሩ እና በሳል ፖለቲከኛ ናቸዉ::
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 7 месяцев назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@me_212
@me_212 7 месяцев назад
Dell le ante yehuneleh...ke zergnet fetaree yawtah.
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ሳትወለድ እንዴት ትወከላለህ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 7 месяцев назад
በአቶ ዮሃንስ ሃሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። በተለይ ለውህድ ማንነቶች ሀገመንግስቱ እውቅና አለመስጠቱ ግድፈቱ ነው።
@adaneweldmariam7430
@adaneweldmariam7430 7 месяцев назад
THIS IS ELF TPLF OLF MANIFESTO
@danieldagaga9608
@danieldagaga9608 7 месяцев назад
በቃ ይልቃል አበደ ማለት ነዉ??
@alinuredin1801
@alinuredin1801 7 месяцев назад
የማደጉ ሊጂ ብቸነው 86 ቢሕር ነአ ሕገማግሠትን ይሚጠለአ 💀💀💀
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 7 месяцев назад
ብሔር ቁማር ነው የህገ መንግስቱ ጠበቆች አንድ በአንድ ብናይሁሉም ከሁለትና ከሁለት በላይ ከሆነ ብሔረሰብ የተገኘ ነው ነገር ግን ወይ እናቱ ደብቆ ወይም የአባቱን ደብቆ ትርፍ ይገኝበታል ወዳለው ይታጠፋል የዚህ አይነት ስብዕና ያላቸው ሰዎች በዚህ መንገድ እንጅ ስልጣን የማያገኙ መሆኑን የተረዱ ለገዥነት መሟማትን ተያያዙት
@oligenet7404
@oligenet7404 7 месяцев назад
Éthiopien problèmes is every body is politiciens, everybody is lawyer… we have to use loyers to talk law.
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 7 месяцев назад
በጣም የቆየ ነው ቢያንስ 2አመት ይሆነዋል
@danieldagaga9608
@danieldagaga9608 7 месяцев назад
ልዩ ልዩ ደንጋጌዎች መኖራቸዉን ረስታችሁት ነዉን??
@wediofla3230
@wediofla3230 7 месяцев назад
Is Desalgne Chane sitting there represting Eritria?
@sofianmohammed2136
@sofianmohammed2136 7 месяцев назад
The Bible or the Qoran is not good for devil
@egzieralebachew2991
@egzieralebachew2991 7 месяцев назад
ብቻህን ሃሳቦች ሲበዙ እንዳያስቸግርህ ረዳት እልፎ እልፍ መስመር የሚያሲዝ ቢኖርህ
@abbaabiyyaa8851
@abbaabiyyaa8851 7 месяцев назад
Filannoon ummataan mirmkanyuu nibeekkamaa
@tsegayebalcha9585
@tsegayebalcha9585 7 месяцев назад
ይህ ውይይት ቁንፅል ሃሳቦችን እየጣሉ የሚያልፉበት መድረክ ነው የሆነው ከመፍትሄው ይልቅ ይበልጥ አወዛጋቢ ነው የሚሆነው ። የሚሰጣቸው ሰዓት አብራርተ በደንብ ሊያስረዱበት ስለማይችሉ እንዲውም አወያዩ በራሱ አውድ እንዲሄዱ ከሚያረገው ጫና ጋር ጠቀሜታው እንብዛም ነው። ስለዚህ ይታሰብበት ለመፍትሄ ከሆነ ውይይቱ ። ሕገ መንግሥት የሚረቀቀው በአንድ ሰው ሊሆን ይችላል ያረቀቀውን ግን ለሕዝብ ውይይት አቅርቦ በደንብ ተወያይቶበት ያለ ተጽና ተቀባይነት ካገኘ ማንንም አገለለ የሚያስብል አይሆንም የሚያተኩረው ሰባዊ መብት እና ግዴታዎች ላይ ስለሆነ የየትኛውም ብሔር መብት እና ግዴታ ተመሳሳይ ስለሆነ ለአንዴ ከመለሰ ለሌላኛውም ይመልሳል ማለት ነው።
@tofiksultan2598
@tofiksultan2598 7 месяцев назад
ለምሳሌ የመገንጠል መብት ጥግ ላይ ላሉት እንጂ መሀል ላይ ላሉት አይመልስም ሌላ ለአንዱ ብሄር የመለሰ ላልከው ከተለያየ ብሄር ለተወለዱ የተወለዱበትን አካባቢ ብቻ ቋንቋ ለሚያቁ መልስ አይሰጥም
@abrahamgemechu5246
@abrahamgemechu5246 7 месяцев назад
የኦሮሞ ተናጋሪዎች ስናገሩ ሰለሞን ጣልቃ እየገባ እየረበሸ መሆኑን እያየሁ ነው። ቡናሻይ የአማራ ኢትዮጵያን መፍጠር ነው?
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
አንብባችሁ ኑ በላቸው ጉተማ
@lettydurkin5516
@lettydurkin5516 7 месяцев назад
Solomon, at the moment the people who are opposing are, those who were under age at that time.
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 7 месяцев назад
የኢትዮጵያ ፌዴራል ሕገመንግሥት ተቀዶ መጣል አለበት እንደሚሉት እንደ የኛዎቹ የድሮ ሥርአት ናፋቂዎች ጽንፈኞች ፣ ትራምፕም የአሜሪካን ሕገመንግሥት "ተቀዶ "መጣል አለበት ብሎ በይፋ የሚናገርና የአክራሪ ነጮች ዘረኝነትን መልሶ (MAGA) ለማንገሥ የሚመኝ አምባገነን ነው ።
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 7 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ፦ የትኛውም አገር የተገነባው በባርነት፣ በወረራ፣ በጭቆና፣ በግዛት ቢሆንስ? ያንን መኮነን ችግሩ ምንድነው? የሕዝቡ ግንኙነት፥ ትናንት ብቻ ሳይሆን ዛሬም የተዛባ ነው፥ unjust ነው። ኢትዮዽያ አዎን ኢምፓየር ነች። ይህን ማንም መካድ አይችልም። አገሩ በንጽጽር ፍትሃዊ የሆነው በእርግጥ ከ1983 ወዲህ ነው። ሕገመንግሥቱ ላይ ከሚነሱ የተቃውሞ አሳቦች ጠጣር ጭብጥ ያለው መከራከሪያ የለም። “ሁላችንም አልተሳተፍንም፥ ሕወሓት ጽፏል፥ ኦነግ ጽፏል፥ አማራ ጠል ነው፥ ወዘተ” ከንቱና ውሸታም አዋጆች ናቸው። “አልተሳተፍንበትም” ከሆነም፥ ዋናው ነገር በሕገመንግሥቱ ይዘት ቢሆንና ተነቅሶ ቢታወቅ ጥሩ ነው። ሰሎሞን ደግሞ እጅግ ትገርማለህ፦ የምትፈልገውን የሚያወራ ሰው ስታገኝ፥ እየተከታተልክ፥ እየደጋገፍክ፥ እያደመቅክ ታፀድቅለታለህ። ሌላ ሲሆን፥ ታደናቅፋለህ። ይህ ሕገመንግሥት አስተያየት፥ የማሻሻያ አሳብ ሊቀርብበት ይችል ይሆናል እንጂ ከሞላ ጎደል እጅግ ፍትሃዊ ሕገመንግሥት ነው። “ሕገመንግሥቱ የወረቀቱን ያክል ዋጋ የለውም” የሚሉ ሰዎች መሪ አንተ ሰሎሞን ነህ። ይህን ማለት ይቻላል እንጂ ያንን ኢምፔሪያል አግላይና ዘረኛ አስተሳሰብ ዛሬ መንግሥታዊ ማድረግ ግን አይቻልም፥ እሱ አስተሳሰብ ያኔ ዱሮ (1983) ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር ተጋጭቶ ክፉኛ ቆስሏል። ይልቃል እንዲህ የቀለለ አሳብ አለው ብዬ አላሰብኩም።
@demekenigussie6434
@demekenigussie6434 7 месяцев назад
ለምንድነው እንደብጣሽ ወረቀት እየቆራረጣችሁ የምትለጥፉት? ሙሉውን ልቀቁልን
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 7 месяцев назад
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. When?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.
@me_212
@me_212 7 месяцев назад
Why we have to standwithfano? What if I say let's stand with OLA or Tplf....let's all stand with... peace, love and unity.
@sabri5460
@sabri5460 7 месяцев назад
እኔኮ የገረመኝ የነፍጠኛ የዘረኛ አለመሰልቸት ነው!!" ወንድሜ ; የአማራ ELIE ሆይ እስከ ቆም ብለህ አስብ!!
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 месяцев назад
Turizm minstrun ayehut libel kehone ezih minyseral
@user-dl7pf5py2z
@user-dl7pf5py2z 7 месяцев назад
ሁሉን አሳታፈ አይደለም
@user-iv9eu4cs5n
@user-iv9eu4cs5n 7 месяцев назад
The constitution was full document for Ethiopian people,so it is the only the Atse lover polotical dessert and Power denand through an ordinary rumour,But if its disrespected any group of the people, we can amend out of Rumour because there are our people.STOP YOUR POLOTICS FROM OUR PEOPLE and STAND ALONE .
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 7 месяцев назад
አይ ሰለሞን! ያንቴን ideology የምቃወሙ ስናገሩ ብዙ ጊዜ ታቋርጣቿለህ. የፊዩዳሉን ግን ደግፈህ ትናገራለህ. You failed. unbalanced.
@wediofla3230
@wediofla3230 7 месяцев назад
Solomon, Why do you keep interrupting those who support the consistution and not? You did not interrupt Yohamnes for a second.
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 7 месяцев назад
Mr. kejila,point is always not to build a society!!opposed and not truth history. Examples about yellow flags and Quinn Sheba.rong interpretation of those above.
@Emiye20
@Emiye20 7 месяцев назад
የመቼውን ነው አዲስ አስመስላችሁ የምታቀርቡት? መቼም ኢ/ር ይልቃል በዚህ ሰዓት አገር ውስጥ ያለ አይመስለኝም።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 месяцев назад
Tikikl
@nad7808
@nad7808 7 месяцев назад
ከበቂ በላይ ማስረጃ እያለ፣ ይልቃል ጌትነት የሚባል ወጠጤ ለምን እንደማይታሰር ብቻ ነው የሚገርመኝ፤ ብልፅግና ኢትዮጵያን እየበጠበጡ ስላሉ ሰዎች ምንም መረጃ ያለው አይመስለኝም፤ ሀገር ለመበጥበጥ እኮ የግድ እንደ ፋኖ ምንሽር ይዘህ ጫካ መግባት አይጠበቅብህም፤ እንደ ይልቃል ወጠጤ ሆነህ ከተማ ውስጥ በማውደልደልም ሀገር ይበጠበጣል። ማንም ሰው እንዲታሰር ባልፈልግም እንደዚህ በግድ እሰሩኝ ብሎ እንጣጥ እንጣጥ የሚልን ሰው ግን፣ አይ ትንሽ ይበጥብጥ ብሎ መተው ጅልነነት ነው!!!!!!!
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 7 месяцев назад
Useless discussion!
@wediofla3230
@wediofla3230 7 месяцев назад
Yilikal, one of the main supporters of Tigray genocide, is comparing US's and Ethiopia's consistutions. 😂😂😂 Here are some facts about the US constitution: Written: 1789 Women started voting: 1920 Black started voting: 1965
@Lemishe
@Lemishe 7 месяцев назад
የዚች አገርየዘላለም ነቀርሳዎች የወለጋ የአርሲ ኦሮሞዎች ናቸው እነዚህን የኢትዮጲያ ህዝብ በመተባበር ለፍርድ ያቀርባል ኢትዮጲያውያን ጥላታቸው ኦሮሙማው እጅ ላይ ወድቀናል ይህንን ስርአት አፈራርሰን ነፃ መውጣት ነው
@user-ke1cp9jc6o
@user-ke1cp9jc6o 7 месяцев назад
ሰለሙን ኣን ራስህ ስትታሰር ህገመንግታዊ መብቴ ተገፈፈ ብለህ እየየ ስትል ነብር አንግዲህ አሄ ህገመንግስት አንተ የማታምንበት ከሆነነ ለምንን ህገመንግስታዊ መብቴ ተጣሰ ብለህ ስትጮህ ነበር ።ትክክል አልነበርክም ማለት ነው ። ሁለተኛ ህገመንግስቱ ኣሳታፊ ኣይደሐም የሚባል ከሆነ ኣሁን ለምን ያን ስህተት ትደግሜለህ አሁን የሰቀሰብካቸው ሁሉ ሀገመንግቱ የማይቀበሉ ኣንተም ጭምር ናችሁ ስለዚህ ሀህገመንግስቱ ትክክል ነው ብለው የሚደግፍቱም ጭምሮ ለምን ኣታሳትፍም ?ሌላው ኣሁን የምታደርገው ውይይት ህገመንግስቱ ገምግሞ ከማስተካከል ኣኳያ ምን ፋይዳ አለው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 месяцев назад
Tikikl
@benzg436
@benzg436 7 месяцев назад
Sol, this is completely wrong, yekoye kereker ameteh degmeh masayet ahunileay men enditeken naw, not expected from you
@HA-rk7dd
@HA-rk7dd 7 месяцев назад
Hulem Le and side tiwognale. I ashamed to you ato Solomon gin unetun mnm mareg atchilim. Yalalefowun 100 amet endet nw bile bititeyek fitsum turu nw tilale, 27 ametatun degmo setan nw yastedaderen tilale hakalew gin betam tesasteal tew temalas...
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ምድረ ነፈጠኛ ሁላ
@hardsg
@hardsg 7 месяцев назад
Calculation 😅😅😅😅 በዳዴ ሄደ 😅😅😅ከነልጆቻችው ምታስበው ማይቀነሱ ናቸው😅😅😅።you are biased to begin with.you are leading the discussion not moderating.your job ia to moderate.
@Regassa221
@Regassa221 7 месяцев назад
እንደ ኦሮሞ ፖለቲከኛ ቀፋፊና ደደብ መቼም አይፈጠርም ከነሱ አለመፈጠሬን ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ
@me_212
@me_212 7 месяцев назад
Enesum Amharan endezaw naw yemilut...leza eko semenet yetefaw.
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@desta5975
@desta5975 7 месяцев назад
ADDISU NEFTEGNA?
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
@gaydigets7061
@gaydigets7061 7 месяцев назад
ለወራሪ እና ለተስፉፌ ህገ መንግስቱ አይመችም እንድፈለጉ መዘረፈ ለምዶ አሁን ማስርያ ስድረገባቸው እየየ ብሎ የምያለቅሱ የነፈጠኛ ልጆች ናቸው።
Далее
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 5 млн