Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#ethiopian #ሕገ-መንግስቱ ተቀባይነት ያጣበት ምክንያት @GEBEYANU
ፌዴራል መንግስቱን የመሠረቱት ከየት የመጡ ናቸው?
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Опубликовано:

 

28 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@habteteclehaimanot1797
@habteteclehaimanot1797 6 месяцев назад
ውድ ወንድም በርታ ህዝቡን ወደ ልቡ ኢየተመለሰ ነው ሰለሞን ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
@solomongamlak2772
@solomongamlak2772 6 месяцев назад
ኋሪፍ ነው
@hababuye
@hababuye 6 месяцев назад
ሁሌም ስሰመው ግርም የሚለኝ ሃረግ የሚለው ነው። አማራን ተናጋሪዎቹ እራሳቸው ከጠሉት እንጂ ወይም እንዲጠላ እርሾ ለማስቀመጥ ካልፈለጉ በስተቀር እኛ አከባቢ አማራዎች ተወዳች ወንድም እህቶቻችን ናቸው
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 6 месяцев назад
ውሸታሞች ኦሮሞዎች ናችሁ ፣ የአማራን ሕዝብ እየወጋችሁ ፣ እንዴት ወደዳችሁ ?
@hailuhai3386
@hailuhai3386 6 месяцев назад
መሆን ያለበት እኛ "የኢትዮጵያ ህዝቦች" ነው ።
@habtamubogale1354
@habtamubogale1354 6 месяцев назад
እኛ የኢትዮጰያ ህዝብ ።
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 6 месяцев назад
I thanks Mr Silesh for your explanation
@Lemishe
@Lemishe 6 месяцев назад
መናጆ ምን እንደሆነ የማያውቅ በአማረኛ ያወያያል መናጆ ማለት ተለጣሪ የተለጠፈ ማለት ነው በተረፈ ስለ መናጆ የአማራን ገበሬ ጠይቁ የቅኔ የቆሎ ተማሪ ጠይቁ !!
@tzitab8961
@tzitab8961 6 месяцев назад
do/r ደሳለኝ thank you
@Mrursi
@Mrursi 6 месяцев назад
Ay moderator!! So frustrating...
@manyalewbogale7155
@manyalewbogale7155 6 месяцев назад
ህገ መንግሥቱ ሲረቅ 1= ኢትዮጵያንና ታሪክን በማጥላላት 2= ባንዲራን በማጥላላት 3= አማራን በማጥላላት መሰረት አድርጎ 4= የግለሰብን መብት ሰብዐዊነት የማያከብር ስለሆነ 5= ቋንቋን መሰረት ያደረገ ድንበር ( ክልል ) ስለፈጠረ ዋንኛው 6= ሰው በእውቀቱ በችሎታው ሳይሆን በዘሩ እንዲገለገል ስለሚያደርግ ወ.ዘ.ተ
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 6 месяцев назад
ውይይቱ ለምንድነው አጭር የሚደረገው? 10 ደቂቃ ብቻ የምትወያዩ ከሆነ ቢቀርስ ነው ወይስ ህዝቡን ለማሞኘት ነው መስተካከል አለበት
@fantalemessa3710
@fantalemessa3710 6 месяцев назад
Solomon should be impartial!
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 6 месяцев назад
" እኛ " የአሜሪካ ሕዝብ ወይም " We the people " ብሎ የሚጀምረው የአሜሪካ ሕገመንግሥት ፣ የተጻፈውና የፀደቀው የአንግሎ ሳክሶን Anglo Saxon ዝርያ ባላቸውና እንዲሁም ወንዶች ብቻ በሆኑ ባለፀጋ ሊሂቃን ነው። በሕገመንግቱ መግቢያ ላይ " We " የሚለው ተውላጠ ስም ፣ ለነበሩት የተለያዩ ማሕበርሰቦችና እንዲሁም ለሴቶች እውቅናን የሰጠና ያካተተ አልነበረም ።
@tewodroskiffle9563
@tewodroskiffle9563 6 месяцев назад
You are absolutely right ✅️ even the white woman started voting after black men. But this people don't even know what they are talking about.
@Naolboru1960
@Naolboru1960 6 месяцев назад
There was constitutional convention which individual elected from different nation and nationalities attended to ratify the constitution
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 6 месяцев назад
"ህዝቦች" ብለህ ከጀመርክ ምን ብታሽሞነሙነው ለአገሬ አትጠቅምም!ምድረ ምናምንቴ!*
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ሰሎሞን ሹሜ፡፡ ስለሺ የሚባለው የብልሽሽኛ ወያኔዎች ወኪል ነው፡፡ ብሄርብሄረሰብ የሚባል ቃል የለም፡፡ ብሔር አማርኛ አይደለም ቃሉ ግእዝ ነው ፤ ትርጉሙም ሃገር ማለት ነው። ጎሳችሁን ለመጥራት ከፈለጋችሁ ብሔረሰብ በሉ! አስተማርን አትሰሙም። ብሔረሰብ ቃሉ ራሱ አማርኛ አይደለም። ብሔረሰብ ማለት 2 ቃላት ተደምረው ነው ብሄርና ሰብእ! ብሄር= ሃገር ሲሆን ፤ ሰብእ= ሰው ማለት ነው ፤ አንድ ላይ ብሄረሰብ ይባላል ፤ የሃገር ሰው ማለት ነው፡፡ ይሄንን ህወሃት ከደደቢት ያመጣውን ብሄርብሄረሰብ የምትሉትን አማርኛን የምታበላሹ አቁሙ?????
@derejegillo1334
@derejegillo1334 6 месяцев назад
At no time, there was no democratically developed constution in Ethiopia. In Ethiopia at all no democratic culture.
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 6 месяцев назад
አቶ ቀጄላ በትክክል ይመልሱ :: ሕዝብ ከሕዝብ ጋር ምን ጊዜም አብሮ ይኖራል :: ተስማምተው ተጣልተው ተጋብተው ተዋልደው እዚህ ደርሰዋል :: ወደፊትም ይቀጥላል :: ለስልጣን ብላችሁ እናንተ ናችሁ የምታባሉን:: ወድፊትም እንድንባላ ነው የምትሰሩት :: ግን አይሳካላችሁም ::
@kefialewbikila-cy2jo
@kefialewbikila-cy2jo 6 месяцев назад
ሀቀኛዉ ተዘከይ ማን ነዉ?? ትምክተኛዉ ሰዉዬ??
@gebrehiwotberhane4612
@gebrehiwotberhane4612 5 месяцев назад
Solomon please be neutral.
@user-io5gf8qv8i
@user-io5gf8qv8i 6 месяцев назад
ሰለሞን እኮ አንዳንድ እውነት ያለውን ነገር ለምስክርነት ሲያቀርቡ እሱን ተው ተው ይላል ይህ ደግሞ በትክክል ያዳል ማለት ነው
@standwithjustice6622
@standwithjustice6622 6 месяцев назад
Tada ye amara current political aramajoch ye abatochachin sirat inmelisalen bilo yemizemirut mind new?
@tsegayebalcha9585
@tsegayebalcha9585 6 месяцев назад
ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ይህ ለእኔ ግልፅ እና ቀላል ነው ። ሕዝብ የሚወክለው የአማራ ሕዝብ የኦሮሞ ሕዝብ የትግሬ ሕዝብ ---- ወ ዘተ የእነዚህን ብዛህነት ለመግለጽ ሕዝቦች ብሎ ገለጠ ። ባጠቃላይ ሕገ መንግሥቱን በደፈናው መግፋት ሳይሆን መሻሻል ያለባቸውን እንዲሻሻሉ መወያየቱ ውጤት ይኖረዋል።
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 6 месяцев назад
አይ ሰሎሞን😂 እንዲህ ዓይነት chairing አይቼም አላውቅም።
@Adisuyirga
@Adisuyirga 6 месяцев назад
Endene eyta desalegn chane yante program lay baykerb temerach new gotegna new ethiopian zk yemiyaderg akal new mealete ethiopian yetemeseretechw be amhara wuhalk meseret new yetegenebachw blo merz yemirech akal new
@danieldagaga9608
@danieldagaga9608 6 месяцев назад
ሰለሞን ግን በጤናህ ነዉ? ሰዎችን ጋብዘህ እንዳይወሩ ሚታደርገዉ??
@anbessa6836
@anbessa6836 6 месяцев назад
The problem in Ethiopia is not the constitution itself the problem is the government not following the constitution. Abiy is working to change the constitution just to show he is the boss. Solomon is undercover prosperity cadre.
@Mrursi
@Mrursi 6 месяцев назад
You are clearly an Egyptian and TPLF agent.
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 6 месяцев назад
funny poor Solomon. He said what is the difference between Amhara and Oromo farmers? Childish question. He sees everything in narrow prism. He brings one stupid example to justify and defend the past opperssion. Solomon critical thinking
@hababuye
@hababuye 6 месяцев назад
አላሳተፈንም የተባለው አካል ዛሬ የለም። አልተሳተፍኩም ከሚሉት ነው ባብዛኛው ስልጣን ላይ ያለው። . . . ጉዳዩ ሌላ ካልሆነ በቀር ህገመንግስት ማሻሻል ከብድ አይመስለኝም። ስለብሄር ደጋግመው የሚያወሩ ብሄርን በደንብ ቢገልጡት መልካም ነው። እሳቤው ተተግብሮ ስንቱን ሰፈርተኛ፥ ስንቱን ሃገር አልባ መናኝ፥ ስደተኛ፥ ስንቱን ተጠቂ፥ ተገፊ፥ ስንቱን ሃሳብ አልባ፥ ጥገኛ፥ እውቀት ጠል፥ ባዶ፥ ሌባ፥ ሙሰኛ፥ እሴተቢስ፥ ሞራል አልባ. . . ወዘተእንዳደረገ.፤ የግፈኞች መፈንጫ፥ መበልጸጊያ፥ የክፋት መፈልፈያ እንደሆነ የሚናገር የለም።
@Ethic333
@Ethic333 6 месяцев назад
ተረኞቹ ሙሉ ደናቁርት ዚም ሳያነቡ በጠጅ ጭምብል ይመጣሉ ንትርክ ድንፋታ ሲያስጠሉ አንተ ለመድረክ የማይበቁ ውርጋጥ ሰዎችን አትጋብዝ😮
@alinuredin1801
@alinuredin1801 6 месяцев назад
የመደጎ ሊጄ ቢቸነው ሕገ ማግሢቱን ያሚጠለው😂😂😂😂😂😂
@onelove9191
@onelove9191 6 месяцев назад
አንተ እራስህ የማደጎ ልጅ መሆንህ ያስታውቃል ተብታባ ሀሳብህን እንኳን መጻፍ የማትችል ወደል መሀይም ነህ።
@tesfayejata3529
@tesfayejata3529 6 месяцев назад
Dr Dassalegn is there amhara people in Ethiopia?? No amhara people in the country but the language of amharigna
@Ambassel
@Ambassel 6 месяцев назад
ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ ዛሬ ብሄር ክልል ብላችሁ የምትፈነጩበትን እድል አታገኙም ነበር::
@bzuwerkgadissa1483
@bzuwerkgadissa1483 6 месяцев назад
ውይይቱ መልካም ነበር ጊን የአወያዪ አቶ ሠለሞን ማንቻካነትና የራሱን ፍላጎት ብቻ ለመጫን መፈራገጥ ውይይቱን ጥላሸት ይቀበዋል እንጅ
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 1,5 млн