Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ethiopian #የፖለቲከኞቹ መራር ክርክር ‪@GEBEYANU‬
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #መንግስትን ማመን/አለማመን?
#ለምጣዱ ሲባል . . . "
#ethiopian #የፖለቲከኞቹ መራር ክርክር
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@ColeFire
@ColeFire 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ ስለሞን ዛሬ አንጀቴን አርሰከዋል ❤❤❤❤❤❤
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 6 месяцев назад
እነዚህ ሰዎች የሚሰበሰቡት ለቡና - ቁርስ ብለው አንጂ ቁምነገር ለማውራት አይደለምና ፣ 2 ዓመት ፈጀባቸው ምንም ሳይማሩ
@Morrisonleee1748
@Morrisonleee1748 6 месяцев назад
Bunch of stones!!!!!!!!!!! Solomon wode esekesetah temeles !!!!!!!!!!!!
@barisoballa6795
@barisoballa6795 6 месяцев назад
Please how you use your language by itself very badly is beyond comprehension to be honest with yourself I am really sorry about Amharic language system issues?!.
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 6 месяцев назад
ኧረ ተደማመጡ እንዲህ መንጫጫት ምንድነው
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 6 месяцев назад
እስቲ አሁን ማንን ነው የምንመርጠው???????????
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 месяцев назад
ለእዚሁ ተንኮላችሁ አይደል የአዲስ አበባን ህዝብ ያፈናቀላችሁት‼️
@TekaHailu
@TekaHailu 6 месяцев назад
*ልጅቷ👉ስለ የህዝብ ቆጠራ ጥቅሙ ስታብራራ🤣በጣም ያስቃል🤔እጅግ ይጋጫል🤷‍♂️የዘረዘረችዉ በሙ ነዉ(ለምጫው ሕጋዊነት)ልክ ናት✅ግን ምርጫ ይደረግ ደግሞ ትላለች🤔ስለዚህ(ትእዛዝ ማክበር)እንጂ👉ምርጫ አልነበረም ማለት ነዉ*
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 месяцев назад
የኦነግ ብልግና ደጋፊ ሆና እንዴት ነው ምርጫ ቦርድ ልትሆን የቻለችው⁉️
@ejiguetana7169
@ejiguetana7169 6 месяцев назад
And temerachi sintiin sew yiwekilal yemilewun yehizb kotera indicator ayidelem inde indet ayitekimim yibalal ?ahun yalew parlamaa iko 55milion hizib hono sallenaw.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 6 месяцев назад
This is the best issue of all time idea ever made by Amharic language system of a problem?!.
@derejegillo1334
@derejegillo1334 6 месяцев назад
Where the people are not free and there is no peace, there will be no free and independent institutions. So first of all freedom and peace in all parts of the country!!!
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 6 месяцев назад
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 6 месяцев назад
❤❤❤ Peace ❤❤❤❤❤
@TekaHailu
@TekaHailu 6 месяцев назад
*ልጅቷ👉ስለ የህዝብ ቆጠራ ጥቅሙ ስታብራራ🤣በጣም ያስቃል🤔እጅግ ይጋጫል🤷‍♂️የዘረዘረችዉ በሙ ነዉ(ለምጫው ሕጋዊነት)ልክ ናት✅ግን ምርጫ ይደረግ ደግሞ ትላለች🤔ስለዚህ(ትእዛዝ ማክበር)እንጂ👉ምርጫ አልነበረም ማለት ነዉ*
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18