Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

#ethiopian #የዜጋ እና ብሔር ፖለቲከኞች የከረረ ሙግት @GEBEYANU
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #መንግስትን እንዘለው/ይዘለን?
#ethiopian #የዜጋ እና ብሔር ፖለቲከኞች የከረረ ሙግት
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

2 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 месяца назад
Looks wired like a real life?!.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ምርጫ ይደረግ የሚሉት እንዳሉ አብይ እንዲቀጥል ፍላጎት ያላቸው ናቸው
@natan7997
@natan7997 3 месяца назад
ይህ ክርክር የድሮ ነው ወይስ አዲስ?
@user-zs3zb4jj2e
@user-zs3zb4jj2e 2 месяца назад
Anti et
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 3 месяца назад
የምናራምደው የ " ዜግነት ፖለቲካ " ( civic politics). ነው የሚለው ኢዜማ ፣በብሄር ፖለቲካ ለተደራጁት ፓርቲዎች አዎንታዊ የሆነ ዕውቅናና ክብርን እንዲሁም ለፍትህና ለእኩልነት የሚታገሉ ኃይሎች መሆናቸውን አውቆ እስካልተቀበለ ድረስ ፣ ኢዜማ አራምዳለሁ የሚለው ፖለቲካ የይስሙላ ሲቪክ ፖለቲካ ነው።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ይች የኢዜማ የትም ክልል በነጻነት እንንቀሳቀስ የምትል ሃሳብ አማራ ክልልን ነው ምክንያቱም እንደድሮው በዜግነት ያምናል ብለው ከሆነ ከሽፈዋል
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 3 месяца назад
በምርጫ የምታምኑ ሰዎች ፣ በተለይ ተመርጦ መንግስት ይለወጣል ብላችሁ ከሆነ ፣ እንደው በፀሎት አግዙን! የአፍሪካን መንግስቶች የሚጭኑብን ፣ ነጮች እና አረቦቹ ናቸውና! እንድን የአፍሪካ መንግስት ፣ "ከአሳምረህ ግዛኝ" ውጪ ሌላ መጠየቅ፣ ራስን ለቀውስ መጋበዝ ነው።
@barisoballa6795
@barisoballa6795 3 месяца назад
How many times did you say Amharic language system was broken down in Ethiopia still exists today as cosmic idea is that there are no other languages to explain this concept?!.
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ከ50 ሚልዮን ህዝብ የሚኖርበት ትግራይና አማራ ክልል ሸኔና ብልጽግና ሶማሌና ኦሮምያ አፋርና ሶማሌ ደቡብ ህዝቦች እንዳለ እንደበሶ ጭማቂ እይተበጣበጠ ባሉበት ሃገር ምርጫ በዚህ ላይ ይህ ነው የሚባል በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ፓርቲ በሌለበት ምርጫ ይደረግ ማለት ብልጽግና ይቀጥል ለማለት እንጅ ምን ይባላል ይህ
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለ ኢትዮጵያዊነት እየተባለ የምሰማው እንጂ ሌሎች ሀገሮችጋ ያለ አይመስለኝም። አሜሪካዊነት ወዘተ ሲሉ ሰምቼ አላውቅም። ሀገራቸውን ይወዳሉ ይኸው ነው። አሜሪካዊነት ሱስ ነው ሲሉ አይደመጡም። ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው። ዜግነት ግን አብሮ ተያያዥነት ያለው መብትና ግዴታ አለው። ኢትዮጵያዊነትም ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንጂ የተለየ የፖለቲካ ርዕዮተዓለም አይደለም። ኢትዮጵያዊነትን ፖለቲካ አናድርገው። ኢትዮጵያዊነት የሚባል ፖለቲካ የለም። የዜግነት ፖለቲካ የሚባልም የለም። ፖለቲካ የዜግነት ጉዳይ ሳይሆን የአስተዳደርና አመራር አይነት ነው። መብትና ግዴታ ታውቆ ሲተገበር ያ ነው ነፃነት። ከዚህ ውጭ ነፃነት የሚባለውን ነገር በሙሉ ጋርቤጅ ማድረግ ነው።
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊነት ሕብረብሔራዊነት ግልጽ ሆኖ ካልታየበት አሃዳዊነት ነው። ኢትዮጵያ ከሕብረብሔራዊነት የተሻለ የዜግነት ይዘት አይኖራትም። ተቀባበል ተከባበር ዜግነትህ ውበት ይኖረዋል።
@habeniyaa
@habeniyaa 3 месяца назад
ክርክሩን " አክራሪ ዘረኞች ከብሔርተኞች " ብለህ ከጭንብልህ ውጣና ዕውነቱን ተቀበል !
@user-zs3zb4jj2e
@user-zs3zb4jj2e 2 месяца назад
Minister of s&c hate e f
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ባለቅይ ከረባቱም ኦሮሞወች
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ኢዜማና ኦነግ ብልጽግና እኮ የአንድ ሳንቲም ናቸው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ምንድንነው እንዳለ እኮ ኦሮሙማወች ናቸው አስቴር ኤርምያስ ዮናስ ቀጀላ ያ አፍሮው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
እዚህ ውስጥ ስንት የኦነግ ተወካይ ናቸው እንዴ እዚህ የተሰባሰቡት ኦዜማና ብልጽግና እኮ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታወች ናቸው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 месяца назад
ምርጫ ይደረግ የሚሉት እንዳሉ አብይ እንዲቀጥል ፍላጎት ያላቸው ናቸው
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ስለ ኢትዮጵያዊነት እየተባለ የምሰማው እንጂ ሌሎች ሀገሮችጋ ያለ አይመስለኝም። አሜሪካዊነት ወዘተ ሲሉ ሰምቼ አላውቅም። ሀገራቸውን ይወዳሉ ይኸው ነው። አሜሪካዊነት ሱስ ነው ሲሉ አይደመጡም። ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው። ዜግነት ግን አብሮ ተያያዥነት ያለው መብትና ግዴታ አለው። ኢትዮጵያዊነትም ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንጂ የተለየ የፖለቲካ ርዕዮተዓለም አይደለም። ኢትዮጵያዊነትን ፖለቲካ አናድርገው። ኢትዮጵያዊነት የሚባል ፖለቲካ የለም። የዜግነት ፖለቲካ የሚባልም የለም። ፖለቲካ የዜግነት ጉዳይ ሳይሆን የአስተዳደርና አመራር አይነት ነው። መብትና ግዴታ ታውቆ ሲተገበር ያ ነው ነፃነት። ከዚህ ውጭ ነፃነት የሚባለውን ነገር በሙሉ ጋርቤጅ ማድረግ ነው።
Далее
Strongest man in the world !! 😱😱
00:16
Просмотров 3,2 млн