Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

#ethiopian #ጫጫታው ለምን ተነሳ? ‪@GEBEYANU‬
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia ". . . #መንግስት ይሻላል"
#ethiopian #ጫጫታው ለምን ተነሳ?
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነበር ይቀጥል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@mdmmts16
@mdmmts16 5 месяцев назад
መንግስት በሌለበት ሁኔታ ስለ መንግስት ማውራት እንዴት ይቻላል? በፈረሰ ሀገር ስለ ምርጫ እንዴት ማውራት ይቻላል? አሁን ያለው ቡድን ጄኖሳይደር መሆኑ እየታወቀ የዚህን ቡድን ህጋዊነት ለማስቀጠል የተደረገ ፕሮግራም አድርጌ ስለማየው የገበያኑን መድረክ የሚመጥን አይደለም ።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 5 месяцев назад
21century human brains, loves and caring each other. Build and covering lik computer and so on .however the audience describe about ethnic differences. I feel sorry.
@Maereg-
@Maereg- 5 месяцев назад
😁lol😁
Далее
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
Ethiopian awaze የበቀሉ ቀን !
42:05
Просмотров 38 тыс.