Тёмный

Ethiopia | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው! 

Eyoha Media
Подписаться 594 тыс.
Просмотров 954 тыс.
50% 1

መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በሰሞኑን ሁኔታ ላይ ነብያቶች ላይ ወረዱባቸው!
#Ethiopia #Megabi_Hadis #Eyoha_Media

Опубликовано:

 

3 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 546   
@natoliroba5738
@natoliroba5738 4 года назад
እኔ እስላም ነኝ ነገር ግን እንደዚ አይነቱን መምህራችንን እድሜቸውን ያርዝምልን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
ወንድሜ። ሃይማኖት። ሳይሆን። አንድ። ኢትዬ መሆናችን። ከበቂም። በላይ። ነው
@tegesttefera270
@tegesttefera270 3 года назад
አሜን የኔ ውድ
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 3 года назад
አሜን💘
@yoditbelda178
@yoditbelda178 3 года назад
@@georgessaroufim7733 ፤፤፤፥ረሸ ኀ ኀ ኆ
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 года назад
ተባረኪ ዉዴ እንወድሻለን
@user-pc2hq5lq7g
@user-pc2hq5lq7g 4 года назад
አባታችን የልበብርሀኑ የተዋህዶ አባት ሽ አመትኑሩልን
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 3 года назад
ለካ የአይን ብረሀን ሳይሆን የልብ ብርሀን ይበልጣል እግዚያ አቤሄር የልባችን ብረሀን ይክፈትልን መምህራችን እግዚያቤሄር ሰላምህን ያብዛልን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-lp6nf2tj9f
@user-lp6nf2tj9f 4 года назад
ሳሊነነ ቅድስት ይልሻል ተማሪው አንቺ አይደለሽም ወይ ለ አይነ ስውር መሪው ድንግል ማርያም ሁሌም በፀጋ ትጠብቅልን አባታችን
@flame_0_055
@flame_0_055 3 года назад
😂😂
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@fantagirma315
@fantagirma315 2 года назад
በእውነት ለመምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ባታም ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያስማልን
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 4 года назад
ሊቅ የሆኑ አባት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን፡፡
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@kasechasfaw9348
@kasechasfaw9348 4 года назад
ይህንን ሰው ስመለከት አይን ማየቱ ምንም እንዳልሆነ ነውና እግዚአብሔር ለኛም ልቦናችንን ያብራልን!
@asadAsad-jg6qn
@asadAsad-jg6qn 4 года назад
Hana
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
አሜን። በእውነቱ። ሙሁር። ናቸው
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 3 года назад
በጣም
@user-kx6ot1yd1f
@user-kx6ot1yd1f 3 года назад
ደስ ትያለሽ
@saratiruneh6738
@saratiruneh6738 3 года назад
So true
@saliyas2677
@saliyas2677 4 года назад
I'm muslim, i love this man, so intelligent
@Realr420
@Realr420 4 года назад
Learn more about orthodox nd please come to us i can help with everything...
@aminuae6569
@aminuae6569 3 года назад
መምራች እረጅም እድሜ ተመፈው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 года назад
Its dosnt matter its enough we are one Ethiopian
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 3 года назад
Stay blessed our brother
@user-ih3fb7tk9x
@user-ih3fb7tk9x 4 года назад
ዋውውውውውው ድቅ የኣርቶዶክስ ልጅ ጥበብኝው እድሜናጤና ይስጥክ
@martaayenew8733
@martaayenew8733 2 года назад
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው ከበለጠ ጸጋ እና ጥበብ ጋር
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 года назад
አባታችን በእውነት ድንቅ መምህር ኖት። ልበ በብርሀን ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት አብዝቶ አብዝቶ ቃለሕይወት ያሰማዎት።።
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 4 года назад
እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ፍሬ ✝⛪💚💛❤ ሁሌም ዘና ፈታ እያደረጉ የእግዚአብሔርን ቃል ይመግቡናል አቤትትትት ሲጥም የእግዚአብሔር ቃል ። ክብርን ሁሉ ጠቅልሎ ይዉሰድድ!!! እርስዎንም በቤቱ ያጽናናልን ✝⛪💚
@zelalemtilahun5801
@zelalemtilahun5801 3 года назад
እንደዚህ አይነት ሊቃውንት ለሀገራችን ያስፈልጉናል ......ይብዙልን ......በየስፍራው ተሳዳቢ ሀይማኖተኛ መስለው የፖለቲካ ሥራ ይሚሰሩን የሚያቆም ትምህርት .....
@user-bf5bd9lz7v
@user-bf5bd9lz7v 3 года назад
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ ነው ያቅበታል ሁሉ መስራት የሱ ነው መልካም እረኛችን
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 4 года назад
እንደው እኔ መጋቢ ሀዲስን ሳዳምጥ ቀኔ ሁሉ የሳቅ የፈገግታ የሀሴት ይሆናል እውነት እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት እውነቱን ግልፅ አርገው ሲያስተምሩን ......🙏 እውነት እግዚአብሔር ከ አይናችን ይልቅ ልቦናችንን ያብራልን
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 года назад
አባታችን.ልበብርሀን.ሺአመት.ኑሩልን.የማቱሳላ.እድሜጤና.ይስጥልን.ወላዲተአምላክ.ብርሀኖትን.ትመልስሎት።
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mulugetategegne8594
@mulugetategegne8594 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል እውነተኛው አባት!!
@sefanit2960
@sefanit2960 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ,ቃለሂወት ያሰማልን
@gfbh4631
@gfbh4631 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@rahelkassahun4790
@rahelkassahun4790 4 года назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን::
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 года назад
የእዉነት እርሶ የታደሉ አባት ኖት እድሜ ከጤና ይስጥልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
መምህር የተራቀቁ ነህ የሚናገሩትን የምታውቁ እኛን ልቡና ይስጠን ዶክተር ወዳጀነህ ምርጥ ሰው ገና ብዙ እንማርበታለን 💚💛❤🇨🇬🇨🇬
@raheliraheli73
@raheliraheli73 4 года назад
እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜን ጸጋን አብዝቶ ይስጥልን 🌺🌺🌺
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@AhmedA-zw2ys
@AhmedA-zw2ys 3 года назад
ነብያቺንን የሚነካ ያለፈ ቃላት አልተናገርም አሪፍ ንግግር ነው ያደርገው አድስው ያላለውን አለ እያላቺሁ የምታወሩ ስወቺ እራሳቺሁን ፈትሹ
@fg6555
@fg6555 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ከተዋህድ እቅፊ ከአገራችን እትዮጵያ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d 4 месяца назад
አለም ሰገድ የተወደድክ ጋዜጠኛ ለሁሉ ሚዛናዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ የሁለቱ ጉዳይ በማይዋሸው በአግዚአብሔር ፍት የተገለጠ ነው!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@user-sv2pq7zt5z
@user-sv2pq7zt5z 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዘመነዎትን ይባርክልን እኛንም አይነ ልቦናችነን ያብራልን አሜን
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@tigisteethiopia8707
@tigisteethiopia8707 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅክ ስወድህ ግልፅነቶትን ውይ ሰው ሁሉ በግልፅነት ቢኖር
@sarahioo1682
@sarahioo1682 3 года назад
ምን ቃላት ልጠቀም የለኝም በቤቱ ያቆይህ 👍👍👍👏👏👏✝️
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
አሜን አሜሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብረ መጋቢ አዲስ እኔም ደኩተረ ወዲጂነህን ስወደዉ እመብረሀት ትጥራዉ ጨረሳ ወደ ብረቅዬዋ ተዋህዲወ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@senitube2278
@senitube2278 4 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን አሜን💖
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 4 года назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት የኛ የዋህ በሣቅ እያዋዙ ልክ ልካችንን ነገሩን እዉነት ነዉ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 года назад
ሀዲስ እሸቱ አሁንም የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር እውቀቶትን ያብዛሎት ምግብ የሆነ ንግግር ነው የሚናገሩት እድሜና ጤናውን ያብዛሎት ❤
@tesfaabate9531
@tesfaabate9531 4 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ስጥልን መጋቢ ሀዲስ🙏🙏🙏
@SimeTadesse
@SimeTadesse 4 года назад
መልካም አስተያየት ነው መምህር
@macnonno7015
@macnonno7015 3 года назад
የጭንቅላት መስኮት ስብሮ የሚገባ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ኢ/ያን የደጋግ ኣባቶችን እንከተል ይጠቅመናል የዘመኑ ስበር ዜና ለህሊና ጥሩ ኣይደለም ባንከተለው ይሻላል
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 года назад
ልባናየን አብራልን ጌታ ሆይ መምህር አችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 года назад
መጋቢ አዲሰ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም በትክክል ነወ የምናገሩት ግን ምን አለ ቡገባን እባካችሁ ልብ ይሰጠን አባታችን እውነት ነዉ 🙏🙏🙏💞💞💞💞💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹💒💒💒🌹
@MimiMimi-qr1eb
@MimiMimi-qr1eb 2 года назад
የኔ መጋቢ እድሜ ከጤና ተመኘሁ ስወዶት ኑርልኝ
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 года назад
መምህር ኮልፌ መጥቼ መንፈሣዊ ኮሌጅ ጊቢ ድረስ አግኝቼዎት ነበረ እና ልዩ አድናቆቴ እግዚአብሔር የሰጠዎትን በትጋት ሌላውን ማስተማርዎ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር፡፦
@user-fc8me4nx9o
@user-fc8me4nx9o 3 года назад
ንግግሮዎት ሲጥም ትምህርትዎትም መንፈስን ያድሳል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮዎት
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 года назад
የኔ አባት የተዋህዶ አባት የመድሀኒአለም ልጆ😍⛪🙏
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።” - ማቴዎስ 23፥9
@suleymanali9002
@suleymanali9002 4 года назад
I like this guy.....He has always been wonderful
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 года назад
የኔ አባት እረዢም እድሜ ይሰጥልን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
መጋቢ ስወዶት የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ እድሜ ይስጦት
@matiyasalemayew4100
@matiyasalemayew4100 4 года назад
ዘመናችሁ አቦ እመብርሀን ትባርካችሁ።
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 года назад
የእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው
@user-fx9tl9zl9h
@user-fx9tl9zl9h 3 года назад
እሚገርም ትምርት እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 3 года назад
መምህራችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 4 года назад
የኔ ውድ መምህር ልበ ብርሀን ነህ
@zenebechkebede7021
@zenebechkebede7021 4 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራች ስወዶት
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@zenebechkebede7021 ሀሀሀሀሀሀሀሀ እሄ አሰፓልት ራሰ ፈሳምሰካራም አረቂውን ገለቤጦ አንደዘመዲኩን ነቀለ እብድ
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 года назад
መጋቢ እግዚአብሔር የነፍስ ያርግልዎት እጅግ እወድዎታለሁ። ከታላቅ አክብሮት ጋር
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 года назад
I watch this video more then 10 times. Every time, it sounds new. The best preacher ever.
@aildiry8516
@aildiry8516 4 года назад
ፈጣሪ ይባርኮ አባት ገለፃው ይበል ብለናል
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 года назад
ኦ እግዚኦ ተወከፈ ፀሎትየ
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 3 года назад
ግሩም መምህር !ይሁኑበት እናደንቃለን!!
@put2234
@put2234 4 года назад
ላይክ 1000000000 በትክክል
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን
@intizarinti8192
@intizarinti8192 4 года назад
መጋቢ ሐዲስ ረጅም እድሜ ተመኘሁሎት ብሩህ አይምሮ ነው የተሰጦት የእርሶ መኖር ብዙ ሰው ይቀይራል።
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 года назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@fantudemisse6189
@fantudemisse6189 2 года назад
“በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?” - ማቴዎስ 7፥3
@sisaytilahun1523
@sisaytilahun1523 2 года назад
ሊቁ አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 2 года назад
በጣም የምወዶት አባት ዉድድድድድ የተዋህዶ እንቁ😘😘😘😘❤❤❤
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 4 года назад
የኔ ልበ ብረሃን መምህር
@user-pl5zg4jy2l
@user-pl5zg4jy2l 4 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን። ልበ ብሩሀን
@tenagnebirhane4605
@tenagnebirhane4605 4 года назад
እድሜና 🙏ጢናየሥጥልን 🙏🙏🙏
@geneteaj9882
@geneteaj9882 4 года назад
የኔ አዝናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@emnet1125
@emnet1125 4 года назад
ትክክል ነው
@temesgenkassaye7904
@temesgenkassaye7904 4 года назад
መምህር እግዚዓብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 2 года назад
በእዉነት መምህር ቃል ሂወት ያሰማል
@mekdesduressa3929
@mekdesduressa3929 4 года назад
መምህር ከእርሶ ብዙ ተምረናል:: እውነት ብለዋል እኛ ብዙ መሸነጋገል እና ምቀኝነት አለብን:: ወንድም እህቶቻችን በመንገድ ተጥለው ዞር ብለን የማናያቸው እኛ ክፉዎች ስንሆን እግዚአብሔር ግን አሁንም ምህረቱን ከእኛ አላራቀም::
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 3 года назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ሳቅ ይቀነስ ምንም አያስቅም እውነት ነውኮ ትምህርቱ ልዩ ነው
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 года назад
አባታችን መጋቢ አዲስ እሼቱ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ በእውነት አጀት አርስ ነግግር ነው አደበቶት ምክሮት አይጠገብም እግዚአቤሔር እደእርሶ አይነቶች የእውነት አባቶችን ያብዛልን እድሜ ይስጦት ኑሩልን
@shewamekonen83
@shewamekonen83 2 года назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምወዶት
@user-tf7pi6pn5t
@user-tf7pi6pn5t 4 года назад
እግዝአብሔር፣አምላክ፣እድሜና፣ጤነ፣ይስጥልን
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 4 года назад
የኒውድ መምህረ ሽ አመት ኒረልኝ
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 3 года назад
God bless u! Funny but always full of strongest and crucial messages to all regardless of ethnicity and religion!!! Thank u so much!
@yeshiwaltengus1888
@yeshiwaltengus1888 3 года назад
በጣም ነዉ እምወድዎት ዘመነዎት ይባረክ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን አንቸት አርስ ትምህርት ነው
@fathimakonjo9795
@fathimakonjo9795 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልንን መምራችን
@tigistyemane7470
@tigistyemane7470 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merymerry3747
@merymerry3747 4 года назад
እሰይ ኣንጀትኣርስ የሆነትምህርት ዕድሜናጤና ለመምህራችን
@mqw544
@mqw544 2 года назад
መጋቢ እሸቱ ሲወሩ ቢውሉ የማልጠግበውት ረጅም እድሜይስጠወት ያረን
@salamsalama9484
@salamsalama9484 4 года назад
መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ አንጀቴን አራስከዉ ቃል ሂወትን ያሰማልን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 года назад
እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሄር ይሰጥወት
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@Tube-pk2uj ቃለሂወት ያሰማልን እልልልል እያላቹህ በየቦታው አታደቁሩን ሰካራሞችእብዶች
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 года назад
አባትዬ ስውድውት 🤗🤗🤗🤗
@davefetwi2059
@davefetwi2059 4 года назад
Tigist Tg anch gen tegermeyalesh...
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 года назад
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@endawokeasfaw6494
@endawokeasfaw6494 3 года назад
የተወደዱ እና ሊቁ መምህራችን እድሜወትን ያርዝምልን
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 3 года назад
እግዚአብሔር ያቆየዎት ቃለ ህይወትም ያሰማዎት!!!
@habtamuayal6126
@habtamuayal6126 4 года назад
በጣም የሚመቸኝ መምህር!
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 3 года назад
እኔም እወደዋለው ዶክተር ወዳጄነህን
@solomonaberhanu7285
@solomonaberhanu7285 3 года назад
Wow...so powerful speech.. Tough saying just like word of God... God bless you መጋቢ ሃድሽ እሸቱ ።
@user-ln5ur3ug4y
@user-ln5ur3ug4y 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@amsaletaye4868
@amsaletaye4868 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልኝ
@yonasmekonnen180
@yonasmekonnen180 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 3 года назад
የኔአባት ኑሩልኝ የድሜፀጋውን የጤናሀብቱን ያድልልን
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 года назад
ኮሜቶች አትጫጩ መስማት ካልፈለጋችሁ ማን አስገደዳችሁ ምነው ሽዋ
@solyanatube2
@solyanatube2 3 года назад
መጋቤ አድስ እድሜና ጤና ያድልልን
@user-fn6zp8pz8i
@user-fn6zp8pz8i 2 года назад
መምህሪ ሺ አመት ኑሩልን
@haymibayou5241
@haymibayou5241 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት መምህር
Далее