Тёмный

#Ethiopia_ማሜ 

Mame tube
Подписаться 166 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ማሜ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናች ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ለቻናላችን ነባር የሆናችሁ ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ የተለመደውን ትብብራችሁን ይለግሱን ያለፉ ገጠመኝ ቪድዮ ለማግኘት ከታች ሊንኩንይጫኑ
እውነት ሳሚ በወረርሽኙ ተያዘ
• #Ethiopia_Mame_tube】ገጠ...
የስደት ገጠመኞች
• #ገጠመኝ_mame·tube//የተለያዩ...
የጀልባው ቀዘፋ
• Video
#sami tube/ashruka chanal /haron tubr/bilal media#tst app/sba baba/ betoch drama/ebs/seyifu show/wubalem entertiment

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 737   
@ሰዎቹምንይላሉ
@ሰዎቹምንይላሉ 4 года назад
ዉድ ያገሬ ልጆች ቻናሌ ተዘግቶብኝ ነዉ እንደ አዲስ ከፍቼ ነዉ እንሻ አላ እንደምታበረታቱኝ ሳብስራይብ አርጉኝ በደወልru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UxnpXrUOOIY.html
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@ኪዱፎንቃ ዝም ብለሽ ስብስክራይብ ብል😁😜😜😜😜🙆
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 года назад
ክክክክ
@zinabzinab6979
@zinabzinab6979 4 года назад
🤲☝👂👈
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 года назад
አደረኩሽ
@altalbeauty
@altalbeauty 4 года назад
ማያዬ በሁለት አደረግሁሽ አይዞሽ ማርለን 😘
@አቡፊርዲዎስዩቱብ
@አቡፊርዲዎስዩቱብ 4 года назад
የት ናችሁ ኒቃቢስቶች እስኪ ልያችሁ መሰሎቸ በላይክ ግጩኝ
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
አለን
@f2271
@f2271 4 года назад
አለን
@heyat3815
@heyat3815 4 года назад
አለን
@f2271
@f2271 4 года назад
@@heyat3815 ነይ እንደማመር
@kedjiatwo236
@kedjiatwo236 4 года назад
አብሺሩ
@nejahmedia
@nejahmedia 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ሀላሌን ሰትሮ ሸፍኖልኛል እሀቶቼ ወላሂ ተሸፈኑ በጣም ደስተኛ ጥሆኑበታላችሁ
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
ማሻአላህ
@ኡሙአብድልማጅድ
@ኡሙአብድልማጅድ 4 года назад
እንሻ አለህ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад
በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላህ
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
ተሚድያውም ደብቃት እሺ አታውጣት???
@ቢትአህመድነኝየደሴዋ
@@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ እ
@ኢክራምቢንትካሣቁጥር43
እኔሥ በኒቃሜ ባል ካጣሁም ዱአ እጂ በሂጃቤ አልደራደርም
@jmelajmela283
@jmelajmela283 4 года назад
ማሸአላህ ማር አላህ ሁላችንንም ልቦና ይስጠን
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ
ትክክል እህቴ እኔም በቅርቡ ነዉ የለበስኩት ከበፊቱ ይልቅ አሁን በጣም ዴስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ባሉም አላህ የፃፈልኝን ይሰጠኛል አላህ ሱብሀንወ ተአላ የቀዴረዉ አይቀርም ዉድ እህቶቼ ያለበሳችሁ ልበሱ የሴት ልጅ ዉበት ኒቃብ ነዉ ማሜ አስተማሪ ነዉ በርታ ሰብስክራይብ አድርጉት አይከፈልበትም እናበረታታዉ
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
ማሻ አሏህ ማሜ ጥሩ ት.ት ነው በርታ የኔ ጓደኛ ኒቃቢስት ናት ማሻ አሏህ በድኗም ጠካራ ናት ለእኔ እሷ ተምሳሌቴ ናት ብል ማጋነን አይሆንብኝም ኢትዮ ሂዳ 3 ወር ሳይሞላት ነው ያገባችው አሏህ ምርጥ ባል ነው የሰጣት ድነኛውን
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
አጠይቡን ሊጠይባት ነዉ ሀቅ ነዉ
@f2271
@f2271 4 года назад
ሳህህ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 4 года назад
ማሻ አላህ መልካም ትዳይ ተመኘሁላት
@f2271
@f2271 4 года назад
@@zebibaseid8600 አሚን ሁቢ ነይ እስኪ ወዴ ቻናሌ ብቅ በይ
@ኡሙአህላሰአዲእንደታዘዝከ
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያማረ ትዳር ያድርግላት
@አቡፊርዲዎስዩቱብ
@አቡፊርዲዎስዩቱብ 4 года назад
ምርጥ አስታወይ ነህ ማሜ ማሻአላ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው. ውድ እህቶቸ እንዴ ኒቃብ ውበትና እንዴ ሀያእ ያማረ ስነምግባር የለም ኒቃብ መልበስ በውስጡ ብዙ ደስታን የያዘ ነው የለበሱት እንጂ ሌሎች አያውቁትም ኒቃቤ ክብሬም ውበቴም ነው. ፋሽን ለምኔ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር. ማሜ ሀቂቃ. መሸፈን. ትዳር አታገኝም ማለት ስህተት. ነው. ኒቃብ. ክብር ነው ውበት ነው ፍካት ነው. ኒቃብን ያለበሳችሁ. ልበሱ ፈልጎሽ ይመጣል ባሉ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
ባጣም
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ላንቺ ነው ውዷ/إليكي يا غالية* " *ቢቻልሽ ከወንዶች ጋ ንግግርን አታብዢ* *ያወራሽ እንደሆንም በንግግርሽ ቁጥብ ሁኚ* *አብዛኞች ወሬሽንን ሳይሆን …* *ማንነነትሽንና አንቺነትሽን አድማጭ ሲሆኑ* *ሴትነትሽን ገማችና ለኪዎች በመሆን* *ኃላ የሚንቁሽ ብዙዎች ናቸውና* *ቁጥብ ሁኚ ያኔ ውድ ትሆኛለሽ❗* *نصيحة لآختي المسلمة/ምክር ለሙስሊሟ* •┈┈•◈◉❒{🎀}❒◉◈•
@ሀሊማአሊየለሚዋ
@ሀሊማአሊየለሚዋ 4 года назад
የኔውድድድድድድ አላህይጨምርልሽ በየኮሜቱ ሳይሸ ጥሩትምህርት ያለው የምኮምቻችው😘😘
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@ሀሊማአሊየለሚዋ ሁቢ💐🌷🌷👗👈
@toiybahassanysufe1002
@toiybahassanysufe1002 4 года назад
ሹክረን የኔማር
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
ዉድዋ እህቴ ማሻአላህ ውዶች አላህ ይጨምርላቹ 👍👍👍👍
@ሀሊማአሊየለሚዋ
@ሀሊማአሊየለሚዋ 4 года назад
@@sofitube6115 እዳች አይነት መሠሎችሸን ያብዛልን ጀግና ሱማያነሸ ❤🌹🌹
@tube-hf7bg
@tube-hf7bg 4 года назад
የአስተሳሰብ እጥረት ቢሆን እንጂ ኒቃብ የአላህ ትዛዝ ነው ባል የአላህ ስጦታ ነው ስለዚህ ከየትኛው ሸሽተተን ወደየት ነው የምንሄደው
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
እኔ ምላችሁ ኮሜቶች መጀመሪያ ስሙት ወላሂ ከዚህ በላይ ትምህርት የለም. እና ዲስ ላይክ ለምን ኧረ ተዉ ግን 😥😥😥 ማሜ ጀዛከአላህ ኸይረ ወድማችን. አላህ ልቦና ይስጠን በሂጃባችን በዲናችን አላህ ጠንካራ ያድርገን. 🤲🤲🤲
@welalatube2260
@welalatube2260 4 года назад
ፋፊዬ ወዴ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@@welalatube2260 ወየ ወለላየ ሱሴ አለሽልኝ 💓😘😘
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 4 года назад
አሚን ፋፊ
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 4 года назад
ተያቸው እነሱ የሚፈልጉት ስለ ፋሽን ሲወራ ነው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት የኔ ውድ ተያቸው እኛን የማይውክሎት ይሆናሎ💐🌷🌷
@rabiarabia1483
@rabiarabia1483 4 года назад
ማንም አያግባኝ ሂጃቤ ለኔ ክብር የማንነት መግለጫ እህቶቸ እባካችሁ ቦታ እንስጥ ለሀይማኖታችን አላህ እንለምን ወላሂ የአላህ ቤት ቅርብ ነው
@አይከልመኮነን
@አይከልመኮነን 3 года назад
ጅዛህአላሀኸረንብጣምጡሩነውምክርበዝሁቀጥል
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
አልሀምዱሊሏህ አለ ኒዕመተ ኢስላም እንደዚህ ዉድ ላደረገን ጌታቺን ምስጋና ይገባዉ
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 4 года назад
ማሻአላህ ማሜ በርታ ላይክ ሼር ተደርጎል ቀጥልበት
@tube6066
@tube6066 4 года назад
ትክክል ማሜ ማሻ አላህ ጥሩ ትምርት ነው አላህ እደአተ አይነት ለድኑ የሚቆረቆር ወጣት ያብዛልን
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
አሚንንንንንን ያብዛልን
@deintube5061
@deintube5061 4 года назад
❥::::::::::::::ልዩ ናት::::::::::❥ በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ 💌
@ዜድዜድ-ከ8ጰ
@ዜድዜድ-ከ8ጰ 4 года назад
ሣህ
@destalehulumyoutube7670
@destalehulumyoutube7670 4 года назад
እሙ ረያን ደምሪኝ
@vyivg257
@vyivg257 4 года назад
ኑሪልኝ
@ኡሙአህላሰአዲእንደታዘዝከ
እውነት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@MdHasan-cb2zp
@MdHasan-cb2zp 4 года назад
መሸአለህ ትክክልነክ ጀዘከለህ ከይር
@کونيزوجةصالحةتقية-ح4ذ
ሂጃብሽን ጥለሽ ለሰው መታየትሽ ፎቶሽን በሚድያ በገሀድ መልቀቅሽ ብልጥነትሽ ሳይን ታየኝ ሞኝነትሽ እዚህጋ ነዉ እኮ ትልቁ ስህተትሽ ቆንጆነሽ ታምሪያለሽ ያሉሽን መስማትሽ ትክክል ነሽ ብለሽ ለአፍታ እንዳታስቢ ዲኑ ይነግርሻል ተማሪ አምብቢ
@f2271
@f2271 4 года назад
ሳህ
@samiraethio4837
@samiraethio4837 4 года назад
ሳህህህህህ
@f2271
@f2271 4 года назад
@@samiraethio4837 ነይ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@samiraethio4837
@samiraethio4837 4 года назад
@@f2271 አድርጌሻለሁ ሁቢ
@ekramekram918
@ekramekram918 4 года назад
እናመሰግናለን በርታ በኑቃም መደራደር የለም ባል / የአላህ ስጦታ እንጂ በመራቆት የምናገኘው እንዳልሆነ ማወቅ ግድ ይላል አላህ ለባሪያው ምን ይሳነዋል መስጠትም መንሳትም የአንድ አላህ ነው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*❥::::::::::::::ልዩ ናት::::::::::❥* *በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች* *#ከሽርክ** ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች* *በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች* *ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች* *ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ* *ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት* *ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች* *አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ* *💌ይች ነች ልዬ ሤት😘* 💌:::::::::::SuSu ::::::::::::💌
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ሶፊየ ስወድሽ የኔ መልካም. 🥰😘😘
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 👗💐🌷👈
@Eነኝቦረናመካነሰላም
ውነትሽን ነውእህቴ
@الحمداللهالكلحلالحمدالله
ትክክክል ማር አላህ በኒቃበችን ጠንካራ የድርግልን ያረብ
@Eነኝቦረናመካነሰላም
@@الحمداللهالكلحلالحمدالله አወን ውደ ግንእኔ እቤት አለብስም አውጭ ስወጣ ነው እሲ ዱአ አድርጉልኝ በዚሁ አጋጣሚ እሲ ቁርአን ለአላሀ ብሎ በድወላ የሚስቀራኝ
@naematalal8246
@naematalal8246 4 года назад
ማሻ አለህ ወንድማችን ጀዘ ከላ ኸይር ሁሉም ሰወ እንደ አንተ ብሆን ጥሩ ነወ አለህ ይጨምርልህ
@kedichannel7586
@kedichannel7586 4 года назад
ማሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጀዛከላህ ኸይር ማሜ የምታቀርበው ሁሉ ይመቸኛል
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 года назад
😂 አላህ አክበር አላህ ለኛ የቀደረው ሁሉ የኛ ነው የትም አይቀርም እች ሥለተሸፈንሽም ባልም አታጭ ለአላህ ብለሽ ሥለድን አውቀሽ ብትሸፈኝም ሥለተሸፈንሽ የሚገድብሽ ነገር የለም ያኡክቲ ከአላህ ጋር ሁኚ አላህ ካችጋ ይሆናል ሀቂቃ መሸፈንን ሠበብ አድርጋችሁ እማይሆን አታውሩ መጀመሪያውኑም አላህን ፈርተን አንለበሥንም ማለት ነው
@Semu152
@Semu152 4 года назад
Ameen inshallh batiklili bilashali allh yefakada yihonali
@መክያጁሀርመክያቢንትጁሀር
ትክክል ነዉ አንሻ አለ ጃዛካ አለ ከይር ባሳማናዉ ያምነጣቃሙ ያዲሪገን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*➻ሱንይ ሴት* *የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች* *ሱናን ስትይዝ ➱እንደ እንቁ ትከበራለች* *➻ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች!!* *🎀ለሱኒዋ እህቴ👑لآختي السنية💎*
@nuradawd1703
@nuradawd1703 4 года назад
እህት በምን ላግኝሽ ካቻልሽ አሣውቂኝኝኝኝ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@nuradawd1703 *አንች ምን ምን ነው ያለሽ ሁቢ ❓*
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад
በትክክክል እህት
@nuradawd1703
@nuradawd1703 4 года назад
@@sofitube6115 ዎትሣብ ኢሞ ቴሌግራም አለኝ
@nuradawd1703
@nuradawd1703 4 года назад
ውዲ እህቴ
@ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ
@ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ 4 года назад
አረ እኔም ታላገባ በፊትነው የተፈኩትአልሀምዱሊላህ ብቻ እናተ በራሳቺሁ ተማመኑ መልክ ብቻ አይደለም ቆጆሚረገን ሀያ ይኑረን የተሸፈነቺን ሴት ለቁምነገር ለትዳር ነውማንም የሚፈልጋት የምትገላለጥን ሴት ለስሜታቸው ነው የሚፈልጓት ልብበሉ ጀዛክ አላህ ኽይር
@ssewssewahmed4561
@ssewssewahmed4561 4 года назад
ትክክል ተናገርክ ኡፍ ሱሪ የለበሰ ሴት ሳይ ጨጋራየ ይላል አልሀምዱሊላህ አለኔእመተል ኢላም
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 года назад
ትክክል. ማሜ . ኒቃብ. በጣም ክብርነው. እኔ ኒቃብ ለብሸነበር. ካርብ ሃገር እደገባሁ በ15 ቀኔነው. ባልየመጣልኝ ሥለሊህ ለለተነቅብን ትዳር. አይቀርም. ዋናው. የልባችን አህላቅነትን ማጥበቅነው. ትክክክል. ከተላጠ ሙዙ አይተናንሥም. ሂጃቡን ያልጠበቀ ሠው
@rukuya1238
@rukuya1238 4 года назад
ማሜኢድሙባረክ ትክክል ነህቤተሰቦቼአይፈቅዱልኝም ምን ትመክረኛለህጅልባብበግድነውየለበስኩት ዱአ አድርጉልኝ☝☝☝
@munthatube8383
@munthatube8383 4 года назад
ትክክል ማሜ እኔም መጀማሪያ ስለብስ ልክ አሁን እንደተነገርከዉ ብለዉኝ ነበር ገደኞቼ ግን እኔ መስሚያዬ ጥጥ ነዉ አሁንም ማንንም አልሰማም በል ከመጣ ይምጣ ከልመጣም ጥቅር ይበል ከዲኔ አይበልጥም እና
@etupeyapriya3563
@etupeyapriya3563 4 года назад
ማሜ ጀዛከላህ ኸይርን ለተገንዘበው ትልቅ ትምርት ነው አላህ ያግራልን ሞትና ርዝቅ በአላህ እጅ ነው
@ሷሊሀ8
@ሷሊሀ8 4 года назад
ጀግና እዳተ አይነቱን ያብዛልን መሀሜ🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@mekyatube7597
@mekyatube7597 4 года назад
ሙሀመድ ወድማችን ማሻ አላህ በረታ ጥሩነው የልጅ አዋቂ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
ውይ ማሜ ትክክል እያወቁ ከማጥፋት በስተቀር ማስረጃም አያስፈልገውም
@ኑራአልዩ
@ኑራአልዩ 4 года назад
ታቃላችሁ ይሄ ልጅ ምርጥ ንግግር ስለሜናገር ላይኮችና ሠብስክራይቦቹ ትንሽ ናተው ማንኛውንም ተራ ነገር ቢናገር ወይም ተገለጡ ሡና ነው ዘመየሽ ነው ዘንጭ ምናምን ቢል የላይክ ብዛት ይንጋጋ ነበር
@ዙዙነኝቢንትኡመር
@ዙዙነኝቢንትኡመር 4 года назад
ምርጫሽ ይሁን ተምሣሌት የሚሆን ለኡማው ናሙና፡ ያ ቀልጣፋ ወጣት የሰለፍዩ ጀግና፡ ሀቅና ባጢሉን ለይቶ የሚያውቀው፡ ድኑ እንዳይደፈር የሚጨናነቀው፡ በኒቃብ አሥውቦ የሚያከናንብሽ፡ ሱናን አሥተምሮ ከልቡ እሚወድሽ፡ ፍፁም የማይፈልግ አንችን ለማሥከፋት፡ ሁሌም የሚለፋ ተውሒድን ለማንገሥ ፣ ሱናን ለማሥፋፋት፡ አርቆ የሚያሥብ ጀግና ነው አሥተዋይ፡ ጀግና የጀግና ዘር ጀግና የወለደው፡ የቢድዐን ኮተት በሱና ሚንደው፡ ይሔ ይሁን ምርጫሽ ፡ ከዚህ ውጭ ያለ ሰው አይሆንሽም ጭራሽ ።
@halimahalima2141
@halimahalima2141 4 года назад
ሳህ
@hayatsaeed4329
@hayatsaeed4329 4 года назад
ትክክል
@sofiatube8461
@sofiatube8461 4 года назад
ማሻ አላህ ወንድም ማሜ አላህ ይጨምርልክ በርትልን ኒቃቤ ውድ ነሽ ለቻናልክ አድስ ነኝ
@naemayou.5880
@naemayou.5880 4 года назад
መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡ سورة_النور_٢٦
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 4 года назад
እንደማመር ነኢማ
@naemayou.5880
@naemayou.5880 4 года назад
ጠይብ
@mdsumon-wx1kn
@mdsumon-wx1kn 4 года назад
አላህ ሂዱያ ይስጣችሁ ኒቃቡ ሀቂቅ ሂጀብ ኑር የልብ መርጋጊያ ነው ልበሱት ያርባቸሁል ዱአ አድርጉ እሰቲቃማ እዱሠጠን. ብንቸግር በስር ነው ሆኖም ግን እርዚቅ ከአላህ ነው ሰብአ ያሰፍልጋል ማሜ በርታ ስለድን የምታቀውን አስተምር ቀጥልበት
@Lሉሉነኝወሎየዋ
@Lሉሉነኝወሎየዋ 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ወላሂ በጣም ትክክል ነህ አላህ ይጨምርልህ
@A.ቢንትጀማልቀሪዘመኔለድኔ
ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር በርታ መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ
ጀዛከላህ ሀይረን ወንዲማችን አላህ ይጨምርልህ ሂጃቤና ንቃቤ ዉበቴ ናቸዉ በርታልን 👌👌👌👌👍👍👍👍💕💕💕💕
@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊክ ምስሎችህን ያብዛልን አላህ ያግራልን ያገራላቸውንም ያፅናቸው
@deintube5061
@deintube5061 4 года назад
ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ጥሩ ገለፃ ነው ማሜ ሳላደንቅ አላልፍም
@ፋፊነኝየከላላዋ
@ፋፊነኝየከላላዋ 3 года назад
እህቴ ሆይ በደብ አዳምጭዉ ወድም ማሜ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን
@عبدالرحمنالنعيمي-ش4ث
ማሻአላህ ትክክል ማሜ ኒቃብ ብንለብሥ ልባችንም ትሥተካከላለች አላህ ይወፈቀን ያረብ
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 4 года назад
ኩን ፈየኩን እኳን ኒቃብ ነብሰን አበያ እራሱ እማማ እያሉ ይፎግራል ሱበሀን አላህ። ውዶች ሂጃብ መስፈርቱን አሟልተን እምንለብስ ያርገን
@bintahmdebintahmde1197
@bintahmdebintahmde1197 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ዉዱ ወንድማችን አስታዋይ ወላሂ ጀግና ብየሀለሁ
@خديجهالاثيوبيه
@خديجهالاثيوبيه 4 года назад
በርታልኝ መድሜ ጀዛክ አላህ ህይር እኛንም አላህ ያሳውቀን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ውላሂ ሀርፊ ትምህርት ናው ጅዛካለህ ኸይር ብል ብላው 🙆*
@salmansalman8124
@salmansalman8124 4 года назад
ሶፊ እማቅሽ መሰለኝ የት አገር ነሽ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@salmansalman8124 *ውሎ ነኝ ማሜ መካናስላም ቦርና*
@salmansalman8124
@salmansalman8124 4 года назад
@@sofitube6115 የት ነው ያለሽው ሳውድ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*#ሂጃብሽን** ጥለሽ ለሰው **#መታየትሽ* *ፎቶሽን በሚድያ በገሀድ መልቀቅሽ* *#ብልጥነትሽ** ሳይን **#ታየኝ** ሞኝነትሽ* *እዚህጋ ነዉ እኮ# ትልቁ ስህተትሽ* *ቆንጆነሽ ታምሪያለሽ ያሉሽን መስማትሽ* *ትክክል ነሽ ብለሽ ለአፍታ እንዳታስቢ* *ዲኑ ይነግርሻል ተማሪ አምብቢ* ↷⇣🌹⇣↶ *🎀ለሱኒዋ እህቴ👑لآختي السنية💎*
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 4 года назад
እህት የፃፍሽው በጣም ጥሩ ነው ፎቶም ፕሮፋይል ማድረግ አይቻልም በኡለሞች ስምምነት የቂያም ቀን እንደ ሰአሊዎች ቅጣቱ የበረታ የለምየረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@sofeyatube8229 s a w
@ዜድዜድ-ከ8ጰ
@ዜድዜድ-ከ8ጰ 4 года назад
ሀሣብሽ ጥሩ ነዉ ፕሮፋይልሽን ግን ብትቀይሪዉ ጥሩ ይመሥለኛል ወሎሁ አእለም
@hehhgg8871
@hehhgg8871 4 года назад
ወላሂ ትክክልብለሀል ወድም አላህይጨምርልህ እዳንተአይነቱን አላህያብዛልን
@FeruzAbie
@FeruzAbie 29 дней назад
ረ ማሜ ሁሌም እደዚህ ስራልን ባረከላህ ፊክ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 4 года назад
ትክክል ነህ ወንድም እኛ ሀገር አንዲት ልጂ ነበረች ምንም አታምርም የሆንች ፉንጋ ናት እና ኒቃቢስት ናት በዛላይ ዲኖ ማሻ አላህ ናት እና ያገባችው ባል በዲኑ ባካዳሚውትምህርቱ በውበቱ ወላሂ ሱባሀን አላህ እዴት እደሜምር ልጁ ብታይ ድል ባለ ሰርግ አገባት
@ሀናንቢንትአህመድ
@ሀናንቢንትአህመድ 4 года назад
አላህ ሆይ በኒቃባችን አፅናን ትክክል ብለሀል ማሜ
@notefour552
@notefour552 4 года назад
ትክክል ነህ ጀዛኪላሁ ኸይርነ
@ኩንፊየኩንየእማየናፍቅናኝ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ። ማሻ አላህ አላህ ይጭምራል ወንድም ማሜ ኒቃብ ውስጥ ነው በኒቃብ ቀልድ የለም። ትዳር። የአላህ። ስጣታ ነው
@ssewssewahmed4561
@ssewssewahmed4561 4 года назад
ጀዛኽላህ ሂጃብ ውስጤ ነው ዱአ አድርጉልኝ
@ፋፊዩቲብአላህነዉወኪሌ
ማሻአላህ አላይይጨምርልህ ጀዛኩማሏሁ ኸይርኝ አዎ በትክክል እነደዛ አይነት ነገር አለ
@naeman9155
@naeman9155 4 года назад
ማሻ አለህ ወንድሜ አለህ ይጫምርል አለህ ይርዳህ ያኔ ጃግና በትክክል
@lecimyztym55
@lecimyztym55 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም በርታልን ሰምተዉ ከሚተገብሩ ያድረገን
@ahabshawittube3034
@ahabshawittube3034 4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከሏህ ኸይር አኼይ በርታ ጥሩ መልእክት
@ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ
ማሜ ምርጥ ሰው. ትክክል ብለሀል
@ReRe-lg5eu
@ReRe-lg5eu 3 года назад
ማሻ አላህ ማሜ አላህ ይጨምር ልህ እው ነትብለሀል በተልይገጠር ላይ በጣም ነው የሚፎግሩት
@f2271
@f2271 4 года назад
ትክክል ነህ ጀዛከላህ ኸይረን የልቤን ነው የተናገርከው በተለይ ባል ሲያገቡ ኒቃባቸውን ያወልቃሉ አንዳንዶቹ ኢትዮጵያ ሲሄዱም ቦሌ የሚያወጡ አሉ አየር ማረፊያ ሲደርሱ አላህ በኒቃባችን ላይ ያፅናን ያረብ
@addisonandherfriends4341
@addisonandherfriends4341 4 года назад
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጨምርል በረታ እሺ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያረገን ጀዛከላህ ኸይር
@አሚናትአልኢማንተማሪ
ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 3 года назад
በርታ ወድማችን ውነት ነው ኒቃብ ከባል አያግድም
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ውንድም ማሜ ጅዛካላህ ኸይር ለDis Like አለህ ሂዳ ይስጣችሁ* *ውበትሽ ሀያዕ ነው* *ፋካትሽ ኢስላም ነው* *ድምቀትሽ ኢማን ነው* *የቁንጂናሽ ሚስጥረ* *ከሂጃብሽ ስረ ነው* *ሂጃቤን አልጥልም* *የመጣው ቢመጣም* *ኒቃቤ ሂጃቤ ውቤቴ ነው።* @@@@@@___________
@አልሀምዲላአለኩልሀል
ሳህ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
ሣህህህህ
@hasminabago9843
@hasminabago9843 4 года назад
ጀዛአከላህሽውድም ማሜ እስቲ ንግርልን ደሞ ለብሶ ከማውለቅ አላህ ይጠብቅን
@hussanmohamdr9105
@hussanmohamdr9105 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ማሜ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አላህ ልብ ይስጠን
@zainabhiyar1545
@zainabhiyar1545 4 года назад
ትክክል ጀዛከላህ ወንድም ማሜ ትዳር አታገኝም የሚሉት የተሳሳተ አመለካከት ነው የሚሰጠው አልልህ ነው ሁሉም የሚሳለቅባ ሴት ፈላጊዋ ለቁም ነገር አይሆን
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 года назад
ኒቃቢስቶች ሁላችንም ሸር ላይክ እናድርገው የላ ማሜ ዛሬ በጣም በርትቷል ሁልግዜም እንዲበረታልን እናበረታታው
@MmMm-wy9to
@MmMm-wy9to 4 года назад
መሸፎንን፡የሞከረው፡ደሥታውንያውቃል፡፡ እኔለባሺነኝ፡አልሀምዱሊላህ፡፡ሳላገባነበርየተሸፈኩት፡አሏህ፡ምርጥ፡ሀሪፍ፡ሷሊህባል፡ነውየሠጠን፡ማሻአሏህ፡፡
@samirajamal3678
@samirajamal3678 4 года назад
ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምረልህ በረታ እድህ ፍሬ ያለው ስለድናችን የምታቀውን አስተምረ
@خديجهالاثيوبيه
@خديجهالاثيوبيه 4 года назад
እኔ አልሀምዱሊላህ በሂጃቤ በጣም ኩሩ ነበርኩ ግን ፍፁም ነኝ ባልልም እና አንድ ቀን ውንድ ለትዳር ሲጠይቀኝ የወደድኩት መሰለኝ እና ፎቶ ላኪ ሲለኝ ላኩለት ሳይሳካም ቀረ እና በመላኬ በጣም ይቆጨኛል እህት ወድሞቼ ዱዓ አድርጉልኝ አላህ ይቅር እድለኝ ጀዛኩም አላህ ህይር በእምነቱም ጠካራ የሆነ ባልም እድሰጠኝ እኔም ልክ እደሱ የምሆንለት አላህ ይስጠኝ በዱዓ እዳረሱኝ ጀዛኩም አላህ ህይር
@مدينةعبدالله-ق4ع
@مدينةعبدالله-ق4ع 3 года назад
ማሻአለህ በጣም ጡሩ ትምርት ናዉ መሀማድ
@hfbch7471
@hfbch7471 4 года назад
መሸአላህ ማሚ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜን ነው እምትመስለው
@sadei8265
@sadei8265 4 года назад
ዋሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜዋ አላህ ይጨምርልህ ሳህ ትክክልነህ ሴትልጅ ሂጃብነዉ ዉበቶ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@hawaawol8352
@hawaawol8352 4 года назад
ማሻአላህ ወድም ማሜ ጀዛክአላህ ኸይር በርታ በጣም አሥፈላጊና ጠቃሚየሆነ ነገርነውያነሣህው ልብበሉ ውድእህቶቸ ኒቃብውበትነው በኒቃባችሁ ጥኑሁኑ ለናትያለውን አታጡትም
@hayathmohammed6349
@hayathmohammed6349 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛክአላህ ኸይርን ወድም ማሜ እዳተያለአስተዋይ ያብዛልን ያረብ
@zed9651
@zed9651 3 года назад
ሂጃብ እኮ ለሴት ልጅ ሁበት ነዉ መሻላ በርታልኝ ወዲሜ
@markaplekahnisara1204
@markaplekahnisara1204 4 года назад
ትክክልወላሂ ጀዛከላህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@mrtube8968
@mrtube8968 4 года назад
ጀዛ ከላ ማሜ የልብ አድርስ እኮ ነህ በርታልን በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ላይክ ኮመንት የማደርግልህ
@Kedija6466
@Kedija6466 4 года назад
ማሻአላህ ዛሬ ገና ብቅ አልኩ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
ድስክ ላይኮችጤነኛ ናችሁ ግን ስታሳዝኑ
@ኡሙአብድልማጅድ
@ኡሙአብድልማጅድ 4 года назад
ጤነኛ አይዴሉም ይመስለኛል ሱበሀን አላህ
@omaradnan9845
@omaradnan9845 4 года назад
Welehi tkkl👍👍
@Salsibel
@Salsibel 4 года назад
አያቁትም መሠለኝ ብዙ ጊዜ ጥሩ ምንም ዲስላክ የሚያስደርግ ነገር የሌለበት ቨዲዮዎች ብዙ ዲስላይከሰ አያለሁ ሚያቁት አይመሥለኝም አሁን እሄ ምኑ ዲስላክ ያስደርጋል
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
@@Salsibel እኔም አጂብ ሆኖብኚ ነው እኔ አላቅ ነበር ግን አድ እህቴ በኮመት ተዋውቀን እኔ ሲጀምምር ላይክ ምልክት ማድረግ አልውድም ነበር ክክክ ተዛ በዋክሳብ እደው ምን እደነካኚ ሳላውቀው የዛቀን በዋክሳብ ያሉትን ሁሉ ድስክ ላይክ ትስጣተው ዋልኩኚ እኳ ግን በዛው ቂም ያዘችብኚ እኔ ግን ጥቅምና ጉዳቱ ሳይገባኚ ነው እሷ ለምን ልዘቅዘቅ ብላ አኮረፈችኚ ይቅርታም ጠየኳት እረብቻ ተስው ስተት አይጠፍም እኔ ይቅርታ ብያለሁ በጥፍቴ አምኘ እሷ እቢብላ ጠፍታለች ስው ሆኔ እማይሳሳት ዛፍ ሆኖ እማይወዛውዝ የለምና ተስተታችን ብንታረም ጥሩ ነው እላለሁ እኔ ግን እሷ ለምን ልዘቅዘቅ ያለችኚ ቀን ትልቅ ትምርት ሆናኛለች ክክክ
@سوسو-ي8ف6ع
@سوسو-ي8ف6ع 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሣህ የተላጠ ሙዝ አልህ በትክክል
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ማሜ ጀዛካላህ ኸይር ማሻ አላህ ሀሳብህ ጥሩ ነው
@fetifeti7952
@fetifeti7952 4 года назад
ማሻ አላህ ወንድም አላህ ያፅናን እኛንም አላህ ይጨምርልህ
@ፋጡማአላህወኪል
@ፋጡማአላህወኪል 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ልክ ነህ አላህ ኢማኑን ያላብሰን
@markaplekahnisara1204
@markaplekahnisara1204 4 года назад
ኢሻአላህ አላህ ያግራልን በመጀመሪያ የኢማን ካባንያልበሰን
@semutube4229
@semutube4229 4 года назад
ማሻአላህ ማሜዋእዳታ አይነት ወድሞችያብዛልን
@saadhas8912
@saadhas8912 3 года назад
ማሻ አላህ ትክክል ብለሀል
@saadasaada2171
@saadasaada2171 4 года назад
ወንድም ችን ጀዛክ አሏህ ኸይርን ጀዛ👍👍👍👍👍👍👍👍
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
አስተዋይ ነህ ወድም አላህ ይጨምርልህ በርታ
@ruadd9581
@ruadd9581 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ማሜ ትክክል ነህ ወላሂ
@ሰአዳነኝየአላህባሪ
ማሸአላህ ትክክል 🤲🤲😥 ማሜ ጀዛከላኸይረ
@tube7637
@tube7637 4 года назад
ወንድም ትክክል ጃዛ ከአላህ ከይረን ሠምታን ምንጣቃም አላህ ያድርጋን
@munamuna-nr3us
@munamuna-nr3us 4 года назад
ማሜ ሦታወራ በጣም ደሣ ትላለክ አላህ ይጣብቅህ ባለህበት የተናገራከው በጣም ትክክል ነህ ግን አላህ ከሁሉም ነገራ የጠራ ሠው ያራገን!!!
@janhjn1191
@janhjn1191 4 года назад
ዋሊኩምሰላምአላህሂዳይስጠን።አላህያችያለውንይሰጥሻንአብሽርእሽእህቴ
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
ሀሳቤን በፅሁፍ በግለፅ አልችልም ጀዛክን አላህ ይክፈልክ በስ አልሀምዱሊላህ አላ ፈድልሏህ!!! በአላህ ዱዓ አድርግልኝ አላህ ሲባት እዲሰጠኝ ሀገር ስገባ ይከብደኝ ይሆን ብዬ አስባለሁ
@zarhabusare8709
@zarhabusare8709 4 года назад
ማሜ ጀዘከለህ ኳይር በርታልን
Далее
Собираю Маню к осени ✨
00:48
Просмотров 946 тыс.
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Просмотров 551 тыс.
Собираю Маню к осени ✨
00:48
Просмотров 946 тыс.