Тёмный

Ethiopia - ሩሲያና አውሮፓ አይቀሬው ፍልሚያ ዝንፍ ያላለው የፑቲን እቅድ 

Feta Daily News
Подписаться 874 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@Rayawean
@Rayawean 2 года назад
አሜሪካን በደረማመሰችልኝ ይች የተባረከች ሀገር 🇷🇺Russian
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍጥረትህን ምድርህን አስብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ደምሪኝ ስወዲሽ
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 года назад
አላህ ሆይ አለምን በሙሉ ሰላም አዲርግልን
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
@@hawaseid3967 ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@msakrhfmsakrhf
@msakrhfmsakrhf 2 года назад
ፈታ አንድኛ የእውነት ምንጭ ናችሁ 👍👍👍🇪🇹
@tebah1247
@tebah1247 2 года назад
የአላሕ ያረቢ አተዉ ድረስልን ኢላሒ የአላህህህህህ
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 года назад
ፈታ ጋዜጠኞች በርቱ እጅግ ትችላላችሁ❤
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
ሰላምይሁን አለም ሰላምይሁን አቤቱ ይቅርበለን ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ሞትንጅ እፍፍፍ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
እግዞኦ ከቶ ጦሮነት ምንድነው ጥቅሙ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ሆይ ለአለማችን ሆነ ለሀገረችን ሰላም ላክልን
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 года назад
Good bless you Russell and Ethiopia 🇪🇹 🇷🇺🙏🙏
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 года назад
Amen Amen♥️🙏
@ሠላምዩቱብ-ዐ6ፀ
@ሠላምዩቱብ-ዐ6ፀ 2 года назад
ፈታ እናመሠግን አለን ሠላማቸዉን ይመልሥ ላቸዉ የጦርነት ከይር የለዉም
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
እግዞኦ
@FAFIQALU
@FAFIQALU 2 года назад
ሰላም ውድ የፈታዴሊስ ቤተሰቦች አላህ በቃ ይበለን ጦርነቱ በኛ ሀገር ብቻ አይደለም በሁሉም ነው ይህ ደሞ ይበልጥ ያስፈራል ምንም በማያውቁት ነገር የሚሞቱ ብዙ የድሆች ልጆች አሉና የንፁሀን ደም ይፍረደን
@Jeruslem
@Jeruslem 2 года назад
ለዚህ ሁሉ ቀውስ አሜሪካ ናት ምናለ እሷ ከምድረ ገጽ ብትጠፍ ሰላም ለሰው ልጅ ለአለም ህዝብ በሙሉ
@Rayawean
@Rayawean 2 года назад
Love you 🇷🇺Russians
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ፈጣሪ፣ሆይ፣በቃ፣በለን፣ይቅር፣በለን
@blenekebedekebede6672
@blenekebedekebede6672 2 года назад
ሰላም ምድራችን ይሁን
@alkuwait8705
@alkuwait8705 2 года назад
ሠላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ይሁን
@eliasteku9872
@eliasteku9872 2 года назад
የፈታ ድምፅ ይመለስልን ✊✊
@maraselam9500
@maraselam9500 2 года назад
ዝም ብላችሁ አትሰሙም የምትፈልጉትን ወሬ አስገቡት የማትፈልነጉትን አለማስገባት ከአውሪው ምን አላችሁ ከወሬው እንጂ የወሬ ያለህ ያሰኝክ
@timatim1607
@timatim1607 2 года назад
ወሬ ዜናውን እጅ ከድምፁምን አላችሁ ሲቀጥል ምን ይወጣለታል
@eliasteku9872
@eliasteku9872 2 года назад
@@nati4071 Jezba
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 года назад
ዋው ምርጥ ትንታኔ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እሺ ነገበልሽ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
@@አስማ-ጸ8የ እሺ እመልሳለሁ ጥሁፍ አስቀምጪ ሁቢ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ ደመርኩሽ ነገ መልሽ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ አስቀምጫለሁ ኮሜት
@adaneadego9328
@adaneadego9328 2 года назад
ምራባዊያን እና አሜሪካን በሰው አገር ገብተው ሲያሴሩ አሁን በራሳቸው መጣ አላም ዲሊላ በተለይ እንግሊዝ ቀዝናለች አሜሬካንም ጭምር ጀግና ፑቲን ።
@zarozaro5175
@zarozaro5175 2 года назад
ያረቢ ታረቀን
@hanasador3723
@hanasador3723 2 года назад
እግዚኦ ፈጣሪ ይሁነን
@biniberihun3151
@biniberihun3151 2 года назад
About benateh zem bel Negashe Mohamed yerakekbet weym mench tkes sew bedkembet atakt 😅😅😅
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
የሳዝናል
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 года назад
ምናለ አሜሪካን እንደዚህ አመድ ቢያደርጉልን እሱዋ ናት አለምን እያመሰች ያለችው
@abbissinia-kc2fg
@abbissinia-kc2fg 2 года назад
Well
@MohamedMohamed-yx3ds
@MohamedMohamed-yx3ds 2 года назад
👍👍👍👍👍👍
@ethiopia2601
@ethiopia2601 2 года назад
አባት ሀገር ሩሲያ ታሸንፋለች ሩሲያ ትስዕር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪✊✊✊✊ መጥፋት ለአሜሪካ እና ለአሜሪካ ጅራቶች ይዉደሙ 😖😖😖😖😖😖😖😖
@hayatseid4983
@hayatseid4983 2 года назад
ቲሽ
@ethiopia2601
@ethiopia2601 2 года назад
@@hayatseid4983 ባንዳ አሜሪካ እና ጅራቶችዋ ይዉደሙ 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🥾🥾🥾🥾🥾🥾😖😖😖😖😖
@hassanmuhammad9092
@hassanmuhammad9092 2 года назад
ጉድ አሀር
@selima4387
@selima4387 2 года назад
አላህአንተጠብቀን
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 года назад
አፍሪካውያን የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ልብ ሊሉ ይገባል ይህ ሁሉ የአውራፖ ህዝብ መንግስታት ዩክሬንን በጡሩንባ ሊደግፉ የተነሱት ውግዘት ማዕቀብ ያንጋጉት በሶሰት ነገሮች ነው 1) ዩክሬን ነጭ ህዝብና የእነሱ አሽከርም ስለነበረች 2) የሩሲያ ጥላቻን ሩሲያን በመጉዳት ለመፉለም 3) ሀገራትን ለጥቅማቸው አላትመው ዳኞቹም ፈራጆቹም እነሱው በመሆናቸው እውን ዩናይትድ ስቴትስ እና እንግሊዝ በዚህ አለም ባይኖሩ አለም እንዴት በስላም ተፉቅሮ ይኖር ነበር እነዚህ ሀገሮች የLucifer ፅህፈት ቤትም ማምለኪያ መሆናቸውን እንዳንዘነጋ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 года назад
አገሬ ብቻ የተረገመ መንፈስ አስገድዳ ያገባት መስሎኝ ነበር
@bekajibril1174
@bekajibril1174 2 года назад
NOT ONLY OUR COUNTRY
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 2 года назад
Me too I feel the same way 😏🤦‍♀️
@yasen931
@yasen931 2 года назад
እራሻ ልቤ ሥወድሺ እኮ ምነው ኢቶዮጵያን ላሥር አመት እን ፍርም ልሺ አሸባሪ ጁታ ቅበሪልን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በስደትም ያላችሁ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን በዱአ በጾለት እንበርታ አንድ እንሁን ከዘረኝነት ከተንኮል ከሸር ከምቀኝነት እንውጣ መልካም ነገሮችን እንስራ ይች አለም አጭር ናት ነገ ወይም ዛሬ ትተናት እንሄዳለን የሚከተለን መልካም ስራችን ነው ገንዘብም ሀብትም ዝናም ቤትም ልጂም ሁሉም ይቀራል ስለዚህ ለመልካም ነት እንሽቀዳደም በዚህም አጋጣሚ ወደ ቻናሌ
@abdulkadir6606
@abdulkadir6606 2 года назад
The risk of world problems usa👈
@abayegashe4665
@abayegashe4665 2 года назад
Gazetegnaw akerarebu...betam des yilal
@mikael3245
@mikael3245 2 года назад
Feta daily new Jens stoltenberg norwegiawi new , Netherland aydelem atstekekl
@ahmedsengatera7321
@ahmedsengatera7321 2 года назад
ነጋሽ መሃመድ እንደዘገበው
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
የነሱስ አለም አወቀው የኢትዮጵያን ነብሥ ግን ማንም የሳቀው በዚህ ሶስት አመት 2 ሚሌን የማያሱ ዜጎቿ ሞተዋል ኢትዮጵያዊ በዘረኝነት በግለሽንት ምግሥት እርሥ በርሥ አጫሩት
@husishtube8185
@husishtube8185 2 года назад
አክሱም ስትል አልገበኝም ?የየት ሀገር ዋና ከተማ ነች እንዴትስ ጠፈች?
@esubalewyigzaw4526
@esubalewyigzaw4526 2 года назад
ለአማራ መጥፈት ማንም አላስበም እኛም ለማንም አነስብም እንኳን 3ኛ 4ተኛውነ 5አምስተኛው ተደምሮ ይምጣ እኛ ድሮም ዛሬም ነገም አምላከችን ብቻ ነው ያለን አለምንማ አየነት ለአንድ በሄር ብቻ አለም ሁሉ ሲነሳብን
@jazmin7739
@jazmin7739 2 года назад
ይህ ትረካ ወይ ዜና በፈታዬ ድምፅ ቢሆን እንዴት ያምር ነበር
@nati4071
@nati4071 2 года назад
Zm bileh sima jezba
@abdulkadir6606
@abdulkadir6606 2 года назад
Nati family neh inda ke akrabiw ga 😁
@jazmin7739
@jazmin7739 2 года назад
@@nati4071 አበሻ በቃ ከመሳደብ ውጪ ሌላ አልፈጠረብንም
@musemoses1620
@musemoses1620 2 года назад
ለዚ ሁላ ተጠያቂ አሜሪካ ናት ፍርዱን ከፈጣሪ
@nigetube6038
@nigetube6038 2 года назад
ሀተታ ብቻ? ለምን update ብቻ አታደርጉንም?
@gelankwt4607
@gelankwt4607 2 года назад
😭😭😭🤲🤲🙏🙏
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 2 года назад
2020 2021 yetgiray hez taredu
@yasen931
@yasen931 2 года назад
አኩሡም አል ፍርሰችም ጀዝባ አት ዋሺ
@solloloveethio9179
@solloloveethio9179 2 года назад
Amlake hoy America ena Europe sisededu asayegn
@amanuelgebreslasie8636
@amanuelgebreslasie8636 2 года назад
Dl le Russia wdket le america
@ababaermias7170
@ababaermias7170 2 года назад
እመኑኝ ፑቲን ይዋርዳን የራሱ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ እየወጡበት ነው ከወድሞቻችን ጋር ደም አታቃባን እያሉ ነው ሩሲያ የሚጣልባት ማእቀብ እንዴት እንደሚጎዳት በቅርቡ ታያላችሁ አዘጋገብ ከኢትዮ ፍሮም ተማሩ ለማንም እማያዳላ እውነቱን እሚያወራ በቃ አሜሪካን ስለምጠሉ ሩሲያ ሩሲያ ትላላችሁ ዩክሬን እኮ ለነጻነቶ መታገል መብቶ ነው
@eyasutekle2553
@eyasutekle2553 2 года назад
Bishenef erasu aliferdbetm, mknyatum alemn anketkto new
@eyasutekle2553
@eyasutekle2553 2 года назад
Dil le#russia
@sisaytlahun9891
@sisaytlahun9891 2 года назад
ምን መሰለሽ ሞኟ ሩሲያ ኮ የምትዋጋው ለመውረር ሳይሆን በኔቶ እየተከበበች መሆኗን ስለገባት ነው በ Ukraine አስመስለው ደንበር የ ኔቶ ወታደር ደንበር ሲቀመጥ ሩስያ ዝም የምትል ይመስልሻል ጂልል
@abduljelilshamil5917
@abduljelilshamil5917 2 года назад
🇾🇪🇾🇪🇾🇪 🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾
@fesshawoldu5319
@fesshawoldu5319 2 года назад
Yematawkeen huneta wist gebteh atizebarik!!
@ethioamutube527
@ethioamutube527 2 года назад
ድል ለሀያሎ ሩስያ
@welduwolday530
@welduwolday530 2 года назад
Abatie ye Neto halafi ኖርወግኣዊ nachew
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
ምንድነው 10 ግዜ አንዳይነት ዘገባ መዘገብ??
@fgghhgtbhh143
@fgghhgtbhh143 2 года назад
ድል ለሩስያ💞💪
@admaadma8885
@admaadma8885 2 года назад
😭😭😭😭😭
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 года назад
ለምን ግን ትቀባበላላችሁ ነጋሽ ሙሃመድ የዘገበውን ደገምከው እኮ ምንጭ ብለህ መናገር አለብህ ልክ እንደ ራስህ አታንበው እባክህ🙏
@abdulmjied321
@abdulmjied321 2 года назад
Demes ylewem
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 года назад
Anta basawoo enjera lmn? Tegabalh feta daily asmaselah endant ayenat ye sayetan sera tesaralh hodam mot yeshalhal
@ksasaud5792
@ksasaud5792 2 года назад
ይች አቀራረብ ከነጋሽ መሀመድ የተኮርጀች ናት ጧት ነው የሰማሁት
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 2 года назад
ምን ነካችኹ? ነጋሽ መሐመድ ነገረን እኮ የራሳችሁን ትንተና አምጣችሁ ውለዱ እንጂ?
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 года назад
Ant QESHEM AMHARA TULTULA... Terthn Aqum...... Amhara yememrat Ethiopia mechem ATASHENFEM EMN... DEDEB Asafari🙈🙈🙈🙈
@fetaview
@fetaview 2 года назад
Akrarb🤑🤑
@nahom5092
@nahom5092 2 года назад
Russia forever
@sintayehudegefa5616
@sintayehudegefa5616 2 года назад
እየደገማችሁት ነው ይህን ቀነ ላይ አቅርባችኋል 😡😡😡
@asayegetnet970
@asayegetnet970 2 года назад
Copy from............
@yasen931
@yasen931 2 года назад
ቱል ቱላ
@ከጸሐፍያንመንደር
@ከጸሐፍያንመንደር 2 года назад
🔴በሀገራችን የተገኘች የ25 ዓመቷ አለም ያላወቃት አጭር ሴት ሼር እያደረጋችሁ ለሚዲያዎች አድርሷት❤🙏 👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LsYfGrbWvL8.html
@yasen931
@yasen931 2 года назад
ወታደሩን አብይ አህመድ ነው ያሰርደው ይሄንን አሸባሪ ጁታ ቀድሞ ወግቶት በሆን ጥሩ ነበር
@mesudmohmmed7183
@mesudmohmmed7183 2 года назад
አር ፍታወች እናተ የራሳቱሁን ዘገባ ነበር የምትዘግቡት ምን ነካቹ ምንም ሰትጨምሩ ሳትቀንሱ ኮፒ ፓሰት ክDw አማረኛ ሙሉውን ከከከከከከከ
@molalignlamobo9184
@molalignlamobo9184 2 года назад
Are ba feta new miamrew
@yasen931
@yasen931 2 года назад
ሳት ቀደም ቅደም ነው እደኛ ተኘተሺ በሆን ወታደሮችሺ ታርደው ነበር በኔቶ ወታደር ደግ አር ገሻል
@alemteza1004
@alemteza1004 2 года назад
ዘረኛው የፖላንድ መንግስት ከዩክሬን ሸሽተው የሚወጡ ጥቁሮችን ወደ EU አላስገባም በማለቱ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ተማሪዎች ዩክራይን ውስጥ በድንበር ላይ መጠለያ አጥተው በመቸገር ላይ ይገኛሉ ።
@simerengeta4324
@simerengeta4324 2 года назад
ቀዳዴ በጀርመን ድምፅ ነጋሽ መሀመድ ያቀረበውን ምንም ሳትቀንስ ምንም ሳትጨምር ትዘረግፋለህ። ይህ የሚዲያ ህግን የሚፃረር ድርጊት ነው።
@ablem3155
@ablem3155 2 года назад
የንስ እስቶልተንበርግ ኖርዌጂያዊ እንጂ የኔዘርላንድ ሰው አይደለም። አሁን እንዲህ ያለ ግዙፍ ስህተት እየሠራችሁ ጋዜጠኞች ነን ትላላችሁ???? አሳፋሪዎች! የዩቲዩብን ሳንቲም እንዲህ የተሳሳተ መረጃ እያስተላለፋችሁ ከርሳችሁን ሙሉ።
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 2 года назад
ወደ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት
@እናትፍቅር-ዸ4ደ
@እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 года назад
እኛ ለሠዉ ሞትን አንመኝም ግን አዉሮፓ እና አሜሪካ የሚባሉ ሠይጣን ሀገር ለኛ መከራ እንደጫኑብን እነሡም ይቅመሡ እነሡ በለኮሡት እሳት የአማራ የአፋር የትግራይ እናቶች ለሀዘን ለልቅሶ ለእራብ የጣሉን አምላኬ እሩሢያን እረድቷት አማሪካን የምትባል ሠይጣን የኛን ሀዘን ብታቀምሣት ደሥታየ ነዉ እኛም ሠዉ ነን ግን የኢትዮጵያ ህዝብ መፈናቀል መሞት ለነሡ ሠርግ ነበር ይሣለቁብን በኛ ሞት ይሥቁ ነበር ግን በተራችን ቁመን እያየን እንስቅ ይሆናል
@denk_tube2292
@denk_tube2292 2 года назад
ለዚህ ሁሉ ጦርነት ተጠያቂ አሜሪካ ነች አለምን ሁሉ በጦርነት የምታምሰው አሜሪካ ነች ሰይጣን እግዚአብሄር ይፍረድባት
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
ዲል ለእሩሲያ የአሜሪካ አይንሺ ይጥፋ ደምሩኝ በስደት ያልተሳካልኝን በሀገሬ ላሳካው ሰብሰክራይብ አረጉኝ አይታችሁ አትለፉ
@kemalmohammed2893
@kemalmohammed2893 2 года назад
እናመሰግናለን! ቭላድሚር ፑቲን ከአዶልፍ ሂትለር ከተመሳሰለ , ለኔ የክፍላ ዘመኑ ምርጥ ሰው አዶልፍ ሂትለር ነው!
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
ድል ለሩሲያ ውርደት ለአውሮፖ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 года назад
ሁሉም ጣኦት አምላኪ ናቸው ያም ያም አይጠቅሙንም አላህ ለሁሉም ሰላሙን ያውርድ ብዙ ደካማ ሚስኪን ህዝቦች አሉ እነሱን አላህ ይጠብቃቸው
@የገብርኤልልጂ
@የገብርኤልልጂ 2 года назад
@@አሚራቱዩብ-ለ2ኘኦርቶዶክስን ነዉ ጣኦት እምትይዉ ይቅር ይበልሽ ሌላ ምን እላለሁ😢
@እናትፍቅር-ዸ4ደ
@እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 года назад
@@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ አንቺ ደነዝ ምን አገባሽ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 2 года назад
@@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ አለማወቅ ሐጢያት አይደለም ዝም ለምን አትይም ።
@nuethiopia2113
@nuethiopia2113 2 года назад
GOOD WUD Ethiopiawian profile wust gebtachuh subscribe bitadergun SA
@amenagawd9429
@amenagawd9429 2 года назад
ማህቀብ መጣላቸው ለዩክሬን ምን ሊጠቅማት ሀገሪቱ ወድማለች ህዝቦች ሞተዋል ተሰደዋል ሩስያም ስራዋን ቀጥላለች አላህ ሆይ በዳይወችን አንተው ታውቃለህና ላተው ትቻለሁ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 года назад
ኣሜሪካ ካልጠፋች እዚ ምድር መቸም ሰላም ኣይኖርም የሚገርመኚ እኮ በርዋንዳ በ 10 ቀን ውስጥ ኣንድ ሚልዮን ሰዎች ሲገደሉ እነዚ ምራባውያን የት ነበሩ እኛ እንደ እቃ መጫወቻቸው የማዩን ምራባውያን ኣሁን ዩክሬን ተመታች ብለው ተንጫጩ ባፍሪቃ እንዲ ያለ ነገር ሲመጣ ግን ይስቃሉ እናታቸው ኣሁን ይቅመሱት
@yehabeshalij7720
@yehabeshalij7720 2 года назад
ቆራጡ መሪ ፑቲን አለምን አተራመሰው💪
@Abdallaaya500
@Abdallaaya500 2 года назад
🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
እንኳን ደህና መጣህ
@mikitube5655
@mikitube5655 2 года назад
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ፈታዬ እኮን ሠላም መጣህልን አደኛነኝ ዛሬም ላክ አረጉኝ👍👍
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ደምሪኝ በቅንለት
@ahlamyoutube3137
@ahlamyoutube3137 2 года назад
اللهم انت السلام ومنك السلام يا ذا الجلال والاكرام Atehu selamun ametalen Yareib
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
ደምርኝ ውደ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 года назад
የአለምን ተው እና ለሀገራቹ ፀልዩ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 года назад
ያው እኮ ነው አለም ስትናወጥ የኢትዮጵይ ስላም ትሆናለች ብለሸ ታስቢያለሽ
@fonteninaharbo
@fonteninaharbo 2 года назад
Stöltenberg not nezerland, hi is norwaygan, fack news
@ten2the6
@ten2the6 2 года назад
አገራችሁን ተዋችሁዋት? ዪክሬን አላበዛችሁም?
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 года назад
አቤቱ ጌታ በቃ በለን ይቅር በለን🇺🇦✌🇷🇺
@ZollaAlpha
@ZollaAlpha 2 года назад
ኧረ ፈታዎች ምናለ ፕሮሞት ብታደርጉልኝ? እኔ የ እናንተን ቪድዮ እስከ መጨረሻው እያየሁ አይደል? #ሰላማቹ ይብዛልኝ! NISSIR TECH / AMHARA TECH
@widhdhjsjxcj9267
@widhdhjsjxcj9267 2 года назад
አንደኛ ነኝ ሠለም ለሀገረችን🇪🇹✌️
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
የአላህ በቃ በለን አይተው የራህመት አባት
@solotse5674
@solotse5674 2 года назад
ዝም ብለህ አትቀባጥር፣ የንስ ስቱልትንበርግ ኔዘርላንዳዊ ሳይሆን ኖርዌጂያን ነው። ያውም ጠ/ሚኒስትር የነበረ።
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 года назад
ከመቼው ስርቆት የነጋሽ መኃመድ ዘገባን እንደራስሕ የምታቀርበው አትውረዱ ከፍ ብላቹ ነበር
@AddyG22
@AddyG22 2 года назад
слава России!! GLORY TO RUSSIA!
@ኀይለማርያም
@ኀይለማርያም 2 года назад
የሩሲያው ፑቲን ብቻ ጀግና
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 147 тыс.