Тёмный

Ethiopia ሰበር መረጃ ዶ/ር አብይ ቆፍጠን ያለ መግለጫ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia ሰበር መረጃ ዶ/ር አብይ ቆፍጠን ያለ መግለጫ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ!

Опубликовано:

 

16 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@sefanitzewolde1230
@sefanitzewolde1230 4 года назад
በጭንቅ ጊዜ የመጣህልን ጀግና!! አይዞህ ከጎንህ ነን ። እግዚአብሔርም አለልሀ።
@danielejigu5307
@danielejigu5307 4 года назад
ዶክተር አብይ በጣም በጣም አብዛኛው ህዝቦች ካንተ ጋር ናቸው እንወድሃለን: በሰላም አበባ ይዘህ የተቀበልካቸው ቡድኖች ናቸው አሁን ከህዋት ጋር ሆነው ሰላማችንን የሚነሱን ከዚህ በኃላ ምንም ጊዜ አትስጣቸው በጀመርክበት መንገድ ጠንክረህ ከሰፋው ህዝቦች ጋር መጉአዝ ነው
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 года назад
🇪🇹ከአብቹ ሌላ ለኢትዮጵያ ይሚጠቅም የለም!!!🇪🇹
@mulunehdesta5752
@mulunehdesta5752 4 года назад
🇧🇴Thank you our great prime minster Heavenly Father bless you all the way through your life.
@tsehaykebede9241
@tsehaykebede9241 4 года назад
መድኃኔዓለም ይርደህ ይርዳን
@geatumohamed836
@geatumohamed836 4 года назад
የኔ ጀግና አምላክ ሀይልና ብርታት ይሁን አብቹ 💝💝
@elbirhanuababeabdulrahman5730
@elbirhanuababeabdulrahman5730 4 года назад
እነኳ፡ደህነመጠህ፡ወነደማች፡ኢትዮጵያዊ፡በአነደ፡እቁም፡እነደነአደረአደረ🇪🇹🇪🇹😭😭👍👍🌹🌷🌹😭😭
@mekedesalemayew481
@mekedesalemayew481 4 года назад
አብይ ጌታ ይባረክ ሁሉም ከ ጎንክ እግዚአብሔር አለልክ በርታ አይዞክ 💪💪💪💪❤️❤️🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለ ኢትዮጵያ
@seni680
@seni680 4 года назад
እግዚአብሄር አለን በውስጥም በውጭም ያለው አኡን ማወቅ አለበት ዝምታአበቃ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 года назад
Abiyyachen Egzeabeher Yetebekeh 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 4 года назад
God bless Dr. Abiy!!! Ethiopia and Ethiopian peoples!!!! Thank you very much!!!! I am with you!!!
@believeingod1623
@believeingod1623 4 года назад
ሰላም ለኢትዬጵያ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ውዱ መሪያችን አብይ አህመድ ወንጀለኞችን ከስር ርስከመሰረቱ ለህግ አብቃልን
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 года назад
አይዞን ከጎክ ነን.. አዎ እናልፋዋለን.... ""ሊነጋ ሲል ይጨልማል ""
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 года назад
አብይዬ አደራ የረሳሁት አደራ ለጅቦች አሳልፈህ እነዳትሰጠን አንተ ከተዉከዉ ነገሩን እነዴት እንደምንሆን አስብ አንተ እነኳን ወገናቸዉን አልተቀበሉህም አንዴ ምንድነዉ አንዴ ምንድነዉ ሲሉህ እኞንማ ለዚህ ነዉ ቆፍጠን በል አይዞህ ምነም አትፍራ ተጋፈጣቸዉ አመነኝ መላዉ ድሀዉ የኢትዪጵያ ህዝብ ከንተጋር ነዉ ሰላም ሁንልኝ ክፋትህን አያሰማኝ የኔ ጎበዝ
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 4 года назад
ዶክተር ማለቱን አንርሣ ሐሚወደድ ሠው ክብር ይጨመርለታል እንጂ አይቀነስም እሺ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 4 года назад
ሰሜን ድንጋይ ውስጥ የተደበቁት እባቦች ናቸው ያስቸገሩት.
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን አላሁ መሠሊ ወሠልም ወባሪክ አላሀቢቢና ወነብይና ወሠይድና ወመውላና ወአሽረፊል አንቢያ ነብይና። ሙሀመድ።☝💌
@fozziyajamal7785
@fozziyajamal7785 4 года назад
ዶ/ክ አብይ ብርታቱን ይስጥህ ሀገሬ ህዝቤ ብትል ብቻህን ምን ዋጋ አለው በውነት ቆም ብለን ብናስብማ ወደዃላ ተመልሰን ዘረኞች በሀገር ውስጥም በውጭም ሆነው በረጩት መርዝና ዘረኝነት ባላስታወስን ነበር
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 года назад
አብቹዬ ኑርልን አተ ልዬ ሰዉ የተባረክ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@temegirma508
@temegirma508 4 года назад
አንድ እንጨት ምግብ አየበስልም አሉ የ ሀገሬ ሠው ። ምንም መድረግ አይቸልም ተጌለቼወ እግ/ረ ይረዳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@madina2318
@madina2318 4 года назад
የእውነት ኢትዮጵያን የምን ውድ ከሆነ ከአብይ ጎን እንሁን አላህ ይጠብቅህ በጣም ታሳዝነኛለህ እፍፍፍ ስንቱን ቻልክ ያአላህ በቃ በለን
@AAa-qd7sh
@AAa-qd7sh 4 года назад
እንዳንተ።አስተሳሰብ።ቢሆንማ።አገራችን።አድጋ።ሁላችንም።በስደት።ባልሆን።ነበር።አላህ።ይገዝህ።ከጎንህ።ነን።እሾሆቹን።ቁረጥ።አንተ።በችልታ።አሳድጋሀቸው።ነው።ለልጅ።የሳቁለት።ለውሻ።የሮጡለት።ይባላል።ከጎንህ።ይሁን።ፍጣሪህ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 года назад
Ethiopian Egezeabeher Amelakh Yetebekath. Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fkrnewfkrnew6013
@fkrnewfkrnew6013 4 года назад
እውነትን ስለምደግፍ አብይ ነው መሪዬ 💚💛❤️ I love you
@snaggossay5464
@snaggossay5464 4 года назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@AAa-qd7sh
@AAa-qd7sh 4 года назад
ትክክል።ጉልቻ።ቢቀያየር።ወጥ።አያጣፉጥም።ለእኛ።አንተ።በቂያችን።ነህ።እኖድሀለን።የኢትዮጵያ።መብራትነህ።አላህ።ይጠብቅህ
@louismoges1013
@louismoges1013 4 года назад
መግለጫ ሳይሆን ቄሮ ላይ እርምጃ ውሰድ!!!
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 4 года назад
DR, Prime minister Abiy Ahmed! Although your Path is not easy but you walk with God abd you will succeed. GOD BLESS YOU ALWAYS.
@selamlalem2062
@selamlalem2062 4 года назад
Amen 🙏🙏
@mesiyeearsilji6523
@mesiyeearsilji6523 4 года назад
Abichuu koo jabadhuu waqayoo sii walini jiraa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@snaggossay5464
@snaggossay5464 4 года назад
❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 4 года назад
Thank you PM and everyone who is working hard with you. Blessings.
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 года назад
አብቹ አይዞሕ በርታ ርምጃሕንም ቀጥልበት የማይገባንን ክብር ነዉ የሠጠሐን ቆፍጠን በል ራሥሕንና ዜጎችሕን እምታድነዉ ቆረጥ ያለ ርምጃ እሥከወሠድክ ድረስ ነዉ ካልሖነ ግን መቼም ሊቆም አይችልም እባክሕ ለጂብ አትሥጠን?
@ayelechalemu7035
@ayelechalemu7035 4 года назад
ይቅርታ መጀመሪያ ልእነዚህ እስርቤት ላሉት ጥብቅ እርምጃ ተደርጎ የምምያዳግም ቅጣት ያስፈልጋል አደራ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
ከአብይ ዉጪ ወደ ውጪ ምርጥ መሪ ኑርልን 🇪🇹💚💛♥️
@ashaethlopla1982
@ashaethlopla1982 4 года назад
እርጅም እድሜና ጤና ዶ/ር አብይ እመኛለሁ ከጥላት አይን ይጠብቅህ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
@@ashaethlopla1982 አሚን ያርብ
@Ethio88503
@Ethio88503 4 года назад
ውድ ዶክተር አቢያ፣ ዛሬ አመራርዎ፣ አማራጭ በሌለው ሂደት፣ ትግላችን የተጋፈጠው፣ ከመርዛማ እባቦች ጋር ነው፣ በአያሌ የህዝብ ችግሮች በተዘናጋንበት ወቅት፣ በየጉሮኖው ተፈልፍለው፣ ዛሬ ብዙ ጥፋት እያደረሱ ነው። የመባዛት እድገታቸውም ከፍተኛ በመሆኑ፣ ያለን ምርጫ አንድና አንድ ብቻ ነው። የሀገሩን ሰርዶ ለሀገሩ በሬ፣ የሚለው የአባቶቻችን ጥቅስ ትርጉሙ፤ የአገርን ጠላት በአገር ወዳዱ ጅግና፣ ጎሬአቸው ድረስ በመሄድ አብሮ በመደምሰስ፣ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለብን። ባለፉት ሁለት አመት ተኩል፣ ያቀረብናቸው የተደነቁ የሰላም ተግባር፣ ሂደቶች፣ ያተረፉልን ሌላ ጎጂ ነገር፣ የጠላትን ጎራ ማጎልበት ሆኖ አግኝተነዋል። የደረስንበት ይህ፣ ቦታና ሰአት እጅግ ወሳኝ ነው፤ ኢትዮጵያ በወሳኝ ሰአት ተገቢውን እርምጃ ቀድማ ማወቅና በስራ ላይ ማዋል በመቻልዋ፣ ጉልበተኞች ወራሪ ጠላቶችዋን ከነ ዝባዝንኬያቸው እየደመሰሰች በነጻነት እዚህ መድረስ ችለናል። ህዝቦችዋም አንድ አስደናቂ መለዮ፣ ከዳር እስከ ዳር፣ ጠንካራ እምነት የተላበሱ ስለነበሩ፣ ለአገራቸው ብሎም ለመሪዎቻቸው ታማኞች ስለነበሩ፣ በአለም አንጸባራቂ የድል ውጤቶች አስመዝግበው አልፈዋል። ዛሬ፣ ከዳር እስከዳር ማለት ባንችልም፣ ከፍተኛው የህዝባችን አሸናፊ ቁጥር፣ የነኝያ ጅግኖች አባቶች ያልተበረዘ ደም፣ በረከት ስጦታ የታደለ በመሆኑ፤ ወቅቱን የሚመጥን ውሳኔ፣ በወቅቱ ታሪካዊ ሰው፣ እርስዎ፣ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አሸናፊ የሆነ በተለይ ከዘረኝነት የጸዳ፣ ለሚቀጥለው ወሳኝ ትግል ብቁ ቡድን "ቲም" በማደራጀት፣ ያን ያባቶችዎን አንጸባራቂ ድል፣ ድግመሁ ደጋግመሁ፣ ለአገራችን፣ ከዚህ ቀድሞ ያልታየ የእድገት ምእራፍ ሊያስጨብጠን የሚያስችሎት እምቅ ሀይል ቀርቦሎታል፣ ግዚው ግን ይህ፣ እዚህ ላይ ነው። እኛም እንዘምራለን "ተከተል መሪህን ተመልከት አላማህን" እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 4 года назад
ወይኔ ያንተ ሩህሩህነት ማንም አልተገነዘበልህም ጥፋት አጥፊዎች ጥፋቱን እያባባሱት እዚህ ደረጃ ደረሱ አሁን በፊትህ ላይ ማዲያት እሰክታወጣ ድረሰ ውሰጥህን አቃጠሉት ሰለዚህ አሁንም ቅጣት ለሚገባው ቅጣ እኛም እንረፍ
@michaelbekele7714
@michaelbekele7714 4 года назад
ፈጣሪ አብቶ ይባርከው
@user-ox1lt1oi9s
@user-ox1lt1oi9s 4 года назад
እውናት እንደተናገሩት ተግባር ላይ ከዋሉ ተመስገን ናው ደስ ይላል አገርና መንግሰት አለን የምንል ተስፋ ይኖረናል ፈጠረ ይርዳን
@simesidelel6892
@simesidelel6892 4 года назад
በጣም ጥሩ መልእክት ይመችህ
@kingdavid9589
@kingdavid9589 4 года назад
አይዞህ በርታ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ጌጥ ለመሆን የበቃው። ኢትዮጵያዉያን ከጎንህ ነን። የትኛዉም መሪ እራሱን የቻለ ተግዳሮት አለበት በቃ ያአንተም ከዛ የተለየ ነገር አይደለም። ብቻ ህግ ማስከበር ሥራ ላይ በርታ አለበለዚያም ህዝብ መረን ይሆናል። በፍትህ ስርዓት ላይ እምነት ያጣል። እስከዛሬ ታግሰሀል ከዚህ በላይ አስፈላጊ አይደለም ። ቅጣት አንዱን ያስተምራል ሌላውን እንዲጠነቀቅ ያደርጋል ። በቃ ያለፈው አለፈ ህይወት መቀጠል አለበት ። ስህተት የሆነው ይታረም። 💚💛❤
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 года назад
የእኛ ውዱ መሪያችን እንቋችን። ውሰጥ ውሰጡን እየሄዱ ሀገር ለሚያፈርሱ ለሚያወድሙ አረመኔዎች ነፍሰ ለሚያጠፉ ፈጣሪም አንተም በፍርድ ልካቸውን እደሚያገኙ አምናለሁ። ሺ አመት ንገሰልኝ። ሁሌም ከጎንህ ነኝ።
@buzuyeebiru3346
@buzuyeebiru3346 4 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክልኝ 🌹💔💔😍🙏🙏🤲🤲💯💯
@youalle3566
@youalle3566 4 года назад
ሰላም ፍቅር ዳስታ ጤና ለኢትዮጵያ ይሁን
@scse6005
@scse6005 4 года назад
ዶክተር አብይ አህመድ ከለምለሚቱ ኢትዮጵያ ጋር ያብባል መከረ መከረ ሀቅ ተናገረ አብይ አህመድ አሊ አሁንሥ መረረ ምርጥ መሪ ነህ ቆራጥ እርምጃ ውሠድ እደየ ጥፋታችን መሆን አለበት ቅጣችን 1 የሥመኘው ገዳይ 2 ያጫሉ ገዳይ 3 ሌሎቹ ወድሞቻችንን የገደሉ ማንኛውም ገዳይ እሥራት ሣይሆን በአደባባይ ሥቅላት መቀጣጫ እድሆኑ ሥል ከይቅርታ ጋር ቅሬታየን አቀርባለሁ አመሠግን አለሁ ኮኮብ አበራ
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 4 года назад
Miskin dr.abyie madiyat aweta ante ye fitari setota nehe atersa medaniyalem be negerochi hulu kefit yikedemlehal ante ke libe new leza hager yekomkew
@gashawdesalegn3215
@gashawdesalegn3215 3 года назад
Amen Amen Amen !!!
@adaa4190
@adaa4190 4 года назад
Aboo Abey good luck wishes come
@EE-em8gg
@EE-em8gg 3 года назад
Abiye we love you betam but you gotta walk the talk.
@solomonbelachew7514
@solomonbelachew7514 4 года назад
እርቆእስተዋይውድመሪያችንቃልበተግባርትእግስትሲበዛያጠፋል-ስራምእያስራም-እረጅምእድሜከስላምጋር።እትዬጵያትቅድም
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 4 года назад
በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🦚🦚🦚🦚🦜
@yaregalerftsum6281
@yaregalerftsum6281 4 года назад
ፍትሕ ለባልድራስና ለኢሃን
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እስይ እስይ ድስ ስል የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ሀይዞ በርታ።
@elsageorge1821
@elsageorge1821 4 года назад
መሪያችን ሀዘንን በወቅቱ መድረስና ዘግይቶ መድረስ ይለያያል ሀዘንተኛው የቅርብ አፅናኝ ይገኛል የዘገየው ለቅሶ ደራሽ ግን ግ ብቻውን ያለቃሳል የብሔር ጭዳዎች ነፍሳቸው ገነት ገባች እኮ ዘገዮ አሁንም ጆነሳድን አላመኑም?፣ መኖሪያ ማረፍያ ቦታ የሌለው ሰው ግድብ ችግኝ ምኑ ነው። ግን ከዛሬው ንግግር ለአዲስ አበባ ትምህርት አንገትህን ደፍተህ የተቀመጥከው ነገ ያአንተን በር አለማንኳኳቱን በምን ታውቃለህ አሉ።
@zeyniahassan6342
@zeyniahassan6342 4 года назад
Wedu meryachen Allah keante gar yehun hezebachen leb Allah yestelen berta selam lehagerachen selam lealemachen
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 года назад
Fatare.kataga yehuni.wudu meracheni♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹😍😍😍😍😍
@dawitwerku4476
@dawitwerku4476 4 года назад
👍👍👍👍
@user-fg9pm2ow2v
@user-fg9pm2ow2v 4 года назад
ጂጂን ለፍድ ይቅር ከስልጠጋራ
@ImanIman-gc6gf
@ImanIman-gc6gf 4 года назад
ወይፈጣሪ የአገሬነገር አስፈራኝ
@hawahawa3240
@hawahawa3240 4 года назад
አህሌን ፈታደይሊ እንደምን ውለሻል ሀገሬ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 4 года назад
አቢቹ አይዞህ ይሄ ወያኔ ያስተማረችዉ ትምህርት ነዉ እስኪ ልጠይቅህ አቢቹ ይህቺ ድሀ አገር ለፍታ ያስተማረች አገር እድገት ስትጠብቅ አንተን አይመለከትህም ግን እነ ጋሽ በቄ እና ጁሀር ወንድሜ እዉነት እነዚህ ሰዎች ያገር ፍቅር ነዉ ወይንስ ቅናት ነዉ ያሳዝናል ጎን አቢቹ ሆዴ እነዚህን ያስተሳሰብ ድሆች በደንቡ እስኪገባቸዉ ፍርዳቸዉን ማግኛት አለባቸዉ አይዞህ ፈጣሪ እንዳተ አይነት አንድ ብታገኝ አማካሪህ እንኳን ይሆንህ ነበር ለማነኞዉም እራስህን ጠብቅ ኢትዪጵያዊው ሁሉ ይወድሀል በርታ ጌታ ካንተጋር ይሁን ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@abebegetachew1275
@abebegetachew1275 4 года назад
Sera polatics wana tewanaye Abiy Ahmed neh!!!
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 года назад
Justice. For politics. Scholars. For Oromo.✊✊✊
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 4 года назад
ሰውን ሰላምን ሀገርን ሀገርን ውደዱ ለራሳቹ ደስታና ሰላም ስትሉ ጥላቻን እየሰበካቹ ለትውልድ እያወራረሳቹ ሰላም አጥታቹ ሰላም አታሳጡን ወደራሳቹ ተመለሱ
@KampalaAhmadkamaaalAhmed
@KampalaAhmadkamaaalAhmed 4 года назад
አብይ ከናንተ የተፈጠር አይመስልም ኦሮሞ ነን ባዮች ጭንቅላታቸው በኦፕራሴ መቀየር አለበት
@ibehibeh9573
@ibehibeh9573 4 года назад
1 Enchet Ainedim1sew Aiferdim zeregnet korona mkegninet Alah yatfaln 🤲 selam fikr desta 🇪🇹🤝🙏 yisten 🤲 Aby Allah yitebkeh 🤲 chay tagashi yadrgh 🤲 yasebkewn yasa kalh 👍💝🏆🤲
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Год назад
ኡኡኡ፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡ቤት፡ለምን፡ይፈርሳል፡ለምን፡ሚስኪኑ፡እናቶች፡ህፃናት፡የት፡ይግቡ!!!!!
@korimuddin8138
@korimuddin8138 4 года назад
ጥሩ መግለጫ ነው አላሕ የተግባር ሰው ያድርገን
@ayeluapps9286
@ayeluapps9286 4 года назад
👍👍👍👍💚❤💛💪💪💪🇪🇹🇪🇹
@woinshetgirma352
@woinshetgirma352 4 года назад
Ahun yewere gize aydelem yeselotena yetegbar enjji.
@ghggjv3917
@ghggjv3917 4 года назад
Abo ante sewu edmyehen yarezemelene yasebkewune dar lemaderese whollachineme kegoneh nene abichiye we all stand together.
@dejed9804
@dejed9804 4 года назад
I don't think this will bring the peace we need!! Solving such a complex problem needs creative mind and out of the box thinking. Albert Einstein has a line: "Insanity is doing the same thing over and over again and expecting different results."
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 года назад
There is no peace without justice✊✊✊
@medibekele3186
@medibekele3186 4 года назад
ማድያት ነው የተረፈዉ።
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 года назад
አብይ አንተ በጀመርከው ህግን ማስከበር ቀጥል ሚሊዎኖች ከጉንህ ነን
@selamylove7060
@selamylove7060 3 года назад
አብቹ ሁሌም ምኞትህ ethio Telke Derjia Lmaderse Nw Tegelh Abte Selamhen Abzeto Megnoteken Yasakalen Absaye
@habeshamedia2022
@habeshamedia2022 4 года назад
ስለ ጂጂ ኪያ የክስ ሂደት አዲስ መረጃ ይዘናል ዩቲዩብ ቻናላችንን ይጎብኙ
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
እሺ
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 года назад
ገባሁ ምንም የለም ስለዚህ ምስራቅ ተስፋየ እጥሏ እስኪታይ ስትጮህ ነበረ ጂጂን ለማሲያዝ ብትሞክሩ ዋ ብላለች
@marymary432
@marymary432 4 года назад
Lazalalam burley faxare blhibate yexabqeki wowwww 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@danielgod6752
@danielgod6752 4 года назад
ጌታ፡ይጠብቅህ፡
@jesusislordgodisgood74
@jesusislordgodisgood74 3 года назад
Abi Le ETIOPIA sayihon le Eritrea tesfa tederege neber neger gin ke Eseyas ga mehon lehulet hager shigir honka ke Eseyas meleyet yishalihal ketonkayi memaker turu ayidelem
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 года назад
እርምጃህንንን ቀጥል ቢያንስ እውነተኞች እና ዘረኛ ያልሆንን እንከተልሀለን አይዞህ ምንም እርቅ ብንሆንም በፀሎት እና ለእውነት እየቆምን ካንተጋር እንሆናለን ዛሬ ባይረድህ አንድ ቀን ይረድኃል በርታልን በርታልን
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
ስላም።አዳገርቤት ካርድ ሞልታቹህ ስልክ እምደውሉመጃን አለ 9ብር 20ደቂቃ ሜስጅ ለይ 8208 ለበለጠመራጃ ፎቶየንበመጫንዩ
@seni680
@seni680 4 года назад
ምድነው ለማለት የፈለግቭው
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 4 года назад
????
@uaesharjah4586
@uaesharjah4586 Год назад
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@fetumfetum7149
@fetumfetum7149 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Sewe Malet Hager New 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Hager Malet Sewe New
@user-ni8yy2qp3f
@user-ni8yy2qp3f 4 года назад
አይዞህ የሀገር ጀግና በርታ ሁሌም ከጎንህ ኔን ፈጣሪም ያግዝሃል !
@neg4045
@neg4045 4 года назад
አህለንንንንን
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 4 года назад
መፍተሄው ምንድነው። ሰው መልቀምና ማሰር ወይም ፖሊስ ሕዝቡን በመጨፍጨፍ ሰላም አይመጣም። ጭግሩ ከምንጩ መረዳት ያስፈልጋል። የሕዝቡን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል። በዲሞክራሲ መገዛት ነው መግዛት የምቻለው። እኔ አቃለሃለሁ ማለት ጊዜ ያለፈበት ideology ነው። የሕዝብን ጥያቄ መመለስ ሰላም ያመጣል ለሕዝቡ ስም ማውጣትና መሳደብ ሰላም አያመጣም። ሕዝቡ ለምን ያምጻል?
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 4 года назад
zme belo aylkemem wenjilgn new yemlkemew keza selam yihonal hagerachin
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 4 года назад
Democracy Ethiopia wist noro yakal menew be dr.abyie giz democracy malet abzachu sejimer betam democracy bezto new megdel mared yetjimrew digital
@Shega_Podcast_Media
@Shega_Podcast_Media 4 года назад
አቢቹ💚💛❤🙏
@martaabay8278
@martaabay8278 4 года назад
ድሮም ወንድ ወንድ ሽተት ስንልህ አሻፈረኝ ለሃገሬ ህዝብ እንደ ማር ወለላ መጣፈጥ ነው የምፈልገው ብለህ እምቢ ስትል ከርመህ አሁን ሬት ብትሆን ማን ይሰማሃል መቶ ሚሊየን ህዝብ ሲቆጥሩ የነበሩት ቆጣሪዎች ይመስለኛል ከ100% 60%ቱ ይመስለኛል ውሻና ድመት የሉካንዳቤት ክብት እና የሚታለቡ ላሞችን አብረው ቆጠሮው መሆን አለበት ለነገሩ ከአሁን ቦሀላ መንግስት ሳይሆን ደና እረኛ የሚያስፈልገን ይመስለኛል በሽጉጥ ሳይሆን በአርጩሜ ገረፍ ገረፍ እያረገ ደና አርጎ ያሰለጥንልናል ሀቅ ለመናገር እናቴ ድሮ ላም ነበራት ሁሌ እስር ላይ ነው የምተውለው እንደው አንድአንድ ቀን እስር ሰልችቷታል ብለን ብንፈታት መፈታቷን ስትረዳ እንደው ገደል ካልገባው ብላ ትፈረጥጣለች እናቴም ስልችት ሲላት ገበያ አውጥታ በርካሽ ሸጠቻት ከዚያም ከብት የተባለ ቤታችን አልተገዛም ምናለበት አብያችንም እንደእናቴ ይሄ በአቋራጭ እየተሰደደ መንገድ ያጣ የጋማ ከብት ረከስ ባለ ገበያ ሸጦ የህዳሴ ግድባችንን ቶሎ ቢያጠናቅቅልን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 4 года назад
ከአብቹ ጋ ወደፊት ቅድምያ ሰላም ነው ምንፈልገው ለስላም ዋስትና ደሞ ከአብቹ ጋ መቆም ለምንፈልገው ሁሉ ብቸኛ መፍትሄ ነው ነገ ምንፈልገውን ለመምረጥ ዛሬ ከብልጽግና እና ከመሪው ጋ እንቁም በሰላም ምንፈልገውን እንመርጣለን ብሁዋላ አሁን ግን ለጥፋተኞች ለዘረኞች ጉልበት አንሁን በሽታ አባይ ጠላት ዘረኞች ድህነት ችግር ወዘተ በጋራ እንቁም
@aeshmologita859
@aeshmologita859 4 года назад
አተምወደሀልህዝቦቸብለሀልእኛምወደናልመሪያቺንብለናል❤💚💛❤💚💛💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesthimesthi6313
@mesthimesthi6313 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘
@exoyakobdude2367
@exoyakobdude2367 4 года назад
ፈታ አሪፉ አርገህ ነው የምዘግብልን 🙏
@hawwirabbi6258
@hawwirabbi6258 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@ibsaamagarsaa1990
@ibsaamagarsaa1990 4 года назад
Ke beltsagan gaa ant ye zezeq qomax ye qomax leji
@user-xc3mi5ub7z
@user-xc3mi5ub7z 4 года назад
Abiy hamed must go😁😁😁😁😁😁😁
@yonastesfaye9761
@yonastesfaye9761 3 года назад
go where? for vacation...don't be an ego bro wake up
@HH-mk8om
@HH-mk8om 4 года назад
አንደኛ ነኙ ኢተኔት መች ነዉ የሚለቀቀዉ
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 4 года назад
Dr Aby kalatochh bcha sewn yakmalu mnalebet hulachnm endante bnasb
@rahemawollo4870
@rahemawollo4870 4 года назад
አደኛ
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 4 года назад
አይዞህ ለሺብር የተዘጋጀን በለው ።
@ethio5253
@ethio5253 4 года назад
ምላስ ብቻ
@motivationtube2891
@motivationtube2891 4 года назад
ስለ ቀድሞው የብሄራዊ ደህንነትና ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው የወጣ አዲስ መረጃ ። ሊንኩን ይጠቀሙ ➺ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XorJ0nqJ00I.html
@dawitwerku4476
@dawitwerku4476 4 года назад
Abichun gets yetebiklen.
@natamincakes4333
@natamincakes4333 4 года назад
Sewsdhe eko
@meazawoldehana3568
@meazawoldehana3568 4 года назад
Dr Aby kom bleh asb ewnet ethiopian tented kehon with memr esrh yalu amakariwochih eko arba fugu sew kenenensu ychemeru yhaset trkt yeoromo lgoc yesebeku yesltan susegoch nachew Akabi Hahn mermra ewnet ethiopian keweddk eskndrna yaris abeba wetatochin begize FTA mdahni alem yferdbhal lmotut ethioiawia mastawesha yesemaetat halt ysfelgal
Далее