Тёмный

Ethiopia - ሰበር የጠቅላዩ ፣ ፋኖና የአፋር ልዩ ሃይሎች | የህወሃት ጦር ተበተነ | ኢትዮጵያ ዓለምን አሳመፀች | የደብረጽዮን ፎቶ ጀርባው ሲገለጥ 

Feta Daily News
Подписаться 804 тыс.
Просмотров 300 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

26 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 899   
@nanitube2925
@nanitube2925 2 года назад
እልልልልልልልልል በይ አገሬ ሳቅሽ ልመለስ ነው ጀግና መሪ ጀግና ህዝብ ጀግና አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
ማነው እደኔ የፈታ በጉጉት ሲጠብቅ የሚቆይ እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ዘጋቢ ነህ በእርግጥ ኢትዮጵያ አሸናፊ ና ኢንሻ አላህ አብቾ ምርጥ መሪያችን በቅርብ ቀን በድል ውደ አራት ኪሎ እደምትመለስ ተስፋ አለኚ በኢዚኒላህ🇬🇶🇪🇹🇬🇶💪👍👍👍😍😍😍
@hubiabdu6086
@hubiabdu6086 2 года назад
ኢሻአላህ
@fatmafatma2601
@fatmafatma2601 2 года назад
አኔአለሁደሥይለኛልአብይአላህይጠብቆለዙፍንህያብቃህያረብዲልለኢቶቢያፍትህላማራያረብ☝❤❤❤❤💪💪💪👈
@user-hf6sf7ql1v
@user-hf6sf7ql1v 2 года назад
አልሀምዱሊላህ 💚💛❤ያረብ የኢትዮጵያውያን መጨረሻ አሳምርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Fasildes
@Fasildes 2 года назад
አቢቹ የኛ አንበሳ የአለምን ፖለቲካ ገለባበጥከው ፡፡ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-se4iy2wp6l
@user-se4iy2wp6l 2 года назад
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እኛ ነን ጀግኖቻችን መሪያችንአብያችን ፅናታችን ክብራችን ነፃነታችን ዛሬም ነገም ማንም አይንጥቀንም አንድ እንሁን ሞት ለወያኔ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 года назад
አሚን
@hubiabdu6086
@hubiabdu6086 2 года назад
እማ አገላለጽሺ አስለቀሰኝ ወላሂ ኢሻአላህ
@kamermohammed1070
@kamermohammed1070 2 года назад
ጀግና
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
ኢትዮጲያን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ
@hikmatmohammed8641
@hikmatmohammed8641 2 года назад
እሻአላህ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
አቢቾ በድል ተመለስልን የኛ ጀግና አላህ ከጠላቶች አይን ይሰዉርህ።።
@aaaallaaaall8333
@aaaallaaaall8333 2 года назад
አሚንንንንን ደአ እናዲርጊ እህቶቸ እኛበዱአ እንገዛቸው ምንምባናግዛቸው
@temirmohammed9696
@temirmohammed9696 2 года назад
ያአላህ ዜና በማየት አይኔ ደከመ መቸ ነው አገራችን ሰላም የሚሆነው
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
እኔም ነኝ
@abdutube9849
@abdutube9849 2 года назад
You are a kind bro pic le hagare ✌️🇪🇹🇪🇹
@saf5326
@saf5326 2 года назад
إشالله وميتإالله ىجيعلح مخرجا
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
እኔምአይኔንእያጭበረበረኚነወአላህበቃይበለን
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 2 года назад
እረ እኔም ነኝ
@kidisteshetu8620
@kidisteshetu8620 2 года назад
በአንተ መመራት እራሱ ክብር ነው። የአለም ምርጥ መሪ ትክክለኛ ሊደር
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ኢትዮጵያ በልጆቾ ታሸንፋለች💪💚💛❤️
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
ድል፣ለኢትዮጵያ፣ ሀገራችን፣አማም፣ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣👍👍💪💪🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@gosagona4810
@gosagona4810 2 года назад
ሠላም ላሃገሬ
@zmzma9412
@zmzma9412 2 года назад
💚💛❤️ድልለኢትዮጵያይሁንአሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@malmal3696
@malmal3696 2 года назад
አብቹ ትለያለክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ድል ለመላው ኢትዬጽያን ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አብያችን ፈጣሪ ጥላ ይሁንህ 🙏🏿✊🏽️ ድል ለሰፊው ህዝባችን 🤲🏿💪🏿💪🏿በዘመናችን እምዬ ምኒልክን በማየቴ እድለኛ ነኝ 😘😘🤩
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት፣ ድል ለጠቅላያችን ድል ለሃገር ወዳዶች ሰላም ፈላጊዎች ሁሉ ። ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 2 года назад
ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር💪💪💪💪💪✊✊✊❌🇺🇸❌💊🗡
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 года назад
ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል ለፋኖ ለሚንሻዉ ለአፋር አናብስቶች ክብር ለመከላከያ ክብር ለዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ለዘላዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 года назад
አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ከርም 🇪🇹❤ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪 ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤💪 ድል ለአፋር 🇪🇹💪 አብይ አላህ ድል አድርገህ እቤተስቤችህ ጋር በስላም ያገናኝህ❤
@rechiwellotube257
@rechiwellotube257 2 года назад
አሚንንን
@user-rc1wb6tj2e
@user-rc1wb6tj2e 2 года назад
አሜንንን ያረብ ል አለሚን 🤲🤲🤲
@kA-uc1xz
@kA-uc1xz 2 года назад
Anta muslim neh enemy muslim ney dil l tigray hizb .due hadis torinet lay min ametaw jezba
@hau427
@hau427 2 года назад
Amin yareb
@rechiwellotube257
@rechiwellotube257 2 года назад
@@kA-uc1xz yetgray hizb yeEthiopia hizb new ashibarewn allah yatfaw yewllo hizb lay yederesewn gfff tgray lay alderesem atalekaks !!hizb enda hizb andu landu tlat huno ayawkm selam leEthiopiawian
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
ፈታ❤️💞❤️አተም የይቶብ ጀግና ነህ ነጭ ነጩን ለምታቀረብልኔ❤️💞እናመሠግናለን💞❤️🇪🇹ሀገሬ ታሸንፋለች🇪🇹❤️💞
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ድል ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቸዉ በድል ይመለሱልን💪💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹*
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 года назад
አቡቹን እና አጋሮቹን ጠብቅልን ኢላሂይ ሆይ ጄግኖቻችንንና እማማችንን ጠብቅልን💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asbsewnek9753
@asbsewnek9753 2 года назад
ኢትዮጵያ አትፈርስም አቶድቅም አትሸነፍም ኢቲዮጲያ በፅናት እየገሰገሰች ነው 💚💛❤️💪💪💯💯💯✅
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@nathanielsolomon8608
@nathanielsolomon8608 2 года назад
Never!!
@opsahmed7211
@opsahmed7211 2 года назад
Weshatam farsalech 100%
@asbsewnek9753
@asbsewnek9753 2 года назад
@@opsahmed7211 ሲናፍቅህ ይኖራል ኢትዮጵያን አታውቃትም ማለት ነው ጥላቷን መቅጣት ታውቅበታለች ጠብቅ
@tube3785
@tube3785 2 года назад
ድል ለመከላከያችን ለፋኖ ለአፋር ድል ለናተም እኛ በሰዉ ሀገር ሆነን ሀገራችንን የምንናፍቅ የሀገራችን ትሳኤ ደርሦ በሰላም ላገራችን ያብቃን ዉድ ስደተኞች ወድም እህቶቸ እፀልይ ዱአ እናደርግ ይሆን አሥከባሪ መሪያችንን እደግፍ አመሠግናለሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
አሜን
@hubiabdu6086
@hubiabdu6086 2 года назад
አዎ በጭቀት አለቅን ምናለ የቤተሶቦቻችንን ድምጽ እኳን በሰማን ያረብ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
አዎ ማርያምን
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 2 года назад
ክብር ለአማራው ፋኖና ልዩ ሀይሎች እና ለሚኒሻ ለአፋር ልዩ ሀይል💚💛❤️💪
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 2 года назад
ድል ለሀ ቀኛ ድል ለኢቶቢያ ድል ለየዋሁ ህዝብ ለማራ ቁጥ ራቸዉ አይ ጉደል በሳቅ ይመለሱ
@user-nu2wv7fz8o
@user-nu2wv7fz8o 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እሠይ አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ አብያችን ፋኖ አፋር ልዩ ሀይሎች ሚሊሻ እንደው ሀገራችሁን የምትወዱ በሙሉ አሏህ ይጠብቃችሁ ድሉ ለናንተ ይሁንለሀገራችሁ የማትበገሩ ውዱ መሪያችን አብይ💪💪💪 ረበና ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Lubaba694
@Lubaba694 2 года назад
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን መሪያችንንም በትልቅ ድል በደስታ በልስልን ያሯህማን ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለአፋር ጀግኖች ሁላችሁንም የአላህ ጥበቃ ከናተ ጋር ይሁን
@user-ki8cq4fy8k
@user-ki8cq4fy8k 2 года назад
ሰላም ፍቅር ሁሉ ለኢትዮጽያውያ 💚💛❤️የሀገራችን ድል በቅርብ ያሰማን አላህ ይጠብቃቸው ጅግና መሬያችን እና የኢትዩጽያ ልጆች 👌
@saf5326
@saf5326 2 года назад
ኢሻኣላ ድሉ ተኢቶጲያ ነው ያረብ
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 года назад
ድል ለአማራ ለአፋር ይሁን ለመላው ኢትዮጵያ አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 2 года назад
አሜን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ኢትዮጵያ ማሀፀነ ለምለም ነች አንዱ ሲያቆስላት አንዱ ያክማታል 💚💛❤️
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
👍👍💪💚💛❤
@user-rv2wv9et8v
@user-rv2wv9et8v 2 года назад
ከአንች ፍቅር ይዞኛል
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
ደስ የምትይ ኢትዮጰያዊ ነሽ ፎቶሽ በጣም ደሰ ይላል
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 2 года назад
@@user-rv2wv9et8v kurebet
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 года назад
በትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪😍
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
🇪🇹ብለን ተነስተናል አንድ ህዝብ አንድ ሀገር🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@demelashdemeke6829
@demelashdemeke6829 2 года назад
አቦ አንተ እኮ የተለየህ እና ምርጥ ሰው ነህ እንደማንም ላይክ ሳትለምን ግን በአቀራረብህና በስብዕናህ ብቻ ብዙ ተከታይ ያለህ ብቸኛ ሰው እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁ !!! ደመላሽ ደመቀ (ማንጁስ) የድሮው መከላከያ 108 ኮር 31 ክፍለጦር አባል አባል የነበርኩ የአሁኑ ስደተኛ ከጀርመን ፍራንክፈርት ቸር የድል ዜና ያሰማን
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 года назад
አልሀምዱድላ ያረብ አላህ ያን ሁሉ ለቅሶ ሰምቶን አሁን ደግሞ የድል ብስራት አሰማን አልሀምዱድላ ☝️☝️🇪🇹
@samiratube2450
@samiratube2450 2 года назад
ጠክርልን አባቴ ኖሞር #ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@madinayoutube5517
@madinayoutube5517 2 года назад
Thanks🙏🙏🙏🇪🇹❤
@tarikuamanuel4953
@tarikuamanuel4953 2 года назад
ማርያምን አብቹን መጠበቅ አለብን ።
@fafiethiotub6804
@fafiethiotub6804 2 года назад
ማነው እንደኔ ፈታ ደሊይን በላይክ የሚቀበለው 🇪🇹💪🥰
@user-pv4gi9zj5s
@user-pv4gi9zj5s 2 года назад
አልሀምድሊላህ ደስ እሚለኛ ነገር ቢኖር ሁሉም ኢትዩጽያዊያን በሚባል መልኩ አብያችንን እንወደዋለን ባንተ መቸም አናፍርም አብቾ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ድልሽ ሰላምሽ በአላህ ፍቃድ በቅርብ እናያለን
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 года назад
አሚንን ኢንሻ አላህ
@zd820
@zd820 2 года назад
ጌታ ሁይ ጀግናወችን ህዝባችንን ሀገራችንን ጠብቅልኝ
@addisgeze59
@addisgeze59 2 года назад
ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፡ ድል ለአፋር ልዩ ሀይል፣ሚሊሻ፡ ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ፣ ኢትዮጵያ በጀግናዉ መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡ ትኖርማለች።
@menbigenana9675
@menbigenana9675 2 года назад
አይ አቀራረብ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤💪🇪🇹🙏
@akalabebe8108
@akalabebe8108 2 года назад
እስካሁን ድረስ ከጎናችን ላልተለዩን ሀገራት ቻይና _ ራሻ_ ለመሳሰሉት ትልቅ ክብር እንስጣለን
@oumzki736
@oumzki736 2 года назад
በትክክል
@tube3785
@tube3785 2 года назад
አብሮ ይስጥልን ፈታዴሊ ሠላም ለኢቶጲያ ሠለም ለህዝባችን ድል ለዶክተር አቢይ አህመድ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@nasriaman3561
@nasriaman3561 2 года назад
Ic
@user-bj4oo4sz2k
@user-bj4oo4sz2k 2 года назад
ይችን ቀን ላሣየን እግዚአብሔር ይመሥገን እድል ለጀግናው አማራ እድል ለጀገሰና አፋር እድል ለመሪያችን እድል ለፋኖችን ከናተ በመፈጠራችን እግዚአብሔር ይመሥገን💚💛❤️🙏
@temkinbintebrahim7502
@temkinbintebrahim7502 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያረብ አላህ ኸይር አሰማን በዚህ ሳምንት ጦርነት አብቅቶ ሰላም የምንሰማበት ያድርግልን ኢንሻ አላህ ይሄ ቀን ቅርብ ያድርግው ያረበል አለሚሚን 🤲🤲
@user-hg2sm8kn5v
@user-hg2sm8kn5v 2 года назад
ጠ/ር አብይ አህመድ በሰላም ተመለስልን አንተ የኛ ጀግና
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ወፊላላ 😂😂😂😂የኛ ጀግኖች 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@user-ys4ux6di5y
@user-ys4ux6di5y 2 года назад
ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
ኢትዮጲያ 🇪🇹🐅💪 ትቅደም ጠላት ይውደም
@rechiwellotube257
@rechiwellotube257 2 года назад
ሀገሬም ነፃ ትውጣ አብቹ በድል ተመለስ አሏህ ካንተ ጋ ይሁን ያረብ ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን በአንድነትና በፍቅር ሀገራቸውን ካለችበት ችግር ጠንክረን በመስራት ከፍ የምናደርጋትን ቀን ያምጣው ያ ረብብብ
@user-ld7db7tt4w
@user-ld7db7tt4w 2 года назад
ሠላም የሀገሬ ልጆች ሀገራችን በፆለት እናስብ🙏🙏🙏ሠላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን🙏🙏❤❤
@oumzki736
@oumzki736 2 года назад
እምዬ ሀገሬ ጠላትሽ ይውደም 💚💛❤️💪💪
@user-nj4dn8kn5w
@user-nj4dn8kn5w 2 года назад
ኢትዮጵያ ትኑረለዘላለም ድል ለወሎ የ ኛ ጀግና አብቾ በድል ተመልስ
@akethiotube1687
@akethiotube1687 2 года назад
ፈታ ለምንድን ነው የጠፋቸው እንደበፊቱ ቶሎ ተሎ መረጃ የሰጣችሁን አይደለም በሰላም ነው ሰላም ሁኑልን እንወዳችኋለን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 года назад
አሚንን
@hawahawa1791
@hawahawa1791 2 года назад
አሚን
@user-ew4eq5ml7m
@user-ew4eq5ml7m 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ማን እደሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስትኖር እንኖራለን
@husentube302
@husentube302 2 года назад
ድል ለኢትዩጵያ 🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 💪💪
@tube4796
@tube4796 2 года назад
ድል ለአማራ ፋኖ ሳላም ፍቅርን አድነትን ለኢትጽያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-in8bn2kl2w
@user-in8bn2kl2w 2 года назад
ድል ለሀገራሽን ድል ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@samirahhahmad6634
@samirahhahmad6634 2 года назад
ፈታዬ አቀራረብክን እኮ ስወድልህ በረታ ድሉ ዬኛ ነው ድል ለፋኖወች ደል ለልዮ ሀይሎቻችን እንዲሁም ለሚኒሻ ለመከላከያ ሰራውይት ደል ለመላ ትውልደ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራ አፋር ጀግኖቸ
@habeshatubeone17
@habeshatubeone17 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገሬን አደራ ለ ሀገራችሁ መስዋትነት በንፁ ልባችሁ የከፈላችሁ መድሀኒአለም ከነ እናቱ ይክፈላችሁ!!!!!
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-li2ro9jn1j
@user-li2ro9jn1j 2 года назад
ዴል ለእማ🇪🇹♥️💪 ዴል ለአብቹ🇪🇹♥️💪👈👈
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 года назад
My mother Ethiopia,Good luck!
@shaikhusman4754
@shaikhusman4754 2 года назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝቦች ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይሎች ድል ለአማራ ሚንሻ ድል ለአፋር ድል ለኢትዮጵያ አማራነት ይለመልማል
@user-cq3bb8kn9o
@user-cq3bb8kn9o 2 года назад
ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኖራለች💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lababalababa889
@lababalababa889 2 года назад
ድል ለኢቶጲያ ኢላህ.🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@user-sd3dm7dl3c
@user-sd3dm7dl3c 2 года назад
ጠላታችንን ማወቃችን ለድላችን መንገድ ሆኖልናል ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fsy1999
@fsy1999 2 года назад
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ለኢትዮጲያዉያን ለምትዋደቁ ሁሉ🖐🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@iamethipia7631
@iamethipia7631 2 года назад
እረ ጎበዝ መሪያችንን እያዴነቅን በዘመኔ ያየሁት ወዴ ጦር ሜዳ የዘመተ መሪ ❤🇪🇹❤
@teddyakey
@teddyakey 2 года назад
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 🙏 ❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@rabiaseid6902
@rabiaseid6902 2 года назад
ኢትዮጲያየ የኔኔኔኔኔኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም አሸናፊ ነሽ አሁን ደስታየን መግለፅ ያቅተኛል አለምን አነጋግረሻል ሁሌም ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በይ ኮቻየየየየየ ሁሌም ሰላምሽን ያብዛው አለምን አቀጠቀጠች ሃገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endris960
@endris960 2 года назад
ቆራጡ መሪያችን በድል ተመለስ ክፉህን አያሰማን 🙏 ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 ሞትን ለወያኔ 🗡🗡🗡
@jameilaseid251
@jameilaseid251 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጀግና ልጆቿ ዛሬም አሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
@camilatamam4678
@camilatamam4678 2 года назад
ወላሂ እውነት ነው ድር ቢያብር አንበሳ ያስር የሚባለው የኢትዮጵያን አንድነት ያረብ አንተ አጠንክርልን
@tube-xl3pk
@tube-xl3pk 2 года назад
ድል ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሀገሬ አንችን ማክበር እንጂ ማንበርከክ አይቻልም
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@halimatube9681
@halimatube9681 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ الله يحفظك بلدي حبشي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selammengste988
@selammengste988 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ጠላት ይውደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
የኢትዮጽያ ማእፀን ለምለም ነወ ጀግና ይወለዳል ገና ክብር ለጀግኖች መገኛ ናት እምዬዬዬዬዬዬ💚💛❤
@user-vv7hp6oo4z
@user-vv7hp6oo4z 2 года назад
ድል ለመሪችን ለአብቾ በድል ይመለስልን ድል ለይቶጲየ ሀገሬ ሰለምሽን በቅርብ የሰመን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aaaa4968
@aaaa4968 2 года назад
ክብር መከላከያ ክብር ለፋኖ ክብር ለአፋር ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ኢሻ አላህ
@mahiyedengellij865
@mahiyedengellij865 2 года назад
ድል ለእምዬ ሀገሬ መሪያችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን💚💛❤🥰🥰🥰
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@abuhebiba4823
@abuhebiba4823 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለሞላው ኢትዮጵያ ልጆች ይሁን ክብርን ንጉሥ ናን ለኢትዮጵያ መፍረስን ለጁንታ
@daveandjudybestcouple7714
@daveandjudybestcouple7714 2 года назад
ደጺ ሞተ አልሞተ ትርጉም የለውም እሱ ከሞተ ቆይቷል ሰው ሲገድል አትዬጺይን ህዝብ ሲበዘብዝ ሞቷል ድል ለኢትዮጵያ
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 года назад
ድል ለመሪያችን ድል ለጀግኖቻችን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@khadeejaomar9726
@khadeejaomar9726 2 года назад
አናመሰግናል ለመረጃው በርቱልን ፈታ ድሊወች አይዞሽ ሀገሬ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪የኛ ጀግና መሪ አላህ ይጠብቅህ አቢቹየ😢🤲
@egeziabhireregnanewethiopi2027
@egeziabhireregnanewethiopi2027 2 года назад
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አላት ማንኛቸውም ነጮች ይታመኑም ተንኩለኞች ናቸው መንቃት ያሰፈልጋል ሁሉም አልመች በሏቸው ነው እንጂ የነጪ ደጋፍ አይሰፈልገንም ፈጣሪ ይጠብቅልን የማያንቀላፋዉ እግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@aishamom3627
@aishamom3627 2 года назад
ድል ለኢትዮጵ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hayatasefa1335
@hayatasefa1335 2 года назад
ዲል ለአማራ ዲል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵይ ታሸንፋለች ጥላት ያፍራል ኢንሽአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💚💛❤
@maltonedburg4694
@maltonedburg4694 2 года назад
Well come💕💕💕🇪🇹
@sbrinahabshiy9565
@sbrinahabshiy9565 2 года назад
ወፌ ላላ😂😂😂 ያረቢ ድል ለእምየ ኢትዮጲያ አድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔❤❤ አቀራረብህን እንደት እንደምወደው አጠይቀኝ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ💪💪💪❤
@shikurtube505
@shikurtube505 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጥላቶችሽ ይውደሙ
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 года назад
ክብር ለልዩ ሀይላችን ክብር ለሞላዉ መከላከያችን በድል ተመለሱ ጀግኖቻችን ሰላም ክብር ለጀግኖቻችን ሰላም ለሀገራችን ዪቶባ ትቅደም ጠላቷ ዪደም እማ ኢትዩጥያ ኑሪልኚ ዘላለም ጀግናዉ ልጆችሺ ተክብረሺ ተፈርተሺ ጀግና ልጆችአሉሺ ያዉም የቁርጥ ቀን ♥♥♥♥ዉድ ወድሞቸ እና እህቶቸ ድል ለናተ ትሁን አያሉ ፈጣሪ አያል ክዱን ያጎናጥፋችሁ በድል ተመለሱልን
@abiymohammed1956
@abiymohammed1956 2 года назад
ኢትዬጵያ ጀግና ልጆች አላት ሁሌም ወደ ፊት ነው
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 года назад
ኢትዬ ለዘላለም ትኑር አሸናፊም ትሁን ጥላት ይፈር !!
@naifebrhm2455
@naifebrhm2455 2 года назад
በአንድ ሣምንታ እደመሥሣቸዋለን ከኢትዮጵያ እናጠፋቸዋል የኢትዮጵያ ነቀርሣ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ዉዶቸየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@akalabebe8108
@akalabebe8108 2 года назад
በርቺ ኢትዮጲያ ልጆችሽ ከጎንሽ ነን። ከመሪያችን ጋር ወደፌት!!!
@user-iy8wn1nn9m
@user-iy8wn1nn9m 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ታሸንፋለች
@user-ro7kj2qi6e
@user-ro7kj2qi6e 2 года назад
ግደለም አቅም ያለን ባቅማችን ገዘብ ያለን በገንዘብ በዱአ በጹለት እንበርታ ድል ማማዩ ሀገሬ💚💛❤💪💪💪💪👍👍በርታልን አላህ ያጋልጣቸዉ አቦ እባችንስ 😭😭
@assfakassa9493
@assfakassa9493 2 года назад
Ethiopia 💪💪🇪🇹 🇪🇹 💚💛❤Ethiopian 💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹
@hayatmohamed438
@hayatmohamed438 2 года назад
ያረብ አገራችን ሰላም አርግል ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahemaabdul1537
@rahemaabdul1537 2 года назад
ድል ድል ለኢትዮጲያ ለዘገባህ እናመሰግናለን ፋታየ
Далее
Самоприкорм с сестрой 😂
00:19
Просмотров 323 тыс.