Тёмный

Ethiopia: ሰይፉ ከebs ሊለቅ ነው! ጋዜጠኞቹ ጉድ ሰሩት በዕውቀቱ ምን ነካው seyfu fantahun resign from ebs Addis Agelgil 

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Подписаться 190 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 4 месяца назад
የናዝሬቱ የሀረሩ ምን አይነት ፅንፈኛ ሰው ነህ ኢትዮጵያዊ ሰይፉ ኢትዮጵያዊ እሸቱ በል ሰገጤ
@KidaneMared
@KidaneMared 4 месяца назад
ብልግና ከጋዜጠኛ ያ የሁት የሰማሁት ተከፍሎት የሚያዋርድ በተለይ ሴት እህቶቻችንን የሚስጥር ህይወት ክብር በሚነካ መልኩ የሚያቀርብ የመንደር ጋዜጠኛ ነው ጋዜጠኛነት ሙያው ከተበላሸ ሰነበተና ዛሬ ተናገርን የተጠቀሰው ግለሰብ የሱ ዓይነት ክብረ ቢሶችና ጋጠወጦች በዚህ ሙያ ላይ እንዲቆይ አድርጎታል የሰው ክብር የሚያውቁ ሀላፊዎች ቀጣሪዎች አዋቂዎች ያብዛልን
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 4 месяца назад
ግልፅ እንነጋገርና የሰይፉን ስራ ሚዛን ላይ ብናስቀምጥ ሁሉም የራሱን ሊያስቀምጥ ይችላል፣ ለኔ ሰይፉ ሰው በክብር ጠርቶ አዋርዶ የሚልክ፣ ለኔ ሰይፉ ምን ተናገረና ዶሮ ምን ለቀመች አንድ ነው
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 месяца назад
Ebs ለኢትዮጵያ አይጠቅምም ሰይፉም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም በእውቀቱም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም ሁሉም ለኢትዮጵያ አይጠቅሙም 😳
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 4 месяца назад
እና አንተ ነው ምትጠቅመው
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 месяца назад
@@mezgebuyimezgeb9890 እኔና አንተም አንጠቅመም 😂😂
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
ቅራቅቦ እናተናቸሀ የምጠቅሙት
@igo1071
@igo1071 4 месяца назад
እናስ አንተ ትጠቅማለህ ክፍ ወራዶች ጠማማ ሀሳብ ብቻ ስይፍ talented ተስጥኦ ያለው ብሩህ ስው ነው
@Hana-3838
@Hana-3838 4 месяца назад
ፍርሥ ይበል የወገን የሕዝብ ፀር የሐይማኖት አርካሽ ነው
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 4 месяца назад
ዞር በል ሰይፉና ወንድሙ ሰላይ ናቸው የአገዛዙ
@hl9677
@hl9677 4 месяца назад
ንግግርህ ጣቢያውን ምን ያክል እንደ ምትጠላ ያሳብቃል ።አንተና መሠሎችህ የጣብያውን የመይደረስ ተጽዕኖ ፈጣሪነት በምንም ልትገቱት ስላልቻላችሁ በቅናት ካረረ ልብ የሚወጣ ንግግር ነው ።እስቲ ከጣቢያው ወተው በሌላ ጣብያ ተቀባይነት ተደማጭነት ያገኘ ወይም ያገኘች አንድ ሰው ጠቁመኝ ። ሀና አንድ ጊዜ በሀይማኖት አስታካ ግርግር ለመፍጠር ሞክራ ነበር ግን ትንሽ ቆይቶ ጭራሽ የጣቢያው ተቀባይነት ከታሰበው በላይ ሆነ ። የሰይፉ ተጽዕኖ ፈጣሪነት አጠያያቂ አይደለም ግን በጣቢያው ላይ የሚያመጣውን ለወጥ ወደፊት የምናየው ይሆናል ።ግን ebs ን ተወዳጅ ያደረጉት ከሱ ፕሮግራም በላይ ሌሎች አሉት ስለዚህ ያን ያህል ለውጥ ይኖረዋል ብዬ አላስብም ። ግን እናንተ ተጽዕኖ መፍጠር ሲያቅታችሁ በጣብያው ላይ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ መንዛት ለናንተ መፍትሔ አይሆንም ።
@azeb9433
@azeb9433 4 месяца назад
አቤት !! የነገራችሁ ሁሉ ማጣፈጫ ክኖር ❤ ሕወሓት ነው ትገርማላችሁ
@HalfiyaaSamuu
@HalfiyaaSamuu 3 месяца назад
ልሆን አይችልም ሴይፈዬ😢😢😢
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 4 месяца назад
ቀዳዳ አዳነች አቤቤ ከከንቲባነቷ ልተነሳ ነው ብለህ ከተበጠረክ ወራቶች አለፉ ዋሽተህ አትጠግብም ?
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 4 месяца назад
ዜናችሁን በአገልግል አስቀምጡት ዜናችሁ አንድ ቀን እዉነት ሊሆን ይችላል
@rahwastella9352
@rahwastella9352 4 месяца назад
😂😂
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 месяца назад
Seifuko betam ywmitem sew new sikeled enkuan berasu new yemikeledew
@Beredukko
@Beredukko 4 месяца назад
የሰይፉን፡ሾ፡ድርምስምሱንአውጡት፡👍
@ccu3907
@ccu3907 4 месяца назад
ሰይፉ የ ebs ንጉሥ ነው
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 4 месяца назад
አሁን ከጠራሀቸው ሰወች ለሀገርና ለወገን ጥቅም የሚሰሩ አሉ? መሰል ዜና ሰይፉ መርጦ አልቃሽም ቢሆን ይሁን... ሌሎቹን ጥቀስልኝ
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 3 месяца назад
Yeeeeees! አባይ
@power8643
@power8643 4 месяца назад
ሞት ለEBS እና ብልፅግና
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
ebs ምን አባታችሁ አረገ ሰገጤ ሁላ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 4 месяца назад
እንዲህ የወረደ ንግግር ያስጠላል ሰው ለለውጥና ለእድገት የራሱን ነገር ለማድረግ ካሰበበ የሚለቀው ያ ነባራዊ ነው ብዙዎች ሚዲያ የሌላ ሀገር ዜጎች ነው የሚዘውሩት ምንድነው ዙርያ ጥምጥም የምትሄዱት ኤርትራዊ ስለሆነ አረ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ?ክክፋት ምቀኝነት ተንኮል ብንርቅ አይሻልም እንኳን ወንድሞቻችን ይቅርና ቱርካውያን ሌሎችም መጥተው ስንት የእርሻ መሬት ተቀራምተዋል ስንቱ ኢትዮጵያዊ በሌሎች ሀገሮች በሰላም እየኖሩ ነው ይሄ አካሄድ ጥሩ አይደለም ኢንቬስት ለማድረግ የሚመጡትን እምነት ማሳጣት ነው የሰውን ውድቀት መመኘት ጥሩ አይደለም በስሜት መነዳት እናቁም
@AMHARA24
@AMHARA24 4 месяца назад
ዓባይ ቲቪ የኢትዮጵያ ምርጥ💚💛❤🙏🙏🙏
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 4 месяца назад
ምኞትህን አታውራ!!ይሄ ሁሉ ትግል ምኞትህን ለማሰራጨትና ስራ ከመፍታት ልጄን ላፋታት አይነት ነገር ነው ፣ ዋሽቶ አደሮች እረ ባካችሁ ወይ የጋዜጠኝነትን ሙያ መማር ከተማሩ ሀላፊነቱን ታውቀዋለህ ያለበለዚያ መንደርተኛ መሆንና ያልተፃፈ ማንበብ ከህሊናህ ጋር መጣላት ነው። እስቲ ስለ ኢቢኤስ ጥሩ ስራ አውሪ! ማንም ሲዘግብ አላየንም እስቲ ስለሰይፍ ጥሩ ስራ አውሩ የለም፣ ለምን ? ጥሩ ነገር ባወራችሁ ቁጥር ያ ሰውሊያድግና ሊመሰገን ነዋ !!ያንን ደግሞ አትፈልጉም፣ ማጠልሸትስ ማንም አይቀድማችሁም፣ ወገን ሲረዳ ካላመሰገናችሁ ጥሩ ጥሩ ሲሰራ ካላመሰገናችሁ በትችትና በውሸት እንዴት ነው ትውልድ የሚማረው? ዋሽቶ ከመብላት እውነትን ማውራት ለትውልድ አስተማራ ሲሆን ለራስህም ለህሊናህም ይጠቅማል ፧ኢቢኤስ ደግሞ ለሁሉም መታወቂያቸው ነው ። በሌላ በኩል ሰው ካልተስማማውና ሌላ እቅድ ካለው ስራውን ይለቃል፣ ምን አዲስ ነገር አለውና ነው የምታካብደው ሰው በሞትም ይለይ የለ እንዴ? አንተኮ ፍፁም ሰው አይደለህም ስለሰው ጉድፍ የምታወራው ለምንድን ነው? እሸቱም ቢሆን ለጊዜው እንደገባ እናውቃለን ለምን የራሱ ስራ ስላለው ፣ ሌሎቹንም ለቀቁ የተባሉትም እድሜ ጣቢያው ለህዝብ በደንብ አሳውቋቸዋል ይሄስ ለምን አይወራም? ነውር ነው ምናልባት ኢቢኤስ አየር ይዞብህ ይሆናል ፣ማወቅ ያለብህ አንተ ባትወደውም ኢቢኤስን የሚወድትንና ለሚረድት ወገኖቻችን ብሎም አሁንም በስራ ላይ ላሉትና ወገኖቻችን ክብር ሊኖርህ ይገባል በአጉል ጥላቻና ምቀኝነት ግምታዊ ንግግር ባትተረተር ጥሩ ነው። ነግ በኔ ብለህ አስብና ማመስገንን ልመድ ፈጣሪህንም ፍራ ዋሽቶ ከመብላት እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል።ደግሞም ሰይፍ ሰይፍ ነው ይሄም አርእስት ሊሰጠው አይገባም እንደው ለመነገጃ ካላነሳኸው በስተቀር!!!
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 4 месяца назад
Yhe new ewntu. Yegebaw endezih yredal yalgebaw degmo ykebatral.
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 4 месяца назад
እኔ የገረመኝ ኤርትራዊ ናቸው የኢቢኤስ ባለቤቶች ናቸው መባሉ።ሻቢያ አንደዚህ ሥር ሰዷል?
@rbeq
@rbeq 4 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 4 месяца назад
እረ ተዎ ብዙ አታውራ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 месяца назад
Asfaw meshesha simot ebs yedeber jemer ahun demo seifu silek endet endemidwber asbut ejeg betam new yemidebrew
@akeebay21
@akeebay21 4 месяца назад
አረ አትዋሹ ምን አይነት ጭፍን መረጃ ነው እንደውም ባለቤቱ በእናቱ ከኤርትራ ስለሆነ ምን ልታደርግ መጣህ ተብሎ ስንት መከራ አይተዋል ይደብራል
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 4 месяца назад
ሰይፉ ባለሞያ ሳይሆን ብልጣብልጥ ካድሬ ነው
@tgze2435
@tgze2435 4 месяца назад
ዛሬ ደግሞ ebs ነዉ የሚዘለዘለዉ መቼም ስራ ያጣ አሉ አሉባልተኞች ናቹሁ እስቲ በዚህ አፋቹሁን የምትከፍቱበት ሌላ ነገር ስሩበት
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 4 месяца назад
KALTAME WASHTAME MANHE ANTA. KORKORO
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 4 месяца назад
አሁን ይህን ሰው ተረባርበን ብናዘጋበት ተዘጋብኝ ሊል ነው ? በዕውቀቱ ስዩምስ ሥሙ ሲጠፋ መክሰስ የለበትም ወይ ?
@ዝምእንበልብዙእናጎለን
ምስልን አበዛህ
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 4 месяца назад
አሀ እኔም ከአሁን በኋላ ቻዉ ካልተከፈለቸኝ🤫🤭👨‍💻
@meseretkifle6001
@meseretkifle6001 4 месяца назад
ebs ቲቪ መቼም የሚሸነፍ ጣቢያ አይደለም ብዙ በጐ ነገር እየሰራ ፈጣሪም ይጠብቀዋል አባይ ቲቪ ከ ፉክክር ወጥተህ ስራ ስራ ቀፎ አርቲስት ስለስበሰብክ አናይህም ደሞ ለሰራተኞችህ ደሞዝ ክፈል😂😂😂😂😂
@TM-zo5mz
@TM-zo5mz 4 месяца назад
ልጅ ይተካል
@melakudesta6523
@melakudesta6523 4 месяца назад
ይህች የአንደኛ ክፍል አነባበህን ዛሬ አላሻሻልክም
@marmar803
@marmar803 4 месяца назад
በመጀመሪያ ሰይፉ ጋዜጠኛም አይደለም የጋዜጠኝነት እውቀቱም ትምህርቱም የለውም ፤ የቶክ ሾው መዝናኛ ለማዘጋጀት የግድ ጋዜጠኛ መሆንን አይጠይቅም ነገር ግን እንደ ሰይፉ አይነትም ዕውቀትም፤ ብስለትም ጥሩ አንደበትም የሌለው በድፍረትና በጊዜው ከነበሩት የመንግስት ባለስልጣናት ጋር ባለው የማሽቃበጥ ቅርርብ ብቻ የዚህ ታዋቂ ቲቪ ስቴሽን የቶክሾው አቅራቢ ሆኖ ያለምንም "ለዛና ችሎታ " ችክ ብሎ እየተላዘዘ ከረሞበታል ሁሌም በሱ እዛ ቦታላይ መቀመጥና ፤ ለቦታው የማይመጥንና ፤ ተመልካችን የማይስብ ዝግጅት ይዞ ቦታውን ላይ በመክረሙ እኔን ጨምሮ ብዙዎች ደስተኞች አልነበርንም ፤ በተለይም ለቦታው የሚመጥኑ ስንት ችሎታና አቅም ያላቸው ሰዎች እያሉ እሱ ያለ ቦታው እንድተቀመጠ እያወቁ ዝም ማለት በጣም ከባድ ነው። የተባለው መረጃ እውነት ሆኖ ቢነሳና ቢሄድ በቦታውም ደህና እውነተኛ " ችሎታና አቅም " ያለው ሰው ቢተካበት ህዝቡም ጥሩ ዝግጅት ማየት ቢጀምር ደስታዬ ወደር የለውም 😅 እልልልል በበኩሌ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፤ ይሂድ ከሱ የባሰ ሰው መቼም አይመጣም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 🤞🤞🤞 !!!!!
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 4 месяца назад
😅😅😅 አፈር ብላ ሁት ቀን ነው የፃፍከው?
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 4 месяца назад
ለመጡት መንግስታት አብሮ መስራትና ለኢ/ያ አገሩ መስራት ልዩነት ካላቸው ብታስረዳ? መቼ ነው አንድ ባለሙያ ለአገሩ የሚሰራው? ቅናት የወጠረ ትመስላለህ።
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
አቤት ቅናት!! አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ የመጣ ቅናት በዚህ ጽሁፍ ላይ ተመለከትኩ። የጸሀፊውንም ቅናተኝነት በግልጽ አየንበት። አይችልም ማለት እና አልተማረም ማለት ትልቅ ልዩነት አላቸው። ታለንትድ የሆነ ሰው ባይማርም በተሰጥኦው የተማረውን መብለጡ ግልጽ ነው። ሰይፉን ባልወደውም ችሎታውን ግን መካድ አልችልም።
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 4 месяца назад
Mekegna hula anyways he is achieving his dream okeyyyyyy
@marmar803
@marmar803 4 месяца назад
@@merryhaileboru6418 hahaha 😂 የሰይፉ ቡችሎች 😄እንዴት ነው ይበጥሳል እንዴ አልፎ አልፎ ቀለብ ምናምን? አለዛ የተፃፈው በሙሉ እውነት ነው ሰይፉም ያውቀዋል አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ድንጋይ እራስ መሆኑን፤ እውቀት ችሎታ የሚባልም እንደሌለው እርሱም ምስክር ነው እናም አትልፉ ዝም ብላችሁ ለማለት ነው 😂😂
@FissihaGashawbeza
@FissihaGashawbeza 4 месяца назад
ሁሉም ለራሱ ነው። ለህዝብ የተረፈ ነገር ቢኖር የተጠፋፉ ቤተሰቦች መገናኘት የሚለው ፕሮግራም ብቻ ነው ። ዝና...ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ። ቁምነገር አልባ። ትምህርት ላይ የሚሠራ የለም። የኅብረተሰብ ችግርን መረዳትና አቅጣጫ ማስያዝ የለም። ዝናና ገንዘብ ብቻ።ወሬ ብቻ።በጣም አሰልችታችሁናል። የኅብረተሰቡን ህይወት የሚለውጥ ሥራ ሥሩ።ትምህርትና ግብርና ላይ።
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 4 месяца назад
ebs 666
@power8643
@power8643 4 месяца назад
EBS የብልፅግና ስውር ልሳን ነው የአገር በታኞች የጴንጤዎች ሚዲያ I love Abay Tv❤❤❤
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 месяца назад
እስት በቂጥሽ እሪ ቆማጣ ገረዲ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 месяца назад
መጀመሪያ የማን እደሆነ እወቂ ገረዲ ጊማታም
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 месяца назад
ወሬ ብቻ ። ስያጣሩ ወሬ ሲያስጠላ ሚዲያው የማን መሆኑን በፍፁም አታውቂም ።
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
👎👎👎👎👎😤😤😤😤
@tesfamichaelhadgu9423
@tesfamichaelhadgu9423 4 месяца назад
አንተ ጋዜጠኛ አይደለህም ሰይፉ ኮመዲያን እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም እና ምነዉ ኢቢኤስ ላይ ዘመትክ
@AbubekerSadek
@AbubekerSadek 4 месяца назад
Ebs eko yeaymero lancer nw
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 4 месяца назад
አኻኻኻኻኻ😂😂😂 ..... EBS በብልፅግና ጥርስ ዉስጥ ገባ ማለት ነዉ 🤔🤔🤔🤔 አዲሥአገልግልም የብልፅግናዉ የዩቲዩብ ሰራዊት አባል መሆኑን አረጋገጥክለን !🤮🤮🤮
@alemtaye3164
@alemtaye3164 4 месяца назад
Eresah yewtae weryame mekegna
@asefateame7026
@asefateame7026 4 месяца назад
ምርጥ ዘረኛ እንደሆንክ ኣስመስክረሃል
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
Yelkeka men ydenkal?Ergetegna negn EBS hulum teterarego bilek 1 santim Ayegodam bizega enkuan yeblagn le Ethiopia hezb enji Le EBSAlasebem Telek tekuam new deg ye hezb yehone media new ::
@teddyadvert3988
@teddyadvert3988 4 месяца назад
በጥራቃ
@mmennurr
@mmennurr 4 месяца назад
Gejera neh sefun endezih madnekh
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
Ergetegna balhonem gen enenem yegeremegn be EBSsem yewetaw ye tadias addis video germogn sayew yenebere ena enem endet yhonal bye Asteyayet yesetehubet program neber mnalbat besu endayhon kehone gen pravo EBS
@elizabethlagiso9228
@elizabethlagiso9228 4 месяца назад
ሠይፉ አያስፈልግም እጁን ኪሱ ከቶ በጣም የዘነጠ ይመሥለዋል ገና አልሰለጠነም
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 месяца назад
Ebetewawekalenwey yemideberna ywmaytem peogramm new mekom alebet yebalna mist were legna men yaregelenal ebs demo mahteb aserachu belo ayabarwrem yehew mekdes debesay mateb taser ywlem ende yawem fit lefit eyasayech selezih mateb aserachu belo avareren yetebalew wesget new
@mesafint44
@mesafint44 4 месяца назад
you just big mouth
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 4 месяца назад
ለሠይፉ አሽከር ሆነህ ነው።ወይስ ጠበቃ ?ኢቢኤስ 😊ቴሌበቪዥን ለኢትዮጵያውያን ከአንተ የተሻለ አገልግሏል።ሰይፉ የሰውን ክብር በመዘንጠል ነው የሚታወቀው።
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 4 месяца назад
ebs666የድያብሎስ ስራ አስፈጻም ጣብያ ነው ምንም አይነት አገልግሎት ለኢትዮጵያ ህዝብ እየሰጠ አይደለም ባዕድ አምልኮ ነገሮችን እያስተላለፈ ነው ለምሳሌ እች ማስታወቂያ ላይ የሰጣን ጭፍራ የምትመስል አስፈርዋ ሴት የየት ሀገር ባህል ልብስ ነው የለበሰችው የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታ አለማወቅ እንዳይ መስላችው ebs ጣብያ ለዘለአለም ይዘጋ ሰይጣኖች
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 4 месяца назад
አህያን ታውቃለህ ቢቻልህ አህያ የሰው ድምጽ አታዳምጥም ዝም ብላ መጮህ እንጂ። አንተ ማለት ቁላዋ በአፍህ ይግባብህ ስታስጠላ ጭቃ አተላ አሉባልታ ደደብ ክፍ አንተ የእድሜ ቆንጨራ ተበዳዳህ ጭቶ ሞኛላም።፡፡፡።
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 4 месяца назад
ገና ገና ከሽገር ትባረራለቹ ..
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 месяца назад
Fetari yadrgew 666 tesebsabi
@addmih7751
@addmih7751 4 месяца назад
ለምን ድብን አይልም አንተም አብረኸው ቂጡ ውስጥ ግባ ከፈለክ ጥናዣም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 4 месяца назад
ኢቢኤስ እራሱ እና ቃና TV መጥፋት አለባቸው ትውልድ አምካኝ ከባህላችን ያፈነገጠ ሐይማኖት አልባ የሚያደር መለያዎች ናቸው ሁለቱም ስለዚህ ተባብረን ማስቆም ግድ ይለናል አገራችን ሰላም እንድታገኝ እናም ትውልዱ ኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ መንቃት አለበት
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 4 месяца назад
ይህ የኢቢኤሰ ጣቢያ ይፈርሳል
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 4 месяца назад
Anateh yefres drom ethiopiawi le dha yemiredan sayhon dhan yemigedel new yemiwedew Ante koshasha
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 4 месяца назад
@@tigistmekonene5826 ።ይፈርሳል
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 4 месяца назад
ውሸትህን ነው
@zewditu1735
@zewditu1735 4 месяца назад
ወረኛ ምቀኛ
@LuelM-jp2xl
@LuelM-jp2xl 4 месяца назад
ድምጽህም አያምርም ሌላ ይቅርና ወይ ጉድ አንተ እበት ደግሞ ከየት መጣህ ወይ ዘንድሮ አህያ እና አህያ የበዛበት ዘመን
@FiraolBulbula
@FiraolBulbula 4 месяца назад
Err ayibalim ...ende mn aregachu....jaziba....mnal moral bitsetew ante atanorew bushiti
Далее
ОТКАЗАЛИ ТОРМОЗА #shorts
0:27
Просмотров 6 млн
ОТКАЗАЛИ ТОРМОЗА #shorts
0:27
Просмотров 6 млн