Тёмный

Ethiopia: ሴት ሆና ከሴት ጋር ግንኙነት ትፈፅም የነበረችዉ ወጣት የሳራ አስገራሚ ታሪክ በሰላም ገበታ 

Sami Studio
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 391   
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 5 лет назад
ሰላም ወዳጆቼ- እንዳልክን ለምን በጣም ታወራለህ እያላችሁ እየወቀሳችሁት ነዉ። እስቲ ከፈቀዳችሁልኝ አንድ ነገር ልበል። ይሄ የስነልቦና ፕሮግራም እንደመሆኑ መጠን አዘጋጁ ለአድማጮቹ ብዙ ነገር ማብራራት ይጠበቅበታል ባለታሪኮቹ ሲናገሩም መስመር እንዳይስቱ እሱ ጣልቃ እየገባ ማስተካከል ግዴታዉ ነዉ። ባለታሪኮቹ ዝም ብለዉ እንዲናገሩ ቢፈቅድላቸዉ ... 1ኛ- ዋነኛዉ አላማ ታሪኩን ከመስማት ባሻገር አድማጮች ለህይወታቸዉ የተሻለ ግንዛቤ እንዲያገኙ ማድረግ ሲሆን፤ 2ኛ- ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሌላኛዉ ዓላማ የሰላም ገበታ ለማህበረሰቡ እያበረከተ ያለዉን አስተዋፅዖ ማብራራት እና፤ 3ኛ- ባለታሪኮቹ ልምድ ስለማይኖራቸዉ ለአድማጮች እንዲተላለፍ የተፈለገዉ ሳይተላለፍ ሰዓቱ እንዳያልቅ እነሱን መምራት ይመስለኛል። እስቲ እናንተስ ምን ትላላችሁ? መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ! አመሰግናለሁ።
@leylaaman9573
@leylaaman9573 5 лет назад
ኧረ ዝም በላቸው እንዳልክ ካላወራ እኔ ይጨንቀኛል ነገሮችን ፍትፍት አርጎ ነው ሚያሥረዳው እናመሠግናለን
@bezamuluneh8800
@bezamuluneh8800 5 лет назад
እሱ አይደለም ባለታሪኩ እነሱ የጀመሩትን ነው የሚጨርሰ
@jerulove4935
@jerulove4935 5 лет назад
Zem belachw endawem hulun negr endenak nw yaregen enem coment amebebe sadamt enesuu endalut alteganenem
@jerulove4935
@jerulove4935 5 лет назад
Gn yehon negr ker belongal enang chiger yalebn sewech wesenen melkt senlk ayimalesum ene betam asechagarii huntawest nbrku gn weseng sedwel tensh akkabedubng ena yaw hememen yez aref kuc
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
PLEASE tell to Edalke to not tell for PUBLIC his guests address THANK you
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 5 лет назад
በውነት የሰላም ገበታን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ሳራ እንኳን እግዚአብሄር ከዚህ ጨማ አወጣሽ ትዳር ይዘች ልጆች ወልደች እድትኖሪ እመኝልሽ አለሁ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ነው አይዞሽ እማ ንስሃ ግቢ እግዚአብሔር ሃጥያትን እንጅ ሐጥያተኛን አይጠየፍም
@romanwonde4017
@romanwonde4017 5 лет назад
Wow God
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
እስዋ በአደባባይ ስለወጣች ነው እንጂ የብዙ ሰው ችግር ነው በተለይ ውጭ አገር የምንኖር ሰዎች አክሰሱን ለማግኘት ቀላል ስለሆነ እና ብቸኝነትም ስላለ ማለት ነው አምላክን አሳዝነን እኛም በሀጥያት ተቃጥለን ከመሞት ይሰውረን ለንስሀ እድሜ ይስጠን አሜን ።
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 лет назад
እውነት ነው አምላክ ይቅር ያበለን
@Aloha83
@Aloha83 5 лет назад
Awo aysmekam, amlak hatyatachinin ykir ybelen, betele areb agerna america meseded yastelal lenegeru agerbetn kegna yebasu nachew, aychachew azigne new yetemeleskut, zemenu kebad new, yemiyawata hulu neger titen ende abatochachin let na ken be tselot be tsom sigachinina nefsachin adkimen egru sir menor new.
@fasikaazage8652
@fasikaazage8652 5 лет назад
የፕ ፕፕፕጵጵጵፕጵፕፕፕጵ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
አሜን
@ረድፍቅር
@ረድፍቅር 5 лет назад
Liki
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
እንዳልክ የዘመኑ ነበልባል ከነስራ ባልደረቦችህ ሰላማችሁ ይብዛ መፀፀትሽ ራሱ ወደልብሽ ለመመለስ በማሰብሽ መልካም ብያለሁ ሁሉን የምችል አምላክ የወደደን ከነሃጥያአትችን ነው ዛሬም ይቅር ሊለን የታመነ ነው ቀርው ዘመንሽን በርከክ ብለሽ ንገረው ለጌታ ነውርን አስወግዶ በክብር የምያቆም አምላክ አለሽ የንስሃ ዘመን ይሁንልሽ ተባርከሽ ከአምላክ ጋር ቀርውን ዘመንሽን ብትጠቀምበት ብያለሁ እንፀልይልሻለን ክርስቶስ ይርዳሽ ይባርክሽ
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 лет назад
እንዳልክ ሰአት ቆጥብ ብዙ እየደጋገምክ ታወራለህ ለሌሎችም እድል ሰጥ መድረኩን አትቆጣጠር
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
Tikikil👍
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
ልክ ነሺ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 лет назад
እንዳልክ በጣም እንወድሀለን ፡ 1 በጣም ትቸኩላለህ 2 ለተጠያቂዎች ጊዜ ስሰጣቸው በጣም ትቸኩላለህ በተረፋ ፕሮግራምህ ምርጥና አስተማሪ ነው ፡ በርታ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 года назад
አይ መቸኮሉ በፍፁም አይቀየርም ኮመንት አያነብም
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
እህት ነፃ አውጪው ጌታ ጨርሶ ነፃ ያውጣሽ እህታችን ደፍራ ወጣች እንጂ የብዞዎች ችግር ነው እንደውም ነጮቹ ይሻላሉ በአደባባይ የኛ ሠው ውስጥ ውስጡን ይጨማለቃል ደፍሮም ወደ ባለሙያ የሚሄድ የለም እንደታመሙ ይሞታሉ ደብቀው
@በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ
ተፈልጎ ተወዶ የሚመጣ ነገር አይደለም የሚጀመርበት ሁኔታ ይለያይ እንጂ የሴጣን ስራ ነው ደሞም የማህበረሰቡ ተፅእኖ አለ መፍረድ ይከብዳል ከቤተሰባችን ሊኖር ይችላል ስለማናውቀው ነው እንጂ መፀለይ ነው ያለብን
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
ትክክል
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 лет назад
ይሄ የብዙ ሠው ችግር ሆኖል ነገር ግን ሣሪ ደፍረሽ አደባባይ ላይ ወተሽ ሥላሥተማርሽን እናመሠግናለን እግዚአብሄር ሁሉን ቻይ ነው ሀጣትንጅ ሀጢያተኛን አይጠላም ፈጣሪ ጨርሶ ከዚህ ያውጣሽ ሣሪ በጣም አደንቅሻለሁ አንች ብዙ ሠው አሥተምረሻል እውነትም ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 5 лет назад
አህቴ ተባረኪ በጌታ በየሱስ ስም የዳይብሎስ የስውር ስራ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከላይሽ ላይ ተገፎ ወደ ጥልቁ ይወርወር አንቺ ውድ ዋጋ የየሱስ ደም የተከፈለብሽ ነሽ ተባርከሽ ቅሪ ዲያብሎስን አና ስራውን በማጋለጥ መሰዊያውን አፈራርሺበት በጌታ ቤት ጸኝ ።
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 лет назад
የልጅቷን ታሪክ ሳንሰማ እናንተ ትርኪምርኪ ስታወሩ 1:18 ደቂቃ አለቃ ቲሽሽሽ
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 лет назад
ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ድንግል ሆዴ የአስራትሽ ሀገር እባክሽ ጠብቂት አይ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ደረሰን ይህን ሁሉ ከምሰማ ባልተወለድኩ ይሻለኝ ነበር
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 лет назад
አምላከ እስራኤል ሁሉንም ከዚ መንፈስ ያውጣቸው ንስሀ ግቢ ከአምላክሽ ታረቂ እህቴ
@enayaali2330
@enayaali2330 4 года назад
ውሬ
@asteralemu9606
@asteralemu9606 Год назад
Tarekech eko min tehunelesh kezi belay
@EMU918
@EMU918 5 лет назад
እንኳንም ከዚህ ክፉ መንፈስ አወጣሽ ዘመኑ ከፍቷል የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
በጣም ከባድ ነው እኳንም ፈጣሪ ልቦናሽን መለሰልሽ እዳልክ ተረጋጋ ባለታሪኮቹን አስወራቸው በይበልጥ
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 5 лет назад
You're asking questions you don't need to interfere calm down!!!
@meridsenbeta4787
@meridsenbeta4787 5 лет назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ያስተምራል ..ግን አንተ ሆንክ እኮ ባለጉዳዩ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 5 лет назад
አልሰማ ብሏል ይሄ
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
ብሶበታል😀😀
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
😃😁😁ብሶበታል
@cocoa1416
@cocoa1416 5 лет назад
ውይ ፕሮግራሙን ብውፕደውም ባለ ጉዳዮቹን ስለማያስወራ ማዳመጥ አልቻልኩም እባክህ ለ ትንሽ ሳት ዝም በል ባለ ጉዳዮቹን እንስማ እስኪ
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ኮሜታተሮች ስወዳችሕ ከአቅራቢወች ኮሜታተሮች ውሥጤ ናችሕ
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 лет назад
እንዳልክ እኮ አያስወራትም ውይ ተረጋጋ እንጂ
@selamselam6036
@selamselam6036 5 лет назад
በጣም ይቸኩላል
@haleluyahaleluya8024
@haleluyahaleluya8024 5 лет назад
Betam yehulu saw hasab mesmat alchalnim isu Bicha new yemawarae benatk astekakil
@haleluyahaleluya8024
@haleluyahaleluya8024 5 лет назад
Beze Hasab yemtsmamu like argu indastekakil
@mihertmihert6600
@mihertmihert6600 5 лет назад
እኔም ልል ነበር
@Hannah-pn2gs
@Hannah-pn2gs 5 лет назад
Rega bel min new endezi mehone
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ሰላም ገበታዎች እንኩዋን ደና መጣችሁ በጌታ ስም ወይኔ እውነት ዘመኑ እጅጉን ከፍቶዋል እግዚአብሔር የሰዶምን ሥራ ከምደረ ገፅ ያጥፋልን 🙏😢😢እውነት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ 😢😢🙆🙆🙆🙆 አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው ጥሩ ትዳር ይዘሽ ልጆች ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እንዲህ አይነቱ ኃጢያት ውስጥ እንዳንገባ መፃፍ ቅዱስ እናንብብ ::
@loveloved3526
@loveloved3526 5 лет назад
የልጅቷን አድራሻ እንዲ መዘክዘክ ለምን አስፈለገ በቃ እሷ ራሷን አሳልፋ ሌላው ሊማርበት አይደል እንጂ መግቢያ መውጫ ሊያሳጧት ነው በቃ የኛ ህዝብ አስቸጋሪ ነው
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 лет назад
"ዋ ዋ ዋ ነብሴ ፈራውልሽ "ለናትም ብርታቱን እግዚአብሔር ይስጣችው አችም ከዚ ድውይ ለፈውስ እንኳን ወጣሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛላት ።
@ayubayub8787
@ayubayub8787 5 лет назад
አረበነትክ እነደው በምታምነው አምላክ ተረጋጋ መንድነው ቃላትን የደጋገምክ ልብ ምትመታ የ 1 ሰአት ፕሮግራም 45 ደቂቃውን አንተ ሰትተረተር ሰአቱን ጨረሰከው
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 4 года назад
አሪፍ ነው ጥሩ ትምርት ነው እንዳልክ ሀሳቦችን ማንሳቱ መጠየቁ እንዳሉ ሆኖ ከሰአትም አንፃር ሊሆን ይችላል ግን እሱዋ መናገር ያለባትን እሱ ሲናገር እና ሲደጋግመው ትንሽ ለሰሚ ያሰለቻል ትግስት ላለው ሰው ግን አሪፍ ነው ለዛ ነው አንዳንዶች ኡፋፋፋ የሚሉት የትእግስት ጉዳይ ነው ደግሞ ስራው ነው አትዘንጉ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
በጣም አስተማር ነው የሰላምገበታዋች ሰላማቹ ይብዛ ቀጥሉበት ብዙ ተውልዲ ታስመልጣላቹ እግዚአብሄር ይርዳቹ 💚💛♥🙏🙏🙏🙏☝☝🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 5 лет назад
Endalk benegrek benegrek alsemam alke are seat atew awrtek cereskew eko eske ye edalk were mazazat edene merer yalew👍👈ehen tecanwat
@Jackson-arada
@Jackson-arada 5 лет назад
Endalrke Betam aselechi newe bezu were alebete.
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
ለምንድ ነዉ ልጅቷ ሙሉ ስሟና አድራሻዋ በአደባባይ ምትናገሩት ኧረ ፌር አይደለም የኛ ህዝብ እኮ የፈለገ ነጻ ብትወጣ መጠቋቆሚያ ያደርጋል
@loveloved3526
@loveloved3526 5 лет назад
እናቴ ህይወቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ ትክክል
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 3 года назад
እውነት ነው እንዳልክየ ማስረዳትክ በጣም አስፈላጊ ነገሮችን እያስተማርከን እያከምክ ነው ሁሉም የሚያስፈሉጉን እያቀረቡክልን ነው የሰላም ገበታ እድሜ ከጤና ጋር
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад
መዳኒአለም የሚያስተውል ልቦና ይስጣቸው እንደዚ አይነት ውስጥ ላሉት
@Yeabatelij
@Yeabatelij 5 лет назад
አንተ እሷ ናት ጀግናህ የኔ ጀግና ደግሞ አንተ እና ባልደረባዎችህ ናቸሁ አንተ ማለት ሀገሬ ነህ አስተሳሰባችሁ ደስ ይላል ፆሙ እስኪያልቅ መጠበቅህ እራሱ ትልቅነትህን ያሳያል ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ፀያፍ ነገር ይጠብቃት አቦ ግልፅነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም መማር ከቻልን እንማርበታለን
@ousmanfereja6194
@ousmanfereja6194 5 лет назад
Respect 😘👌
@islamnewhiyote5348
@islamnewhiyote5348 5 лет назад
ደሞም ለጋዜጠኛው ለምን ትወቅሱታላችሁ እይያብራራ ነው ሚሄደው ጎበዝ
@mashomadhana6748
@mashomadhana6748 4 года назад
Eko🤔
@ayshahussen9536
@ayshahussen9536 5 лет назад
እዳልክ ጥሩ ነገር ነው እምታቀርብት ትምህርት ሠጭ ነው ግን ትንሽ ተረጋጋ ባለጉዳዮችንም እናዳምጣቸው
@messigirma2381
@messigirma2381 5 лет назад
Oh my God you talk too much! Let them speak.
@Eyob797
@Eyob797 3 года назад
በሙሉ ልብሽ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሽ ያለፈውን ይቅር ይልሻል እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው። እያንዳንዷ ቀን እግዚአብሔር ለንስሀ የሚሰጠን እድል ነው እና ጊዜሽን ተጠቀሚበት። ለእግዚአብሔርም ለራስሽም ቃል ገብተሽ የበፊቱን ኑሮሽን ተይው። እርኩስ መንፈስ ነው የሰውን ልጅ ወደ ሀጢአት የሚገፋው። የኢትዮጵያን ክርስትና የምትከተይ ከሆነ ለተወሰነ ወር ወደ ገዳም ሄደሽ እየተጠመቅሽ ስጋወደሙ እየተቀበልሽ ብትቆይ ጥሩ ነው። ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ወሲብ እንዲፈፀም የሚገፋፋው እርኩስ መንፈስ አሚዛራክ የሚባለው በሰው ወገብ ላይ ነው የሚቀመጠው እና በፊት ትጠቀሚበት የነበረውን ፓንት በሙሉ ከቤትሽ አውጥተሽ አቃጥንው። አዲስ ፓንት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው።
@godisgoodfaith4998
@godisgoodfaith4998 5 лет назад
You invited someone to interview yet you ask and answer almost every question, you might have or think you have enough information about it .but you still need to give chance for any one to tell there story.she was patient with you I salute her!may God give you wisdom to find the truth my sister.
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
exactly. that is what i said on my comment earlier.
@ayubayub8787
@ayubayub8787 5 лет назад
ለማሰተማር ከፈለክ ብቻክን እንግዳ ሳታቀርብ እሰቲ ደሰያለክን አውራነ ተነፈሰ በለ ይውጣልህ ያረቢ
@Emanu2018
@Emanu2018 5 лет назад
እንዳልክ፡ቁርስህን፡ምላስ፡ነው፡የበላኽው?፡ይሰለቻል፡በጣም፡ያወራል፡ግዜ፡ስጣቸው፡እንዲያወሩ
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 лет назад
ከከከከከከ
@hanabekele5551
@hanabekele5551 5 лет назад
Rahel Belay 😂😂😂😅🤣🤣
@Emanu2018
@Emanu2018 5 лет назад
@@hanabekele5551 haniye Min larg blesh new kiki
@brhanwwenbera7963
@brhanwwenbera7963 4 года назад
Betam mirt program new thank you gin endalk Bakihn tinish gize sitsw
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
ክክክክክክ ኧረ አታስቁኝ
@JKGedlu
@JKGedlu 4 года назад
ዮጋ ከሩቅ ምስራቅ የተገኘ ሲሆን ሳይታወቅ ወደ ክፉ መንፈሳዊ ዓለም ውስጥ የሚያስገባ አደገኛ ልምምድ መሆኑ ስለሚነገር መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
@ነጂባአወል
@ነጂባአወል 2 года назад
በትክክል
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 лет назад
አንዳንዴ እንደቀላል የሚጀመሩ ነገሮች ሣይታሰብ እራስን ማንነትን ያሣጣል
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 лет назад
ሳሪየ እግዚብሄር ይርዳሽ መልካም ትዳር ይስጥሽ እንዳልክ ምርጥ ሰው ይመችህ የብዙ ወች መድሀኒት
@tetetesfaye9641
@tetetesfaye9641 5 лет назад
ሰአቱን አንተ በማውራት ትገላለህ!!ሁልጊዜ ከ ባለ ጉዳዩ በላይ የተደጋገመ እና አሰልቺ የሆነ ነገር ታወራለህ።አቋርጠህ ረጅም ማብራሪያ ትሰጣልህ።ጊዜ ስጥ እንጂ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ወደቀጥተኛ መንገድ ተመለስሽ ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይላል ።አሁንም የጠፍትን ከጥፋት መንገድ ይመልስልን ሁላችንም በእምነታችን መጠንከር አለብን በእምነታችን በደከምን ቁጥር ሰይጣን ይፈታተናል ።ሙዚቃ ሱስ ያለባችሁ ቀንድ በተለይ አሁን ሁሉ ዘፋኝ ሁሉ ጨፋሪ ሁኖአል በዛ ላይ ከዘፈኑ እንቅስቃሴያቸው ወደዚህ ነገር የሚገፋፋ ነው እና ብናስተውል ጥሩ ነው። ሣሚ፣ እንዳልክ፣ ሰናይት ፣ሣራ ሁላችሁንም እናመሰግናለን በርቱ
@beattyelias3408
@beattyelias3408 5 лет назад
Endalk እባክህ ተረጋጋ እስዋ ታውራበት ውይይይይይይይ
@tinachcolata2240
@tinachcolata2240 4 года назад
🤣🤣🥰
@ሜላትየጸሆይልጅእናቴ
እጅግ በጣም ጥሩ ስእራ ነው በርቱልን ከዚህ እርኩስ ስእራ እህቶቻችንን ወድሞቻችንን አድኑ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 5 лет назад
100 ሺ መድረሳቸው በጣም ያሳዝናል ዋናው ሚፀፀት ህሊና ነው አግዚአብሔር ይርዳቸው
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 лет назад
አሜን ማርቲዬ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
ጥሎብኝ ሚቀጀቀጅ ሰው አልወድም ጋዜጠኛው ምነው ቱቱቱ ምትለው ቀስ ብለህ አንዳንዴ አታወራም እረ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ እርኩስ መፈስ ጠብቀን
@rtyvff1640
@rtyvff1640 5 лет назад
ይህ ነገር ብትቀጥሎበት ጥሩ ነው ገና ብዙ ሰውች አሉ በተለይ በስደት አለም ያሉት እህቶቻችን አሉ
@ayedayed8820
@ayedayed8820 5 лет назад
አባትሆይ በምረትክ አስበን ወይኔ ምንአይነት የተረገምን ቱልዶችነን ምንጉድ ነው አቤቱ ይቅር ይበለን
@ቃልቃል-ረ9ኘ
@ቃልቃል-ረ9ኘ 5 лет назад
ጀግና ነሽ እህት አይዞሽ
@lelashow407
@lelashow407 5 лет назад
Yezi program azegajoch ijig kalib inameseginalen bertu betam turu sira new tebareku
@loveloved3526
@loveloved3526 5 лет назад
ወይኔ!😲 ጋዜጠኛው ቀልቃላ አያስወራም
@merry3355
@merry3355 5 лет назад
Much respect Endalkye..... Brhanu Gebremariam timeslegnaleh
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
እንዳልክየ እወዲሀለሁ በጣምምምም😘 ነገር ግን አንዳንደ ቅጥል ብግን ታደርገኛለህ🙄 እስኪ ጊዜ ስጣቸው ያውሩ አንተም መጠየቅ ያለብህን እየጠየክ በቃ😒🙁
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 5 лет назад
Kkkkk
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
ክክክክክ
@esayasbelay2451
@esayasbelay2451 5 лет назад
Betam wera tabzalke endalk ye ayer sehatun cherskew to much
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 5 лет назад
Setyewa satawera ke Afwa netek taderegaleh! Ye manen enesema!Endalk were tabezaleh! Betam betam taselechaleh!!! Geze setachew le baletarekoch!!
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
እንዳልክ ጥሩ ስራ ነው እምትሰራው ነገር ግን ለባለታሪኮቹ እንዲያወሩ እድል ስጣቸው በብዛት አንተ ነህ እምታወራው
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Год назад
የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ይላሉ ወንድና ሴት ልጆቻቸችሁን 7 አመት ሲሞሉ በመኝታ ለዩዋቸው ያሉት በዚህ ምክንያት ነው
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ሲጀመር ይህንን ፕሮግራም ማቅረብ ኣልነበረበራቹም ምክንያቱም ህዝቡ እንደዚህም ነገር አለ ወይ ብሎ እንዲያስብ እያደረጋቹት ነው እና እባኪቹን ሓላፊነት ይሰማቹ።ሲቀጥል እንዳልክ ኣነጋገር ላይ ረጋ ብትል ጥሩ ነው።
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад
ትምህርት እኮ ነው ምክንያቱም ጥቅም እንደሊለውና ሰው ወደ እዛ እንዳያስብ ያደርጋል በአሁን ሰአት በጣም እየተስፋፋ ስለሆነ
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 лет назад
እንዴ ባይወራም ሰዎች እያደረጉት ነው እኮ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 лет назад
Yonas Haile endigim ale ende bilo eko eyarege new gin tiru aydelem eyalu new✌️✌️
@gdedi1396
@gdedi1396 5 лет назад
Hzbachin balemawqu eko newu yetefawu???
@cocoa1416
@cocoa1416 5 лет назад
አረ በናትሽ ዝም በይ ማንም አደባባይ አውጥቶ ስላላወራ እንጂ የ ሁሉም ሰው ችግር ነው በተለይ ወንዶች ገባሽ ቢያንስ እዚህ ውስጥ ያሉ ሰወች እንዴት መውጣት እንዳለባቸው ይወቁ በዚህ ቴክኖሎጂ በበዛበት አለም ብዙ ነገር ሰው ያያል
@lexarmicro5822
@lexarmicro5822 5 лет назад
Uuuyi Endalkaa buzuu Tawaralee Tawat tawaraa isuuha
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 5 лет назад
I am tired of his redundant speech.Can U stop talking plse?
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ያስተምራልም ...ግን አንተ ሆንክ እኮ ባለጉዳዩ
@kwt2772
@kwt2772 5 лет назад
እግዚአብሄር ለአገርችን ምረቶን ያውርድልን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад
እ/ር ተጣልቶናል ቁጣውም የበረታብን አልመለስ ስላልን ነውና መፀፀት እና በሀዘን ሆነን ልንፀልይ ይገባል ነገ በያንዳዳችን ቤት ላለመምጣቱ ምንም ዋስትና የለንም
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 5 лет назад
Firehiwot Seblegiorgis እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር no እ/ር
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 5 лет назад
What was the importance of revealing her address? I don’t think you are right to expose her
@نايفالبلوشي-ص2ث
@نايفالبلوشي-ص2ث 4 года назад
እረ ጋዜጠኛውን ምላሡን መቁረጥ ነው መቼ አሥወራት ባለታሪኩ እሡ ነው
@cocoa1416
@cocoa1416 5 лет назад
አረ ኡኡኡኡኡ ባለ ጉዳዩአን ድምጹአን መስማት እንፈልጋለን
@merry3355
@merry3355 5 лет назад
Egziyabher yimesgen
@Aloha83
@Aloha83 5 лет назад
Merry Yonas sint gud new yalew, egnam lanigebaw fertenal, kalagebash esti ene lagbash
@merry3355
@merry3355 5 лет назад
@@Aloha83 lol
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 лет назад
ጥሩ:ፕሮግራም:ነው:በርቱ:ቸሩ:መዳኒያለም:ከዚ:ክፉ:መንፈስ:ይሰውረን:እህቴ:እንኳን:ወደ:ልብሽ:ተመለሽ:ተመስገን:ፈጣሪ።
@mamegelila
@mamegelila 4 года назад
Edalke you are doing good hop. But you don't give a Chan's for others. Some times juse listen a littles
@እናትነትእውነትነውአባትነ
እግዚኦ ከመቶሺ በላይ የእውነት ለጆሮ።ይከብዳል ቁጥሩ ኧረ ኡኡኡኡ
@michealgebru4424
@michealgebru4424 5 лет назад
Kuteru Ewenete Ayemeseleghem
@gdedi1396
@gdedi1396 5 лет назад
Mejemwrya nechoch yhein dirgit yefetisemut bahrdar lay newu!! Very Long time
@lidiaderib4423
@lidiaderib4423 5 лет назад
huletachihum taweralachu manin enisma
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 4 года назад
ውይ አሁንስ ተረጋጋ እሷ ነበረች ባለታሪካ አንተ ግን ጉሮሮዋ ላይ ቆምክባት ታሪኩን ለመስማት ፈልጌ በየት አንተ እንደ ተልባ እየተንጣጣህ መስማት አስጠላኝ
@sameerahassen9411
@sameerahassen9411 5 лет назад
እባካቹ ዮጋ ያላቹትን እኔ ብሰነጥል ደስ ይለኛል እንዴት ላግኛቹ?? ስደት ላይ ነኝ በጣም ችግር አለብኝ የትፋሼ ችግር አለብኝ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 лет назад
እንደ ቀልድ እንደ ዋዛ የምንጀምረው ነገር በህይወታችን ትልቅ ዋጋ ያስከፍለናል አምላክ ይታረቀን በተለይ ወጣቱ የህብረተሰባችን ክፍል ተጠቂዎች ናቸዉ ከባድ ሀጥያት እና ልምምድ ነው
@ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ
@ልኑርተደብቄ-ዀ9ጘ 5 лет назад
ቆይ ባለታሪኩ ጋዜጠኛው ነው እንዴ?????ተቅለበለብ
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 5 лет назад
Edezeh Aynet Gazetena semechy alawekem.Ende Tawera geze setate abereh Emile abreh taweraleh edete lesema???
@dekastube3545
@dekastube3545 5 лет назад
ፕሮግራሙ ጥሩ እና አስተማሪ እያለ ጋዜጠኛው እንደ ጋዜጠኛነትህ ጠይቀህ መልሳቸውን እሲኪጨርሱ መጠበቅ አለብህ አንተ ነህኮ ባለታሪክ ምትመስለው ተረጋጋ አትቸኩል የባለታሪኮችን ቀድመህ ስለምታውቅ አንተ ብትነግረን ይሻላል እኮ ።
@only1-way712
@only1-way712 5 лет назад
ልሰማው ፈልጌ ኮሜንት ሳነብ ገና ሳልሰማው በእንዳልክ ደከምሁ
@kedist1978
@kedist1978 3 года назад
እኔም ድክም ያረገኛል ሲንቀዠቀዥ
@esayasbelay2451
@esayasbelay2451 5 лет назад
Endalk hekemna yemyasflgek ante neke betam betam wera tedgagemalek
@Jackson-arada
@Jackson-arada 5 лет назад
Offcourse
@amaamm7127
@amaamm7127 3 года назад
እናመሠግናለን ግን ፈጠንክ ለምትሉ ጋዜጠኛ እደመሆኑ መጠን ትክክል ነዉ እና እዴት ያዉራ
@hsjsidkf7377
@hsjsidkf7377 5 лет назад
በጣምይገርማንያሣዝናን
@mekonnen74
@mekonnen74 5 лет назад
ይቅርታ አድርጉልኝና እነዚህን አስገድደው የሚደፍሩትን ግድግዳ አስደግፎ በጥይት ግንባራቸውን ማለት!!! ምን ጉድ ነው??
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад
ወይ ጉድ ፈጣር ሆይ አገራችን ጠብቅልን
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 лет назад
ሳራዬ በጣም ነው አመሰግንሽ አለሁ የብዝዎቹ አራአያ ነሽ👍👍👍👍
@genetbekele515
@genetbekele515 5 лет назад
ው አንተ ግን ምንድነው እንዲያወሩ ግዜ ስጣቸው እንጂ
@bezamuluneh8800
@bezamuluneh8800 5 лет назад
ለምንድነው እንደዚህ የሚያንቀለቅለው ይጠይቃል ግን አይጠብቅም ታድያ ማንን እንስማ እንዴት አዳምጠን እንረዳ ትምህርት እንውሰድ አብሯቸው የነበረ ነው የሚመስለው
@ejigayehudinka6255
@ejigayehudinka6255 5 лет назад
More than anything we believe in God.
@iamfine6333
@iamfine6333 5 лет назад
እንዳልክ ብቻህን አትቆጣጠር መድረኩን ።በውጭው አለም ያሉ ጌዮች በፈቃደኝነት ላይ ነው ተመሳሳያቸውን የሚያገኙት ።በእኛ ዘንድ ግን በቀለኞች የሆኑበት አንዱ ምክንያት አነዱ ምክንያት ስለምንጠላቸው ስለምናቁዋሽሻቸው ተናግረው መፍትሔ እንኩዋን እንዳያገኙ እድሉን ስለሚነፈጉ ሰው የመጉዳት እድሉ ይበዛል ።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ምን ጉድ ነው 😢😢
@mercygrace8957
@mercygrace8957 5 лет назад
Betammm Yasazenali Ye Setan Sera Fetari Yawetate New Malet Yalbne
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 5 лет назад
Weeeeeye Endalke ante rashe Teraphey yasfelegehale.aytawkeheme ende betame eko nwe yemetawerawe . Talka eyegebahe yetenagariwenem ye admachineme hasabe tebetatenalhe.please tineshe awrana gizewen letenagariwe sew likeke
@Aloha83
@Aloha83 5 лет назад
Endalkachew tru sra eyeserah eyaleh, bemehal eyegebak betam tirebishalek tiktikatibel sewoch linageru edil setek sitabeka hasabachew gena saynageru kech blek gebtek tirebshalek yetewesene percentage be mehal bitgba aytelam, hule yenante program meketatel eyefelegin gn ystelal.
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
ወጋሁ።
@cellkibg8117
@cellkibg8117 4 года назад
ስላም
@promise_2023
@promise_2023 4 года назад
He talk 70% her 30% 😂🤦🏾‍♀️
@moharali7513
@moharali7513 5 лет назад
እኔ ዛሬለመጀመርያሠማሁ በጣምተአምር ነው
@elbethel2
@elbethel2 5 лет назад
አሻሽል እንዴ እሷን እኮ በፍፁም ልንሰማት አልቻልንም ብቻህን ማውራት ከፈለክ ሰው አታቅርብ ባንተ ቤት ስለተቅለበለክ ጎበዝ የሆንክ መስሎሀል ጋዜጠኛ ማውራት ብቻ ሳይሆን ማዳመጥም አለበት።
@bezamuluneh8800
@bezamuluneh8800 5 лет назад
በትክክል
@bewphone9113
@bewphone9113 2 года назад
ኡፉፉፉፉ እኔም ተሰቃየሁ አምላኬ ሆይ ተመልከተኝ😭😭😭😭😭
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 5 лет назад
Betam adekachehulehu beretu.
@Jackson-arada
@Jackson-arada 5 лет назад
1:18: Yehe hulu time programm sertehe hulete balemuya ande balegudaye gabezehe bechahene metawerawe betenahe ayemeselegneme.Ajuza
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 лет назад
እግዚህህህኦኦኦኦኦኦኦ አማርኛ መስማቴን ተጠራጠርኩ ይህሁሉ እኛ አገር ነው??
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 5 лет назад
ይህን የመሰለ እራእስ በማንሳታቹ ከልብ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ይበረታታል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 5 лет назад
Weeeeye endalken keweste eyawetahue madamet yemechebet yehone system binore bie temegnehue please help me out. Betame bemenadede lante morale enkuane altetetenetekume I am sorry
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад
እንዳክ ምነው ምላሷላይ ቆምክባት እኮ ቡጊ ቡጊ አስነካሀት እኮ ምነው በሰላም ነው ??
@selamselam151
@selamselam151 5 лет назад
እግዛአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ንስሐ ግቢ እህት
Далее
ተባረሩ ያሳዝናል@NEGASHMEDIA
43:31
Просмотров 10 тыс.