Тёмный

Ethiopia | ስለ ዛጉዬ መንግስት፣ ላሊበላ እና ተዛማጅ ጉዳዮች 

Ethiopian View
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Ethiopia | ስለ ዛጉዬ መንግስት፣ ላሊበላ እና ተዛማጅ ጉዳዮች አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ፣ ታህሳስ 29፣2010ዓ.ም
Subscribe for more videos

Опубликовано:

 

11 янв 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@ethiopiayegna5319
@ethiopiayegna5319 6 лет назад
አይ ሀገር አይ ህዝብ አይ ሀይማኖት።ሀገረ እግዚአብሔር።
@jesusismysavior4896
@jesusismysavior4896 6 лет назад
የዛግዌ ሰርወ መንግሥት ለኢትዮጵያ በጣም አስተዋጽኦ ያደረገ ሰርወ መንግሥት ነው...
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
🕊️🕊️🕊️🕊️Abyssinia Ethiopia 🕊️🕊️🕊️🕊️
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 Год назад
መአዛ
@b.a7392
@b.a7392 6 лет назад
ዛጉዌሂ 333 ዓመት ገዝተዋል
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 года назад
🥰🥰🥰Agew Genanaw
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ሸገር ካፌ? 'ካፌ' አማርኛ ትርጉም ብትፈልጉላት..
@user-pr8lu5rx8s
@user-pr8lu5rx8s 4 месяца назад
ዩዲት ምስራቅ ወለጋ ??? ምንድን ነው የሚቀባጥር ???
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 3 месяца назад
የምታውቀው ሳይወራልህ ቀረ😂😂😂
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
አክሱም 'አክሹም' አገው ቃል አይደለምን?
@getahunbekele4559
@getahunbekele4559 14 дней назад
እንደሁሌውም ለዛ ካለው ወጥ አማርኛ ፍሰት ጋ ለሁሉም በሚመች መልክ የቀረበ የተመራማሪ ትንታኔ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 лет назад
Kkkkkk chirash kush ena sem zer adergot kuch ale kkkk wey gud
@hananiaaden9559
@hananiaaden9559 6 лет назад
"Zagwe" dynasty simple fact....is The Agew dynasty.
@user-nn1lt4dm9o
@user-nn1lt4dm9o 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክ ታስቃለህ አኽሱም በምን እንደ ወደቁት ለምንስ ወደ ደቡብ እንደ ተስፋፉት ለምንስ እንደዛ አይነት ቤቴክርስትያን እና ቤት ለመስራት መረጡ የትግራይ እና የኤርትራ ተራሮች ውቅር አብያተ ቤቴክርስትያን እንዴት ሊበዛ ቻለ እና ፊዶሎቻችን እንዴት ከዓረብ እና ላቲን ሊለዩ ቻሉ ሀ ለ ሐ መ ሰ ረ ሁ ሉ ሑ ሙ ሱ ሩ ሂ ሊ ሒ ሚ ሲ ሪ አንድ ፊደል የራስዋ ትርጉም አላት በምን ምክንያት እንድተፈጠረች የአማራ ሊሂቃን መልስ የላቸውም
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
ስዋስትካ ምንጬ የኢንዶ ዩሮፕያን ባሕል ሆኖ እጅግ ጥንታዊና በጥንቱ ዓለም በስፋት የሚታወቅ፤ ዛሬ ምስጢራዊ ማህበራት የሚጠቀሙበትና ትርጉሙም የሚታወቅ ክርስቲያናዊ ያልሆነ ምልክት ነዉ። የመስቀል አይነት ነዉ ትላላችሁ? የየትኛው አገርና የየትኛዉ ዘዉግ ቤተክርስቲያን ? ላሊበላ የስነ ሕንጻ ቅርጹና የኢንጀነሪንግ ፕሪሲሽኑ ራሱ የሀገር ቤት የአእምሮ ዉጤት እንዳልሆነ ይነግሪሻል። እንኳን በዚያ ዘመን ዛሬም ዉስብስብነት ያላቸዉን ሕንጻዎች ከዲዛይኑ እስከ ግንባታዉ በዉጭ ተቋራጮችና አማካሪዎች ነዉ የሚናሰራዉ። ባሬላ ስለ ተሸከሙ የአፍሪካ ህብረትን ሕንጻ ኢትዮጲያኖች ሰሩ ልትይ ነዉ? የላሊበላ አይነት ሕንጻ ለምን በቤተክርስቲያን ብቻ ተወሰነ? ጠራቢዎቹ ከአጠገባቸዉ ቢኖሩ ነገሥታቱ ቤተመንግሥታትን አያሳንጿቸዉም ነበር? ላሊበላ ላይ ስዋስትካ ብቻ አይደለም ያለዉ። ንጋት ላይ ፀሐይ ሲትፈነጥቅ የሚታየዉ የ ራ (Ra) የትንሣኤ ምልክት X አለ ፤ ይኼስ መስቀል ነዉ? ኖስትክ ግብጾች ናቸዉ የሰሩት። ግራም ሐንኮክ ጠቅልሎ ለቴምላሮች መስጠቱም ልክ አይደለም። ከዚያ የተዋጊ መነኩሳቱን (Knight Templars) ከነመፈጠራቸዉም ከማያዉቀዉ ዲያቆን ዳንኤል ግን አበባዉ100 ጊዜ እንደሚሻል እነግርሻለሁ። መርጦ አልቃሽና መርጦ አወዳሾች
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 года назад
አቶ አበባው፥ በቤተ መድሐኔ አለም መስኮት ቀለምላማ መስታዎት (stained glass) አለው/ነበራቸው?።ይህ ከምን እንደመጣ ይታወቃል?
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 года назад
ስሙ ክውሽት መቸ ነው የምትወጡት ላልቤላ ያክስማውያን ስነጥበብ ነው ሲቀጥል ጎደር ጥምቅት የምትሉ እፈሩ ታሪክ መሰርቅ ኣቅሙ ጥምቀት የለተጀመረ በኣክሱም በኢዛና ነው ግንደርኮ 16 ኛው ክፍለዘመን ነው ክርስትና የተቀበለው እና ኣቅሙ ሀገር ብውሸት ኣይገናባም ታሪክ ኣትስርቁ የኢትዮጵያ የምትልዋት የውሸት ሀገር መሰርትዋ ሁሉ ኣክሱም ነው
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
Rope climb tutorial !! 😱😱
00:22
Просмотров 1,6 млн