Тёмный
No video :(

Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| በቃኝ ያልኩት በዚህ ነዉ| ተሰርቶ የማያዉቀዉ ትልቁ ስህተት| 

Ale spring
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@AnduWub-xx3ud
@AnduWub-xx3ud 2 месяца назад
አብዷል እሚያስረው ወይም አማኔል የሚያስገባው አጥቶ ነው
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 2 месяца назад
ባለጌ ያሳደገው ከአንተ ሌላ ምን ማሳያ አለ
@je23_982
@je23_982 2 месяца назад
ብሄር ይብቃን እርቅ አፈላላጊው ይቅረብልን ስዩም አንበሳ
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 2 месяца назад
ኧረ ፍትህ ለዘጠናሰባት ተመዝጋቢዎች ድፍን አስራዘጠኝ አመታችን መንግስትን ስንጠብቅ
@workunegash6850
@workunegash6850 2 месяца назад
ሥዩም ዛሬ በጣም ጥሩ ሀሳብ አቀረብክ። እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊ ሆኖ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መናገር።
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 месяца назад
Betikkl syum Allah yisth hullum
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 2 месяца назад
@workunegash6850 እና ለመሰሎቹ! "የልብ ሰርቶ ይቅርታ" አልበዛም ? ተጋሩ ለ150 ዓመት በየ 20 አመት አካባቢ ስንገደል የኖርን ግን ይቅር ማለቱ ሰልችቶናል: አሁንማ ፍትህ ነው የምንፈልገው: እናንተ ይቅር ተባባሉና አሳዩን የተጋሩ ጉዳይ ግን ፍትህ እንፈልጋለን: የእርቅ ንግግር በጥቂት አገርቤት ባሉ ሰዋች አይወሰንም በአለም ያሉ ቤተሰቦቻቸው ያለቁ ተጋሩ ጉዳይም ነው:
@birhanubini5318
@birhanubini5318 2 месяца назад
1000%ትክክል
@solomon1331
@solomon1331 2 месяца назад
U are right ,if we or goverment will not distroied from this land ,their will not come a peace ,
@fitsumteka1764
@fitsumteka1764 2 месяца назад
1000% true
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 2 месяца назад
ስዩሜ በርታ
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 месяца назад
ደንቆሮ የእብድ ተከታይ።
@MohammedOumer-ky9ft
@MohammedOumer-ky9ft 2 месяца назад
ጥሩ ሀሣብ ነዉ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад
በትክክል ስዩሜ
@gideygeberekiros
@gideygeberekiros 2 месяца назад
እንደዚህ ሰውዬ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ደረጃ ነፃነት ያለው አለ ወይ?
@kukulu99
@kukulu99 2 месяца назад
ተስማምተን መኖር ካልቻልን ተስማምተን መለያየት መፍትሔው ይሄው ነው
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 месяца назад
ትክክል ዘረኝነት ጥንብ ነው ሕገ- መንግሥቱ ካልተቀየረና ብሔር ካልጠፋ ክልል የሚባል ካልቀረ የቧይ ካብ ነው ዋጋ የለወም የፖርቲውም ቁጥር የበዛው ለዚህ ነው ሁለት ወይም ሶስት ፖርቲ ላገራችን ምን አነሰ በቂ ነው የማንም አሮጌ ሙትቻ 60 ዓመት ፍሬ የሌለው ወግ ብቻ ምን የሰራሉ ህዝቤ ዘላለም ችግር አይሰለችህም አስኪ ከንቅልፋችሁ ንቃ ሰማቸውን አየቀያየሩና አንደቂጣ አየተገለባበጡ ሲያላግጡ እየተሞኘን አነሱን መከተል አለብን ደሞየሚገርመው ጦርኘቱ ያማችኋል አንዴ ወይስ እንደፖስተር አይጥ የፖለቲካ መመራማሪያ ነን ጉድ የጅላፎው አበዛዝ አቦ እንደው ቅሩ የማይገባቸው ለማንኛውም አብቹ አንደኛ
@abebeassefa3202
@abebeassefa3202 2 месяца назад
አማራ የለለበት ምክክር ኮሚሽን እስኪ።ሲተገበር እናያለን እኛ አማራዋች አላማችን እሽ ብትሉ በአንድነት ሀገር እንገንባ እምቢ ካላችሁ ግን ምርጫ ሁለት አባት ሀገር አማራን እንመስርታለን
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 2 месяца назад
You’re right brother
@adenewmengistu1222
@adenewmengistu1222 2 месяца назад
ትክክል ነዉ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
#AS-#MEDIA your AUDIO SPEED ⏩ ⏩ is #TOO #FAST CORRECT IT ❗
@negussuasrat
@negussuasrat 2 месяца назад
በራስህ ሴት አፕ ማስተካከል ይቻላል
@ababu3972
@ababu3972 2 месяца назад
You are 100% right .
@GULFDILT
@GULFDILT 2 месяца назад
ስዮም በእዉነት በዛሬዉ ከአበበች ጋር ያደረከዉ ወይይት እዉነቱን ነዉ የተናገርከዉ፡በርታ፡፡
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 месяца назад
ኢሰመጉ መከለስ አለበት
@Jahnegus1
@Jahnegus1 2 месяца назад
እስተዛሬ በኢትዮጵይውያን ለስራኽው ወንጀል ይቅርታ ተደርጉልሀል በዚሁ ተቀጥለልክ ይቅርታ ይደርግልሀል:: አራስህን ነጻ እየእወጣህ ነው :: በርታ
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 2 месяца назад
ስይሜ በርታ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 месяца назад
ቆሻሻ ስዬም አሁን ገና ገባህ ሀገር ሻጭ አማራጭ የለህም የዶ/ር አቢ ቂጥ አጣቢ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 месяца назад
መሀይም ስድብ ያመነጫል ምክኒያቱም ጭንቅላት ባዶ ይሆን ዘንድ አይችልም:: እውቀት ከሌለበት ስድብ ግድ ነው🤣ማንበብ እውቀት ይጨምራል ከስድብም ትላቀቃለህ
@SSTeklu
@SSTeklu 2 месяца назад
Hi Siyume, I follow you almost every time. I love your videos which are very informative. If you don’t mind, I want to know more about the national council particularly the possible lists of agendas that could be considered by the council. Who knows Welkait? Tigrai? Oromia ? couldn’t be subject of REFERENDUM. Who knows history might repeat itself. That would be a great tragedy. I think, we always overlook the far reaching consequences of REFERENDUM. Lessons never learned from Eritrean referendum. Sisay.
@getachewkebede9582
@getachewkebede9582 2 месяца назад
የዜግነት ጉዳይ በሀገሪቷ ህግና በህገመንግሥቱ መርህየሚወሰን ነው።ብሄር/ማንነት ግን በህግ የሚወሰን ሳይሆን በተፈጥሮ የተገኘ ፀጋ ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ የራሳቸው ተፈጥሮአዊ የማንነት መገለጫ ያላቸው ብሔረሰቦች አሉ።ሕገመንግሥቱም ሉዓላዊ መብት መስጠቱ ትክክልም ተገቢ ነው።አንተ አቅለህ እንደምትናገረው ሳይሆን በኢትዮጵያ ሰፊ ጭቆና የነበረው በዜግነት ሳይሆን በማንነት ላይ ነበር አሁንም በአግባቡ ያልተላቀቅ ነው ይህ ነው።ለማንነት መከበር ለዘመናት መራራ ዋጋ ተከፍሎበታል እንዳው ዘመኑ በፈጠረው ዩ ቲዩብ ወሬ አቅሎ የሚታይ አደለም።
@LakewWake-lw8pt
@LakewWake-lw8pt 2 месяца назад
ለምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳነት አቅርበህ በግልፅ አትወያይም
@BerhaneMirach
@BerhaneMirach 2 месяца назад
ምን አይነት እበት ካቲካላ እየጨለጠ ሃሽሽ እያጨሰ የሚተፋ ቀውስ መርህ አልባ ሆድ አደር የበሰበሰ ጭቅላት
@Laworos
@Laworos 2 месяца назад
😂😂
@user-sp4wv1rz3b
@user-sp4wv1rz3b 2 месяца назад
ሥዩም ተሾመ ዛሬ ምን ተገኘና ነው አዲስ ሃሳብ ይዘህ የመጣህ ?
@immanueldesta7349
@immanueldesta7349 2 месяца назад
እባካችሁ ፡ አረቄ ፡ ጨምርበት ፡
@nebyouleul-qy7rh
@nebyouleul-qy7rh 2 месяца назад
❤❤❤
@danielgebreselassie7986
@danielgebreselassie7986 2 месяца назад
What did you bring new. That's what isayas said 30 years ago. You woke up? Tultula.
@teklewoinigezae1286
@teklewoinigezae1286 2 месяца назад
meas ysemuu koynom
@abebayeayele9820
@abebayeayele9820 2 месяца назад
የኢትየጵያ ፖለቲከኞች ዋና ችግር በተሳሳተ መንገድ ተጉዘን ትክክለኛዉ ቦታ እንደርሳለን የሚል አስተምህሮት ነዉ። የተሻለዉን ትክክለኛ ቦታ የሚደርሰንን መንገድ ካልመረጥን በስተቀር ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ነዉ። ሁል ጊዜ በተሠጠን ልክ ብቻ የምናስብ ከሆነ የትም አንደርስም መፍትሄ ያለዉ ከሳጥኑ ዉጭ ሊሆን ይችላልና።
@Choke05
@Choke05 2 месяца назад
Shimelis never hears you
@EskinderAsrat
@EskinderAsrat 2 месяца назад
አብይ አህመድ ነው እሚናገር
@sisayjemere3584
@sisayjemere3584 2 месяца назад
The so called the constitution based ethnic identity must removed or re -write By professional writer,this constitution what it exist is failed and continues to fail further, syoum teshome. Please don’t change your stand.
@ZeslassieZerabruk
@ZeslassieZerabruk 2 месяца назад
ይንን ሰዉየ በሚዲያ ማስተላለፍ ጫትን ማበረታት ነዉ
@Ahmedmoussaah
@Ahmedmoussaah 2 месяца назад
ስየም ዛሬ ኢትዮጵያያ ኢትዮጵያ ሸተሀል አው ቀስ እያልክ እውነቱ ይገባሀል የዚን የሴጣን አብይ የዘር ፓለቱካ
@tittms2199
@tittms2199 2 месяца назад
Yeh sewye tebel wsedut
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 месяца назад
Borkoooooooo
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 2 месяца назад
ዘላባጅ። አዋቂ ለመምሰል ነው የምትወራጨው። ባንዳ አንተነደ ደብተራው ደሰኒየል ጠብቁ፣
@davealemayehu154
@davealemayehu154 Месяц назад
ምንድነው የሚያወራጭህ አስመሳይ
@asmara3973
@asmara3973 2 месяца назад
እፍር ብሉ እንትን የወለደች ማህፀን የተረገመች የአማራ እናት በናተ ተዋረደች ሁዳሙች
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 2 месяца назад
ስዩም ተሾመ! አንተኮ ትላንት ነው የተወለድከው አናሳ ብሄረሰቦች በተስፋፊ ሀይሎች አለቅን የታሪክ ምስክሮች አለን: አንተ ለፍላፊውም በዚህ 6 አመት አይንህን ብትጨፍን አፍህ ባይመሰክርም በልብህ የተፈፀመው ጀኖሳይድ ታውቃለህ: የብሄረሰብ መብት ያስፈለገው ለመኖር ነው: የህይወት ጉዳይ ነው: በየግዜው በኢትዮጵያ ስም ስልጣን የያዘ ሁሉ ከነዘርማንዘሬ ከሚያጠፋኝ ኢትዮጵያዊነት ቢቀርስ? አልያም ተከባብረን ብንኖርስ: አማራኮ ከምኒሊክ ጀምሮብዙ ብሄረሰቦች አጥፍቷል: አሁን ደግሞ አብይ እየፈፀመው ነው: ኦሮሞዋችን ሲሰበስብ የሚናገረውና በተግባር ሲፈፅመው የሚታይ ይህ ነው: ተረኛ ተስፋፊ: ይህ ነው የዜጋ ፖለቲካ ሞኝህን ፈልግ: አብይ ዜጋ ሲያከብር ያየኸው መቸ ነው: ትላንት ትግራዋይ ጁንታ ካንሰር ነው አስወግዱት ሲል አሁን ደግሞ አማራን ፋኖ ነው አስወግዱት እያለ ነው: በሱ ያላመኑ ኦሮሞዋችም ከሞት አልተረፋም የበሻሻ ኦሮሞ የናት ልጅ ጋሻየ ሲል የወለጋ ኦሮሞን ሸኔ ነው አጥፋት እያለ ነው: ይህ ሁሉ ሲሆን ህዝቡ አልተጣላም የሚያጣሉት መራጭ እንዲያገኙ ቢሄራቸው ውስጥ የተሸጎጡ የኦሮማራ ፖለቲከኞች ናቸው:
@BEFEKADUBEKELE-jo5sj
@BEFEKADUBEKELE-jo5sj 2 месяца назад
አናሳ ብሔር ማለት ምን ማለት ነው ? ቅድሚያ ለግለሰብ ስትሰጥ ግን አናሳ የሚባል ግለሰብ የለም ። በተፈጥሮ የተሰጠን የሰውነት እንጅ የብሔር መብት አይደለም ። ሰባዊ መብት በተፈጥሮ የሚገኝ ሲሆን ዴሞክራሲያዊ መብቶች ተመሳሳይ አስተሳሰብ እና ፍላጎት ባላቸው ሰዎች የሚገኝ መብት ነው። አስተሳሰብ ደግሞ የግለሰቦች ሀሳብ ነው ። የአንድ ብሔር ተወላጆች አንድ አይነት እምነት እና አስተሳሰብ ሊኖር አይችልም ። በመንጋ ማሰብ ለሰው ልጅ አልተሰጠም ። በመንጋ የሚያስቡት እንስሳት ብቻ ናቸው ። ፍላጎታቸው አንድ ስለሆነ ወደ ግጦሽ መሰማራት ውሀ መጠጣት መተኛት ።
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 2 месяца назад
@@BEFEKADUBEKELE-jo5sj እኛ ያለንበትን መከራ የነበራቸው ከስተታቸው የተማሩ ዘረኝነቱን ሙሉ በሙሉ ባያጠፋም በመሻሻል ላይ ባሉ ደራስያን የተፃፈ መፅሀፍ አንብበህ እየተናገርክ እንደሆነ አምናለሁ: ኢትዮጵያውያን ያንን ቲኦሪ በተግባር ለመፈፀም ግን ቢያንስ 200 ዓመት ያስፈልገናል:የግለሰብ መብት አክባሪ ቢኖርማ ኖሮ በደፈናው ትግርኛ ተናጋሪ ከምድር ገፅ ይጥፋ ተብሎ ከሚልዮን በላይ ሲያልቁ ተግባሩ ስተት ነው ይል ነበር? ተጋሩ ሲያልቁ ተው ስተት ነው ያለ አንተ የምታምንበት ቲኦሪ የተማረ ምሁር አልነበረምን? እኔ በተግባር ከሀይለስላሴ ግዜ ጀምሮ ካየሁት ሀሰተኛ ኢትዮጵያዊነት ተነስቸ በብሄሬ መደራጀትን መርጫለሁ: ለኔ ሲል ህይወቱን ሰውቶ ያዳነኝም ይሐው TDF የሚባል ወገኔና ህዝቤ ነው: ከመላው የኢትዮጵያ ክልሎች ከምድር ገፅ እንድጠፋ ያልደገፋ በተለይ ምሁር ነኝ ባይ የለም: የዘመተውም ከሁሉም ክልሎች ነው: ከዚህ ተጨባጭ ምክንያት በላይ በብሄር መደራጀት ለምን እንደፈለግኩ ምን ምክንያት አለ: ይህ በየ 20 አመቱ እየዘመቱ ተጋሩን መግደል ደግሞ ሰለቸኝ: እርግጥ ከተጋሩ በፊት የጠፋ አናሳ ብሄረሰቦች አሉ በተለይ ባማራ ክልል: እንጂ እንደ ደቡብ ህዝቦች ብዙ ብሄሮች ነበሩ: ደቡብ ህዝቦች ተከባብረው በጋራ መኖራቸው ሊመሰገኑ ይገባል: ተጋሩን በማጥፋት ግን ተባብረዋል: ከነሱ አንድ በሳል አርቲስት ብቻ ነው ጦርነት እንዲቆም ደፍሮ የተናገረ : ስለዚህ የዜጋ ፖለቲካ ሰባኪ ሞኝህን ፈልግ ስልህ በተግባር ከገጠመኝ መከራ ተነስቸ ነው: ደግሞም በኢትዮጵያውያን ተስፋ ቆርጫለሁ እናንተን እንደ እሳት በሩቁ ነው: ይህ የግሌ ሀሳብ ነው ስንት ቤተሰቡ ያጣ አለ ምን ያስባል ብለህ ገምት:
@user-kh4pg3zo3r
@user-kh4pg3zo3r 2 месяца назад
እብድና ሰካራም የልቡን ይናገራል ከዚህ ላይ እንኳ። እንከን የለውም ንግግርህ የግለሰብ መብት እንጅ የብሔር መብት የሚለው የቡድን መብት ነው ቡድኑ ደግሞ የሚሰርቀው የሚገለው የሚያፈናቅለው በብሔር ስም ሲጠየቅ ደግሞ በብሔሬ ነው የተጠየቅኩ ብሎ ይመጣል ሲሰርቅ በብሔሩ አልበረም
@abebe7532
@abebe7532 2 месяца назад
Banda ‼️
@amdealemu8927
@amdealemu8927 2 месяца назад
Marshal cadre big hodam Chatham no moral. Beshasha kid times up. What you going to do ??????
@florindutunga
@florindutunga 2 месяца назад
አሁን ወያኔ የለም ! ዝም ብለህ ከምትቅበዘበዝ አሁን ያለውን ብልፅግና ለምን አትተችም ? ያን የመሰለ የፖለቲካ ትንተና ትሰጥ የነበርክ ምሁር ነኝ ባይ እንዲህ ሆነህ ትቀር ? ኦሆዴድ ብአዴን ህወሃት እያልክ እትዘባርቅ ፣ ብልፅግናን ተች !
@Gfdsvgj
@Gfdsvgj 2 месяца назад
ጦብያዊ የሚባል ዜግነት እንጂ ማንነት የለም ያለው ኣንድ ሰው ትግራዋይ ማንነት ኦሮሞ ማንነት ወዘተ እያለ ይቀጥላል ኣለቀ ስዩም ተናግሮ ኣደር ምናልባት በማንነትህ ታፍር ይሆን
@amarechw9853
@amarechw9853 2 месяца назад
Hey, you are too fast slow down, gosh
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 2 месяца назад
እሄ ጫታም እንዴት ነው የሚያንዘረዝረው ።
@MulatTagele
@MulatTagele 2 месяца назад
ከአብይ ጋ ተጣልታችሆል
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 месяца назад
መብቴን በልና ወገብህን ይቆርጠዎል😂😂😂😂
@argachewweyessa7339
@argachewweyessa7339 2 месяца назад
Go back & watch your videos why they beat & threw you near by the river. If you pass red lights aggressively then what is gonna happen you think? This was what happened to you. Don't forget the consequence of one man show too. Thank You!!!
@abebe7532
@abebe7532 2 месяца назад
Bakachu wede Memhir Girma wisedut ⁉️⁉️‼️‼️‼️‼️🤣😂🤣
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 месяца назад
ስዩሜ ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥህ :❤❤❤ የኢትዮጵያ ፖለቲካ "እንክዋን ማሞ ማሚቴም ብትመጣ የኢትዮጵያ ኤኮንሚ ዝቅ እንጂ ከፍ አይልም " የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስተር ሚንሥትር 2:58 2:58 አቶ ይልማ ደሬሳ 1968-69
@rasalula1140
@rasalula1140 2 месяца назад
ከብት
@kgmtv7266
@kgmtv7266 Месяц назад
😂😂😂😂
@AbaynehBogaleDesta
@AbaynehBogaleDesta 2 месяца назад
አንተን ብሎ ተንታኝ ጫታም!
@mamush3456
@mamush3456 2 месяца назад
ቅሞ እየገባ እብድ
@AndeEthiop
@AndeEthiop 2 месяца назад
ሰካራም
@learntulearn848
@learntulearn848 2 месяца назад
#Seyoume YEHEN MEKER EKKO #LEBELEGENA#PARTY ENNA TEFTEFFO LESERAW #LEWOYANE NEWE - MEHON YALEBET ❌
@Laworos
@Laworos 2 месяца назад
😂😂😂
@samiahmed7353
@samiahmed7353 2 месяца назад
አይ ስዩም እብዱ አያልቅበት አሳብዶህ አረፍከው🤔🤔🤔
@Atifra1532
@Atifra1532 2 месяца назад
የግለሰብ መብት በተረገጠባት ኢትዮጵያ አብይ ውስጥ ተወሸክ ያው ዋናው ዘረኛ አብይ ነው
@tesfa20052
@tesfa20052 2 месяца назад
እና ኣብይ ለምን ኣይቀይረውም...........ግን እሱም እንዲቀየር አይፈልግም
@kmkl-xj3vc
@kmkl-xj3vc 2 месяца назад
ደነዝ ሁላ
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 2 месяца назад
ጨቡዲ ሳይቅም ምን ይመስል ይሆን?! ለነገሩ ተንተርሶት ተኝቶ ... ሲነቃም እዛው ነው ...
@zamn202122
@zamn202122 2 месяца назад
Eyalabesh ante yebercha ashebare🤦🏿‍♂️
@meseret6459
@meseret6459 2 месяца назад
አንዱ እብድ። አብይ ቁጥር ሁለት
@GameelaSaed
@GameelaSaed 2 месяца назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@tsegayetekie48
@tsegayetekie48 2 месяца назад
አንተ ብሎ ተንታኝ
@taddessegmichael367
@taddessegmichael367 2 месяца назад
KEAMANUEL NEWENDI AMELTEH YEMTAHEW HODAM ZEMBELEH CHATEHEN BETAGNEK YESHALEHAL KKKKKK
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 2 месяца назад
ቀዥቃዣ ። ምን አለ ብትረጋጋ? ቀስ ቀስ?
@HappyBeetle-oy1jy
@HappyBeetle-oy1jy 2 месяца назад
ህገመንግስቱ ለምን አይቀደድም ። የሚጎዳው ማን መሆኑ ታየዋለህ
@ZeslassieZerabruk
@ZeslassieZerabruk 2 месяца назад
What kinde of political analysis
@user-kz2qk8ho8m
@user-kz2qk8ho8m 2 месяца назад
ጄኒራሎቹ ሀገር ለማቆየት አብይን ፓርቲያችን ከስልጣን ያውርዱል ኢትዮጵያ ለማዳን ሲባል
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 месяца назад
ግራ ሲገባቸዉ አዲስዋ ማደንዘዛ ።
@hamzajemal4418
@hamzajemal4418 2 месяца назад
ዛሬ ደግሞ ምንድ ነዉ የቃመዉ
@seblewengeltefera5225
@seblewengeltefera5225 2 месяца назад
በእየ ስንት ሰአቱ ነው እብደትህ የሚነሳብህ አብይ ለረከሰው እስርቤት ለምን ወስዶ አያስርህ:ታዲዎስ ተንቶ የመሰለ ሰው አስሮ አንተ ትፉብናለህ እብድ
@gezahegnmetaferia9100
@gezahegnmetaferia9100 2 месяца назад
እረጋ ብለህ ተናገር! ያበደ ሰው ትመስለኛለህ..,,
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 месяца назад
ምን ይሄ ጨርቁን ያልጣለ ጫታም፣እብድ ነው።
@kgmtv7266
@kgmtv7266 2 месяца назад
መርቅኖ ነው የሚለፈልፈው አጨብጫቢ ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 2 месяца назад
ቅሞ ነዋ
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 2 месяца назад
ይሄ በድራግና በጫት የናወዘ ይሁዳ ነው ስዩም ተሾመ ማለት
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 2 месяца назад
አይ ጫት የስራህን ይስጥህ
@user-ve9tr5vg4m
@user-ve9tr5vg4m 2 месяца назад
ብሔር የሌሉው ድቃላ ነው። እየሱስም ብሔር አለው እኔ የዳዊት ዘር ነኝ ይላል።አንተስ?
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 2 месяца назад
ስትቅበዘበዝ ባንተ ውስጥ የላከህ የበሻሻ ዕበት ምን ያህል እንደጨነቀው እያሳየኸን ስለሆነ እናመሰግናለን
@merimeri530
@merimeri530 2 месяца назад
ደናቁርቶች አቢቹ ጀጎና ነው ከዚህም በላይ በእግዚአብሔር የታመነ ጠላቶቹን ተስፋ እያስቆረጠ ኢትዮጲያን ታላቅ በማድረግ ላይ ያለ ጀግና መሪ ገና 20 አመት ይመራሃል እየመረረህ ተጋተው ባንዳ የግብፅ አሽከር ሆዳም ሁላ !!
@connie7591
@connie7591 2 месяца назад
እበት የውሻ ልጅ አንተ ወይም አንቺ ነሽ የኢትዮጵያ አምላክ ትድፋህ ትድፋሽ
@semung2513
@semung2513 2 месяца назад
ZELZALA asadagi yebedlew worobela bante aynetu DENKORO Kentu Propoganda Hager metamesu yegermal
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 месяца назад
መሀይምነት ባንተ/ቺ ላይ ያምራል:: ቦዶ ጭንቅላት ስድብ ያመነጫል:: ስድብ ሲሰደብ ያደገ ምልክት ነው:: የስዩምን እና የዶክተር አብይን እውቀት ለመረዳት ጥልቅ የሆነ እውቀት ያለው ስው መሆን አለበት::ከምትሳደብ ት/ቤት ግባ እውቀት ጥሩ ነው:: ይሄ ይከብድሀል ጥልቅ ነው🤣🤣
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 2 месяца назад
ቆሻሻ ማለት አንተ ነህ ባለጌ ያሳደገው ማለት አንተ ነህ
@gebremeskelberhe9985
@gebremeskelberhe9985 2 месяца назад
መቼ በቀላሉ ትሞታለህ ? በለፈለፍካት ልክ ዋጋህን ታገኛለህ ህዝብ ንቀህ አዋርደህ መኖር የት አለ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በኔ በኩል ግን ለፀፀት ለንስሀ የሚሆነ እድሜ እንዲሰጥህ ነው የምመኝልህ ለምን ብትል ምን ሆኜ ነው እንደዛ ሳብድ ስቅበዘበዝ የኖርኩት በጥላቻ ታውሬ ነው ? ለገንዘብ ብየ ነው ምን ሆኜ ነው አባክህ ፈጣሪየ በሱስ በበቀል የናወዘው አዕምሮየን መልስልኝ ከአስመሳይነት ከዘረኝነት ጭፍን አስተሳሰብ አድነኝ ብለህ እንድትፀፀት ፣
@LeyGeb
@LeyGeb 2 месяца назад
Did they tell you to play this game currently 👎🏿👎🏿👎🏿
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 2 месяца назад
Menew endi menemenek 🦴
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego 2 месяца назад
አትልፍ ጦቢያ አትተርፍም
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 2 месяца назад
Esu lemartegnoch yhun Ethiopia tketlalech asafari zeregna bekumu yemote new
@user-ve9tr5vg4m
@user-ve9tr5vg4m 2 месяца назад
ጀዝባ ሆንክ አሁንስ ብሔር ሁሉም ነገር ነው ። መጀመርያ ብሒርን አለመጨቆን ነው ። የብሔሮች ብሔረሰቦች ጥያቄ ምላሽ ካላገኙ የኢትዮጵያ ችግር አይፈታም።ብሔሮች የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው ።
@user-qd3du1se5o
@user-qd3du1se5o 2 месяца назад
አቤት ምርቃና ፤ ትንተና ጠላሁ😅
@asteryelema4118
@asteryelema4118 2 месяца назад
ስዮም ምነው ከዚች ቂንጥራመመም ጋር ታቦካለህ ማነው የሚጋግረው ለሆነው የቃምከው ካልቃምክ እንዲ የምምታስለፈልፍህ ነገር የለም ጫታም
@benben3820
@benben3820 2 месяца назад
ወያኔ ያስራሀል ጠብቅ
@abiavi43
@abiavi43 2 месяца назад
እይህ ሰው እብድ ነው ወይም መጠጥ እና ጫት እየተጠቀመ ነው ሚቃጀው
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 2 месяца назад
እዚህ እየዘላበድክ ከምታምታታ እድሉ ተሰጥቶሀል ግባና አጀንዳ አስይዝ! አጭበርባሪ! ጥላጫ እንደረጨህ አለ! አንተ በመጀመሪያ ስለ አዲስ አበባ ለማውራት ማን ስልጣን ሰጠህ!
Далее
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35
Putin Əliyevdən nə istəyib? | Rəhim Qazıyev
05:32
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35