Тёмный
No video :(

Ethiopia - ሶማሌላንድ የሚገባው የኢትዮጵያ ጦር | ወደቡ ሌላ ጣጣ ሊያመጣ ይሆን? 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 8 месяцев назад
ይህን ሁሉ አመት ሶማሌ ላንድ ብቻዋን ከብዙ አገሮች ጋ ግንኙነት ፈጥራለች ማንም የተቃወመ የለም
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Yfdbkg
@Yfdbkg 8 месяцев назад
🇭🇺🇭🇺🇭🇺🇭🇺🇭🇺ሶማሌ ላንድ ሀገር ነች ✊
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 месяцев назад
አዎ!ትግራይም አገር ትሆናለች!!ትግራይ ትስእር!
@sommovies9651
@sommovies9651 7 месяцев назад
What a joke bro we see result
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 8 месяцев назад
If Dr Abiy succeeded in this he will be making history like no other in history of our country
@TruthNeverHurt462
@TruthNeverHurt462 8 месяцев назад
Day dreaming ethiopians😂
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
Yeah, he is going to do it. He is appointed by God to make gamechanging decisions for the country.
@sommovies9651
@sommovies9651 7 месяцев назад
Ethopia make mistake and madest mistake of history the cause fight
@MohamedMohamed-wc4km
@MohamedMohamed-wc4km 8 месяцев назад
ወናዉ ለሀጋረቺን ጠቀም ይህሁን 😮🎉
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 8 месяцев назад
ያረቢ አላህ ነው ኸይሩን የሚያቀውና አላህ ኸይሩን ያብጅል የሀገራችንን መከራና ጦርነት ያንሳልን አስጨናቂ ዘመን
@zeleketesfu8483
@zeleketesfu8483 8 месяцев назад
የእርስ በእርስ ጦርነት ነው እኛ ያስቸገረን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹☝
@abddlemhmdnre7214
@abddlemhmdnre7214 7 месяцев назад
Bravo'this What we need to it the good aydya king of Ethiopia nvar gve up ✊✊✊✊✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 8 месяцев назад
ጂቡቲም ጥጋብ ይበርዳል።
@user-ms6nq6oj5r
@user-ms6nq6oj5r 8 месяцев назад
መቼ ነው ለሀገር ስላም የምትመኑ እናተ የይቶቭ ጦረተኞች
@adilseid1648
@adilseid1648 8 месяцев назад
Learn to appreciate for the good job. Don’t always see the negatives
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 8 месяцев назад
ቂን ቂን እያሉብን ነበር ኤርትራወች አላህ ገለገለን በሰላም ተሰጠን ኢንሻአላህ መጨረሻውም ሰላም ይሆናል። ሀገር ይቀጥላል መንግስትም ሆነ ፖለቲከኞች ያልፋሉ ።የሀገሬ ጥቅም ሰላም ሊያሳስበን ይገባል ።ሰላምን አንድነትን ይስጠን።
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
ቂን ቂን አያላቹ አናተ ናቹ በሰው ባህር አላህ ገለገለን ከምትይ አላህ ሰላሙ ያምጣልን ቢቲይ ጡሩ ነበረ ጢንዚዛም አውርተሸ ሞተሸ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 8 месяцев назад
@@leteyletey3923 ምነው አንድ አንብበሺ አንዱን ዘለሽ ነውደ የምታነቢው
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
@@GhYy-zr5dh ቂን ቂን አሉ ኮነው ያልሸው አኛ ቂን ቂን አላልንም ንግግርሸ አሰተካኪይ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 8 месяцев назад
@@leteyletey3923 እኮ እኔስ ምን አልኩ ቂንቂን ተነበበሽ ሰላም ይስጠን የሚለው አልተነበበሺም ።እናም አሁንም በየሶሻል ሚድያው ቂንቂን ስትሉብን ከርማችኋል ዋሸሁደ?
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
@@GhYy-zr5dh እዴ አኛ ቂን ቂን ብንል አናተ የጀመራቹ የሰው ባህር ትመኛላ የሰው አገሪ ትመኛላቹ አና ምን እናድርጋቹ አላሰቀምጥ አላቹኮ ሰለዝ አሪፍሸ ተቀመጪ
@user-zz1ju2hh6u
@user-zz1ju2hh6u 8 месяцев назад
Dr Biye በእውነት ወደድኩህ
@mohammedbest8944
@mohammedbest8944 8 месяцев назад
thank you so very much the media should do their own thing like this ❤❤❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤴
@wondajemal8276
@wondajemal8276 8 месяцев назад
ሱማሊላንድ ሀገር ናት comeon hargassa game over ሻዕቢያና ሞቃድሾ ኢትዮጵያን ባህር በር ከልክለው በመሃል አፍነው ለመግደል ነበር ሃሳባቸው ነገር ግን ኢትዮጵያ ምርጥ ካርድ መዛለች😂😂😂😂
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
ዝም በል ንፍጣም የሰው በህር መመኘት ምን ዩሉታል ደደብ🇪🇷💪💪💪💪
@amiryusuf4793
@amiryusuf4793 8 месяцев назад
​@leteyletey3923 ግመልህን ውሃ አጠጣባት።ቻው
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 8 месяцев назад
ማነው ላንተ ብቻ የባህር በር የሰጠህ? ቀይ ባህር የምስራቅ አፍሪካ ነው:: ሁሉም ድርሻ አለው በልክህ ታገኛለህ:: ምቀኛ ሌላው ሀገር ሲያለማ ትቃጠላለህ:
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
​@@leteyletey3923mkegna tekatelachu adel. Wuha tetut ke gmelochu gar
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
@@amiryusuf4793 ምን አገባ ገመል ብጠጣበት በገዛ ባህርቺን የለም አይገኝም እርርርርርርር
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 8 месяцев назад
ሥን ሥራዕት ❗️ የህዝብ ጥቅም መንግሥት ሲያስከብር ነገርን ማጣመም ዎጋ ያስከፍልሀል አንተ ጣማማ የኢትዬጵያን ህዝብ ጠላት ❗️
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 8 месяцев назад
ጣጣ እያላችሁ ህዝባችንን ስጋት ውስጥ ለማስገባት አትሞክሩ። እትዮጵያ ሁለም ወደፉት
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ አሰብንነው ማስመለስ ያለባት ሃቋነው አለቀ። ከኤርትራጋነው ጉዳያችን
@ertria5686
@ertria5686 7 месяцев назад
ጭንቅላት ኣልባ የሶ ሃገር መመናች ህልምኖ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 8 месяцев назад
አማራ የኢትዮጵያ ምቀኛ የኢትዮጵያ ጠላት
@AbisoJaki
@AbisoJaki 8 месяцев назад
Bravo! This is wat we need to highlight
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
No problem at all 😊 don't be afraid
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 8 месяцев назад
This is modern politics ..soft diplomacy ....strong army.
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 8 месяцев назад
ግብፅ አዲስ ግንባር አገኛት ጦርነት ማቀጣጠያ
@JamesMustarve
@JamesMustarve 10 часов назад
Hello des😮😮😮😮😮
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 8 месяцев назад
መንግሥት በአንድ ግለሰብ መመራቱ እንጂ ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ የተማሩ ልጆች እያሏት የረጅምና አጭር ፕላን መንደፍ ባላቃትም ነበር። የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ አገራችን የአለም መሳቂያ የሕዝቦቿ አገት መድፋት ይቆም ዘንድ ያለጥናት አንገቱን ባገኘበት ሁሉ የሚሰደውን አምባገነን ከነሆድአምላኩ ተከታዮቹ ጋር ማስወገድ እንዳለብን በስተቀር ምንም አማራጭ እንደሌለው ግድ ነው። ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።
@zulfahussain852
@zulfahussain852 8 месяцев назад
ምንምይምጣ ኢትዮጲያ ከፍታ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs 8 месяцев назад
ወደፊት ሀገራችን የጎረቤት ጥላት አፈራች ማለት ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊበልጥ ይችላል ይሄ አደገኛ የፖለቲካ ጨዋታ ነው
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 8 месяцев назад
አገር ይቅደም አረ እናተ ሰዎች አውሮፓውያን መተው ወደብ እየገነቡ አይደለም ወይ የኢትዮጵያ ሲሆን የወገብ ቅ ሆናቹ
@Mesfin-uy5fj
@Mesfin-uy5fj 8 месяцев назад
ምዘአን የአጠበቀ ዘገበ ነው
@Alemgbya
@Alemgbya 8 месяцев назад
ስገት የሚበል አይሰረም አንታ ብቻ አታሽቀብጥ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 месяцев назад
አው በደንብ ጣጣ ያመጣል ለምን ኢትዬጵያ በሶማልያ ትልቕ በደል በድለዋል
@abebatefera2334
@abebatefera2334 8 месяцев назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@issu23
@issu23 8 месяцев назад
WUSHETAM!!!
@tegegnewendim-wl6ml
@tegegnewendim-wl6ml 8 месяцев назад
እረ በፈጠራችሁ ልጁን አምጡት
@muhamed1525
@muhamed1525 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂እውነት እኔ እራሱ ሰፍ ብየ እገባና እወጣለሑ
@HABTUGHEBRE
@HABTUGHEBRE 8 месяцев назад
SO IT IS OKAY Tigray to independent or for that matter Amhara
@raghedanan3959
@raghedanan3959 7 месяцев назад
Ethiopia has declared a war against Somalia 🇸🇴 and Somalia will defend itself from Abbiy Ahmed aggressions.
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 7 месяцев назад
ለሶማሌላንድ እውቅና መስጠት የኢትዮጵያ ገ መንግስትን ተግባራዊ የማድረግ አንድ ቅድመ ሁኔታ ነው። ይህ ማለት በኢትዮጵያ የሚገኙ ክልሎች ነጻ ሀገር እንዲሆኑ አስቻይ ቅድመ ሁኔታ (precedence) መፍጠር ነው። ይህ ለኢትዮጵያ ስትራቴጅክ ጥቅም የለውም። ጉዳቱ ያመዘናል።
@nhattyg
@nhattyg 8 месяцев назад
Wow
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 8 месяцев назад
ሲጀመር ሶማሊኛ ለማታቁ የሶማሊ ላንድ ያለው በኪራይ ነው ሀገር ለመሆን እውቅና ተሰጣችሁን ነው ያለው የኪራይ የኪራይ እኛ ጅቡቴ ምን አለን 3ኛ ሶማሊ በሉአላዊነቲ አልደራደርም ብላለች ይህ ዘዴ ታውቋል እነሱ በአማሬኛ የተናገሩት ወደብ አገኝን ወደቡ የኪራዬ ነው አንድም ግዜ አላሉ በጣም የሚገርመው እዲት ቐማታለል የሰው ልጅ ይገዛል
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 8 месяцев назад
ቀይ ባህር ኣይደለም ህንድ ውቅያኖስ ኔው ጆግራፊ እወቅ
@lusisheno5593
@lusisheno5593 8 месяцев назад
ሺጣጣ ይምጣ
@daginatabayhine605
@daginatabayhine605 8 месяцев назад
Ante t jibi ageci abichu minim bihon yetemagnani arigohali Ethiopian behuleti igir iyekoma new inente gin abiyi yeworeli inji ayeragim yelechutin arigo betegbari adrigo aseyitohali abichu jagna ❤❤
@mohammedbest8944
@mohammedbest8944 8 месяцев назад
boring comments is nothing but I have respect for your country Ethiopian and Somali are one family okay Ethiopian people's we know our country is for us cool pls think of your bed the world has left us and gone before you get into conflict pls the government does not go people's but jealousy if you do not think of yourself think of your children I love you my country people's 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏
@bedabedade6179
@bedabedade6179 8 месяцев назад
መአረምታ ሶማሌ ላንድ ከቀይ ባሕር ጋር የሚያገናኝ ነገር የለም ሶማሌላንድ ከኢንዲያን ኦሽን ማለት ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ነው የምትዋሰነው
@amiinali8969
@amiinali8969 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 what an ignorant
@daginatabayhine605
@daginatabayhine605 8 месяцев назад
Ertirawochi zim bilechu yepolotkegnochun iyesamachu ye ke Ethiopiawin wondimochechin gare atitelu tesesban ininure Ethiopian yemibetebetuti ye amhara yediro teriki nefakiwoch yemyeworutin atsimu abichu jagina ❤❤❤
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 7 месяцев назад
አብይ አህመድ ሱማሌ ላንድን ሰልቅቷታል❤❤❤❤❤❤❤
@Abranjenat
@Abranjenat 8 месяцев назад
ከኢቶጺያ ጋ የተስማማችው የሱማሊያ ባንዲራ ላኩልኝ 🇸🇴 ይህ ነው?
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 8 месяцев назад
Somaliland located on northern Somalia 🇸🇴 But they are dificalto state .they are unrecognized by the rest of the world but Ethiopia 🇪🇹 give them recognition for bilateral interest Win win policy ❤ Well done by Ethiopia high rank officials
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 8 месяцев назад
Not this one grey white red in the middle there are tribe sign
@munas.m4733
@munas.m4733 8 месяцев назад
ሶማሊላን ራሳን የቻለች አገር ነች የቀራት እውቅነ ብቻ ነው ኢት እውቅነ ከሰጠችው S/L አሪፈ ነው❤
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
Google it
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 8 месяцев назад
እኔ ግን የማምነው ስራ ሲጀምር ነው
@mominaamina2263
@mominaamina2263 8 месяцев назад
BEHELEMHE NEW
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ላንድ እውቅና ሰጠች አልሰጠች ምን ሊፈይድላት ነው የጦር ሰፈር እንድትመሰረት የምትሰጣት ?አይመስለኝም ! ይልቅ ምን ድርድሩ የኢትዮጵያን ጥቅም ባስከበረ መልኩ መሆን አለበት ።
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 8 месяцев назад
አገር መሆን አለመሆኗ ለምን አሳሰበህ? እርሱ የእነርሱ ውሳኔ ነው፣
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 месяцев назад
በደንብ ያስገባታል ስንት ሶማልያውያን ሰለማዊ ሰልፍ ትልቕ ጠርተዋል አቢ አርፎ መቐመጥ አልፈለገም ስንት ሶው አጥፍቶ አሁንስ ምን ይፈልጋል ኤርትራ አትደግፈውም ባለፈ ሰለ ከዳት
@toombak4181
@toombak4181 8 месяцев назад
ጣጣ ይምጣብህ ባንተ ላይ ይሁን
@sishugirma1770
@sishugirma1770 8 месяцев назад
The mad king
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 месяцев назад
ለኤርትራዊያን ገላጎሉን ኤርትራ ለዘላአለም ትኑር🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪
@mahinabo6070
@mahinabo6070 8 месяцев назад
ምንም ከእናንተ ጋር አያገናኘውም. እናንተን አብይ ማጠቃለል ይፈልጋል ስለዚህ ወደ ጠላ ቤት መሄድን ትተህ ወጥረህ ሰልጥን
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
kurat ayhonim erat yibalal ethiopia kemanm belay kenant gar lemsrat felga nbr
@lulitmamo6039
@lulitmamo6039 8 месяцев назад
Kkkkkkk😂😂😂😂
@sarabekela9419
@sarabekela9419 8 месяцев назад
Le Ethiopiam gelgel newe Ethiopia prevail!
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 8 месяцев назад
ገላገሉህ? ገና አረሞችን ጎልጉለው ያወጣሉ። ኤርትራ በኢትዮጵያ ጥቅም የምትቃወም ከሆነ ትቅርብን። ሁሉ በር መዘጋት አለበት።
@ukashahmed1888
@ukashahmed1888 8 месяцев назад
No anemy somalia is ethopia
@alipashirjama2558
@alipashirjama2558 8 месяцев назад
Hey Ethiopian somaliland is state of somalia 🇸🇴 viva somalia somalia is one 🇸🇴🥷👉👉👉👉🦶🏽🇪🇹🦶🏽😡🩴🩴🐷
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 8 месяцев назад
ሱናልያም ላንድንም ከኢትዮጵያም የጅግጅጋም ግዛትን እንግሊዝንም ከየመንም ቷግሮም ከኢትዮጵያም ወታገሮችንም ተዋግቶም ቆርጦም የገዛትም ናትም በኻላም ነዉ ወደጣልያንዉም ኮለንያልም የተጨመረሽዉ የጅግጅታም አካልም ናትም ሱማልያም ላንድንም ለሰላሳም አንድንም አመትም በላይም እየተሰቃየችንም የቆየችንም ሀገርም ናትም እራስዋም የቻነችም እንደኢልትራም ሱምልልየም ላንድም ሀገርም ናት መብትዋም ነዉ ከአረብንም አከራይታም በኩንትራትም እራስዋም እየኖረሽም ያለሽዉም ለኢትዮጵያም ማከራየትም ቦታም ትችላለሽ የመኖርና ያለነኖርንም ም0ብትዋም ለማደግም የምታደርገው ጥረትም ከየትኛዉ ጎረቢትም ሀገራትም አከራይታም ማደግም መስራትም በገብያም ማደርምግንም ወጭና ገቢንም ባጀትም ማግኝትም ከነፃም ስፍራም ወደብንም አከራይታም መስራትም ጥቅም ማግኘትም ይጠውማታልም አብራም በህብረትም መስራትም ይሻላታልም ይህንም ሚቃወምንም ትክክልም አደለም አብሮነትም በፍቅርንም በዉዲታም የምታደርገው አያስፈራም በኢንተርናሽላልም መብትዋም ነዉ ለምትሰራዉ ልማትም እድገትም እንቅፋትም ሚሄነትም ትክክልም አደለም ለሱማልያም ላንድንም ህዝብንም ህዝባችንም ነዉ ለኢትዮጵያም አንድንም አካላችንም ናቸዉ መዉጣትም መግባትም አብረዉ መኖርንም ከኢትዮጵያም ህዝብንም ነግደዉ አብረዉ መስታትም ከፈለግዉ መብታቸዉ ነዉ የህዝቦችንም ፍላጎት ማቀፍም ግድየታም ነዉ አብሮም መስራትም ኢትዮጵያም ከየትኛዉም ጎረቢትም ከኪንያም ቦታም ብታከራይም መከራየትም ከፍለህም ምንም ሽግርንም አያነጣም ጣጣም አትፍጠርዉ ምንም አያስፈታም የጮህንም ይጭኽ ሰላማዊንም ስራም ያብሮነትም ንግድንም ገብያም ወደብንም አሳም ለኢትዮጵያምያቀርባልዉ ከኢትዮጵያም ሚፈልግዉትም ይወስዳልዉ መጠቃቀም ነዉ መፈራረምዉንም ለገብያም መለዋወጥም ለህዝቦችንም ስራም መክፈትም ለሱማልያም ላንድንም ህዝብንም ነዉ መፈራረምዉንም ምንም ጥፋትም ምንም ጉሊትም አያመጣም ሽግርንም ለየትኞዉንም ቦታም ያልዉ ጎረቢትም ሱማልያም በማህበርነትም መገባያም ክፍትም ቦታም ያገኝልልዉ ሸቀጥም ይቀርብላቸዋልም ከኢትዮጵያም ሙፈልግዉትም ማትሪያልም ስለዚህም የሱማልያም ላንድንም ፌቅዎችንም መንገዶች ለመገንባትም ከኢትዮጵያም ረብራም መስራትዋም እድገትንም ነዉ የምታገኘው እሽት የጣልያንም ኮለንያልዉንም ትልቅዉም ሱማልያም ሽግርንም እያመጣበትም ወደሱም ንግድም ማ1ረብያም ይሆናል እንጅይም እሽይ ሽግርም አይፍጠር አርፎም ይቀመጥ ሱምፕልያም ላንድንም እረድትዋትም ደግፋትም አያዉቅም እና ሰላም ያስብ ለአፍሪካም ለጎረቢትዉም ሀገራትም አይጥገብ ነዉ ምንለዉ ሰላም ለሁልዉ ለሱማልያም ላንድንም ለትልቅዉም ሱማልያም ያብሮነትም የገብያም የንግድም ቦታም ብታከራይም ይጠቀምልልም እንጅይ ወደጠብንም መዉሰድም አያስፈልግም ከሱማልያም ላንድንም ፍላጎትም ግንኝነትም የሸቀጥም ማዘዋወርያም ቦታም እንጅይ ሊላም አደለም።
@SS-no5bu
@SS-no5bu 8 месяцев назад
አቤት ይህ ሚድያ እንደው ጦርነት እንደጎሰመ 😂😂😂😂😂 እሯ ቢስሚላህ. ኸይር ማውራት አትችሉም እንዴ ፈታዎች 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 8 месяцев назад
ሃያ ኪሎ ሜትር በጣም አነሰ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 8 месяцев назад
ኸረ በአላህ ሶማሊያ የማቀው ወታደር አለ ይሄ ነፈዝ ሰውዬ ወታደሮቹን ሶማሊያ አስፍሮ ሳያስወጣ ሶማሌ ላንድጋ ቡና ያጣጣል ልጆቹ ስልካቸው አይሰራም ከትላንት ማታ ጀምሮ በአሁኑ አንድ ነገር ይሁኑና ፋኖን አይደለም አልሸባብን ነው የምቀላቀለው አንተ ከይሲ ሰውዬ
@filmongebremedhn7534
@filmongebremedhn7534 8 месяцев назад
ኢትዮጲያ መፍረስ ነው የለባት
@user-bz1fr2oy8p
@user-bz1fr2oy8p 8 месяцев назад
አንተ ክፉ ሰው ይፍረስ እንጂ ኢትዮጲያ ፍረሱ ????
@samualmengesha9330
@samualmengesha9330 8 месяцев назад
WHere is the other jornalist?
@woldefantu75
@woldefantu75 8 месяцев назад
በርበራም የኢፋትና ሱልጣኔት ግዛት ነበረች
@berebelete362
@berebelete362 8 месяцев назад
አሁን ጥሩ ዜና አያቀረባችሁልን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@raghedanan3959
@raghedanan3959 7 месяцев назад
Abbiy Ahmed is a Lunatic because he is making a deal with a Clan …… Do you think a Clan can give you a Sea ?
@Alemgbya
@Alemgbya 8 месяцев назад
ሀገር ነች ኢትዮ ድሮ ነው ሀገር መሆኑወን አውጀለች
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 8 месяцев назад
ቀይ ባሕር ላይ ሳይሆን ሕንድ ውቅያኖስ ነው። ሶማሊያ እስከአሁን ለሶማሌ ላንድ መፍትሔ ሳትሰጥ አሁን ከተገነጠለች በኋላ ራሷን ማስተዳደር ከጀመረች ዓመታትን አስቆጥራ ከኢትዮጵያ ስትስማማ ኤርትራና ሶማሊያ መጮኻቸው ያሳዝናል። የእነርሱን ሆድ መሙላትየኢትዮጵያ ግዴታ አይደለም። ጫቱንም ሌላውንም ማስቆም ነው።
@robimassawino
@robimassawino 8 месяцев назад
አይ አቢይ ኤርትራ ዋ ስትለው ፈርቶ ወደ ሶማልያ ፊቱን አዞረ እንደገና ወደ ትልቅ ግጭት ከሶማልያ ወደ ጦርነት ሊገባ ነው 😂😂😂
@hayatahmed4560
@hayatahmed4560 8 месяцев назад
Somaliland and Ethiopia 🇪🇹 naibour countries by globalization port door metekem tijilalaju but somaliland are habesha are Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷.
@AhmedlhadiAhmed
@AhmedlhadiAhmed 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ታሸንፍ ይህ ሰውየ እድል ብንሰጠው ኢትዮጵያን ያሻግራታል
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ወደብ ስያምረት ይቀራል እንኳን ያደከመ ያአብይ መንግሥት መለስ ዜናዊ ጣንከረ ተክረይቶ ይመራ ነበር ።እዛው ኢትዮጵያ በጣበሏ!!!!
@Temsgenlema5120
@Temsgenlema5120 8 месяцев назад
He is Respected person ...am proud of him❤
@solomon1331
@solomon1331 8 месяцев назад
I do not think so bad for somala but it is bad for ethiopua and ertria
@mussieafeworki2726
@mussieafeworki2726 8 месяцев назад
ኤትዮጵያ የምትባል አገር እኮ ጉድ ናት ባክህ! ኤርትራ የኛ ናት። ጂቡቲ የኛ ነበረች። የምዕራቡ ሶማሌ የኛ ነው። አሁን ደሞ ሶማሊላንድ? የ3000 አመት ታላቋ አገር? 7:17 እንቆቊልሽ 😂😂😂
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ የማንንም የኔ አላለችም አትዘባርቅ በቢዝነስ ህግ እንስራ ነው የተባልከው ይሄኔ ሌላ ፈረንጅ ሀገር ቢሆን ትላላስ ነበር ምቀኝነት ሆኖ እንጂ
@adisnegr
@adisnegr 8 месяцев назад
እንዲ ሀቅ ሀቁን ዘግቡ እውነት ያምርባችሁላ ፈታወች
@libaanxasan3661
@libaanxasan3661 8 месяцев назад
Ogadenia 77 war season 2 Nacalaa iyo amxaradaa tihiin waseee
@saddammohammed1813
@saddammohammed1813 8 месяцев назад
Yegnaw gazitegna nafakagn😢
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m 8 месяцев назад
ጣጣ ሊያመጣ ነው ብቻ። ሀይለስላሴ የኤርትራን ጉዳይ እንዲህ አጨማልቆት ነው ሚሊዮን ሕዝብ አስጨረሰ። የበሻሻው ሰው ደገሞ ከአማፅያን ጋር የደራደራል ሶማሊያ ዝም ብላ ጉዳዩን ትየዋለች ዘበት ነው
@tafesseemana6050
@tafesseemana6050 8 месяцев назад
አትዝረጥረጥ!! 0:34 0:36 0:37
@hasanmuse4007
@hasanmuse4007 8 месяцев назад
This is your prime minister day dream. People dream night during sleeping,but your prime minister dreams day during sitting on his chair ❤
@sarabekela9419
@sarabekela9419 8 месяцев назад
Wendata Abichu!
@be-liever
@be-liever 8 месяцев назад
He's not dreaming he's working. And his work is roaring like Lion. But you're headless chicken so you can't understand what Our PM is he doing. 😂😂😂😂 Delusional
@updirahmaankhadar3699
@updirahmaankhadar3699 8 месяцев назад
From Somaliland And I appreciate to having agreement both of us
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 8 месяцев назад
I believe the interpretation of dreams might be misunderstood. Dreams, whether experienced during the day or night, represent a mental journey-a fusion of ideas and hopes stemming from a mindset geared towards achieving greatness. Yes, the Prime Minister can be considered a daydreamer, a critical thinker, and a visionary for the future. A stagnant mind lacks dreams; it is akin to a devil's workshop, entangled in the planning and execution of malevolent intentions. What's wrong with a Prime Minister aspiring for the best for a nation they've vowed to serve diligently and honestly? Why does such motivation incite negativity in some people? The current leadership of Ethiopia is not flawless. It's navigating a learning curve in governance, recognizing the absence of perfection, especially when governing in troubled waters. The Prime Minister has delivered on promises made to the nation; he's not one to give up, for a winner never quits. I'm acquainted with the mindset of the brothers and sisters in Somaliland. They possess civility, intellectual maturity, and the capacity for planning developmental economics. Therefore, I see no issue with signing for mutual cooperation and regional economic integration. The crux of this endeavor lies in transparency, due diligence, mutual trust, fairness, and a covenant sealed based on relevant articles of international law.
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
Brother Ethiopia isn't the only and the first country to deal with somaliland where were you when UAE gets the port and when the USA is dealing with them too? Ethiopia is the third country dealing with them. So can you be more rational when you talk about this port.
@user-bz1fr2oy8p
@user-bz1fr2oy8p 8 месяцев назад
ወንድሜ ለምን ህዝቡን ለማሸበር እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ የመንግስትን ሃሳብ እየደገፍክ መዘገብ ይጠበቅብህል !!??? ወንድሜ ለምን ነቀርሳ ትሆናለክ????!!!?????????
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 8 месяцев назад
የሰው ልጅ በማታለል አገር አትገዛም
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 8 месяцев назад
ወደቡ ጣጣ አያመጣም! አንተ ራስህ ነህ የእትዮጵያን ጣጣ
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
Yea. Enezi neqersawoch chigr bcha nw wereachew
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 8 месяцев назад
@@itseki እኮ አንድም ቀን ድህና ነገር አውርተው አያውቁም ችግር ብቻ ስለ እትዮጵያ ውድቀት ብቻ!ልክ እትዮጵያ ማለት አብይ ማለት ይመስል በአብይ ጥላቻ ተሞልተው
@Vertaul
@Vertaul 8 месяцев назад
weak Amhara ..how long does it take for Fano to reach Addis? 5 years?
@meretwork
@meretwork 8 месяцев назад
cheger fetarew kenekotetu kaletenele kemekera anewetam beyebotaw sebe yaleche dabo yehonew seraw yehagerna ehezebun seqoa new ,,,, cheger qoferew beqa bekut ,,,,,,
@sabazeru2153
@sabazeru2153 8 месяцев назад
ይሄ የስውን ሃገር ልዎላዊ መዳፈር ነው ግን ስላም ኢትዩጽያ ስላም አታገኝም በል አሁኑ አል ሽባ ባብ ጠብቁ
@dagi6055
@dagi6055 8 месяцев назад
አልሸባብ በፊትስ መች ተኛልን ምንም አዲስ ነገር የለም ውጊያ የኖርንበት ነው
@jemabelihu9631
@jemabelihu9631 8 месяцев назад
ጦረነት ይዞክ ይሂድ ባንዳ የባንዳ ልጅ ። ዘይላ ድሮም በሯ ነው ። የሆንክ በቀቀን ለሌላ ሲሆነ ሀገር ነበረች ከኢትዮጵያ ጋር ሲሆን ነፃ ሀገር አይደለችም ማፈሪያ ናችሁ
@derejegirma7392
@derejegirma7392 8 месяцев назад
አይ አማራ
@masetewal6914
@masetewal6914 8 месяцев назад
አማራ ምን ያርግህ
@user-go7ir1st2y
@user-go7ir1st2y 8 месяцев назад
Ethio-Somalia war Part 2 coming soon.
@alethiopia4587
@alethiopia4587 8 месяцев назад
ምንም የሚያመጣ ጣጣ የለም። በጭባጫወቹ ኢትዮጵያዊ ተብዬዎች አትንጫጩ።
@eyasutade5890
@eyasutade5890 8 месяцев назад
Minewu lemin agegnechi newu ante mortegna moticha
@girmadegefaw8017
@girmadegefaw8017 8 месяцев назад
አታስፈራራን
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
Atfra yetabatu.
@Muslimuhamza
@Muslimuhamza 8 месяцев назад
Werenga zimbel mnm ayametam tata muartenga le RU-vid gebi bilek atilefilif
@abe8141
@abe8141 8 месяцев назад
ሶማሌ ላንድ እንደ ትግራይ ማለት ነው:: እብዱን መሪ ያመነ ጉም ዘገነ
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
😂😂😂😂 adelem they are living by their own by their own budget 😂
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 8 месяцев назад
እኔ በጣም ከምከታተላቹህ አንዱ ነኝ ከትግራዩ ና መንግስት ጦርነት ጀምሮ አሁን አሁን ዝም ብዬ ሳያቹ ዜናቹ ሁሉ ስጋትና ፍርሀት እሚያስፈራ ነገር ነው ስትዘግቡ ማየው ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ባይቆም እምትመኙ ውላ ነው ምትመስሉት እስቲ እንደሚዲያ አንዳንድ ግዜ ህዝብን የሚያቀራርብና ተስፋ ጫሪ ነገር እውቀት ያላቸውን ሰዎች አምጥታቹ ብታሳትፉ ምንድን ነው በልቼ ልሙት
@itseki
@itseki 8 месяцев назад
They only concerns about their pockets not the people nor their profession
@SS-no5bu
@SS-no5bu 8 месяцев назад
በጣም ትክክል ሁል ጊዜ ጦርነት መጎሰም ያሳዝናል ምን አለ ሰላም ቢሰቢኩ 1ሚሊየን በላይ ተከታይ ያለው በዚህ ልክ መውረድ ደስ አይልም
@tesfyesahlu5248
@tesfyesahlu5248 8 месяцев назад
እደድሮ ወደማቀጠራቹ ተመለሳቹ
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc 8 месяцев назад
Trumbaaaaa
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 8 месяцев назад
አጀንዳ አጀንዳ አጀንዳ ሲበዛ የምንረዳው፡እናንተ ከምትናገሩት በላይ ሌላ እይታና ምልከታ ነው የሚፈጠረው፡፡ በአጀንዳ የሚገኝ ውጤት አይኖርም፡፡
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 8 месяцев назад
ኤርትራ ግመል ታጠጣበት።ኤርትራ የምትባል የክፋ ሃላ ቀር ፓለቲከኛ ስብስብ ይቅርብን።
@muxyadincali5330
@muxyadincali5330 8 месяцев назад
only ceazy idea of abiy, why are u talking false history, and centuties ago, why not u are not talking ereyeria which got endependent from ethiopia around 40 years neer? !
Далее
버블티로 체감되는 요즘 물가2
00:15
Просмотров 1,2 млн