Тёмный

በአስቸኳይ የተጠሩት አምባሳደር ፤የስምምነቱ ምስጢሮችና ውሸቶች |ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 928 тыс.
Просмотров 209 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@abdullahihamid585
@abdullahihamid585 10 месяцев назад
Excellent analysis yayesew , great journalist big respect 🙏
@BiniWalelegn
@BiniWalelegn 10 месяцев назад
ግሩም እና በእውቀት በታሪክ ላይ የተመሰረተ ትንታኔ አቮ አንደበትህም አእምሮህም እጅህም ይባረክ‼️@Yayesew Shemelis
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 10 месяцев назад
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይፍረድ እኛስ ግራ ገባን
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 10 месяцев назад
አብይ አህመድ ግን ቀልዱን ትቶ ለምን 8ኛ ክፍል አይፈተንልንም😮😅
@toyotaw2500
@toyotaw2500 10 месяцев назад
ቀልድ ተው ራስሕን ኣታሙኝ ወያኔን ኣሞኝቶ ስልጣን ሚቀማ ኤርትራ አሞኝቶ ወደ እልም ያለ ጦርነት አስገብቶ ወያኔን ፒሪቶሪያ እንዲፈርሙ አድርጎ ዬሚያንበረክክ ኢሳያስ ሊወረኝ ባሕር ሊቀማኝ በ ማለት ቅዘን በቅዘን ዬሚያደርግ ኣማራውን ይሄ ብድሮን 40 ሚልዮን ወደ ድሕነት ወደ እልቂት እያደረገ ዛሬ ሶማል ላንድ ነገ ሌላ እንደሚዝ እንጂ አንተ እንዱምትለው 8ኛ ማይመስል ነው
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 10 месяцев назад
​@@toyotaw2500ወደቡ ገና በእቅድ ላይ ላለችዉ ለወደፊቶ አብይ ንጉስ ሆኖ ለሚመራት ኦሮሚያ ነዉ
@azebberhane834
@azebberhane834 10 месяцев назад
😂😂
@benai5241
@benai5241 10 месяцев назад
ኮርጆም ይወድቃል 😂 8 ኛ ይበዛበታል
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 10 месяцев назад
😂😂😂
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 10 месяцев назад
እማይረባ እውቀት የለለው በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ታሪክ አልባ ሰው ብዙ ነገር ዳሚጂ ያደርሳል እያደረሰም ነው እጅግ በጣም ያሳዝናል አይ ኢትዮጵያ አዘኩልሽ ሀገሬ 💚💛💔😭
@PooUopp
@PooUopp 10 месяцев назад
🤪🤪🤪🍼🍼🍼🍼🤮🤮🤮🤑🤑🤑🤮🤑🤑
@KelemuaMuche
@KelemuaMuche 10 месяцев назад
😊
@beyaynet.
@beyaynet. 10 месяцев назад
ይሄን የምታነቡ ፤ መጪው የገና በአል ፤ የሰላም ፤ የፍቅርና የጤና ይሁንላችሁ! ❤🙏🏼
@melakukassahun6715
@melakukassahun6715 10 месяцев назад
አቦ ትችላላች ድንቅ ትንታኔ በእውቀትና በመረጃ ሀቅና ሀቅን መሰረት ያደረገ ትንታኔ ነው
@Tarikugebre-s8p
@Tarikugebre-s8p 10 месяцев назад
የምር ethio forem 1ኛ ናችሁ ❤
@yeabsiradawitt
@yeabsiradawitt 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም በጣም ነው የማምናቹ
@PooUopp
@PooUopp 10 месяцев назад
🤮🤮🤑
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 10 месяцев назад
ክክክክክኮኮ አቀራረብህ እጅግ ይኮረኩራል ። እረ ወንድሜ ኑርልን ። ክፉ ሁሉ ከአጠገብህ አይገኝ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሐይልና ብርታቱን የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልህ ። ድንቅ አእምሮ ድንቅ አቅርቦት ።
@እራስህንበመስታወትእያየህ
ምርጥ ትንታኔ !!! You are really senior political Analyst.
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 10 месяцев назад
Excellent analysis
@danielmengesha5873
@danielmengesha5873 10 месяцев назад
ድንቅ ትንታኔ ኢትዮ ፎረም ልዩ ናችሁ
@AmareGezahegn-f2t
@AmareGezahegn-f2t 10 месяцев назад
ጀግናዉ ያየሠዉ በርታልን ! ❤
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 месяцев назад
ያዩዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ያገሬ ልጅ!!❤❤❤❤❤ኑርልን፥ ክበርልን፥ በርክትልን፥ብዝት በልልንን፥ ድምጽህ አይራቀን፥ በስስትና ጉጉት ነው የምንጠብቅህ!!
@MerawiAbere
@MerawiAbere 10 месяцев назад
ምርጥ ትንታኔ ።
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 10 месяцев назад
I will give you for sure if you run for prime Minister you got my vote. Because we need people like you who telling us the future the past and the present what gone happen please continue to make sure that the people until they wake up because Ethiopian people are short memory. What he says before and what he said now all lies they forgot. Thanks for the truth.
@berhanearaya-jh3ei
@berhanearaya-jh3ei 10 месяцев назад
My favourite media Ethioforum viva❤
@ShambelBeyene-t2b
@ShambelBeyene-t2b 10 месяцев назад
በጣም የሚመቸኝ ጋዚጠኛ ኢትዬ እንደዚህ አይነት ጀግና ተንታኝ ጋዜጠኛ ነው የሚያስፈልጋት
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 10 месяцев назад
" ህፃን መርሽ የሆነ ሃገር ወዮልሽ "የሚለው የአምላክ ቃል ሁሌ ትዝ ይለኛል ። እሴቶች ተበጣጥሰው ሃገር መፍረስ በዓይኔ አየሁ ዛሬም ለዚህ ሰረኛና አረመኔ የምያምኑና የምደግፉ ሁሉ ከሰማይ መቅዘፍት ይላክባቸው።ከሞት ዳርቻ ያሉ ንፁሃንም ጌታ በቸርነቱ ይታደጋቸው።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 10 месяцев назад
Enkan aderasachu ethio Forum ❤❤❤❤❤❤ selam selam selam ❤❤❤❤❤
@buyebabby
@buyebabby 10 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@atakltyreda5380
@atakltyreda5380 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎሮሞች አይዟችሁ በርቱ! የምታቀርቡት ዜናና የያየሰው ምርጥ የፖለቲካናየታሪክ ትንተና አሳማኝና አስተማሪም ነውና ምንጊዜም ከእውነት ጋር መሄዳችሁንቀጥሉበት።
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@HeueuBdj
@HeueuBdj 10 месяцев назад
ጋዝጠኛዉ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 10 месяцев назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ አጭበርባሪ ብልግና
@abadidsaid5727
@abadidsaid5727 10 месяцев назад
Great jurnalist
@Ramael19
@Ramael19 10 месяцев назад
ምርጥ ትንታኔ ነው ባለቤት ለመባል ወደቡና ሶማሌላንድ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ መካተት አለባት ☝️
@birhanumengesha2426
@birhanumengesha2426 10 месяцев назад
Your motive as always crystal clear..
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 10 месяцев назад
ወንበዴው መንግስት ከሀገር ተሻግሮ ወደ ጎረቤት አገር ።ሶማሊያ ላንድ የሶማሊያ ግዛት ነች።🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@enathagere1270
@enathagere1270 10 месяцев назад
ጥሩ እይታ ነው ይታሰብበት
@DerejeMuluneh32
@DerejeMuluneh32 10 месяцев назад
ምርጥ ግልጽልጽ ያለ አዘጋገብ ነው!! በርቱ!!
@temesgenalebachew-dd5dm
@temesgenalebachew-dd5dm 10 месяцев назад
ትንታኔዎች በጣም ጥሩ ናቸው በርቱ
@H2o-581
@H2o-581 10 месяцев назад
Best analysis!
@neimacool6507
@neimacool6507 10 месяцев назад
ይሄን ቀጣፊ መንግስት አላህ ያንሳልን
@bayebaye9823
@bayebaye9823 10 месяцев назад
Endante aynet kizenamn yansalen😂😂😂
@Ethiopia_tergum_film_1
@Ethiopia_tergum_film_1 10 месяцев назад
Endat ayinat chezab sewoch molatew eko new yetchagerew
@neimacool6507
@neimacool6507 10 месяцев назад
@@Ethiopia_tergum_film_1 ቅድሚያ እኩልነት ሰብአዊነት ፍትህ ነጻነት ። ካልሆነ ሁላችሁም go hel
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
@@neimacool6507 ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 10 месяцев назад
ሰለም ኢትዮ ፎረሞ❤❤❤❤❤
@BrookBefi
@BrookBefi 10 месяцев назад
Our voice ❤❤❤
@Wollega1234
@Wollega1234 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም አንደኛ ናችሁ ።
@Zamani1983
@Zamani1983 10 месяцев назад
ምን ያልተዋሸ ነገር አለ😥
@AK47321
@AK47321 10 месяцев назад
ያየሰው ትለያለህ❤
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ ባይሆን ኖሮ ይህን ክፉ መሪ አይልክብንም ነበር😢😢😢😢😢ሃይማኖት ያለእምነትና በጎ አድራጎት ተሸክመን ነው የምንኖረው። ሌላው ሃይማኖት ሳይኖረው በጎ ሲያደርግ ነው በድርጊት የሚያሳየው።
@MihirteabeTesfu
@MihirteabeTesfu 10 месяцев назад
ያየሰው መልካም ገና
@ቐሺሓራን
@ቐሺሓራን 10 месяцев назад
የህዝብን እንቅልፍ አይተው ነዋ የሚዋሹ ኢትዮ ፎረም ግን ክብር ይገባችኋል አንደኛ ናችሁ እውነትኛ የህዝ ተቆርቋሪዎች
@Hana-3838
@Hana-3838 10 месяцев назад
በርታ ወንድማችን ገና ጉዳችን አላለቀም በዚሕ ሤጣን
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@HabtamuAyana-p5w
@HabtamuAyana-p5w 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም የኢትዮጽያ ምርጥ
@QafarBaxa-y6g
@QafarBaxa-y6g 10 месяцев назад
❤❤❤❤ኢትዮ ፎሮም እግዚኣብሔር ያግዛቹ ተባረኩ❤❤❤❤
@gossefwsha7618
@gossefwsha7618 10 месяцев назад
I loveethioforme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaAhmed-x6d
@FatumaAhmed-x6d 10 месяцев назад
ስወድህ አንተ ጋዜጠኛ❤
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 10 месяцев назад
We might as well say Ethiopia is colonized by UAE the future of the golf countries are finding a perfect beautiful country with water, man power and a mad leader who sold his soul for personal gain and dismantle Ethiopia. Why is the world watching while we are robbed in broad day light stripping all our resources in the name of Ethiopia and create an artificial territory by margenilizing the existence of historical legitimate boundaries. This is setting a dangerous precedent to all poor countries in Africa to be swallowed by petrodollar. Ethio Forum thank you for excellent journalism and editorial capabilities, your ability to broadcast the current news along with connecting with the past is second to none. You are going to be a big establishment very soon.
@workitua1733
@workitua1733 10 месяцев назад
ትልቁ ፡ ነጥብ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሕዝቦች ፡ መታረድ ፡ የአገሪቱን ፡ ኤኮኖሜ ፡ ማሽመድመድ ፡ በአጠቃላይ ፡ የጦርነት ፡ ቀጠና ፡ አድርጎ ፡ አገሪቱን ፡ ከምድረገጵ፡ የማጥፋት ፡ ሴራ ፡ የብዙ ፡ ጌዜ ፡ የዓረቦችን ፡ ሕልም ፡ እዉን ፡ ለማድረግ ፡ ነዉ። ግን ፡ አይሆንም። የዉዴቷ ፡ አገራችን ፡ የሕዝቦቿ ፡ ፈተና ፡ ከባድ ፡ ቢሆንም ፡ከሰዉዬዉ ፡ ጋር ፡ አብረዉ ፡ የሚጨፍሩት ፡ ዓረቦች ፡ ቀድመዉ ፡ መዓት ፡ ይወርድባቸዋል ፡ ኢትዬጵያ አትጠፋም።
@SocialMedia-cd4ch
@SocialMedia-cd4ch 10 месяцев назад
የዛሬው ዘገባ እጅግ ልዩ ነው!!
@sabagebru6850
@sabagebru6850 10 месяцев назад
ያየ ሰው ጀግና ነህ 💪💛❤️🥰
@atsion7214
@atsion7214 10 месяцев назад
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu 10 месяцев назад
የሚሰሩት ሁሉ አይጥምም ወይ ሀገሬ እግዚሐብሔር ይድረስልሽ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ በ ኢ ሐ ዴ ግ ዘመን ያለ ወደብ አኮ በጣም ጠሩ ኤኮኖሚ ነበራ ት
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@sabagebru6850
@sabagebru6850 9 месяцев назад
@@chuksokadigbo4750 አንተ አስተሳሰብህ ከ እንስሳ ያነስ በትላቻ በስድብ ብቻ ያርጀ ህ የ ዳቢሎስ የዲያብሎስ ልጅ ዲያብሎስ ብቻ ነዉ የሰውን ሞት የሚያስደስተው 👽👺👹 አስተዳደጉ የበደለው ለነገሩ አንተ የም ታሰበው 19 30 ዓመት ምህት ሰለሆነ መቼም ቢሆን አት ለወጥም የዓይምሮ ደሃ ነህ በ 21 ኛው ክፈለ ዘመን ማንም አይሰማም የናንተን የጥላቻ አስተሳሰብ 🤑👺👹❌👎
@alyastesfaya1324
@alyastesfaya1324 10 месяцев назад
ይሄ ቀዳዳ ምን አይነት የተረገመ መሪ ነው ግን ፈጣሪ ያንሳልን 😢😢😢
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
@@selamselam7358 ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 10 месяцев назад
ፎረሞች ትንተናችሁ መረጃ አሠባሠባችሁ ድንቅ ነው ቀጥሉበት
@vanheal1430
@vanheal1430 10 месяцев назад
tnkes truthe
@LiloFre
@LiloFre 10 месяцев назад
Thank U Bro
@maxinteriors
@maxinteriors 10 месяцев назад
You got the right point Yaye. Albelashimn min ametaw new negeru.
@emanuelmalede3111
@emanuelmalede3111 10 месяцев назад
እዉነት ነዉ የማታለል ስራ🤔
@muluhagos7192
@muluhagos7192 10 месяцев назад
Ethio forum ❤❤❤❤ yfetwekum eye
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 10 месяцев назад
ያየየየየየየ❤ እነዚ ዋሾዎች አራግፎ በአደባባይ አሠጣቸው።
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 10 месяцев назад
አገራችንን ከማጥፋቱ በፊት ከኢትዮጵያ ምድር የሚያጠፋው ነገር የለንም⁉️⁉️⁉️⁉️
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 10 месяцев назад
Ethio Forum ❤
@12120ruth
@12120ruth 10 месяцев назад
ሙሴ እስራኤላውያን ቀይ ባሕር ካሻገረ በኋላ ሕዝቡ ኃጢአት እየሠሩ ሲያስቸግሩት እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው በፈለገ ጊዜ ሙሴ በእግዚአብሔር ፊት ቁሞ እነርሱ ከማጥፋት እኔ ከሕይወት መጽሐፍ ደምስሰኝ አለ የኢትዮጵያ ሙሴ ግን ሕዝቡን አጥፍተህ እኔን በሕይወት መጽሐፍ ጻፈኝ ያለ ይመስላል
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 10 месяцев назад
😂😂😂That is true.
@AddisAbti
@AddisAbti 10 месяцев назад
መረጃ አንደኛ😮
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 10 месяцев назад
አንተ እትዮጵያ ያፈራችህ ምርጥ ተንታኝ ጋዜጠኛ ለህሊናህ የተገዛህ ጀግና በውቀት የተሞላህ የህዝብና የሀገርህ ጉዳይ የሚያሳስህ ምርጥ ስው ክብር ይገባሀል •••እግዚአብሔር አምላክ እትዮጵያን ያስብልን እንጂ ይህ ሰውየ ከማንወጣው ቅርቃር እየከተተን ነው ህዝቤ ሆይ ንቃ
@زهرهمحمد-ل5ش
@زهرهمحمد-ل5ش 10 месяцев назад
አላህ ያንሳልን
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 10 месяцев назад
አይ💛❤️💎✨👋🙏
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 10 месяцев назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@Hayelomadane-bg2bj
@Hayelomadane-bg2bj 10 месяцев назад
​እስኪ ሞክርን መጥተህ ኣ************ያ TDF ዛሬም ጅግና ነው
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 месяцев назад
​@@Elham-z7xወቅታዊ ያልሆነ ሰጣ ገባ ነው፥ እዛው ተቸክለህ ቀረህ ። ተንቀሳቀስ እስቲ😢😢😢
@lovem7635
@lovem7635 10 месяцев назад
Fanos esayes every bodys used diapers are Eritreans wow you find your own rell name good
@bethlehemsahle7521
@bethlehemsahle7521 10 месяцев назад
ናቡከደነፆር ይይዘው ይጨብጠው አጥቷል:: 💚💛❤️
@habtezekarias6109
@habtezekarias6109 10 месяцев назад
As usual, you are the best news reporter and analyst. Happy New Year.
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 9 месяцев назад
ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ more than 1.5 million Rest in HELLፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ: ኣሜን! ኣሜን!
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 10 месяцев назад
🙏❤️💛
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro 10 месяцев назад
ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
@AMHARA24
@AMHARA24 10 месяцев назад
የምዬ ምኒልክ ሀውልት እውነት ሊያፈርሱት ነው? ይህ የመጨረሻ ምዕራፍ ነው ኢትዮጵያዊያን ተነሱ💚💛❤💪💪💪💪
@ShumetAtenkut
@ShumetAtenkut 10 месяцев назад
የዚህ ሰውየ መጨረሻ ናፈቀኝ
@ethio8774
@ethio8774 10 месяцев назад
ሁላችንም ነው የነፈቀን🤔
@tadeletesfay1980
@tadeletesfay1980 10 месяцев назад
ዜና ዜና ዜና አይይይይይይ.. ቀይባህር
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 10 месяцев назад
" የዓለማችን ትልቁ ሞኝነት እኔ ብቻ ነኝ ብልጥ ብሎ ማሰብ ነው !
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 10 месяцев назад
Yematigegn yeneberech hager ena hizb kematmelesbet azekt wist asgebat!
@Mrutstadese
@Mrutstadese 10 месяцев назад
❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@getnetyoutube2321
@getnetyoutube2321 10 месяцев назад
ጀግና ነህ እኔም እንዳተ እየበረበርሁ መዘገብ እፈልጋለሁ በሾርት ኮርስ የሬዲዮ እና የቲቪ ፕሮግራም አዘገጃጀት እና አቀራረብ ተምሬ ሰርቲ ፊኬት አለኝ።ነገር ግን አርሰራሁበትም አረብ አገር ነው ያለሁት። ዩቲዩብ አለኝ ፎሎወር ማግኘት አልቻልኩ ሲስተም ምክር ካለህ ንገረኝ።አንተን እና ፍቅር ይልቃልን አደንቃለሁ በጣምምም
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 месяцев назад
በውስጥ አግኘው መልካም ሰው ነው ሊረዳህ ይችላል
@BeleteYedemie-mo9tz
@BeleteYedemie-mo9tz 10 месяцев назад
ሊንክህን በታዋቂ አክቲቪስት በኩል አሳውቀንና እንከተልሀለን!!!
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 10 месяцев назад
የብልጽግናን ቆሞ የሚሄድ የሚመስለውን ውሽት ስላጋለጥክልን እናመሰግናለን
@yohannes5408
@yohannes5408 10 месяцев назад
ጅቡቲ የዛሬ 8 ዓመት ኣካባቢ ከኢትዮጲያ ጋ ኣንድነት ለምፍጠር የጠየቁበትን ዜና ብታመጡልን ጥሩ ነበር።
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 10 месяцев назад
❤🙏
@destaweldu
@destaweldu 9 месяцев назад
keep it up bro!!!
@tadeletesfay1980
@tadeletesfay1980 10 месяцев назад
አቦ ይመቻቹ... ሊሞት ሲል ያጣጥራል
@Eagle1503
@Eagle1503 10 месяцев назад
ይገርማል፣ ጣጣ ሊያመጡብን ነው😢
@crsjunior2676
@crsjunior2676 10 месяцев назад
❤ My first ever comment & I done it in V
@zeinuseyar1546
@zeinuseyar1546 10 месяцев назад
well come
@rishanbitow3197
@rishanbitow3197 10 месяцев назад
🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TigawBlack-t6m
@TigawBlack-t6m 10 месяцев назад
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ።
@gossefwsha7618
@gossefwsha7618 10 месяцев назад
Amazing performanse❤❤❤
@Nightcorebests
@Nightcorebests 9 месяцев назад
Abiy ahmed❤
@leylam.d2945
@leylam.d2945 10 месяцев назад
wel come yaye 👌🏼
@enactfaa
@enactfaa 10 месяцев назад
የብልጽግና ደጋፊዎች እስኪ የህዝቡን ኮሜንት አንብቡ የደንቆሮ ስብስብ
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር 10 месяцев назад
ሰውየው ከሁሉ ጋር ሲቀርብ አፉ ማር 🍯 ሥራው ግን ተንኮል መርዝ የሆነ ሰው አንድ የሚሰዋ ለመስዋትነት የሚከፍል ጀግና ኢትዮጵያዊ ጠፊ አይ ኢትዮጵያ ችግርሽ በዛ በአቢ ዘመን ረሃቡ ጦርነት ከጎረቤት ሃገር እንደጎረቤት መኖር አልቻልንም ።
@gossefwsha7618
@gossefwsha7618 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@benai5241
@benai5241 10 месяцев назад
ኧረ ይሄ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ሀገርና አካባቢውን እያመሠ ነው! ገና ብዙ በጥፋት ላይ ጥፋት ይሠራል? አምላክ ይርዳን ..
@MesheshaAyechew-rw8mx
@MesheshaAyechew-rw8mx 10 месяцев назад
ሚሸለው ሰውየው ከሥልጣን ቢወርድ ነው። ሁሉም በየፊናው በጋራ ይታገል።
@MohammadMohammad-bk3cl
@MohammadMohammad-bk3cl 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dessietigabu-vk8ot
@dessietigabu-vk8ot 10 месяцев назад
Our voice
Далее