Тёмный

Ethiopia - ሸገር ከተማና ዋና እንባ ጠባቂው...|Esat Spicial May 25 2023 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 707 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 Год назад
ዶክተር እንዳለ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎች ከነበተሰብዎ
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy Год назад
ወይ ሸገር እነየለወን የህዝብ እበ የፈሰሰበት ደም ብቸ ግዜ አለው ለሁሉም
@mahboobamussa26
@mahboobamussa26 Год назад
ዶክተር እንዳለ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ለድሀ አዛኝ ስለሆን
@zdanatube7145
@zdanatube7145 Год назад
ባለጊዜ ግዜህን ጠብቅ የግዜ እንጂ የሰዉ ጀግና የለዉም ሸገር ያልከዉ ለመገንባትያብቃህ ያፈናቀልከዉ ዝም የሚል ይመስለሀል
@etopiasester8373
@etopiasester8373 Год назад
ወይ ጊዜ
@muluyezelalem8832
@muluyezelalem8832 Год назад
እናዝናለን ከማለትና ከተማዋ የሁሉም ናት ከተባለ ተለዋጭ ቦታ ለምን አልተሰጣቸውም
@remedansherefa6416
@remedansherefa6416 Год назад
አናመሰግናለን ኢሳት
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Год назад
አቶ ናሲር ሆይ ህጻናቶች አረገዊያን ኡቅመ ደከማ ከሚያልቅስቦት እሄንን ስራ ለቀዉ ሰላም ያለዉ ሲሳይን እርዝቅን አላህን ቢለምኑ ይሸሎት ነበር ያለዉ በደል ስቃይ ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም በእርሶ ስልጣን 19 መሥጂድ ለዛዉም አንቱ ሙሥሊም ሆነዉ ምን ጉድ ነው እጅግ በጣም ያሰዝናል
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z Год назад
ኧረ ግፍን ፍሩ።ሞትም እንዳለ አትርሱ
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Год назад
ከሀገር በላይ ምንም የለም ከህዝብ በስተቀር!!! ህዝብ ሀገሬ እንዳትጠፋ ብሎ በሃላፊነት ሲታገስ የዘረኛውና የማፊያ ጥምር መንግሥት ግን በንቀት ተወጥሯል። ማስተንፈስ ግን የግድ ይላል!
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
መብቱን እንዲከበርለት የሚፈልግ ሕዝብ ግዴታውንና የሐገሪቷንም አዋጅና ሕግ ማክበር አለበት።ሰብአዊ መብት ለህገወጦች የቆመ ድርጅት አይደለም ።
@remedansherefa6416
@remedansherefa6416 Год назад
ዛሬ ብትስቅ ነግ በኔ በል አላህ እንዳስለቀስከን ነገ አተ የምታለቅስበት ቀን ይመጣል መስጊድ እንዲፈርስ አደረክ አፈረስክ ????????
@misraktefera5108
@misraktefera5108 Год назад
እውነታው ይህ ነው ምስኪን ወገኔ ህገ ወጥ ነው የተባለው መሬት ከገበርው ገዝት ወይም የነበረው ስርአት ከገበሬው በትብሽ ዋጋ ገዝቶ ሽጧላቸው ይሆናል ግን 15 አመት 20 አመት ከኖሩበት ቦታ ምስኪኖችን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ማንሳት ለመንግስትም እድሜ አይስጠውም ሀዘን የስው እንባ ጥሩ አይደለም አምላክ ይፈርዳል የእንባ ጠባቂው በሚገባ ሁሉን ነገር በረጋ መንፈስ አብራርተውታል መንግስት እንደ መንግስት መስራት ያለበት ህዝብን አንድ እንዲህን ድህነትን እርሀብን የስራ መስኳችን ለወጣቱ ስርቶ የሚገባበትን ይህን ይህን የመሳስሉትን ነገሬች ቢስራ መንግስት በህዝቡ ተወዳጂነትን ያተርፋል ነግር ግን የሚስማው ሁሉ የሚያሳዝን ብቻ ነው እግዚአብሔር አለዋችሁ ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏
@አባቡ
@አባቡ Год назад
💚🤔❤️ ሀገር እያፈረሳችሁ ሰፈር ትሰራላችሁ! ህዝብ እየጨፈጨፋችሁ ስንዴ ትተክላላችሁ!
@yibertatmicael3777
@yibertatmicael3777 Год назад
Ene begile Afrialehu, Ato Nesir Bayafrum
@zmack1830
@zmack1830 Год назад
ይህ ታማኝ በየነ የተባለ ሽንታም የአማራን ወጣቶችን ላለፉት አምስት አመታት እየሰበሰብ በብእር እና በሳላም ብቻ ታገሉ እያለ አማራን ሲያፈዝ የኖረ፣ ጫማውን የሳመለት ስጋ የለበሰው ዳቢሎስ አብይ አህመድ ኦሮሞ ክልል ግን ወደ አርባ ዙር ልይ ሃይል ሲያሰለጥን ለምን ብሎ ያልጠየቀ እና ትንፍሽ ያላለ ፣ ሁል ጊዚ ሚዛን ወደደፋበት የሚያጎበድድ ፈሪ አና መሰሪ የሆነ ሰው ስለሆን ጀግና እያላችሁ ምስኪኑን ህዝብ ባታጭበረብሩት መልካም ነው!! ከተቻለ ቢወገድ ለአማራ ትግል መልካም ነው !! አምስት አመት ሙሉ አማራዎች እንደ ከብት ሲታረዱ ዝም ብሎ ከርሞ አሁን አብይ ሲፍረከረክ ብቅ አለ_ ይሄ ነው መሰሪ ሌባ ማለት እና ሚዛን እያየ ወደ አሸናፊ የሚያጎበድድ መሲሪ ተኩላ ማለት!! ታማኝ በየነ ማለት የአሳማው እና የሽንታሙ ኣገኘሁ ተሻገር አለቃ ነው __አዎ ታማኝ በየነ ማለት ቀንደኛ ብአዴን የነበረ አሁን ደግሞ በግርግር ሊመጣ ካለው ከአማራ አመራር ጋር ሊወዳጅ እያማተረ ያለ ሽንታም፣ ፈሪ፣ መሰሪ፣ ተኩላ ነው!! ስለዚህ አማራ ሆይ ንቃ_ በሾተላዮች እና በመሰሪዎች መታለልህ ይብቃ _ በለጠ ሞላም ሊላው ሽንታም ባንዳ ነው_ የዳቢሎሱ አብይ አህመድ ገረድ ነው !!!
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Год назад
ያገበሬዎችን ክስ አደልብ አህያ የነበርው መክና ገዝቶ ልጁን ድሮበት ስየበቀ ህገ ወጥ ይሉነል ደሃን ደም እንበ አስለቅሰቹ የምትገነቡት ከተማ ተየኝ ከሁን ቦሀለ መነው ኦሮምየ ምየለማው ምነልበት ንብራቱን ልቀማ
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi Год назад
ደሞ እንተጋገዝ ይለናልደ እሬሳህን እየተጋገዝን እንውሰድህ
@benb8280
@benb8280 Год назад
Tadia gala abet aisema ..Gobez mesaria tatek ena yilylet afrsalehu sil gembarun eyalk dfaw
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
የያነዳዱ ምኒስቲር ተግባር ዌብሳይት ገብተህ ማወቅ ትችላለህ ።ህግ አለተነገረኝም አላወኩም ብለህ በየትም ዓለም ህገወጥ ሥራ መሥራት አትችልም ።
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi Год назад
እረደው ሌላ የዜና አንባቢ ጠፍቶ ነውወይ እሱንሰው ቀይሩት
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 Год назад
መንግስት ራሱ ህጉን ጥሶዋል
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Год назад
😢አፈር ያብላህ ህዝብ እየተፈናቀላ ድሀን እያስለቀስክ ይስራሁን አላህይስጣችሁ ኢሻአላህ እናተ እርኩስ ሁላ😢😢
@zmack1830
@zmack1830 Год назад
ይህ ታማኝ በየነ የተባለ ሽንታም የአማራን ወጣቶችን ላለፉት አምስት አመታት እየሰበሰብ በብእር እና በሳላም ብቻ ታገሉ እያለ አማራን ሲያፈዝ የኖረ፣ ጫማውን የሳመለት ስጋ የለበሰው ዳቢሎስ አብይ አህመድ ኦሮሞ ክልል ግን ወደ አርባ ዙር ልይ ሃይል ሲያሰለጥን ለምን ብሎ ያልጠየቀ እና ትንፍሽ ያላለ ፣ ሁል ጊዚ ሚዛን ወደደፋበት የሚያጎበድድ ፈሪ አና መሰሪ የሆነ ሰው ስለሆን ጀግና እያላችሁ ምስኪኑን ህዝብ ባታጭበረብሩት መልካም ነው!! ከተቻለ ቢወገድ ለአማራ ትግል መልካም ነው !! አምስት አመት ሙሉ አማራዎች እንደ ከብት ሲታረዱ ዝም ብሎ ከርሞ አሁን አብይ ሲፍረከረክ ብቅ አለ_ ይሄ ነው መሰሪ ሌባ ማለት እና ሚዛን እያየ ወደ አሸናፊ የሚያጎበድድ መሲሪ ተኩላ ማለት!! ታማኝ በየነ ማለት የአሳማው እና የሽንታሙ ኣገኘሁ ተሻገር አለቃ ነው __አዎ ታማኝ በየነ ማለት ቀንደኛ ብአዴን የነበረ አሁን ደግሞ በግርግር ሊመጣ ካለው ከአማራ አመራር ጋር ሊወዳጅ እያማተረ ያለ ሽንታም፣ ፈሪ፣ መሰሪ፣ ተኩላ ነው!! ስለዚህ አማራ ሆይ ንቃ_ በሾተላዮች እና በመሰሪዎች መታለልህ ይብቃ _ በለጠ ሞላም ሊላው ሽንታም ባንዳ ነው_ የዳቢሎሱ አብይ አህመድ ገረድ ነው !!!
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 12 September 2024
34:27
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 706 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19