Тёмный
No video :(

Ethiopia - ቆይታ ከብ/ጄ ተፈራ ማሞ ጋር [ክፍል ሁለት] Tefera Mamo Part02 |Sun 15 May 2022| 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 704 тыс.
Просмотров 311 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 567   
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል ክብር ይገባሃል! በጣም ጎበዝ እና ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነህ! ጄኔራል ተፈራም በአገር ላይ ቂም በቀል የሚባል ነገር የለም ያሉት ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው:: ለአገራችን ህልውና ለአበረከቱት ሁሉ እናመሰግናለን! ሁላችንም ለጄኔራሉ ህክምና የቻልነውን እንርዳ!
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ ማሞን ወያኔ ሱሪውን አስወልቆ እስር ቤት ውስጥ ደፍሮታል ለዚህ ነው የሚቆላው ተፈራ ማሞ በሱሪው ሽንቱን እያርከፈከፈ ስለ ሸሸ አይደል ወያኔ ደብረ ሲና የደረሰው። አሁንም ያ እስር ቤት የለመደው ነገር ናፍቆት መታሰር ፈልጎ ነው። እንደ ወይዘሮ እስክንድር ነጋ ገንዘብ ለደህንነቶች ሰጥቶ ይታሰር እንግዲ።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 года назад
You are very amazing person & well articulated !!!
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 2 года назад
እጅግ ፍፁም ንፁህ ልብ ግልፅ ደፋር ማሰመሰል የማይታይባቸው ሀገር ወዳድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ🙏🙏ትርፍ አንጀት ተመችቶኛል
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ ማሞን ወያኔ ሱሪውን አስወልቆ እስር ቤት ውስጥ ደፍሮታል ለዚህ ነው የሚቆላው ተፈራ ማሞ በሱሪው ሽንቱን እያርከፈከፈ ስለ ሸሸ አይደል ወያኔ ደብረ ሲና የደረሰው። አሁንም ያ እስር ቤት የለመደው ነገር ናፍቆት መታሰር ፈልጎ ነው። እንደ ወይዘሮ እስክንድር ነጋ ገንዘብ ለደህንነቶች ሰጥቶ ይታሰር እንግዲ።
@EaglesEye2022
@EaglesEye2022 2 года назад
ምንም ትርጉም ያለው ተግባራዊ ስራ ሰርቶ ሰምተን አናውቅም ጀግና ጄነራል አሳምነው ነበር
@user-vq7cv3ds1b
@user-vq7cv3ds1b 2 года назад
ጀግናውን ማሳከም ግደታችን ነው ኢትጲያዊያን ይሄን ጀግና እንገዘው
@afeworkw1291
@afeworkw1291 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል ክብር ይገባሃል! በጣም ጎበዝ እና ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነህ
@yenedz7264
@yenedz7264 2 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ገለልተኛ ሆነህ በቅንነት ለሕዝብ በመቆምህ ተባረክ።
@user-cb9ud9wp7k
@user-cb9ud9wp7k 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ጀኔራል የኛ ጀግና
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 года назад
ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ክብር ይገባሃል ጥበብን ለጥበበኛ ነዉና ብዙ ነገሮች ባንተ ያምራሉ✊✊✊
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 года назад
ምን ሰራ ሲታሰር ሲፈታ ሲዶልት ሰማረክ ሰያሸቃብጥ ነው የኖረው አሁን ድሞ በሰተርጀና ሕፃን ልጀ ሲማግጥ ነው የነበረ
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 года назад
@@ysgysg3920 እውነትን መደበቅ አይቻልም ወዳጄ ሲቀጥል ሎሌ ሆኖ ከመኖር ለእውነት መታሰር ይሻላል!! እናማ ሰከን በል እንደ ብርሃኑ ጁላ እና ባልጫ ደበሌ የሻዕቢያ ምርኮኞች ብሎ ሲጠራ የማያፍር አለ!! ነገር ግን ጊዜ ዘዋሪ ነው......!!
@denadebebe2508
@denadebebe2508 2 года назад
ምርጥ ኢትዩዽያዊ ጀግና ነወትእና ልዮክብርና ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤናይስጠወት
@MohammedAli-yj3tl
@MohammedAli-yj3tl 2 года назад
ጀነራል ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ ማሞን ወያኔ ሱሪውን አስወልቆ እስር ቤት ውስጥ ደፍሮታል ለዚህ ነው የሚቆላው ተፈራ ማሞ በሱሪው ሽንቱን እያርከፈከፈ ስለ ሸሸ አይደል ወያኔ ደብረ ሲና የደረሰው። አሁንም ያ እስር ቤት የለመደው ነገር ናፍቆት መታሰር ፈልጎ ነው። እንደ ወይዘሮ እስክንድር ነጋ ገንዘብ ለደህንነቶች ሰጥቶ ይታሰር እንግዲ።
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 года назад
ጀነራል ለከፈሉት ዋጋ ሁሉ ክብረት ይስጥልን🙏💚💛❤ አማን ምርጥ ጋዜጠኛ👍👍👍
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ ማሞን ወያኔ ሱሪውን አስወልቆ እስር ቤት ውስጥ ደፍሮታል ለዚህ ነው የሚቆላው ተፈራ ማሞ በሱሪው ሽንቱን እያርከፈከፈ ስለ ሸሸ አይደል ወያኔ ደብረ ሲና የደረሰው። አሁንም ያ እስር ቤት የለመደው ነገር ናፍቆት መታሰር ፈልጎ ነው። እንደ ወይዘሮ እስክንድር ነጋ ገንዘብ ለደህንነቶች ሰጥቶ ይታሰር እንግዲ።
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ እኮ ተጋሩ አይደለም ኣማራ ነው ተሳስተህ ነው ጀግና ያልከው?
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 года назад
@@beletetom107 ምስኪን ስታሳዝን አንድ ያለህ ህይወትህን በጥላቻ አባክነህ ሳትኖር ከምትሞት ከጥላቻ ውጣ!
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 года назад
ከልጁ ልጁ የሚማግጥ ባለጌ ነው
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 года назад
@@ysgysg3920 ይህ ለህዋት ጀኔራሎች ነው የሚሆነው አናቃቸውም አርቲስት እያስገደዱ የሚደፍሩ ሀይማኖት ግርማን ማነው አስገድዶ የደፈራት ጅል ነህ አማራ እንደዚህ አይነት ስብና የለውምና
@mohammedhussen37
@mohammedhussen37 2 года назад
ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው በጣም ጎበዝ ነህ። ምስጋና ይገባሃል
@Johnjesus830
@Johnjesus830 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል ጎበዝና ቅን ነህ እናመሠግናለን።
@zelalemassefa8939
@zelalemassefa8939 2 года назад
አማን እኝህን ጀግና እንግዳ አድርገህ ቃለመጠይቅ በማድረግህ እኛም ብዙ ነገሮችን በማወቃችን እጅግ አመሠግንሃለሁ 🙏
@alexanderfantaye5901
@alexanderfantaye5901 2 года назад
Best journalist! -Best General! -this will be remembered down the history.
@ramagribusiness8704
@ramagribusiness8704 2 года назад
ክቡር ወድማችንን መደገፍ አለብን።
@jerrygetachew8129
@jerrygetachew8129 2 года назад
በጣም smart ጋዜጠኛ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን🙏
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
ወደውጭ መታከም አለብህ አለወገኖችህ ግዴታችን ውል ይህን እንከፉላለን በህይወት እያለን!
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 года назад
ቂ ቂ ቂ ቆሻሻ እርኩስ ቅዱስን መተቸት አይችልም በሚገባ የተግባባን ይመስለኛል ቅርሻታም👎👎👎
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
@@getahunasfaw2509 ማነውቅዱስህ ፈሶ?
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 года назад
@@yemisrachworeta4739 አንተ ሸለፈታም የጣሊያን ድቃላ ጎደሎ ስለሆንክ ቀድሚያ አባትህን ፈልግ።
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
@@getahunasfaw2509 የዞረብህ ያድብር ገመድ አተህ ነው እንዲህ መከራ የምትበላ ምኑ አበሽቀህ ባክህ ?
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 года назад
ወደውጭመኘ
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 2 года назад
ክብር ለሚገባው ክብር ልንሰጥ ይገባል፡፡ Galatoomaa!
@tiruyezeni6418
@tiruyezeni6418 2 года назад
እንወድሀለን
@semiramohammed6765
@semiramohammed6765 2 года назад
እፍፍፍፍ ከምር አሳዙኑኝ ጀነራላችን ረጅም እድሜና ጤና አይዞን ውጭ ሂዶ መታከም ካለ ከጎናቸው ነን ድልላለመላ ኢትዮ.....
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ወይዘሮ ተፈራ ማሞን ወያኔ ሱሪውን አስወልቆ እስር ቤት ውስጥ ደፍሮታል ለዚህ ነው የሚቆላው ተፈራ ማሞ በሱሪው ሽንቱን እያርከፈከፈ ስለ ሸሸ አይደል ወያኔ ደብረ ሲና የደረሰው። አሁንም ያ እስር ቤት የለመደው ነገር ናፍቆት መታሰር ፈልጎ ነው። እንደ ወይዘሮ እስክንድር ነጋ ገንዘብ ለደህንነቶች ሰጥቶ ይታሰር እንግዲ።
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
አይ
@amharafano20
@amharafano20 2 года назад
ፊልድ ማርሻል ተፈራ ማሞ ያንተ ክብር የአማራ ህዝብ ነዉ .የኛ አሳምነው ፅጌ❤❤❤
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
የተምታታብህ ሁሉም የራሱተሰጦና ስራ አለው ይሄቀድሞ የወጣ ታጋይ ነው ያነበክፉለህዝብ ነው ሁላቸውም ግን የየራሳቸው ጀብድ አላቸው እቶፈቶ አያስፈልግም ይልቁ የማይሰማን ከመናፈቅ የምትሰማውና የምታየውን እፕዳምጥ እሱንሁን።
@amharafano20
@amharafano20 2 года назад
@@yemisrachworeta4739 ፊልድ ማርሻል ሰላልኩት እንደዉም አሳነሰኩት ማንም ምርኮኛ የነበረ ጀነራል አያነሳ የሚለብሰዉ ጨርቅ ሆኖ የለ እንዴ 👌
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
@@amharafano20 ከተፈራበላይ ምንያስፈልገዋ ፊልድማርሻል ቅብርጥሶን ለምኳኖቹና ለስልቦቹ ይሁን ጀግና ባልሰራው በማረግ አይሸፈንም አብሶ አሁን ጋኖቹ አለቁና ምቾቶቹ ጋንበሆኑበት ስሀት።
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 года назад
@@yemisrachworeta4739 መጀመሪያ እስኪ አማርኛ ፅፍህን አስተካክል
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
@@kefyalewassefa4555 ፈሳም ስላነበብክነው ጭጎራህ የሚላጥ
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 2 года назад
የሚገርም ፕሮግራም ነው።
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 2 года назад
General mamo very hero 👏 🙌 👌 💪 ❤️
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 года назад
ጀነራል ተፈራ ማሞ የሀገር ባለውለታ የኔ ጀግና ክብር ይገባዎታል አላህ ጤናዎን የመልስሎ
@getuchaneyimer6692
@getuchaneyimer6692 2 года назад
ጀነራል ጀግና ነህ አብረንህ የነበርነው እናውቃለን ከውልድያ ፣እስከ ደብረታቦር
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 2 года назад
Getu ebakachu wetatu yizegaje! Hulum kumarun yemechawetut be enja lay new
@BWube
@BWube 2 года назад
በጣም ጎበዝ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ
@ehtedesta4805
@ehtedesta4805 2 года назад
ጀግና አያኮርፍም በርታ !!!!!!!
@user-ir5tk5yl2u
@user-ir5tk5yl2u 2 года назад
አረ አለን ለመርዳት ዝግጁዎች ነን አባቴ🙏🙏❤😥😥😥😥እስኪ መሪያችንን ለመርዳት ዝግጁ የሆናችሁ በlike ልያችሁ
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
ግሩፕ ካለ አስገበኝ እንርዳቸው
@ummaraym9688
@ummaraym9688 2 года назад
@@user-ni7yn4ms9q ካለ እኔም አለሁ
@temesgentiruneh1117
@temesgentiruneh1117 2 года назад
Good comments from a good journalist about General Tefera Mamo! Bless your heart ❤️
@myfano2708
@myfano2708 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን አተ የምን ጊዜም አለኝታችን ነህ በተቻለህ ሰርተሀል ጡት ነካሹ ብአዴን ዛሬ ቢክድህም በሰፊው አማራ ህዝብ ሁለየም ትታሰባለህ
@truckingofficial6330
@truckingofficial6330 2 года назад
We love you ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ
@hussenseide2381
@hussenseide2381 2 года назад
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጀግና ሀገር ወዳድ ምርጥ አማራ ኢትዮጵያ ነህ ካተ ብዙ ተምረናልም አሁንም መማር ይቻላል ጀግናችን እረዢም እድሜ ይስጥህ
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 2 года назад
The best interview I heard in ESAT recently. Thank u both.
@jerrygetachew8129
@jerrygetachew8129 2 года назад
በትክክል best interview 👍
@stayturn9043
@stayturn9043 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ጋዜጠኛው ይችላል,,super journalist
@mzzz4916
@mzzz4916 2 года назад
LONG LIVE OUR PATRIOT GENERAL TEFERA MAMO!!! GOOD JOB AMAN!
@user-armacheho
@user-armacheho 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ የሰው ልክ የምታውቅ ምርጥ ፕሮሽናል ።ጀኔራሉ እጅግ በጣም በጦር በሳል ግን እውነተኛ አጎብዳጅ ስላልሆነ እንጂ ከነብርሀኑ ጁላና ከነባጫ ፣ከነ አበባው የተሻለ እውቀት አለው ሙሉውን እንተርቪው ሳዳምጠው የተወሰኑ ሚዲያዎች ላይ ያረጉትን ።እጅግ በሳል እና ለሀገር ጠቃሚ ሰው ነው
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 2 года назад
ቢበልጥም እንኳን ከነ እንትና ይበልጣል አይባልም! ስልጣን ላይ ስላሉ የበለጠ ሊጠሉት እና ላያስጠጉት ይችላሉ:: ተባብረው እንዲሠሩ ግፊት ማድረግ ነው የሚሻለው::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 года назад
ስለሚበልጣቸው ነው ያሳሰሩት:: ሌላ ምንም ምክንያት የላቸውም::
@ethio-tech6089
@ethio-tech6089 2 года назад
ጀግናው ጀኔራል። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።
@user-fd4io6kl1m
@user-fd4io6kl1m 2 года назад
ለዋልክልን ወለታ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይማርህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ጀግናህን አሳክም
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 2 года назад
You are our hero 💚💛❤ Thank you
@ferueshetu220
@ferueshetu220 2 года назад
አሁን ኢሳትን መፍራት ያስፈልጋል። መንግስት የሚፈራቸውን ሰዎች በማስለፍለፍ ወጥመድ ውስጥ የመክተት ሥራ እየሠራ ሳይሆን አይቀርምና ተጠንቀቁ።
@dannysima2110
@dannysima2110 2 года назад
እግዚአብሔር ጤንነቷን ይጠብቅልን ።እውነተኛ ሀገር ወዳድ የሆኑ የኢትዮጵያ ልጆችም ህክምናዋን እንደሚረዱት በጣም እተማመናለው።እንዲህ ያሉ ሀገር ወዳድ ጀግና ከመደገፍ ይልቅ የፋኖ መደራጀት እንቅልፍ የሚነሳው መንግስታችን ይኼን ቃለ መጠይቅ ቢሰማው ይጠቅመዋል።
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 2 года назад
ለመርዳት ዝግጅ ነኝ ከአሜሪካ
@tghjlopffhvnhu6593
@tghjlopffhvnhu6593 2 года назад
በትክክል ጀንራላችንን እንርዳ አ
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 года назад
ተፌ እንወድካለን እናከብርካለን፡፡ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን በጣም እናከብርካለን
@yewbdarkarnapke2664
@yewbdarkarnapke2664 2 года назад
ለጄነራሉ የነፃ ህክምና ለመሞከር ስልካቸውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ???
@menenhaile8093
@menenhaile8093 2 года назад
አናግሪኝ አገናኝሻለሁ
@yewbdarkarnapke2664
@yewbdarkarnapke2664 2 года назад
@@menenhaile8093 ሰላም መና
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 2 года назад
ጀነራሉ ማገዝም መከበርም አለባቸው፣
@fit1205
@fit1205 2 года назад
Free General MAMO🦅🦅🦅
@akalufissi3088
@akalufissi3088 2 года назад
ለጀኔራል ተፈራ እርዳታ መጽሀፉን ለመግዛት ዝግጁ ነኝ
@maafazlove4937
@maafazlove4937 2 года назад
መጽሃፍ መግዛት ለራስህ እውቀት እንጂ እርዳታ አደለም ፍሬንድ
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 2 года назад
Nice perspective and real guess, General Tefera. Wonderful!
@amarekassa5660
@amarekassa5660 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል ምስጋና ይድረስህ። ጀኔራል ተፈራ ክብር ይገባሃል።ጀግና ነህ።
@abetube8757
@abetube8757 2 года назад
የኔ ጄግና አላህ ይጠብቅህ
@fikretsegaye2984
@fikretsegaye2984 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል መንግስቱ!!?? ከጀነራል ተፈራ ማሞ ስለነበራችሁ ጋዜጣዊ ስነምግባርህ ከልብ አመሰግናለሁ !!!።
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
ግሩም ውይይት ነበር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከልብ እጂግ ከልብ ላቅ ያለ ክብር አለኝ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የዘመኔ ሚኒሊክ ብዬሀለሁ የአማራ ህዝብ ባንተ ይኮራል💚💛❤️ ጋዜጠኛው አለማድነቅ ንፉግነት ነው ክበርልን🙏
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 года назад
ጐጠኛ መንደርተኛ መቼ ይሁን ከወያኔና ከኦነግ አስተሳሰብ የምትወጡት። ምናለበት ጀግኖቻችንን ጀግንነታቸውን አውርዳችሁ በመንደራቸው ከምትጠሮቸው በኢትዮጵያዊነት ብትጠሮቸው።
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
@@yonastaye8803 እየሞትን ያለንው ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ሳይሆን በአማራነታችን ነው አንች ከብት ኢትዮጵያነትን ለአማራ ህዝብ አታስተምሪውም ምክናያቱም ያስተማረሽ አማራ ስለሆነ ለመሰሎችሽ አስተምሬቸው
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 года назад
@@user-ni7yn4ms9q ማንም ለማንም ኢትዮጵያዊነትን አያስተምርም። ማንም በዘሩ ተደራጅቶ አይድንም ። ዛሬ ያለው የዘቀጠ ትውልድ እንጂ ሁልጊዜም ኢትዮጵያውያን በአንድ ሆነው እቺን ሀገር ጠብቀው እዚህ ያደረሶት ሀገር የተገነባችው በሁሉም ኢትዮጵያውያን ደም ነው።
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
@@yonastaye8803 እናትዬ የት ሁነሽ ነው ከደህናው ሀገር ነሽሳ በወለጋ በማንነታቸው ሲጨፈጨፉ አልሰማሽም ልበል አማራ ስላልኩ የዚህን ያህል ያመመሽ በኦሮሞ ክልል እየተካሂደ ያለውን ምነው ጆሮዬ አልሠማም አልሽሳ እኔስ የሌላ ብሔር አላቆሸሽኩም የአማራ ህዝብ ይኮራበሀል ነው ያልኩት አሁንም የአማራ ህዝብ ለጀግኖቹ ሂወቱንም ይሰጣል የሌላ ብሔር አላፈናቀለ አልገደለ ምነው አንዘፈዘፈሽ አማራ ሲባል በረዶ እንደዘነበብሽ አንቀጠቀጠሽ እየመረረሽ ዋጭው አማራ አማራ ነኝ ሲል የማችሆል ሌላው ግን ብሔር እየመረጠ ሲገል ምንም አይመስለው
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
@@yonastaye8803 ለዛ እኮ ነው የኦሮሞም መንግስት ያፍነው አማራ ስለሆነ እንጂ ትግሬዎች እንደፍለጉ ይፍነጫሉ ምስኪን እናትን ይደፍራሉ ምስኪን ገበሬን ይገድላሉ የአፍርና የአማራን ተለይቶ ኦሮሞዎቹም እንደፍለጉ ያደርጋሉ አማራ ሁነህ ስትገኝ ግን ትታፍናለህ ትሞታለህ ትስቀላለህ
@abduabdu3737
@abduabdu3737 2 года назад
ጀኔራል ተፈራ ማሞ የእውነት ሰው የተግባርሰው የመላው አማራ ህዝብ የኢትዩጲያ ህዝብ ከጀኔራል ተፈራ ማሞ ወደሰራው እዲመለስ የሚገባውን ቦታ እዲሰጣቸው ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል።❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@habtamutilaye6210
@habtamutilaye6210 2 года назад
ጀነራል ተፈራ በጣም በሳልና ሀገርህን የምትወድ ጀግና ወታደር ነህ። 🇪🇹 ወታደር ሁሌም ሀቀኛ ነው። እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድልህ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz Месяц назад
It's a blessing that this guy has joined Fano. He speaks like a leader and a commander. Fano forces need to use him not waste him
@user-gp5km5bh6r
@user-gp5km5bh6r 2 года назад
ጀረናል እድሚህ ይርዘም ኑሩልን ቀጪቀት ይገላግልህ
@jemalmohamed3425
@jemalmohamed3425 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለው ከምርጥ ጀነራል ጋር!
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 года назад
Very informative interview with knowledge we have to buy his book & help him to get a specialist to get a surgery we thank him for a life time service for the country
@abrahambelay5904
@abrahambelay5904 2 года назад
I am really happy to help, please do let me know how. He is my hero.
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
የአማራ ልጆች ዘመቻ ጀምሩ ጀነራል ተፈራ ማሞ ይመለስ ወደ ስራው የሚል በሚዲያ ❗
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 года назад
አሪፍ ነበር ግን ጤናቸውን ይንከባከቡ መጀመሪያ።ጤና ይቀድማል!!! ብዙ መስዋት እየከፈሉ ነው ያሉት
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
ይቅርታ ሳልጨርስ ነበር ኮሜት የሰጠሁት መጨረሻላይ ነው መታመሙን የሰማውት ።እኔ ማቀው በግፍ መባረሩን ነበር 🙏
@afi5295
@afi5295 2 года назад
@@user-ze6vi4jw1d ዛሬ አ አ ታፈነ እንኳን ሊታከም 😢
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 года назад
@@mengistutilahun8359 አይ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 года назад
Do you know you can simply delete your uninformed comment?
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 года назад
ጋዜጠኛ አማኒ በጣም ሰው አክባሪና ቅንነት ያለህ ሚዛናዊ ነህ ክብር ይገባሃል።
@user-ir5tk5yl2u
@user-ir5tk5yl2u 2 года назад
ጥበበኛው ሸማቂው ኮማንዶ ጀነራል ተፈራ ማም ለእናንተ ክብር አለኝ።200.🙏🙏💪💪💪💪💪❤❤❤
@learntulearn848
@learntulearn848 2 года назад
GREAT INTERVIEWER , GREAT GUEST GENERAL TEFERA 👍
@teklemariamtekeste2010
@teklemariamtekeste2010 2 года назад
Love General 🇪🇷💪🏾‼️
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 2 года назад
ኢሳቶች እጅግ ጠቃሚ መረጃ የሚሰጡ እንግዳ አቅርባችኃል:: በጣም እናመሰግናለን:: ጋዜጠኛው ተገቢ እና ወቅታዊ ጥያቄዎችን አቅርቧል: መልሶቹም አርኪ ነበሩ:: ጀ/ል ተፈራ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮዽያም ገና ብዙ ሊጠቅሙ የሚችሉ ጀ/ል መኮንን ናቸው! መንግስት እኝህን የመሰለ መሥራት የሚችሉ ጉዳዪን በቅርብ የሚያቁ ስው ማስቀመጡ ተገቢ አይመስለኝም::
@dejenealemu1792
@dejenealemu1792 2 года назад
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው። ደስ ትላለህ በርታ ቅንነት ይታይብሃል።
@user-zp1fn7yw4v
@user-zp1fn7yw4v 2 года назад
ፍኖ ፍኖ ብለው ሞቱ ኤጭ ፋኖ 💪💪💪💪💪
@kibromgidey6522
@kibromgidey6522 2 года назад
ፋኖ አጋዥ እንጂ መከላክያን አይተካም፡፡
@user-zp1fn7yw4v
@user-zp1fn7yw4v 2 года назад
@@kibromgidey6522 መከላከያን ይተካን መች አልንና ፋኖ መጥፍት የለበትም ነው ያልነው ለአማራሕዝብ ከመከላከያም በላይ ሥለሖነ 😂
@nuruali3308
@nuruali3308 2 года назад
ፋኖ የዘመናችን ብርሀን
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 года назад
ትክክል ደሜ መቸም ፋኖ አይጠፋም ምክኒያቱም ሁሉም አማራ ፋኖ ነው የአማራ ህዝብ አንድ መሆን ብቻ ነው ሌላው ቀላላችን ነው💪 አራት ኪሎ በአንድ ቀን እንጨብጣታል ነገር ግን ስልጣን ብርቃችን አይደለም ነፃነት ብቻ ነው የምንፈልገው!
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 2 года назад
General Teferra Mamo is a typical role model for people who practically love country . Long life General !!
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር
@andewnet
@andewnet 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 2 года назад
ከማንገጥማ ታሽንፉ ወይመምታታት
@tibebugetachew6547
@tibebugetachew6547 2 года назад
Amanuel, you are a real journalist, organized your questions in very simple and clear way. You gave enough time to respond to Genera Tefera. Keep it up. General Tefera, you are a respected person you sacrifice the whole your life to defend and safe guard your beloved Ethiopia. History will judge and God will compensate. Much Respect and Love.
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Месяц назад
ጋዜጠኛ አማኑኤል ክብር ይገባሃል ጄ/ል ተፈራ ዕድሜ እና ጤና ይስጥል ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለብዙ ሰዎች ያስተምራል ። ጀግንነት ዕውቀት ደግነት እንዴ ጀነራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ፀጋ ያደለው ሰው ያለ አይመስለኝም ።
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 2 года назад
Thank you very much General I learn a lot.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
ጀነራል ተፈራ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️
@amaamm2937
@amaamm2937 2 года назад
ጀግናው
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
በአዴን በድኑ አስፈጀን
@theethiopian6690
@theethiopian6690 2 года назад
በጣም ጥሩና ቅን ጋዜጠኛ ነው! Keep it up
@tanatube8833
@tanatube8833 2 года назад
Very interesting and informative interview. Both the General and the journalist need to be appreciated. The health condition of the General, however, should be given urgent attention by the government and all Ethiopian citizens.
@Gguy-wu5gd
@Gguy-wu5gd 2 года назад
እረጅም እድሜ ይሰጥልን
@kirubeltadele6072
@kirubeltadele6072 2 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 2 года назад
ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንደእርሶ አይነት አገር ወዳድ ሽልማት ሲገባው ጭራሽ ምንም እንዳልሰሩ ለሽልማት ያልበቁ ዛሬ የሰማነው ጭራሽ አስደንጋጭ ዜና ታፍነው ተወሰዱ ኧረ እቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው እግዚኦ በሉ
@corenti1779
@corenti1779 2 года назад
Thank you for your service, General Tefera. Thank you Amanuel. You are a great journalist. keep it up.
@getabegaz
@getabegaz 2 года назад
Clear, Loud, Honest and Brave. Thank you Gen. Tefera Mamo
@frehaile6298
@frehaile6298 2 года назад
Jagena General Mr Mamo, well done thanks humble your true explain all 🇪🇷♥️🇪🇹
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 2 года назад
Very true and excellent expression.
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
አላህ ጤና ይሰጠህ እደሜህን ያረዘሠው አባተቸን❤❤❤❤❤❤❤
@alebachewworku4957
@alebachewworku4957 2 года назад
B.General you are hero
@uborafilmscommunications9877
@uborafilmscommunications9877 2 года назад
ይሄ ጋዝጠኛ እንዴት ደስ ይላል በጌታ!!! አማርኛ 2ኛ ቋንቋው ነው ግን ነገሩ ይጣፍጣል!!! Highly professional!!! ትችላለህ!!!
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 2 года назад
ጅግና
@solbossa8703
@solbossa8703 2 года назад
አማኑኤል በጣም አደንቃኸለሁ ጎበዝ ከትህትናህ ጋር ፍፁም አስደመምከኝ። ጀነራል ክብር ለእርሶ ይሁን። ጀግና ደፋር የጦር አዋቂ የረዥም ጊዜ ታጋይ እድሜና ጤና ለእርስዎ እመኛለሁ። ባንዳው ብአዴን የአብይ ተላላኪ በእርሶ የማይገባዎትን እስርና እንግልት በማድረሱ እጅግ ያሳዝናል። የኢትዮዽያ ህዝብ ለእርሶ ጋር ነው። " ኢትዮዽያ ሃገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ "!!
@alebachewshiferaw1210
@alebachewshiferaw1210 2 года назад
Good👍👍
@amanueladdisie1171
@amanueladdisie1171 2 года назад
ጀግናው ሺ አመት ኑር
@endaleadam6058
@endaleadam6058 2 года назад
Wishing you a long-life for both of you
@Mom608
@Mom608 2 года назад
May God protect you all
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 Месяц назад
Excellent interview
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ጀነራል እድሜና ጤና ይስጦት ለኢትዮጲያ ህዝብ ከወያኔ ጉድ ከመንግስት ድክመት ጅርምረው ስለ ሽኔ ያለውን ግልጽ አርገው ነግረውናል ፋኖም በደንብ ሊያዝ እንደሚገባው መናገርዎ ጥሩ ነው መንግስት እኚህን ስው ቢጠቀምባቸውና ድክመቱን ቢያርም ጥሩ ነው ጋዜጠኛው ፕሮፊሽናል ባለሙያ ነህ ጎበዝ👍
@fikaduambawyehualashet8755
@fikaduambawyehualashet8755 2 года назад
Thank you Amnauel for hosting General. General Tefera, you are an iconic person. I really appreciate your balanced thoughts. Proud of you! As an experienced Militant you have to work with the people of Amhara who is under a serious danger!
@endaleadam6058
@endaleadam6058 2 года назад
Excellent explanation
@yacobs6245
@yacobs6245 2 года назад
የሚገርም ነው
@hannaabate5830
@hannaabate5830 2 года назад
Good interview.and General thankypu for your valuable and sacrfication for our country. Amanie you are really balanced and professional juranalist!!!!!
@taybamohammadsaed6800
@taybamohammadsaed6800 2 года назад
ሀቢቢቢ አላህ ጤናህ ይመልስህ
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 2 года назад
ጋዜጠኛው ገራሚ ነው።
Далее
БАБУШКА УМЕЕТ ВОДИТЬ?? #shorts
00:32
Просмотров 363 тыс.
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Просмотров 30 тыс.