Тёмный

Ethiopia - በአማራ ክልል ያለው አሁናዊ ሁኔታ፣ የደመቀና ይልቃል ተማፅኖ፣ አለም ባንክ ኢትዮጵያ ላይ ጨከነ፣ የኢትዮጵያ ብሪክስ ጉዳይ የመሪዎች ውሳኔ 

Feta Daily News
Подписаться 880 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 242   
@የሺYouTube
@የሺYouTube Год назад
ድል ለተገፈው አማራ ፋኖ ነት የዘላለም ካስማችን እግዚአብሔር ከኛጋር ነው እናሸንፋለን በምትችሉት ሁሉ ከህዝ ባችን ጎን💚💛❤💪💪💪💪👈
@محمد-ج3ت7ظ
@محمد-ج3ت7ظ Год назад
የኔማር ፈልጌሽ ነበር በኤፊቢ ትመጪ አለሽ
@Mimipaulos
@Mimipaulos Год назад
ድል ለተገፈው ለህዝብ ልጅ ለሀገር መከታው ፋኖ💪💪💪🔥💚💛❤️
@TairTemui
@TairTemui Год назад
የአማራ ጉድ ብዙ ነው!!! ከአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት ዘመን ጀምሮ ኦርቶዶክስ የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆኑ በኦሮሞዎች ብቻ ነበር ስነገር የኖረው ያኔ ሁሉም፡ ‹‹ወግድ አንተ ዘረኛ›› አለው፡፡ ዛሬ እነሆ ኦርቶዶክስ ፀሃይ ወጣችባቸው፤ ወደ ብርሃን የወጣ ነገር ሁሉም ይታያል፤እነሆ!!! ኦሮሞ እና ኦሮምያ ለመቶ ዓመታት የደማችበት ነው፡፡ አማራ ሃይማኖት የለውም፤ ስነምግባር የለውም፣ ትላንትና እንድህ ብያለሁ አልፈጠረባቸውም፣ አምላካቸው ሆዳቸው፤ የአማራ ማንነት ያምያስረዱት ሁለት ግለሰቦች አሉ፡ ትክክለኛ አማራዎች ማናቸው የምለውን ለማወቅ ሁለቱ ግለሰቦች ምርጥ ማሳያ ናቸው፡ እነሱም፡ አቶ ታዬ ጥበበ (ሚልሻው አቡነ ጴጥሮስና አብነ አብርሃም) ንግግር/ሁኔታቸው/የጭካኔነት ድምፀታቸው፤ ክርስቲና አይደለም ሃይማኖት የምባል በአጠገባቸው ያለፈ አይመስልም፤ ክርስቲና መሠረት ከአይሁዳዊነት የምለየው One of fundamental difference ነገር አንዱ፡ ‹‹ጠላትህን እንደ እራስህ አድርገ ውደድ›› ታድያ አማራ ምን ሃይማኖት አለው፣ እነዝህ ናቸው ያደሙን፡፡ እነዝህ የኡፉኝት ልጆች ናቸው፡፡
@OsamaAlThomali
@OsamaAlThomali Год назад
ያአላህ አንተ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Год назад
ድል ለተገፍው ለአማራ ሕዝብ. ፍትህህ ፍትህ
@Hayouሀዩሐበሻ
@Hayouሀዩሐበሻ Год назад
የማይቀረው ነፃነታችን በፈርጣማው ክንዳችን 💪 ፋኖ ስትፋሳችን 🎉
@saras9710
@saras9710 Год назад
ድል ለፍኖ ለተገፍው አማራ❤❤❤❤
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و Год назад
ፋኖ የህዝብ ቀኝ እጂ ነው ደመወዝ አልባ ለማንነቱ ለሀገሩ ራሱን የሚሰውት ጀግና ነው ፋኖን አትኩት ያመናል ያመናል👌👌💚💛💖
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 Год назад
ድል ለተገፋወ አማራ ህዝብ💚💛❤️🦁💪
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪💪💪
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ከዉነተኞቹጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፈረድ 😢😢😢😢😢
@hodetebeje7547
@hodetebeje7547 Год назад
ድል ለአማራ ድል ፋኖ💚💛❤️
@ስአዳነኝየመርሳዋ
ድል ለፍኖ ❤❤❤❤
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
ድሌ ላአማራ ፋኖ ጀግኖቻችን
@MetadelSisay-j1n
@MetadelSisay-j1n Год назад
ድል ለፋኖ ❤
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Год назад
😢😢😢😢 ኦ አምላኬ አሁንስ ጆሮችን ደማ ኧረ በቃ በለን አምላኬ መቼ ነዉ ሰላም የምናገኘዉ😢የምናገኘው😢😢😢
@masetewal6914
@masetewal6914 Год назад
ድል ለተገፋው ወገኔ ❤️❤️❤️አማራዬ አይዞን
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
ድል ለአማራ ፋኖ 🥰ደሰ የሚለው ነገር ፋኖ በተቆጣጠረበት አካባቢ ሰላምነው ጁታ ሲቆጣጠር ሰው የገላል ሴት ይደፍራል ይሰርቃል ኦነግ ሸኔ ያፍናል ይገልል 😏ፋኖ ግን አይሰርቅም አይደፍርም ✊
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 Год назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖ💪
@lealmusic3236
@lealmusic3236 Год назад
amhara fano ❤❤fano jegna
@JamalJamal-py8fn
@JamalJamal-py8fn Год назад
ድል ለማራ ህዝብ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Год назад
ድልለማራህዝብ😢😊😢😊😢😅😢😅😢
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
አንበሳው ፋኖ 💚💛❤💪
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 Год назад
ድል ለተገፋው ምስጊኑ ያማራ ህዝብ እውነት ያሽንፋል እግዚአብሔር ከተገፉት ገር ነው
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ ድል ለሞላዉ አማራ ህዝብ 💪💪💪
@Mነኝየተዋህዶልጂ
ደመቀ አተ እበት ሽማግሌ በሰላም ጠይቀን ብዙ ወራትን ጠብቀናል ግን መልስ የለም መግስት ያለ መስሎን ነበር የለም ግን አማራጭ ሁኖ ያገኘነዉ ይህን ነዉ መጀመሪያ ልዩሀይሉን ይፍረስ ብለህ ከመፈረምህ በፊት ማሰብ ነበረብህ አተ ዘገምተኛ ይልቃን ክርስቲያን🥰🥰💚💛❤💚💛❤
@titki
@titki Год назад
Victory for Fano💪
@yonastk9479
@yonastk9479 Год назад
አምሓራ ድሉ ያንተ ነው 👍👍👍👍👍
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Год назад
አምሓራድሉያንተነው😊
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Год назад
እኔስ አሁንስ ምን ማለት እንዳለብኝ አላዉቅም በቃ ብልፅግናዉ ቀርቶ ወደ ዉድቀት አዘቅት ገባችማለትነዉ ኮዶምኳን የጠፋባት ሀገር ሆናዉ አረፈች እረባክህ ፈጣሪ የተሻለዉን ቀን አምጣልን በስማም
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Год назад
መከላከያ ቅድብ ቅድቧን ሲላት ጀግናው ፋኖ መግለጫ በመግለጫ ሆነ ባንዳው ሁላ ፋኖ ግፋፋፋ💪💪💪💚💛❤
@skosilo1462
@skosilo1462 Год назад
፨አአአአጨኘኘኘሸጸጀጀ
@TairTemui
@TairTemui Год назад
የአማራ ጉድ ብዙ ነው!!! ከአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት ዘመን ጀምሮ ኦርቶዶክስ የአማራ ፖለትካ ድርጅት ስለመሆኑ በኦሮሞዎች ብቻ ነበር ስነገር የኖረው ያኔ ሁሉም፡ ‹‹ወግድ አንተ ዘረኛ›› አለው፡፡ ዛሬ እነሆ ኦርቶዶክስ ፀሃይ ወጣችባቸው፤ ወደ ብርሃን የወጣ ነገር ሁሉም ይታያል፤እነሆ!!! ኦሮሞ እና ኦሮምያ ለመቶ ዓመታት የደማችበት ነው፡፡ አማራ ሃይማኖት የለውም፤ ስነምግባር የለውም፣ ትላንትና እንድህ ብያለሁ አልፈጠረባቸውም፣ አምላካቸው ሆዳቸው፤ የአማራ ማንነት ያምያስረዱት ሁለት ግለሰቦች አሉ፡ ትክክለኛ አማራዎች ማናቸው የምለውን ለማወቅ ሁለቱ ግለሰቦች ምርጥ ማሳያ ናቸው፡ እነሱም፡ አቶ ታዬ ጥበበ (ሚልሻው አቡነ ጴጥሮስና አብነ አብርሃም) ንግግር/ሁኔታቸው/የጭካኔነት ድምፀታቸው፤ ክርስቲና አይደለም ሃይማኖት የምባል በአጠገባቸው ያለፈ አይመስልም፤ ክርስቲና መሠረት ከአይሁዳዊነት የምለየው One of fundamental difference ነገር አንዱ፡ ‹‹ጠላትህን እንደ እራስህ አድርገ ውደድ›› ታድያ አማራ ምን ሃይማኖት አለው፣ እነዝህ ናቸው ያደሙን፡፡ እነዝህ የኡፉኝት ልጆች ናቸው፡፡
@zaharaendris783
@zaharaendris783 Год назад
የአማራህዝብ እጅግበጣምየተገፋህዝብነው፣አብይእሚባል ውሻ በወለጋያማራልጅአስጨፍችፎ አልጠግብሲል እዛውእክልላችንሂዶይጨፈጭፍይዟል ድል ለተገፋውህዝቤ ላማራዬ ድል ለጀግናው ፋኖዬ
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Год назад
ፋኖ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሕዝቡ ሠራቂ ሌቦችን መያዝና እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል።
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ Год назад
ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@ነጃትየአባቷልጅ
አላህ ሆይይይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ በቃን ጦርነት እባካችሁን አቁሙ
@tueb3879
@tueb3879 Год назад
ድልለፍኖ
@Hayouሀዩሐበሻ
@Hayouሀዩሐበሻ Год назад
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ♥️
@የድንግልልጅ-ረ6ወ
ድል ለአማራ ህዝብ
@kemekem1366
@kemekem1366 Год назад
የአማራ ሕዝብ መንግስት ባይኖርም በሰላም መኖር ይችላል ምንም የፀጥታ ችግር ሊፈጠር አይችልም አንዳኖድ ባለጌዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን እድሜ አይኖራቸውም
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Год назад
በርታ ፋኖ የአማራ ህዝብ ደጀን ነህና በርታ ድል በገፍ ለታረደው በገፍ ለተፈናቀለው በግፍ ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ይሁን በርታ ፋኖ ድሉ ያንተ ነው አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ኢነሻአላ 💚💛❤️💪✊🙏
@saramola8136
@saramola8136 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ የምህረት እጆችህን ዘርጋልን አመፀኛውን መንግስት አስታግስልን
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Год назад
አይደለም እኛ አማራዎች ሌሎቻችሁም ተገፋን የምትሉ ትግሉን ተቀላቀሉ የዚህ መንግስት አላማ ደ።ም ማፍሰስ ብቻ ነው መቀጠል የለበትም የተረገመ በዘመናት ያልየ ክፍ መርዘኛ ሰው ነው ። ኦነግ እንደፈለገ ገሎ ዘርፎ በነፃነት እየኖረ ፋኖ ምን አጠፋ ???
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አባቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቀር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
ድል ለዛ ጀግና ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤🎤💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌
@محمدجمال-ر3ز2ي
@محمدجمال-ر3ز2ي Год назад
ያርብ
@ebtisamyoutube6328
@ebtisamyoutube6328 Год назад
ድል ለተገፋው ፋኖ
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 Год назад
ጀግና ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪💪💪💪
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💚💛❤👍👍💪💪💪💪አመሐራ ግፍ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
ዲረዲረ ለብልፂግና ወይም ለብአደን ግሊኮስነዉ ዲረዲረአይሰራም ነፆነታችን በክዳችን አማራ ፉኖ 💚💛❤️💚💛❤️አማራ ፉኖ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Год назад
የተናቀዉ አማራ ችሎ ችሎ እዚህ ደርሰናል...ከዚህ ወዲያ እያንዳንዷን የፓለቲካና ማህበራዊ ጥያቄዎቻችን ሳይሸራረፉ ይመለሱ.
@addis312
@addis312 Год назад
እባክህ የቀድሞ ፕሬዘዳንት ፕሬዝዳንት መንገስቱ ሓ/ማርያም ተጠይቀው የህዝቡ ጥያቄ ይመለስ ሰራዊቱ ወደ ካምፕ ይመለስ የኢትዮጵያን ድንበር ብዙ ጥያቄ ስላለ ወታደሩን ወደዛው ያምራ ብለው ተናገሩ
@merontesega3979
@merontesega3979 Год назад
💚💛❤💪💪💪
@nebalife9419
@nebalife9419 Год назад
የምን አለም ባንክ ነዉ አማራ እየገደለ እነዚህ ወራዶች የአማራን ህዝብ አዋረዱ ገደሉ!!! ሁላችንም ፋና ነን።
@ekramendris1829
@ekramendris1829 Год назад
ደመቀ መኮነን እሄ በግ ምናባቱ ያውቃል ከይልቃል ጋር ገደል ይግቡ ይልቃል ስልጣን ይልቀቅ
@hodetebeje7547
@hodetebeje7547 Год назад
ድል ለአማራ ድል ፋኖ💚💛❤️
@ShashaMarta
@ShashaMarta Год назад
ሀገር ሳይናጋ መላ በሉኝ ቢልም የአማራ ህዝብ የአማራ አመራሮች አሁን ምን እንሁንነው ገና የአማራ ክልል አመራሮች ለሾማችሁ ህዝብ ካላገለገላችሁ እያደነ ይረሽንሀል ፋኖ ፋኖ መጨቆን ቅኝ መገዛት አይፈልግም
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Год назад
ኮንዶ እልም ይበል ምን ይስራል
@blackink9
@blackink9 Год назад
ይገርማል ኮ ብልፅግና ጦርነት ቆስቁሶ ካዋጋ በኃላ ከመንግሥት ጎን የቆሙትን ሁሉ ማሳደድ ጀመረ ማለት ነው::
@ተስፋህይወትተሠሃ
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪🙏🙏
@DfsUpp-gq9og
@DfsUpp-gq9og Год назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير للجميع في هذه الساعة المباركة أن يكون هناك شخص
@emenetbereket1606
@emenetbereket1606 Год назад
Del Begef Lemigedelw Amara.Fano meketachin💪
@መልካምወሎየዋ
@መልካምወሎየዋ Год назад
ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@Amhara_Prevails
@Amhara_Prevails Год назад
አማራ ክልል የገባው የአብይ አህመድ ታጣቂ ተደመሰሰ ማለት የአብይ አህመድ ስርዓት ተገረሰሰ ማለት ነው። ምክንያቱም አብይ አህመድ ብዙ ታጣቂ እንዳለው ለማሳስመሰል ያለ የሌለ ኃይሉን ነው እያሰማራ ያለው። ወጥር አማራዬ💪💪💪
@jamaledasala8153
@jamaledasala8153 Год назад
አሳደህ ለብልበው ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪ጀግናችንን ።አማራራራ ተነስ ይህንን አውሬ ለአንደዜና ለመጨረሻ የባእድንን አመራሮችን አስወግድ
@samerah1015
@samerah1015 Год назад
ድል ለፋኖአችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Год назад
ደመቀ ደለበ ደነዘዘ
@nikolatube251
@nikolatube251 Год назад
ቆይ የራስን ክልል ከተማ ተቆጣጥረው የምን ፉከራ እና ዘለላ ነው ነገሩ እውነት ቢሆንም የአማራ ፋኖ ተባዮች የሰፈር ወጠጤ መንገድ መዝጋት የክልሉን መንግስት ማፍረስ መጨረሻው ለህዝቡ ከመንግስት የሚቀርበው እንደ ባንክ ሌሎች አገልግሎቶች መቆማቸው አይቀርም በዚህ ውስጥ ሚጎዳዌ ህዝቡ ነው ለህዝብ እታገላለው የሚል አካል በዚህ መንገድ ችግር እንደ ማይፈታ የቅርቡ የወያኔ ጠካራ መዋቅር መፈረሱ ተረስቷል ማለት ነው
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Год назад
የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ሁለት ሰይፍ አለው። የፋኖን እንቅስቃሴና የፕሮፖጋንዳ ስራ ላይ መጠነኛ ጉዳት ቢኖረውም፤ እየተፍረከረከ ያለውን የብልፅናን የአገዛዝ መዋቅርና ወታደራዊ ሎጅስቲክ እቅስቃሴውን ሽባ አድርጎ በየአካባቢው ተነጥሎ እጅ እንዲደጥ ያደርገዋል።
@zebidartube
@zebidartube Год назад
ልደቱ ግራ የገባው ነው መንግስት የለም በሎን አምነነው ስናበቃ ችግሩን መንግስት ይፍታው ምን ማለት ነው እድሉን ካገኛችሁ ጠይቁልን።
@maezaSaed
@maezaSaed Год назад
የአላህ አገራችንን ሰላም አርግልን ልፋታችንን ድካማችንን አንተ እርዳንን ያረብብብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@anduamlakyilma2134
@anduamlakyilma2134 Год назад
ይደምቃል ያልኩት ሲደበዝዝ ይልቀል ያልኩት አነሰ
@molatekeste5361
@molatekeste5361 Год назад
ፋኖ
@ShashaMarta
@ShashaMarta Год назад
እኔ እምለው ኮንዶም እንዲህ መፈለጉ በቃ ኢትዮጲያ መራባት እንጅ ጭንቅላት ያለው ዜጋ ጠፋ ፋኖ ለነፃነት በረሀብ በጥም በብርድ በቁስለት በሞት መከራውን ያያል የአዲሳባ ማህበረሰብ ሴት ለሴት ይዘላልል አይ ሀገሬ
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo Год назад
Eiga sele Fano men Ageban tadiya.😅😅
@ተስፋህይወትተሠሃ
ድል ለፋኖ ሞት ለግፈኞቹ 🙏🙏❤
@rahmetdemisse6637
@rahmetdemisse6637 Год назад
አማራነት ይቅደም 💪💪💪💪💪💪💪ድል ለታገፋው ህዝቤ😭😭
@ZBG9119
@ZBG9119 Год назад
የቨቪ8 አመራርሮች አሳፋሪ አመራር ባልተወለዳችሁ!!
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 Год назад
#አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
ስንት ንፁሃንን ሲገሉ እንዲህ አልተጫጩም አሁን ተመታን ብለው ተንጫጩ
@نيتيتيتيت-ف9غ
@نيتيتيتيت-ف9غ Год назад
💔
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 Год назад
አፈር ይብሉ
@fnottube2532
@fnottube2532 Год назад
ሥጋ ለበስ ሮቦቱ ደመቀን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁልኝ ✍️ አርባ ዓመት ሙሉ የት ነበርኽ? በሉልኝ። ለነገሩ ሮቦት መርሐ ግብር(programme) እንጂ ነፍስ የለውም። ስለህውሓት ሳስብ በጣም የሚደንቀኝ፣ ጣልያን ህወሓትን ከፈጠረበት የርኵሰት ጥበብ ይልቅስ ህውሓት ብአዴን የፈጠረበት የእርኵሰት ጥበብ ይደንቃል።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ የአማራ ህዝብ ሁሉ ከፋኖጎን ሁን መግስት ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም ፋኖ ደሞ ህዝብነው አማራ የሆክ ሁሉ መገድ ዝጋ ታገል ነፃነት ቁጭ ብሎ አይገኝም አብይ አህመድ ገና ዋጋ ይከፍላል የአማራና ትግሬን አናከሰ አሁን ደሞ በተራው አማራን ላለፉት 5 አመት ሙሉ ጨፈጨፈ አሁን ግፉ ምልቶ ፈሷል
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi Год назад
ደመቀ መኮንን እና ይልቃል አማራን አይወህሉም የአብይ ገረድ ናቸዉ ድል ለአማራ ህዝብ እና ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 Год назад
በሕገወጥነት ለጦርነት ሕዝብ መቀስቀስ ትውልድ ለማስጨረስና ሥርዓተ አርበኝነት ለማስፈን ካልሆነ በስተቀር ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ አይደለም። እግዚአብሔር የአገራችንን ሰላምና አንድነትዋን ይመልስልን። መዝ 68:31
@T.N.M.T7590
@T.N.M.T7590 Год назад
አይ መግስት ይሄ የመቅበዝበዝ ውጤት የሕዝብን ልክ አለማወቅ ነው አሁንም አሸባሪው የብልፅግና መግሰት ሕዝብን በሀይል ማበርከክ አደማይቻል ቢያወቅ ጥሩ ነው ለዛውም የአማራን ሕዝብን
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
ድል ለፍኖ. እምየሀገሬ ጸሀይይወጣልሻልአይዛሽ ይህዘረኛአብይአህመድከምድርገጽያጥፍልን
@assefadesta102
@assefadesta102 Год назад
ኢትዮጵያ ብሪክስን እቀላቀላለሁ ያለቺው ከልቧ ይሆን?በበኩሌ በዚህ ጉዳይ መንግሥት ቁርጥ ያለ አቁዋም የያዘ አይመስለኝም!!ሠላም ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏🙏
@mahlte486
@mahlte486 Год назад
አቤት ያማራ ህዝብ የቻለው ጉድ 😔
@toyba911
@toyba911 Год назад
በጣም 😥ግፉ በዛብን
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
አዎ ማርያምን ግፉ በጣም በዛ😢😢😢😢😢
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Год назад
,ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉እንሻአላህሰላምይወርዳል
@AdenAmher
@AdenAmher Год назад
ፋኖ የክፍቀን መሆኑን እረስተው አሁን ለመዋጋት መዘጋጀት ምንይሉታል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@saheleselase3
@saheleselase3 Год назад
የዓለም ባንክ ገንዘብ የለም ማለቱ..ለኢትዮጵያ በጣም ግሩምዜና ነው.ዕዳ ከፋዮቹ ህዝቡ ነው .በተለያዩ ኪሶች እልም ነዋ ።
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Год назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 Год назад
❤❤❤አንበሳው ፋኖ ድልለአማራህዝብ
@ShashaMarta
@ShashaMarta Год назад
የአብይ ወዛደሮች የአማራን ህዝብ አይወክሉም ለህዝብ ተሾመው ዜጋን ታላገለገሉ የአማራ ክልል አመራሮች ስራቸው ምንድነው
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Год назад
ፋኖ ጀግና የአማራ ክድ
@tgay5642
@tgay5642 Год назад
አኡዙቢሏህ አሁን ኮዶም ምን ይሰራል ስት ሚዘገብ ሞልቶ
@ተስፋህይወትተሠሃ
😂😂😂😂😂😂😂
@emebetassefa2628
@emebetassefa2628 Год назад
😂😂😂😂ስንት አለ ፆሙን ማደር የማይችል
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Год назад
😂😂😂😂😂😂
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Год назад
😂😂😂😂😂
@ወሎየዉቀብራራው
አማራ ነፃነታችን በክዳችን
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Год назад
❤❤❤❤አዎ
@eshetulakew815
@eshetulakew815 Год назад
ፈታወች የሁል ጊዜ ተከታታዮቻቻችሁ ነኝ ነገር ግን እሂን ሰይጣናዊ ሰዉ picture ባትጠቀሙት
@photography6969
@photography6969 Год назад
Eha yamara enkisekase nage wede behar labehar gichit yehadal mechreshaw ayamerim usa semrat lemangawem ay koemcha masebi tessnachaw beka🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@الحمدللهعلىكلحال-م3د
ፈታየ ሰላምና ጤና ግብርና ምስጋና እረጂም እድሜጋ ይስጥህ አላህ ሱብሃነሁ ተአላ በቃ ይበለን ምግስት የለም ቢኖር ኖሮ ሃገር ጠረፍ እስከጠረፍ ሲታመስ ሲያልቅ ለሱ ደታ መች ይሰጠዋል ብቻ አላህ ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ጀግናው ፋኖ
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም መኖር ከፈለጋችሁ ከሁሉም ሰው ጋ እኩል እንድቶኖሩ የፈለጋችሁትን ሀይማኖት መከተል እንድትችሉ አገራችን ሰላም እንድትሆን ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም እንድገባ ከፈለጋችሁ አገር አፍራሹን አጭበርባሪውን ወሬ የሚያጠግበንን አስመሳይና ሀይማኖት አልባውን መንግስት በመቃወም የአማራን ህዝብ ተቀላቀሉ
@samsom1388
@samsom1388 Год назад
ሰው እሚበላው አቷል ኮዶብ ይላሉ መፍቴው ከዝሙት መራቅ ነው መቼም ከሚስቱ ጋር ኮዶብ አይጠቀምም ሴሰኛ ሁሉ
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 Год назад
ደመቀና ይልቃል ማለት የኦሮሙማው አቢያ መጋለቢያ መጋዣዎች እንጂ የአማራ ክልል አመራሮች አይደሉም።
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Год назад
ኢንተርኔት ዘግቶ መረጃ ይድረሳችሁ ብሎ እከሌ ይህን አለ እከሌ እሚባለው ነገር ግራ ያጋባል
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн