Тёмный
No video :(

#Ethiopia 

Mame tube
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 622   
@Mametube
@Mametube 3 года назад
ወደ ቴሌግራም ማሰባሰቢያ ግሩፕ ብቅ በሉ t.me/joinchat/0r7T2qEpr902Mzlk ለበርካታ ግዜያት ኡማውን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በተለይ በገጠራማ የሀገራችን ክፍሎች እንዲሁም በውጪው አለም በርካታ ሰዎች ጋር በልጅነቱ በዳዕዋ ስራው ለተሰማራው ሰኢድ ጀማል (ሰያ ቲዩብ) በዚህ ሰአት የሁላችንም ከጎኑ መሆን ወሳኝ ሰአት ላይ ነን እና አብሽር ከማለት በተጨማሪም ባለን ነገር በቀጣይ ባሉ ቀናት ወንድማችንን ልናስደስተው ይገባል ከስር ባሉት የሰኢድ አካውንቶች በተመቻቹ አስገብታችሁ ደረሰኝ ላኩልን ስም ሰኢድ ጀማል- ዳሽን ባንከ 2907512396111 ንግድ ባንክ 1000165378807 ኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1008800017119 ስልክ 0921382789 ወንድማችን ሰኢድ በአባቱ ህመም አንገቱን ደፍቷል በአላህ ፈቃድ አንገቱን ቀና እንዲያደርግ ሰበብ እንሁነው አባቱ ሀጂ ጀማል ከአወል ሶፍ ከመስጊድ አይታጡም አየር ጤና መስጊድ አህን ገወን ህመሙ አስቀርቷቸዋል ተሽሏቸው አወል ሶፍ የምናገኛቸው አላህ የድርግልን ያረብ
@user-si2ek8rh7r
@user-si2ek8rh7r 3 года назад
የዋሳብ የለም ብዙሰው ዋሳብነው የሚጠቀመው
@madimahmde1215
@madimahmde1215 3 года назад
የወትሰፕ አለ ወይ
@user-sp5ty1bu3q
@user-sp5ty1bu3q 3 года назад
ማሜ እሺ ጀዛከሏሁ ኸይር ወድማችን አባታችን አሏህ ሙሉ አፍያዎን ይመልስላቹ
@user-nx6ef6qy3f
@user-nx6ef6qy3f 3 года назад
አላህ አፊያ ያድርጋቸው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
👍👍👍👍
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 года назад
ኑ ከወንድማችን ጎን እንቁም ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ እንድረስላቸዉ አባታችን አላህ አፍያችሁን ይመልሰዉ ያረብ
@rabiaraja9746
@rabiaraja9746 3 года назад
በበንክ መለክ አልችልም ግሩፕ ወሰፕ ከለቹ ኩሽ በሉኝ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 3 года назад
አሚን
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 года назад
@@rabiaraja9746 በቴለግራም ግቢ
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 года назад
@@rabiaraja9746 ሊን አለ ማሜ ኮሜንትላይ
@user-ug3lk2bo4n
@user-ug3lk2bo4n 3 года назад
ሀባይብ በቴሌግራም ጉቡ
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 3 года назад
ኢንሻአላህ በዚህ ሳምንት ተሳክቶ ደስታ እደምንሰማ ተስፍ አለኝ
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 3 года назад
_የሰያ አባት ተሸሏችዉ ሰያ ደርሱን ጀምር ማየት የናፍቅዉ በትለይ እኛ ተማሬዉች ያረብ አባታችን እመማችዉን አንት አስወግድላችዉ 50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክም ነዉ ለ50ሰዉ ሸታ ነዉ_
@user-hs5ig9lm9o
@user-hs5ig9lm9o 3 года назад
ኡፍፍፍፍ አባቴዋ አያቴን መሰሉኝ ወሏሂ እምባዬ መጣ የዙል ሂጃ ወር ፆመኞች ወሏሂ በዱአ አትርሷቸው አሏህ የፆመኞችን ዱዓ ይቀበላል እና ያረብ አሏህ እሽይሁም ያረብ ሰው ጥና ታሊያዘው በስተቀር እሰው ፊት መቆም ከባድ ነው ወሏሂ ☝☝☝
@user-cr7bl4lt3u
@user-cr7bl4lt3u 3 года назад
ሰያ አንገቱን ሲደፍ አጀቲንበላው አይዛህ ወንድሜ ያለን እንዘረጋ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ወላሂ ብር ያለን በብራችን ብር የሌለን በዱአችን አንርሳቸዉ አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ እሱ ምን ይሳነዋል።።።።ያኢላሂ።።
@saniaawel8912
@saniaawel8912 3 года назад
ኢሻአላህ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 3 года назад
እንሻ አለህ
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 3 года назад
አሚን ያአላህ
@AsAs-uo2qz
@AsAs-uo2qz 3 года назад
አላሕ አፋያቸውን ይመልስልን ያለው ይርዳ የለለው በዱአ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 3 года назад
ማሜ እድለኛ ነህ እኔሕ መሀል መገኝትህ እድህ አይነት ወንድሞች ጋር ስትሆን ነው እሚመጥንህ እሚምርብህ አላህ አፍቸውን ይመልስላቸው ያረብ
@user-fafi
@user-fafi 3 года назад
ትክክል አላህን ከሚፈሩጋ መሆን ደስ ይላል
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 3 года назад
@@user-fafi አወ በጣም
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 года назад
እውነት መልካም ጓደኛ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 3 года назад
@@wowwow-tn5fu አላህ አላህ ፈሪወች ጋር ያርገን ሁላችንንም
@zemzems2429
@zemzems2429 3 года назад
የት ናቹሁ ባባዬን እንርዳ ያላቹሁ ግን ማሜ እንዴት ነው መርዳት ምችለው ኡኡኡኡኡኡ
@user-mb9ue9wl8m
@user-mb9ue9wl8m 3 года назад
ካታች ሊክ ተልኳል
@user-ft4ok4tb1k
@user-ft4ok4tb1k 3 года назад
ቴሌግራም ከ ላይ አለ
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 3 года назад
ሰሉ አለን ነቢይ አጅር የሚፈልግ ኑ ዘሬ ጁመአ ነው የአለሀን ቀል ቁራንን አብራን እንቅራ 1 ደቂቀ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 года назад
ሶላላሁ አላሂ ወሰልም
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 3 года назад
አላሁመሦሊአላሙሀመድን ወዓላ ዐሊሙሀመድ ሦለላሁ ዐለይሂ ወሠለም
@firdowstube789
@firdowstube789 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 3 года назад
የኔ አባት አይዞዎት አላህ አፊያዎትን ይመልስልን ሰያ ወንድማችን አብሽር ከጎንህ ነን ኢንሻአላህ ይታከማሉ ።ወንድሞቻችን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 года назад
አህለን ማሜ አላህ አፋያቸውን ይመልስላቸው እህህ መገን ጤና ሳትፈልግ የሰው ፊት ያሳያል አብሽር ሰያ ተሽሏቸው በደስታ የምናያቸው ያድርገን ያረብ
@user-ry5ps4fs2v
@user-ry5ps4fs2v 3 года назад
ሁላቺንም አባታቺንን እንርዳ ሰው የሆነ ሰበአዊነት ሊሰማን ይገባል ✔️አላህ ሁላቺንንም ከንደዚህ አይነት ሙሲባ ይጠብቀን!
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 3 года назад
አሚን ያአላህ
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 3 года назад
አላህ ያሽራቹህ አብሽሩ ኢንሻ አላህ ከጎናቹህ ነን አላህ አፊያ ያርጋቹ ማሜ ከእንዚህ ጥሩ ወንድሞቻችን ፊት ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል
@RtTube-jt3rs
@RtTube-jt3rs 3 года назад
ያአላህ አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ወድም ሰያ አላህ በደስታ አገትህን ቀጥ ያድርገዉ ወንድ ልጅ አገቱን ሲደፋ እደት ያስለቅሳል
@user-gl7qp8nt3j
@user-gl7qp8nt3j 3 года назад
አሏህ አፊያውን ይመልሥለት ከአዱኒያም ከአኼራም ጭንቀት ነጃ ይበለን
@user-sp5ty1bu3q
@user-sp5ty1bu3q 3 года назад
አባታችን አሏህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው እኛንም አሏህ ስበብአድራሽ ያድርገን
@user-eu8uy9vy6o
@user-eu8uy9vy6o 3 года назад
ኢንሽአላህ ሁላችንም እንረባረብ በቻልነው አቅም የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በዱአ በሸር ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው እውነት አልቻልኩም ወይኔ አላህ አቅም ሰጥቶኝ ሙሉ ውጫቸውን ሸፍኝ ባሳከምኳቸው ብየ ተመኘሁ 😢
@helimahelima5646
@helimahelima5646 3 года назад
አላህ አፊያቸውን ይመልሥላቸው ያረብ ሁሉምነገር በእጁ የሆነው ጌታ ያከሪም አፊያቸውን መልሥላቸው
@niymafatma1101
@niymafatma1101 3 года назад
አላህ ያሽራቹ እኔ እኮ ለምን ጠፋ እያልኩኝ ነበር
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 года назад
አላህ አፊያችዉን ይመልስላችዉ ያርብ ሠያዉ አብሽር
@user-up4bo9nu9b
@user-up4bo9nu9b 3 года назад
ዛሬ ጁማ ነዉ አላህ እሺ ይበለን ሙሉ አፍያቸዉ ይስጣቸዉ ያረብ
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 3 года назад
አሚን አሏሆ አሚን ያረበላለሚን
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q 3 года назад
ኢሻአላህ በዚህ ሳምት ውስጥ ተሳክቶ ደስታውን እምንሰማው ያድርገን ያአላህ አተ እርዳቸው ያረብ አላህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስላችሁ
@neim624
@neim624 3 года назад
ያ አላህ የኔ አባት አላህ አፊያቸውን ይመልሥላቸው ኡፍፍፍፍ ይቺ ዱኛ ፈተና ብቻቻቻቻ😓😓😓 ማሜ ወድሜ ጀዛኪላህ ኸይር ሁሌ በኸይር ሥራ ትሠማራለህ አላህ ይጠብቅክ
@user-rg6pw1ph6l
@user-rg6pw1ph6l 3 года назад
አብሺሪ እንረዳዉታል አላህም የገዘን የኛን እገዛ ሰበብ አረጉ አባታቺንን ያዲንልን ያረበብ
@nurtttube5778
@nurtttube5778 3 года назад
ኑው አባታችንን እናድን ወድማችንንም እናስደስት
@user-fn3oq9gv3x
@user-fn3oq9gv3x 3 года назад
ሃያል አምላክ አላህ አፊያ ያድርጋቸው አብሽር ሰው ካላጣ የሰው ፊት ከባድ ነው በቻልነው ሁላችንም እንርዳቸው አባታችንን
@jemilaabdutube1286
@jemilaabdutube1286 3 года назад
ያአላህ አላህ ሙሉ አፍያቸው ይመልስላቸው ያረብ ወንምድ ሰያ አላህ ብርታቱን ይስጥክ ሁሌም ከጎንህ ነን አብሽር አላህ ኸይሩን ያሰማን ያረብ
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 3 года назад
ረበና በእዝነቱ ይጎብኞት እና አፊያወትን ይመልሥለዎ ያወዱድ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 года назад
አህለን ማሜ ዛሬ ውሎህ ደስ ይላል ከወንድሞችህ ጋር በመሆንህ ሰያው አባትህን አላህ አፍያቸውን ይመልስለወት ያረብ
@Neimabintmuhammed1
@Neimabintmuhammed1 3 года назад
ኡፍፍፍ አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመስላቸው አብሽር ወንድሜ ሰያ የቀድሞ ፈገግታህ ይመለሳል. ኢንሻ አላህ
@user-yo3zt6ph6k
@user-yo3zt6ph6k 3 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኢሽአላ በቻልው አቅም እጎናቸው እንቁም
@user-nu2vm3gl8c
@user-nu2vm3gl8c 3 года назад
አላህ አፈያቸውን ይመልስላቸው የሰያውን አባት የረብ
@user-zg8wf8rm9v
@user-zg8wf8rm9v 3 года назад
አላህ ሙሉ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ ወንድም ሰያ አብሽር አላህ የአባትህን አፊያ ይመልስለቸዉ
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW 3 года назад
አላህአፊያህን ይመልሥልህ የኔ አባትያኢላህ አላህ በቅረብ ተሽሉህ እደምናይ ተሥፊአለኝባባየ
@sekinatube5180
@sekinatube5180 3 года назад
አላህ ያሽራቸው እኔም ለም ጠፍቶነው እያልኩ ነበር ወንድማችን ሰኢድ ጀማል አብሽር አላሁ ሙሉ አፍያቸውን ይልቀቅላቸው ያረብ በምንድነው መርዳት የምንችለው ወንድሜ ማማሜ መልካ ሰው ነኸ ወላሂ ጀዛ ከአላህ ኸይርን
@shikurtube505
@shikurtube505 3 года назад
አላህ ያሽራቸው ሀጅ ጀማልን የምርጥ ወድማችን አባትናቸው አፊያ ያድርግልን ያረብ
@seadialitube8295
@seadialitube8295 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 3 года назад
የኔ አባት አላህ ያሽርሁ ፍፍፍፍፍ አንገቱን ድፍት አደርገ አላህ ያሽርልክ ሰይድ ኢንሻእላህ አንድ ሚልዪን ምን አላት ኢትዮጵያ ቸር ነው ኢንሻአላህ አንዲት ሳምንት አትሞላም እንሰበስባታለን ኢንሻአላህ ሁላችንም ያቅማችንን እንፍጠን 💪🏾💪🏾💪🏾
@user-qx9px3sl4l
@user-qx9px3sl4l 3 года назад
ኡፉ ኡሥታዛ አላህ ያሀክምልን አላህ አፌያ ችሁን ይመልሥልን ማሜ ለዚህ ህይር ሥራ ሠለጠራሀን እናመሠግናልን ኢሸአለህ
@mimulatube9745
@mimulatube9745 3 года назад
ሚያሳምመውም ሚያሽረውም አላህ ነው አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው ያረብ የቅሜን በአላህ ፍቃድ እተባበራለሁ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 3 года назад
ያረቢ አላህ አፊያ ያድርግልክ አባትክንን ሰያው ከባድ ነው
@wddadgde9808
@wddadgde9808 3 года назад
አላህአፍያቸውንይመልሰላቸውያረብእባየንመቆጣጠርአቃተኝወድሜሰያውአብሺሪ😭
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም አላህ አፊያቸውን የመልስላቸው ያረቢ
@meki8539
@meki8539 3 года назад
ያአላህ 😥😥😥 አላህ ሙሉ አፊያቸው ይመልስላቸው አብሽር ኢንሻ አላህ ይድናሉ
@fetitube6952
@fetitube6952 3 года назад
ባባየ አሏህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ ማሜ ጀዛክሏሁ ከይር ወላሂ ከእንደዚህ አይተንሰወችጋር ስትሆን ውበቱን ያለብስሀል መልካምና ጥሩ ናቸውና ወንድሜ
@user-vs4mf2xn9h
@user-vs4mf2xn9h 3 года назад
አሏህ አፊያችውን ይመልስላችው ያርብ🙏🙏🙏
@yashuu3045
@yashuu3045 3 года назад
የባባየ አላህያሽረወት ያረብ ወላሂ በጣም አዛዘኑኝ ኢላኢ ያረብ
@kerimatube4874
@kerimatube4874 3 года назад
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም አላህ ሙሉ አፈያቸውን ይመልሥላቸው ወዶቸ ያለንን እዘርጋ ያለውን የሠጠ ንፍግ አይባልም የኸይር ሥራቲንሽ የለውም ያላችሁ በገዘብ የለላችሁ በዱአ አትርሧቸው 👈👍🙏🙏
@user-zi8wl7xt1x
@user-zi8wl7xt1x 3 года назад
*ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሁ ወበረካትሁ ዋይፋይ የለኝም ነበር አላህ አፍያችውን ይመልስላችው ያረቢ ማሜየ ጀዛክ አላህ ኸይር*
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w 3 года назад
አላህ ሙሉ አፍያህ ይመልስልህ ሰው መረዳት ሰው መሆን በቂ ነው አብሽሩ ከጎናቹ ነን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
ያአላህ አብሽር ሰያው በቻልነው አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው ረበና ይሰባቸው ያረብ
@user-tc6un7ls7o
@user-tc6un7ls7o 3 года назад
መሜ ጃዘከለከይርን ለነሱም አለሀ አፊያ ያዲርገቻዉ ያራብ 👍👍👍👍👍
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 3 года назад
ያኢላሂ አላህዬዬዬ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ 😥😥😥😥🙏
@ethio1822
@ethio1822 3 года назад
ሰያችን አብሽሪ ወንድሜ አላህ አለ
@user-um5xy5se9o
@user-um5xy5se9o 3 года назад
ያረቢ አላህ ይድረሥላቸው አልሠማሁም ሠይድ አላህ ያሽርልህ ወንድም
@hawa7712
@hawa7712 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ የማሜ ቤተሰቦች ሰላም ብያለሁ አባየ አላህ አፈያዉን ይመልስለት ኢንሸ አላህ ።ኑ በቅንነት በተሰብ እንሁን
@user-ru1fy7ns3z
@user-ru1fy7ns3z 3 года назад
አላህ ያሽራቸው የረብ መዳኒቱን ቅርብ ያድርጋቸው
@user-tj6oo5tz9f
@user-tj6oo5tz9f 3 года назад
ኧረ ዉድማች አብሻረ ወላሕ ሁላችም መረባልበ አለበንንን
@nefisatube7837
@nefisatube7837 3 года назад
ጀዛክላህ ኸይር ሙሃመድ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይስጣቸው ያረብ
@user-cj1ce8by5i
@user-cj1ce8by5i 3 года назад
ስያምሩ ማሻ አላህ ❤️ አላህ አፍያ ያድርጋቸው
@user-re1id2kb3n
@user-re1id2kb3n 3 года назад
ይሄን ከመሠሉ አባት ሥለተወለዲክ ነው መልካም አዛኚ ለዲንህ ተቆርቆሪ ሆነህ ለኝም የተረፍከው ካላህ በታች ጥሩ ቤተሠብም ያሥፈልጋል
@user-ve4ok2yn1n
@user-ve4ok2yn1n 3 года назад
አኡዝቢላ አሁን ድስላይክ ይደረጋ አይ ሠው አባያ አላህ አፊያ ያርጋችሁ ያረብ ኢንሸአሏህ
@citynaser239
@citynaser239 3 года назад
አላህ አፍያ ያርጋቹ የኔ አባት አብሽሪ አላህ የሚወደውን ባሪያነው የሚፈትኘው
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 года назад
ሰያ አይዞህ ወድማችን ኢሻአላህ ሁላችንም ተባብረን ሰበቡን እናደርሳለን አሏህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@hayahtad1597
@hayahtad1597 3 года назад
ኢሻአላህ የቻልነውን እንረዳለን አላህ አፍያ ያድርጋቸው ለአላህ ሚሳነው ነገር የለም
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 3 года назад
እንሺአላህ. አላህአፊያቸዉንይመልሥላቸዉ. እኛምደግፈናቸዉ. ተሸላቸዉየሚልዜና ያበሥረን ያረብ
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ያሽራቸዉ አባታችንን ያረብ
@user-ni4pl8us4z
@user-ni4pl8us4z 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ልኝ ውድ እህቶች ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ያረብ አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው ያረብ
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 3 года назад
*አህለን ወንድም መሀመድ* *አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ*
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 года назад
ማታ ዶር ዘይኔጋ ተለቆ ሰማሁት አላህ ሙሉ አፍያቸዉን ይስጣቸዉ ያረብ ሁላችንም አቅማችን በቻለዉ ከጎናቸዉ እንሁን ቴሌግራም ግሩፕ ተከፍተዋል ማሜ ሊንኩን አስቀምጥላቸዉ ግን ቴሌግራም የማይጠቀሙ ብዙዎች ስለ ሚኖሩ በተጨማሪ ዋሳፕ ግሩፕ ቢከፈት ጥሩ ነዉ እንደኔ
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 3 года назад
ኢላሂ አብሺ ሠያዋ ወድማቺን አብሺሪ ኢላሂ አላሁ ሡብሀነሁ ተአላህ አፊያቸዉን ይመልሥላቸዉ ሠያዉ አብሺሪ
@rozanagash5425
@rozanagash5425 3 года назад
አሳላሙ አልይኩም ዋራማቱላህ ዋባራቱ ውድድ እህት ዋንድሞች እንዴት ናችሁ 🥰 ዋንድማቺን ሳይድ አብሺሩ
@hertube2960
@hertube2960 3 года назад
ያአላህ አባታችንን ሙሉ አፊያቸውን መልስላቸው ወንድም ሰኢድ አብሽር አላህ የሚወደውን ይፈትናል አባትህ አሏህ ወዷቸው ነው. ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ኸይር ነገር ያሰማን
@user-we9hp7kv6y
@user-we9hp7kv6y 3 года назад
الله.يشفيك ويعافيك. يارب
@umuatikaabdi8744
@umuatikaabdi8744 3 года назад
እንሻ አለህ ሁለችንም ያለን ወርወር እነድርግ ያጀመ ያረብ አፍያቸዉን ይመልስለቻዉ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 3 года назад
ወላሂ እኔም በጣምነው ያሥለቀሱኝ የአላህ ሠያ ወንዲማችን አላህ አባትህንሙሉ አፊያቸውን ይመልሥላቸው ያረብብብብብብ
@raheliyntalejiraheliyalahe5610
@raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 года назад
Seya wedimachin Ayizok alah kegnaga newu
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 3 года назад
አላህ ይሽፊክ ያረብ ሰያዉ አብሽር የኛ ቅን
@rahmattmam5774
@rahmattmam5774 3 года назад
ወለሂ አባቴን ነው ሚመስሉት የአላህ አላህ አፊያቻውን ይመልስለቻው አብሽሩ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 3 года назад
ያአላህ አላህ ያሺራቹህ አባቴን ያረቢ ባለን ነገር በዱአም በገንዘብም ከጎናቼዉ ልንሆን ግድ የሰላል
@user-jo7xu7rb7n
@user-jo7xu7rb7n 3 года назад
ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻአላህ
@hawatube4864
@hawatube4864 3 года назад
አላህ አፊያ አድረጓቸው ኢንሻአላህ ዳግም ያገናኘን ያረብ ሰው ካልበሳሰው ከሰው ፊት አይቀረብም የሰው ፊት እሳት ነው እና አህቶች. አደራ እንደንጨክን በረግጥ እኛም ያለንበት ስአት አስቸጋሪ ነው ቢሆንም ግን አምስትም አስርም ብለን እንድረስላቸው ወንድሜ ሰያ እኔ አንገቴን ልድፍልህ ወንድም አለም በውነት አሰለቀስከኝ ወንድ ልጂ አንገቱን ሲደፍ ጥሎብኝ አልወድም አብሽር ወንድሜ በቅርብ ትደሰታለህ አባትክም ይድናል ኢንሻአላህ
@user-cq6ut9sz6o
@user-cq6ut9sz6o 3 года назад
አሏህ አፍያውን ይመልሥለወት አባቴ አብሺር
@eeee4626
@eeee4626 3 года назад
አለህ የወደዳዉ ሰዉ ነዉ ሚፈታነዉ
@user-iy4be8pu3k
@user-iy4be8pu3k 3 года назад
ያአላህ አባታችን አሏህ ሙሉ አፋችሁን ይመልስሏችሁ
@user-pe8wy7ds9w
@user-pe8wy7ds9w 3 года назад
ኢሽአላህ. ከጎናችሁ. ነን. ሙስሊም. አባታችንአላህይድረሥላችሁ
@halimama7842
@halimama7842 10 месяцев назад
አላህ ያሸረቸወ ሰያወ አገቱ ሰደፋ አሰዘነኘ አበሸረ ወዴሜ
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 3 года назад
አላህ አፊያአቾ ይመልስላቾ አበሽር ወድማችን
@user-su6os9rt6s
@user-su6os9rt6s 3 года назад
አባታችንን አላህ አፊያ ያርጋቸው ያረብብብብ ማሜ ወላሂ ያንተ ቦታ ይሄ ነው ወረደክ ያልሆነ ቦታ ስናይክ እንደምንናደድ ሁሉ ከፍ ብለክ ያማረ ቦታ ስናይክ ከዛ በላይ እንደሰታለን አላህ ይጠብቅህ!!
@zeharaseid6775
@zeharaseid6775 3 года назад
አሏህ ጤናቼውን ይመልሥላቼው ሠኢድ ወንድሜ አይዞህ
@AwaAwa-h8k
@AwaAwa-h8k 2 дня назад
አላህ ያሽርልህ ውድም ሰያ
@rukuyaahmed5205
@rukuyaahmed5205 3 года назад
Ailh afiay urge yarbe 🤲
@user-dy2iu5tu6e
@user-dy2iu5tu6e 3 года назад
የኔ አባት አሏህ አፊያቼውን ይመልሥላቼው ያረብ
@user-ls3kd4yl4u
@user-ls3kd4yl4u 3 месяца назад
አላህ አፍያቸዉን ይመልስላቸዉ የኔ አባት አብሽር ሲያ
@etoplov8296
@etoplov8296 3 года назад
አላህ አፍያ የረገወት አባታችን
@madinah1870
@madinah1870 3 года назад
አላህያሺርችው
@fatomshomat121
@fatomshomat121 3 года назад
አላህያሺርህያረብ
@user-ol3bn6gx7i
@user-ol3bn6gx7i Год назад
አብሽረ አባታች አላህ አፊያችሁን ይመልሰላችሁ ሠያ ኢንሻ አላህ ባላህ ፍቃድ አገትህን ቀጥ ታደረጋለህ
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
የአላህ አብሽሩ አላህ ሙሉ አፍያዉን ይሥጠዉ
@tayba555-2
@tayba555-2 3 года назад
አላህአፌያችሁንይመል ስላቸው
@user-oi3dr5er1f
@user-oi3dr5er1f 3 года назад
ሰያ አባቱን አላህ ያሽረው ግን ሰያ ራበኝ በዳም ተዘፈቃለሁ ብየው ለሚነው ነበር ህመም ያማል አባትህን አላህ ያሽርልህ ያኔ ባትረዳኝም በአላህ ፍቃድ እኔ ከሰው እዳ ተላቂቃለሁ ስለወደፊቱ አላቅም ግን ለሁላችንም አላህ አለን ለነገሩ የት ታነበዋለህ ማሜ ንገረው ከጠየከኝ ምክንያቱን እነግርሃለሁ
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 26 млн
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 22 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 333 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 26 млн