Тёмный

Ethiopia - ብሄርተኝነት ሊወድቅ ትንሽ ነው የቀረው /Esat Eletawi Monday Feb 12 2024 

ESATtv Ethiopia
Подписаться 697 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Опубликовано:

 

11 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 5 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ውይይት ነበር
@RepTechSolution
@RepTechSolution 5 месяцев назад
ጀንራሉ የድሞ ሰራዊትን ሙሉሀሳብ ነው ያስቅመጡት እድሜና ጤና ይስጦት
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 5 месяцев назад
ጄኔራል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶ እንኳን ይህንን እንዲያዩ እአበቃዎ ። እጅግ ደሰ ይላል ይሄ ይቀጥል የማይጨው ፡የካራማራ … ወዘተ ይቀጥላል። ታሪካችንን ስናውቅ የውሸቱ ታሪክ በግዱ ቦታ ለአእውነቱ ይለቃል ያኔ እኛም በሰላም እንኖራለን ።
@dawittekle1025
@dawittekle1025 5 месяцев назад
Bergadad general kassaye chameda the great Ethiopian General. Who always has a postive for his country. General we respect you for ever.
@zewedu7194
@zewedu7194 5 месяцев назад
What a perfect Ethiopian general . Thanks Salute.
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 5 месяцев назад
አድዋ የኢትዮጵያ መለያ ነው
@negashtesfa1284
@negashtesfa1284 5 месяцев назад
ጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ እድሜና ጤና ይስጦት ድንቅ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@tomk5529
@tomk5529 5 месяцев назад
ደስ የሚል ውይይት ነው:እድሜና ጤና ይስጦት
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 месяцев назад
አራ በኢየሱስ ሰም ወዴ ጥልቁ ይዉረድ
@user-me2qx6ss1r
@user-me2qx6ss1r 5 месяцев назад
From a real General honest explanation about Adewa let God bless him
@gethab2306
@gethab2306 5 месяцев назад
Thank you!
@meriemali3354
@meriemali3354 5 месяцев назад
Long leave General. I wish you were invited to the event!!
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 5 месяцев назад
Wow general edema yesetelen!!!
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 5 месяцев назад
General Kassaye Chemeda!! Nothing over God bless you are the best Ethiopians moral or Motivation. Long live
@derejegizew7530
@derejegizew7530 4 месяца назад
ጄነራል ካሣዬ ጨመዳ እጅግ እጅግ በጣም እንወዶታለን ፡እናከብሮታለን!!!!
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 5 месяцев назад
May Almighty God help us to get out of tribalism.❤🇪🇹🙏👏
@user-js8fk5lr5e
@user-js8fk5lr5e 5 месяцев назад
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የውጪ ሀይሎች ፍላጎት ፈጻሚ ባንዳ ሐይሎች እየተፈጸመ ያለ ሕዝባችን ሃብታችን ያወደመ እያወደመ ያለ የርስበርስ ጦርነት ሊቆም ይገባል ጦርነት ሰላም እያመጣ ም ሰላም የሚመጣ ው በሰላም ንግግር ነው
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 5 месяцев назад
jeginaw b/g kasaye chemeda....xiru misikir nachew!!!!elmii Borena
@marfen582
@marfen582 5 месяцев назад
እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀነራል
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 5 месяцев назад
Indeed, Ethiopia's strategic geographic location provides a competitive advantage in food exports to the Middle East. Logistical challenges faced by other countries, such as Egypt's dependence on Ethiopian waters, highlight the importance of geographic factors, political stability, and distance in the food export industry. Ethiopia's growing role could influence market dynamics and long-term competitiveness for others.
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 5 месяцев назад
ሰላም woooow🎉
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 5 месяцев назад
Temkehet yetem ayaderesem yehe beshta keyandandu ethiopyaweyan kalweta edget yelem
@KGVA-rv1lb
@KGVA-rv1lb 5 месяцев назад
Area is all Ethiopian history where the museum should have been built in Adware .
@derejegizew7530
@derejegizew7530 4 месяца назад
እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ነዎት።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 4 месяца назад
ኢሣት እንዴት ነው በአንዴ ውድቅ ያለው? ከተለቀቀ ሣምንት ያለፈው ዜና ተመልካቹ 10 ሺህ አይሞላም።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 5 месяцев назад
እኝህ የቀድሞው ጀነራል ለኦንግ አዘኔታ አላችውን? እንዴት ነው የአደዋ ዜሮ ዜሮ ታሪክ መታሰቢያ የሚመጥን ያሉት❓❓
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 5 месяцев назад
ይሔ ቅቡርስ አሁንም አለ ጌችን ፎቶ እንነሳ ብሎት እቢ አላቸው ውይ ቅሌት በል ተነስ በስመአብ ወወልድ ብለህ ተኩስበት
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 5 месяцев назад
ማነው እንግዶችን የሚጋብዘው? ሁልጊዜ ሆን ተብሎ የሚያደርጉ ሰዎች አሉበት:: ጄኔራል ካሳዬን ሳትጋብዙ ቲክቶኮሮችን ጋበዛችሁ :: የኢትዮጰያ አምላክ አፈር ያስበላችሁ!
@fistumlemlem6226
@fistumlemlem6226 5 месяцев назад
Oh the devil is back!!
@m.bedane7442
@m.bedane7442 5 месяцев назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽
@derejegizew7530
@derejegizew7530 4 месяца назад
ጄነራል ካሣዬ የኔ ጌታ ማነው ሰልጣን ላይ ያለው ሰለ ኢትዮዽያ አንድነት መሰበክ ያለበት? ባለ ሰልጣኗማ አማርኛ እንደይነገር ባንድራ በት/ቤት እንደይሰቀል፡ አረንጓዴ ቢጫ፡ ቀይ ባንድራችንን ማዬት አይፈልጉም ሰለዚህ እነዚህ ዱሪዬ መሪዎች ናቸው ሰለሀገራችን አንድነት የሚሰብኩት??? የባንዲራን ቀለም ቀሚሰ ለበሳችሁ ብለው የሚያሰሩ? ሰይጣናሞች ናቸው እነዚህን ወንበሩን በአሰቸኳይ ማሰለቅ ነው5 አመት አዬን ለሀገራችን አይበጁም!!!! መልቀቅ ቢቻ ነው ያለው ዕድል ።
@weldeyohanneshadush1889
@weldeyohanneshadush1889 5 месяцев назад
በምን መመዘኛ ነው የዓለም ታሪክ የሚሆነው ትርክት ነው እንጂ
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 5 месяцев назад
የግብፅ..ኮንዶም 😂😂
@ynegasi99
@ynegasi99 5 месяцев назад
ኣትዋሹ ኢትዮጵያ ኣምስት ኣመት ብጣልያን ትግዝታልች።ሌቦች ናችሁ
Далее
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JULY 16  2024
11:04
Ethiopia -Esat Amharic Weekly  News July 14 2024
27:08
Просмотров 1,9 тыс.