Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ethiopian #ሕግ ይከበር ምን ማለት ነው?‪@GEBEYANU‬
"ማሸነፍ አይገባኝም"
ግማሽ ድል
ሕግ ይከበር ምን ማለት ነው?
ተሸናፊ መስዋእትነት
ዝምታ ወርቅ ነው?
መንግስትንም ተቃዋሚዎችንም ይመለከታል
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ገበያኑ #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #solomonshumiye #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #israel #iran #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #raya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 3 месяца назад
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ! ዝግጅቱን እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን፡፡ ሌሎችም እንዲነጋገሩበት ላይክ እና ሼር አድረጉ፡፡እናመሠግናለን!
@zewdumersha
@zewdumersha 3 месяца назад
eyawele yalenbet yaber sayehune yaemnate gorenat laye nezne
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
መነጋግር መነጋገር መነጋገር ትላላቹህ! እስካሁን ዝምብላቹህ እውነታውንሳትናገሩ የውጭ ጥቅስከውጫጪ ትጠቅሳላቹህ ሌላው ደግሞ የሀገር ተረቶችን ታወግዛላቹህ!! ያወገዛቹህበትን ምክንያት ሳትናገሩ ! ዋናውን ችግር ሳትናገሩ ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳላቹህ
@kirubeltadele6072
@kirubeltadele6072 3 месяца назад
ሰለሞን ለሀገሩ ሠላም በቀደምተኝነት የለፋ ሠው።
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 ሰለሞን አንተንም ጨምሮ ተሳታፊዎቹንም በምክክር መድረኩ ላይ ተሳተፉ አለዚያ ግን ስህተት ነው ካልተሳተፋቹ 😂😂😂😂😂
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 3 месяца назад
ትርጉሞች አል ገቡ ኝም 😢ከመሀላቹ እጅግሩ ተስሮ እየተገደለ ምን የሚሉት ምክክር ነው
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
ሰለሞን ያንተ የሻይ እን የቡና ውይይ መንግስትንም የሚተቹ ሰዋች በስሙ ጠርተው የሚወያዩ ሰዋች ከሌሉበት በስተቀር ምንም ይሄ ውይይት እይባልም!!
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
ሌላው የማይገባኝ ደግሞ በጦርነት የሚፈታ ነገር የለም ትላላቹህ ሰዋች ወደጦርነት እንዲገቡ ያደረጋቸውን ምክንያትግን አንድም ቀን አስታቹህ ስታወሩ አትታዪም ለመንግስት ቀረጥ እየከፈላቹህ መንግስትን ከውይይታቹህአጀንዳ ስትሸሹ ታያላቹህ!! አንዳቹህም እውነት አትናገርም
@GGU900
@GGU900 3 месяца назад
አንድ ሰው ጠማንጀ አንግቦ ጨካ የምገበው አውሬ ስለሆነ የማስለቿል ወይ🤔🤔
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 месяца назад
ተሾመ ሽፈራፍ አፍራሽና ከፋፋይ ፕሮፓጋንዳ ስራዬ ብለው ከያዙት የሚዲያ ሰወች አንዱ አንተነህ ፣ህግ ይከበር ሲባል ደግሞ. መጀመሪያ መንግስት ህግ ማክበር አለበት ራሱ መንግስት ያላከበረውን ህግ ሌላው ህዝብ እንዴት ሊያከብረው ይችላል?
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 3 месяца назад
መነጋገር ለምን አስፈለግ ምን ተፈጥሮ ነው መነጋገር ያስፈለገው ።ህግን ተከትሎ በህግ ስር መነጋገር ትላላችሁ ህግን የሚያስከብር አካል አለ ወይ መውጣት መግባት ችግር በሆነበት አገር ህግ የት ነው ያለው
@girmawoldmam534
@girmawoldmam534 3 месяца назад
[1]Agenda [ 2] allow for all stake holders [3] menyatawinet [4] qenenet[5] glestnet [6] respectiablity etc
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
ሰለሞን!! በምትናገረው ፅንሰ ሀሳብ ላይ እኔም እጋራዋለሁ! ነገር ግን ሚዛን የማይደፉ ነገሮች አሉ!!! ከጣሊያን ጋር አይደለምየምትዋጋው ታገል ትግል የሚሉ ቃላቶች ከመዝገበ ቃላት እንዲጠፉ እፈልጋለሁ ትላለህ!! ሲጀመር ሰዋችሀሳባቸውን ገለፁተብሎ እይደልም እንዴ እስርቤት የሚገቡት???? ፅንፊኛው ይኦሮሙማ ብልፅግናም ሆነ ከብልፅግና ጋር ሆኖ የሚሰሩ ስ ሲገሉ ሰው ሲያስሩ እነሱ ወንድሜ ነው ብለው አስበው ያውቃሉ!!! አሁንም ዙሪያ ጥምጥም ትሽከረከራላችህ!!! ለምሳሌ አማራው ጠበንጃ ያነሳው ሲስተማቲካሊ እሱን ማፈናቀል እራሳቸው ነቅተው ህዝቡን ለማንቃት የሚጠሩትን እስርቤት እያጎረ እና ያለህ የመናገር የመሰብሰብ መብት እያሰብክ እዚህ ላይ ወንድም ከወንድሙ ጋር ነው የሚባለው አይገባኝም!! ለኔ በሀገሪ ውስጥ ተቀምጦ የሰው መብት ከሚገፍ ዜጋ በስደት ያስቅመጠህ ሌላ ዜጋ ወድሜ ከሚባለው አረመኔ ዜጋ የተሻለ ነው!!! ይሄ ሲባል እንደህዝብ እየተፈረጀ ሳይሆን ይህንን አይነት የሚፈፅምን መንግስት ሳትጠይቁ የምታረጉት ውይይት መቋጫ የሌለውከረጢት ነው
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
ሌላው በስርአት የተተረቱ ተረቶችን ወይንም እንደዛ ተብሎ ለመተረት የበቃበትን የተረት ምሳሌዋች ጭምር አንስታቹህ ሌላው ታዳጊ ወጣት ተረቶቹ የተነገሩበትን ምክንያት አጣሞ እንዲያን እና እንደውም ሌሎች ባልተገባ መልኩ እንዲረዱት አረጋቹሁት!! ሰለሞን እንተ እራሱ በዚህ ዙሪያ ላይይህንን ተረት ያለቦታው የጠቅሱ ወይም የተጠቀሙ ሰዋችን ማውገዝ ሌላ ተረቱ የተነገረበትን አመክኞ አንድ ተረቱን የማያውቅ ሰው ባጉል ሁናቴ ተጠቀመ ብለህ ተረቶችን አንሰተህ ተረቱ ትክክል አይደለም ትላለህ! ምናልባት ተረቶቹን በማይሆን መንገድ ተጠቅመውት ከሆነ ያንን ለመተቸት ብለህያመጣሀው ይመስለኛል እንጂ ጨርሶ ተረቶችን ጨርሰው እንዲጠሉእየሰራህ አይመስለኝም
@AA-nj8dy
@AA-nj8dy 3 месяца назад
ሰላም ኣቶ ሰለሞን፣ እንዴት ከረምክ?እኔምለዉ ፕረጀክትህ ከምምን ደረሰ ? ኣመሰግናለሁ።
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 месяца назад
😂😂😂 ቀልደኛ ነክ ሶል ወጣም ወረደ ድሉ የአማራ ፍኖ ነው አለቀ ደቀቀ 😂😂
@talemm
@talemm 3 месяца назад
The lady panelist who identified herself as EZEMA party must be from another world as the party she belongs to is no longer exists. Someone tell her to wake up
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 месяца назад
ሌላው ነጭ ሸሚዝያረከው ታዳሚ! ሰዋችን በሰውነታቸው መጥራት አለብን እልክ!!! እንዲት እርጉዝሴትን ማህፀን ቀዶ ፅንስ ያወጣን ሰው ለዚህ ሰውዬ ተግባር እና ባህሪ አውሪ ቢባል ይመጥነዋል!! ለምን በለኝ? ሰው የሆነ አስተሳሰብ እና ተግባር ያለው ሰው!! ሰው ተብሎ ይጠራል!!! ስለዚህ ሰውን ባሰቃቁ እየወሰደ የሚገል ሁሉ ሰ ው ተብሎ ይጠራ ብትለኝ አይገባኝም!! ሰውማ ሰው ሆኖ ተወልዶል! ግን የአውሪነት ባህሪ ስላለው ባለው ባህሪና ተግባር ከመልካም ሰዋች የተለየ ስለሆነ አውሪ የሚል ቅፅል ስም ይወጣለታል!! ያንን ስም ሌሎች እንዲጠቀሙ ያደረጋቸው ከስእብናቸው ወተዋል! ሌላው የገረምከኝ ነገር ደግሞ መንግስትንም ቢሆን አልከኝ መንግስት የስንቶቹን የመናገር መብት ነጥቆ በየበርሀው አስሮ እያሰቃየ ይህንንም በክብር ይጠራ ትለኛለህ እንዴ!! አንዳንዴ እመሪት ላይ ካለ እውነታ እና እንደፈለክ የተፈጥርን ህጋት እየሰበርክ እና ሰው እያሰቃየህ በክብር መጠራት ትፈልጋለህ!! አየህ ሌባ ሰርቆ ሌባ ተብሎ ሲሰደብ አይወድም እንደ ሰረቀ ግያወቀ! ለምን ሌባ መሆን ክብር ስለ ሌለው!! መልካም የሆነውን መልካም እንዳንል እርኩስ የሆነውን እርኩስ እንዳንል ጭምር እያደረግን ነው! አንድ ሰው እርጉዝ ሴት ተቀዳ እያየ ያንን አልሆንም አልተፈጠረም ብሎ ብራሱ ብሄር አፍሮ ያንን ድርጊት የፈፀሙ ግለሰቦችን ነቅቅሎ አውጥቶ እንደመወንጀል ይህንን መጥፎ ተግባር በፈፀሙ ሰዋች አውሪ ቢባሉ ከሰውነታቸው ወርደዋል እና በወረዱበት ባህሪያቸው ይጠራሉ!! ድርጊታቸው የስውን ባህሪ ስለማያሟላ!!! ይሄ አለም በሁለት ተቃራኒ ነገሮች የተገነባች ናት!!!! ብቻ ግራ ታጋባላቹህ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮😅
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda 3 месяца назад
አቶ ሰለሞን ውይይት እንድንልምድልህ ስለምታደርገው ጥረትና ውይይት ውጤታማ እንዲሆን ስለሚያደርጉ እውነቶች ከልብ አመሰግኖታለው!!
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Mulugetamule-jk3wj
@Mulugetamule-jk3wj 3 месяца назад
በርታ
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 3 месяца назад
I have a great respect for u Sol!!!!
@dandiduga7009
@dandiduga7009 3 месяца назад
" የሕዝቦቸ የመብት ጥያቄ" ን የጎሳ ጉዳይ አድርጎ መፈረጅ አለመግባባት መፍጠር ብቻ ሳይሆን ለአገር አንድነትም አደጋ አለው!? ጎሳም ቢሆን የሕዝብ አካል ሰለሆነ መብት መጠየቅና ሊከበርለትም ይገባል!? እነ ሰለሞን የሕዝብ/ሕዝቦች ጉዳይ አሳንስው ከ2 የተለያዩ ዝርያ ካላቸው አባትና እናት ለተፈጠሩት ግለሰቦች መብት ሲጨነቁ ይታያሉ!? ግለሰቦች በማህረሰብ መብት መከበር ውስጥ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ አለመረዳት ወይም ሆን ተብሎ ሁካታ መፍጠር ሊስተዋልና ሊታረም የሚገባው ነገር ነው!?
Далее
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 469 тыс.
#ethiopia #ሀገር ይዘረፋል? June 16, 2024
35:29