Тёмный

Ethiopia - በብሔርተኝነት ላይ የተካሄደ ከባድ ክርክር - ሻይ ቡና 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 5 месяцев назад
ቀይ ከረባት ያረገው ሠውዬ አብ አጎቱ ከሥልጣን ሲወርድየታባቱ ይገባል ?
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 года назад
Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ml6Bz3B3gU8.html
@milliontemesgen8048
@milliontemesgen8048 7 месяцев назад
ሻይ ቡና አዘጋጅ ሰለሞን በብሔር ጥቅል ክርክር ብዙዎችን ስመለከት ሃገራዊ ፋይዳ ለማምጣት የተካሄደው ብዙ ክርክሮችን አይቻለሁ ውጤቶችን እኔ ብዙነኝ በማለት ለመከራከር የሚሞክሩት ራሳቸውን እንጂ ሌሎች ብሔርን አይወክሉም እኔ እንዲታይ የፈለኩት ብሔር ተኮር የሌላቸውን አማራን ኦሮሞን ትግሬን የማይወክል ሌሎች ብሔሮች የሚሉት አስተሳሰብ ለማዳመጥ ከ3ብሔሮች ውጪ ለ80 ብሔሮች የሃሣብ መድረክ ቢዘጋጅ አሁን ያለውን የክርክር ይዘት ምን እንደሚመስል ቢታይ የሚል ሃሣብ ቢታይ
@hfjjgohg8001
@hfjjgohg8001 4 месяца назад
የሀድያው. ጀግና. ነው❤❤❤
@user-uh2zt7ke4o
@user-uh2zt7ke4o 5 дней назад
ተረኝነቱ ከዚህ ይጀምራል። ጠረጴዛ ፈጭተን በመጠኑና በመልኩ መልሰን ጠረጴዛ እንሰራለን ይሉናል። እዩት ዘሩን ሲዘረዝር እነዚህ ፈፅሞ ስሜታቸውን መቆጣጠር የመማይችሉ፣ በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ናቸው እንግዲህ አገር እጃቸው ላይየወደቀችው ያሳዝኔናል!!
@Worku3928
@Worku3928 4 месяца назад
ሰለሞን ወንድሜ ፣አንተን ያህል ምርጥ አወያይና ኢትዮዽያንና ህዝቧን የሚወድ አበባየሁ በሚባል ውርጋጥና ጅል ከአንተ መድረክ መቅረቡ በጣም ዝቅ ያስብልሀል
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 Год назад
በቃቃችንእየኖሩ እየተጠቀሙ እኛን ማጥፉት ተምኙ የእብደትነው
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 8 дней назад
አባየሁ አባትህ አንተ ወረሞ ነህ ብሎ ያስተምርህ የነበረው ወረሞነትክ ትጠራጠር ነበር ማለት ነው ፣
@criticalethiopia
@criticalethiopia 4 года назад
Abebayehu deme is so blurred, he os tring to abuse himself by being hypocrat. So dam.
@Kenerie
@Kenerie 5 месяцев назад
እንደ አበባየሁ ዓይነት ሰው ግን
@girmamoges9635
@girmamoges9635 2 года назад
አበባየሁ ጅል
@Face12561
@Face12561 Год назад
እኔ ሀድያ ነኝ ሚስቴ ኦሮሞና አማራ ናት ያለው ወንድሜ ስለ አዲስ አበባ የሰጠው ምሳሌ ድንቅ ነው በዛ ላይ ሀቁን አፍርጦታል ይሄ ሕገ መንግስት ወያኔና ኦነግ የፃፉት ነው ሙሉ ኢትዮጵያን አይወክልም። ሕገ መንግስት ተብዬውን ቀዳችሁ ብትጥሉት ሀገሪቱ ሰላም ትሆን ነበር
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Год назад
ብሔርና ዘረኝነትን ሳታውቁ ክርክር እኔ እራሴ በባህል የምወደውን የማፀባርቀውን እስካሳየሁ ድረስ እኔ ብሔር አለኝ ዘረኝነትና ጥላቻን ግን አላፀባርቅም
@fikrudimo
@fikrudimo Год назад
በ1983 ዓ ም የመጣው የወያኔ መንግስት ሣይሆን የብልጽግና መንግስት ቢሆን ነወሮ ሊኖሬን የሚችለው ሕገመንግሥት የደርግ መንግስት ሥመራቤት የነበረው ሕገመንግሥት ልሆን ይችል ነበር ?
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 4 месяца назад
የካድሬ ስብስብ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 года назад
እሄ ፍንግሊዘኛ ያነበበው ሰውዬ የራሱን አገር አማራን ሳያምን አንድ ነጭ የነገረውን አመነው ነጩ ሰውዬ እውነቱን እንደሆነ እንካን አላገናዘበም እና አሁንም ጭንቅላታችሁ በነጭ ተገዝተዋል የገዛ አገራችሁን አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ በእርግጠኝነት አማራ አማራ መስሎኝ የዛሬዋን ኢትዮጵያን ያቆየው እነሱ ናቸው ሁልግዜ የበታችነት ስሜት ስለ አላችሁ ነው
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 года назад
በሀገራችን ሠላም ለማምጣት ትልቅ የሀሣብ መገበያያ መንገድ። ልባዊ ምስጋና ለአቶ ሰለሞን እና ለተሳታፊዎች
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 года назад
specially Dr Ersido is amazing.
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 4 года назад
@@vitaethio6428 yes indeed
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 года назад
@@joy-qq2vp Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ml6Bz3B3gU8.html
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 года назад
@@vitaethio6428 Part 1: ፅንፈኛ ብሄርተኝነት እና አሀዳዊ ጠቅላይነት በኢትዮጵያ|ዮናታን ተስፋዬ እያስቤድ ተስፋዬ ዱላ ቀረሽ ክርክር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ml6Bz3B3gU8.html
@nahijer
@nahijer 2 года назад
indezih aynet gudayochin kemefrat weynim kemetew indezih begilts meweyayet abzagnawn yemiasmama tefelagi lewt yametal, thank you and Dr. Ersido thank you
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 10 месяцев назад
ሰለሞን ምን ያህል ብትቀድመን ነው
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Год назад
የሁሉንም ሀሳብ ሰምተን ቢሆን
@fikadugizaw5990
@fikadugizaw5990 Год назад
ሻይ ቡና በድጋሚ ስለመጣ✌️
@tewomore3277
@tewomore3277 4 года назад
Weye Stalin yerasachu hasab atametum hasab sitatu Stalin new yametabin wede malet merot yetignaw demo new ethiopiawi biher yemibalew
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 3 года назад
Wow this people okay gala neh belo kasadegeh mene enaderege yana oromo mebale yelem
@Love-i1y3c
@Love-i1y3c 10 месяцев назад
Are Aster Ebet buna Afi
@fikadugizaw5990
@fikadugizaw5990 Год назад
አሃዳዊነት ሞቶ ተቀብሯል 😻😍😍😻😻😍
@yayne1988
@yayne1988 2 года назад
Eresa
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 2 года назад
ሰዉየዉ ልክ ነዉ። ሰለሞን እኩል እድል መስጠት አለብህ።
@LemlemYikalo-fx9ml
@LemlemYikalo-fx9ml Год назад
ሰለሞን በወያሄ ግዜ ፕሮግራምህ ለማስታወሾ ቢኖርህ ጥሩነበር ያኔ ፈሪ ነበርክ እሱን አታንሱ ትል ነበርክ
@guy7911
@guy7911 3 года назад
👍
@papadimosmuller6065
@papadimosmuller6065 8 месяцев назад
Yebetachinet semet yefeterebachewu manenet
@abebebirhan4466
@abebebirhan4466 2 года назад
ቀይ መራባት ሰገጤ ቄሮ ነች ይቺ በድን ክክክክክክ ብሽቅጥ
Далее
Китайка нашла Метиорит😂😆
00:21
#kikakim
00:10
Просмотров 14 млн