Тёмный

Ethiopia - ታምራት ቶላ ከወርቁ በፊት  (አስገራሚው እውነታ) 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 210 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@user-qh7fr6kd2e
@user-qh7fr6kd2e Месяц назад
የመቶ ሃያ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ነህ።እድሜና ግን ይስጥህ ።የኔ አንበሳ ልባም ጀግና ኢትዮጵያን በዓለም ከፍ አደረካት።ክብር ይገባሃል።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Месяц назад
What an amazing runner! He's made us all proud! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️
@user-ww8qx1fp1z
@user-ww8qx1fp1z Месяц назад
شكر.تنكؤ
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j Месяц назад
Hulem kefi bey hagere
@PpPp-cw8lf
@PpPp-cw8lf Месяц назад
😅ขนมชนจ ​@@user-ww8qx1fp1z
@Berhanu-xk9yr
@Berhanu-xk9yr Месяц назад
መቼም ጀግና አናጣም ደል ና ክብር ለዚህ ጀግና
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Месяц назад
ታምራት ቶላ ኢትዮጵያዊያን እንዳስደሰትክ ሁሌም በቤትህ ደስታ ይግባ❤ቀነኒ ኬኛ ለኛ ሁሌም ጅግናችን ኩራታችን ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤
@AlmiGoch
@AlmiGoch Месяц назад
እኔንም በቅንነት አስብኝ
@AlmiGoch
@AlmiGoch Месяц назад
እኔንም በቅንነት አስብኝ
@kedirmohammedaman1338
@kedirmohammedaman1338 Месяц назад
Amen
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc Месяц назад
Amen
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Месяц назад
አሸብር ሲጨክንበት እግዚአብሔር ከታምራት ጋር ሆነ!!!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Месяц назад
ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላቹህ ። ከኤርትራ ።
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et Месяц назад
እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Месяц назад
እናመሰግናለን
@wab7691
@wab7691 26 дней назад
🙏🙏🙏🙏
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 Месяц назад
ሥልጣኔ እንዲህ ነው ከኔ ወንድሜ ይሻላል ሲሳይም ታምራትም ክብር ይገባችኋል
@habteabmeharezghi
@habteabmeharezghi Месяц назад
Congratulation, I am from Eritrea. 🎉🎉🎉🎉🎉
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et Месяц назад
Thanks bro. 🙏🙏🙏
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 Месяц назад
🎉🎉 🙏🙏 my dear
@wab7691
@wab7691 26 дней назад
🙏🙏🙏
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Месяц назад
ደስ ብሎናል የኢትዮጲያ ባዲራ ከፋታ ላይ ስትዉለበለብ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@Zutube_21
@Zutube_21 Месяц назад
ታምራት አኮራሀን እግዚአብሔር ይስጥ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c Месяц назад
ኢትዮጵያ ተስፋዋ በተሟጠጠበት በዚህ ጊዜ ታምራት እንደ ስሙ ተአምር አሣይቶ የተራበ አጀንታችንን አለስልሷል ። ታሜ እንኳን ደስ አለን !!!
@user-bg3hu4wz6g
@user-bg3hu4wz6g Месяц назад
ቀነኒ ጀግናችን በዚህ ወርቅ ማግኘት የአንተ አሰተዋፅኦ እንዳለበት መዘንጋት የለብህም ባለፉት ብዙ አመታት የኢትዮጲያን ባንድራ በአለም አደባባይ በአንደኝነት ከፍ አድረገህ ያውለበለብክ አትሌት እንደሆንክ መዘንጋት የለብህም በ42 አመትህ 42 ኪሎ ሜትር የሻነፍክ ምርጥ የአለም አትሌት ኢትዮጲያዊ መሆንህን አለም መሰክሮልሀል እኛ ኢትዮጲያውያን ልብ ውሰጥም ለዘላለም ሰትታወሰ ትኖራለህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ተመኘሁልህ!!!!❤❤
@መቅደስአቤኒ
@መቅደስአቤኒ Месяц назад
እምዬ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
Tamrat Tola - thanks we proud of you, you are Strong men 🇪🇹
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x Месяц назад
Bravo Tamrat Tola , Proud of you God bless Ethiopia ሞራል የሰጠው ሐይሌ ገብረ ሥላሴ ነው ምን ያህል ፓወር አስፈላጊ እንደሆነ ማሳያ ነው አይዞህ በርታ ማለት በራሱ የተለየ ነገር ይፈጥራል ለ አትሌቶች ያንን እኮ ነው ያጡት አትሌቶቻችን ክብር ለጀግናው ሐይሌ ገ/ ሥላሴ ።
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et Месяц назад
የሐገሬን ብሔራዊ መዝሙር በአለም አቀፍ መድረክ አንዴም እንኳን ቢሆን ለመስማት በቃሁ።እ/ርንና አንተንም ለማመስገን መጣሁ። Thank you 1000x 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mleinternationalW
@mleinternationalW Месяц назад
Sisay and Tola are examples of the spirit of Ethiopia, We have hope yet. Thank you To all the Heros, we have endless of them.
@AyobGirma-ld5gd
@AyobGirma-ld5gd Месяц назад
ኢትዮጵያ ሀገርችን ሰላምሽ ይመልስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Месяц назад
ኃይሌ መራቶኑን ባርከው ታምራት እንደ ስሙ ቀድሦ ተጨንቆ ለነበረዉ የኢተትዮጵይ ህዝብ በተግባር አበሰረው።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Месяц назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@Keeyee148
@Keeyee148 Месяц назад
ከጉድ ነው ያወጣን ተመስገን
@eliaszelelew
@eliaszelelew Месяц назад
ድሮስ haile ቀድሶ አስጀምሮት ቀነኒሳ አብሮት ሮጦ endet ወርቅ አይምጣ ❤❤❤ tame የ ቁርጥ ቀን ልጅ
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Месяц назад
ጀግናችን ሐይሌ ገብረስላሴ እናከብርሃለን እናመሰግንሃለን
@rigattesfamarim874
@rigattesfamarim874 Месяц назад
Congratulations🎉🎊🍾🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-rq6to5rn4e
@user-rq6to5rn4e 26 дней назад
ጀግኞቻችን ሁሌም ድመቁልን ቀነኒ ኬኛ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 26 дней назад
Thanks TAMERAT TOLA YOU MAKE ETHIOPIANS HAPPY GOD BLESS YOU❤🙏👍👏
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Месяц назад
ምን አለ ሁሌም ደስታ ብንሰማ🥺 እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@endalewoldeyohannis9213
@endalewoldeyohannis9213 Месяц назад
The Champion of Ethiopian!! Tamirat Tola. we are proud of you!!
@warkaabera7740
@warkaabera7740 Месяц назад
Congratulation to all my Ethiopian people. ❤
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹💐😘🥰🥰🥰👏👏😘😘
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Месяц назад
የኔ ጌታ እንኩዋን ደስ አለህ
@yonasmillion2173
@yonasmillion2173 Месяц назад
ተመስገን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😅😊
@MekidesuMarkos
@MekidesuMarkos 28 дней назад
ምን እንደሞከረ አላውቅም ፈጣሪን ጤናህን እድሜህን ይስጥህ ከልብ እንወድሃለን እናከብርሀለን የእኛ ጀግናችን አስከበርከን...
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 Месяц назад
እንኩዋን ደስ አላቹ አለን one love ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Micky-n4i
@Micky-n4i 29 дней назад
Viva Viva our beloved Ethiopia! Ethiopia will prevail despite its enemies within and without conspirators .
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Месяц назад
ክላሲካሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ለዜናው ውበት ሰቶታል !!!!❤ስለ ትግራይ መጥፎ ዜና እንዳትዘግብ
@alemtsehayhabte5231
@alemtsehayhabte5231 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@sandrasmith9668
@sandrasmith9668 Месяц назад
Tamrat you have made us so proud. Congratulations!
@user-wn3nm9tw3w
@user-wn3nm9tw3w 29 дней назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ ስለምሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fmmo6575
@fmmo6575 Месяц назад
Congratulations all Ethiopians 🎉
@Qanunmem
@Qanunmem Месяц назад
Excellenet video. It was a nice surprise to wake up to after 24 freaking years, especially what was happening to our last champion Gezahegn Abera. It would be sweet to sweep with the ladies' 42K tomorrow. Thank you a lot Champ Tamerat Tola
@MeseretWordefa
@MeseretWordefa Месяц назад
እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ አትሌት ታምራት ቶላ ❤❤❤❤
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Месяц назад
ዴይሊ ፈታ። እግዜር ይስጥህ ምንም ሳይቀር ደስ በሚል ሀኔታ ነው ይህን ሪፓርት ሰርተህ ያንበለበልከዉ። በጣም ጥሩ ይልመደብህ። ዘገባ ቢሉ እንደህ ነው መሬት ጠብ የማይል ጥንቅቅ ያለ አንጀት የሚያርስ። ሕዝብ ያስለቀሰዉን የፌዴሬሽኑን ምርጥ አመራርና ብክነት በሌላ ጊዜ በቀጠሮ ይሁን። ቻው
@kedirassefa16
@kedirassefa16 Месяц назад
ውድ ታምራት ቶላ ይህ ዘመን የማይሽ ድንቅ ድል በታሪካችን ሁሉ እናስታውሰዋለን
@user-fn4yv2mi2p
@user-fn4yv2mi2p 29 дней назад
ታምራት ቶላ ይልቤን ለቅሶ በደስታ ለውጠሀል ተባረክ
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Месяц назад
Congratulations Tamirat Tola for winning Gold 🥇 after 24 year drought! All things is possible through Jesus Christ! God Bless you and God Bless 13 months of Sunshine Ethiopia☀️🤩
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Месяц назад
Egzabehr yemsegn jegena neki wodemachen 🔥🔥💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Месяц назад
ዋውውው አገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤
@GetasewBirhan-oo1oz
@GetasewBirhan-oo1oz Месяц назад
ጀግናው ቀነኒሳ የኢትዮጵያ አንበሳ ሁልጊዜ አንደኛ ነህ መቸም አትረሳ ታሜ የኔ ጀግና ባለም አደባባይ ሪከርድ ሰብረህ ግንባር ላይ ስትታይ እንኳን ለኢትዮጵያ ላለም ሆንካት ሲሳይ አትወዳደርም ነህ ተብለህ ጀማሪ አሁን ሁነህ ታየህ ሪከርድ ሰባሪ ለኢትዮጵያዉያን አዲስ ድል አብሳሪ
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Месяц назад
ታምራት ቶላ ጀግና ።
@bedigifumete
@bedigifumete 29 дней назад
Tamrat, you are our hero at this critical time where we all are ...
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Месяц назад
እግዚአቤሔር ይመስገን የኔ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@adaneadego9328
@adaneadego9328 Месяц назад
ታምራት ቶላ ብሔራዊ ጀግናችን ነው በታሪክ ሁሌም ሲዘከር ይኖራል ቀነኒሳ ዛሬ ባይሳካለትም በመሳተፋ ብቻ ሁሌም ለኔ ጀግና ነው
@AmanuelSoniko
@AmanuelSoniko Месяц назад
Betam betam desi yilali yeiwuneti ye agerachin jeginawochi🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 Месяц назад
ተባረኩ🎉
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Месяц назад
ለመላው የሀገሬ ህዝብ ኢትዮጵያዊ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BiniamGetachew-c3v
@BiniamGetachew-c3v 29 дней назад
ጀግና ነህ
@tadug6119
@tadug6119 Месяц назад
እግዚአብሔር ቀሪውን ሕይወትህን በጤና በሰላም ያኑርህ የኛ ጀግና ኢትዮዽያን ከፍ አስደረግሐት ሁላችሁም አትሌቶች እንኳን ደስ አላችሁ 👍
@etiolove2368
@etiolove2368 Месяц назад
የሰሞኑን ንዴቴን ሁሉ ነው ያበረደልኝ
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 Месяц назад
ታምራት ቶሎ የኛ ጀግና ደስ ብሎኛል አንተም እንኳን ደስ ያለህ።
@mafa2217
@mafa2217 Месяц назад
Tammee keenya galatoomi❤❤❤❤
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Месяц назад
አጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ታምራት፣ በደስታ ስላስጨፈርከን። እንኳን ደስ ያለህም።
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Месяц назад
Wow, Tamrat what accomplishment to break the record. God is on your side for you to win . You put Ethiopia on the map again. 🎉🎉
@Gete-i6s
@Gete-i6s Месяц назад
Thanks Tamerat!
@girmafantahun
@girmafantahun Месяц назад
ድል ለፋኖ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Месяц назад
😂hidi qosasa duz😡👹🐙👺👎
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 24 дня назад
THank You So much!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
ታምራት ቶላ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeunebDarmolo
@ZeunebDarmolo 27 дней назад
Congregation 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamuelAbaba
@SamuelAbaba Месяц назад
አሁንም ኢትዮ ትቅዳም ኢግዛአብሔር አንድናትንና ፍቅር መተሰሰብ የብዛሊን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Месяц назад
አገሬ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢😢😢ተባረኩ ወንድሞቼ የኔ ውድ ቀነኒሳ ወንድሜ ላገር ለባንዲራ የሚደክሙ አያፍሩም ዘመናችሁ ይባረክ 😢😢😢😢❤❤❤❤
@asniyutub2975
@asniyutub2975 Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ በይልኝ
@YirgaAberha
@YirgaAberha Месяц назад
❤❤❤ወንድሜ አኮራሀን እግዛብሄር ምን ይሳነዋል በስተመጨረሻ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Месяц назад
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስከን እኮዋን ደሰ አለሺ እናት ኢትዮጵያ ❤
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 29 дней назад
Gobezzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz gegna neh eshy !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj5iu2cm9u
@user-zj5iu2cm9u Месяц назад
yes
@AmanuelSoniko
@AmanuelSoniko Месяц назад
Betam betam desi yilali yeiwuneti ye agerachin jeginawochi🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lc2lw9fi7k
@user-lc2lw9fi7k Месяц назад
እንካን ደስ አለሽ ሀገሬ ብሔር ብሔርሰቦች በተለይም የአበበ ቢቂላ ዘሮች🎉
@anchineshandarge537
@anchineshandarge537 Месяц назад
ጭቃ ነህ
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n Месяц назад
مليون تحياة إثيوبيا🇪🇹🫡❤
@SalamSalma-xl1dy
@SalamSalma-xl1dy Месяц назад
Wow woohoo good job smart💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💓
@hebestdesta2216
@hebestdesta2216 Месяц назад
Well done tola god blass u the best
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@damedaka7914
@damedaka7914 Месяц назад
Congratulations
@bkhm6433
@bkhm6433 27 дней назад
አልሀምዱሊሏህ
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Месяц назад
እግዚያብሄር ይመስገን
@Internationalwate
@Internationalwate Месяц назад
Respect for you !🎉🎉🎉🎉 አንተ ገና ዛሬ የሰበርከውን የአለም ሪከርድ በቀጣይ በምትወዳደርበት ውድድር ደግመህ ትሰብራለህ !! አልጠራጠርም !! መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦታ የሚለውን የሀመልማል አባተን ዘፈን ለአንተ እና ይገፉህ ለነበሩት ነውረኞች ጋበዝኩኝ እንኳን ደስ አለህ መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ !😂😂😂😂❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TadeleTsegaye-p1y
@TadeleTsegaye-p1y Месяц назад
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ታምራት ቶላ🎉🎉🎉🎉
@Biruk-ge1il
@Biruk-ge1il 26 дней назад
❤❤❤❤👍👍👍👍
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 Месяц назад
ቀነኒሳችን አንተ ባለህበት የኛ ደስታ አለ።
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 Месяц назад
Gongra 👍👍👍👍
@DEMILEFEYISA
@DEMILEFEYISA Месяц назад
የሃገር ኩራት ታምራት ቶላ❤❤❤❤❤ትዉልድ ይዘክራል🎉🎉🎉የምናፍቀኝ ግን ከወንድምክ አብድሳ ቶላ ጋር በአንድ መራቶን ብትሮጡ ከዚህ የበለጠ የማራቶን የሁሌም ክረወሰን እንድታሻሽሉ ዘንድ እጠብቃቸዋለሁኝ❤❤❤
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u Месяц назад
egzahber yimasgen🙏
@dcshikor
@dcshikor Месяц назад
Talak tarik new wendime enqun des alachu wendmamachn Ethiopian from Eritrea
@AmanuelSoniko
@AmanuelSoniko Месяц назад
Betam betam desi yilali yeiwuneti ye agerachin jeginawochi
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Месяц назад
የኢትዮጵያ ኦሎምክ ኮሚቴ በህግ ልጠየቁ ይገባል። በአትሌቶቻችንና በአገራችን ያደረስብን በደል በቃል የሚገለጽ አይደለም።
@user-fy1ho2ql5t
@user-fy1ho2ql5t Месяц назад
እንክን ደሰ አገሬ የኢትዩጵያ
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 Месяц назад
❤❤❤
@bedigifumete
@bedigifumete 29 дней назад
Ethiopia always and all the times protected by the Almighty God . This is the secrete of what Ethiopia Made of
@monalizahabtamu9381
@monalizahabtamu9381 Месяц назад
እንኳን በጠዋት የሆነ ይሔ ውድድር ሀይልን ተሞልቶ መሮጥ ደስ ሲል ታምራት ቶላ ማለት ሆነ ሀሌሉያ የሚያሳፍር አምላክ ተስፋ ሊያስቆርጠን ያለ ጠላት በመጨረሻ ጌታ አሳቀን ተምራት ቶላ ማለት ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zy3uh1wz3r
@user-zy3uh1wz3r Месяц назад
❤you nice! I wish long life for you!
@skysargent4978
@skysargent4978 Месяц назад
Warm congratulations from Greece to the excellent marathon runner Tamirat Tola!! You gave us great joy with the amazing record after an amasing race!! We wish you success always!! Long live Ethiopia!!
@alha2939
@alha2939 Месяц назад
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Месяц назад
ቀናኒሳ❤❤❤❤❤ የኛ ❤❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Месяц назад
qeneni kana tamerati tola kana❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪
Далее