Тёмный

Ethiopia [ታሪክ] ሻምበል መንግሥቱ ገመቹ - ፩ Mengistu Gemechu | Mengistu Haile Mariam | Fasika Sidelil 

Addis 1879 /አዲስ 1879
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@47sh01
@47sh01 9 месяцев назад
መንግሥቱ ኃ/ማርያም በሕይበት አሉ እሳቸውን በተመለከተ ባለታሪኩ እያለ በስማ በለው አታወናብዱን
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Месяц назад
Mental hailers was an animal , blood trusty man , so many people he killed in Eritrea too
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 9 месяцев назад
መንግሥቱ ገመቹ ❤❤
@fissehahibeste
@fissehahibeste 9 месяцев назад
የመንግስቱ ሀይለማሪያም አቀጣሪ መፈነቅለ መንግስቱን ያከሸፈ አቃጣሪ በሗላ ሊፀፀት
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 8 месяцев назад
ከኔ በላይ ለመፈንቅለ መንግስቱ መሳካት የሚያስብ ሰዉ ካላ - ላሳር ... የምል ሰዉ ከመሆኔም በላይ .. ጠይቂ አንብቤ ... ከተገነዘብኩት ... ንቀት ... ነው መፈንቀለ መንግስቱን ያከሸፈው... ይሄ ውቃጫም ባርያ... ይሉ ነበር እኮ ... ለሚያውቁትና ለሚቀርቡት ሰዉ
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 2 месяца назад
Still Recycling?
@adaneababu9663
@adaneababu9663 9 месяцев назад
ምናልባት ሻምበል መንግሥቱ ኩዴታውን (መፈንቅለ መንግሥቱን) ባያጨናግፈው ኖሮ ጣር (ስቃያችን) እንዲህ ባልበዛ ነበር። ብቻ "ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለን ዝም አልን " እንዲል መጣፉ
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 7 месяцев назад
ሁሉም ጀግኖች ? ደህና ነበሩ ፡ አስተዋይ ነበሩ ተቆርቋሪ ...ከነበሩ ማነው ታድያ ተጠያቂ የፈረጠጠው ? መንግስቱ ም ብያዝ ቃሊቲ ለም በቃኝ ቢገባ ይወደስ ነበርን ?
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 8 месяцев назад
፩) መንግስቱ ገመቱን ማንም አያውቀውም ... መታወቅ አቅቶት ሳይሆን : አለመታወቅን የመረጠ ሰዉ ነበር :: ፪) በከፍታውም ሆነ በዝቅታው ለጌታው ፍፁም ታማኝ አገልጋይ ነበር ፫) መንግስቱ ሐይለማርያም ጋር ሄዳ መጋጨት ምን እንደሚያመጣ ተገንዝቦል ፬) በሱ ቦታ ላይ የነበረበትን ስራ ስራ ይልቅስ አበራ አበበእና ቁምላቸቸው ደጀኔ መስራት አለመቻላቸው አመራሩን አጋለጠው ፭) አልሞት ባይ ተጋዳይ ወንጀሉ ምንድነው ፮) የየኔውን አልፈነው ዛሬ ላይ ስናይ ታማኝና አጨብጫቢ ያልሆነ ወሕኒ ቤት አይደለም ?!
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 9 месяцев назад
ጎተትከዉ
@berhanumoges4192
@berhanumoges4192 7 месяцев назад
የካድሬዎች ግርግር መቀባባት !!
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 9 месяцев назад
በብዙ የአማራ ወጣት ደም የሰከረ ሰው ነበረ
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 8 месяцев назад
ዘባራቂ :: መሐይም :: እና የማያወቅ ሰዉ ማየት ከፈለግክ - ሂድና መስታወት እይ ።
@Bio650
@Bio650 9 месяцев назад
፲|አለቃ መንግስቱ ገመቹ
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 8 месяцев назад
ምን እንደዚህ አስጨነቀህ ለዚህ ኣጫፋሪ የስንት የቀድሞ አለቆቃቸዉ በቂም ያጠፋ ያም አለቃዉ ራሽን ሰፋሪ የነበረ ሀምሳ አለቃ ነዉ ሁሉም የደርግ አባሎች መቶ ሀያዋቾም የሆኑ ደንቆሮዋች ነበሩ ኬትም ተለቃቅመዉ አገር ያጠፋ ስብስቦች ናቸዉ
@bornrebel7657
@bornrebel7657 9 месяцев назад
እልም ያለ የውሸት ታሪክ። መንግስቱ ገመቹ እንደ ደጃዝማች ከበደ፡ ልጃቸው ካሳ ከበደ፡ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የውጭ አገር ቅጥረኛ ነው የነበረው።መንግስቱ ሃይለማርያም ራሱ ስልጣን ላይ የወጣው በብዙ ሴራና ተንኮል የውጭ አገር የስለላ ድርጅቶች እጃቸውን ያስገቡበት ጉዳይ ነው የተፈጸመው።ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የመሪዎች ታሪክ ሁሉም ውሸትና ውሸት ብቻ ነው።መንግስቱ ገመቹ ድልብ መሃይም ራሱን ለውጭ አገር መረጃ አሳልፎ የሰጠ ሰው ነው።
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 8 месяцев назад
ዝም በል😢😢
Далее