Тёмный

Ethiopia [ታሪክ] እቴጌ ጣይቱ የልጅ እያሱን ሥልጣን ለመገልበጥ ያደረጉት አስገራሚ ታሪክ 

Addis 1879 /አዲስ 1879
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@fastfast3323
@fastfast3323 2 года назад
በርቱ በጣም እናመስግናለን የአለፈውን የኢትዮጵያ ታሪክ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ኑሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን!!!
@እግዚኦተሳለነ
@እግዚኦተሳለነ 4 года назад
እናመሰግናለን በእውነት. እባካችሁ. ሰፋ አድርጉት
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 6 месяцев назад
Empress Taitu she was great women but in our time her history was hidden we didn’t know that much about her contribution to Ethiopia we are great full 🙏🏽💖
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 года назад
ሱስ ያዘኝ ከዚህ ቻናል አቀራረቡ የመስጣል እናመሠግናለን
@abrahemabrahem5175
@abrahemabrahem5175 4 года назад
ደስ ይላል በርቱልን
@user-vz3cl1dg8t
@user-vz3cl1dg8t 5 лет назад
ጥሩመልክትነነውዋውበርታ
@balkachewmulu1365
@balkachewmulu1365 5 лет назад
እናመሰግናለን
@memitube127
@memitube127 5 лет назад
ወይ ጉድ ለካ ዛሬ ብቻ አይደለም የስልጣን ሽማ ድሮም የነበረ ነው ወይ ታርክ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 лет назад
Enim endi new yalekut hooo
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 года назад
100 years or more
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Azan wede hawsa yilalu ye Agere sew Ere dya
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Kemisem bihon Ena bini redacewu inji kenesu minim Ani feligim firkas yakil sew tint sayihon lemin negen ayasibim lale few kiramti bet liseru new kk
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 лет назад
እዚህ ላይም መጥቀስ በፈለግ በጥንት ጉዞ በገዳም ውስጥ የሚኖሩ አቡነ ስላማ የሚባሉ አባት ነጉሥ ነገስታት ትልልቅ ስልጣን ያላቸው በጣም ይፈልጋቸው ነበር እኝህን አባት መንፈስ ቁዱስ እውነት ነገር ያሳይል ያናግራል ብለው ሁሉም ይጠይቁ ነበር እሳቸውም አቡነ ስላማ እንዳሉትም የኢትዮጵያ መንግስት ስልጦን የሚወዱ አባት አያት እህት ወንድም ያለም ገለው ስልጣን የሚወስዱ 👇🏼👆🏼 በደም የሚከፍል የኢትዮጵይ ህዝቡች ሀገር የሚገዛው የኢትዮጵይ መንግስት በገዛበት ዘመን ወንበሩን ወዳጅ ናቸው ስልጣን ላይ ስወጣ የሚረግጥ ናቸው አዘን ማቅ ይሆናል ለኢትዮጵያ ህዝቦች እግዚአብሔር ይርዳ ለሚመጣው ትውልድ አቡነ ስላማ ይህንን ትልቅ ትምህርት የሚናገሩ አባት ነበር ❤️🙏🏾❤️ ኢትዮጵያ የሌላት አዋቂ ሊቃውንት ሳይሆን ኢትዮጵያን እና ህዝባችንን በአንድ አይኑ በአንድ ልቡ የሚወድ የሚፈቅር አዋቂ ሊቃውንት ነው የሌላት አንብበው የተረዱትን መፃፍ ለሌላው የኢትዮጵይን የመፅሐፍ ጥቅም እና ጥበብ ይገልጻል እጅግ ውብ ድንቅ ታሪኮች እንዳሉን እና ብዙ ፍቅር የሆኑ የታርክ ባለቤቶች በለ አደራዎች አሻራ ትተው ያለፉ እጅግ ብዙ አሉ ታርክ የሚያቃቸው የሚናውቃቸው እጅግ ብዙ አለን ወገኖቻችን አቡነ ስላምን መፅሐፍ በአጋጣሚ ሀገር ቤት ትራፊክ መብራት ያዞኝ አንድ ወጣት መፅሐፍ አዝዋሪ ጀብሎ በግድ አስጨንቆ መግዛት አለብሽ ይህ እድል አያምልጥሽ እድል አንድ ጊዜ ብቻ ነው አለኝ እኔም እሽ ብይ ልጅም በመቀጠል መፅሐፍ እና ፍቅር አፍቃሪውን እና አንባቡውን ይመርጣል ይፈልጋል እድሜ ሀገር ክልል መንደር ሀገር አያግደው ፈላጊ እና ተፈላላጊ ፍቅረኛ ልክ እንደ መፅሐፍ ታርክ ንባብ ሁሌም ይገናኛሉ እውነተኛ የመፅሐፍ አፍቃሪ ያለው ልክ እውነተኛ ታማኝ ሆኖ እንደ ሚፈቅር አፍቃሪ ነው የመፅሐፍ ገጽ እና የፍቅር ሂወት እንደ መፅሐፍ ገጽ በተራ ነው አለኝ ለእኔ ከመፅሐፍ አዝዋሪ ጀብሎ ሳይሆን ቃሉ የአንድ ፈላስፋ ወይም ትልቅ አዋቂ ቃል የሚፈልቅ ትምህርት ነበር ትራፊክ መብራት ላይ ከዚህ ወጤት የሚስማው ቃል እግዚአብሔር ይህ የትራፊክ መብራት ባልበሪ ብይ ለምኜ ነበር ቃል የፍቅር የስላም ቃል ስለ ነበር ትራፊክም እረጅም ደቂቃ ስለ ነበር ትምህርትም በፍቅር ሰማሁት ❤️ ካለኝ በዋላ እጅግ ምርጥ መፅሐፍት ነው ብሎ አዲስ መፅሐፍት ሳይሆኑ የድሮ የተነበቡ ስው እጅ ውስጥ የነበሩ ናቸው አስር መፅሐፍ ነበረት ሁሉንም ወስድኩት ገዛሁት እሱንም ደስ ብሎት ፍቅርም በአጋጣሚ መፅሐፍም ባጋጣሚው ሲሆን የበለጠ ፍቅሩም እርስ በእርስ መናበቡ ይቀጥላል አለኝ ፍቅር እና መፅሐፍ አንድ የሚደርጋቸው የውስጥን ስሜት የሚገልጽ ናቸው ፍቅርንም መፅሐፍሦስት ነገር አንድ ያደረገው ትግስት ትግስት ትግስት እዚህ ላይ ጠይቄ ስለው አንዲት ትግስት ሦስት ጊዜ ይሆናል ስለው ለፍቅር ትግስት መፅሐፍ ለማንበብ ትግስት ፍቅርን ለመጀመር ትግስት መፅሐፍ ታርክ እንዲገባን ትግስት ፍቅር ዘለቄታው እንዳምር ትግስት መፅሐፍ ተፈጸመ ለማለት ትግስት ብሎ አለኝ እውነት ነው ትግስት አሽናፊ ነው ለመርዳት ይህንን ወጣት ብይ ነበር የመንገድ ጅብሎ አዛዋሪ ነበር እሱም ከእኔ የበለጠ አንቺ ነሽ በዚህ መፅሐፍ ተጠቃሚ አለኝ እውነቱን ነው እኔም እቤት ገብቼ መፅሐፍትን ስመለከተው አንድም የሚጣል የለውም እጅግ ብርቅዬ ድንቅዬ ታርክ እና እውቀት ሚስጥሩው ታርክ አላቸው እንዳንድን አማርኛ በጣም እረቀቅ ያለም ስለ ሆነም ሁለት ሦስት ጊዜም አንድ መፅሐፍ ላይ ተመላልሻለሁ ብዙ ግዜ ትራፊክ አቁሞኝ ልጅን መፅሐፍ በሽጠልኝ ቦታ ብፈልግ በአይኑ ብቃኝ ልገኝ አልተቻለም ድጋሚ መፅሐፍ ለመግዛት ብፈልግ አንተ በአጋጣሚ ባትኖር ስምህ ማን ብይ ለሌሎች ጀብሎ መፅሐፍ አዝዋሪ ልጠይቅ ስለው ስሜ አሜን በእውነት ይባላል አለኝ እኔም ትራፊክ መብራት ይዞኝ ሌሎች ጀብሎ መፅሐፍ አዝዋሪዎች ይቅርታ አሜን በእውነት የሚባል መፅሐፍ አዝዋሪ ጀብሎ ታውቃላችሁ ስል ድክም ብለው ስቀው እንደዚህ የሚባል መቼም እዚህ ትራፊክ መብራት ላይ ስርቶ አያውቅም ብለው ይላሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@sileshimengistu9317
@sileshimengistu9317 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት ነገር ግን አታሳጥሩት ።
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Kena wedya 6 sat te guzen new denbi yemni dersew 10 taguzen new qola yemni dersew kelayi kstac Ciris yagacew sile rase linur hoo
Далее
History Summarized: Ethiopia
10:51
Просмотров 780 тыс.
The Empire of Aksum (Axum)
10:02
Просмотров 192 тыс.