Тёмный

Ethiopia: አለምፀሃይ ወዳጆ ኢትዮጵያ እንደገባች ያደረገችው አስደናቂ ንግግር!! 

Andafta
Подписаться 990 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

27 авг 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@endedendale6968
@endedendale6968 6 лет назад
አቤት በራስ የመተማመን መንፈስሽ እንዴት ያስደስታል። እድሜሽን ያርዝመው።
@kng4900
@kng4900 6 лет назад
የኔ ሎሬት ዓለምዬ መልካም ሰው እንኳን የጣይቱ ማስታወሻ ያአንቺ ማስታወሻ ሀውልት ኢትዮጵያ ላይ ሊሰራ ግድ ነው የጀግኖች ጀግና ዳግማዊት ጣይቱ አንቺ ነሽ። እንወድሻለን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 6 лет назад
እንክዋን ለእንአት አገርሽ አበቃሽ እ/ር ሁሌም የተመስገነ ይሁን:: 💚💛❤️
@user-ip4tl4mh7v
@user-ip4tl4mh7v 6 лет назад
እ/ር ምን ማለት ነው?
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 6 лет назад
ጎበዝ በቅድሚያ ፈጣሪሽን አመስግኝ እግዚአብሔር ይመስገን ልክ ብለሻል።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 лет назад
አቦ ተባረኪ እህት አለምዬ .. አለምፀሀይ ወዳጆ ... ብእርሽ አይገንፍል ... አቦ እሄም አማረኝ ሀገሬ መግባት ... መድሀሂያለም ካንቺ ጋር ይሁን 😘😘😍💚💛❤️👑👍
@sitydane9416
@sitydane9416 6 лет назад
Truth tyekeyeat
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 лет назад
አለምዬ የኛ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ጀግና የጣይቱ ልጅ
@helensesay7664
@helensesay7664 6 лет назад
አድናቂሽ ነኝ እቴጌ ጣይቱ ሀዉልታቸዉ መቆም አለባቸዉ በትክክል ተናግረሻል ለሀገርሽ ያበቃሽ እግዚአብሄር አምላክ ይድረሥ ምሥጋናዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 6 лет назад
አለምዬ አንቺ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ፤ እንኳን ፈጣሪ ለሀገርሽ አፈር በሰላም አበቃሽ!! እጅግ የበዛ አክብሮት ይገባሻል!! ስለ ኢትዮጵያ ያለሽ ምኞት እየደረሰ ነው!! እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድልሽ!!
@kal2457
@kal2457 6 лет назад
በቅድሚያ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በተረፈ አለምዬ ጀግና ነሽ ለኔ ።
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 6 лет назад
እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመው ሰላምሽን ብዝት ይበል ንግግርሽ በጣም ያኮራል አኮራሽን እድሜ ለዘላለም ኮርተሽ ኑሪ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 лет назад
አለምዬ እንኳን በሠላም ለሀገርሽ ምድር አበቃሽ እናታችት ሠለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ለንግሥት አለምዬ❤❤❤❤
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch 6 лет назад
ዓለም ፀሐይ ሆና ወዳጅ ሆነናለች፥ ለጣይቱ ብጡል ጮራ ፈንጥቃለች። 🌞💚💛❤🌞
@selammamo4166
@selammamo4166 6 лет назад
Egiziabihar yiridashi Etaga TayituYigebachewal Aquri Ethiopiawit Enati nachew!!!!
@saraamsalou1015
@saraamsalou1015 6 лет назад
Thank you very much my sister
@shibeshiseblewongle8000
@shibeshiseblewongle8000 6 лет назад
ኢትዮጵያ ልጅ አላት ለካ ያውም የገባት ከጎንሽ ነን
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 лет назад
ጀግና ነሽ እውነትም ኢትዬጵያውያን ከኢትዮጵያ ማስወጣት ቢቻልም ኢትዬጵያዊነትን ግን ከውስጣቸው ማውጣት አይቻልም
@user-rr3gm6ph9k
@user-rr3gm6ph9k 6 лет назад
እንኳን ለአገርሽ በቃሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ንግግርሽ እራሱ ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@marimh8617
@marimh8617 6 лет назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት እድሜይስጥሽ
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 6 лет назад
ጀግና ሴት ጀግና ውብ ኢትዮጵያ ኣች ነሽ የጣይቱና የመነን ልጅ
@meronsamson5397
@meronsamson5397 6 лет назад
sara saraa Lol denkem web konjo atakuma min yedereg
@tejedemewez1246
@tejedemewez1246 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም ወደ ቅድስት ሃገርሽ ተመለስሽልን ውዳ አርቲስታችን
@hanonabaromi7480
@hanonabaromi7480 6 лет назад
አለምየ የኛ እናትየሀገራችን ሀብት እንኳን ደስያለሽ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 лет назад
ዓለምዬ የኛ ጣይቱ ምርጥ ጭንቅላት፣ ምርጥ ገጣሚና ፀሀፊ፣ ምርጥ ተዋናይት፣ ምርጥ ሰው ነሽ!!! ጀግና ነሽ! በተለይ በተለይ በራስ መተማመንሽ ይማርካል!!! አነጋገርሽ ራሱ ክላስ አለው እንወድሻለን። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አንበሳ ሺ አመት ኑሪልን 😍😍😍 💚💛❤️
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 6 лет назад
አለምዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@user-ve9bo8yk5e
@user-ve9bo8yk5e 6 лет назад
መሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ልበሙሉነትሽ ያለሽ ተሽፉ ከምንም በላይ ደስ ይላል
@helensweet5226
@helensweet5226 6 лет назад
ዳግም ጣይቱ ነሺ ለኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍👌
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p 6 лет назад
መልካም፡ ንግግር፡ ከአስተዋይ፡ ሰው፡ እጅግ፡ ደስ፡ ይላል።
@user-jx9vp4ni4e
@user-jx9vp4ni4e 6 лет назад
እንኳን ደስስስ አለሽ ያሀገር ፍቅር ለሁላችንም ነው ሀገራችንን አለህ ይጠብቃት
@abitewtadesse1042
@abitewtadesse1042 6 лет назад
ለሙያሽ ያለሽ ክብርና ቆራጥነት ለሙያቸው ሳይሆን ለሆዳቸው ላደሩ አርቲስት ነን ባዮች ትልቅ ምሳሌ ነሽ ታላቅ ሴት ነሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ፤
@hiwotyee
@hiwotyee 6 лет назад
አርማችን፣ አርአያችን፣ አብሪ ኮከባችን…..እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ!
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 6 лет назад
የኔ ጀግና እንኳን ደና መጣሽ
@shewayearega7574
@shewayearega7574 6 лет назад
እውነት ብለሻል ኢትዮጵያ ውብ ድንቅ ሀገር ናትንግግርሽ ውብ ነው እንኩአን በሰላም ለሀገርሽ ምድር አበቃሽ
@lidacall2426
@lidacall2426 6 лет назад
አይ እኛ ልክ እንዳንቺ ኢትዮጵያን በብእሩ አፈሩን እያሸተተ ደም ወስጥ ሰርስሮ የሚገባ ግጥም ሆነ ጽሁፍ ይሄ እኮ እከሌ ነው የጻፈው(የገጠመው)የደረሰው የተባለለት እስካሁን ካንቺ ሌላ አላየንም አልሰማንም በእኛ ትውልድ አለመጽሃይን የሚተካ ሰው አላየንም። አምላክ አበጃጅቶ የሰራውን የሰውነት ተክለ ቁመና የሚያወድስ ትውልድ ነን ያለነው ደሞ እራሳችን ጠፍጥፈን የሰራነው ይመስል አይይይ እኪ ይሁን እስኪ ማን ነው አንቺን የተካ ጀግኖች እናቶችን የሚያወድስ የሚያመስግን ማን ነው ማን ነው የእምዬ ኢትዮጵያ የ13 ወር ጸጋን ተፈጥሮን ያወደሰ ሲባል ማንም አላየንም ጂጂ ነበረች ኢትዮጵያን ይሄ የእኛ ሃገር ነው ወይ እስክንል ድረስ የገጠመቻት ያዜመቻት እስዋም ምን እንደባላት አናውቅም እንግዲህ ሁለተኛ አለመጸሃይ ወዳጆ እስክትወለድ ደሞ እንጠብቃለን እድሜ ይስጠን እስኪ።
@abbyselassie1341
@abbyselassie1341 6 лет назад
Lida Call AMEN,AMEN, AMEN.
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 6 лет назад
እንኳን✌ የምትወጂዉን ኢትዮጵያ 💚💛❤ለማየት አበቃሽ 👍 አንቺን ሣይ ሁሌ ኢትዮጵያ 💚💛❤በአካል ትታየኛለች 👀😎👐
@habibashifa3428
@habibashifa3428 6 лет назад
ማን ናት
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 6 лет назад
@@habibashifa3428 ሀቢባ ሺፋ አይደለችም 😂
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 лет назад
❤❤❤❤❤❤❤ለኔ ጀግና ነሽ ዳግም ጣይቱ አለምዬ❤❤❤❤
@sol3417
@sol3417 6 лет назад
ይሄን ይሄን ባየሁ ጊዜ ሃገሬን ይባስ እወዳታለሁ:: ለኔ ኢትዪጵያ ትሻለኛለች:: ሃገሩን የሚወድ ሲኖርም ሲሞትም የከበረ ነው::
@najeebalbelushe4536
@najeebalbelushe4536 6 лет назад
አለምጸሃይ ወዳጆ ታላቅ አርቲስት ናት። ብርቅዬ፣ የረጅም ጊዜ የኪነ ጥበብ ሁለገብ ባለሙያ ናት። አርቲስት አለምጸሃይ የአንቺን ንግግር ማረም ከባድ ነው ነገር ግን የአፍ ወለምታ ነው ብዬ ስላሰብኩ የተናገርሽውን የተሳሳተ ቃል ልረመው ተገድጃለው። "እንስት ሴቶችን ወደስልጣን ማምጣት..." አይባልም እንስት የሚለው የአማርኛ ቃል ለ እንሰሳቶች ጾታ መለያ ብቻ ነው መጠቀም ያለብን።
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 6 лет назад
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ፈጣሪ አስደናቂ ሰው ነሽ ያሰብሽውን ሁሉ አምላክ ያሳካልሽ
@stmerry1815
@stmerry1815 6 лет назад
የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ያንን አትርሱ እህት ወንድሞቼ።
@nanat1515
@nanat1515 6 лет назад
S
@helinaanreasson1194
@helinaanreasson1194 6 лет назад
Ewnet new! Egziabher Yebarkesh!
@hinahina2706
@hinahina2706 5 лет назад
የኔምርጥ የሴት ጀግና ኑሪልን !!!!
@memesentayew9249
@memesentayew9249 6 лет назад
አለምዬ እድሜና ጤና ይሰጥሽ እንኳን ለቅድሰት ሃገርሸ አበቃሸ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 лет назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀብታችን ተመለሰ ሁሉም ወደ ሀገሩ ከገባ ሀብታም እንሆናለን ማንም ማንንም አይናቅ ተከባብረን እንለወጥ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 лет назад
አለምዬዬዬዬዬዬ እንኳን በሰላም ገባሸ እንኳን ለዚህ አበቃሸ
@natiyeeglije8741
@natiyeeglije8741 6 лет назад
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@etifwondu1482
@etifwondu1482 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለአገርሽ ምድር አበቃሽ የኔ እመቤት!!!!! እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ!!!!
@user-lj3eh2nf4v
@user-lj3eh2nf4v 6 лет назад
በአለም በሃውልት አንደኛ ሳንሆን አንቀርም ጣይቱ የሆኑ ሴቶችን ማፍራት ይበልጣል ከሃውልቱ አይገባትም አላልኩም ጣይቱ ግን ታራክ ብቻ ሳይሆን ጣይቱዎችን ፍጠሩልን
@luluvillage6186
@luluvillage6186 6 лет назад
ምርጥ አስተሳሰብ ያላትሴት
@Ninasee19
@Ninasee19 6 лет назад
May God bless you....with long and even more beautiful creative life❤️💗🎊🎉🍾🌷💐🌺🥀🌹
@gmgm5208
@gmgm5208 6 лет назад
እውነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ለድንህል ማርያም ልጅ
@sarasarasara4432
@sarasarasara4432 6 лет назад
እንካን በስላም ሀገርሽ አበቃሽ ማዘር
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መኖር ደጉ ወደ ሀገርሺ ምድር እንኳን ደህና መጣሺ
@saraalex4623
@saraalex4623 6 лет назад
እካን ለሀገርሽ አበቃሽ አለምየ ተማኝም በሰላም ይግባልን
@eeoj4141
@eeoj4141 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ።እግዚሐብኤር ይመስገን
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 6 лет назад
እንኮን በሰላም ለሀገርሽ አቃሽ ማዘር
@user-mexx
@user-mexx 6 лет назад
በዘርፉ ራሷን የሰዋች ጅግና ሴት፣ ልክ ብለሻል ጣይቱ
@justfooty-editz
@justfooty-editz 6 лет назад
አለምዬ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያስፈፅምልሽ። አሜን
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 6 лет назад
ውይ አለምዬ ውድ ውድድ ነው የማደርግሽ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 лет назад
ጀግና ነሽ እውነትም ኢትዬጲያዊ አንቺ ነሽ
@yoyow9617
@yoyow9617 6 лет назад
This woman is gifted in many ways!
@gdhdhdhdh9017
@gdhdhdhdh9017 6 лет назад
በጣም የምወዳት አርቲስት ነሽ እናትየ እድሜና ጤና
@FootballEditzz-175
@FootballEditzz-175 6 лет назад
OUR MOTHER WE LOVE YOU SO MUCH ☆☆☆☆☆
@gizachewnguse9627
@gizachewnguse9627 6 лет назад
እንኳን ደህና ገባሽ ከሀገርሽናከህዝቮችሽ ጋር በሰላም ተቀላቀልሽ ለሀገር ናለህዝቭ ለትውልድ ብዙ የሚመጥኑ ታሪኮችን አስረድተሻል ልቭ ያለው ሸብ ነው ።
@atsedealemayehu987
@atsedealemayehu987 6 лет назад
lots of respect Alemye../...
@hasankarar7640
@hasankarar7640 6 лет назад
አዎ ላገርሽ ያበቃሽ ኤግዚያብሔር ይመሰገን አንክዋን
@1Amhara1888
@1Amhara1888 6 лет назад
ዓለም ፀሐይ ዳግማዊት ጣይቱ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 6 лет назад
ወይ ጉድ ወዳገራቸው መመለስ ብቻ ሳይሆን የሃገር ፍቅራቸው..ለሰሚዎቻቸው ለተቀባዮቻቸው ለኢትዮጵያኖች ያላቸው ክብር... እነዚህን የመሰሉ ኢትዮጵያውያኖች ካገር አባሮ ሰይጣን ወያኔ ባገር ተንሰራፍቶ...ምን ይሆን አንድ ወያኔ ያልሆነ ትግሬ የሚሰማው..ምንድነው የዚህ ሁሉ ክፋት መንሥኤው
@nahwom5858
@nahwom5858 6 лет назад
እካን ለሀግርሽ አደባር አውጋር በሰላም እካን ደስስስስስስስስ አለሽ እኛም በሰላም ለሀግር ያብቃን
@abz8493
@abz8493 6 лет назад
አይዞን ★★★★★★★ ውዴነሽ ስለ እውነት፣ ጥሪት ሃብቴ በንዋይ ማላገኝሽ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቴ እንደ ሃገራት፣ ሚደርሱብሽ ስንክሳሮች የጎርፍ ማዕበል፣ ጠኔ ጣሮች እርምጃየን የሚገቱ፣ ተውሳኮች ከፍቅርሽ ማያሸሹኝ፣ ህልም ቀጭወች ደራሽ እንጂ፣ ቋሚ አይደሉም፣ ሞገደኞች እናም እናት ዓለም፣ መቀነትሽን ጠበቅ አርገሽ ተስፋሽን ከተስፋየ፣ አዋህደሽ አይዞን ብይኝ፣ አይዞሽ ስልሽ ዕውን ይሆን ዘንድ፣ የማልመው ህልም ውጥኔ፣ ዕልውናሽ። አሰፋ ጫቦ
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 лет назад
Enkane leize kene Abekashe GTA GTA GTA Yemesegen AMEN AMEN AMEN 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋👏👏👏👍👍👍ETIOPA LE lezelaleme tenore 💚💛❤✋✋✋
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 лет назад
በ ቁምሽ ሃውልትሽን የሰራሽ ድንቅ ውብ እውነተኛ ኢትዮጲያዊት እንደስምሽ የ አለም ፀሃይ
@meseretamare3292
@meseretamare3292 6 лет назад
Wow Alemy God Bless you
@GIZE-PLC
@GIZE-PLC 6 лет назад
The most vibrant Ethiopian, Artist Alemtsehay Wedajo, I have been watching her welcoming program at National Theatere on RU-vid she deserve recognition and thank you for asking Titu Betul stachu in Addis Ababa.
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 6 лет назад
አለምፀሀይ ወዳጆ ምርጥ የእማማ ኢትዮጵያ ልጅ ያኑርሽ!!!!
@kidaniebiazene5991
@kidaniebiazene5991 6 лет назад
Endehe negeger tafetoge ayawekem ,Amelak yebarekeshe edemishene yarezemewe ehete Alemey
@user-ku3ng3ld8n
@user-ku3ng3ld8n 6 лет назад
ውይይ ምናለ ፍቃዱ ተክለማሪያም ቢኖር ኑሮ ከዚህ ውስጥ ኡፍፍፍፍፍ
@user-ll4nd6gv8z
@user-ll4nd6gv8z 6 лет назад
አለምዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ጅግናናናናናናናና ኦኦኦኦኦኦኦኦ ኑሪልንንንንንንንን
@2worldtube326
@2worldtube326 6 лет назад
Thank you nice message
@sharashara5973
@sharashara5973 6 лет назад
እረ አበበ በለውን አሳዩን። የኔ ጀግና
@user-lr7dd2et1d
@user-lr7dd2et1d 6 лет назад
ጀግና ሴት
@urjjiisabaa4044
@urjjiisabaa4044 6 лет назад
በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ወደ ሃገርሽ በሰላም ገባሽ ግን እቅርታ ኣድርጉልኝና የህይወት ታሪኳን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
@alexmitiku5158
@alexmitiku5158 6 лет назад
great job alem. Well said!!
@yalmzewdebedada3410
@yalmzewdebedada3410 6 лет назад
True lady
@soliyanayemariyam8950
@soliyanayemariyam8950 6 лет назад
ይገርማል አላቃትም እጅግ የጽበብ ስው ናት
@shubafamily3430
@shubafamily3430 6 лет назад
Betam keldegna nesh ohh 😲 malet simun bemekeyer nw finfinen wed addis abba keyiro nw yemseretut
@menenbiru8493
@menenbiru8493 6 лет назад
አለምፅሀይ በጣም እወድሻለው ግን የኢትዮጵያ ሀውልት አይደለም ችግሩ ደህንት እና ዘረኝነት ማጥፋት ነው ከዛ ስለሀውልቱ ማውራት የቻላል
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 6 лет назад
Egzabehr amelki enkawgn basalam la inati hagarsshi abakash 🙏💚💛❤
@haleweyayesuf1385
@haleweyayesuf1385 6 лет назад
አብይ የኛ ማር አስደስትከን
@justinbenatomg4449
@justinbenatomg4449 6 лет назад
We shall erect Minilik and Tayitu statue in every state including Tigray. Minilik is the pride of Africa who defeated the Italians, become the 1st black African to ever drive a car and build rail road without the help of the Chinese.
@user-xl7mk3oj8t
@user-xl7mk3oj8t 6 лет назад
አንኳን በሰላም.ገባሽ
@slameethiopia9858
@slameethiopia9858 6 лет назад
ወረኞች እሷምን ስራች ማን ከለከላት አንድ ግጥም ስለገጠመች ነው እነ አበበናቸው ላገራቸው ህዝብ ሲጮሁ የነበሩት እነሱን ነው ማክበር
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣሽ
@sadiyanuru7255
@sadiyanuru7255 6 лет назад
ኢትዩጲያዊ ነሽ በርች
@hayakhatun844
@hayakhatun844 6 лет назад
እማ እንካን በሰላም መጣሽልኝ
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 6 лет назад
የማናቀው ሃውልት ቆሙዩለ እንካን አለም የሚያውቀው ታሬካችንን
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 6 лет назад
እውነትም ድንቅ ንግግር ኮራሁብሽ!!!!!
@azitube904
@azitube904 6 лет назад
ጀግና የሴቶች ምሳሌ
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 6 лет назад
ከአርብ ሀገር ስንመለስም እደዝህ ተቀበሉን እደት ደስ ትላችሆ
@medinaredi6824
@medinaredi6824 6 лет назад
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ማር
@abebe7532
@abebe7532 6 лет назад
enkuwan le Hagerish abekash !! be muyash ne Ethiopiawinetesh akebrishalehu ! EDMENA TENA YESTISH !
@mordecai4675
@mordecai4675 6 лет назад
Wow she's amazing
@zahraasaid6231
@zahraasaid6231 6 лет назад
እህህህ ደስታሽ ደስታየ ነው
@nardosnardos2877
@nardosnardos2877 6 лет назад
አበበ በለዉ የታለ ላየዉ ጓጎቻለሁ የኔ አንበሳ
@mothersday3532
@mothersday3532 6 лет назад
Well come back
@felekuadmasu3738
@felekuadmasu3738 6 лет назад
እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ
@romangebru5846
@romangebru5846 6 лет назад
Well come!
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 лет назад
ROMAN GEBRU it’s Welcome ❗️😂
Далее
Редакция. News: 128-я неделя
57:33
Просмотров 1,8 млн
Вы так любезны
0:16
Просмотров 3,4 млн
Папа гений
0:23
Просмотров 2,5 млн