Тёмный

Ethiopia - አሜሪካ የገቡት አማላጆችና 30 ቢሊየን ዶላር 

Feta Daily News
Подписаться 870 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

22 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@natu5257
@natu5257 2 года назад
ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ፍትህ ለአማራ ደሀደጎች ፍትህ ለትግራይ እናቶች ፍትህ በአማፅያን እና በመንግስት ግብግብ ለሚንገላቱ የኦሮሞ ወንድሞቻችን ፍትህ ለምስኪኖቹ አፋሮች ፍትህ ለደሀ
@healingtube9082
@healingtube9082 2 года назад
I like your comment, this is what the country needs , humanity! Other wise it is doomed .
@مريماحمد-ح9ن
@مريماحمد-ح9ن 2 года назад
እውነት ነው ለሁሉም እኩልነት ይስፈንልን ያረብ 🤲🤲🤲
@getnetreda676
@getnetreda676 2 года назад
US yegebut amalajoch Ena $30B,budenu atabekgni wust geba/Bederu Endirazem/,Ethio $22B hagerat,3.3B kegel 2014,2.3mengist wastena ,3.3EAL Ena Mebrat haile kewuch abedariwoch,5B pay back this year,Tigray Kelel meseretawi agelglot,christalina gorgeva,Samantha powell,IMF2.9b wust 300m endilekek endirazem,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 года назад
Nuro,derek,torenet,media,hewehat,shene,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 года назад
BURROW,2022 3.8% Edeget Ena Inflation,Imf demeste belcha,$6B Beder/corona,agri,mahiberawi/,Fitch Ena standard poor,
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@XeB9701
@XeB9701 2 года назад
Hello first love my country
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Ethiopia 🇪🇹 plus Abiy Ethiopia 🇪🇹
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 года назад
ማንን የመስዕዋት በግ በማድረግ ይሆን መንግሥት ከአሜሪካ ጋር የሚታረቀው? ፋኖን ወይስ ወልቃይትን?? ወይስ ህውሃትን ከመቃብር ለማንሣት?
@Miriamkk
@Miriamkk 2 года назад
Of course Welkayit 🥲🥲🥲 Thé sad thing is that Abiy is trying to keep his power! 😢😢😢 He should let a true leader lead the country 😥😥 He should have eliminated the ethnic politics! Geta hizbun yirda!!!! 🙏🙏🙏🙏
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Abeiy Ethiopian
@ትጃኒሙስጠፋ
@ትጃኒሙስጠፋ 2 года назад
ይህውልህ ወንድም አለምዪ አባቴ ድሮ ምን ይለኝ ነበረ ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይልኝ ነበረ ።መንግሥታችንን ብንመከረው ብናስመክረው እንቢ አሻፈረኝ አለን እኮ አሸባሪውን እሽኮኮ ተሸክሞ አራት ኪሎ አመጣው።
@fentax111
@fentax111 2 года назад
from # No more to yes More ፖለቲካው ተገልብጧል በብልፅግና ደካማ ተላላኪ አመራሮች ምክንያት !!
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
አላህ አገራችንን ይረዝቃት ያረቢ ሰው ነገር የሰው ነው🇪🇹☝
@Seberat80
@Seberat80 2 года назад
አሏህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጭንቀት ያውጣልን😔😔😔
@ezeraayilraya3004
@ezeraayilraya3004 2 года назад
እማንሰማው የለም ወይኔ ሀገሬ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እውነት ነው
@ከራዲዮንከራዲዮን
@ከራዲዮንከራዲዮን 2 года назад
ቢሯቸውን ቀለም ለመቀባት 2ቢሊየን ብር እያወጡ እዳ መክፈል አይችሉም በግል አውሮፕላን እየተንሸራሸሩ እዳ መክፈል አይችሉም
@hailemariamkinde6548
@hailemariamkinde6548 2 года назад
I hope it is not giving up wolkait tegede arrea.
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 года назад
there is no way to give this land or giving up . this is not a joke, millions are died for this land . this land is all about Amhara not abiy.
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Abiy Ethiopian
@fantaneshtsegaye9262
@fantaneshtsegaye9262 2 года назад
ለምታደርሱኖ ፈጣንና እውነተኛ መረጃ እናመሠግናለን
@yimammohammed4653
@yimammohammed4653 2 года назад
ብድርየሚከፍለው ፈጣሪ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የቆመች ውበፈጣሪ እንጂ በነሱአይደለም በእምነታችን ከፀናን ጊዜ ይፈታዋል
@sosimoha9243
@sosimoha9243 2 года назад
Bidir mikefelew sinorih bicha nw ...ene America Europe wey yadegut arebu alem fetari slalachew egna demo slelelen nw malet nw ydeheyenew?...lsinfina l didibnachinm zelen fetari ga mesheshegiya enaregalen
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ህዝቡቻንንም አላ ይጠብቅልን ሂውት ያለፍተና አይሆንም መግስታችንን አላህ ይጠብቀው አልሀምዱሪላህ
@hawwahawa9025
@hawwahawa9025 2 года назад
ይስማ ሁል እናተባዶ ጭንቅላት የሀገሬ ህዝቦች መግስት ተበርክኬብድርይለምናል እናት ግን ሀገርታወድማላችሁ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🇪🇹🇪🇹🍃🌿
@amutitube3998
@amutitube3998 2 года назад
ሰ.ዐ.ወ
@californa6827
@californa6827 2 года назад
የኢትዮጲያ ዕዳ ሰንት ነዉ ከቻልኩ ል?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
ፍትህ ለንፁሃን ህዝብ
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 2 года назад
Eretrya is living without America we can live to . America dameged our country through TPLF even America needs to be pay back for damege
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 2 года назад
30 ቢሊዮን ዶላር እዳ የኢትዮጵያ ሳይሆን አሜሪካ ላሰራቹ በደል መክፈል ያለባት በሚለው ተቀይሮ መሰረዝና ካሳ መክፈል ይገባታል
@ilyaasqaasim9343
@ilyaasqaasim9343 2 года назад
ድርድር ከተባለ በወልቃይት እጁን እዳይከት ያለበለዛ ከጁታ የባሰ ጁታ እዳይፈጥር ያሥብበት
@iyanay1
@iyanay1 2 года назад
Bolex something is going on behind curtain truth is far away from what you saying ======== we need fact and truth == God bless Ethiopia ===
@mulugetamengiste8518
@mulugetamengiste8518 2 года назад
ፈታዎች ወያኔነታችሁ የተረጋገጠ የኢትዮጵያ ሀዘን የሚያስደስታችሁ ቢሆንም ቢያንስ አስመስሉ ሀገራዊ ስሜት ይኑራችሁ ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ
@mimimame2115
@mimimame2115 2 года назад
የመጀመሪያዉን ዘጋቢ መልሱት
@zedb4789
@zedb4789 2 года назад
እ/ር ያዘጋጃል
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
EMS support
@dkm1666
@dkm1666 2 года назад
i think americans are arrogant for ethiopian crises.one thing i wat to say is untill weyane ideology is eleminated ther is no peace .
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Ethiopia media services support
@bereketandemeskel3355
@bereketandemeskel3355 2 года назад
proud to my Eritrea a ,debt free country
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 2 года назад
4 ሚሊየን ህዝብ ያላት ኤርትራ በኢትዮጵያ ሁኔታ ስትታይ ትንሽየ አናሳ ብሔር ክልል ትሆን ነበር አና ይችን ትንሽየ ሀገር ማን እንደ ሀገር ቆጥሮ ብድር ይሰጣታል ቢሰጣትስ ከየት አምጣ ትመልሳለች
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
The Eritrea you're talk about is:- never have a constition No running water No electricity Hospitals witb NO medicine, ppl to Eithiopia or Sudan for simple treatment Eritrean NO Parliament no annual budget ......the goes on.
@peacelove6150
@peacelove6150 2 года назад
@@abebeeshetie8170 ንገርልኝ ይህንን ዶማ ራስ 😏
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 года назад
now you corrected the newd
@Atifra1532
@Atifra1532 2 года назад
የሰው ልጅ መርጦ ነጭ መርጦ ጥቁር መርጦ ሙስሊም መርጦ ክርስቲያን መርጦ አማራ መርጦ ጉጂ የሆነ የለም ለምን በማንነቱ ትገድሉታላቹህ ምን ያድርግ ሲወለድ ባገኘው ይኖራል ፈጣሪስ ምን አጠፋ የፈጠራቸውን ሰዎች የምንጎዳበት ተጨንቆ የሰራን አንሶ አንገድልበታለን ሲፈጥረን አፈር አላቀበልነው እንዴት የተሰራን እናጠፋለን መርጦ የሆነ የለም።
@blackstone07
@blackstone07 2 года назад
ብድር ለግዜው ፋታ ቢሰጥም እንደዚሁም የባለስልጣኑ ኪስ ቢያሳብጥም ቀኑን ጠብቆ የሚያመጣ መዘዝ ለሃገርና ለምስኪኑ ህዝብ ነው።
@samueleshete8116
@samueleshete8116 2 года назад
ይሄ ቡድን የሄደው የዓመታዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ሲሆን ምን እንደተወያየ መገመት እንጂ ማወቅ አልተቻለም
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 2 года назад
ምንም። አንፈልግም። የፈለጠቢሆን። ችግራችንን። እንወጣዋለን
@sudden2463
@sudden2463 2 года назад
ደሞ ምታቀርበው ሰውዬ ምንም አትመስጥም በፊት የነበረው ይሁንልን
@anthem122
@anthem122 2 года назад
ደርዬ በተፈጠረው ነገር ሁላችንም አዝነናል ተስፋ አለኝ የህመም ያልፋ ኢትዮጵያም ትፀናለች ጠላቶቿም ይወድማሉ ። ግን ግን የሰሞኑ ጀዋር ናፈቀኝ የሚለው ቃል እውነት ፖለቲካ ብቻነው ትላለህ ? አይመስለኝም ያቺ ከዚህ በፊት ያላት ቃል ትሆን የናፈቃቸው ክርስቲያኖችን ማጥፋት ?
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 2 года назад
#No More USA 🇺🇸 hands 🙌 off from Africa Ethiopia 🇪🇹 now no more colonized African stay away from African USA 🇺🇸 have to pay 💰 to African no Ethiopia
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Feta Tplf
@amanuelalemu2515
@amanuelalemu2515 2 года назад
Wey nedo
@alisalhe4762
@alisalhe4762 2 года назад
Wellcome bro
@Miriamkk
@Miriamkk 2 года назад
Ay Abiy ! The game he is playing is very sad!! 😥😥😥 He wants to hand over Welkayit 😥😥😥
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 2 года назад
አሜሪካንን። ከኢትዮጵያ። ጠራርጎ። ማስወጣት። ይገባዋል። የኢትዮጵያ። መንግስት
@romandesta9033
@romandesta9033 2 года назад
ኢትዮጵያ: እግዚአብሔር: አላት!! ወሬውን : ከየት : ነው : የምታመጣው ? ብዙ : ለኢትዮጵያችን : የወሬጦረኞች : አልዋት : ያውም : አገሪቱ : እያለ : ዜና: የሚያነብ (ስሞዋን )መጥራት : የማይፈልግ It does not make sense .
@almaw15
@almaw15 2 года назад
መረጃ ሳትጠቅስ አትዛዛ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 года назад
.,.ማስተንቀቂያ ወገኖች !!! Feta Daily የሚባለዉ መናገር የሚችሉ የተራቡ የአበደ ጅቦች ስብስብ የዉሸት መርዝ እየረጩ መሆኑን ንድትገነዘቡ እናሳዉቃለን:: መከላከያ የአማራ ልዮ ሀይል ፋኖና ከትላት ወዲያ የገቡት ከተለያየ ክልሎች የገቡት ሀይሎች ሙሉ በሙሉ የጁንታዉን የሱዳን ግብፅ ጥምር ሀይሎችን ሶስት ሰዓት በማይሞላ ዉጊያ ዉስጥ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ደምስሰዋቸዋል። ይህ የተራበ መናገር የሚችል የአበደ ጅብ ስብስብ መንግስት እየወሰደ ያለዉን ሙሉ እርምጃ ለማጥላላት ልክ ትላንት TMH የተናገሩትን የዉሸት ዜና በዚህ ሰገራ ሰገራ በሚሸተዉ ኣፉ መርዙን መርጨቱን ቀጥሎበታል። ወገኖች!!!Feta Daily የሚባለዉ መናገር የሚችሉ የተራቡ የአበደ ጅቦች ስብስብ የጁንታ አፈ ቀላጤ TMH Part 2 ነው፦፦ልክ እንደ ቶሎሳ ኢብሳ የዳቦ መግዣ የምትሆነዉን የኪስ ገንዘብ ከጁንታዉ ርዝራዦች በመቀበል ያለፉት ሳምንታት በሙሉ በቀን ከሶስት ጊዜ ባላነሰ የዉሸት መርዝ በማስታወክ ጭራሽ ሕዝቡ ከመከላክያና ከዶ/ር አብይ ወደ ጥላቻ እንዲዞሩ ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል: ስለዚህ ይህንን አዲስ ANIMALS Feta Daily የሚባለዉን UNSBUSCRIBE በማድረግና by REPORTING to RU-vid Administration በማድረግ አዘጉት::
@bkhm6433
@bkhm6433 2 года назад
ኡፍ
@dkm1666
@dkm1666 2 года назад
ethiopian govern cant give amhara land for corridor for tigray it is amhara teritorry
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 года назад
exactly. there’s no way Amhara’s land suppose to be there tip for negotiation!! wolkayt’s case is Amhara’s case not abiy’s
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Feta Zerghna
@dejenekebede3100
@dejenekebede3100 2 года назад
Min yadergal Gifa bil park bisarabet new
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 2 года назад
እስከዛሬ በኢትዬጵያ ምድር ተወልጄ እስካድግ ስምቼ የማላውቀው ነገር ኢትዬጵያ አየር መንገድ ቤንዝን የላቸውም በቅርብ ቀን በረራ ያቆማል እየተባለ ነው ጉድ ነው ቁልቁል መሄድ
@MdAhmad-vu4kv
@MdAhmad-vu4kv 2 года назад
የበፊቱ ጋዜጠኛ የት ሄደ 🤔🤔እሱ ያቀርብልን 🥺🥺🥺🥺
@mesalelewi7104
@mesalelewi7104 2 года назад
መንግስት ብዙ ቺግር አለበት ቆም ብለን አናስብ
@ስወድህልኑር-ጸ8በ
@ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 года назад
መቼ አዳመጡትና መቼ ተረዱ ከጎኑ እሚሆን የለም መተቸት ብቻ ሚዲያው ተመቻቼው ያብጠለጥሉታል ብቻ አሏህ አገራችንን ሠላም ይመልስልን
@nizamuhasan775
@nizamuhasan775 2 года назад
Wushatambew managerek?
@nizamuhasan775
@nizamuhasan775 2 года назад
ውሽታ ከየት ስማ
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 года назад
Abiy will go down if he trusts US
@brfoye
@brfoye 2 года назад
ልመና ይዋጣልኛል አላለም ነበር? ለምን አብይ ራሱ አይሄድም?
@aluladesta3193
@aluladesta3193 2 года назад
የነቀዘ ስንዴ ነው የሚቀርብን ሲሉ አልነበር እንዴ
@zahrahabas4802
@zahrahabas4802 2 года назад
መግስት ከህዝብጋር ሲጣላነው ነገሩ የተፋው ደግ ሆነ
@fadeselman6288
@fadeselman6288 2 года назад
Yeha hulu misebesebut tax yet nw miwosdut
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 2 года назад
Ahhh Nomore! ;))) latamelchi ataruchigne
@ethioone8159
@ethioone8159 2 года назад
አሁን የጎንደሩ ጥቃት ለምን እንደሆነ ገባን ጎንደርን አዳክሞ ወልቃይትን ለትግራይ ለመስጠት ነበር ::
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 года назад
Betam yemtastala derak fetata nah yehay yefta daily masalaghee
@retaamanuel1249
@retaamanuel1249 2 года назад
O my lord Jesus, That is not good, Ethiopia is rich country, What is wrong Ethiopia people,if you work with USA,that mean again Ethiopia is colonized,oooooo Africa Africa you not free ,
@reshadjareso5297
@reshadjareso5297 2 года назад
Fte
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 года назад
What do you mean again ?She never been colonized!
@አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም
ግን የተበደሩት ብር የት ገባ ለምን በአግባቡ አይጠቀሙም ብድር እያለበት ነው መንግስት ተብየው ፎቅ የሚሰራው ሆ ሲገርም ወይ ሀገሬ ድሮ እንደሰማሁት ትልቆች ነበሩ የሚያስተዳድሩሽ ኧረ ዛሬ ምነው ህፃናት በዙብሽ ወይ ሀገሬ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 года назад
Egizabehir edimaweni yastirew esu mesilog lizih yabikane yenikize senida new yemikeriben seluin alineber enda zara minute minitegig deje yemitinut areko masibay chinkilat yeliliew mire derosi
@alem9044
@alem9044 2 года назад
America yegebut amalajohen teteh , America yegebuten Abyian lemetal yetesebesebu tesebesabewoh lemean atelem.kean beken America yeterahahew ye Abiy tekenakejoh!!!!
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 года назад
.,.ማስተንቀቂያ ወገኖች !!! Feta Daily የሚባለዉ መናገር የሚችሉ የተራቡ የአበደ ጅቦች ስብስብ የዉሸት መርዝ እየረጩ መሆኑን ንድትገነዘቡ እናሳዉቃለን:: መከላከያ የአማራ ልዮ ሀይል ፋኖና ከትላት ወዲያ የገቡት ከተለያየ ክልሎች የገቡት ሀይሎች ሙሉ በሙሉ የጁንታዉን የሱዳን ግብፅ ጥምር ሀይሎችን ሶስት ሰዓት በማይሞላ ዉጊያ ዉስጥ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ደምስሰዋቸዋል። ይህ የተራበ መናገር የሚችል የአበደ ጅብ ስብስብ መንግስት እየወሰደ ያለዉን ሙሉ እርምጃ ለማጥላላት ልክ ትላንት TMH የተናገሩትን የዉሸት ዜና በዚህ ሰገራ ሰገራ በሚሸተዉ ኣፉ መርዙን መርጨቱን ቀጥሎበታል። ወገኖች!!!Feta Daily የሚባለዉ መናገር የሚችሉ የተራቡ የአበደ ጅቦች ስብስብ የጁንታ አፈ ቀላጤ TMH Part 2 ነው፦፦ልክ እንደ ቶሎሳ ኢብሳ የዳቦ መግዣ የምትሆነዉን የኪስ ገንዘብ ከጁንታዉ ርዝራዦች በመቀበል ያለፉት ሳምንታት በሙሉ በቀን ከሶስት ጊዜ ባላነሰ የዉሸት መርዝ በማስታወክ ጭራሽ ሕዝቡ ከመከላክያና ከዶ/ር አብይ ወደ ጥላቻ እንዲዞሩ ደፋ ቀና ማለት ጀምሯል: ስለዚህ ይህንን አዲስ ANIMALS Feta Daily የሚባለዉን UNSBUSCRIBE በማድረግና by REPORTING to RU-vid Administration በማድረግ አዘጉት::
@masorenukuro7759
@masorenukuro7759 2 года назад
Fthi.La.Hadiyya.Hizb.Fthi.La.marako.Hadiyya.
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 года назад
😳🤔
@masorenukuro7759
@masorenukuro7759 2 года назад
Fith.L.ethiopia.Dihnet.Ksewu.Agar.Bidrun.Atemtu.Bekechu!!
@ashenafitesfaya3455
@ashenafitesfaya3455 2 года назад
Amarikan stsedb statlala yekeremk aydelem lemagh .
@estifanosaskale1921
@estifanosaskale1921 2 года назад
Feta wushetam honachihu ewunet tenageru
@geche2127
@geche2127 2 года назад
Dirty Journalist!! yemenegeset wotafe nekey sew nehe ante sewye!!! fetan atabelashew wota!!
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Feta Wayne hone
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 2 года назад
ዛሬ ሰርግ ላይ ብዙ ሰው ጥሪ ሳይደርሰው ሽክ ብሎ ተቀላቅሎ ሰርገኛ አጅቦ ሲገባና በአስተናጋጆች ሲመለስ አየሁ አቤት ሲያሳፍር
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 2 года назад
Ethiopians you don’t have to listen to American
@squatmt
@squatmt 2 года назад
eski comment emtanebu egam ga
@yassinmuhammedali856
@yassinmuhammedali856 2 года назад
ፍትህ ለጎደር ሙሥሊሞች
@bereketmatewos8690
@bereketmatewos8690 2 года назад
dereku be'America mikniyat??????
@Eri-9n6
@Eri-9n6 2 года назад
Why efg consuming ppl life ?
@sofoniasjrtu6827
@sofoniasjrtu6827 2 года назад
መንግስት ለህዝቡ ሰላም ሲል እንደዚህ ያሉ የወያኔን ናፍቂዎችን እንደማይዘጋ? ለምን እውነትን ፈልጋችሁ አታወጡም እውን ጋዜጠኛ ከሆናችሁ?
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 2 года назад
Enda shmels begna menfse eyadgn new bilo nebre eko
@mekiaali362
@mekiaali362 2 года назад
No be korider minm dereder aynorem ya malet Mesaria yezew yefelegutin uhlu yzachew le weyane bezia asgebu blo mefqed new. Keza Addis abeba ygebalu malet new. Hulum neger yaketmal!
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
Feta junta hone
@yonasman3646
@yonasman3646 2 года назад
ena makew ersau 200b$ myaweta bert ale zem blehe atalkese ahune nge getachew usa be awroplan hede lemalet nw dedeb nw mnmeslachu
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 года назад
Ayitot emayikewen bota agig tegabu sibezabit hizib yateramis giba Gina 4 Amite yeha sikoye ager selimiyastan egz endinekilew misiliye bicha new yemiyasefeligew
@sengalbereket1063
@sengalbereket1063 2 года назад
Ahun degmo beder
@abebe7532
@abebe7532 2 года назад
sewyew be Gonder welqayet mere ,, sayderader alkerem !!!!! ere enante,,sewoch ,,, yehneger legna new ale !!! kkk
@asfawyilma9937
@asfawyilma9937 2 года назад
መረጃው ፉርሽ ነው: ለIMF ስብስባ የሄደው ቡድን በጎንዮሽ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ተነጋግሮዋል ሁኔታውን ለመጠቀም: ከወጣው መግለጫ እናንተ ያላችሁት ብዙ የለም sensationalized analysis
@tazatbja7101
@tazatbja7101 Год назад
Kkkkkkkkkkklxxxxxxxxxxxxxxxxooooooooooooooooooop
@ከራዲዮንከራዲዮን
@ከራዲዮንከራዲዮን 2 года назад
ነገሩ ተገልብጦ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ አሜሪካ ትዘረጋለች ሆነ እንዴ? ነገሩ እግዚአብሔርን ከሐገር አባረው ዘንዶውን አነገሱ
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 2 года назад
ፋኖማ ዘሮችህን ከትግራይ የመጡትን መንገር የሚችሉትን የኣበደዉን ጅብ የትግራይ ወገኖችህን ወደተፈጠሩበት ሲኦል ልኮለሃል፣ ኣንተንም የእናትህንና የኣባትህንኣፍቹህን እየበዳ ዘርህ ወደተፈጠረበት ሲኦል ይልክሃል።
@aberamitiku570
@aberamitiku570 2 года назад
የትግራይ ህዝብን ለመቅበር የተቆፈረ ጉድጓድ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዘው ብለው ገቡበት !! ቀድሞው ኢሳያስን አማካሪ ያደረገ አገር ???
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 года назад
ታሪክ ራሱን ይደግማል አያት የጣሊያን ቅኝ ገዢ ባንዳ ነበር። ዛሬ ደሞ የአንተ ትውልድ ጁንታየነጭ የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች ባንዳ ሆነ ያገለግላል።
@yacobsemere546
@yacobsemere546 2 года назад
Tebeda
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 года назад
Gedel geba bushti
@የወሎአማራፋኖዋስትናየ
አሸባሪው አክራሪው ያማራውን እልቂት የሚፈልገው አህመድን ጀበል ለህግ ይቅረብ የአማራን ሰላም አረፍት የሚነሳው አመድን ጀበል ለህግ ይቅረብ .ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ አማራ ሙስሊሞች ፍትህ በደቡብ ለሚሰቃዩ ለአማራ ሙስሊሞች
@sadikamino6296
@sadikamino6296 2 года назад
እስቲ አህመዲን ጀበል ቤትኛው ወንጀል በህግ ይጠየቅ ምን ማስረጃ አለህ?
@mekiyayusuf9477
@mekiyayusuf9477 2 года назад
ማስረጃህየትአለ ሌባ ከሱላይወረድበል እዉነትእማወራአይወደድእኛሀገር ሌባ ሴትደፋሪ በሚስኪንደም የሚነግድእንጂ ጅለታም
@andud9200
@andud9200 2 года назад
ምንም አዲሰ ነገር አልነገርከንም
@rasruha4511
@rasruha4511 2 года назад
የጭንቅላት ቆማጣ ከሆንክ ሰርተህ ከማግኝት ይልቅ ስትለምን ትኖራለህ። በሌላው አለም አንድ ግለሰብ ያለው ገንዘብ እኛጋ የሀገር እዳ ነው። የመቶ አስ ሚሊየን ህዝብ እዳ እላይህ ላይ የተዘፈዘፈውን የደንቆሮ ጥርቅም ተጋግዘህ ካላስወገድክ ገና ሲለመንልህ እና ሲለመንብህ ኖረህ ትሞታለህ።
@gracem3690
@gracem3690 2 года назад
አንተ ሰው አብረህ የገባህ አይመስልም ውሸት ውሽት ያለ ክፋ ምኞት ሌላ የለህም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ። እግዚአብሔር አለ። ገና እናንተን ውሸት የምያሰተላልፋትን ዋጋችሁን ይከፈላል !!
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 года назад
እንቁራሪት ናት አሉ በሬን ካልሆንኩ ብላ..... የኢትዮጵያ መሰረት ለማፍረስ ገና ይበደራል ይሄ ጎረምሳ እዳው እንደሆነ ኦሮሚያ ሀገር ስትሆን ይዛው አትሄድ ምንቸገረው
@Hana-3838
@Hana-3838 2 года назад
💚💛❤ጉዱን ሠማኔለት ወልቃይትን እሠጣለሑ ብለሕ ሞትሕ እዝነው በለው
@hagaykramat7526
@hagaykramat7526 2 года назад
* Referendum of Tigray: Do you want more genocide or no more genocide, Yes vote Ethiopia no vote Tigray It is confirmed by Tigray officials that the two alternatives or choices for Tigray future during referendum vote are as follows: What do you want for the future of Tigray and Tigrayans??? A. Yes, more genocides in the future by Ethiopians B. No more genocide in Tigray going forward Yes, I love more genocides by Amhara, vote Ethiopia. No more genocide in Tigray, vote Tigray.
@nn-lw7hv
@nn-lw7hv 2 года назад
Ebdetu tenabih?
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 2 года назад
Game is over Tigray junta no more Ethiopia 🇪🇹 Tigray need food 🥘
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 года назад
We Ethiopians wish you good luck! May your wish and dream of genocide for the poor people of tigray become a reality to you and your type. Mercenary woyane has never been a representative of tigray and will never be one.
@Fikru1948
@Fikru1948 2 года назад
" YeQen Jiboch "
@nobelmulhalem9379
@nobelmulhalem9379 2 года назад
Wait more worse days are caming for TPLF u will beg us
Далее
Why EU’s Tariffs Won’t Stop Chinese EVs
11:55
Просмотров 410 тыс.