Тёмный

Ethiopia: አረጋኸኝ ወራሽ እና አዲስ ሙላት የአትላንታውን የኢትዮጵያ ቀን ቀወጡት | ESFNA Ethiopian Day | The Ethiopia | 

The Ethiopia
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Addis Mulat | Aregahegn Worash | Abdu Kiyar Papa | Teddy Afro Dubai | ESFNA 2024 Atlanta | Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 5, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
አላሙዲ good news about al amoudi
Euro 202
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
seifu on ebs
This is
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
Maren Haile Silase chicago fire

Опубликовано:

 

4 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@abge5258
@abge5258 3 дня назад
አይ ኢትዮጵያ እንወዳቹሀለን ሁላቹሁም ረጅም እድሜ ጤና ተሳዳቢ ልብ ይስጣችህ ከመሳደባችህ በፊት እራስህ ወይም እራስሽ በደብ አይታችህ ሰው ሁኑ እላለህ
@NanaBsrw
@NanaBsrw 2 дня назад
Aregaghagn waresh still best singer
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 4 дня назад
The most impressive me is , OR make me happy is , Ethiopianizim our unity and power. My heart warmed when I saw Ethiopian people flages which reflected our unity and freedom!!! I'm proud of Diaspora and who participated in this beautiful celebration!! I hope next year I will with you my people. Amazing!! But Ditty mind politicians need to draged down and destroyed this the most beautiful culture!! Thank you my people for you did good job. Specially, the Ethiopian women Diaspora are the strongest participants every time on those kind of any Ethiopian celebrations than men . You can looked at them and many of them are women .
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 дня назад
GET JIM GET JIM Please Aregahang! Arega wow wow wow 👏 😍 👌
@itsmer6605
@itsmer6605 3 дня назад
❤❤❤❤ Aregahegn Werash. Long live our hero 👍👍👍
@leulexrecords
@leulexrecords 2 дня назад
Bewnet andegna concert❤
@galaxyjoseph4612
@galaxyjoseph4612 3 дня назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው::
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 4 дня назад
Aregagahagn Werash..Mingizem tichilaleh..Hulem andegna !!
@ethiopiaforevertolosa7244
@ethiopiaforevertolosa7244 3 дня назад
አረጋኸኝ ቦርጩ ሰላማዊ ነዉ?
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 4 дня назад
አዲስ አውቀዋለሁ ጉበዝ ልጅ ነው 💚💛❤
@eyulegesse479
@eyulegesse479 3 дня назад
Man teyekek esun akatari
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 дня назад
❤❤❤
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 3 дня назад
❤❤❤❤
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 дня назад
Arege
@santaw5392
@santaw5392 4 дня назад
ዲያስፓራው ምን ያህል ውጪ አፈር ልሶ እንደሚያስተዳድራችሁ አታውቁም፣ ትንሽ ገና ዘና ሲል መጮህ ምን ይባላል። ይህን ምስኪን ዲያስፓራ ቤተሰብ ፣መንግስት አይረዳው፣ ያሳዝናል።😢😢😢😢 በስትረስ ይሙት ነው የምትሉት፣ በቃ ቀንም ሌትም ለራሱ ሳይሆን ይሙት? 😢😢😢😢
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 3 дня назад
tekekel 👍
@Ethio491
@Ethio491 День назад
Exactly one day larasahen snehone enkeare please live as alone
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 4 дня назад
Aragahany got fat ! Do exercises man for your health But you doing fantastic your music and I love it since 1981 E C . I'm proud of you my generation!!
@tegbarukefyalew
@tegbarukefyalew 3 дня назад
የትኛው ዘፋኝ ምንቀን እና የት እነደሚያቀርብ ቢገለፅ ጥሩ ነበር
@aderew9095
@aderew9095 3 дня назад
Aregaghegn be chemari deqiqa eyesheqele new
@MesfinGebreselasie
@MesfinGebreselasie 3 дня назад
Irony on the next level 'guragigha by amhara singer '!
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 3 дня назад
Aregahge yeabiy Akatarew dedebe wered kemederku Dengay shemagel
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 3 дня назад
Esfana is the cheator non profit organization. No park for the event, disorganized
@tomorrow9473
@tomorrow9473 4 дня назад
ሰላማዊ ሰልፍ አለ ሲባል ግን ትደበቂያለሽ አዳሜ። እዚ ቂጢሺን ታወዛዉዣለሽ
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 4 дня назад
Kkkkk
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 4 дня назад
ትክክል 😂😂
@melodiess2
@melodiess2 4 дня назад
You right ✅️
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 4 дня назад
Selamawi selfun ante selamnkbet becha mewtate yelbachewm eko
@Robely-v9b
@Robely-v9b 4 дня назад
በትክክል
@DhRu-mj4fv
@DhRu-mj4fv 4 дня назад
አረ ወገን እንተሳስብ ወገንህ መከራው በዝቶበታል ትንሽ ሰው እንሁን
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 4 дня назад
አንተ አልቅስ ሞቀኛ😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 дня назад
እንደው ዘላለም ካቻምና አምና ዘንድሮም......አትዝናኑ ማለት አይደብርም ? ሙዚቀኞቹም ስራቸው እንጀራቸው ነው ፤እናስብ እንጂ
@santaw5392
@santaw5392 4 дня назад
ዲያስፓራው ምን ያህል ውጪ አፈር ልሶ እንደሚያስተዳድራችሁ አታውቁም፣ ትንሽ ገና ዘና ሲል መጮህ ምን ይባላል። ይህን ምስኪን ዲያስፓራ ቤተሰብ ፣መንግስት አይረዳው፣ ያሳዝናል።😢😢😢😢 በስትረስ ይሙት ነው የምትሉት፣ በቃ ቀንም ሌትም ለራሱ ሳይሆን ይሙት? 😢😢😢😢
@santaw5392
@santaw5392 4 дня назад
ዲያስፓራው ምን ያህል ውጪ አፈር ልሶ እንደሚያስተዳድራችሁ አታውቁም፣ ትንሽ ገና ዘና ሲል መጮህ ምን ይባላል። ይህን ምስኪን ዲያስፓራ ቤተሰብ ፣መንግስት አይረዳው፣ ያሳዝናል።😢😢😢😢 በስትረስ ይሙት ነው የምትሉት፣ በቃ ቀንም ሌትም ለራሱ ሳይሆን ይሙት? 😢😢😢😢
@user-wn2yg2ph6g
@user-wn2yg2ph6g 4 дня назад
😂😂😂😂😂❤??
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 4 дня назад
አይ አማራ ሆዳም እኮ ነው ህዝቡ በረሀብ በጦርነት እያለቀ እነዚህ ደነዞች ይጨፍራሉ
@tewodrosmamo6034
@tewodrosmamo6034 3 дня назад
You are right but is not you creat this? Why you send them that you collected it for war, then we will follow you man. Please don't be hypocrite!
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 4 дня назад
አረጋኸኝ ግን ትራስ ውጦ ነው ምንሆኖ ነው
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 4 дня назад
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 4 дня назад
አይባልም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 дня назад
ባለጌ ባንተ ላይ ይድረስብህ👎🏽
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 День назад
ፈሳም​@@hanaethiopia1059
@husenali4882
@husenali4882 4 дня назад
እነዚህ ሆዳሞች አገር እየፈረሰ እንዲህ ያለ ዳንኪራ ምንድነው ተርጉሙ?
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 4 дня назад
ምቀኛ 😢
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 4 дня назад
ምን አነት ቦርጭ ነው አረጋኽኝ? ያፈራል የጤና ይሁን
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 4 дня назад
አይባልም!ከመናገርሽ በፊት አስቢ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 дня назад
ተንኮለኛ ነገር ትመስያለሽ
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 4 дня назад
We are one let's stand fix our country stop nepotism !!! Support Doctor Abiy!!! He is the only solution for Ethiopia !!! The other opposition are stupid garbege!!!
@itsmer6605
@itsmer6605 3 дня назад
Abey Ahmed is uneducated and who suffered by inferiority complex. He is incapable to lead a country , even a village. He is grade 7 student. The only thing Abey Ahmed knows killing and displacing people , especially he is an enemy for Amhara people. But when his Owen ethnic oromo was not happy for his power, but Amhara struggle for Abey Ahmed to get power and protected him from TPLF tried to kick him from power, but The Savage and genocider Abey Ahmed immediately start Amhara Ethnics cleansing, and protecting to enter in to the capital city Addis Ababa, more than 2 millions Amhara is killed directly by Abey Ahmed squad killer group called Shane. Trust me Abey Ahmed will not stay 3 months in power because he is an enemy and dangerous for Ethiopia , Ethiopias, and East Africans. Amhara peoples are robbed, killed , dispaced , and lose their property and life. Amhara minimum 60 millions in Ethiopia. So, for that Abey Ahmed and his criminal group they will pay a big biiiig price the crime they comityed still this moment. Trust me FANO will stepped down him soon. PROUD TO OUR ETHIOPIAN FANO SPECIAL AMHARA FORCE.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 дня назад
ነፍሰበላውን እብይን አዝለኸው ዙር ሌባ
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 2 дня назад
አረጋህኚ ዘራሽ ምነዉ እስፖርት በተሠራ ሆድህ ከበሮ አሣክለህ ከምዘልብና ዘልል ካማለት ቅርጫት ሆድ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 3 дня назад
አረጋሀኝ ወራሽ በምን ሞራል ነው የሚዘፍነው ለአብይ ያወጣው ሙዚቃ ተመረቀለት ?
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 дня назад
ድምፅ ለሚሆኑ መላ ሚዲያዎች አካፍሉ ብለው የጥንቃቄ መልእክት እየተላለፈ ስለሆነ እውነትም ይሁን ውሸት ችላ ሳንል እናስተላልፍ። * ሰሞኑን ከበሻሻው እብድ ጋር አብረው የሚያብዱትና ወዳጆቸ የሚላቸው የኢማሬት ወታደሮች እንዲደርሱለት ለምኖ የፊታችን ሰኞ ( July 8th)ጀምሮወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ ስለተባለ መረጃውን ሳንንቅ የመዘገብና የማጋለጥ ስራ እንዲሰራ እናዳርስ። ድል ለተገፋው ኢትዮጵያውያን በተለይም ለአማራ ህዝብ ይሆናል ! ክስረትና ሞት ለጨቋኙና የንፁሃን ደም መጣጩ የበሻሻ ዲያብሎስ ይሆናል !!! ፋኖአችን ጋር ወደፊት እናሸንፋለን !!!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 дня назад
እረበናት እርዝ ያደከመዉ ሲገባ በመኪና በገና ፋኖን አይገጥምም ከርቀት መሳሪያ ስላላቸዉ እጂ😂እረ ጌታን በዚህ ስጋት አይግባቹ እዉነት ያሸንፋል
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 3 дня назад
👎👎👎👎👎👎👎
@loveall360
@loveall360 2 дня назад
በእርግጠኝነት እዚህ ኢትዮጵያ እያለ የሚያንዛርጠው ኢትዮጵያ በልታ ልትጨርሰው ትንሽ የቀረው የአማራ መንጋ ነው😢 የአማራ ልጆች መጀመሪያ ለነፃነታችሁ ለጭፈራው ይደረሳል ። ከትግሬዎች እና ከኦሮሞዎች ትምህርት ውሰዱ።
@MoriGila
@MoriGila 4 дня назад
አረጋኽኝ ወራሽ የስንት ወር እርጉዝ ይሆን? ሊወልድ ሳምንት የቀረው ይመስላል😂 ስንት ዘመን ዘፈነ ዘለለ አዘለለ በቃ ከዚህ በኋላ ቢያቆም ይሻለዋል እኔ እንኳ ትዝ የሚለኝ አዲስ አበባ ስቴድዪም ትታይ በሚለው ዘፈኑ አስጨፍሮናል ኢሀዲግ እንደገባ በአመቱ ወይም ሁለት አመት ገደማ ለማንኛውም አረጌ ረጋ ቢል ይመከራል።
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 4 дня назад
7ወር አራሰ እዳትቀሬ 😂😂😂
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 4 дня назад
አስበህዋል ግን ከ 40 ዓመት በኋላ ከ Physical ለውጥ (በተለይም ወደ ሆዱ አካባቢ ነገር ግን መስተካከል የሚገባው) በስተቀር በዚያው ድምፅ፣ በዚያው ቅላፄ፣ በሚያስደምም ብቃት፣ በዚያው Momentum....!!!! ሰው 40 ዓመት ሙሉ እንደ ወይን እያደር እየጣፈጠ ይሄዳል....!!! ኧረ ምን ዓይነት ብቃት ነው...? ሁልጊዜ ንቁ፣ ሁልጊዜ ዝግጁ፣ ሁልጊዜ ፍሬሽ፣ሁልጊዜ አስደማሚ ብቃት...!!! ተባረክልኝ አረጌ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። ታላቅ ወንድማችንም፣ አባታችንም አረጌ፦ አሁንም በ ባላገሩ አይዶል ትውልድን የመቅረፅ እና ልምዳችሁን የማካፈል በጎ ተግባራችሁን ከአንጋፋዎቹ ከአብርሽ ፣ከሶፊ እና ከሌሎች የ ባላገሩ ስታፎቾ ጋር አስፍታችሁ ቀጥሉበት ።
@santaw5392
@santaw5392 4 дня назад
አዋ መሬት የሸጠ ኦሮሞ ነው የሚመስለዉ @MoriGila, ማየት ያለብህን ስለማታይ አሁንም ወደ ፊትም አታድግም፣ ያው መረቁህ ተቀበል ፣ አይንህን ይክፈትልህ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 дня назад
እረ ቴዲ አፍሮም እንደዛው እየሆነ ነው። ግን ምን እየበሉ ነው ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 дня назад
መሬት የሸጠ ኦሮሞ 🥲😂🤣😂
@Israelxox
@Israelxox 4 дня назад
Ye’Gema shelee_ Addis, It’s disgusting to see him in this respected event ( Tebeda Yared Asamaw) this is your job definitely 💩💩💩
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 4 дня назад
አረጋህኝን ብሎ ዘፋኝ.... ስራ ፈት ህዝብ!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 дня назад
አረጌ አንደኛ ነው ።
@user-cc9sj3ni2r
@user-cc9sj3ni2r 3 дня назад
❤❤❤❤
Далее
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 1,4 млн
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 516 тыс.