Тёмный

ETHIOPIA : አስፈሪው ሌሊት አለፈ ከፊቴ / Zimare by Dn Lulseged 

Quanquayenesh Media
Подписаться 500 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

Опубликовано:

 

19 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@user-ks1im2bp6u
@user-ks1im2bp6u 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ በሠማይ በምድር ሀብቴ ነሽ እርስቴ እግዚአብሔር ይመስገን አስፈሪው ሌሊት አለፈ እውነት ነው በድንግል ማሪያም አማላጅነት ሁሉም አለፈ ሁሌም እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ትቅደምልህ ውዱ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ልኡሌ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-dg3jj5rs8o
@user-dg3jj5rs8o 5 лет назад
እሙ የድንግል ልጅ እልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-dg3jj5rs8o
@user-dg3jj5rs8o 5 лет назад
እሙ የድንግል ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
@@user-dg3jj5rs8o Amen Amen Amen
@shaikzahra6304
@shaikzahra6304 4 года назад
@@hiretabirhanedengelemareya1929 ቃለህይወትያሰማልንበድሜበጤናይብቅህመዝሙርህስማበአይማኖቴያፀናኛል
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 года назад
Elillllll amianen👏👏👏👏👏
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 5 лет назад
_ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ /፪/_ _በሰማይ በምድር ሀብቴ ነሽ ረስቴ_ _ሳወድሽ ልኑር በመላው ሂወቴ_ _እልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ያሁሉ አልፈ ተመስገን ወንድማችን ልዑሌ_
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልል እልልልልል ሽልማቴ እመቤቴ
@missazmera6457
@missazmera6457 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሰፍ መንግሰት ሰማይ ያዋረሰልን ወንድሜችን በእድሜ ከጤና ጋራ ትጠብቅህ የአግልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@sarawako3982
@sarawako3982 4 года назад
ለኔም ለኔም ለኔም በጣም በጣም በጣም ልዩ ነች ልእልት እናቴ 🐦🐦🐦በምን እንደምገልጻት አላውቅም ወድሜ ልውልሰገድ እንኳን ለዚ ቀን በሰላም አደረሰችክ አብዝተክ አመስግናት ኑርልን።
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 5 лет назад
አማላጄ ሆይ ለኔስ ልዩ ነሽ እማማዬ ድንግል ማርያም እናቴ በፍቅር በጥላሽ ስር እድሜ ልኬ ልኑር ወላዲተ አምላክ የተዋህዶ ልጆች ከድንግል ማርያም ፍቅር ምልጃ አይለያችሁ አሜን 👏👏👏👏👏👏
@alembogale1649
@alembogale1649 4 года назад
Amen amen amen
@nebiyumuluken1476
@nebiyumuluken1476 4 года назад
Ammmeeen
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ሉልሰገድ ጌታቸዉ እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን፡፡
@user-mo5ww7cf5z
@user-mo5ww7cf5z 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ሁልየም ከጎንህ ትሁን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልውልዬ ዘመንህ ይባረክ በእውነት የተዋህዶ እንቁ ነህ ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም የክርስትያን መገለጫው ትህትና ነው እና እውነት ስለ ቤተክርስቲያናችን ሁላችንም ያገባናል ይመለከተናል አንድ ሰው አገልጋይ እስከሆነ ስለ እናት ቤተክርስቲያን ሲጠየቅ በመለስ አለበት አዳዱ ደሞ አያገባንም በብትም የላችሁም ይላል ስለ እናት ቤተክርስቲያን ስንጠይቅ ግን አዳንድ አገልጋይ የሚባሉ አሉ በእውነት ልቦና ይስጣችሁ ልውልዬ በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 5 лет назад
አመሰግናለሁ ውድ እህቴ
@mafimafi302
@mafimafi302 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ በአዉነት የተዋህዶ አንቁ ነህ
@ranarana625
@ranarana625 5 лет назад
በእዉነት ነው አስፈሪሩ ለሊት አለፍ እደዋዛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጠገዉን ያበዝልህ ወድሜ
@Tewab
@Tewab 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ድንግል ማርያምን ያመነ የተማፀኑ አይወድቅም የወደቀው ቆሞ ተነስቶ ይሄዳል #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 года назад
ልዑል ሰገድ ቃል የለኝም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ❤የዚህ ያብቃህ አምላክ ተመስገን እመቤቴ 💯እያልኩ ሰማን አጣፈጥካት ልዑል ልጆችህ በእንተ እንደወጡ እመቤቴ ፈቃድ ይሁንልን ድምፅህን ስነስርዓት እርግጠኛ ነኝ ይሁነሉ ✝️📖💒🇪🇹❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 лет назад
ለኔስ ልዪ ነሽ ድንግል እመቤቴ በሰማይ በምድር ሀብቴ ነሽ ንብረቴ 😭
@user-ng1ju8ft6b
@user-ng1ju8ft6b 5 лет назад
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ እውነት ነው ከልዩም ልዩ ልዩ ናት ከቃልም በላይ
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማህ አሜን አሜን አሜን
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲 Sagale jirenyaa siiyadhagesisu 🙏🙏🙏
@berhanegebreyesus4858
@berhanegebreyesus4858 5 лет назад
Zemari melaketi yesmalna kubur Deicon hawena 🇪🇷♥️♥️♥️
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እሰይ ሁሌም ትጠብቅህ አመብርሀን የኔንስ የነገርጉሽን የምትፈጺሚልኝ መቸ ይሆን እጠብቅሻለሁ እሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለእናታችን ለንጽሂተ ንፁሀን ወላዲተ አማላክ ድንግል ማርያም ክብርና ውዳሴ ይድርሳት። እናቱን እናት እድትሆነን የስጠን የአምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን፫። 💕🙏
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ለእግዚሐብሔር የሚሳነው የለም
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 3 года назад
ለእኔም ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም እናቴ እመቤቴ የኔ ሁሉ ነገር 😭😭😭 🙇🙇🙇 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ(2) በስማይ በምድር ሀብቴ ነሽ እርስቴ ሳወድስሽ ልኑር በቀረው ህይወቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 4 года назад
አሜን ን
@taboutabou8914
@taboutabou8914 4 года назад
💛💚❤👏👏👏👏💚❤💛
@alembogale1649
@alembogale1649 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤት በሠማይ በምድር ሀብቴ ነሽ እርሰቴ -----እልልልልልልልልል
@user-fg5rt8hp6t
@user-fg5rt8hp6t 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዳቆን ልኡል ሠገዲ እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 года назад
አሜን ፫// ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ክብር ምስጋና ይድረስሽ ድንግል እመቤቴ ።👏
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር እና መሰጋና ለእመቤታችን ይሁን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💒💒💒💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
@nanananasidanine3807
@nanananasidanine3807 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ማሪያም በሔድሁበት ጥላ ከላይ ነች የእኔ እናት ማን አለን ለእኛ ወላሌቷ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሠላም የተዋሕዶ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ እመቤታችን ማሪያም በነገራችን ሁሉ ትድርስልን
@user-gp6kz2lt8t
@user-gp6kz2lt8t 5 лет назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@user-fr8dn1yu2n
@user-fr8dn1yu2n 5 лет назад
ተዎህዶ በምን ቃል ልግለጻት ምነኛ መታደል ነው እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ በእናት እና ልጅ አሜን !3
@liyab3730
@liyab3730 5 лет назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln ellllllll elllll ellllllllllllll ♥️♥️♥️ Lenes liyu nesh enate mesheshegiyaye yemitatsenagnign, yemitaregagign, selame nesh lene selame chelemaw banchi miberalign 🙏🙏🙏 Edimena tenawin chemro chemamro ysteh mezmurochih hulu metsenagnaye nw hule lene yemizemer ymeslegnal 😭😭😭 e/r ymesgen enidisemaw yefekedelign
@genetmokonen981
@genetmokonen981 2 года назад
የጌታየ እናት አዛኝቷ ድንግል ማርያም ይከዉ እዳቀረቀርኵ ገበናየን የምታዉቂዉ አንቺ ነሽ ተይ እመቤቴ
@user-fk1pw6ne6g
@user-fk1pw6ne6g 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤት በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@dgfyugdg8650
@dgfyugdg8650 5 лет назад
ለእኔ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ ዝማሬ መላእክህትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😥😢😢
@haleluya6651
@haleluya6651 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ለኦርቶዶክሳውያን የተሰጠች ልዩ እናት።
@gebayewmekonen8631
@gebayewmekonen8631 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 5 лет назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሄርይ ይመሰገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 4 года назад
😢😢😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂💜💙💜💙❤💚❤💚❤💚💛💜💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖💛💖
@kedrfate9499
@kedrfate9499 4 года назад
ካቺ ሊያርቀኝ የሚሞክረውን ዳቢሎስ አቺ ያዢልኝ እናቴ ማርያም
@genetyemaryamlji3665
@genetyemaryamlji3665 5 лет назад
Amen amen amen zemari melakt yasemaln
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 4 года назад
አሜን ሁሉም አለፈ ይልፋል የማያልፍ ቀን የለም ሉሌ እንኳን ለዚ ክብር አበቃ ዛሬም ነገም እመብርሃን ካተጋር ትሁን ምልጃ ፀሎቷ አይለይክ ሁሉም ለበጎ ነዉ ሉሌ እግ/ር ይወድሃል
@somam6576
@somam6576 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫
@user-uy3ud6jt4c
@user-uy3ud6jt4c 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@khalilbiss5777
@khalilbiss5777 4 года назад
እልልልልልል 👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 እልልልልልል 👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 እልልልልልል 👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 года назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ ። ለኔ ነው የዘመርክልኝ ። በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መላከ ዝማሬን ያስማህ በዕድሜ በፅጋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ፣ ትሁነን። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን ።።።
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልኝ በቤት ያጽናልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን ።
@ggjjvgh6510
@ggjjvgh6510 4 года назад
Amen
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 лет назад
Amen Amen Amen Zemare melket Yasemalen🙏🙏⛪❤️❤️❤️
@marthaabera9124
@marthaabera9124 4 года назад
እልልልልልልልልልልሄልልልልልልልልልል💓 እልልልልልልልልልልሄልልልልልልልልልል💓 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💓 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ዘበንህ ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅክህ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 года назад
ወደኋላ መለስከኝ ዲ/ልዑሌ ባንተ መዝሙር የማያለቅስ አልነበረም በወቅቱ ብርቅያችን ነበርክ በዚህ ጊዜያት የነበሩ ትዝታዎች ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ከሕፃናት እስከ አባቶች ጉባኤላይ የሚመጡ ምእመናን አብረንህ ታመናል ዛሬ አንተን ሳይ በተለይ ያገባህ ሰዓት እንደኔ ብዙዎቻችን በየቤታችን የደስታህን ጽዋ የጠጣን አለን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን የተዋሕዶ ዕንቁ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 года назад
አስፈሪው ሌሊት አለፈ ከፊቴ ከእኔ ጋር ስላለሽ ድንግል እመቤቴ እንችን የያዘ ሰው ወድቆ አይቀርምና ይህው ተፈውሼ ቆምኩኝ ለምስጋና 😭😭😭 አይ አይ አይ አይ ሉልዬ እመ አዶናዊት አንተን ብቻ አይደለም እኛንም ነው እንባችንን ያበሰችልን ። በህመምህ ምክንያት በቅዱስ ዬሴፍ ቤተ ክርስትያን የምሽት አውደ ምህረት ላይ በእንባ የተላቀስነውን ምሽት ሳስብ በእውነት የጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሃያልነቱን ፣ ምህረቱን ፣ የእመቤታችንን የእናትነት ፍቅሯን ምልጃዋን በአንተ ላይ በግልጽ አሳይተናለች ። እናም ዝማሬህ እውነት አለው 😭። አሁንም እንኳን ድነህ ቆመህ እያገለገልክ እያዬሁህ ያን ህመምህን እያስታወስኩ ዝማሬህን ስሰማ እንደ ገና አለቅሳለሁ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋን ያላብስህ ዘመንህ ሁሉ የምስጋና ይሁን ወንድሜ 🙏🙏🙏
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 лет назад
እልልልልልልል ዘማሪ መላክት ያስማልን
@user-zy7ku8ue9b
@user-zy7ku8ue9b 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን እካን እመቤታችን ለዚህች ቀን አድርሣል ለምስጋና አበቀች ወድማችን አንተን የጎበኘች እናታችን አዉንም በኦሥፒታል በሌላም ችግር ዉሥጥ ላሉ ትድረሥላቸዉ
@aajman2790
@aajman2790 4 года назад
እውነት ነው እሶን የያዘ ስው ወድቆ አይቀርም እልልልንልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ሰገድ በእድሜ በጤና ያቆይልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
@tshayixilahu7134
@tshayixilahu7134 5 лет назад
Amen Amen Amen zemari malkame yesalmi 😭😭😭😭
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 лет назад
ዝማሬ መላእት ያሰማልን አረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ እመቤቴ አተለየን
@tekestesisay4990
@tekestesisay4990 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 5 лет назад
አሜን1/3🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebugirma3515
@zenebugirma3515 4 года назад
ዘማሪ ሉልሰገ በጣም ነው ማከብርህ በቤቱ ያፅናክ ቃለ ሒወት ያሠማልን ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@alhatefalhatef8196
@alhatefalhatef8196 5 лет назад
ዝማሬ'መላእክትን'ያሰማልን'በቤቱ'ያቆይልን
@Shewa2219
@Shewa2219 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ውድማችን አሜን
@user-sh6wb1rn9h
@user-sh6wb1rn9h 5 лет назад
ወድሜ ልዑል ሠገድ በጣም ነዉ የምወድህ ዘመንህ ሁሉ የሳቅና የምስጋና ይሁንልህ ባገኝህ ደስ ይለኝም ነበር ሥደት ነዉ ያልሁት ደካማና ሀፂያተኛ ነኝና አፀደማርያም እያልክ ፀልይልኝ በተረፈ ዘራችሁ እና ሀብታችን ከሚሥትህ ጋር እንደ አብርሃም ቤት ይባረክ
@yenetube4927
@yenetube4927 3 года назад
Amen kal hewote yasemalen ⛪💠👏👏👏💚💚❤💚❤💚❤💚💚
@engdatube506
@engdatube506 5 лет назад
አሜን አሜን እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እሕታችሁ ጠፍቻለሁ
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 лет назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ
@freweinifisseha4657
@freweinifisseha4657 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሉሌ ቅድስት ድንግል ማርያም እመኣዶናይ ምንግዜም ከጎንህ ትኑር በፆሎትህ አስበኝ
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አጥንት የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር
@user-sn3tj9qc5w
@user-sn3tj9qc5w 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን አዛኚቷ እመቤት በቀን በለሊት ትጠብቅህ
@hanaabata9021
@hanaabata9021 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማሪያም አማላጅነት አይለየን አይለይህ ወድማችንን
@tejitugebeyehu4108
@tejitugebeyehu4108 5 лет назад
እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሌ የጭቅ አማልጂቱዋ እመቤቴ አትለይኝ
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 3 года назад
ዘማሪመላእክትንያሰማልንፀጋውንያብዛልህወንድማችንሉሰገድ
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 лет назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ፫
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለኔስ ልዬነሽ ድንግል እመቤቴ በስማይበምድር ሀብቴነሽ እርስቴ ሳወድስሽልኑር በመላውሂወቴ እልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያስማልን ወንድማችን
@astertegaye1245
@astertegaye1245 5 лет назад
ለእኔስልዩነሽ ድግልእመቤቴ( 2) በሰማይበምድር ሀብቴነሽ ንብረቴ ሳወድስሽ ልኑርበመላው ህይወቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትንያሰማልን ሉሌወድማችን በቤቱያፅናክ ያፅናንአሜን፣አሜን፣አሜን
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 5 лет назад
አሜን ፫ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወድማችን
@eduenatewhnnafhk2139
@eduenatewhnnafhk2139 4 года назад
Amen Amen Amen Zemara melakite yasemalin Denglin yeyazh wedku ayewdikm Tewhdu le zelalim seinta tenuralchi 🙏🙏🙏
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 4 года назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልሁሌ
@allaama9702
@allaama9702 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒💒💒💒💒💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@ayeshakhatun9599
@ayeshakhatun9599 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለወደማችን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@rozisisay720
@rozisisay720 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ እልልልልልልልልልልል በሷ ለመወደድ አይደለም ቀርቶ እሷን ለመውደድ እራሱ ጸሎት ያስፈልጋል እንደ ማንኛውም ያለፍቃድ ልንወዳት አንችልም።።።።።።።።።።።።።።።።።
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen zemara.malekete.yasmalen.wendmicen
@tejetotejeto2131
@tejetotejeto2131 4 года назад
amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀💐💐💐💐💐🍃🍃🍃🍃🍃🌸🌸 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 лет назад
ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል እመቤቴ በሰማይ በምድር ሀብቴ ነሽ እርስቴ ሳውድስሽ ልኑር በመላው ህይወቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@waqayoobkadha7000
@waqayoobkadha7000 5 лет назад
Elelelelelelelelelelelel elelele Elelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹waqayoo sagalee farifan sii haa dhagesisuu ebifami 💕💕💞💞💞💞💞💞
@user-cy5ct4bh8t
@user-cy5ct4bh8t 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@muramalika8673
@muramalika8673 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ታኑርልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ይሁን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@user-lp6ng7eo1b
@user-lp6ng7eo1b 5 лет назад
ዝማሬ ማላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ልኡሌ። እናበሰግናልን ።♥♥♥
@tigesttubee
@tigesttubee Год назад
አሜን ክብር የድግልጅ ይሁን 🤲🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልል
@user-lf6rp8fk3s
@user-lf6rp8fk3s 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏👏👏👏👏👏☝☝💔💔⛪⛪⛪
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 года назад
እውነትም ልዩነሽ ዘማሬ መለአክ ያሰማልን
@roxann2441
@roxann2441 5 лет назад
ልዩ ነሺ ልኔ ድግል እመቤቴ በሰማይ በምድር ሀብቴ ነሺ ርስቴ ሳወድስሺ ልኑር በመላው ህይወቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን ዘማሪ አችን ልኦል ሰገድ እግዚአቢሔር ይመስገን ጤናህን መልሶ እዚህ ያደረሰህ ጌታ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እዴሜና ጤናህን ያብዛልህ እመብርሀን ሁሌም ከአተ ጋር ትሁን
@tigethiopia2339
@tigethiopia2339 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማአሬ መላአክት ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ።
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@misrakefeqede5669
@misrakefeqede5669 2 года назад
ሁሉምያልፋል የእግዜር ቸርነቱ እጅግ ብዙነው
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 лет назад
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔስ ልዩ ናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም አትለይህ ወንድሜ💒💚💛❤
@ammounahammoud1190
@ammounahammoud1190 4 года назад
ellll ellll elllll zemari melikt yasemasn👏👏👏👏👏💒💒💒💒🎤🎤🎤🎤🎤💜❤️♥️🌹🌷👏👏
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 5 лет назад
Amen amen amen zemari melak yasemaln elllllll Elllllllll ellllllllllllll👏👏👏Kalehiwet yasemaln bedma besega ytebkln
@haymanoutyirga3024
@haymanoutyirga3024 4 года назад
ዘማሬ መላክት ያሰማልን በቢቱ ያፅና
@asteraster3344
@asteraster3344 Год назад
ዝማሬመለአክትያሰማላንአሜንአሜንአሜን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
*እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ልዑሌ እልልልልልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@mihrertgebreslase6466
@mihrertgebreslase6466 5 лет назад
አሜንንንንን
@almassalmasnegas6978
@almassalmasnegas6978 4 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 3 года назад
Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln elll elll
@amenkalehiwetyasemalndvsgg3029
Elelelelele Elelelelele Elelelelele zemareh malkte yasameleni Amen Amen Amen
@moharamohara2810
@moharamohara2810 4 года назад
እልልልልእልልልልልልልልልልወንድማችን፡ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን፡
Далее