Тёмный

በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት 

7 ቁጥር  ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Просмотров 152 тыс.
50% 1

memir Mesfin Solomon 7 Kutir
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video -
/ @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@birhanhailemichael
@birhanhailemichael 27 дней назад
መምህር የሚደንቅ ነገር ነው ያሠማኸን ይህች ዓለም ሚስጥሯ ተነግሮ አያልቅም ።በእርግጥ በመንፈስ ያለ ሁሉን ይረዳል:: ዕድሜ ለንሰሐ እለምነዋለሁ ።በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
ስላምክ ይብዛልን መምራችን እግዚአብሔር በድሜ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤የሴጣንን አይል ይስበርልን እግዚአብሔር
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@ቤኪtube
@ቤኪtube Месяц назад
አሜን
@BirhanBir-mx8ej
@BirhanBir-mx8ej 2 месяца назад
አቤቱ ማረነ ይቅር በለን😢😢😢
@lemlemregassa8359
@lemlemregassa8359 2 месяца назад
አቤቱ አምላካችን የነነዌ ሰዎችን የንስሐ ልብ ስጠን በምሕረትሕ አስበን ከዚህ ክፉ ዘመን አሰቃቂና አጸያፊ ነገሮች ሰውረን በጆሮአችን የሰማነውን በአይናችንአታሳየን ይሀን ሳይሰሙ ሳያዩ ያለፉ አባቶቻችን እናቶቻችን የታደሉ ናቸው ቀናሁባቸው
@elsa7399
@elsa7399 2 месяца назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን!!!!
@Serkalem789
@Serkalem789 Месяц назад
አምላኪና መድኃኔቴ እየሱስ ክርስቶስ እኔ አጢያተኛ እና በደለኝ ሰለሆንኩ እባክህ ጌታየና አምላኬ ቸርነትህን ላክልኛ እንደኔ ክፍት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ለንስሐ ሞት አብቃኛ አሜን
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 месяца назад
አቤቱ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢🎉
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif Месяц назад
ወየዉልኝ ለኔ አምላክ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ምሕረትህም ታግኘኝ😭😭😭😭
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 месяца назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 2 месяца назад
መምህር መስፍን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር በዕድሜ ና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አቤቱ ለንሰሐ አብቃኝ😢😢😢
@rahelshiferawgobezie8914
@rahelshiferawgobezie8914 Месяц назад
ቃለህወት ያሰማልን !❤ እናመሰግናለን::🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@eskedertadesse1258
@eskedertadesse1258 2 месяца назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ቆንጆ ትምህርት ነው በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን።
@EYOGE2
@EYOGE2 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GtMamo
@GtMamo 2 месяца назад
መምህር ቃለህይወት አብሮ ያሰማን
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад
❤መምህር እድሜና ጤናን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ኢትዮጵያን ካለንበት መከራ ይታደገን።
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@WondyeAmen
@WondyeAmen 2 месяца назад
እግዜኦ ማርን
@AbereAsmare
@AbereAsmare 2 месяца назад
አሜን መምህር
@abebatefera2334
@abebatefera2334 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እኔ ምነው ጠፍ እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@hawah8058
@hawah8058 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso Месяц назад
ቅለ ሕይወትን ያሰማልን❤
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 2 месяца назад
Yene abat tnxz orthodox aydelehum gin wodjalehu blessed❤
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 2 месяца назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ።ኑርልን በረከትህ ይደርብን
@KibromDnberu
@KibromDnberu 2 месяца назад
ምህራችን እናመሰግን አለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@soliyanaabraham-ly9mb
@soliyanaabraham-ly9mb 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yaboo703
@yaboo703 2 месяца назад
Egzihabher ydreslachw amen
@massramassra4881
@massramassra4881 2 месяца назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን
@demekewhana-fp9wq
@demekewhana-fp9wq 2 месяца назад
አሜን መ ን ግ ስ ተ ስ ማ ያ ት ን ያ ዋ ስ ል n😘ን
@MillionMila-mf9uk
@MillionMila-mf9uk 2 месяца назад
በጣም የምወድክ እና የማከብርክ መምህሬ ❤❤❤❤
@wonderadbeyene5325
@wonderadbeyene5325 2 месяца назад
እናመሰግናለን መምህር
@selamawit8134
@selamawit8134 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@alujbb6044
@alujbb6044 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይሰጣል ን አሜን አሜን አሜን
@almazfekadu1521
@almazfekadu1521 Месяц назад
አቤቱ ይቅር በለን
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 месяца назад
መምህራችን በርታ በጎ ነገርን የሚጠላበት ጊዜ ላይ ደርሰናል አይዟችው በርቱ 🙏
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 месяца назад
መምህር እውነት ነው አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🥰🙏
@FatumaBashue
@FatumaBashue 27 дней назад
አሜን3
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 месяца назад
የመጨረሻው ዘመን ነዉ። መፅሀፍ ቅዱስ ሁሉንም በግልጽ ተቀምጧል። እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይታደገን።
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Tsionzemedhun
@Tsionzemedhun 2 месяца назад
Egziabher yimesgen ❤❤❤memhir silayenih
@טיגיסטבקלה
@טיגיסטבקלה 2 месяца назад
Amen amen amen kale heiwet yasemaln memehr yeng enku
@alematalay734
@alematalay734 2 месяца назад
🙏🏽 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏽
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 2 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
@ZeeAl87
@ZeeAl87 2 месяца назад
አሜን አሜን እሜን
@amnontegegne6282
@amnontegegne6282 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን ወንድማችን
@aleneharegu1875
@aleneharegu1875 Месяц назад
መምህራችን ሆይ: በሓዘን የደረቀ ልሳንና በእንባ የደረቀ ኣይን ያርሳል:: ያስተማርከን ዘገባ ከኣሁን በፊት ታይቶ - ተሰምቶ ኣያውቅም ! እንዳንተ ያለ ሃቀኛና ጠንቃቃ እግዚኣብሔር : ለማቱሳላ " 969 " እድሜ የሰጠ ይስጥለን ! ኣሜን:: ሃሌ ሉያ::
@GgGg-pw3wl
@GgGg-pw3wl 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን
@KibromDnberu
@KibromDnberu 2 месяца назад
እንኳን ደህናመጣህ መምህር❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 месяца назад
መምህር ሰላሙን ያብዛሎት ፀጋውን ያጎናፅፎት
@DeressaFufa
@DeressaFufa 2 месяца назад
ድል ለሰላም
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!
@henokabraham607
@henokabraham607 2 месяца назад
እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በአማላድነቷ ልቦናችን ትክፈትልን
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 2 месяца назад
❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉 አሜን ❤❤❤❤ መምህር 🎉🎉🎉🎉 ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@mykonjo6847
@mykonjo6847 2 месяца назад
Amen Kal heyweywt yasmalne
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን😍🙏ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃን😍🙏💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@gualtedla1661
@gualtedla1661 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 месяца назад
እንቁ መምህሬ እንኳን ሰላም መጡ
@SolomonVA
@SolomonVA 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን፡
@TigistTigi-m1l
@TigistTigi-m1l 2 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አንድ እናት የጭንቅላት ካንሰር እያሰቃያቸው ኬሞ እየወስዱ በስቃይ ላይ ስለሆኑ ከተቻለ የእመቤታችንን ፈዋሸ መድሀኒት ካለ ተባበሩን!!!!
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 2 месяца назад
@@TigistTigi-m1l በዚህ ሰልክ ይደዉሉ 0911152236
@hanikpictures2142
@hanikpictures2142 2 месяца назад
ye Yergalem Arsema mar kagegnek embrehan terdachew
@MelakuNegash-tj4lp
@MelakuNegash-tj4lp 2 месяца назад
አዲስ አበባ የሚገኘው የአባታችን የአቡነ አራ ድንግል ፀበል እና እምነት የካንሰሩ ስፔሻሊስት አቡነ አራ ድንግል ፀበል ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አድራሻ ከመገናኛ አንድ ታክሲ ወደ ጣፎ
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 2 месяца назад
​@@MelakuNegash-tj4lpአድራሻ ሰፈሩን ብትነግሩን😊
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 2 месяца назад
አረ ከጥንቆላ መንፈስ ዉጡና ወደ ፈዋሹ የማርያምም የአለምም መድሀኒት ወደሆነዉ ወደ ኢየሱስ ክርስተቶስ ፊታችሁን አዙሩ ባለማወቅ የአጋንንት መጫወቻ ሆናችሗል ወገን
@tigisttareke8034
@tigisttareke8034 2 месяца назад
Abet maren kale hiyewotin yasemalen
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 2 месяца назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መም ያንተ ኣስተምሮ ልዩ ነዉ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@aberufisha
@aberufisha 2 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ❤❤❤❤
@BettySaid-xd9mx
@BettySaid-xd9mx 2 месяца назад
Selamot yebza memher 🙏🙏🙏🙏
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 2 месяца назад
+++አሜን.አሜን.አሜን.+++ልክ ነው መምህር አሁን እንኩዋን ይህች ሶስት አመት በጣም እየፈጠነና ብዙ የሚገርሙ ነገሮችን እያየን ነውና ፈጣሪያችን ለንሰሀ ያብቃን በጸሎት አስቡን !!!!!!!!
@KirosAsefa-c2e
@KirosAsefa-c2e Месяц назад
መምህር የእዉነት መምህር
@martballi2194
@martballi2194 2 месяца назад
አሜንአሜንቃለህወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EleniLi-h7t
@EleniLi-h7t 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 месяца назад
Thank U For mareja Again .Bless U Brother
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 месяца назад
Amen memher kal hiwet yasemalen 💚💛❤️🙏
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 месяца назад
እግዚአብሄር ዬስጥልን
@HeranBelachew-km1my
@HeranBelachew-km1my 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 2 месяца назад
kalehiwot Yasemalen
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 2 месяца назад
Abetue getaye yekere belegne 🙏
@1587-fazr
@1587-fazr 2 месяца назад
በርታልን. አባታችን ወንድማችን🎉🎉🎉
@MotumaYero
@MotumaYero Месяц назад
Amen kale heyewet yasemalen
@eys9496
@eys9496 2 месяца назад
❤❤❤❤እኳን ደህና መጣህ መ ምህራችን❤❤❤🎉
@fikrteenat7742
@fikrteenat7742 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@Tsionzemedhun
@Tsionzemedhun 2 месяца назад
Egziabher mihiret yilaklin amen amen amen
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 месяца назад
Memhir be tselot yasebun gebre Egezyabhare kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@adanedubale7985
@adanedubale7985 2 месяца назад
መምህር እወድሃለሁ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ
@Yazache
@Yazache 2 месяца назад
በርቱ
@tigistgirma9297
@tigistgirma9297 2 месяца назад
እንኴን በሰላም መጣህ መምህር
@regibenoah6362
@regibenoah6362 2 месяца назад
መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን፣ የአፍጋኑ ጉዳይ ብዙዎችን አስገርሟል እዚሁ አገራችን ውስጥ ጨው የሚመረትበት በራህሌ የሚባለው ቦታ አንድ ተራራ አለ ግትልትሎቹ ሲያልፉ ሰዎቹ በፍፁም አይለያዩም ምናልባት ለሽንት አንዱ ዞር ቢል ይሰወራል። በዚህ ምክንያት ይጠነቀቃሉ። እኔ ስገምተው ቦታው ስውራን ያሉበት አሊያም ተመሳሳይ ጉዳይ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ።
@Besufekad-i3c
@Besufekad-i3c 2 месяца назад
Min malet new?
@buzunehbuzuneh
@buzunehbuzuneh 28 дней назад
መምህር በጣም አስፈሪ ግዜ እየጠፋ ነው
@ermiashailu2119
@ermiashailu2119 2 месяца назад
Amen
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 месяца назад
JESUS IS THE WAY,LIFE AND TRUTH.NO ONE SAVES U EXCEPT HIM
@SolomonTshaye
@SolomonTshaye 2 месяца назад
We Orthodoxes are accepted Lord Jesus Christ. Why are you saying it bro?
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 месяца назад
@@SolomonTshaye Mr.Solomon,I don't think Bro.Check ur self and Others Ortho Belivers...Where is Jesus Song,Worship,God Sent the only son to save the world but now others follow,believe besides Jesus chirst,Bible reject this Worship and believes. We Keep our Spirit and Soul Bro.Melkam Ken
@AsfawWosen
@AsfawWosen 2 месяца назад
Good bless you❤
@bantegzayalew2733
@bantegzayalew2733 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@TilahunAnemut
@TilahunAnemut 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 месяца назад
Amazing video unbelievable this exists in this day and age
@alexjhon157
@alexjhon157 2 месяца назад
መምህር እባክህን የእመቤታችንን ቅባቅዱስ ልጄ ታማብኝ ነዉ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 2 месяца назад
ስልክዎትን ያስቀምጡ
@MahletNegere
@MahletNegere 2 месяца назад
Enkwn selam metah ❤❤❤❤wdu mehmhr chin
@afro90s78
@afro90s78 2 месяца назад
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ 2016 እነደገባ መስከረም ላይ በሰራከው ቪዲሆ ስለ አረንጋዴው ኮከብ መታየትና እዬ አመት ለኢትዮጲያ የመልካም ዘመን መጀሪያ እንደሆነ በምያምር አገላለጽ ነግረከን ነበር እኛም አምነን በቃ የ አዬ አመት የተባረከ ነው ብለን አምነን ተቀብለን ነበር ግን ብናይ ብናይ ያው እንዳለፉት አመታት ነው ....በቃ ያልተሳካ ትንቢት ነው ብለን እንለፍ መምህር??!! እንደዚ አይነት ነገር የባሰ በቀደምት መጽሀፍት ላይ ያለንን እምነት እዲሸረሸር አጽተዎጽኦ አያረግም??
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 2 месяца назад
ትንቢቱ መነሻው መከራ ነዉ ግን የብርሃን ዘመን ከፊት አለ የዉ የሚለዉ እንዲያውም ከትንሳኤዉ በፊት ደም ይመታታል ይላል ግን በዚህ ምጥ ዉሰጥ ትንሳኤዋን ይነግረናል ዝለዚህ በትንቢቱ የተገለጠዉ ሁሉ እየሆነ ነዉ ትንሳኤዉ ግን ከመከራው በኋላ ነዉ እናም በእኛ የስሜት መቸኮል የቅዱሳኑን ትንቢት ባንለካዉ እና ተስፋ ባንቆርጥ ጥሩ ነዉ ባይሆን የትንሳኤዉ አካል እንድንሆን እራሳችንን ብናዘጋጅ ጥሩ ነዉ።
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 месяца назад
እሕቴ በንሰሐ ታጥበን መዘጋጀት ይሻላል ቀሪው አምላክ በፈቀደሰአትና ቀን አይቀርም የተናገረውን የማያስቀር አምላክ ነው ያለን ችኩሎች ሆነን ነው ለፅድቁ ብንፋጠን ጥሩ ነው የአባቶቻችን አምላክ እስከአሁኗ ደቂቃ የተናገረውን አላስቀረብንም የተመሰገነ ይሁንልን ምልክቱ ጅማሬ ነው ንሰሐ ገብተን በፀም በፀሎት ፈጣሪያችንን መለመን ይሻለናል እሕቴ አንደበታችንን ለመናገር አንቸኩል የቅዱሳንን አምላክ እናሳዝናለን እሕቴ ፀሐይ ብቻ
@bezawit1148
@bezawit1148 2 месяца назад
አዎ እኔም የሰማሁት ኢትዮዽያ በከባድ ጭንቅና ምጥ ደግም እንደምትወለድ ነው እሰከ አሁን ካየነውም የከፋ ጭንቅ እንደአለ ነው ትንቢቱ የምገልፀው ግን መቼ እንደሆነ ፈጣር ያውቀዋል እሰት ሚትራሊዩን የምለው የአለማየሁ ዋሴን መፅሀፊ አንብቡቱ ሀሳቡ ከ ኢትዮዽያ ትንሳኤ ጋ ይሄዳል
@eyohan6944
@eyohan6944 2 месяца назад
የእኔም ጥያቄ ነው። በእውነት ስለጅራታማው ኮከብ ትንቢትና የደብረዘይት መገጣጠም የተነገረው በዚህ አመት እንደሚፈጸም ነበር። ነገር ግን ይህ አመት ሊጠናቀቅ ከ2 ወር ያነሰ ግዜ ነው የቀረው። ታድያ እኛ ኢትዮጵያውያን ማንን እንመን። በእውነት በእንደዚህ አይነት ኩነቶች በጣም ተስፋ እየቆረጥኩ ነው። እነ ዶክተር ተብዬው ሮዳስ በአንድ በኩል የለለ ታምራዊ ነገር እያወረ ያወዛግበናል። የሚያሳዝነው በምወዳት ቤተክርስትያን ጀርባ ተሰውረው ነው ሚጫወቱብን። የተሰጣቸውን ፀጋ ለቢዝነስ ተጠቀሙት ይሆን? ፈጣሪ ይወቀው።
@afro90s78
@afro90s78 2 месяца назад
@@eyohan6944 እኔም ጥያቄ የፈጠረብኝ እሱ ነው ኢትዮጲያ እንዲ ሆና እነደማትቀር አምናለው ትንሳዬዎም እንደሚመጣ ግን በዚ ጊዜ ከዚ ዘመን በዎላ ምናምን እያሉን ሚናገሩት ነገር ቢስተካከል ጥሩ ነው
@GebeyehuDinka-q4c
@GebeyehuDinka-q4c 2 месяца назад
❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GashawZinabu
@GashawZinabu 2 месяца назад
በጣም አስፈላጊና አንቂ ፕሮግራም ነው። ዩቱብ ስለማይታመን ረምብለ አካውንት ክፈቱ።
@HayathbdisiaHayat
@HayathbdisiaHayat Месяц назад
የመጨረሻ ዘመን ገና ነው
@taweel596
@taweel596 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelmersha5327
@rahelmersha5327 2 месяца назад
Memhr be ewunet nurlgn ❤️
@yenetube40
@yenetube40 2 месяца назад
1ኛዮሃ 2+1-2 ልጆቼ ሆይ ይህን ነገር የምፅፍላችሁ ሓጢያትን እንዳታደርጉ ነው፣ነገር ግን ማንም ሃጢያትን ቢሠራ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱ ፃድቁ እየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የሃጢያታችን ማስተሰርያ ነው፡ ይኸውም ለአለም ሁሉ ሓጢያት እንጂ ለኛ ብቻ አደለም።❤❤❤ ዛሬውኑ መዳን ይሁንላቹ።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 месяца назад
ኢየሱስ አማላጅ አይለም😎
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 месяца назад
ቅርሻታም
@marukebede4433
@marukebede4433 Месяц назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ።ፕሮቴስታንት ሠይጣን ነው ።
Далее
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 3 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 800 тыс.