Тёмный

Ethiopia - አባ ሳዊሮስ ለሲኖዶሱ የላኩት ጥያቄ፣ የበረከት ስምኦን መፈታት፣ ሸኔ ለድርድር ቅድመ ሁኔታ አቀረበ፣ የኦሮሚያ ክልል አወዛጋቢ መግለጫ 

Feta Daily News
Подписаться 895 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@abebategeg
@abebategeg Год назад
ተዋሕዶ አንድት ናት 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💞⛪️⛪️⛪️💐💐💐
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 Год назад
A
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Год назад
ኧረ??
@qwer5235
@qwer5235 Год назад
አብሺሩ አማራ ቀና በል ቀን አለ
@esubalewanta4596
@esubalewanta4596 Год назад
አባቶች ኑሩልን አንድ ሐይማኖት ፤አንድ ጥምቀት፤ አንድ መንበር ፤አንድ ሲኖዶስ ፤አንድ ፓትርያሪክ አንዲት ኢትዮጵያ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Год назад
ፍትህ በግፍ በገዛ ሀገሩ ለሚገደለው አማራ ህዝብ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
ፍትህ በሰሜን ሸዋ ለሚፈናቀሉት ለሚገደሉት ንፁሀን ወገኖቻችን 👈😭
@ethiopia9281
@ethiopia9281 Год назад
Anchi Yewah Yewah Lig, Junta Kale Selam Yelem
@hadera7645
@hadera7645 Год назад
ትኩረት ላጣዪ🥺🥺
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
👉ብአዴን👉 አሽከር ተላላኪ ትርፍ አንጀት የአማራን ህዝብ አይወክልም👈 ❌
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
ብ አ ዴ ን እኮ አድሪባይ የደንቆሮ የባንዳ ስብስብ ነው
@semret859
@semret859 Год назад
እነዚህ የአመቺሳ ልጆች መቼ ይገባቸዋል የቤተክርስቲያን ክብር
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Год назад
ABIY = Endless War In Ethiopia! ! ! ABIY = Accountability . Justice 4 Ethiopia ! ! ! 😢. ID
@ተስፍኛዋ
@ተስፍኛዋ Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏 ዛሬም እንደ ትላንቱ ታልፍዋለች!!!!
@eyuelgetachew536
@eyuelgetachew536 Год назад
ሰላም ለሀገራችን።
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 Год назад
መስሎን ነው እንጅ የእግዚአብሔር ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Год назад
ኧረ ተውን አንድ በሀይማኖት አንዴ በዘር ፈጣሪ የሰጠን ሰላም አትንሱን 💔💔😢😥
@ናርዶስየሸዋሮቢትልጅናርዶ
ትኩረት ለሸዋሮቢት
@alietopi1629
@alietopi1629 Год назад
ፋትህ ፋትህለአማራየህዝበ በግፋለሚጨፋጨፋው
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Год назад
ይህንን የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል። ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን #skynet_tube
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 Год назад
Egezaberi amelaki salamune yawerede kafatana yesawerani🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
ኧረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው ለመላው አማራው ሕዝባችን የምር ያማል የወገን ሲቃይና መከራ😭😭😭😭😭😭😭😭
@samiras2322
@samiras2322 Год назад
ኧረ ዝም በይ 4 ዓመት ሁሉ ፍህት ፍህት ተደራጁና መክቱ ከማን ፍህት እንደምተጠይቁ ነው ግራ የሚገባን ወይ ተደራጁና መክተቱ ወይም ዝም በሎ
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 Год назад
ትክክል! ወይ ታገል ወይም ዝም በል! ለሚገድልህ ነው አቤቱታ የምታቀርበው?!!
@ሀሊማነኝከወደወሎ
አይ የመጨረሻው ዘመን💔😭🇪🇹
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Год назад
ኦነግ ማን ሁኖ ነው ከማን ጋ የሚደራደረው
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Год назад
በትክክል
@mekomalemshet5827
@mekomalemshet5827 Год назад
oneg eco yesefer ashebari new
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Год назад
በረከት ስምአኦን ተፈታ አይ የሀገራችን ፍትህ
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
awesome insight! 💪
@sikosilo9576
@sikosilo9576 Год назад
ፍትህ ለአጣዬህዝብ 😭 😭😭😭😭😭
@eijleeij
@eijleeij Год назад
ፍትህ ለሰሜን ሸዋ 😥 አጣዬ ጀዉሀ ሸዋሮቢት 😥
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
ቆይ ማን ከማን ነው የሚዋጉት ያረቢ
@eijleeij
@eijleeij Год назад
@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y የኦሮሞ ሼኔ የሚባሉት አማራን እነጨረሱ ነዉ ያዉ ከመንግስት ጋር በይዉ ወላሂ ሰዉ አለቀ ባየሽ 😥 ልዩሀይልና ታጣቂ የተረፈ የለም በጣም ነዉ ያዘንኩት ሀቂቃ እሽ ከታጠቀ ሰዉ ጋር ይሁን ብንል ነዋሪዎቹን ለምን ይገሏቸዋል 😥አማራ ያዩ ጊዜ ያቅለሸልሻቸዋል
@melakutadesse1923
@melakutadesse1923 Год назад
አትመክትና ዝም ብለህ አላዝን!!!
@eijleeij
@eijleeij Год назад
@@melakutadesse1923 አንተ የገዳዮች ደጋፊ ነህደ ?
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
@@eijleeij ወየት ሰፈር ነው የአላህ አላህ ኸይሩን ይሻልን
@amdemichalkifle13
@amdemichalkifle13 Год назад
ምነዉ የኦሮሚያ ወንድሞቻችን ሁሉንም ስልጣ የኔ ካልሆነ አላቹ እረ ተዉ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ይጠፋል ወያኔም ጠፋቶል
@abebutube
@abebutube Год назад
ፈታዬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አንድ ስኖዶስ ነው ያላት በየጎጡ እሚሾም ከሆነ ከባድ ነው ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን ሰላም ለህዝባቺ ሰላም ለሀገራቺን
@alamal2812
@alamal2812 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@zintabb7586
@zintabb7586 Год назад
እረ እባካቺሁ መሪውቻቺን ስውን ባተፈሩ አላህን ፈሩ ዛሬስ ስለቼን ሁለገዜ ሞት ሃዘን እረ የበቃን ሁለገዜ አማራ አማራ አትበሉ እራሳቺሁ ኦነገ ናቺሁ ገን የህዘ እንባ መሬተ አየፈስመ ጠበቁ እናት ላይ እንደሳት የገረፋቺሁአለ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለሀገራቺን 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ham8288
@ham8288 Год назад
ኢትዮጵያችንና እኛ ህዝቦቹአ ፡ ለማንም ለምድ ለባሽ የቤተክርስቲያን ነዳይ ማይማንና ፣ ለዱርዬ ወንደ አ .... ሹርባም ገጀራ ሸኔ ባይ ፡ መቅዘኛ መጨማለቂያ እንሁን ።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 Год назад
በማንኛውም አቅጣጫ እርቅ ይውረድ እና ኢትዮጵያ ትራፊ እስቲ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በርክ
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 Год назад
የኦነግ ሸኔና የኦሮሞ ብልፅግና ማኔፌስቶ ተመሳሳይ ነዉ፡፡
@hanhn7623
@hanhn7623 Год назад
ፈጣሪ.በቃ.በለን
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 Год назад
#StopStateSponsoredAmharaGenocide🩸⚖️ #በመንግሥት_የተቀናጀው_የአማራ_ዘር_ማጥፋት_ይቁም🩸⚖️
@amharicinspirations9477
@amharicinspirations9477 Год назад
በረከት ስምኦን የስራ ሰው ።
@wubviwe6321
@wubviwe6321 Год назад
አማራ በረከትን መሪ አድርጎ መቀጠል ያለበት ይመስለኛል
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Год назад
Bereket!Good job.
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
ምን ያርጉ የተማመኑትን ተማምነው ነው ግን እነሱጋ ካለው ምድራዊ ሀይል የኛ ሰማያዊው ሀይል ይበልጣል ይሞክሩት ለመጥፊያቸው ነው።
@robelgebremaryan215
@robelgebremaryan215 Год назад
Lenesues yesmay hayl yelm 😂
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
አዲስ አበባ እያማራችው ይቅር ኦነግ ምን ድፈረት ነው አዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ መሆን አለበት አንድም ሰው አይኖርም ኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ ለነዚህ ስልጣን ምን እንደሆነ ለማታውቁ ሸገር አማራቹ እንዴት ድፈረት ነው ግን እሰከ ሞት ድረስ ነው ተሓህት ዳግም ቢገዛ እመርጣለሁ 100%
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
አይይይይ እምየ ሀገሬ የሽፍቶች መፈንጫ ሁነሽ ትቀሪ 😥😥😥😥
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Год назад
የኢትዮጰያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስቲያን አለማቀፋዊ ቤተክሪስያን ናት እንጂ የአንድ ክልል ቤተክሪስቲያን አይደለችም
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Год назад
Tebalede
@nasirabdu3621
@nasirabdu3621 Год назад
Alem akef🤭
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Год назад
ወይ ጉድ እንዲም ተባለ እንዴ?
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ትክክል
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
@@nasirabdu3621 እናትክልነው
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 Год назад
እንድ ተዋህዶ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад
አረ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 🤲🤲🤲😥😥😥
@wubshetgetachew3598
@wubshetgetachew3598 Год назад
ፈተና ለቅድስት ቤተክርስቲያን አዲስ አይደለም , " ግን የእዉነት አምላክ እየረዳት ሐገርን ጠብቃ ለዛሬ ደርሳለች , መሰረቷ ክርስቶስ ነዉ በጭራሽ አትናወጥም ግን ይህ አስቀያሚ ተግባር ተመዝግቦ ይቀመጣል
@habibatube1887
@habibatube1887 Год назад
ያረብ ሰላሙን አዉርዲልን
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 Год назад
አንደ በረከት አይነት አገርና ህዝብን ለዚህ ውርደት ያደረሰ ሰው ተፈታ አልተፈታ ወሬ ብላችሁ ታወራላችሁ
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 Год назад
ስላም ለኢትዮጵያ ይሁንንን
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ Год назад
ፍትህ ለአጣየ ህዝብ
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 Год назад
💚💛❤ LONG LIVE ETHIOPIA ORTDOC TEWHDO CURCH 💚💛❤
@bethtes6133
@bethtes6133 Год назад
Amarah organise yourself and protect yourselves.
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
ፍትህ ላጣዮ
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Год назад
የአማራ ፅንፈኞች ፃዲቅ ናቸው ለማለት ያንተ መጋጋጥ ነው የሚገርመው። የአማራም ሆነ የኦሮሞ ፅንፈኞች ችግር ያለባቸው ናቸው‼️
@fethiahabib5999
@fethiahabib5999 Год назад
አሜሪካን መስማት ገና ብዙ ችግር ያመጣብናል🙂🙃🙈
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 Год назад
..."ሸኔ" ከማን ጋር ነው የሚደራደረው? ማለት ዐብይ፤ ሽመልስ፤ ከአዳነች 'ና ወዘተ መኾናቸውን እናውቃለን 'ና እርስ - በእርስ ነው? ማለት በአዲስ አበባ የወሰን ጉዳይ ላይ ሽመልስ 'ና ገደለች እንዳደረጉት ዓይነት ነው?
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
አቤት እኛ የቻልነው ጉድ ሀይማኖተኘው የጠገበው ፖለቲከኛውም ሰላም ይነሳናል
@Fano775
@Fano775 Год назад
ሙዚቃ እየለቃችሁ ሞገድ ለቅቃችሁብን ግድ ነው ካላችሁ ደግሞ ድምጹን ብትቀንሱት
@eijleeij
@eijleeij Год назад
አቤት ዉሸታቸዉ የምን አማራ ጽንፈኛ ምስኪን ጀዉሀ ላይ የነበሩ ልዩሀይሎችአንድ የተረፈ የለም ሳያስቡት ገብተዉ ነዉ የጨረሷቸዉ እነዛ ሰዉ በላዎች ሲቀጥል አማራ ሁኖ ነዋሪ የሆኑትን ሁሉ ነዉ የገደሉት ቤት እየገቡ ያጥፋቸዉ ኦሮሚያ ድሮስ ምን አለባቸዉ የሚሠቃየዉ አማራ ነዉ በሄደበት😥
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ፍትህ ለሚታረደው የአማራ ህዝብ
@yyeshew959
@yyeshew959 Год назад
ለ ዜና ሲባል ቤተክርስትያንን ከ አንድ እማይመጥናት ግሩፕ ካር አወዳድረክ አትስራ 🙏 ኦርቶዶክስ ትመስሉኛላችሁ ፈታወች በናታችሁ ለቤተክርስትያን ድምፅ ሁኑ ከዚህ በላይ ምንም የለም በማርያም በማርያም እንደውጭ አካል ከጎን ሁናችሁ ለመመልከት አትሞክሩ 🙏
@maxahmad5291
@maxahmad5291 Год назад
Olf is right
@azanawemiru9293
@azanawemiru9293 Год назад
እኔ የሚገርመኝ እንዴትአ ጣየንያጠፋልእረተው አትዋሹ
@soloes6375
@soloes6375 Год назад
የኢትዮጵያ ተዋህዶ አለም አቀፉ እውቅና ያላት ነች:: ባንዳዎች በዘርና በጠባብተኝነት ትምክት ኦርቶዶክስን ለመበታተን የሚያደርጉት ሙከራ መቼም አይሳካም::
@seidfatuma7605
@seidfatuma7605 Год назад
አይአማራ አላህሰላማችንንመልስልን አማራመሪአለመኖራ ጀግኖችን ወደእስርቤት ህዝቡን ለችግርየስራችሁንይስጣችሁ
@yrgatadases4145
@yrgatadases4145 Год назад
ፍትህ ላጣየ
@aminayemer1361
@aminayemer1361 Год назад
አወ. ሁሉንም ነገር. እነሱ የኢትዬጵያ. የበላይ መሆን ነው.
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Год назад
በጥላቻ የሰው መብት ያላከበረ፤ለሰላም ቆሚያለሁ የማለት ሞራል የለውም።
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 Год назад
አይ ሀገሬ
@ethioethioethio5329
@ethioethioethio5329 Год назад
❤Barban 😢released whilst the Amhara liberation leader Zemene in prison
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 Год назад
አባ ሳዊሮስ የሚባል ከዚህ በኋላ የለም ! አባቱ ባወጣለት ስም ጥራው
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Год назад
ዘንድሮ ድርድር እንጂ ሌላ አያዋጣም ።ጳጳሳቱም ከጳጳሳቱ ጋር መንግሥትም ከኦነግ ሸኔ ጋር ይደራደሩ ÷ይወያዩ።
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
የትኛው ኦነግ/ሸኔ ነው በማን ይመራል ግልፅ መረጃ ስጠን እንጂ
@elsashume9747
@elsashume9747 Год назад
ይምረጡ ብር አደል የፈለጉት እንግዲ ቀን ፈጣሪ እስኪመጣ በርህን ዝጋ ነው እኛ ለማንም ሌባ ስብስብ እኛ አስራት በኩራት አናወጣም መኖራችን በሠማይ ነው ምን እደሚያገኙ እናያለን እነዚ ኦርዮሳች
@tsgheredaokubalidet8791
@tsgheredaokubalidet8791 Год назад
Bereketin deport adrgulin hisabachin endnawerardbet.
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op Год назад
ከሸኔ ጋር ድርድር የለም መደምሰስ ነው !!!
@nasirabdu3621
@nasirabdu3621 Год назад
Were bcha
@robelgebremaryan215
@robelgebremaryan215 Год назад
Yeshallal bleh new
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 Год назад
💚💛❤ WE ARE INFRONT OFF & BEHIND THE ETHIOPIA ORTODOCX CHURCH 💚💛❤
@AliMohammed-rv1bk
@AliMohammed-rv1bk Год назад
ምግስ የለም
@birhanbirhan7444
@birhanbirhan7444 Год назад
ኦነግ ፍላጎቱን ወይንም አላማውን ፥ ዘረኝነቱን ከነአብይ አህመድ ጋር በመሆን የተልኮውን ስራ ከፈፀመ በኋላ ለድርድር እንደሚቀርብ እርግጠኛ ነኝ።
@የራያውፋኖየምስራቁ
አማራ ተነስ የኦረሞን መጋ በለው የሞትነው ሙተን ነፃነታችንን እንውጅ
@burhanalem8768
@burhanalem8768 Год назад
🤣🤣🤣
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
እኛ አዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶቤተክርስታን ነው እምናቀው ሌላ አናቅም
@mulatenawgaw1715
@mulatenawgaw1715 Год назад
wa
@wintahabtom9894
@wintahabtom9894 Год назад
ህዝቢ ኦሮሞ መሬተይ ኢዩ ዝብል ዘሎ። ህዝቢ ኦሮሞ መሬተይ ተወሪሩ አብገዛእ መሬተይ ከይሐርስ ከይሰርሕ ን132 ዓመት ተኽልኪለ ክሳብ ሕጂ አውያተይ ዝሰምዓለይ ሲኢነ ኢዩ ዝብል ዘሎ ህዝቢ ኦሮሞ። ህዝቢ ትግራይ አብ መሬቱ እንዳነበረ መስኪን ህዝቢ ኦሮሞ ግን መሬቱ ተወሪሩ ከይአኽሎ ይጭፍጨፍን ይቅተልን አሎ።
@kibtes8320
@kibtes8320 Год назад
ህወሓቶች በእውነት በድርድሩ አልተቻሉም::አቶ በረከትን ያስፈታው የእነሱ የድርድር ውጤት እንደሚሆን መገመት አያዳግትም::
@nohisack7796
@nohisack7796 Год назад
የወያነ አሻንጉሊት በረከት
@Kpopdramatea
@Kpopdramatea Год назад
አቶ በረከት ይህ ከሀዲ አረመኔ ኢትዮጵያን ያወደመ ሲፈታ አቶ ታዲዮስ ሀገር ወዳዱ ግን ታስረዋል ያሳዝናል.
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Год назад
አይ ፣ጉድ ፣ማንኛውም፣ወንበደ፣ተነስቶ፣ድርድር፣ከለአም፣አቀፍ ጋራ፣ድርድር ፣አሉ ይኸ የመንግስት ፣ድክመትን የሚያሳየው መሆኑን ግልጽ ነው።መንግስት ፣ቆራጥ አመራር ፣ቢወስድ ኖሮ ፣የህዘብአልቂት ሞት ግፈፍ ፣የጀገር መራቆት ወዘተ ነገሮች ባልተገባ ነበረ።ነገር ግን፣ድክመቱ የመንግሰት ነው።
@bethtes6133
@bethtes6133 Год назад
What is Amarah leaders doing
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Год назад
Hageritu bedrama temolach.
@udhjsb4015
@udhjsb4015 Год назад
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😢😢😢😪😪😭😭😢😢💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏❤❤❤😭😭😢😢💒💒💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
አረ አብይ በቃህ ሀገር መምራት አልቻልክም እጅ ወደላይ
@bentiefa3702
@bentiefa3702 Год назад
እና አንቺ ትረከቢ?
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
አብይ እጅ ወደላይ ከለማ። ቀጣይ የሚመጣብን። ኦነግ ነው። ችግር ነው
@meronbelay2660
@meronbelay2660 Год назад
@@abdrazk7105 እራሱ ማነውና?
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 Год назад
አብይ መሪ ነው ለማለት ይከብዳል
@selammekonen1902
@selammekonen1902 Год назад
Kkkkkkk eshi beka anta leman atemaram jegenaw
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Год назад
Ye Amhara Leyu hailu kos chewata lechawetu new yetelakut weyes hezb lemetebeu men nekachew ? Beahunu weket Hule geze betetenkek zegegu mehon new yalebachew betam yasazenal yederesebachew tekat. Del le leyou hail 💚💛❤️🙏🏿
@ጀጀው
@ጀጀው Год назад
አባ አውሬውስ ልትል ነው አይ ፈታ ዛሬማ ቀንህ ነው በረከት ተፈታልህ ሲኖዶሱ ተፋለሰልህ ሸኔ ቅድመ ሁኔታ አቀረበልህ ይህ ሚዲያ የትግሬ ነው የሚመስለኝ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
እኔም በጣም ነው የምጠረጥረው በጣም ብዙ ነገር አይቸዋለሁ እዬ ሌባ
@abayneshlema9034
@abayneshlema9034 Год назад
ፍትህ በጠመንጃ ነዉ የሚመጣዉ ሁሌ ፍትህ እንዳለ ፍትህ አትበል
@ethiopiafirstgisla88
@ethiopiafirstgisla88 Год назад
የአማራ ልዩ ኃይል እንደ ሳር ታጭዶ የአማራ ጽፈኛ ብሎ መክሰስ ይህ አማራን እያስፈጀ ያለው የአማራ ክልል መንግስት ተብዬይው ነው ይህ መቼም አይረሳም ስለሆነም የአማራ ክልል ምንእየሰራ እንደሆነ ሊጠየቅ ይገባል
@melkamum
@melkamum Год назад
ወይ የኢትዮጵያ ምድር ክርስቶስን ከእናቱ ጋር በደስታ የተቀበልሽ ፍትህ እንዲህ ይራቅሽ?
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
የአማራም መንግስት ነበር ለምን ታልፈልዋለህ
@kiflaadane5738
@kiflaadane5738 Год назад
ጂል ኦሮሞ
@shemseiasultan
@shemseiasultan Год назад
ደነዝ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
ሁሉ ነገር በጅምር የህወሓት ሳይቋጭ ከሸኔ ጋር ጀምሩት አአጠልጥላችሁ አስቀሩሩት ህወሃት መቋጫ ቢያገኝ ኖሮ ሸኔ አይነሳም ነበር አሁን ደግሞ ጳጳስ ን የሚሉት ሌላው አቶ በረከት እንኳን ደስ አለህ መቼም እድለኛ ነህ ይህን እልቂት ሳታይ ወይም አበረህ ሳታደርግ መቼም ያጠፋ በወጥ ይብላ ነው እነ ደብረጽዮን አራት ኪሎ ነው የቀራቸው አሁን
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Barkate tplf welcome 😁
Далее
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 937 тыс.
Это было КРАСИВО!
01:00
Просмотров 1,1 млн
The REAL Truth Behind the DVD Logo
01:00
Просмотров 31 млн
Как не носить с собой вещи
00:31
Просмотров 937 тыс.