Тёмный

Ethiopia - አነጋጋሪው የጃዋር ኢንተርቪው "ስለፋኖ መሆን ያለበት..." | ስለ ዶ/ር አብይ | Jawar Mohammed 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 355 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

25 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 638   
@habeshalink-3186
@habeshalink-3186 2 года назад
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና ደስታ እና ፍቅር ያብዛላቹ አሜን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 года назад
AMEN AMEN AMEN!
@nuguseegn5087
@nuguseegn5087 2 года назад
I love Jewar from Eritrea 🇪🇷
@bontuuambo3424
@bontuuambo3424 2 года назад
💋💋💋💋💋💋
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
ለሰው የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ 😔ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ ።
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 года назад
አሜን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 года назад
amen
@seadahussne340
@seadahussne340 2 года назад
ሀገራችን ሠላምያርግልን
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 2 года назад
እኛ አፋሮች ፍትህ ይሆንልን
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 2 года назад
አብሽሩ ያፋር ወገኖቻችን አላህ ከናተ ይሁን ሰላም ይመልስልን አማራን አፋርን ሰላም ይጠብቅልን፣
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
ፍትህ ለአፋር ህዝብ 😢
@abubekertemam9560
@abubekertemam9560 2 года назад
ጀግናው የአፋር ህዝብ አብሽሩ
@mimitek6140
@mimitek6140 2 года назад
መቼም ከአፋር ጋር ነን💪🏽
@saydaatube3815
@saydaatube3815 2 года назад
አፋርየ ጀግና ወድሞቸ አይዞን አሏህ ከኛጋ ነዉ አብሺሩ
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 года назад
ለኢትዮጵያ ሰላም ይምጣ ሚዲያዎች ስለልማት ስለቴክኖሎጂ ይዘግቡ !!
@dytutor
@dytutor 2 года назад
Sew meche sle technology ena lemat yadamtal...
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 года назад
ክብር ኢትዮጵያን ለማዳን ለተሰው ፋኖወች ልዪ ሀይሎች እና መከላከያወች ይሁን
@mohammedwabe8422
@mohammedwabe8422 2 года назад
እትዮጵያን ለማዳን ወይስ እትዮጵያን ለመፈራረስ? ከየትኛዉ የዉጭ ወራሪ ኢትዮጵያን ለማዳን ነዉ ፋኖና ልዩ ሀይሉ የተሰዉት?
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
@@mohammedwabe8422 kewerariewena Ethiopiawenet semet kemayesemaw weyanena oneng newa
@daconfi1453
@daconfi1453 2 года назад
@@Yoye156 😂😂 leza new 27 amet clemo ahun yeneglchu?
@Yoye156
@Yoye156 2 года назад
@@daconfi1453 ahunem meche nega enante balegizewoch asechegerachu telekwa Ethiopia tesetachu menderetegna honachu sewen zekezekachu gedelachu sewen kenenefesu akatelachu ke 27 amet yelake kebadun chekaniyachun asayachun drom ga
@daconfi1453
@daconfi1453 2 года назад
@@Yoye156 ere tew negtual 😂
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ታሪኩን አንብቡት ትማሩበታላችሁ አንድ ወጣት ታሪኩን እንዲህ ሲል ያጫውተናል እድሜየ ስድስት ሲሆን እናትና አባቴ ተፋቱ ሁለታቸውም በየ ፊናቸው አግብተው የራሳቸውን ሂወት መሰረቱ እኔ ግን ሂወት እንዴት እንደሆነ ሳይገባኝ ከ ሁለቱ መካከል ጠፍቼ ቀረው ሂወቴ ሜዳ ላይ ተበተነ ከ አባቴ ጋ ስሄድ ሚስቱ በጥላቻ ትቀበለኛለች እናቴ ጋ ስሄድ ባልዋ በጥላቻ ይቀበለኛል ሌላ ነገርም ባናደደው ቁጥር ከኔ ላይ ነው የሚጮኸው እንደዚህ በተፈራረቀ ቤተሰብ መሀል አደኩ ከዛም ቡሀላ መጥፎ ጉዋደኞችን ተዋወኩ ከነሱጋ ሱስን ለመድኩ መጠጥ ሀሺሽ መጥፎ ስራወችን ሁሉ መስራት ጀመርኩ ስጠፋ አባቴ የት ነበርክ ሲለኝ እናቴ ጋ ነበርኩ እለዋለሁ እናቴም የት ነበርክ ስትለኝ አባቴጋ ነበርኩ እላታለሁ ሁለቱም እንዳለሁ ያስባሉ ነገርግን እኔ በሂወት ጨለማ ውስጥ ጠፍቻለሁ ከእለታት አንድ ቀን ከጉዋደኞቼ ጋር ስንጠጣ ሀሽሽ ስናጨስ አደርን በጣም ሰከርን ሱስ የተባለ ሲጫወትብን አደረ ከዛም ንፁህ አየር ለመቀበል በ ጉዋደኛችን መኪና ወተን መንቀሳቀስ ጀመርን የዱኒያን የውሸት ደስታ እያጣጣምን ከዛም መሀል መንገድ ላይ እያለን መኪናዋ እየደጋገመች ተንከረባበተች እና አመድ ሆነች መኪናውስጥ የነበርነው አራት ሸይጣኖች ነበርን ሶስቱ ሂወታቸው አለፈ እኔ ብቻ ቀረሁ በአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ እዝነት ሂወቴ ተረፈች እየኖርኩኝ ካለሁበት የሂወት ጨለማ ባተትኩኝ ሂወቴን እንደገና አገኜሁት ነፍሴ በጣም ተጨንቃ ሙቼ ቢሆን አላህን እንዴት ነበር የምገናኜው እንደዚህ በሱስ የተጨማለቅኩ ሁኜ ሰክሬ እጣ ፈንታየ እሳት ይሆን ነበር ነገር ግን አላህ ያተረፈኝ ስለሚወደኝ ነው ብየ እኔም ወደድኩት ወደሱ ለመቅረብና መቼም አላስቆጣውም ብየ ወሰንኩ ከዛም ሙቶ የነበረው ልቤ የሚጣፍጥ የኢማን ስሜት ይሰማው ጀመር ወደ አላህ ተመለስኩ መሀርታን ጠየኩት ከሁለት ሞት ስላተረፈኝ አመሰገንኩት አንድ የመኪና አደጋው ሞት ሁለት የሱስ ሞት ከዛም ከ ሀኪም ቤት ወጥቼ ወደ መስጂድ ሄድኩኝ ያለፈ መጥፎ ሂወቴን ወደሁዋላየ ጥየ መስጂድ ውስጥም ገባሁኝ እና ቁርአን አንስቼ መቅራት ጀመርኩ ከዛም ትክክለኛ ደስታንና ጥፍጥናን አገኜሁበት ሱሰኛ ሁኜ እየኖርኩት እንደነበረው የውሸት ደስታ አልነበረም ከዛ ቀን ጀምሮ ቁርአን እውነተኛ ጉዋደኛየ ሆነ ሱብሀን አላህ እኛም ራሳችንን እንፈትሽ እውነተኛ ደስታ የሚገኜው ኢማን ሲኖረን ነው ያ ኡመተ ሙሀመድ ወደ አለህ እንመለስ ቂያማ እየደረሰ ነው አላህ ተመላሾችን ይወዳልና አብዘሀኞቻችን የሶሻል ሚዲያ ሱስ ይዞናል ነገርና ፕራንክ ካለበት ነው የምንገኜው ይሄንና መሰል ኢስላማዊ ታሪኮችን ከአረበኛ አምጥቼ ወደ አማረኛ እየቀየርኩ እያቀረብኩ እገኛለሁ ስራው ያደክማል ግን ተመልካች የለውም ፕሮፋይሌን ተጭናቸወሁ አበረታቱኝ በየ ቀኑ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን አቀርባለሁ ትማሩበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@somalien9447
@somalien9447 2 года назад
Allahu Akbar 🙏
@sewasew
@sewasew 2 года назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ ፈጣን በቃችሁ ይበለን
@user-vk9ho2gv7j
@user-vk9ho2gv7j 2 года назад
አሜንንን
@craiaaiby5941
@craiaaiby5941 2 года назад
Amen🙏
@d.b-post3070
@d.b-post3070 2 года назад
የዶ/ር ዐቢይን መንግሥት በሌሎች ድክመቶች ልትወቅስ ትችላለህ፣ ነገር ግን ከሀወሀትና ከኦነግ ጋር የነበረውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመጨረስ አልሞከረም ማለት ቅንንነት የጎደለው ትችት ነው።
@kumeramelka4876
@kumeramelka4876 2 года назад
A man of truth. May God bless you and keep healthy!
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 года назад
አለህ ይጣብቅህ ጃ 🙏🙏🙏😘 ሰላም ለሀገሬና ለህዝባችን 🙏🙏🙏
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 года назад
እግዚአብሔር ጅዎድን ተጠቅሞ ያገራችንን ችግርና ስቃይ ሊታደጋት ይችል ይሆናል ትናት በጅዎድ እንዳለቀስነው ዛሪ እሱ በሚሰራቸው በጎ ስራሆች የሰላም አየርን ልንተነፍስ እንችላለን ወደ አንድነታችን ወደሰላማችን ተመልሰን አብረን በፍቅር ልንኖር እንችላለን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
@genetiyoutubeabartatu3018
@genetiyoutubeabartatu3018 2 года назад
ቆሻሻለማኝ🐕🐶
@etiolove2368
@etiolove2368 2 года назад
አብይም ሲመጣ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዛ ያስብ ነበር
@tarekegntizazu7177
@tarekegntizazu7177 2 года назад
እግዛብሄረ 99 ነፈሰ አጥፍቶ በአንድ አፍኝ ዉሀ ለተጠማ አጠጥቶ እግዛብሄር ከሀጢያቱ የዳነዉ ደስ ይላል ይህ ነዉ ያገር ፍቅር ማለት በኢትዮጵያ ሄዝብ ልብ ዉስጥ ገብተሀል በጣም ነዉ ደሰ ያለን በዚሁ ቀጥል
@Ethel608
@Ethel608 2 года назад
ዋው ጃዋር ገራሚ ሰው ናቸው ለካ❤❤🙏
@user-yy4py2hx4o
@user-yy4py2hx4o 2 года назад
የዚህች አገር ችግር የበዛው ሁሉም ያለሞያው ያለእውቀቱ ፖለቲካውስጥ በመግባቱ ችግሩን አባብሶታል ለዛ ለመፍታት ከባድ ነው
@user-qz5kz2gi2e
@user-qz5kz2gi2e 2 года назад
ጀዋርን አላምንም
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 года назад
For sure our next prime minister will be jawhar Mohammed 🌷💟🌷 He is educated..capable..matured ..he is gnuwan and peace maker human being I love you jawa kooo 💟💟💟🌷💟💟💟
@getsolomon
@getsolomon 2 года назад
ጅዋር የሚናገረው አንዳንድ ነገሩ ትክክል !! ሰውየው ለሀገር ያለው አስተሳሰብ ጥሩ ነው ስለ ፋኖም የተናገረው!
@AdenaDegu
@AdenaDegu 2 года назад
አትመኑት በቀጥታ አብይን አምነን ነው አሁን ምን እንደሚያደርግ ታያላችሁ ።
@user-ct6ut9cw1y
@user-ct6ut9cw1y 2 года назад
ውሻ የውሻ ልጅ ተከበብኩ ብሎ ባስነሳው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት ከ200 ሰው በላይ ተጨፍጭፈው በድንጋይ በዱላ ከተገደሉ እኮ 2 አመት ብቻ ነው የሆነው ይሄንን ወንጀለኛ መንግስት ተብዬ ቢፈታው ንፁህ መስሎ ሲመጣ ያለውን ትክክል ትላለህ
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 года назад
ሲጀመር ምን አገባው ስለ አማራ ፋኖ ?
@ibsishago2114
@ibsishago2114 2 года назад
Hero king 🤴 jawwer
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 2 года назад
አንደኛ ነኝ ክብር ለአማራ ፋኖ 🇧🇯🇧🇯
@dillumeta7563
@dillumeta7563 2 года назад
ለምን አትገነጠሉም😕😉😒😒😒😞😞😞😞😞😒😒
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 2 года назад
አንገነጠልም እንደ ዱሮው ቋንጃችሁን እየቆረጥን ባሪያ ነው የምናደርጋቹ ወይም ከመጣችሁበት ደሴት ትመለሳላችሁ ጋላ
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 2 года назад
@@dillumeta7563 WHO. ARE. YOU. YOU. WISH. AMARA 💚💛❤ FANO. FOREVER
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 2 года назад
@@dillumeta7563 💚💛❤ FANO. FANO. FANO. 💚💛❤ AMARA. ETHIOPIA 💚💛❤🇪🇹💚💛❤ EYEMEREREH. WATEW
@dillumeta7563
@dillumeta7563 2 года назад
@@bisratmelese3633 ፍኩራና ሽለላላ አንደኛ ናችሁ ግን እመነኝ ህግ ይከበራል ዱላ ለምንድን የምወዱት ጀግና የሚመስላቹ የሚገድል የሚረግጥ ነው ምን አይነት ባህል ነው በሽተኝነት ነው
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 года назад
ከአማራ ፋኖ ከአፋር ጀግኖች ጋ ወደፊት ኢትዮጲያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች💪💚💛♥
@eill4121
@eill4121 2 года назад
Amhara ke afar gar men yagnagewal anchi neftega
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
@@eill4121 ንፍጣም ጋላ/ቆማል
@gesges7385
@gesges7385 2 года назад
አፋራ ለቃቅ
@jaarramedia6604
@jaarramedia6604 2 года назад
What if we destroy only in two day what you call fano and afar safari
@poppina22
@poppina22 2 года назад
@@jaarramedia6604 hahaha go ahead and destroy your own sh...*
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 2 года назад
አማራዬ ከዚህ ብኋላ ማንንም እዳታምን ወደፌት ብቻ 😍
@abdichala8960
@abdichala8960 2 года назад
ከዛስ
@abdichala8960
@abdichala8960 2 года назад
የሚለውን ዘፈን ሰሚልኝ
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
እነሱ አልተጣሉም ነበር ደግሞ ጀዋር መሀመድ አውቆ ነው ለአማራ አስቦ መልካም ለመናገር የሚሞክረው ለምን ህዝብን ለማወናበድ እንጂ የአብይ አህመድ የወያኔም የጀዋርም ሀሳብ በአማራ ህዝብ ላይ ያለው የጥላቻ ጥግ አንድ አይነት ነው ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ጁሃር አማራን የጠላበት ግዜ የለም የነፍጠኛውን የሚኒሊክ ስርአትና ባንዲራን ጁሃር ብቻ አይደለም መላ ኦሮሞዎች መላው ክብረብሄሮች እንችላለን ዝም ብለህ በመሰለኝ አትቅዘን ጁሃር የኦሮሞ ብሄረተኛ ለኦሮሞ ህዝብ የሚታገል ነው የአብን እናት ባልደራስ ሌሎችም ለአማራ እንደሚታገሉ ማለት ነው
@salemamen7170
@salemamen7170 2 года назад
@@Teyboawlou እና ምን አገባን ? ኣንት ራስህ ለኛ ያለህን ጥላቻ አሳይተሀናል ኦሮሞ የወያኔ ኮንዶም ነው ምን አዲስ ነገር አለው 30 አመት ሙሉ ሲጠቀሙባቹና ሲጥሉዋቹ እንደፈለጉ የሚያሾሩዋቹ የራሳቹ አስተሳሰብ የሌላቹ ንቹ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 года назад
What about the OLF or Shene which armed to it tooth at the level of national defense ?are they going to disarm the Shene or OLF or OPDO's military wing ??
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 года назад
ጅዎድ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው አይደል እግዚአብሔር መጠቀሚያው አርጎትስ ቢሆን🙏
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 месяцев назад
ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ እግዚሀብሄር ይፈርዳል መጋውን እደበተናችሁ አውሬ ሁናችኋል የአባቶቻችን አምላክ ይፍረድባችሁ 😢😢😢
@gofan1279
@gofan1279 2 года назад
ፋኖ እንኮን ለጀዋር ለጁንታውም አይመለሥም ሥለሚያቃቸው ነው ጀግነት ከነፍጠኛው የሚቀዳው
@user-by4dt9gd5f
@user-by4dt9gd5f 2 года назад
ማፈሪያ ገልቱ ጉራብቻ ቀልቀሎ ስልቻ።
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም መጨረሻቸውን እናያለን።
@abubekertemam9560
@abubekertemam9560 2 года назад
እናተ ሆላ ቀሮች እናተ ትሸልላላቸ ትፎክራላቹ ሌላው ሙያ በልብ ነው ብሏል አሁንማ በሙሉ ኢትዮፒያ ዊያን ተጠላቹ ማፈሪያ ሁላ
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 года назад
ቱልቱላ
@markshawn6967
@markshawn6967 2 года назад
Becarful! The country can't buy your selfishness
@elutube3717
@elutube3717 2 года назад
ጀዋር ጀግና ስልህ በምክኒያትነው
@yaredsarha2620
@yaredsarha2620 2 года назад
Fake
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 года назад
ውድ ያማራ ልጆች ንቁ እዛም እዛም ትክክል አትበሉ መጃጃልነው አማራ ለማራ ፋኖ።
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u 2 года назад
እውነት ነው ተጠንቀቁ ጅኃር አውቆ ነው ከመንግስት እጅናጔንት ሆነዋል
@rayanhasan1033
@rayanhasan1033 2 года назад
always u must have a positive idea about what jawar is talking .. he is talking about peace .. every body need peace except those people who dont want peace
@SarahM-mf9kp
@SarahM-mf9kp 2 года назад
ጃዋር አራጅ አብይ አራጅ ሁሉም አንድ ናቸው ለአማራ መታረድ አንረሳም😭😭☝️☝️☝️☝️
@abubekertemam9560
@abubekertemam9560 2 года назад
አራጅማ ማን እንደሆነ ታይቶል ፆመኛን ባደባባይ ጨፈጨፋቹ ፆመኛ እህቶቻችንን ባደባባይ ደፈራቹ ዘረፋቹ እናተ ኢሄ ነው ብቃታቹ መሸለልና ያልታጠቀን መግደል ምድረ ማፈሪያዎች
@addisaddis1896
@addisaddis1896 2 года назад
ከሚኒሊክ አሁን እስካለንበት አራጁ ገዳዩ መሬት ወራሪው ዘራፊው እቺ ምስኪን ሀገር በአለም የመጨረሻዎቹ ደሀ እንድትሆን ያደረጋት ፅንፈኛና ጠባብ አመለካከት ያላቸው የአማራ እና የአማራ ኦርቶዶክስ ናቸው
@SarahM-mf9kp
@SarahM-mf9kp 2 года назад
@@addisaddis1896 ቆሻሻ ዝበል የአራጅ የለማኝ የቆሻሻ ልጅ እናቱህ ልብዳት🤐🤐🤐🙄👈
@SarahM-mf9kp
@SarahM-mf9kp 2 года назад
@@abubekertemam9560 የሸርሙጣ የዛች የአራጅ ቆረቆዳ ልጅ ልብዳህ🤐🤐🤐👈👈👈
@Am-zr5kb
@Am-zr5kb 2 года назад
Addis betikikle geltsekewallll Ewenetu yih newe Anweshash tarikunnn Enakallennn
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
በትክክል እውነት ነው
@tsegubaba3592
@tsegubaba3592 2 года назад
Birr sebsebu hodamoch..... jaye ❤💚❤
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 года назад
The reason for the creation of Fano is not misguided Amaharas nationalism instead the failure of the federal government to protect the Amaharas and wild and selfish nationalism of oromo which is based of expansionist policy
@dianarier8746
@dianarier8746 2 года назад
Half wit statement...very narrow and limited in thinking...you seem to be the angel and everyone else evil, don't you see how shallow you are. The government is not against Fano it is however, not willing to allow vigilantes to run a mock. Fanos traditionally are patriots who come to help protect the nation and when it's over go back to their daily lives. What we are seeing is a certain elements that is more of a vigilante type. This a group feels entitled and want to do what they want which is in other word gangsterism. Please explain what Amhara Nationalism is?...what you are espousing and pushing is what Weyane has pushed for the last 30 years and what Shene was trying to emulate at a cost to the Oromo population. If anything the strength of the Amhara people is not in narrow thinking of parochial Nationalism but the fact that they stood and continue to stand for Ethiopianism or Ethiopiawient, yes at some point their is a cost. That is how Italy and any other invader was defeated. So a few thugs under the guise of some foreign entities trying to creat havoc to a nation that lives all over Ethiopia is not viable or acceptable. Amhara's have always been the back bone of Ethiopia because they have always held a bigger picture not a village mentality. Your jargon is just that words here and there that you picked that are disjointed. By the way the real Fano's are out with the ENDF ready to fight.
@markshawn6967
@markshawn6967 2 года назад
Morron!
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 года назад
@@markshawn6967 Thank you for your complement. Instead challenging my comments on reasons you prefer to resort to insult which is the easy option. Let the reader judge who is moron
@poppina22
@poppina22 2 года назад
Exactly!
@daconfi1453
@daconfi1453 2 года назад
Expansionist? 😂 tew enji meret Asmelash commitee 😂
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
አማራ ፋኖ የማንንም ዲስኩር መስሚያ የለውም ። ተገድሏል ተፈናቅሏል ታፍኗል። ትግሉ ወደፊት እግዚአብሔር ጠላቶቻችሁን ይርገጥላችሁ
@tolabati7675
@tolabati7675 2 года назад
MR. Jawar Mohamed people accused him again, as usual, based on deliberately prefabricated false accusations. I am happy that Jawar highlighted all issues were totally wrong and unfounded. While he was leading peaceful struggles continuously, Jawar used to advocate qeeroo and Qaree to protect all minorities’ lives and their properties, including Tigrayans and others. Still, he is promoting the same principles that are why we believe that Jawar is a peaceful politician and peacemaker, not a problem maker. He is a genuine peacemaker, and we Ethiopians should work hard to bring him forward to enable him to reconcile those opposing parties. We can have a stable, peaceful, and developing country in this way. Abdulmenan SHEKA
@user-om5ed9tp3l
@user-om5ed9tp3l 2 года назад
አላህ ሀገራችንንሰላም ያርግልን ውዶቸ ደምሩኝ
@dibooraaamanulee2818
@dibooraaamanulee2818 2 года назад
Jaweeee King of King ❤❤❤❤🇪🇹
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
ጁሀር አማራውኮ አተን በጣም ይጠሉሀል አብዝተው ያወግዙህ ነበር አተግን ስለአማራ ሀቅ ትናገራለህ መልካም ሰው
@user-xs1lj5ds5c
@user-xs1lj5ds5c 2 года назад
ችየጀዋርን ልብ ያረጋጋህ አምላክ የሌሎችንም ልብ አረጋጋልን 🙏🙏🙏
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 2 года назад
ለሀገራቺን የበጀማንም. የለም ፈጠረ ሀገራቺን. ኢትጰን. በቃይበለን. ድል ለሀገራችን ማንም. አማራ ምን አደረገ. ዘረኝነት. ይጥፍ።
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 2 года назад
አይ አይዋጥልኝም ለማንኛውም እናያለን እድሜ ጤና ከሰጠን እ
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 года назад
የውሽት ዜና ፍኖ አልጠቃሀ ሴል ገብተህ ወዳጅ አትመስል አስመሳይ ስለፍኖ ምንም አያገባሀም.
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Tikekle yasazinal
@makia1235
@makia1235 2 года назад
ሰህ
@user-kg4ym3cd7z
@user-kg4ym3cd7z 2 года назад
ጁአር ማለት አብይ ነው አብይ ማለት ጁአር ነው አድ ናቸው እሱ በተናገረው መሰረት ተደርጎ ዛሬ አማራ ለመሞት ምክንያቱና ዋነኛው ተጠያቂ ጁአር ነው
@Isamuntaha
@Isamuntaha 2 года назад
ከከከከ
@user-by4dt9gd5f
@user-by4dt9gd5f 2 года назад
ክፍት አፍመሽኛ።
@user-kg4ym3cd7z
@user-kg4ym3cd7z 2 года назад
@@user-by4dt9gd5f ደቆሮ በአማራ ህዝብ በኢትዮጰያ ህዝብ እቃቃ መጫወት የለም ካለቅነብ አብረን እናልቃለን የህዋት ተላላኪ ጁአር መለመድ
@asmelove448
@asmelove448 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
@hamzasalah1992
@hamzasalah1992 2 года назад
ጀዋር ጀግና ነህ
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Jawe u telling the truth 👍
@salemamen7170
@salemamen7170 2 года назад
🤮🤮🤮🤮🐍🐍🐍🐍🐍
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
‘Ethiopia out of Oromia’ 😜😜😜😜😜 አይ J-war አንረሳልህም:: ህልምህ ይሄ ነው:: እባብ ለሰለሰ ተብሎ በጉያ አይያዝም::
@huzeyfateha8010
@huzeyfateha8010 2 года назад
Eski endeza yalewun video asayen
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
@@huzeyfateha8010 Washington DC yetederege selfe laye ye oromo (borena) lebese lebso newu yetenagerewu. Felegeh eyewu
@Samera-pu1iv
@Samera-pu1iv 2 года назад
አላሁ ነለም ጀዋርንም አና ምን እኛ አማራወች ልባችን ተሠብራልና ሠው ማመን ቀብሮነው እኛ የምናምነው የምንመካው ባዱ ፈጣሪያችን አላህ ነው ፍኖነት ይለምልም ሀቢቢ
@user-fm9dh3ut4j
@user-fm9dh3ut4j 2 года назад
ኢትዮጵያ እደ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ አይነት መሪ የሚያስፈልጋት ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ፍትሀዊ መሪ
@user-kx3ru8ky8y
@user-kx3ru8ky8y 2 года назад
ጀዋር ጀግና
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 года назад
ጌታ ሆይ ምሕረትህ ይብዛ፡፡
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 2 года назад
እድለኛ ነው ይሄ ሁሉ በወያኔ ጊዜ ቢሆን ኖሮ እስርቤት የገባው አኮላሽተው ያሳርፉት ነበር ኮዳ ምናምን እያንጠለጠሉበት። እድሜ ለይቅር ባዩ አብቹ አገር ሲበትን ተገኝቶ በታሰረበት በክብር እስቀብጦት ።
@Iman-vj4jo
@Iman-vj4jo 2 года назад
Sijemer edeme lejuhar abiye lezih seletan mebekatu tekelidaleh ende wede siltan yametahen sew bekoda? Yehema le abiye weredet new kk
@wfight2155
@wfight2155 2 года назад
የአማራ ዘረኝነት ተመችቶታል ጀዋር ለምን ስለ አፋር መፈናቀል አላወራም ለምን ኦሮሞ ይቀድማል ካለ ስለ ወለጋው ስለ ኦነግ አላወራም አማራ መቼም አይሸወድም ጀዋር የአማራ ዘረኝነትን ይፈልገዋል እየሰራበትም ነው እንንቃ 💚💛❤
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 2 года назад
ጆሄ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ተናጋሪ
@kassa4882
@kassa4882 2 года назад
አማራ ሆይ የብልጽግና ተልኮ ሊገባህ ይገባል ። ቤት ዘግተው በተስማሙት መሰረት የህውሃትን ተልዕኮ ለማስፈፀም ፋኖን ፣ኢትዮጵያዊ ስሜት ያላቸውን ጋዜጠኞችና ሚድያዎችን ፣ታዋቂ ሰዎችን ማሰር ፣ማሳደዱን አጧጡፎ ሲቀጥል ህዝቡ ተማምሎ በመነሳት ሌትና ቀን መከላከልና መቃዎም አለበት ።በሰላም በምትኖርበት ተሻግረው መጠው ሲያሳድዱህ መፍቀድ የለብህም ።ባንዳ እስካለ ሰላም የለምና ቅድሚያ ሰጠህ አስወግድ ።
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 года назад
19092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.  One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.  Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 года назад
Jawar knows the real reason of Fano movement instead he is deliberately mistaken to protect the expansionist policy of OLF
@getuayenew9842
@getuayenew9842 2 года назад
Oromo elites are Amara phobic.
@thereisnosuchthingthatmyli1692
@thereisnosuchthingthatmyli1692 2 года назад
@@getuayenew9842 he say I think that’s his opinion
@thereisnosuchthingthatmyli1692
@thereisnosuchthingthatmyli1692 2 года назад
That’s his opinion he say I think
@salemamen7170
@salemamen7170 2 года назад
All Oromo’s are afraid of Amhara period. What Amhara should do is get independence from this “ kebit” people
@user-zq6el5mt4h
@user-zq6el5mt4h 2 года назад
ፍትህላማራህዝብ
@frewassihun9563
@frewassihun9563 2 года назад
Jawar am from amhara family born in addis but respect you i want to meet you in germany, how can i get u....please guys
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
You can say "Ato Jawar", but does he deserve "the Anto", honor means, unless you too of short memory like it was said, !!!!, "Hersso" ???
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የኢትዮጵያና የአለም ቪቶ ፓወር አገሮች መሪ ነው ,.
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
እግዚአብሄር ጸጋዉን ገፎታል
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 года назад
የንፁህ ህዝብ ደም ነዋ እግዚአብሔር የት ሄዶ
@yosephzerezghi8513
@yosephzerezghi8513 2 года назад
ድብቅ የምእራባውያን አጀንዳ ማራመድ አይነፋም!!ስለ ሜንጫ ማውራትም እንዲሁ!!መሠል ከታረሙ ጊዜው እድሜ መስታወት ነውና የውልደተኢሕአዴግ ቀኖናይብቃ።ከድጥ ወደ ማጥ ለዚሕምጠቅላይ ግዛት፣ክፍለሐገር ምንጉዳት አምጥቶ የብሔር መንግስት በውክልና።
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የኢትዮጵያ ንጉስ መሪ አማን ነው ,.
@thereality657
@thereality657 2 года назад
When Jawar speak about Amhara, that means the end of the world!! Siminitegnaw shih. Silly political game!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 года назад
እሳት ጎርሶ እሳት ለብሶ የአገሪቱ እጣ ፈንታ በጄ ነው እያለ፤ ሲያስገድል፣ ሲያፈናቅል፣ ሲያስፈራራ፣ ሲሳደብ፣ ሲያሽሟጥጥ ወዘተ.. የነበረው ጀዋር አሁን የትዕግስት ካባ ለብሶ በተለሳለሰ አንደበት፤ የሁሉም ወዳጅ ሆኖ "መፍትሔው ያለኔ" ይለናል።
@gunatube3522
@gunatube3522 2 года назад
ጅል የአንተም ዘመዶች ገዳይ ናቸው
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
ሽቅብ ቀዝኖ ነበር አሁን ትንሽ በረድ አለ
@abubekertemam9560
@abubekertemam9560 2 года назад
እናተ ናቹ እንጂ እዛው ተወልዶ እዛው ያደጉትን ሙስሊሞችን ባደባባይ የጨፈጨፋችሁት ባደባባይ ፆመኛ እህቶቻችንን የደፈራቹ አሁንማ በሙሉ ኢትዮፒያ ነው የተጠላችሁት ለምን ያሀን ልሙጥ ባንዲራችሁን ይዛቹ አትገነጠሉልንም ከዛ ሀገራችን ሰላም ትሆናለች ምድረ ቆምጬ ማፈሪያ ሁላ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 2 года назад
@@abubekertemam9560 ለግብፅ አገርን በመሸጥ ህሊናው የማይወቅሰው
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
@@abubekertemam9560 ጅል እንደ ሰው አስብ እንደ ጃዋር ሳይሆን ፣ ዘረኛ የአንተ አና የአንተመሰሎች ናቸው አገር የሚያጠፉት ሰላም የማይፈልጉ የሰው ደስታ የማያስደስታቸው ፀረ ሰላሞች።
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
ስላም ለይቶጲያን በቃቹ ይበለን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 года назад
የሁላችሁንም ፍርድ ጌታ ያሳየን ለፈጣሪ ሰተናል
@aklile7691
@aklile7691 2 года назад
ጀዋር፣ ግርም ነው የምትለኝ እራስህን እንዲህ ስታካብድ። ከትልቅ ጠረቤዛ ጀምሮ፣ ከኋላህ ያሉት ባንዲራዎች ሁሉ፣ ለመሆን የምትፈልገውን ሕልምህን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ያን ሁሉ ዓመታት በአሜሪካን አገር ውስጥ የረባ ስራ እንኳን ያልሰራህ፣ በኢትዮጵያ ምድር በአቋራጭ ከፍተኛ የስልጣን ኮርቻ ላይ ለመውጣት ነው የምትሯሯጠው። የዛሁሉ በአንተ ምክንያት የፈሰሰው ደም፣ እኮ በፈጣሪ ፊት ፍትህ ስጠን!!! እያለ አምላኩን እየተማፀነ እንደሆነ እወቅ። አሁን በእየ ተለያየ ዩትዩብ ላይ እየቀረብክ እራስህን የማካበድ ስራ ነው የተያያዝከው። ይገርማል! ሰው በዚች ከንቱ ዓለም ውስጥ ግርእግር ሲፈጥር፣ ፈጣሪን እረስቶ።
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል እሱም ሆነ ግብራበሮቹ የዘሯትን ያጭዷታል እሩቅ አይደለም በቅርቡ ይጠብቁ የንፁሀን ደም ፈጣሪ መልስ አለው
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 года назад
ቆማጣ ከዝንብ ማር አይጠበቅ
@markshawn6967
@markshawn6967 2 года назад
Your problem is funny flags! Ethiopian people are more than Feudals flag
@markshawn6967
@markshawn6967 2 года назад
No one can dominate Ethiopia! Swollow it and forget the dead Feudals
@makia1235
@makia1235 2 года назад
ይመችሽ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የኢትዮጵያ አገር ድንበር ቀይ ባሕር ነው ,.
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 2 года назад
He is the one who made the worst mistake. He handed over the bloody Qeerroo revolution is to telalaki OPDO
@tsigeredaasfaw
@tsigeredaasfaw 2 года назад
የትኛው ኘላኔት ላይ ነው የታሰረው መረጃ የለኝም ሲል አልገባኝም
@user-gv2mn9ey5u
@user-gv2mn9ey5u 2 года назад
ጀ አንተ ኮ ትለያለህ♥ ለዝህች የዋ ሀገራ አንተ ትሻል እንደናበራ የዛኔም ገምቼ ነበራ ነገሮችን ሳታጣራ የማትናገር ጀግና ሰለምህ ይብዛልኝ😢💔💔
@user-tw2fn5xz9d
@user-tw2fn5xz9d 2 года назад
ክብር ለአማራ ፋኖ ክብር ለአማራ ልዩሀይል ሌላው ትርፍ ነው የአብይን መጨረሻ አላህ ያሣየን አድግዜ በፋኖ ይመጣል ሁለተኛ በብሄር ይምመጣብናል እሄም ሣይሣካለት ሢቀር በሀይማኖት ይመጣል አበዛው አሁንሥ ከዚህ በኊ አማራጫችን ባንድ ሆነን እሡን ካላወረድነው ለሀገርም አይጠውምምም
@hundebabushe865
@hundebabushe865 2 года назад
JAWWEEKOO 💯🤩😍🥰👍🤩😍🥰💯👍
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p 2 года назад
ማን ያምነዋል
@bettyseife4757
@bettyseife4757 2 года назад
ደስ የሚለው ሁላችንንም ሞት እኩል ያደርገናል ይሄን ግን ያውቃል 😔ሰውየው
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
በትክክል የጦር ነጋሪት የሚጎስም ወያኔ ሁኑሳል ማለት የፈለገው ክክክክክክ
@jordan5469
@jordan5469 2 года назад
አቢይ እና ጀዋር ተስማምተዋል ፋኖን ለመደምስስ።
@user-iq5bs5li6u
@user-iq5bs5li6u 2 года назад
Ceasefire ነው መደረግ ያለበት እንጂ ትጥቅ ማስፈታት አይቻልም ላልከው ነገር ጥያቄ አለኝ? በአንድ አገር ውስጥ አንድ የታጠቀ መንግስት እንጂ ብዙ የታጠቁ መንግስቶች እንዴት ሊኖሩ ይችላሉ?? መልሱን ለአንተ!!!
@belaygetu4382
@belaygetu4382 2 года назад
Cease fire ke aderek bewuhala ketesmam esu yikatilal
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 года назад
አትጃጃል አትዘጋ ፍትህ ለማራ ህዝብ አማራ ማንንም አያምንም
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 2 года назад
መታነቅ እንዳተለ ካወቅወክ ትንሽ ሰከን ትላለህ አንተ ፈረስ
@alawoled7022
@alawoled7022 2 года назад
ሞኙ የዋሁ አማራ ላይመለሥ ሄዷል እሚያምነዉ አኮ አይጠፍም አማራ ማንንም እዳታምን
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q 2 года назад
በትክክል
@traditionaltube809
@traditionaltube809 2 года назад
አሁን ላይ አስፈላጊው ፖለትካዊ ትንታኔ ጀዋር ያስተለለፈው መልዕክት ጠቃሚ ነው አይደለም በምል ዙሪያ መሆን ስገባው፡ ጀዋር እንድህ ብሎ ነበር እንድህ እያሉ የቀደመውን ከመንግስት ጋር ልያቃርን የምችለውን ንግግሮቹን አንጥሮ ማውጣቱ አሁን ላይ የተነገረውን ጥልቅና የሰለም ንግግሩን ለማጠልሸት ካልሆነ በቀር ፈይዳ ባይኖረውም ነገር ግን ብሎ ነበር እንዴ የምለውን ለማስታወስ የተኬደበት ሪቀት አይመችም፡ ምክንያቱም በሰለም አየር ንግግር አሊያም እርቅን ልያመጡ በምችሉት ንግግሮች መሃል በተለምዶ የሽምግልና ወጋችን ጭምርም ስለለፈው ቁርሾ አይነሳምና ፡፡ ቁርሾ ለምን ?
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 года назад
ጀዋር ጀግና አላህ የጠበቅህ
@user-ez9fo4ey1e
@user-ez9fo4ey1e 2 года назад
ይገርማል
@wondiyetadesse1916
@wondiyetadesse1916 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አና ኢትዮጵያዊን ኢትዮጵያዊነትን አስቀድሞ አለምን ከፈጠረበት ዘመን እኩል ስለሚያውቃት እናንተ ትቃዣላችሁ ትቅበዘበዛላችሁ እንጂ ኢትዮጵያን ማፍረስ አይደለም ምንም አታመጡም አሁንም በሀገሬ ላይ የምትዶልቱ ሁሉ ቋንቋችሁ ይደባለቅ መንገዳችሁም ድጥና ማጥ ይሁን መሬት ተሰንጥቃ ትዋጣችሁ። መዝ 35 በአንተና በመሰሎችህ ይፈፀም።
@amanawit1598
@amanawit1598 2 года назад
ስለፋኖ፡ባቀረብከው፡ዘገባ፡ስለ፡ጃዋር፡ስታቀርብ፡ዘጋኸኝ፡
@selamfikir3650
@selamfikir3650 2 года назад
ጥሩ አቀራረብ ያልተንዛዛ ጃስ ያልበዛበት። በዚሁ የአቀራረብ ስልት ቀጥሉ።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 года назад
Deraritu yeselam abasader nat betam new madekat edesiwa yale sew yabzlin
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የወደፊቱ የኢትዮጵያ አገር ጠቅላይ ሚንስተር አማን አለማየሁ አሁኑኑ ይንገስ የአብይ ፖለቲካው ሕጉ ሕገ መንግስቱ ደሃ ነው አቅም ጥበብ የለውም ,.
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 года назад
በልዐግና ከፋኖ ጋር ሰላም መፍጠር ይችላል። አማራ መክንያታዊ ህዝብነው
@zarozaro5175
@zarozaro5175 2 года назад
አማራ መተተኛ ነው ጭራቅ
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 года назад
@@zarozaro5175 መተት ደግሞ በዘር ሆነ እንዴ? Good luck with your ጠባብ ጭንቅላት
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 года назад
መተ ት በዘር አይደለም እሽ ሰይጣን አምላኪወች በሁሉም ቦታወች አሉ ፈጣሪን የሚፈሩም እንደዛው ጠባብ አትሁን
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 года назад
@@zarozaro5175 ለምሳሌ አንተ በጂምላ ምትሳደብ ምክኒያታዊ ሰው ስላልህንክ ነው
@zarozaro5175
@zarozaro5175 2 года назад
ቲሽ ደሞ የአማራ ጥሩ አለዴ kkkkkk
@atitegebsisay5557
@atitegebsisay5557 2 года назад
ሞኝ ዘገባ ነዉ።ፈታ
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 года назад
እስስት እኮ ሁሌም መልኩን እዬቀዬረ ነው የሚመጣ
@soapsoap8182
@soapsoap8182 2 года назад
ፊሺካ ህዝብ ጃዋር በተለይ ለአማራ ህዝብ በጪራሺ አያስብም አስቦም አያቅም ሊጨርሱህ እያሴሩ ነዉ ጠርጥር ታገኛለህ ገንፎ ዉስጥ ስንጥር
@addisken24
@addisken24 2 года назад
ጀዋር በፖለቲካው የበሰለ ሰው መሆኑን መካድ አይቻልም።
@edenfekade8555
@edenfekade8555 2 года назад
Be politica bibesil noro tekebebku eyale 86 sew ayaschefechifm neber...gena tire nw eshi
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
የአማራን ልሂቅማ ቀድማችሁ ገላችሁ እፎይ ልትሉ ስትሉ ፋኖ ቀና ብሎ አላስበላ አላችሁ ምድረ ወንበዴ
Далее
Ethiopia - አሸብር...!
11:04
Просмотров 28 тыс.