Тёмный
No video :(

Ethiopia - ሰበር የአማራ ባንክ ማዕበል አስነሳ | አነጋጋሪው የህወሃት መግለጫ | በመቀሌ በመሳሪያ የታገዘ ጥቃት | ኢትዮጵያ 1 ቢሊየን ዩሮ ተከለከለች 

Feta Daily News
Подписаться 836 тыс.
Просмотров 148 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

14 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@user-vw9pn7kc6p
@user-vw9pn7kc6p 2 года назад
አማራ ባንክ ወዴ ፊት😘😘😘😘😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 2 года назад
እኳን ባንክ ቤት የሚሰሩት ይቅርና እኛ እንኳን አካውንታችንን ወደ አማራ ባንክ ቀይረናል😂አማራዬ💚💛❤
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
ደሜ ❤❤❤
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p 2 года назад
💪💪አወ ቀይረናል አማራዩ ካፍ በይ ከትሽ ቀን ቦሀላ ፋኖ ባክ እንከፍታል 😌
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 года назад
ሣህማሬ
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 2 года назад
@@user-tt3ir4mf6p ቀላል እንከፍታለን ደሜዋ 💚💛❤😍
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 2 года назад
@@user-yx3kc6oi4i 💚💛❤😍😘😘
@user-iz9re6ne9p
@user-iz9re6ne9p 2 года назад
አማራ ባንኩም እዝቡም ሀገሩም የኢትዮጲያ ዋልታና ማገር ነዉ
@abubekertemam9560
@abubekertemam9560 2 года назад
እስኪ መጀመሪያ ለራሳቹ ዋልታና ማገር ሁኑ ወሬውን ለሴቶች ተዉላቸውና ደሞም በኢትዮፒያ ስም መነገድ የተበላበት እቁብ ነው ሞያ በልብ ነው ከኦሮሞና ከትግራይ ተማሩ ወሬ ወሬ ወሬ ውይ ሆዳችሁንን ነፋችሁት እኮ በባዶ ሜዳ በወሬ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
ትክክለኛው መንገድ የሚሒድ ሕዝብ ያሸንፋል እግዚአብሔር ም ያግዘዋል ጭቀት ትተናል አብሽር አማራዬ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 года назад
አማራየ በርታ ድል ያንተ ነዉ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝቡ ፍትህ በአማራነታቸው ለሚገደሉ ለሚፈናቀሉ ፍትህ ለአማራ ህዝቡ 😭😭😭😭😭😭
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ብንሞት ብንሰደድ ዘራችን ተቆጥሮ ለግዜው ነውጅ ይኖራል አማራው ቀባሪውን ቀብሮሮሮ💚💛❤💪💪💪💪
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 года назад
አማራ ባንክ ፐፐፐ አማራ አንድ እንሁን በባኮ እኮ መማር እንቻል አንድ ከሆን የማን እየመጣ አይገለነም
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ስላሟን ይመልስልን
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 2 года назад
አሚንእህትእስኪየሁሴንቁጥርላሌኪልኝ
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 2 года назад
አሚን አላሁም አሚን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 года назад
Yeamerikan tabiya le27amet kethiopy tekemmto lehiwehat erasun sheto endegermen tabiya siyageleglu yenoru kediramaw akal andochu honew yenoru bandawechavhew silehonu yeweyyanen were attartew yagengutal enga anfellgewm
@user-bi6se9zx2e
@user-bi6se9zx2e 2 года назад
ብገሉንም እኛደሆን ወደኋላ አንልም ስማችንም ባካችንም ከፍ ይላል ኢሻላህ🤟🤟🤟🤟🤟🤟
@fetiyatube6935
@fetiyatube6935 2 года назад
አማራዬ አብሽር
@sirfashm7480
@sirfashm7480 2 года назад
የአማራባንክበየወርዳዉይሁንልን፡እኔምያለኛንወደአማራባንክእዳሥገባ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ
@bandirawdessie565
@bandirawdessie565 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ የአማራን ህዝብ በቃህ በለው።ከግል ስግብግብነት አውጥተህ የአማራ ህዝብ ማሸነፍ የሁላችን ማሸነፍ መሆኑን ሁሉም አማራ በመረዳት ለአማራ ህዝብ ማሸነፍ ይረዳ ዘንድ በጋራ እንነሳ።
@tubeimfahld6445
@tubeimfahld6445 2 года назад
😘
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 года назад
አማራ ባንክ አንደኛ
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 года назад
እመብርሀን እናቴ ሰላምን ስጭን አሁንስ ደከመን💚💛❤💒🌹
@weloyewatube
@weloyewatube 2 года назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 2 года назад
ድሉ የአማራ ነው የአማራ ህዝብ መዳኛ ፋኖነት ብቻ ነው ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ ይሁን ዝንተአለም አማራ💚💛♥️
@nurnur4504
@nurnur4504 2 года назад
ብለን ነበር ግን አየናቹህ ጎደርላይ የአማራ ሙስሊም ምን እዳረጋቹህ አየናቹህ ጂልናቹህ የሚያዎጣው አንድ መሆነበር ገን እናተ አይገባቹህም ዘረኛ ናቹህ እዴት ወገኑን ሰው ኢገላል ታሳፍራላቹህ
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 2 года назад
@@nurnur4504 እከካምማፈሪያ ይህንን ሄደህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉ ሙስሊም ወገኖችህ ድምፅ ሁናቸው ከንቱ ጀዝባ
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 2 года назад
አማራ ባንክ 🥰🥰
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
ህዉሀት ከምድር ካልጠፋ ሰላም የለም 👎❌
@MiKi-sb2pu
@MiKi-sb2pu 2 года назад
mejemrya fano kemtfat tadegu enesu le alamachuw waga eyekefelu new enante gn fano lemetadeg mn eyaregachu new midea lay kemechoh
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 года назад
ሥልጣን ለማራዘም እጂ ለህዝብ እሚጨነቅ የለም ይኸውም ታይተዋል በአማራ ህዝብ ላይ የግፍ ግፍ ሢፈፀሙ አያልቄ አማራ አብሽሩ💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@alem9044
@alem9044 2 года назад
Weareja, lemened neaw antes wetederen gebeteah agear yematetebekeaw???
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 года назад
@@alem9044 😳😳😳
@selmannuru5226
@selmannuru5226 2 года назад
ያአላህ የአለምሁሉ የበላይ የሆንከው ሰላሙን አምጣልን
@AHMED49698
@AHMED49698 2 года назад
ብልፅግና ሆይ ፍትህ ለኢትዮያዊያን በሙሉ !!!!!!
@ahmedkeajibar7427
@ahmedkeajibar7427 2 года назад
ፈታ ውስጤ ነው
@yuotubechannel7157
@yuotubechannel7157 2 года назад
ኢትዮ ሰላምሽ መች ይሁን የምማለስልሽ አምለኬ ሆይ ሰለሙን አብዘልን።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በየ ክልሎች በግፍ ለሚጨፈጨፉትና በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈናቀሉት ለአማራው ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@Mimipaulos
@Mimipaulos 2 года назад
አወ ፍትህ ለወገን ፍትህ ለፍኖ ልዩ ሀይላችን😭😭😭😭
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 года назад
ፋትህ በወለጋ ለታረዱ አማሮች
@solomon3332
@solomon3332 2 года назад
አማራ ሆይ በአራቱም አቅጣጫ ተከበሀል መዳኛህ መንግስት ተብየው አይደለም ፋኖነት ብቻ እና ብቻ ነው።
@alem9044
@alem9044 2 года назад
Tekebhal kemeteal fanon endejegenohu tekelakeleh agerehen adean .
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 года назад
Thank you Amhara Bank.
@Mohammedali-pp4co
@Mohammedali-pp4co 2 года назад
ስለባረከው ከማውራትለአማራመጨፍጨፍአታወግዝምተወአማራቀንየወጣለትይሆናል
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e 2 года назад
ተዋቸው ይለቁ ምንምችግር የለም ። ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ወታደር በመርዝ ገለዋል አላህ ፍትሀውይ ነው
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@user-mm5em3pk9u
@user-mm5em3pk9u 2 года назад
ያረብ በቃበለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን አቦ ሰላምፍጠሩ ንፁሀንአለቁ በናተ በጂቦቹ ምድረሌላሁላ
@atishdagee5373
@atishdagee5373 2 года назад
፦፦፦
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 года назад
በርቱ አማራ ባንክ ደስይላል ባንኮች ቸጫውተውብናል
@RAMSAMEDIA
@RAMSAMEDIA 2 года назад
የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን !!
@useruserr6099
@useruserr6099 2 года назад
ድል ለሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ ሞት ለወንበዴ ዘራፊ ጁንታ ወያኔ
@user-fi1xb1bj9q
@user-fi1xb1bj9q 2 года назад
ሠላምና ፍቅር ለኢትዮጵያን በውጪየምትኖሩ እህት ወንድሞቸባላቹህበትሀገር ሠላማቹህይብዛልኝ ዱአ እንደራረግ አንረሳሳ
@dilnesawchekol9699
@dilnesawchekol9699 2 года назад
ገንዘባቸውን ይዘው ከነክፉ ሃሳባቸው እዛው ጥጋቸውን ይያዙልን
@dejenayano4072
@dejenayano4072 2 года назад
በጣም አሪፍ ዜና ነው ምታቀርበው ደስ ይላል ቀጥልበት
@ziynaeadame493
@ziynaeadame493 2 года назад
አለህ ሀጋራችን ሰለም የዲርግልን
@aynalemwoube3436
@aynalemwoube3436 2 года назад
Tigray people don’t want to fight for their rights. You see sudan people very powerful mentality.
@bethtes6133
@bethtes6133 2 года назад
May God protect the people of Amarah and Afar wherever they are
@ethiopia9281
@ethiopia9281 2 года назад
How about Junta people???
@rajnamaslek8278
@rajnamaslek8278 2 года назад
Selamawi yehone hizb hulu amlack atebiqew.
@dilnesawchekol9699
@dilnesawchekol9699 2 года назад
እግዚአብሔር ረዳታችን ነው
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 года назад
Amharayeee 😭🥰
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 2 года назад
አይ ዞን ወገኔ
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 2 года назад
የትግራይን ህዝብ እንዲህ እየሸነገለ ልጆቹን ያሞላቅቃል እውነት በትግራይ ፈቅር የጦዘ ከሆነ ጨርቅ ለብሶ ፎቶ መነሳት የቀልድ ቀልድ ከመሆን ባለፈ ምን ፋይዳ አለው ገባ ብሎ መሞካከር ነበር እንጂ
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 2 года назад
የኤርትራ ወጣት ሰራ የለውም ግን ኣይስርቅ ይህ ምኽንያት ሌሆን ኣይችልም። ይህ ስንፍና ነው የውላጅ ስንፍና። ሽዕቢያ እንድዚህ ኣረገ ይሚባል ውሽት መሆኑ በዚህ ያታወቃል። የኤርትራ ህዝብ ብስነ ስርዓት የሜያስድግ ደግ ህዝብ ነው። ጁንታ ብላሽ።
@fafayyesuf4859
@fafayyesuf4859 2 года назад
ሰላም ቤተሰብ
@zaharaa674
@zaharaa674 2 года назад
የጅማ ዩኒበርስቲ የሰራዉን አሳፋሪ ስራ በአማራ ክልል ተማሪ ላይ ተመልከቱ ልጅቱ 4አመት ኢንጅኒሪግ የተማረች ሲሆን ከወራት በፊት አሟት ወደ ቤተሰቦቿ ተመለሰች ከህመሟ ትንሽ ስታገግም የለፋሁበት ትምህርቴን አላቋርጥም ብላ ስትሄድ ዩኒበርስቲዉ ግን አንቀበልም እንደገና ከአዲስ ተመዝጋቢወች ጋር ተመዝገቢ ብሎ አስናብቷታል ይሄ ነገረ ለልጅቷ ከበሽታ ላይ በሽታ ተጨምሮ ታማለች እናትና አባትም ፍርዱን ለፈጣሪ ትቻለሁ ብለዋል😭😭😭😭
@ma9546
@ma9546 2 года назад
thanks for sharing
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒያም እንኳንም ተሳካለት እውነት ያሸንፋል
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 года назад
የሚገርመው ሁሌ የሚወራው ችግርነው ውይይይይይይረ
@tesfayebekele6519
@tesfayebekele6519 2 года назад
EU can help themselves. They are in crises.
@chela1310
@chela1310 2 года назад
ሕወሃትና ሰላም አብረው አይሄዱም
@tadessefentaw2051
@tadessefentaw2051 2 года назад
ይመችህ ተከታይህ ነኝ በርታ
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 года назад
የሀገር አድነትን ከፈለግን አማራባክን ገድፉ አማራ እደባኩ አድ እንሁንን!!!!!
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 2 года назад
አላህ ሆይ ምህረትህን እንለምንሀለን
@zekerya2
@zekerya2 2 года назад
ታክስ ብሮ
@user-li1rl3eg8f
@user-li1rl3eg8f 2 года назад
ሰላምላገራቺን
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 года назад
በርታፈታየ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤💚💛❤አማራየበርታ💝💝ጁንታ👎👎👎👎😛😛ዝቅዝቅይበሉ
@fafayyesuf4859
@fafayyesuf4859 2 года назад
አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
@mkuwaitmkuwait7955
@mkuwaitmkuwait7955 2 года назад
ህዋትእሚባል ባዳመጥፍትአለበት ሌቡቺበተቀመጡበት ስልጣመስርቅ ለህዝብጠክናቸው መጥፍትያለበት ድርጁትንው
@godislove3936
@godislove3936 2 года назад
በዚህም ውጣ በዚያ ውረድ እንደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከነስሙ የምወደው የለም።
@zinetmohamed1063
@zinetmohamed1063 2 года назад
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@gorfeabiti7151
@gorfeabiti7151 2 года назад
Arif merja
@user-cv2nq1bc5l
@user-cv2nq1bc5l 2 года назад
ብልፅግና የልፍሥፍሦች ሥብሥብ
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 года назад
አረባክህ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
TPLF and peace are as far as west is from east! I’m sick and tired of their ridiculous pleas.
@martasertsu3769
@martasertsu3769 2 года назад
Selam 🤚🤚
@tutimubarek5507
@tutimubarek5507 2 года назад
የአማራባንክ ወይስ ጎጃም ባንክ ? ተአምርና ውድድር እየፈጠረ ነው! እንደተለመደው ብቃት የኛ ነው ማለት ይሆን ? ገና ሳይከካ ተቦካ እንዳይሆን እስኪ ጥቂት ሥራ ይስራና ውጤት ትርፍ ያምጣና ወሬው ይደርሳል ጥቂት ይቆይ ! ለወሬ ዳገት የለውም እይደል ነገሩ!!
@user-oc5iu1bf6i
@user-oc5iu1bf6i 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እናትሀገራችን አስከብረን እና አበልፅገን ለልጆቻችን ለማስረከብ በበቂ ቁመናልይ የምንገኝ ኢትዮጰያኖች በዝምታ ተውጠን ከመንግስታችን ጎን በመቆም በስራ እየተጋን ነው ነገርግን የሀገራችን ቀንደኛ ጠላቶች እናተ የሚድያ ሰዎችና ወያኔ ሸኔ መሆናቹ ስለምናውቅ በስራ እንጂ በወሬ እንደማናሸንፋቹ ስለምናውቅ በዝምታ ተውጠን በስራ ተወጥረናል ከአሏህጋር የምታፍሩበት ቀን እሩቅ አይሆንም
@masertwube8453
@masertwube8453 2 года назад
ሠላሙን ያሥፍንልን እግዚአብሔር
@alganeshteklit7923
@alganeshteklit7923 2 года назад
ምናባትክ አገባህ
@twingamers2133
@twingamers2133 2 года назад
ሚዛናዊ ዜናውን እንደወረደ ስለምታቀርቡ ትመሰገናላችሁ። በርቱ!
@yanegusse
@yanegusse 2 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃ ሚዛናዊ?😁
@kutbeendirs8342
@kutbeendirs8342 2 года назад
ኣላህይጠቅህወድም እንወደሀለህ
@abebe7532
@abebe7532 2 года назад
waw Amara Bank !!! bertu !
@dessaababa8820
@dessaababa8820 2 года назад
Enkawn dsalchw betsabochu 🌹🙋🤷🤷
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ 😭🤲🏿
@zinabuabate422
@zinabuabate422 2 года назад
እኔኮ ግርም እሚለኝ የትግራይ መንግስት እያለ እራሱን እንደ አንዲት ሀገር መንግስት አድርጎ እዬጠራ የኢትዮጵያ መንግስትን መብራት ፣ ኔትዎርክ ፣ነዳጅ እና የተለያዬ እርዳታዎችን ይልቀቅልን እያለ ይለምናል ።ቅሌት ብርቁ ህዉሃት።
@MiKi-sb2pu
@MiKi-sb2pu 2 года назад
Le mawrat kemtchekul lemawek btchkul ytkmhal
@zinabuabate422
@zinabuabate422 2 года назад
እሚገርምህ ነገር በማዉራት የህዉሃት ደቀ መዝሙራንም የተለመደ ቀደዳቸዉን አላቆሙም።ታዲያ እኛ እዉነትን ይዘን እንዴት ብሎ ያስችለን ተናግረን ይዉጣልንጂ።
@user-hh9nv5ym9g
@user-hh9nv5ym9g 2 года назад
@@zinabuabate422 ሁሉም የክልሉ መንግስት በማለትነው እሚታወቀው አጣቃላይ ፌደራል መንግት
@zinabuabate422
@zinabuabate422 2 года назад
ህዉህት የትግራይ ክልል መንግስት ማለት አለበት።የትግራይ መንግስት ማለት የለበትም።
@abuheyat5279
@abuheyat5279 2 года назад
እእእእእእ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 года назад
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@reflection9636
@reflection9636 2 года назад
aytebekem. Temari Binya berta gbez.
@sirajdilu2841
@sirajdilu2841 2 года назад
Normal naw yeklelu naw
@vipx5902
@vipx5902 2 года назад
ጉድኮነው፣ህዋሀት፣አማራ፣አፋርን፣አውድመው፣ነብስ፣ጨፉጭፍው፣፣ዘርፈው፣ካሳ፣እሚጠይቃቸው፣ምንግስት፣ስለሌለ፣ያላግጡጅ፣ፉርዳቸውነው
@tewodroshagos5477
@tewodroshagos5477 2 года назад
What about Addis Ababa?
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t 2 года назад
ከ አማራ ባንክ ጋ ወደ ፊት!!!
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
❤❤❤💕 💕👈
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 года назад
ሰላም ፈታ እዴትአመሻቹ ፈታ ውስጤ ነው
@axamsam490
@axamsam490 2 года назад
Tebeda Wushetam kedadA
@et-er3155
@et-er3155 2 года назад
የትግራይ ህዝብ በዉጭም በውስጥም ያለ በወያኔ ወሽት ተሸዉደዉ አሁን ሂሳብ አየከፈለ ነዉ ለዚ ያላቸዉ ምርጫ ወያኔን ማስወገድ ነዉ
@afromackanatelevsion9322
@afromackanatelevsion9322 2 года назад
Kedereke Yegisho ketel yebelete yekelel Doctor Tiodros Adehanu men honot new, Amrow tezaba ( bechech ) Zerefaw sikuaretebet.
@chrisfeta3968
@chrisfeta3968 2 года назад
bzu dekoro akalew edate aychi alakm
@derejealamerew664
@derejealamerew664 2 года назад
ወንዶች የምናባህ ድርድር በአማራ ደም
@ermiassolomon7837
@ermiassolomon7837 2 года назад
Weregnaw dr tewodros yehwehaten sayhon ye tigray flag new eshi denzo mejmerya ewket yenureh telachaen becha atasay leba hula
@RasEthiopia
@RasEthiopia 2 года назад
የአዲስአበባ ምክርቤት ያለመከሰስ መብቱን ያነሳዉ ግለሰብ ለምን ዱላ በዛበት ቲፎዞ ሰለሌዉ ነዉ? ለሌሎች የአባላት እሳ?
@idrisomar5041
@idrisomar5041 2 года назад
Tegrai it's not mengest don't say that again
@selampetros4335
@selampetros4335 2 года назад
ፖንትም ጭምር ያሰፋ
@user-ue5ng6eg4g
@user-ue5ng6eg4g 2 года назад
ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ከወያኔ ምን ትጠብቅላችሁ የማያዕቁውን ቃላት መደረዳር የሚሉት ስድብ ነው የሚመስላቸው ስለዚህ መዳራደር እንደማይፈልጉት ስንት እንዳሉ መገንዘብ የማትችሉ ከሆነ ሞኝ ናቸው።
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 года назад
አማራ የሚባል ቃል ስትሰሙ ሰይጣናችሁ የሚነሳ ሰዎች ቻሉት።
@abrahamtsega655
@abrahamtsega655 2 года назад
አሁን በባንክ ወደፊት በሀገር አይ የኢትዮጵያ ነገር
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 года назад
እየመረረህ ዋጠው
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 года назад
እዚህምን አመጣቺሁ
@robelgebremaryan215
@robelgebremaryan215 2 года назад
Kinkinam ahya yetigry new
Далее
БАТЯ В ДЕПРЕССИИ
00:52
Просмотров 638 тыс.