#Ethiopia #interview #professor#Haile #Gerima
👉" አንድ ከነገሠ ሰው ጋር ጊዜውን የሚያጠፋ አርቲስት አርቲስት ሳይሆን ፖለቲሻን ነው " ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ
👇👇👇
ማሳሰብያ ለማለዳ ቤተሰቦች ይኽ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከአራት ዓመት በፊት ነው ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ምንአልባት አኹን እያለ የሚያወራው ካለ ዛሬን ማለቱ እንዳልሆነ በአክብሮት ማሳወቅ እንወዳለን።በተጨማሪም ይኽ ኢንተርቪው አሁን ያለበትን ማዕረግ፣ የኽይወት ፍልስፍና ፣የፖለቲካ እምነት፣ አስተሳሰብ ፣...ላይወክል ይችል ይሆናል ።ሀይሌ ገሪማ part 3
8 сен 2024