Тёмный

Ethiopia "አንድ ከነገሠ ሰው ጋር ጊዜውን የሚያጠፋ አርቲስት አርቲስት ሳይሆን ፖለቲሻን ነው" ጥበብ-እና- ትውልድ ክፍል ሦስት  

Maleda tvnetwork
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

#Ethiopia #interview #professor#Haile #Gerima
👉" አንድ ከነገሠ ሰው ጋር ጊዜውን የሚያጠፋ አርቲስት አርቲስት ሳይሆን ፖለቲሻን ነው " ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ
👇👇👇
ማሳሰብያ ለማለዳ ቤተሰቦች ይኽ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከአራት ዓመት በፊት ነው ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ምንአልባት አኹን እያለ የሚያወራው ካለ ዛሬን ማለቱ እንዳልሆነ በአክብሮት ማሳወቅ እንወዳለን።በተጨማሪም ይኽ ኢንተርቪው አሁን ያለበትን ማዕረግ፣ የኽይወት ፍልስፍና ፣የፖለቲካ እምነት፣ አስተሳሰብ ፣...ላይወክል ይችል ይሆናል ።ሀይሌ ገሪማ part 3

Опубликовано:

 

8 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@betelhimseyoum3716
@betelhimseyoum3716 6 месяцев назад
ሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው። ጠያቂውም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን።❤
@Xestra37490
@Xestra37490 2 года назад
He is a diamond on hand I hope Ethiopian community embrace him and learn from him. I just see the love and the passion for his country and in general for all underdogs. Thank You 🙏🏼 prof. Gerima God bless
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 Год назад
May you live long Life . A generation Will come to raise Ethiopia.
@yordanosyohannis3734
@yordanosyohannis3734 Год назад
ከ Netflix ፊልም እያወረድኩ ቪዲዮውን አግኝቼ ማየት ጀመርኩ በራሴ አፈርኩ for the first I released my family and people around. what a shame .........i think every body must know ur history not only ur film .ጋሼ ሽ አመት ኑርልን
@Readonly5964
@Readonly5964 2 года назад
እውነት ይሄንን መስማት መታደል ነው መፅሀፍ አንብቤ ነው የወጣሁት! ጋሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልፋትክንም ያስብልህ:: ክፉዎችንና አናዳጆችህን እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@nohaangesa6786
@nohaangesa6786 3 года назад
ዘመን የለሽ ጀህና
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 6 месяцев назад
❤❤
@kuncho11
@kuncho11 7 месяцев назад
Gashe I have big respect for you. Happy that I hadde quality time with you.
@habesha2171
@habesha2171 8 месяцев назад
True Ethiopian ❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 2 года назад
Super human we proud of you Professor 🙏🙏🙏 and I am sorry behalf of the peoples who hurt you Sir
@tsegayejalideti8342
@tsegayejalideti8342 2 года назад
What the brilliant and rational person he is! I salute!
@meklitabebe8662
@meklitabebe8662 Год назад
much love and respect sir👏
@Seni3031
@Seni3031 Год назад
ለኔ እስካዘሁን ካየሁት ፊልም እንደ ጤዛ የወደድኩት የለም
@MillionZenebe
@MillionZenebe Год назад
What a refreshing interview 🙌🏾
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 года назад
አሪፋ ስራ ነው
@yasumame
@yasumame 2 года назад
አይ ኢትዮጵያ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 5 месяцев назад
We should contribute here in Dc. we should be enough but never advertized or none of the radio have come up and talk about your job.
@Nataye12
@Nataye12 Год назад
Dad😭❤❤❤🥰😍
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 2 года назад
ቆጥረህ ድረስበት
@atnafable
@atnafable 2 года назад
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ይባላሉ በዋሽንግተን ዲሲ ሀዋርድ ዩኒቨርስቲ የፊልም ጥበብ ፕሮፌሰር ናቸው። ☀በውጪው አለም በተለይም በጥቁር አሜሪካውያን ዘንድ የሚታወቁት ብዙ ሽልማትንም የተቀበሉት ሳንኮፋ (Sancofa) በሚባል ፊልማቸው ነው። ☀ Sankofa በጋናውያን 'Akan Twi' እና 'Fante' ቋንቋ የራስ የሆነን ነገር ግን ጠፍቶ የነበረን ነገር መልሶ ማግኘት የሚል አንድምታ አለው። ይህንን ሀሳብም ለመግለፅ ወደፊት የምትሄድ ነገር ግን ፊቷን ወደኋላ ያዞረች በአፏ እንቁላል የያዘች ወፍ ምስል ይጠቀማሉ። ☀በተጨማሪም ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ይህንን ፊልም በሚሰሩበት ጊዜ የጋናዊዋ ባለቤታቸው አስተዋፆ እንዳለበት ተናግረዋል። ☀እሳቸውም ጥቁር አሜሪካውያን ሆይ የመጣችሁበትን ዘወር ብላችሁ ተመልከቱ የጠፋባችሁን ፈልጉ ሲሉ በፊልሙ አመልክተዋል። ☀አገር ወዳድነታቸው ዳር የለውም ከአማርኛ ፊልሞቻቸው ጤዛ የሚለው ያንን ትውልድ ከዚህኛው ያስተያየንበት የትላንቱን ኩነት የገመገምንበት የፊልም ጥበብን የተረዳንበት ነው። ☀ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ከ'ጤዛ' በተጨማሪ * የ 3000 ዘመን ምርት * Sankofa * Adwa * Bush Mama * Imperfect Journey (Documentary * Ashes and Embers * Child of Resistance እና ሌሎችም የፊልምና የዶክመንተሪ ስራዎች አሏቸው። 😉እነዚህን ስራዎች ሲሰሩ የትኛውንም የነጭ የገንዘብ እርዳታ ላለመጠየቅ በሚል የተቋቋመ Sankofa የሚባል የመፅሐፍ መሸጫ መደብር አቋቁመዋል። እዛችው ክፍል ውስጥ ከመፅሐፍ መሸጥ በተጨማሪ በጥቁሮች እና በአፍሪካውያን ታሪክ፣ ባህል፣ ስልጣኔ፣ ነፃነት እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ የሚያተኩሩ ጥናታዊ ፅሑፎች አና ውይይቶች በተለያዩ ጊዜዎች ያካሔዳሉ።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 6 месяцев назад
Thank u !!
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 года назад
What you have shown in Teza is happened this time
@sitinayimam8206
@sitinayimam8206 11 месяцев назад
የፕሮፌሰር አዲሱ ፊልም on line ላይ ተለቋል ? ርእሱ ?
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
Mihuru abatachin. YeEthiopia poletika aschegari new.
Далее
Reyot - Interview with Professor Getachew Haile Part 2
56:26
A Moment With...Haile Gerima
30:43
Просмотров 82 тыс.