Тёмный

Ethiopia - አዜብ መስፍን ለጠቅላዩ አማላጅ ላኩ | ኢትዮጵያ ግዙፍ የጦር መሳሪያ ልትታጠቅ ነው 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 150 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

17 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🇪🇹🕊🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Год назад
ሰላምን አንድነትን ፈጣሪ ይስጠን
@hadera7645
@hadera7645 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹💯✅እማማ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ያስፍንልኝ ኢላሂ የንጹሀንን ግፍ በቃ በለን
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
አሜን
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
አሚንንንያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-yd4pp8xw6n
@user-yd4pp8xw6n Год назад
አላሁመ.አሚን
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
@@zainasied615 ♥♥
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 Год назад
አገሩን ለሸጠ ምን አይነት ይቅርታ ነው የሚሰጠው ስንትስ ይቅርታ የሚሰጣት እባክህ ፈጣሪዬ የኢትዮጵያን እንባ ዳብስ እግዚአብሔር ሆይ ኡትዮጵያን ለኛ ለምንወዳት ጠብቅልን 🙏🏽💚💚😪😪😪💔💔💔
@tewebechhaile9159
@tewebechhaile9159 Год назад
ኢትዮጵያ :ለዘለዓለም :ትኑር !!!!!!
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
አዜብ መስፍን አማራን ለማጥቃት ቃል ከገቡ የጠየቁትን ምህረት አያገኙም ማለት ስህተት ነው።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ከነ ባሏ የዘረፉትን ዶላርና ብር ፣ወርቅ ፣ሌሎች ማእድናት ከመለሰች ይቅር ልትባል ትችላለች ያለበለዚያ ይቅር የሚላት ማንም የለም ።
@edenrose4380
@edenrose4380 Год назад
YESEREKSHWN GENZAB BEMULU ASREKBI (YEDHA NAW)
@kwwakwwa6657
@kwwakwwa6657 Год назад
ጊዜ እንደልብ ያናግራል ግን ደግሞ ጊዜ በሚገርም ሁኔታ" ይፈርዳል "
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
What do you mean 😕 🤔
@user-gv7wo1ty6p
@user-gv7wo1ty6p Год назад
ረእስ ብቻ አሳምር
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Год назад
Definitely, Africans in general and Ethiopia in particular have get their act together and work hard to dig themselves out from their misery and backwardness. Additionally whoever invests in Africa, with what ever motive, will be a win win beneficial, including those who are there for self benefit. Africans have to and needs to cater to both sides with their own interests in mind. Creating competition is the only way out for Africa, than being in one’s pocket. Being in one’s pocket makes you serve the one and only master. After WW II Europe was bailed out with a marshal plan, not as a charity, but for protecting Europe from falling into the other side. Hong Kong, China, Malaysia and Korea etc were provided same helping hand during the Cold War.
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
🏆🇦🇷Argentina 💪congratulations messi #10⚽️🍾🎈🎉🎊
@news733
@news733 Год назад
😡😡😡😡
@ahmedwollo4127
@ahmedwollo4127 Год назад
ክክክክክ ሌላስ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
to😍😘
@fissehamulugeta5015
@fissehamulugeta5015 Год назад
መንግስት ለአዜብ ከፈቀደ ለፕሬዘዳንት መንግስቱ ወደሚከብሯት ሀገራቸው መግባት የማይፈቅድበት ምክንያት የለውም።
@yenenehsintayehu3542
@yenenehsintayehu3542 Год назад
አንድ ኢትዮጲያ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
🤩
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
awesome info! 💪
@muluwebei532
@muluwebei532 Год назад
ሰላም ለአገሬችን
@najijimma245
@najijimma245 Год назад
Very nice
@najijimma245
@najijimma245 Год назад
Thanks forget turkey
@yejutube
@yejutube Год назад
ኤርዶጋን
@blaneshghvjiff2424
@blaneshghvjiff2424 Год назад
👍👍👍👍
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Год назад
ምን ነው ፈስ መሰለች የሰረቀቹ ብር አልቀዋል እንዴ
@Dallol253
@Dallol253 Год назад
የተሰረቀ ሀብት መጨረሻዉ ዉርደትና ዉሻ መሆን ነዉ ይቺ ምንም ያልሆነች ተራ ሴት ከዛም በላይ ሞሽላቃ የሰዉ ደም የሚያገሳት ሸይጣን ነች ጊዜና አጋጣሚ ነዉ ሰዉ ያስመሰላት
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
Yes! How is she disrespecting the pople. Are we Ethiopians so much disrespected by our own citizen????😡😡😡😡 Did she forget that Ethiopian people had forgiven her and given her many chances? she is crazy? No she should first return what she had stolen. She might came for hidden agenda. Ethiopia should not accept this " ye Junta kurach"
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
@@tsigenigatu3922ዝም በይ ቁኒጫ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
@@user-xh3iw5kl4v Set yelakew😆😆😅😅😅Azeb lakecheh??? Ferefare lekami neberk meseleg 😆😆😆😆😆😆 ahun ayegegem eshe? Beka lebenet yezerefechewen gena afenchawan teyeza temelesalech ok?? JUNTA HULA!!😅😅😅😅😅😅
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Год назад
ሲገሉ ሲዘርፉ ኖረው የማይታሰብ ነው ማሰር ነው የሚያስፈልገው ሌላ ከሆነ መንግሥት የለም ማለት ነው እንኳን ባንዳ ለሀገሩ የደማው መንጌ .... ሀገር አልባ ሆኖ ሲኖር እሷና ባሉዋ አልነበሩ እንዴ አሳደው ሊያስገድሉ ዜኔባቤ ስናይፐር ያስላኩት እግዚአብሔር ይፋረዳቸው
@fasilbirru
@fasilbirru Год назад
saxsam
@junedtaju3064
@junedtaju3064 Год назад
Yeashaamuxa mida
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Год назад
ሀያል ጦር ማን ን ለመውጋት? ኢትዮጵያ እኮ የተቸገረችው ከውጪ ጠላቷ ይልቅ በውስጥ በራሱዋ ልጆች እርስ በእርስ ጥላቻ እና መገዳደል ነው። ወይ ዘንድሮ 🤦‍♀️🤦‍♀️
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በጣም
@jalalcell4666
@jalalcell4666 Год назад
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bedilukebede9804
@bedilukebede9804 Год назад
በኢትዮጵያዊነት ስም ማን ሊታጠቅ ይሆን !?
@rashidove
@rashidove Год назад
ስለመከላከያችን ብዙ ተወርቷል ብዙ ተብሏል በሰው ሀይል በስልጠና በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በአየር ሀይልም በኩልም እንዲሁ ነገር ግን በተልእኮ ባፈፃፀም በኩል እነደተወራለት አይመስልም ለዚህም ማሳያ ሊሆን የሚችለው ከጁንታው ታጣቂዎች ጋር ለሶስተኛ ግዜ የተካሄደው ጦርነት ነው ለማኝኛውም ሀገራችንን በሁሉም መስክ ጠንክራ የምናያት ያርገን
@Jordan2670
@Jordan2670 Год назад
ይሄ ሁሉ የጦር መሳሪያዎች ለኢትዮጵያ ወይስ ለክልል። ልክ እንደ ህወሓት። አታሪክ ይቀመጥ
@kak7443
@kak7443 Год назад
የግለሰብ ወሬ ምን ይጠቅመናል ?
@geja2809
@geja2809 Год назад
Arrrr biyadergilat tru neber
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
!
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
ሌላው እየሄደ ሲቀር አዜብ ለምንድነው ወደ ኢትዮጵያ የምትመለሰው ምን ስትመክር ከርማጰ የመሳሪያ ንግዱ ያው ጉልት
@muluhailemariam5035
@muluhailemariam5035 Год назад
Wey azeb letemeleshy shemagele laksh ye gedelachehut yesew nefs new aheya aydelem yecheresa ehut nef yefaredal
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
This is very disrespectful. They are fooling this people!!! 😡😡😡😡😡
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Год назад
Egzabhern eyamelekech yemitasmelik kedamawit emebet Zinash Tayachewn yeseten Amlak Egzabher yimesgen.
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Год назад
የቀረውን የሐገራችንን ቅርስ ለመልቀም ነው አዜብ ለምጣት የፈለገችው? ያለቁት የኢትዮጵያ ሰራዊት አልረሣናቸውም እና እዛው ቁጭ በይ።ሐገራችን ሰላም ትፈልጋች እናተ አትታመኑም።
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
የሀገርሽ ቅርስ አይ አማራ ያየኔ ይሄ የኔ እዛም የኔ ወለጋ የኔ ፊንፊኔ የኔ ቁኒጫዎች
@meronnadew3566
@meronnadew3566 Год назад
ሸኔን አስታጥቀው እንዳይጨርሱን ነው መፍራት
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Год назад
አሁንስ እየጨሱን አይደለም እዴ😭
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 Год назад
እግዝቤሄር: አለ::
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
😳😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
sene bitxqema xeru nber
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
ሸኔ የኦሮሞ ልጅ ነው , ፋኖም የአማራ
@romanalemu7986
@romanalemu7986 Год назад
አገር ውስጥ ገብታ ልትመለምል ነው
@yabetseshetu9234
@yabetseshetu9234 Год назад
እስቲ ስለ ሜሲ ሴራ ንገረን ከዳኛው እና ከ FIFA ጋር😂😂😂
@amanuelyesuf1117
@amanuelyesuf1117 Год назад
አፈትልኮ የወጣ መረጃ ያዝልኝማ😜:- ሜሲ በአርጀንቲና ውስጥ ሸኔን የኳስ ትጥቅ እያስታጠቀ እና እያሠለጠነ እንደሆነ ተደርሶበታል😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
@@amanuelyesuf1117 xeru nwa sene le mesii mastaxqu wextu amrale
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
abiy ahmed is leading ethiopia to civil war
@alem9044
@alem9044 Год назад
Junteye demo ezeh mean teserealesh???
@amanuelsolomon179
@amanuelsolomon179 Год назад
ወረኛ
@alem9044
@alem9044 Год назад
@@amanuelsolomon179 Suek eleka dekeas.
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
አንተ ቆይ የአለም ዋንጫ አታይም world Cup አለም ዋንጫ አታይም?! የምትሉ ሰዎች ደህና ናችሁ እንዴት ናችሁ
@devidkem7123
@devidkem7123 Год назад
😫😫
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
ቆምጪ what's up
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
@@user-xh3iw5kl4v Atti Mall Abashii Anni Oromo Da Mall Abbasshii ቆምጬ ?
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
@@user-xh3iw5kl4v Acchumtt Mall Abbash Atti Harre
@ephremkedir5001
@ephremkedir5001 Год назад
Please tell me which part of Uganda? Coz am here in Uganda.... let me be part of mediating them in case if I manage to get transport to reunite with my family.
@andualemhailemariam3686
@andualemhailemariam3686 Год назад
Who you are? If you really want and have an able to do that why are you incorporated the country issues with your personal problem.
@saved1580
@saved1580 Год назад
ትንቢተ ሕዝቄል 38
@rama1928
@rama1928 Год назад
ምን አለ ባለ ባለ ጊዜ ከአዜብ ቢማር ይገርማል ሰዉ እንዳማረበት አይሞት ይባላል
@derejebelaynh7031
@derejebelaynh7031 Год назад
Berto
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Год назад
ዘመናዊው መሳርያ ወደ ኢትዮጵያ ቢገባ አብይ ለሽኔ ነው የሚሰጡት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በትክክል ይህ አውሬየ መግስት ክልተወገደ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
መከላከያ በመጀመሬያ በኦሮምያ የሚታረደዉን ህዝቡ ያድን ወሬ እና ቁማር
@negaaraya6811
@negaaraya6811 Год назад
እዚ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ መቐለ ዝፍጸም ዘሎ ስርቅን ዓመጽን፡ ካብ ቀደም እዚ ከምዚ ናይ ወያነ ስራሕ እዩ ነይሩ። እዚ ከምዚ ስርቅን ዓመጽን ካኣ ኣብ ልዕሊ ከባቢታ ዓደውዓላን ሽራሮን ክሳብ ሑሞራን ወልቃይት ጸገዴን ኣብ ዝነብር ዝነበረ ህዝብታት ብፍላይ ካብ 1977 ዓ.ም ጀሚሩ ብግሉጽ ከካይዶን ክፍጽሞን ዝጸንሐን ዝነበረን እዩ። እዚ ካኣ ቅድሚ ሕጂ'ውን ኣብ ከምዚ ገጻት ደጋጊመ ገሊጸዮ ነይረ እየ። ስለዚ እዚ ኣብ መቐለ ዝግበር ዘሎ'ውን እመኑ ኣይትእመኑ ዋንኡ ወያነን ናይ ወያነ ተላኣኣኽትን እዮም ዝፍጽምዎ ዘልርዉ እየ ዝብል። ስለዚ ካብ ብኸምዚ ምዝራብን ምንጋርን፡ ህዝቢ መቐለ ዝብደል'ሲ መፍትሒ እንተዝናደዮ'ዶ ኣይምሓሸን።
@btrueeth
@btrueeth Год назад
ገና ምን ተይዞ ነው ቱርኪዬ ቱርኪዬ የምትሉት? ገና ምን ተደረገና ነው? ቸኮላችሁ።
@jirahundaabacha2550
@jirahundaabacha2550 Год назад
Wuyii yeant mashqabt
@atzion9230
@atzion9230 Год назад
የብልፅግና ጠላት ፋኖ ወያኔ ነው ስለዚህ አቢቾ በደንብ ታጥቀህ ፋኖንና ወያኔን ቶሎ አፅዳ ከዛ እናድጋለን
@md-mk4ey
@md-mk4ey Год назад
Mejemeria behager wosit yalut ye TPLF tatakiwoch titik sayifetu yemin tataki new wd hager bet gemigebaw?
@napyekidiy7295
@napyekidiy7295 Год назад
Manen lemewgat new ?yetewas ethiopa nat kebad mesariya bezergnt betatenaceuwat mejemriya hezbun yasemama
@tewodrosdamtie5786
@tewodrosdamtie5786 Год назад
Feta daily, sometimes you make non-sense and unrealistic news! Please, be professional!
@wildlife296
@wildlife296 Год назад
Kkkk
@sadiyaahmed1978
@sadiyaahmed1978 Год назад
At.Beft.YEWELGAWUN.NEGER.BASTEKAKELEW.A.A.WUST.ENDH.EYEHONE.LEWEDEFT.YIMEGNIYAL..MEN.AYNET.DENEZ.LIB.SETW.ABIY.
@wawkaj4485
@wawkaj4485 Год назад
ሁሌ ውሽት አይደብትህም
@asratzenebe982
@asratzenebe982 Год назад
kotetam lemagn deneze
@abell7217
@abell7217 Год назад
ከጦር መሳርያ ይልቅ, የኑሮ ውድነትን የሚቀንስ , ዳቦ, ሰላም ሚሻለን አይመስልህም? ስታብራራው ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶህ ነው::
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Год назад
ምናለ መንግስት የለላት ሃገር አይደለች ጎበዝ ስበሃት ነጋን ነፃ ያለ መንግስት አዜብ ምን ወንጀል አላት ብላችሁ ነው አይኑ አማራን ማጥፍት ብቻ ነው።።።
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
አማራ ንቃ ግዙፉ መሳሪያ አተኑ ለመጨረስ ነዉ ማለቴ መግስት አማራን ለመጨረስ ነዉ መሳሪያ ሚያስገባዉ ዋዋዋዋዋ አማራ ፋኖዬ ንቁልኝ
@mehamedhusen1188
@mehamedhusen1188 Год назад
Ye ethiopia mekelakeya mesariya tateke aletateke no thing midire feri
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
ምን ዋጋ አለዉ መከላከያ የዉሰጥ ፀጥታ ማሰከበር የማይችል መከላከያ
@alem9044
@alem9044 Год назад
Zeam beay, be anhi aeaf Mekelakeyahen ayesefebem . Mehayeam.
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
@@alem9044 ምንድን ነዉ የምታወሬዉ በእግሊዘኛ መፃፋሸ ነዉ
@alem9044
@alem9044 Год назад
@@yeneshmiss8996 Gebetoshal. If you don’t understand Amharic go to hell.
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Год назад
@@alem9044 አንተ ሰይጣን ሰለሆንህ እራሰህ ሄድ ደቆሮ
@alem9044
@alem9044 Год назад
@@yeneshmiss8996 Denkoroma bemehonesh neaw , seal mekelakeyea jegenenet yelesemasheaw.
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Год назад
ኤፈርት አለቀ በ2 አመት ጦርነት ምኗን ትበላለች ትምጣና እቪላዋ ትቀመጥ እንጅ
@micyes675
@micyes675 Год назад
ante kushasha amara eyaredu ye alem wed mesariya betitatek ante yemetilew mekelakeya enatina ehetu sititared hesan sitared tizaz altesetegnem yemel wesha nikuler betatek wagawen yagegnal ante kimalam zim bel wesha
@berhanuabraham1779
@berhanuabraham1779 Год назад
Lm10
@USA-Visit
@USA-Visit Год назад
I don’t know why I tuned to this channel , always exaggerated false narratives 😅
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Год назад
Which is so true.ጥሩ ገልፀኸዋል። "አድምቄ" ነገር ነው።
@habtamusisha9498
@habtamusisha9498 Год назад
የሀገር አጥፊ ማፊያ
@thereality657
@thereality657 Год назад
Bla bla bla
@Jordan2670
@Jordan2670 Год назад
ይሄ ሁሉ የጦር መሳሪያዎች ለኢትዮጵያ ወይስ ለክልል። ልክ እንደ ህወሓት። ለታሪክ ይቀመጥ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Год назад
ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው ደግሞም ለካንስርም ያጋልጣል ከምንተች ምናለበት ሙልካም ላግራችን ብንመኝ? ሁልጊዜ ትችት እና ስድብ ያሳፍራል! ፍቅር እና መልካምማስብ ከህሊና ወቀሳ ይድናል!ቅን ሁኚ መልካምን ከክፉ ምርጪ ይሄ እግዚአብሔርም ስውም ፊት ያስኩብራል!
@benjami4359
@benjami4359 Год назад
@@yemisrachyohannes962ስብከት ፖለቲካ ላይ ቦታ የለውም። ህዝቡ ነቅቶ መከታተል ግድ ይለዋል
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Год назад
@@benjami4359 መልካም ላገራችን እናስብ መልካም ነገር ከአፋችን አይውጣ ቅን እንሁን ማለት እና እግዚአብሄርን እንፍራ ማለት ሀይማኖት መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል!የስው ልጅ እነዚህን በማድረጉ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም! ፖለቲካ አገር ስትኖር ነው ከጥላቻ እና ከአድመኝነት እንውጣ!ውብ አገር አለችን::
@benjami4359
@benjami4359 Год назад
@@yemisrachyohannes962 እሱን ለአራጁ አብይ ንገሪው ህዝቡን እያሳረደ እና አፖርታይድ አገዛዝ እየገዛ ያለ ሰይጣንኔ ያስናቀ መሰሪ ነውና። ማነሽ ወንጀላውያን ማለቴ ወንጌላውያና ለሁሉም ቦታ አለው ተብላል እና የምትናጉሪው ለቦታው ይመክናል ወይስ አይመጥንም ብለሽ አስቢ አጉል ፈሪሳዊነት ያጠቃሻልና ደሞ ቀዝቀዝ በይ በወንጌል ስም ወንጀልን መሸፈን አይቻልምና
@iyobkiflemariam1255
@iyobkiflemariam1255 Год назад
GOD BLESS ETHIOERITREA.SUCH PERSON I MEAN MISS AZEB MESFUN IS A MAD WOMEN.SHE WAS OLD X PRIME MELES TPLF OR MALELIS LEADER ETHIOPIA.AZEB SAID IN AMHARIC ABOUT BADME IN ETHIOPIA PARLAMENT LIKE THIS.BALIE EKO BADME ALSDEFEREM.ALECH SATFAR AYNE DEREK SET NECH.ETHIOPIA IF DEDEBIT REVOLUTION TIGRAY DEDEBIT MANFISTO DIED COMLITLY ONLY 29 PERCENT REMAIN MAY BE.AZEB POLOTICAL HARLET YE POLOTICA SHRMUTA NESK.WHY YOU CHOOSE GENERAL UGANDA SON OF HERO PRESIDENT YAWERE MOSOBINY.PRESIDENT UGANDA YAWERE BEST FRIEND OF ERITREA .GOD BLESS UGANDA ,KENYA SOUTH SUDAN,SOMLIA ,SOUTH AFRICA ,NORTH SUDAN .CHAMELON AZEB NO MORE.
@invisible1277
@invisible1277 Год назад
በ እናት ሀገር ኡጋንዳ አትምቱብን 😋😁🤭
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Год назад
Ayidel Uganda yinfak
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
Oh really!!! Yenat Ager !! 😅😅😅
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ባክህ አጀንዳ አታስቀይሩ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት ለአማራ ህዝብ አማራነት ወንጀል አይደለም
@obssamijena1457
@obssamijena1457 Год назад
Be junta ajenda oromon ke amara meleyayet ayechalem
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
ሆዳም ጋዜጠኛ በመሰለኝ ነው። የሚዘግበው።ህሊናን በሆድ የሚያስተዳድር ልፋጭ ጋዜጠኛ
@xjttube5875
@xjttube5875 Год назад
አዜብ ምንድናት? አንድ ተራ ግለሰብ ናት ወረኛ
@queenmama9137
@queenmama9137 Год назад
ኦነግ ሸኔብሎ የለም ሸኔ የአማራ የኦሮሞ የትግራይ አማፂዎች በጋብቻ የወለዷቸው ዲቃሎቻቸው ናቸው ህዝቤ ይግባህ መንግስትን ለመጣል ህዝቡን እያስጨፈጨፉ እያሳረዱ ያሉ እነዚሁ 3ቱ ቋንቋ ተናጋሪ እነልደቱ ጁሀር እና ህውሀት በ360 እና በዘመድኩን ከህዝብ ላይ ገንዘብ በማሰባሰብ እነዚህን ዲቃሎች የሚረዱ የሚደግፉ በአማራስም እየጮሁ አማራእና ኦሮሞን የሚያስጨፈጭፉ አረመኔዎች አሁን ደሞ ድርድር ብለዋል መሪዎቻቸው እነማን እንደሆኑ ይታያል ለድርድር የሚቀርበው ማነው አማራ ወይስ ኦሮሞ ወይስ ትግሬ ለማየት ያብቃችሁ ከ3ቱም አይናቸውን በጨው አጥበው ሲቀርቡ በህዝብ ላይ ሿሿ ይብቃ አሸባሪ ሁላ ለፍርድ ይቅረብ ፍርዱ በህዝብ ጥያቄ መሆን አለበት የንፁሀን ደም ለማንም ፖለቲከኛ መረማመጃ አይሆንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azanawemiru9293
@azanawemiru9293 Год назад
ሰንት ግዜ ተሰራሸ እሰከ ልጅሸ
@yasen931
@yasen931 Год назад
አተን ነው የላከችህ አማላጅ
@dawit8250
@dawit8250 Год назад
The Tyrant Abiyi is using our country Ethiopia resources and equipping the Shene OLF with modern arms! Our poor Ethiopia defense army is dying for no reason by the subtle sabotage of the Shimelis and Abiyi! So whatever military arms that our country get from Turkey is indirectly goes into the 4 killo Shene which will result for more blood shed, the poor Amhara will be the victim as usual!! This is so sad😢😢😢😢
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
Which region's are yours Gonder Gojam ?
@kb501-eth6
@kb501-eth6 Год назад
do you known who is she she is not wife only she is power full women if They can yikirta yiteyikuat she is not knees for any one .did not talk our hero wife hero of the biggest dam PM Mz .we build by our money our engineer our (security ?)
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Год назад
stop hiding the criminal
@haydiabegaze
@haydiabegaze Год назад
አባ መርቕነሀል ነገ አደግዉም ።ቅዠታም ።
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Год назад
they go jail one by one
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Год назад
dr.abyi stop hiding criminal
@blackink9
@blackink9 Год назад
ወይዘሮ አዜብ መስፍንን መለስ ቦቅቧቃ አልነበረም አትንቦቅቦቂ በሉልኝ: ቀድሞም እንደሷ ካለ ባሏ አገር ካስተዳደረ ሰው የሚጠበቅ ሥራ አልሠራችም: ወራዳ ናት እንኳን ለኢትዮጵያ ለልጅዋም የማትሆን ከንቱ ናት::
@user-of2sh9rm8f
@user-of2sh9rm8f Год назад
Dislike!
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Год назад
የምን አባክ ጦር ነው አንተ ቦርኮ።
@michaelwoldemariam2899
@michaelwoldemariam2899 Год назад
Weshat
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 Год назад
ወሬኛ ብልፅግና ነህ እንዴ
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 Год назад
አይ አብይ ስልጣን በያዘ ሁለት አመታት መከላከያውን በታትኖ የሰው ሀይል ቀንሶ ፖስተር ፖስተር እየተጫወተ ሀገሪቷን በጠመንጃ ሀይል ሳይሆን በመጽሀፍ ቅዱስ እመራታለሁ እንዳላለ ዛሬ ድሮን ድሮን ሚሳዬል ሚሳዬል መጫወት ጀመረ
@182960la
@182960la Год назад
አንተም እንደሌላው ልትዋሽ ነው እኔህ ሰው እመነኝ ኢትዮጵያ መኖሪያ ቤታቸው ነው ያሉ እባክህ እባክህ አንተም እንደሌላው ከውሸታም ዜና አቅራቢ አንፈርጅህ
@nigest6645
@nigest6645 Год назад
SHAME ON HER WHEN TIGRY MOTHER'S WITH OUT HOPE HANGING UP THEM SELF TIGRY MOTHER'S WHAT YOU DO 👈 SHE'S RUNNING AWAY AFTER 1,000,000 DYING ETHIOPIAN WE NEVER HEARD VOICE ONE WAY ANOTHER ⚰️⚰️🤔 NOW SHE WANT COME BACK TO PUT POISON. ONE OF YOUR CHILDREN THEY DID NOT GOING WAR WHEN THEY ARE 12Yr KIDS BY FORCE GOING WAR WHEN YOU BEEN WHY 🤔 YOU ARE COMING BACK 🇪🇹 CANCER ⁉️😡😡♋👈
@bogechala6820
@bogechala6820 Год назад
ይቺ ሞላጫ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
ይሄ የሻብያ ሰላይ ጋዜጠኛ አትመኑት
@hadasmisgina3627
@hadasmisgina3627 Год назад
ኣንተ ኣትመነው ብዙዎች ያምኑታል ሻዕብያ የኢትዮጵያ ሰላይ ኣያስፈልጋትም
Далее
Ne jamais regarder une fille à la plage 😂
00:10
Просмотров 2,1 млн