Тёмный

Ethiopia - አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዙፍ ኤርፖርት አሜሪካ የቋመጠችለት አየር መንገዱ ግስጋሴ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 160 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

22 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
እኔ ከሁሉም ደሥ የሚለኝ እላዮ ላይ ያለው ባንዲራ የአንድነታችን ምልክት የሆነው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ዋው።❤❤❤❤❤❤❤
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ታድያ ሌላ ምን ይሁን?
@mollashay9474
@mollashay9474 Год назад
ኢትዮጵያ ኢግዚአብሂር የሳካልሽ ሃሰብሽን
@ghhghe5697
@ghhghe5697 Год назад
አሜን
@teferra11
@teferra11 Год назад
The success of the Airline is largely to the deligence of its Staff in maintenance, the culture of hard work that has endured for more than seventy years and most importantly its vision. The no-inteference by government is also a key factor. Where many have failed, ET has prevailed. Africa is proud!!
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
አየር መንገዱና እየር ማረፊያው የተለያዩ ናቸው። ዛሬ ስለ አየር ማረፊያ ነው የሚወራው። አየር መንገዱ ሌላ ድርጅት ነው።
@TheEthiolion
@TheEthiolion Год назад
Ethiopian Airlines is my First and Last Employer in Ethiopia, a long time ago which I am not in liberty to tell any one the time. But I served my Ethiopian Airlines for 7 full years in different positions starting in Passenger Section, Freight Section, Ramp Services and finally in Crew Scheduling. That was my proudest moment of my life. I love ET.
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
What forced you to leave?
@TheEthiolion
@TheEthiolion Год назад
@@birhanjommy RED Terror!!!!
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
@@TheEthiolion The worst enemy is from within. Ethiopians ruin themselves, kill and displace each other and remain in poverty. Many fled Ethiopia as victims. God help us!
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Год назад
በጣም ጥሩ ዘገባ ነው በርታ
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Год назад
አየር መንገዳችን ይኢትዯጵያ የነፃነት አርማና የኢትዮጵያ የይቻላል ,የማሳካት ምልክታችን ነው::ኢትዯጵያ ትገዛለች እንጂ አትሸጥም::❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
አሁን አዲሱን ኦሮ ባንዲራ አብሮ ይሰቀል ማለታቸው አይቀርም።
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Год назад
ETHIOPIA ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Год назад
አየርመገዳችን አባቶቻችን የገነብልን ቅርሳችንብራዳችንነው ወለፈርጅ አርብጫምር አይናቸይጥፋና ከኢትዮጲያአየርመገድላይ አይናቹንአሱ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💕💕💕💕💕✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
አውሮፕላኖቹን የሚሠሩት እኮ እነሱው ናቸው።
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 Год назад
Ladies and gentlemen I deeply appreciate your dedication and wonderful service of Ethiopians airlines. I wish I have a wonderful wife one of hosts. Keep up good work and stay tuned every day challenges in our daily life. My our own unique God of Ethiopia, keep us as an apple of an eye and hide us under the shadow of His wings and guide us with His eyes. Amen!🙏❤🙏❤🙏❤, kiss from USA.
@rincrphon9755
@rincrphon9755 Год назад
الله يبعد عنك كل شر وفقر اله يحميك بلادنا دايم اشوفك فوق فوق اشوفك بخير وعمان يارب تكون ماعنه يا الله
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 Год назад
ከቅርስችን እኩል ያለን ነብረት አየር መንገዱ ነው እደሜ ለአቶ ተወልደ
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Год назад
አቶ ተወልደ ለአየር መንገዳችን ከፍተኛ እድገት የተጫወቱት ሚና በጣም !በጣም !! ከፍተኛ መሆኑ ግልጽ ነው ። በዚህ አጋጣሚ ለአየር መንገዱ እድገት የአንበሣውን ድርሻ ሊወስዱ የሚገባቸውና አት ተወልደንም የተኩት አቶ ግርማ ዋቄ ሊዘነጉ አይገባም ላደረጉከፍተኛጥረት የሚመሠገኑ ናቸው ።
@kidugebremedhn7053
@kidugebremedhn7053 Год назад
@@yohannesmekuria4991 ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥሩ መሰረት የጣሉትን መርሳት ስህተት ነው እነኚህ ሁለቱ ተረካቢ እንጂ ጀማሪ አይደሉም
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
አሁን ነው እንዴ አየር መንገዱ ታዋቂ የሆነው? ድሮም በአፍሪካ ታዋቂ ነው። እያደገ መምጣቱ የሁሉም ሠራተኞችና የአገሪቱ መሪዎች ያደረጉት ትብብር ነው።
@simbakali8996
@simbakali8996 Год назад
@@birhanjommy ውሾች የነጮች አየር መንገድ የነጭ ቂጥ ላሾች መቼ አበሻን ከሰው ይቆጥራሉ አበሻን ስያንገላቱ በእውነት ያስጠላል
@chefeshetu1982
@chefeshetu1982 Год назад
በጣም ደስ ይላል ግን ግን ትላልቅ ፕሮጀክት ቅርብ ለቅርብ ጡሩነው ሌሎች ከተማ ይህንን እድል ቢያገኙት ለምሳሌ ባህርዳር ጅማ አዋሳ አርባምንጭ ።ቢሆን ከተሟችም በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣል ።
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ይሄ በጥብቅ መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው። የውጭ ብድሩን የሚሸከሙት ሁሉም ናቸው። ግን ንብረቱን የእኔ ብቻ ነው የሚሉ እየበረከቱም ነው። የሕዝብ ፍልሰትም እንዳይከሰት ሁሉም አካባቢ መዳበር አለበት። ከሌሎች ወደ ኦሮሚያ አሁን ያለውን ፍልሰት ኦሮሞዎች በፍርሃት ነው የሚያዩት።
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Год назад
Neke nenevalsam debter alech zenu. Lela blue belachew ene" kegane"
@gechochoge7738
@gechochoge7738 Год назад
አንዳንድ መረጃዎች ላይ ትኩረት ይሻላል
@fallendarkix7037
@fallendarkix7037 Год назад
💖💖ETH AIRLINES👍
@morotoro7367
@morotoro7367 Год назад
الله يوفقك ويسعدك ويرزقك يحميك يرزقك يارب العالمين يحميكوم
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Год назад
ስልታዊ ነው የአየር ማረፊያው የሚስራበት ቦታ አመራረጡ ስግብግቦቹ የኦሮሞ መሪዎችና ብልፅግና ወደፊት ላቀዱት የኦሮሞ የበላይነት ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት በክልላቸው እንዲስራ ማድረጋቸው እድምታው ግልፅ ነው ከጊዜ በህዋላ የኦሮሚያ ኤርፖርት ተብሎ ጥቅሙም ባለቤትነቱም የኦሮሞ የተረኛ ቅርፊት አስተሳሰብና የቁርበት አላማቸው ማስፈፀሚያ ለማድረግ ነው ይገባናል የስግብግብነት እሳቤአቸው ውጤት ነው እስቲ ሲታስብ አዲስ አበባ ፊንፊኔ ኬኛ ብለው ባንድራም ዘፈኑንም እንዘፍናለን በእዲስ አበባ ኬኛ ብለው ከንፈራቸው ደረቅ ኩበት እስኪሆን ይለፈለፉ ኤርፖርቲ ኬኛ ገቢውም ኬኛ ኦሮፒላኒም ኬኛ ካልሆነ ኦሮፒላን በኦሮሚያ ምድር ለሚያርፍበት ይከፍላል ለኦሮሚያማለታቸው ከወዲሁ ግልፅ ሆኗል ከዚያ በፊት የየዋሁ ያገራችን ህዝብ አምላክ መልሱን ያስታጥቃቸው ይሆናል ይሆናልም ስው ሀገር ህዝብ ይገደለ የበደለ ሽቶ ገምቶ መሞቱ እማይቀር ነው ፈጣሪ ይፍረድ ኢትዮጲያን ህዝቧን ይጠብቅ አሜን !!!
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Koy mndnew yemtaweraw ena amahara kilil hedo ysrulh ende finfine oromia kilil wust eskalech dres Tru Tru neger oromia wust yseral mknyatum ye Ethiopiam hone ye oromia wana ketema endemehonua hulum meseratu gid ylal..ena airportu yet ysera lela bota ere gobez ende sew enasb enji
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Год назад
@@dawitalemayehu8663 መስራቱን ማንም አይጠላም በኦርሚያ ክልል ሆነ በሲዳሞ በባሌ በኦጋዴን በአማራ አፉር ወዘተ ቢስራ እስየው ነው እኔ ሁሉም ክልል ኢትዮጲያ ነው ብዬ አስባለሁ ነገር ግን ወንድሜ ነገሩ ወዲህ ነው አዲስ አበባወይም በእነሱ አጠራር ፊንፊኔ የኦሮሚያ ነች በሚል ስሞኑን እኔም አንተም አዲስ አበባ ከሆንክ ሀገር ህዝብ ሲረብሹ ሲያምሱ እያየን ነበር የቀደመባቸው ኢትዮጲያ የምትባል የፈጠረቻቸውሀሁ ያስቆጠረቻቸው ሳትሆን ያለማወቅ የግብዝ የድፍን ቅል የሽተተ የገማ አመለካከታቸው በዚህም አልቆመም ከኦሮሚያ ክልል አማራን ሌላውንም አይናችን አይይበሚል በዓለም ላይ ታይቶ ተስምቶ የማያቅ የሴቶች የአዛውንቶች የወጣቶች የህፃናት አጋድሞ ማረድ አስልፎ መረሽን የገማ አስተሳሰባቸው ውጤትን እያየነው ነው እሺ ስው ከሆንክነገ ሞተህ በፈጣሪ አምላክ ፊት ገሀነመ እሳት እንደሚጠብቅህ እዚች ምድርለአንድ ቀን ወይም ለአንድ አመት ነዋሪ ልሆን እችላለሁ ስለዚህ ልጆቼ ወንድሞቼ ከመላው ኢትዮጲያኖች ጋር ተፉቅረው ስላም ያለባት ሀገር ልፍጠር የሚል ቅን ስው ይህን ያስባል የምናየው ዘረፉ ግድያ የዘር የሽተተ የቀረ የጥንት የሞተ የመሀይሞች ፖለቲከኞቻችን እንዲህ ሽትተው ገምተዋል ማንም ማንንም በግድ ልግዛ ቀረ አይዘልቅም መተላለቅ ትርፉ ይህ ነው እንዲህ የሚያስቡ " ድንክዬ" ፖለቲከኞች ይቅርና ኦሮሚያ ክልል ሄደህ አውሮፕላን መሳፈርስ ይቻላል? አይታስብም ይህ የተበላሽው የደረቀ አንጎል የያዘው ያሁኑ የኦሮሚያ ፖለቲከኛ የቀነጨረ አስተሳሰቡ እሱኑ በልቶት ቢሞት ምንኛ ደግ ነበር ግን ልጆቹን እያስተማሩ ያሉት ከቀረው የኢትዮጲያ ህዝብ ወደፊትም እንዳይገናኝ እየስሩት ነው በዚህ አለም አንድ መንደር እየሆነች ማንም የትም ሀገር ሄዶ ዜግነት አግኝቶ መኖርን እያስተማረን የስለጠነው አለም የድንክዬ ፖለቲካ አራማጆች በጥንት ዘምን በግጦሽ መሬት የእኔ ያንተ ተባብለው እንደተጫረሱት ጥንታዊ ህዋላ ቀር ታሪክ የደፉው የጥንት አስተሳሰብ ዛሬ ጭንቅላታቸው የዛ ዘመን ስዎች ናቸውና ይህን ተቀበሉን ባይ እንስሳ ሆነዋል እረ አይወራ በዚህ ዘመን ይሆናል የማይባል እያየን ነው እናም ያው ዞረህ እዛው ግም ፖለቲካ ተሽነቆርክ ይህን በማለቴ አማራ ፖለቲካ አራማጅ መስልኩህ ብሆንም ሀቅ ነው ይግረምህ እኔ ኢትዮጲያዊ የማልወደውን ልንገርህ የኦሮሞ ቤተስብ ነኝ እሺ ግን ኦሮሞ ለእኔ አይቀድምም ያሳደገች ያስተማረች ከአለም ያስተዋወቀችኝ መታወቂያዬ "ኢትዮጲያዊነት "ነው አለም ኦሮሞነቴን ሳይሆን ኢትዮጲያዊነቴን ብቻ ብቻ ስለሚያውቅ ማንም ኢትዮጲያዊ ወንድሜ እህቴ እናት አባቴ ነው ይህ ነው ዘመናዊነት ከቅርፊት ፖለቲካ መራቅ ሀቁ ይህ ነው ለፈጣሪ እኖራለሁ እገዛለሁ እንጂ ለሽንካላ ፖለቲከኞች ፖለቲካን ላልተማሩ መሀይማን ጆሮም አይንም የለኝም የኦሮሞ የአማራ የትግሬ የደቡብ ፖለቲከኞች በሙሉ ሆዳም ትውልድ አገር አፍራሽ እንስሳ ናቸው አመስግናለሁ ነገ ሁላችንም ሞት ፍርድ አይቀርም የዘላለም ገሀነም እሳት ሞት መኖሩ ድንቅ ነው እንኳን ፈጣሪ ሞትን ለስው አደረገው አይቀርም እንሞታለን ለፍርድ እንቀርባለን አበቃ ::
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ከብልጽግና ጋር ወደፊት ወረኞች ያውሩ ሀገር ወዳዶች ይስሩ
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Год назад
👏👏👏👍💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
@@eshetubelaineh4127 ene mnm slemtaweraw neger aldegfm .mknyatum 1 gna finfine lalkew neger ye oromia hizb ewnet ewnetun bcha enawura ketebale finfine ye Ethiopia ye federal mengist mekemech endehonech enawkalen gen endezawm ye oromia wana ketama endehonechm yalew ewneta new ena est meches Ethiopia wust kilil yembal neger teferdobnal ena manew est yerasu kilil wust yalewn ketema endw yemtewew ene ezh gar yemyamnew be Andi neger new Ethiopian yegarachn kilil yegilachn..2gna demo oromia kilil slemotut ye amahara tewelajoch kanesan gedayun enkuan enate ye oromo hizbm ayawkm mknyatum zendro ye Ethiopia poletica kit atual ena oromia kilil slemotu bcha safi ye oromon hizb mefrej aychalm 3 yezh Hulu nitsuhan mot ye hulachnm eji alebet lemn kalkegn ezh online lay amaharaw eyetesadebe oromom amaharan ena neger enkosekaalen...abso ye amahara tewelajoch sle oromia yemlekewun video eyasadedu new yemsadebut yhe degmo esatu lay gazzz marekfkef new..lela degmo ye amahara tewelaj yehone Hulu lik Ethiopiaw esu bcha yhone ymesl ye Ethiopia tarik or Ethiopian yakomnat egna nen new yemlut yhe degmo lelaw sle Ethiopia aymeleketwum weym mnm dirsha yelewm ende malet new ena yhem yesewljoch wust tilachan fetroal endezh aynet amelekaket baynoruachw Arif nbr ....bemecharesham hulachnm tewaden tesmamten enji be fukera yemtbeletsig Ethiopia atnorm
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
ETA is the African leading airline; never ever do that ... keep up job ,dignity, and proudly fly ...not to sell; it's our Ethiopian airlines...
@akiya9931
@akiya9931 Год назад
በዚህ አጋጣሚ ቢሾፍቱ ላይ መሬት ሚገዛ ካለ በሃላ ሳይወደድ 210 ካሬ
@aemeromedia
@aemeromedia Год назад
awesome insight! 💪
@user-wt5ip4ny9k
@user-wt5ip4ny9k Год назад
💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Год назад
ኢትዮጵያ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🙏🙏
@zenadz8605
@zenadz8605 Год назад
ሀገሬከፍበይህዝቦችሽከክፉነገርይጠብቅ
@yohannesmekuria4991
@yohannesmekuria4991 Год назад
አየር መንገዳችን ውጤታማ ፤ አትራፊ ከመሆኑም በላይ የሃገራችን ምልክትና አምባሣደራችን ስለሆነ አይሸጥም ። አንድ ድርጂት የሚሽጠው ሲከስር ፣ ራሱን መቻል አቅቶት ሲንገዳገድ ነው እንጂ ይህ ውጤታማና የሃገር ኩራት የሆነ አየር መንገዳችን የሚሸጥበት ምንም ምክንያት የለም ።
@kidugebremedhn7053
@kidugebremedhn7053 Год назад
ማሞ
@biniyamaskenaw4336
@biniyamaskenaw4336 Год назад
please hands off all western we need our sovereignty ,this company insures our sovereignty so don't be tackle for it continuous journey. please it to all western!!!
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Год назад
Ayeshetem ager yeshetal endey?
@ZahraZahra-gg1he
@ZahraZahra-gg1he Год назад
Please all Ethiopian use
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 Год назад
Nuro wedunatune beganaba yeshalale
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Год назад
ኢትዮጵያ ይቅናሽ ‼️
@kb501-eth6
@kb501-eth6 Год назад
5 years not weighing 2023
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Год назад
እመታሰሙን ችግር የለም
@akiya4698
@akiya4698 Год назад
ከአዲስ አበባ በ37 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የሚገኘው በዱከም ከተማ ላይ ነው አዲሱ ግዙፍ እና ቅንጡ ዘመናዊ አየር ማረፊያ የሚገነባው
@alishaamra7756
@alishaamra7756 Год назад
Abusera is not Dukem !
@shegualene3000
@shegualene3000 Год назад
It is small compared to any USA city Airport
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Год назад
KIBER LE TILIKU AMLAK YEHUN KIBER LE EWNETEGNA ETHIOPIAWE GEGNOCIACIN BEMUL YE ETHIOPIACIN TILIK KURATOC 🙏🙌
@engidaworku818
@engidaworku818 Год назад
Fly Erhiopian Airlines.
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
አሜሪካ አየር መንገዳችንን ለመግዛት ደላላ አቶ ተወልደን ላከች!!
@danbaliiqeerrootube3540
@danbaliiqeerrootube3540 Год назад
Shebawun yefelege never yigenaba.awo keyna new.yet abaki tiwesdalehi.
@birukabraham7285
@birukabraham7285 Год назад
የኛዎች በአስቱሳሰብ ሳይበለፅጉ ?
@getsolomon
@getsolomon Год назад
ሠላም ፋታ ዴይሊዎች!! መጀመሪያ የማፈናቀሉትን የሚሞቱትን እና በኑሮ ውድነት የሚሠቃዩትን ኢትዮጵያዊያኑን መታደግና ሰላማቸውን ማስጠበቅ ነው ያለበት ።
@shebawian5074
@shebawian5074 Год назад
ለመሆኑ እነኬኛን ያገናዘበ ነውን ? ነገ ተነስተው ኤርፖርት " ኬኛ "" ቢሉ ዋስትናችን ምን ይሆን ?
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደ ጠላታችሀ ማየት መተው ነው ዋስትናችሁ በጥቅም ማሰብ መተው ነው ዋስትናችሁ ኦሮምን ማብሸቅ ትታችሁ በእዉነተኛ ወንድማማችነት ማሰብ ነው ዋስትናችሁ ከኦሮም ጋር ትክክለኛ ወንድማማችነትን መመስረት ነው ዋስትናችሁ ጥቂት ግለሰቦች ቢደረጉት ሁሉንም ኦሮም መኮነን ማቆም ነው ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደአገር ጥላት ማየት መተው ነው ዋስተናችሁ ግንዛቤ ያጠረዉን ለኦሮም ያላችሁን ጥላቻ ትታችሁ ከኦሮም ጋር መዛመድ ነው ዋስትናችሁ ልክ እንደናንተ ሁሉ ኦሮሞም እየቆሰለ እየደማ እና እያለቀሰ መሆኑን መገንዘብ እና ኦሮም ብዙ ችግሮችን እንዳለፈ ማየት ነው ዋስትናችሁ ሁሉም ኦሮምን እንደ ሸኔ አድርጋችሁ መቁጠር ማቆም ነው ዋስትናችሁ በኦሮም መሬት ለይ እየኖራችሁ የኦሮምን ስንዴ የኦሮምን ገብስ የኦሮምን ማር እና ወተት የወተትም ምርቶች የኦሮምን ወርቅ ከእጃችሁ እያደረጋችሁ ኦሮም በአብዛኘው ዋጋ በከፈለላት አጥንቱን እና ደሙን ከማንም በላይ በህዝብ ቁጥር ብዛት ከፎሎ ባኖራት አገር ለይ የነፃነት አይርን እየተነፈሳችሁ ኦሮምን መሳደብ ማቆም ነው ዋስትናችሁ ኦሮምን እንደ በአድ እንደ ጠላት ማየት መተው ነው ዋስትናችሁ ቁጭ ብላችሁ ከኦሮም ጋር ተነጋግራችሁ ችግርን መፍታት እንደምትችሉ እና አብሮ እንዴት መኖሮ እንደሚቻል መነጋገር ነው "እነ ኬኛ " ላልከው ንግግር አዉ አሁንም ኬኛ ቢያንስ እኛ ኬኛ ነው ያልነው ኬኛ ማለት የኛ ማለት ከሆነ የኛ ማለት የጋራ ከሆነ በጋራ መኖርን መፈለግን ያመለክታል እንጂ የኔ ብቻ አላለም ኦሮም ኬኛ እንጂ ኪያ አላለም ኪያ እንዲል አታስገድዱት ኪያ ማለት የኔ ማለት ነው ኬኛ ማለት የኛ ማለት ነው የኛ ማለት የጋራ ነው ኪያ ማለት የኔ የግሌ ማለት ነው ኦሮም የጋራ በሩን ዘግቶ የግል በሩን ሳይከፍት የኬኛ በሩን ዘግቶ የኪያ በሩን ሳይከፍት ቶሎ ብለህ ተዋደድ ተፋቀር ተስማማ ኦሮም ከጠላህዉ ይጠላሃል ግን ከወደድከው ይወድሄል ካከበርከው ያከብርሃል ከናከው ግን ይንቅሃል ካቀፍከው ያቅፍሃል ከጐዳህዉ ግን ይጐዳሃል ከሳምከው ይስምሃል ከነከስከው ግን ይነክስሃል ከባረከል ይባርክሃል ከረገምከው ይረግምሃል የሰጠህዉን ይሰጥሃል ያስረከብከዉን ያስረክብሃል ከደገፍከው ይደግፍሃል ከተቃወምከው ይቃወምሃል ልታለማዉ ከመጣህ ያለማሃል ልታጠፋዉ ከመጣህ ግን ያጠፋሃል ባጠቃላይ የምታሳየዉን ሁሉ ያሳይሃል ጥያቄዉ ምንድነው ምታሳየው ጥሩ ወይስ መጥፎ ነው ምታሳየው ? ጥሩ ካሳየህዉ ጥሩ ያሳይሃል መጥፎ ካሳየህዉ ግን መጥፎ ያሳይሃል ደግሜ ልጠይቅ ምንድነው ምታሳየዉ ለኦሮም ?
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Год назад
ውስቲናው ኢኔ ኢሠጢአሎ አቲፈራ ኢሺ
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
@@DW-wq2vn ewnet Kalat yelegnm lante yemredah kale sle oromo kezh belay wastina ayasfelgachewum....nuufi jirradhu saanyi ofii
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
@@dawitalemayehu8663 አመሰግናለው ወንድሜ hayye Gallatoma obollenssiko Sanni Muccha Moatta Mucchan Aba Gadda Muccha Kush Muccha Oromiiya Waqqayo Siabbarraku Sannii
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Год назад
Kkkkkk
@siedyeshaw3678
@siedyeshaw3678 Год назад
አይቀር እንደዚህ እየሰሮማ ባይሎ ነበር እሚገርመኝ
@mesfin7557
@mesfin7557 Год назад
Airport እሚገነባው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ባለስልጣን ነው፣ Ethiopian airlines አይደለም፣ እባክህን Ethiopian airlines እና Ethiopian airports authority በቅጡ ለይተህ በመረጃ ተመስርተህ ዘግብ
@danbaliiqeerrootube3540
@danbaliiqeerrootube3540 Год назад
Tikikil ke chirak , sew ardew kembela sew mesel aware gar sew ayinorim
@solomon16
@solomon16 Год назад
እውነትም አዲስ አበባን ማጠቅም ከተማ ልታረጉት ነው
@lammiimuddiin3770
@lammiimuddiin3770 Год назад
Please see atasastu ke Africa 1gna yehonew lela international Airport Ethiopia silelelat new, lelochu hagerachew wesx ke 2 belay international airport silalachew.. be size, be income, be passenger number etc..share siyadergu Ethiopia gin bole airport bechawen silehone yehen hulu neger xeqlelo selemeyez 1gna new enelalen...wey statistics
@keftam
@keftam Год назад
ይህ ኢንቬስትመንት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ ቢሆንም በአገሪቱ ውስጥ ባሉ አንገብጋቢ የሕዝብ ፍልሰት ጉዳዮች ላይ ግን ትልቅ ተጽዕኖ አለው። አውሮፕላን ማረፊያው በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ሰዎችን በቀጥታና በተዘዋዋሪ ከሌሎች ክልሎች ወደ ኦሮሚያ ስለሚስብ የ ፍልሰቱ መጠን በእጅጉ እየተባባሰ ይመጣል። አሁን በሚታየው ሁኔታ ግን ለዚህ ብዙ ኦሮሞዎች በመንፈስ ዝግጁ የሆኑ አይመስልም። ብዙ ሕዝብ ወደ እኛ ክልል እየመጣ መሬታችንን እየወሰዱብን ነው እያሉ ክስ ያቀርባሉ። ይህ ዓይነት የመንግሥት ያልተመጣጠነ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንደዚህ ዓይነት የሕዝብ ፍልሰትን ያባብሳል። የአዲስ አበባ ከተማ የውቅቱ መኖር ያልነበረበት ውዝግብ መፈጠሩ አንዱ ምሣሌ ነው። ለምን ኦሮሚያ ብቻ? ዛሬ ብዙ ኦሮሞዎች የሌሎችን ብሔር-ብሔረሰቦች ወደ ኦሮሚያ መምጣት በፍርሃት ይመለከተቱታል። ብዙ ክለሎች ውስጥ የመሠረታዊ ልማት በእጁጉ ወደኋላ የቀረ ነው፡፤ ለምሣሌ በአማራ ክልል ያለውን እንመልከት፣ 1) በአገሪቱ ውስጥ በጣም ደካማው የመሠረተ ልማት፣ የመንገድ አውታር እና ዝቅተኛ የቴሌኮሙኒኬሽን ሽፋን ያለበት በመሆኑ፣ 2) በጣም ደካማ የሕክምና የጤና እና መሠረታዊ የጤና ጥበቃ ልማት የሌለበት በመሆኑ፣ 3) በቂ የተፈጥሮ ሐብት ቢኖረውም አነስተኛ እንኳን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሌሉብት በመሆኑ፣ 4) ለአገሪቱ ሕዝብ ብዙ ምርቶችን ቢያቀርብም ወደ ውጭ የሚላኩት ጥቂት በመሆናቸው እየደገፈ ግን እንደማይደግፍ ተደርጎ የሚቆጠር ክልል በመሆኑ፣ 5) ለዘመናዊ ኢንዱስትሪዎች አመቺ ቦታና ጥሬ ዕቃዎች ቢኖሩትም ቀላል የሆኑ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች እንኳን የሌሉበት ክልል በመሆኑ፣ 6) ብዙ የቱሪስት መዳረሻዎች ቢኖሩትም ለጉብኝት በቂ መሠረት ልማት የሌለበት ለሽርሽርና ለመዝናኛ ምንም ልማት የሌለው ክልል በመሆኑ፣ ሌሎችም ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም የአማራ ክልል እንዲሁም ሌሎችም ክልሎች ይህንን ትልቅ ኢንቨስትመንት በአገሪቱ የረጅም ዘመናት የውጭ ብድር እንዲሠራ መስማማታቸው የሚደነቅ ነው።
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Ere ye oromo hzb mnm frat yelebetm investment egnan ytekmenal enji aygodanm lela bher wede oromia bmetam Andi yemyadergen Ethiopiaw mehonachun bcha new lelaw kilil yegilachn new Ethiopiaw yegarachn new aleke
@mebotiru5975
@mebotiru5975 Год назад
የቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአየር መንገድ ነው ወይስ የኤርፖርቶች ድርጅት
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
አየር መንገዱ ምን አገባው?
@mohsenabdo3058
@mohsenabdo3058 Год назад
True project new neger gin yesewen merete tewsedo adelem bezare waga yemeret balbetoch mekefel albete mikeneyatum bezue terfe selemiyagegne hule zigochachin mewerwer sayehone bezarew waga kasa kefeya mestete albet Ethiopian airline zem belo menteke adrlem merte yemengeste eyetebsle hulum ye merry balebet endete gods new edeza mehone yelbetem nekue
@dmulugeta
@dmulugeta Год назад
NEVER SELL ETHIOPIAN AIRLINES. NEVER SELL GERD. NEVER SELL ETHIOPIA!
@shegerbata442
@shegerbata442 Год назад
ወይ ማማዬ እችን ሊነጥቁሽ 😢😅😅😅😅😅
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 Год назад
Kkkkkk America yeqametchebet ere efer bake 😅😅
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 Год назад
Etv ነገር ነህ
@andargachewmegra2995
@andargachewmegra2995 Год назад
Not Abisera area, Abosera area you don't have correct info bro. It is located around Gelan city not Bishoftu
@muhammedtinka8024
@muhammedtinka8024 Год назад
Ayer mengedu yee feta deyly or yee wishet Ethiopian wedad sayhon or yee kengam yalachihut sayhon yee TALAKIWA ETHIOPIA PROJECT NEW
@solbrh8302
@solbrh8302 Год назад
Addisu: Gezufuu: Telekuu: jegnaae: Ammaraww:: Orommow: teebet beker yeshalal:: bizu sera yetesera new:: ken beken addis mehonn ayasseflegem: sehonn messrat adeenal::
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
ጥሩ ነው ግን ኦሮሞዎች ሲነሳባቸው ኤልፖርቲ ኬኛ ብለው ሜንጫ እንዳያነሰ
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
ክክክክክ የአሜርካ ድንጋጠ ድሮ ቀረ: ለኢትዮጵያ ህገመንግስት ፅፋ ሰጠች ከሷ መመሪያ ውጭ መኖር አይቻልም:: ዝምብላችሁ አትቀባጠሩ
@sisaybelacheweberubelachew7718
የኦሮሚያን መገንጠል የሚያበስር አንዱ ፕሮጀክት
@amenbinyam6455
@amenbinyam6455 Год назад
አሚሪካ እንዲ ላለ ትንሽ ነገር አትደነግጥም ወንድሜ ዛሬ 1.7trillion በጀት ነው ያፀደቀችው። እንተ ደነገጠችለት ያልካት ነገር አንድ ትንሽ የሚባል ድርጅት ለፋብሪካ መስሪያ የሚያውለው ነው። የኢትዮጽያ አየር መንገድ አይደለም አፍሪካ ትንሽ ናት እነሱ አይን ውስጥ።
@Breeyeshop
@Breeyeshop Год назад
lol RU-vid money so it should more 😂😂😂
@vincentvan680
@vincentvan680 Год назад
ትክክል
@maya-21792
@maya-21792 Год назад
Exactly 🤣🤣🤣
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w Год назад
እነ ሁሉ ኬኛ እንዴት ነው የሚያሰሩት እንደለመዱት ዘርፈው እና አውድመው እንዲያጠፉት ነው እንዴ ቢታሰብበት መልካም ነው
@iamzemenekasse5732
@iamzemenekasse5732 Год назад
Other upcoming oromia Airport!!! Go get it leave us Addis Ababa alone🤪🤪🤪
@John-hv8mu
@John-hv8mu Год назад
The airport is called Gada city. It is a cover to build an Oromo city
@kak7443
@kak7443 Год назад
አሜሪካንን ደም ያለበሰ ? አረ አትፎግር
@vincentvan680
@vincentvan680 Год назад
😹😹😹 ቀልዳቸውኮ
@solomonbekele8466
@solomonbekele8466 Год назад
not absira it is abbu sera.okay bro hulem zegebah das yilal.
@m0teb897
@m0teb897 Год назад
Abu sera
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Год назад
🇱🇰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shushayberha3244
@shushayberha3244 Год назад
Ante sefe af atekeded terunet endelemadachu keskesu weradawoch
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Год назад
፣ላሜሪካ፣ከተሽጠ፣ቅኝ፣ግዛት፣ለመሆኑ፣ግልፅ፣ነው፣፣የፈጣን፣ባቡር፣ትራንስፖርትንም፣ቢያካትት፣ይመረጣል፣፣
@eyerusalemtilahun921
@eyerusalemtilahun921 Год назад
Gubowes yaw new
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Год назад
እንዴት ነው ኦሮሞ ብቻውን መኖር ነው የሚፈልገው ኦሮሞ ያልሆነውን ከክልሉ እያባረረ ለምን ወደ ሸዋ
@Lovebk98
@Lovebk98 Год назад
EXIM bank is chinese not American.Check your fact dude.
@abbaa8712
@abbaa8712 Год назад
Viva Oromia
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
WE TOLD YOU TO STOP FOOLISH PROGRAM. AMERICA WORRY ABOUT ETH.AIRLINE. KKKKK. FESAM WOREGNA. YE PP CADRE
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Год назад
ኬኛዎች ምን ይላሉ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ስራ ያስከብራል ይላሉ
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Год назад
ኦሮፒላን ኬኛ ይላሉ 😅
@teshomeabdella
@teshomeabdella Год назад
Gonder ena gojem Kenya yelalu.🥹
@maya-21792
@maya-21792 Год назад
ኬኛ ነዋ የምንለው 🙄🙄ጅል
@maya-21792
@maya-21792 Год назад
እናንተም ገምቱ ጎንደር ላይ ቢገነባ የአማራ ነው እንደምትሉ አስቡት 🤣🤣🤣🤣🤣
@matewossamuel8359
@matewossamuel8359 Год назад
ለማነው የሚሰራው ተረኞቹ ስንት ዕዳ ለማቆየት አሰባችሁ አየር መንገዱን ይዞ ለመገንጠል ነው?አዲስ አበባ የእናንተ ካልሆነች መጥፋት አለባት?አረ ከእናንተ የተሻለ አራዳ ነን
@birhanjommy
@birhanjommy Год назад
ይሄ በጥብቅ መነሳት ያለበት ጥያቄ ነው። የውጭ ብድሩን የሚሸከሙት ሁሉም ናቸው። ግን ንብረቱን የእኔ ብቻ ነው የሚሉ እየበረከቱም ነው። የሕዝብ ፍልሰትም እንዳይከሰት ሁሉም አካባቢ መዳበር አለበት። ከሌሎች ወደ ኦሮሚያ አሁን ያለውን ፍልሰት ኦሮሞዎች በፍርሃት ነው የሚያዩት። ለዚህ ዝግጁ አይደሉም።
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Год назад
አይ ኦሮሙማ 😈😈 እኛን አይመለከተንም ኦሮሙማ መርዞ ኢሪቻን አክብሩበት😂😂😂
@user-ly2mu5np4d
@user-ly2mu5np4d 3 месяца назад
አዲሰ አበ ባን ማነው?የኦሮሞ ያደረገው????
@EthiopianMuslims
@EthiopianMuslims Год назад
ሲዋሽ ልክ ሊኖረው ይገባል። አሜሪካ የግለሰብ ገንዘብ እንኳ በትሪሊየን ነው ። ለምሳሌ የጀፍ ጠቅላላ ንብረት ከ1.5 ትሪሊየን በላይ ነው። አንሸወድም ሚስተር ዮቱዮብ ፍራንክ ሰብሳቢ
@vincentvan680
@vincentvan680 Год назад
በክት ነህ ባክህ!!! ደሳሳ ጎጆህን ማንም አይደነግጥላት!!
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
እኔ በፊት ኦሮሚያ መሬት ነበረኝ ከዛ በወረደ ብር ሸጬ ወዳገሬ ገባው ማን እንዳገር ነገ ተነሥተው ቢያፈርሡብኝ ማን ይደርሥልኛል አማራ የሆናችሁ ሁሉ እባካችሁ አማራ ክልል ብቻ ንብረት አፍሩ ምክንያቱም እናንተም ነገ የወገኖቻቹ እጣ ነው የሚደርሥባችሁ ንቁ ንቁ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 Год назад
Fake propaganda first of all who build it for you by the way All buildings belong to to Foreigner majority Ethiopians lost their land live in poverty
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
ታላቋ ትግራይ አልተሳካ ቀጣይ ታላቋ ኦሮሞ ተረኝነት ግን አይሳካም ።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
ክክክክክክ እኔ በኢትዮጲያናቴ እኮራለሁ ምክንያቱም መላካም ነገር አማራ ክልል ሥገኝ አማራ ተብላ ኢትዮጲያ አትጠራም እንዲሁም ኦሮሚያ ተብላም አትጠራም ኢትዮጲያ ምን ግዜም ኢትዮጲያ ናትና አንጃጃል ጎበዝ ☝🇪🇹❤🙏
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Ene ye amahara mkegninet gen swil syadir eyaklesheleshegn new ewnetm tonkay nachwu
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
@@mariammariam1007 ኤረ እትዮጵያዊ ካልሽ አሁን ያለውን ተረኛ ምን እየስራ ነው እ እስቲ እውነት እናውራ ከትግራይ ወደ ኦሮሞ የአሁኑማ ጭራሽ የባስ ነው አኡዙቢላህ
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
ስለ ኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ አንች አታስተምሪንም ከትንሽ እስከ ትልቅ እኛ ታናሽነትን አልተማርንም ሁል ጊዜም እትዮጵያዊ ነን ።
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
@@sofiayeslamane6768 dros amahara ltbalu new endee ye esrael sm yzachwu
@zenazena1349
@zenazena1349 Год назад
ወይ ጋላ አየሩ ላይ ያለውን ቀለም ሲያዩ ደማቸው ይፈላል 😁
@wisenupp6341
@wisenupp6341 Год назад
አይ ወሬ፤ አሜሪካ የቋመጠችለት!? ብድሩን ተለምነው አይደለም እንዴ የሚሰጡት? አየር መንገዱ ምንም ዕዳ የለበትም? የመንገደኛ ቁጥር ቆልሎ (100 ሚሊዮን) አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ በ5ቢ ዶላር የመገንባት ሃሳብ አዋጪ ነው? "ብድር ባይገኝ እንኳን ይህንን ለመስራት አይቸገርም" ነው ያልከው? እውነት??
@adanekumel4278
@adanekumel4278 Год назад
ምን ዋጋ አለዉ ዉስጡ ያለዉ ጣጣ
@amanueltemam9156
@amanueltemam9156 Год назад
Oromo 💪💪💪💪💪
@sarasara-lc3gp
@sarasara-lc3gp Год назад
አረ በእናትክ አትጃጃል ፋራ አትሁን ኤጭ🤧🤧🤧🤧
@maya-21792
@maya-21792 Год назад
@@sarasara-lc3gp እዉነቱን ነው ኦሮሚያ ናት የምትመቻቹ ለጥቅም ጅል 🙄🙄አንቺ ነሽ አሁንም ቢሾፍቱንም የአማራ ናት በሉ ጉደኞች
@gerumealemayehu1230
@gerumealemayehu1230 Год назад
ገንብታቹ ስጨርሱ ፊታቸውን እንካን በአግባቡ በማይታጠቡ ምድረ ሰገጤ ሙሉት ፣ እረ በወያኔ ጊዜ የነበሩት ሰራተኞች ፕሮቶኮላቸው ይግደለኝ ፣ አሁን ያሉት ባይወራ ይሻላል ቱቱቱ
@isaiah403
@isaiah403 Год назад
ሲጀመር እንጂ ምንም ተሰርቶ የማታይበት ሃገር
@kb501-eth6
@kb501-eth6 Год назад
e air Africa first ...center port 💪⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Год назад
እንደ ኦሮሞ። ምርጥ። ብሄር። ዬለም። ማኑሙ ቢሆን። እንደነሱ በክልሉ አያስቀምጠንም። ሁሉም አዲስ አባባ ብሎ ይመጣል የሚኖረው ግን ኦሮሚያ ክልል ነው።
@konngitgetachew7759
@konngitgetachew7759 Год назад
ታድያ ምን ይጠበሰልህ😏
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
YOU didn't realise we allow you to Settle in ethiopia. Mr madagascar.
@blatob8799
@blatob8799 Год назад
ኦሮሚያ አሚኖሩትማ በገፍ እየተጨፈጨፉነው አድስ አበባ የአድስ አበቤነች ማን ባሳደጋት ከተማ ማነው የኦሮሞ ብቻ ያረጋት የትግራይ የአማራ የእሮሞ የሲዳማ የደቡብ የአፋር የጋቤላ ብሎም ከመላው አለም የሚመጡ ዜጎች ማረፊያ ከተማ ናት
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
እንደ ኦሮሞ ጭፍጫፊ መንጋ የትም ቦታ የለም አኡዙቢላህ እነ አርዶ በላ
@shebawian5074
@shebawian5074 Год назад
ሰውን ያህል ታላቅ ፍጡር በጭካኔ መጨፍጨፉ ነው ምርጥ ያስባለው ? ግርድፍ አልኩ ባይ ።
@manny2600
@manny2600 Год назад
ዝም ብለህ የባጡን የቋጡን የማይረባ ወሬ አታናፍስ ወሬኛ የብልጵግና ካድሬ
@gezhagne408
@gezhagne408 Год назад
WOREYE YATA MEDIA 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ahmednuribrahim8472
@ahmednuribrahim8472 Год назад
You are Liar You are broadcasting false news. You channel always broadcasting false news! why ? you want only Like no ReCorrect your አካሄድ ሁል ጊዜ ህዝብን መንግስት ላይ እንዲያምፅ የምትፈልግ ሰው ትመስለኛለህ ። ወደ ራስህ ተመልከት ። from Jigjiga
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Год назад
ETHIOPIA 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
Далее
Ethiopia - አሸብር...!
11:04
Просмотров 8 тыс.