Тёмный

Ethiopia - አዲሱ የእስራኤል የብርሃን መሳሪያ | ኢራን ተሸወደች? 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@AlmasUddin-z7x
@AlmasUddin-z7x Час назад
እስራኤል❤❤❤❤❤
@HajerDeju
@HajerDeju 4 часа назад
ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ስለሆነ ይጠበቃል
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
ትንቢቱ ከ1948 -2024 (76 ዓመታት ) በጦርነትና በሽብር በጭንቀት መኖር ነው ?
@YoosafYosaf-jc6vs
@YoosafYosaf-jc6vs 2 часа назад
የጨረር ኢራንም አላት ከአመት በፊት ነዉ እንዳላት የተነገረዉ
@rajuusalah45
@rajuusalah45 51 минуту назад
Feta daily enatachu ahaya yibdalachu
@eyuelalemayehu365
@eyuelalemayehu365 3 часа назад
አፈር ይብሉ የኛ ሃገር ምሁር የረባ ነገር ለማይሰሩት
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
ለመስራትም የተመቻቸ ኤኮኖሚና ጥሩ ሲስተም የተረጋጋ ፖለቲካ ከሌለ የፈለገው ሙሁር ቢሰበሰብ ምንም አይሰራም ።
@NatayEshete
@NatayEshete 2 часа назад
9 sayhon ke 90 belay 🎉🎉🎉
@nassmabuto9653
@nassmabuto9653 3 часа назад
Laser beam weapon was invented by Iranian scientist in 1963
@myoutube1806
@myoutube1806 4 часа назад
አላህ ለሚስኪን ፍልስጤሞች ነስሩን ድሉን ቅርብ ያድርግላቸው
@מיקיאס
@מיקיאס 3 часа назад
አታስቀኝ የምን ድል ነው አለቁ እኮ😂😂😂😂 42 ሺህ ሞተዋል 42ሺህ ብር እንዳይመስልህ ጀለብያ ለባሸ ሩዝ ቀቃይ አረብ ዶግ አመድ አድርገነዋል። ደግሞ ድል ትመኛለህ🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ ። የፈረሰው ከተማቸውን ለማፅዳቶ ብቻ 50ዓመት ይፈጂባቸዋል ለመገንባት አታስብ። እኛ ነው ምናስተዳድራቸው😂😂😂😂😂😂
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
ፍልስጤሞች መሬታቸው ላይ በሰላም ለመኖር ታክቲክ መለወጥ ይኖርባቸዋል የዛሬው ዓለም አሰራር ከጥቅም ጋር ስለሆነ አረቦች ሳይቀሩ ይህ ሁሉ መአት እየወረደባቸው ጠንከር ያለ ተቃውሞ አላሰሙም እንዲያውም ደቡብ አፍሪቃ ክስ ድረስ የደረሰችው በሰብአዊነት እንጂ በሃይማኖት ክርስቲያንኖች ናቸው። አረብ አገራት ይህ ያህል ዝምታ ፍርሐት ይመስለኛል የአሜሪካ ሕዝብ እንዃን ከነሱ ጉን ሆኖ ብዙ ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በጎዳናና ኮሎጆች ተደርጓል።
@ቃልየፍቅርሰው
@ቃልየፍቅርሰው 3 часа назад
ድራማ እያየሽ መሰለሽ እንዴ ?
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 2 часа назад
አሚን
@FassFass-r7e
@FassFass-r7e 4 часа назад
Abo Tebarek yante zigijit mirt new
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 2 часа назад
First Israel
@seamseam6612
@seamseam6612 2 часа назад
እስራኤል ግን ሁሉንም ቀድማቸዋለች አለማድነቅ አይቻልም እንኳን ኢራን ሌሎች እሮፓ አገሮች የሷን ቴክኖሎጂ አልደረሱበትም ይገርማል በጣም
@Afartimes-24
@Afartimes-24 Час назад
Minim aygermim. Hulunim aynet ye Amerika leloch ye mirab agerat technology iyeteteqemu new. Yemitgermew Iran nat. Bezih hula maqeb Ina afena bichawan yihe hulu maregua new.
@soraqalbii6253
@soraqalbii6253 3 часа назад
Ke muslim gon alhaa yiqomal ante sew sersh new mitewaraw
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 часа назад
እስራኤል✌😊😍😍😍😍🇮🇱
@nardosgebru5895
@nardosgebru5895 3 часа назад
እረ ያሳፍራል ከየት እያመጣህ ነው የምትዘግበው have gratitude for your audience at least .
@AbemOumer
@AbemOumer 2 часа назад
ዘጠኝ ሳይሆን ማሞ ውድነህ በተረጎመው አንድ መጽሐፍ ላይ አንድ የእሥራኤል ባለሥልጣን ሊያጠፉን በማይተኙት ጠላቶቻችን የከፋ ነገር ከመጣብን የምንለቀው አንድ አሥራሁለት ኳሶች አለን ብለው 12 ንኩለር እንዳላቸው በገደምዳሜ ተናግረዋል
@Adilahmed-b6i
@Adilahmed-b6i 2 часа назад
አንተ የእስራኤል ደጋፊ ነህ ገለልተኛ አደለህም
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 4 часа назад
❤🇮🇷🇵🇸
@פקדו
@פקדו 2 часа назад
❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪
@ashanafiAshe
@ashanafiAshe 3 часа назад
እስራኤል ማንም አየሸንፋትም ምክንያቱ ቃል እግዝቤሄር ኣላት
@AzizaAbdella-t7h
@AzizaAbdella-t7h 2 часа назад
Ragmuatal iko
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 2 часа назад
Israel titefalechi
@lovelove5235
@lovelove5235 4 часа назад
💪💪💪🇺🇸🇸🇻🇺🇸🇸🇻
@QimeyaMahamed
@QimeyaMahamed 4 часа назад
Israel nat metfrat
@kurabachewshewawork8268
@kurabachewshewawork8268 4 часа назад
Iron beam gena sira lay mech wale?
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 3 часа назад
Dena aderik yet honehi new tela bel.honeh mehon alebet
@በላው.አየር.ቢረር
@በላው.አየር.ቢረር 2 часа назад
In this video you will watch that Israeli Military Covert Weapon Convoy Ruined By Irani Fighter Jets& War Helicopt
@PeaceForall-u7d
@PeaceForall-u7d 4 часа назад
ኢራን እስራኤልን አመድ ታደርጋታለች።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 часа назад
ተባለደ 😂😂😂
@samoailChernete
@samoailChernete 3 часа назад
@@PeaceForall-u7d ወያ ሽውቆልጭ መቸ 🤣😁😁😁
@TmesgenMola
@TmesgenMola 3 часа назад
kkkkkkkk
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
ኢትዮጵያውያን ለምን እስራኤል፣ኢራን እያላችሁ እንደምትደግፊ ይገርመኛል እኛ ጥቁር አፍሪካዊያን ነን ሁለቱም ጥቁር የማይወዱ ጥጋበኞች ናቸው Don’t waste your time Supporting these Countries. We help our people.
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 4 часа назад
Teshewedechi😂😂
@HaliLoyita
@HaliLoyita 3 часа назад
Ante gen wegentga nehi
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב 3 часа назад
እስራኤል ያፋ ሼል
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 часа назад
ኢራን ካልጠፋች መካከለኛው ምስራቅ ሠላም አያገኙም
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
አረቦች ደግሞ እስራኤል ካልጠፋች ሰላም አናገኝም ይላሉ። ማን ነው ኡነተኛው ?
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 3 часа назад
@@negagetachew974 እሱን አብረን እናያለን
@birhangeta5883
@birhangeta5883 2 часа назад
ኢራን ማንን ነካ? እስቲ ለማንበብ ሞክር፤ ዝምብለህ የማንንም ወሬ ተቀብለህ ከማስተጋባት አንብብ። ሌላው ደሞ ኢራኖች አረብ አይደሉም እሺ።
@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv
@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv 4 часа назад
እስራኤል አደገኛ ነች ከባባድ እማይታወቁ መሳሪያወች አሏት🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪
@negagetachew974
@negagetachew974 3 часа назад
ኢትዮጵያውያን ለምን እስራኤልና አረቦች Side ይዛችሁ እንደምትከራከሩ አይገባኝም እኛ ጥቁር አፍሪካዊ ነን ሁለቱም ጥቁር ስለ ሆንን ብቻ አይወዱንም። ይህ ብዙ ቦታ ላይ ኢትዮጵያውያን ታይታል።
@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv
@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv 3 часа назад
@@negagetachew974 እኔ እዛው ነው እምኖረው ብሮ
@negagetachew974
@negagetachew974 2 часа назад
@@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv እዚያው ከሆንክ እግዚኣብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉ ነገር አልፎ ሰላም ያምጣላችሁ።
@AzizaAbdella-t7h
@AzizaAbdella-t7h 2 часа назад
Ymaytaweku khone indet awek antenna?
@Yesuftube-uj3xq
@Yesuftube-uj3xq 4 часа назад
ኢራን ማንንም አትፈራም አትዋሽ እስራኤል ካለ አሜሪካ ምንም ናት ጋዛንም አትገጥም እንኳን ኢራንን😅
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 часа назад
እስራኤልም ማንንም አትፈራም 😎🤐
@joelhebron1397
@joelhebron1397 2 часа назад
ጉዳዩ የብዛት ሳይሆን የጥራት ነው።
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 2 часа назад
ኢ ወላ ምንም ናት 😂😂😂😂
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Час назад
😂😂😂 ayi islam
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 4 часа назад
ሃቢቢ የተሸወዳችው እራን ሰትሆን አንተ ነህ እራን ኒኩለር ማተጠቅወን ሰተቅ ቀርተሃል 😅😅😅😅😅😅😅
@מיקיאס
@מיקיאס 3 часа назад
ሙሀመድ አትሸወድ ። እስራኤል ያለ። አንድ። ነገር እንዲህ አልፎከረችም ። እመነኝ አረብ እውቀት የለውም እድሜውን የጨረሰው ጉድጓድ በመቆፈር እና ሴት በማጫወት 50ልጂ በመውለድ ነው። እስራኤል ግን አንተ ነገ ቁርስህን ምን ለመብላት እንዳሰብክ ከወዲሁ። ታውቅብህአለች። አሁን ራሱ አንተ ተጠንቀቅ ካለህበት በስልክህ እንዳትመታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ አረብ። ናስራ እና ሀኒየ። Rip🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂💛💛💛🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪עם ישראל חי
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 2 часа назад
@@מיקיאס አንተማ አይሁድ ነህ ቆሸሸ በሰው ዳም የደክ ግብራሰዶማዊየን መሆንህን አውቀለሁኝ በቅርቡ ደሞ ትጠፈለችሁ
@ShamAbdi-i3i
@ShamAbdi-i3i 3 часа назад
Israel and American 2vi Iran 1 King
Далее
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 386 тыс.