Тёмный
No video :(

Ethiopia| አድዋ: ዘመን ተሻጋሪ ድል Adwa በእሸቴ አሰፋ የሸገር ዶክመንተሪ 

Ethiopian View
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@mercy9108
@mercy9108 2 года назад
ወይ እምዬ ምኒሊክ ታላቅ እና ድንቅ ሰው !!!!
@hailemariam9786
@hailemariam9786 3 года назад
የኛ ኩራት አድዋ የዘላለም የነጮች ሃፍረት የጥቁሮች መመኪያ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 лет назад
ክብር ለአባቶቻችን ከብረው ላከበሩን!♥
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 лет назад
አፄ ሚኒሊክ እጅግ ብልህ አስተዋይ ጠቢብ ልበ ሙሉ ጀግና ደግ ለደሀ አዛኝ የአለም ጥቁር ህዝቦች ነፃነት አርማ ናቸው ። ዘላለማዊ ክብር ለምዬ ሚኒሊክ ይሁን ። ይህን ፕሮግራም ላዘጋጀና ላቀረበው ልባዊ ምስጋና ይድረሰው እሸቴ አሰፋ ወንጌላዊት Thank You so much
@AYZONfilms
@AYZONfilms 5 лет назад
sub me pls
@user-xy1ox5oz5s
@user-xy1ox5oz5s 5 лет назад
አፂ ምኒሊክ. በእዉነት በዛን ዘመን እደዝህ ያለ ንጉሥ መገኘት ብልህ አና አርቍ የሚስብ እስካሁን አኵን አተ ፈጠረም ምንልክን የገደሎት እገሊዛቸ ሳይሁኑ ቀሳዉስት ናቸዉ ምንሊክ ጀግና ጀግና ነበሩ የጥቆሮቸ አቆ አረማ ናቸዉ ነብስ የማር
@zdenekmotycka8448
@zdenekmotycka8448 5 лет назад
Minilik and queen Tayetu you make us to be a proud black people in Africa, I thank you for your smart leadership
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
Exactly he was amazing king 🤴 Rip ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 5 лет назад
እውነት ያገሬን ታሪክ ስስማ እባ ተናነቀኝ አባቶቻችን ነብሳቸውን ገብረው በኩራት እንድንኖር አረገውናል አባቶቻችን ከነጭ ጋር ይዋጋሉ እኛ ዝን በዘር እናዋጋለን ጊዚያችን ያሳዝናል እውነት
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 3 года назад
እንባ ነዉ የተናነቀኝ አሁንም ኢትዮጵያውያን አሉን ይሄንን ያዘጋጃችሁ ጋዜጠኞች እነ እሸቴ ተባረኩ
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 8 месяцев назад
Glory to Ethiopia ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁTHE LION OF JUDAH SHALL BREAK EVERY CHAIN
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
አሸበረን በያለንበት ታሪካችን ኢንዲህ ናት ኢትዮጵያ ትልቅ ናት በታሪኳ እንኮራለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@user-qj2fm9nw7r
@user-qj2fm9nw7r 5 лет назад
ክብር ለአባቶቻችን ተከብርው ላስከበሩን
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 8 месяцев назад
አፍሪካ በመሆኔ ኩራት
@maeregyitayew4319
@maeregyitayew4319 Год назад
ይሕን የመሰለ ታሪክ እያለን ከሽማና አሰተሳሰብ አሁን ከየት መጣ ክብር ለአባቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ የታሪክ አተላ ይሑኑ!!!!!!!!!
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 года назад
courage and strength I am Ethiopian and I am adwa respect of our dear mother Ethiopia , we have value and the Ethiopian army is the strongest
@konjo7249
@konjo7249 5 лет назад
መ አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚያብሄር ሆይ ለኢትዮጲያቺን እንደ ጀግናው ሚሊሊክ እና እቴጌ ጣይቱ ንጉስ መንግስት አምጣላት 😭😭😭😭በእውነት ስለጀግናው አባታቺን ሚሊሊ ስሠማ ሁሌ አዝናለው ዛሬ አገራቺን እንደሳቸው አይነቱን ንጉስ ስለአጣቺ ነው በዘር በጎሳ የተበተነው 😭😭😭
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 8 месяцев назад
አፍሪካ በመሆኔ ኩራት
@selamalem7805
@selamalem7805 5 лет назад
የእነ እምየ ምኒልክ አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይላክለን
@destaeyob7591
@destaeyob7591 5 лет назад
ye guy yeminilik lijjji
@rasdashentube4566
@rasdashentube4566 4 года назад
Minelik is one of Ethiopian hero 👑
@kalab5450
@kalab5450 6 лет назад
we have to proud of that hero generation
@bochuabel92
@bochuabel92 5 лет назад
"*"በአፍሪካ ውስጥ እንደ አፄ ምኒሊክ አይነት ጀግናና አስተዋይ መሪ በፊት አልነበርም አሁንም የለም ወደፊትም አይገኝም"*"። ዓፄ ምኒሊክ ከሚለው የጳውሎስ ኞኞ መፅሀፍ ላይ በጦርነቱ ወቅት ከነበረ ጣሊያናዊ ፀሀፊ የተወሰደ አባባል ነው።
@awaki-abbatego2543
@awaki-abbatego2543 5 лет назад
United Ethiopia. GOD WE PRAY FOR THE SAME SPIRIT OF UNITY TO SWALLOW US. UNITY IS POWER.
@user-ux2ez8oj5q
@user-ux2ez8oj5q 5 лет назад
ሰላሳ ሰዎች ጣታቸውን የዘቀዘቁት ሰዎች ሰዎች ማለት ይከብዳል ከብቶች ብያቸዋለሁ ይሄን የመሰለ ሰው የመሆነ ታሪክ እንዴት ሊዋጥላቸው አለመቻሉ በጣም ግርም ይላል
@user-mv8zp4ly9t
@user-mv8zp4ly9t 4 года назад
ጣሊያኖች ይሆናሉ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 года назад
I listened this story so many time and im loving it !!
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አፃ ሚንሊክ የጥቁር ህዝብ ኩራት ነው
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ክብር ለአባቶች እኳን አብሮ አደረሰን
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 3 года назад
ክብር ለአባቶቻችን እናለእናቶቻችን ተከብረው ላሥከበሩን
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 God bless our country Ethiopia 🇪🇹 for ever
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@abchunega6544
@abchunega6544 6 лет назад
king Minilk is the hero of Africa
@fasikadejeneademasi3070
@fasikadejeneademasi3070 5 лет назад
የን...ሚኒሊክ አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ታሪክ ምትዘክሩ ወድሞቼ..💚💛❤
@Tg23630
@Tg23630 Год назад
I am so proud being an Ethiopian
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 5 месяцев назад
I'm proud our honor father King minilik is the hero man on the world ❤ No question
@user-sn2ud8ie5w
@user-sn2ud8ie5w 3 года назад
እንዲት በተምስጡ እንደሰማሁት ቢኖሩ አባቶቺ ያስብላል
@meseret2813
@meseret2813 3 года назад
ክብር ላባቶቻችን ኢትዮጵያዊነቴ ኩራት!!!
@ethiopiafirst330
@ethiopiafirst330 5 лет назад
Adwa battle symbol of freedom Symbol of black.
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 года назад
Long live, good Job, go head, 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌
@ethaferahutadesse5166
@ethaferahutadesse5166 6 лет назад
GOD BLESS ETHIOPIA GOD BLESS YOU guys love my ETHlOPIA .
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 лет назад
" ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ምኒልክ ምን ያህል ታላቅ መሆናቸውን ለማወቅ ነቢይ መሆን አያስፈልግም ፤ ምክንያቱም ዛሬ አልፈውም አርፈውም የጠባቦችን ልቡና ያንቀጠቅጣሉና ፣ ዛሬም ጠባቦቹን ልባቸው እንዲርድ እያደረጉት ነው "
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 года назад
አፄ ምኒልክ ጀግናና ቆራጥ ብልህ ምርጥ አዛኝ መሪ ነበሩ
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 лет назад
O. Because of Menelek we are respected all over the world but we get disrespected by Melese now we are getting our full respect thanks To Team Lemma
@user-oo3hd4kt7q
@user-oo3hd4kt7q 2 года назад
ኢትዬጵያዬ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
The great king lets your soul rest in peace. Your history never dent, however much Ethiopians enemies work hard.
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 лет назад
ዋውውውውውውውውውውው እንዴት ደስስስስስስስስስስስ ይላል
@user-dr9np2hw2x
@user-dr9np2hw2x 4 года назад
ታሪክ የሌለው ብሄር ሚኒሊክን ይሣደባል ተወደደም ተጠላም 95% አማራ ነው የአደዋ ታሪክ።ትግሬ ባንዳ ነው በብዛት።
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 3 года назад
ክብር ለእምየ ሚኒሊክ ትልቁ አፍሪካውይ ንጉሥ !!!!!
@benjiman2089
@benjiman2089 5 лет назад
ደማቹን አፍስሳችሁ አጥንታቹን ከስክሳችሁ ከወራሪ የውጭ ሃይሎች ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቃቹ ለአስተላለፍችሁልን አያቶቻችን ትልቅ ክብር አለን!ሁሌም በልባችን ውስጥ በክብር ትኖራላቹ!እኛም የዚችን ሀገር አንድነት እና ነፃነት ጠብቀን ወደ ሚቀጥለው ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ አለብን!
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 4 года назад
ዛሬ ለመኖራችን ቱሩጉም እነሱ በከፈሉት መሰዋእት የከፈሉት እትዮጽያ በከፈሉላት መሰዋት ነው እትዮጽያ የአለችው የነሱ ታርክ እስከ ዘላለም ዪነገራል እትዮጽያ ለዘላለም ቱኑር
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 лет назад
ምናለ አሁኑ በኖሩልን ነበረ እምዬ ሚኒልክ እና አፄዎቻችን
@helengirmay7719
@helengirmay7719 2 года назад
Respect to General alula aba nega
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 5 лет назад
Adwa is not just a war its my brand . If you are Ethiopian and dont believe on this story you're not human. Minilik you're my religion !
@gashawgessese9688
@gashawgessese9688 4 года назад
ሀገሬን ያሉ ቆራጥና ብልህ ሩህሩህና ፈርሃ እገዚአብሄር የተቸራቸዉ ልባም መሪ አርቆ አሳቢና የምህረት ሰዉ የሃቅና የእዉነት አባት የጀግንነት ልክና ለጥቁር የነፃነት ተምሳሌት የሆኑ የፍትህና የዲፕሎማቲክ የእምየ ሀገር ሰዉ እነደመሆን መታደል ሌላ ምን አለ እምየ ጥቁር ሰዉ…..የተሰጠን ምልክት ናቸዉ የኢትዮጵያችን ሙሴ ነዉ!!! ዝክረ ክብር ለአፄ ምን ይልክ!!! ለመላዉ የአለም ጥቁር ሕዝብ እንኳን ለ124 የአድዋ ድል በአል አደረሰን!!!
@nigosadamsi5370
@nigosadamsi5370 5 лет назад
ዛሬ ግን አኔ በጣም እጠራጠራለሁ እኔ ራሴ ከእርሻ ቦታ ቦሮቼ ሳለፈታ ነው ሱማሊያ ውገያ የዘመትኩት ኢትዮጵያዊነት ነበረ አሁን ግን አይመስለኝም በብሄር ተወጥሮ እንዱቀመጥ አድረጋችሁታል የጃችሁን ይስጣችሁ እንጂ ምን ይባላል
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 лет назад
" ዓድዋ ዛሬ ነው ዓድዋ ትላንት ፣ መቼ ተነሱና የወዳደቁት ። እጅጋየሁ ሽባባው : ጂጂ " 💚💛❤ 👌
@aip7123
@aip7123 2 года назад
ክብር ለአባቶቻችን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@MelakuFSahelie
@MelakuFSahelie Год назад
Thank you.
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ ወኔው ዛሬም ድረስ አለ የአድዋው ንጉስ እምየ እናከብርወታለን ሁሌም ይነግሳሉ
@raseternity2690
@raseternity2690 5 лет назад
እውነት ነው በውስጣችን መጭው ዘመንም መቼም የማይረሳቸው ጀግና ዘነገደ ይሁዳ• የሙሴ ታቦት የት ሄዶ የእግዜር እጅ የታከለበት
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 лет назад
የኣድዋ ጠርኖት በጅግናው ኣሉላ ኣባነጋ ድል ተዛዝመዋል የኣለማችን ጅግና ኣሉላ ኣባነጋ ባይወለድ ኢትዮጵያ የጣልያን ባርያ ሆና ትኖር ነበረች
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ጸሎት ይፍታት።
@mulunehassefa4076
@mulunehassefa4076 5 лет назад
thank you continueeeeeeee
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
i 'm Ethiopien i am ADWA RESPECTE ETHIOPIEN MON PAYS MON PAYS TU AS MON AMOUR ET TU AS MON COEUR JHA rastafari
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
በአርትም የሚሰራ ድግምት እንዳለ እወቁ ተጠንቀቁ አደራ ጸልዩ።
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 года назад
Gloire a l' 🕊️🕊️ 🕊️🕊️ETHIOPIE Erhytreen🕊️🕊️🕊️🕊️ForAfrica🕊️🕊️🕊️🕊️Respect for citizenship is strong in our Ethiopia; National pride is visible, shining from one side to the other. For peace, for justice, for the freedom of peoples In equality and in love we stand united. As a basic society, we do not dismiss humanity; We are a people who live by work Wonderful is the tradition, the mistress of the proud heritage, The mother of natural virtue, the mother of a valiant people. We will protect you - we have a duty; Our Ethiopia, live! And let us be proud of you!
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 года назад
ኢትዮጵያ ❤ኢትዮጵያ❤ ኢትዮጵያ❤
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ለዚህ ትረካ ያስቀመጥከውን ስእል እንኳ ተመልከቱት በስም አብ በል በጥቁር እና ነጭ
@mamilove5469
@mamilove5469 5 лет назад
Ewntime zemene teshagarii!!!
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 5 лет назад
አድዋ በአለም የታሪክ መድረክ ፊት ከፍ ያልንበትና የነፃነት ተምሳሊትነታችን የተገለፀበት የአንድነት መንፈስ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ወደን የገባንበት ስራ ባለማወቅም ይሁን በፈረንጅ ተፅእኖ አሸናፊነታችንን የሚያደበዝዝና የተሸነፍንባቸውን(ፈረንጅ ያሸነፈባቸውን) ታሪኮች ስናንፀባርቅ ለሰሚው ግራ ያጋባል፡፡ አንዳንድ የዳንኪራና የጭፈራ ስነቃሎቻችን እውነተኛ ታሪካችንን እያደበዘዙ የፈጠራ ድርሰቶችን እያገነኑ እውነት ስላዛቡ እንደገና መቃኘትና መስተካከል ይኖርባቸዋል፡፡
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 года назад
NOUS SOMME LE MONDE COURAGE A VOUS C EST BEAU LA MUSIC SONG GOOD
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 5 лет назад
Emye minilik
@alemuabay8765
@alemuabay8765 6 лет назад
Ashetea asefa tiru ethiopiawi new
@meronmt7011
@meronmt7011 5 лет назад
ተባረክ እሸቴ አሰፋ .....አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ !.....,!!!!
@mohammedsied4518
@mohammedsied4518 5 лет назад
Tax ደስ ብሎኛል
@dawitgeorgis1370
@dawitgeorgis1370 5 лет назад
The son of Solomon. Victory to Menlek
@yosefjorjo683
@yosefjorjo683 5 лет назад
ማን ነው የሰሎሞን ልጅ?
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 лет назад
I think he's not the son of solomon another menilik
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 лет назад
Bro, that one the first Menelik ...
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 9 месяцев назад
🥰🥰🥰Ethiopia
@getagethon3033
@getagethon3033 4 года назад
ዘላለማውይ ክብር ለእምየ ሚኒሊክ!!!!!
@alemsegedchala2913
@alemsegedchala2913 2 года назад
ምን ስለሆነ ነው ዘመን ተሻጋሪ ተብሎ የሚዘከር የሚመለከው ራሳችሁን ከማሳነስ ውጪ አንዳች ፈይዳ የለው ለምንድነው ከጦርነትና ከጦረኛነት ትርክት መውጣት የማትችሉት አዳነች አቤቤ እባክሽ ሁለተኛ ይሔን ስም አትጥሪ ታሪክ በራሱ አይዋጋም ለምንስ ነው እንደ ትልቅ ነገር የሚወራው ውጡ ውጡ ከዚ ተልካሻ የጦርነት ታሪክ ዘመኑን የሚመጥነ ሐሳብ አስቱ ለትውልዱ አንዲትም የሚጠቅመው ነገር የለም አዳነች ለውጥ እንድታሳዩን እንጂ ባረጀ ታሪክ ልታስረጁን አንፈቅድም ባለቤት ነን የሚሉ ይሟዘዙ እናተርፍበታለ ብለው ስለያዙ ይሸከሙት እናንተ በስራ ተጠመዲ።
@gerageru1388
@gerageru1388 5 лет назад
በዚህ ታሪካዊ ዘገባ መሰረቱ አገር የትውልድ አገር እንደወላጅ እናት የሚታሰብ ሲሆን ማንም ይሁን እናትክን የተንከባከበልህን መቃወም ጣታችሁን የምትቀስሩ እናታችሁን የበዳችሁ ውሾች መሆናችሁ ጭንቅላታችሁ ይግባላችሁ !!!!!!!!! እንደተረዳሁት በተለይ ትግሬ የባንዳ ልጆችና የጋላ እስላሞች ጥምቦች ናችሁ ።አኔ እናቴን የሚያጠቃ ያመኛል ።።።።።።።
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 5 лет назад
p909099pp00099
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 5 лет назад
pp
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 5 лет назад
pp999000099090009
@mesfinlegese8967
@mesfinlegese8967 5 лет назад
ppp9pp99909pp9090
@kidustesfaye2905
@kidustesfaye2905 5 лет назад
ፓይታጎረስ የተባለዉ ሊቅ “ህይወት የኦሎምፒክ ጨዋታና ውድድር እንደሚካሄድበት መንደር ነው፡፡ አንዳንዶች ሜዳሊያ ለመውሰድ ይፎካከራሉ፣ አንዳንዶች ለሚሰበሰበው ተመልካች የሚፈልገውን ሸቀጥና ምግብ በማቅረብ ለማትረፍ ይተጋሉ፣ ብዙዎች ግን የሚመጡት ዋናወቹ ታሪክና ገድል ሲሰሩ ለማየትና ለመስማት ነው” ብሎ ነበር ፡፡ በኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ዉስጥ ከአማራ አብራክ የወጡ መሪዎች አገሪቱን በአለም የፖለቲካ መድረክ ዉስጥ ሜዳሊያ በሜዳሊያ አድርገዋታል፡፡ ዋናዉን የወርቅ ሜዳሊያ ከወሰዱት መሪዎቻችን ዉስጥ ዋናዉ ምኒልክ ነዉ፡፡ ባለፈዉ እንዳልኩት አድዋ ማለት ምኒሊክ ነዉ፣፡፡ምኒሊክ ማለት ግን ከብራዚል እስከ አዉስትሪሊያ ፣ ከሰሜን ዋልታ እስ ደቡብ ዋልታ የሚያስተጋባ ማለት �ነዉ፡፡ ፓይታጎረስ እንዳለዉ ታሪክ ሲሰራ ለማየት ብቻ የተፈጠሩ ሰዎች ዉስጣቸዉ በቅናት እየጨሰ ምኒሊክን የመሰለ ለማጣጣል ቢሞክሩም ድምጻቸዉ ከማጀታቸዉ የማይወጣ ተራ ጩሀት ነዉና አያሳስበንም፡፤ . ጀርመኖች በኦቶቫን ቢዝማርክ፣ ጣልያኖች በጁሴፔ ጋሪባልዲ፣ ፈረንሳዮች በናፖሊዮን ቦናፓርቲ፣ በዣንዣክ ሩሶ፣ በዣን ደ አርህ፣ አሜሪካኖች በጆርጅ ዋሽንግተን፣ አብርሃም ሊንከን…..እንግሊዞች በዊልያም ዘኮንከረር፣ በዊንስተን ቸርችል፣..ይኰራሉ ይኩራሩሉ፡፡ እኛም በዩኩነ አምላክ ፣ አምደጺዮን ፣ሰርጸ ዲንግል ፣ ልብነ ድንግል ፣ ፋሲል ፣ ቴዎድሮስ ከሁሉም በላይ አለም ለመሰከረለትna ለአለም ጥቁር ህዝቦች ምልክት በሆነዉ በእምዪ ምኒልክ እንኮራለን፡፡ እነዚህ ሁሉ ፓይታጎረስ እንዳለዉ በኢትዮያ ፖለቲካ ዉስጥ ባለመዳሊያ ናቸዉ፡፡ የፓይታገረስን የህይወት ፍልስፍና ባለሜዳሊያ ሆናችሁ ነፍጠኞች የተፈጠራችሁበት እጣ ፈንታ ደስቲኒያችሁ ለማሸነፍ ብቻ ነዉና ገና ከአሁኑ እንኳን ለእምዪ ምኒሊክዋ አድዋ ድል በአል አደረሳችሁ እላለሁኝ፡፡፤
@belabarandrestaurantinesse4373
Esheti Asefa Betame adenakihe nege
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 лет назад
እሼ ስወድክ እኮ የምር ድምፅክ ለትረካ ያምራል ግን ፖለቲከኛ እንዳትሆን በናትክ በህኔ ሞት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
ተፈሪ አለሙ ጋር እየተፈራረቃችሁ ወደፊት ብትሰሩት መልካም ነው
@sweetgirlxyy918
@sweetgirlxyy918 4 года назад
Keber leabahtocacen
@yafetdj1605
@yafetdj1605 4 года назад
Tarik metemzez ena mesrek amara yebanda zer wishet haymanotu new , mtategnoch
@mediasefa2242
@mediasefa2242 5 лет назад
My #king my #hero emiye minelk
@mulunehassefa4076
@mulunehassefa4076 5 лет назад
than you
@CakeChef7
@CakeChef7 4 года назад
💟🙏🌹
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 года назад
Wenew Tadisuwal Enatochachin Ena Abatochachin mesertun Askemitewal! Misgana lenat ena labatochachin! 2020 (2012Ec) LiJOCHACHEW!
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ጸሎት ይፈታዋል ጸሎት አታቋርጡ።
@pinkhorsestudio
@pinkhorsestudio 3 года назад
Sound gobez adelacehum, beselam madamet aychalem, be kiraru rebeshacehut, buzu mekenes neberebacew musicawun or matfat.. k europe temaru
@lulsegedteka6731
@lulsegedteka6731 5 лет назад
A glimpse at the Battle of Adwa A tribute to its precedencies The battle of Adwa is a history, one of a confluential point in global political landscape. On its good news, the battle:- 1. Awaken the whole oppressed world to see hope for a better day and the possibility to stand against any form of oppression ranging from political, economic, social justices to cultural identities. As a result • Ethiopianism as part of globalism emerged that ended at African, Asian and Latin American independence from colonialism in less than 100 years after the battle; • Hegelian and French revolution advocates, as well the 1948 Communist manifesto launchers joined this New World Order of globalism and for the first time, they believed that the transnational capital formation system can be checked not only ideologically, but also militarily , that in less than 100 years of the battle, the world hosted the October revolution of 1917, that took the great Soviet Empire a stronghold of Socialism, which controlled half of the global political world for about 80 years; 2. Threatened by the spread and potential danger of Socialism for global peace and security, the battle drove Vatican to come up with a greater New World Order of a new concept and definition of globalization, which latter precipitated the formation of the European Union, the coming one world political government and global religious order. Though, the other wing of globalism i.e. Socialism failed and the United States declared to withdrew from globalism and turned to nationalism, the Vatican agenda is on its way to be materialized; 3. The political change precedent from the battle, not only, did not limited itself to the struggle against colonialism into independence and against Capitalism of the probable hope for empowering Socialism over Capitalism and Dialectical Materialism over Ideal - realism, but also, on the one hand, the 19th C Wahabism of Islamic cultural revivalism against colonialism in the Middle East, got a momentum to be transformed into Arab Socialism under a foot print of Marxism, and on the other, the shaking political world, gave a greater leap for Zionist movement of the same 19th C, with its manifesto for a homeland to the Jewish people, had access to knock at the doors of imperial powers including the League of nations. As well, the battle, implied to the formation of Church of Abyssinia within the Black national movement in the Unite States that brought Jesse Jackson and Dr. Martin Luther King Jr. to American politics up to office of the president under Obama; On its bad news, the battle:- 1. Resulted to the machination of dividing Ethiopia into five (Eritrea - Tigray, Amhara, Oromo, South and others, Afar and Isa) distinct states based on religious and ethnic background to contain, the aftermath of the victory of the battle, Emperor Menelik’s greater Ethiopian politics, to which the present Eritrean succession and Ethiopian ethnic federal configuration are a case in point. That is why, Eritrea’s politicization of Imperial Ethiopia’s colonial expansion and the present ethnicization of the Ethiopian politics, are both fictitious that will end at void politics - for a mere fact that there is no a clear cut account of ethnic oppression as well as class struggle that is or are liable to be a genuine historical background to divide the country along with we see it here today. Rather, We Ethiopians are trying to adopt ourselves to the conspiracies plotted to us. What a suicide? Therefore, the Battle of Adwa is Ethiopian war to stand against an aggressor, as any war in its history before Adwa. Yet, unlike, many wars in Ethiopian history, its implication went far and beyond imagination of protecting Ethiopian sovereignty, from Colonial independence to the formation of OAU/AU, from Communist manifesto to Socialism, from Ethiopianism to globalism to one world government, from Arab Nationalism to Arab Socialism, from Zionism to the Jewish State formation, from Church of Abyssinia to the White house. Adwa a get way to the paradox of globalism Vs conservative nationalism; a get way to multilateralism and common accountability for common mistakes; a get way to political correctness and political suicides.
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 лет назад
ምኒልክ ለዘላለም ይኑር ሞት ለዝህ gay መንፈስ ለሰፈረበት ደንባራ ትውልድ ሚኒልክን ለምሣደቡ
@user-nn4wh9bs4s
@user-nn4wh9bs4s 6 лет назад
ሀዬለመሪያም አንዲት ቃል የተናገሩት ቃላት በጣም ነው ምወዳት የአማሪካ ገንዘብ ሰለሰጠ እጂን እሰዳለሁ ቢል አቦካለሁ ቢል አቺልም ድክመታቺን እንደተጠበቀ ሁኖ ያሉት መንሴን አደስቶታል በእውነት እውነት ነው የውጪ ምንግስት እጂ ተገባ ነገሩ ተበላሸ ማለት ነው ለዝያም ኢትዮጵያ ያልተሸነፈቺ
@user-nn4wh9bs4s
@user-nn4wh9bs4s 6 лет назад
ለዝያም ነው ኢትዮጵያ ተከብራ የኖረቺ ከብር ላባቶቻቺን
@user-nn4wh9bs4s
@user-nn4wh9bs4s 6 лет назад
አሁንም አሉን ታለለቅ ሙራኖቺ እንደ ታማኝ በየነ ያሉ ጀግኖቺ ለዝህ ነጣነት ያበቁን ኢሳቶቺ ናቸው አክብሩቸው ውደዱቸው አክብሩዘቺው
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
አሜሪካ ኢትዮጵያ ውስጥ ክብረ መንግስቷን አስይዛ በ24ሰአት አገር ለቃ ወጣች ጥፋቱ ተነካክታለች።ጸሌት ከፈታት ትሞክር ምስክር ነኝ።
@tsegayeayfokru5158
@tsegayeayfokru5158 6 лет назад
Betam yamerall ayyy gazetgnaa abet ye resource atkakemm mert nw arayaa le wergnochuu kentuu le bado chnqelatoch
@teddydamtew205
@teddydamtew205 6 лет назад
Ayemero yalewu sew tadia Endet "Emeyen"yetelal???? (keber begizew leneberu Hulu)
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ልጅቷን የክርስቲያን አይን ያሳያታል ጦር ነታችንም ይህው ነው።
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 6 лет назад
Mote la Wayane...rest In Peace aste emiya Menelik
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 5 лет назад
Papapap 3 Gize mircha bisetege bedegamie Ethiopiawi,,,,
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 лет назад
jegena neber bene mimilik zemen dero kere lageru muach ageruen asalefo mayset ageruen wedad men ale beawn zemen ende minilik ainet jegena binor yeawen menegesetema enkuan liwaga kereto wena bis emenet yelalew befitema menegesetat sishomu be betekerestiyan neber wegiya siwetu theleyew tabot yezew neber
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 6 лет назад
Ye Atse Miniliken yemiyamu zerachew ke Ethiopia selalehone becha yezelalem bandawoch honew zarem negem ye Ethiopiyaweyan telatoch nachew astewelu. Zare Minilik lay afun yemikeft negem le Ethiopia selam yemayaseb demu ke egna yalehone ena cherso metfat yalebet new. Hager schach new bale hager sayihon mete selehone benetefam ayigedewum.
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ትላንት ጦርነት የነበረ ዛሬ ታሪክ ነው አይ ብለን ካለዚያማ አገራችን እንመለስ ነበር እኛ በስር እያለን ለመሆኑ ማንን ነው የሚያስፈራራው ይቀጥል ምከረ ዉ ምከረዉ እውሽት የሚያቆይ የለም መርምር ስተትህን ቀዝቃዛ ጦርነት አትፍራው ጸልይ።
@abrhamtadesse7954
@abrhamtadesse7954 4 года назад
adew ye tekure hezb dele
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 года назад
እምየ ምናለ ላድቀን ብታዩት ሀገራቹህእዴትእደሆነች
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 2 года назад
Amhara.... ADWA ADWA 😅🤣😂😂😂😂yebqa Tertu
@getayeatnafu2178
@getayeatnafu2178 3 года назад
ሀገሬ ታላቅ ነበርሽ ግን አሁን ????
@blackdimond8318
@blackdimond8318 2 года назад
Badhay awalom man nachew yemin hager ziga nachew ? Ehen ewnt yewhone tarik yedebekachu kalatoch asmrachu tarik eyzabachu mewashet bicha ye hulla kernet mliket new . Slezi bashya awallom ina gbre aberochachew yenberechewin mina aygrltsim endihum mannetachew ayngerim ... gn lemin ?
@wubetube9848
@wubetube9848 4 года назад
Abatochiachin Kebar Mesgna Yegbachiwl Ensu Motaw Eyan Ezhi Adersun Egzbhar Nefisachiwn Bedgag Abtchi Yanuirln🙏🙏🙏
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 5 лет назад
እምዬ ሚኒሊክ መለስ ነፍስን አይማርው የምኒልክን ስም አጠልትቸህ ያለ ሀጣታቸው ስም አጥፍተህ ክፍ እባብ ነህ እሱ ፍጣሪ በጊዜ ነቀለህ መርዝህ እስከአሁን አልለቀቃጥም ሀገሪን ኢትዮጽያ
@belabarandrestaurantinesse4373
Yes bra
@endalehafte298
@endalehafte298 5 лет назад
Original Gegema
@endalehafte298
@endalehafte298 5 лет назад
Tebedu bushetiwoch
@Menelik.videos
@Menelik.videos 4 года назад
@@endalehafte298 😆😁🤣 you are so right brother.
Далее
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28