Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

#ethiopian ይህ አይነት አካሄድ ራሱ #ሰላም መንሳት ነው ‪@GEBEYANU‬
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

23 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 132   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 8 месяцев назад
ከምሽቱ 2፡15 ላይ ይጀምራል፡፡ እስከዛው ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ ጠብቁን
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 8 месяцев назад
ሰላም ነው ብለን የኖርንባቸው ብዙ አመታትን አሳልፈናል: አሁን የስጋት ኑሮ የምንኖረው ገዥው ክፍል ያመጣው ነው!
@uraaaa470
@uraaaa470 8 месяцев назад
እስከዛሬ በሰላም ኖረናል አላልንም ግን በሰላም ወተን ገብተናል የፈለግንበት ክልል ሰርተን መተናል አሁን ግን አዲስ አበባ ዙሪያ እንኳን ወተን በሰላም መግባት አልቻልንም
@fekadutefera4600
@fekadutefera4600 8 месяцев назад
ለደንነቴ አሁን የምፍራው ሲብሉን ነዋሪው ሳይሆን ፖሊስ ያሰጋኛል
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 8 месяцев назад
10Q
@tewoderossisaye
@tewoderossisaye 8 месяцев назад
በትክክል
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 8 месяцев назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን የወልደናቸው ህፃናቶች ያሳዜኑኛል😭😭😭😭
@werdafifa3427
@werdafifa3427 8 месяцев назад
Btkkel
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 8 месяцев назад
ፖሊስ ራሱ ከዘረኝነት ራሱን ያፅዳ😮
@meram-no8we
@meram-no8we 8 месяцев назад
አላህ ብቻ ይፈረድ ኦሮሚያ ወገኖቻን አገራችን ንብረታችን አሳጡን 😢😢😢😢ከአላህ ብቻ ፍርድ
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 8 месяцев назад
እኔ የምኖረው በርሊን/ጀርመን ነው የአካባቢየ የፓርላማ ጋብዞኝ መከላከያን ጎብኝቼ ነበር ጄኔራሉ ገለፃ ካደረጉልን በሁዋላ ጥያቄ ካላችሁ ሲሉ እጅ አንስቼ እኔ የመጣሁት የመጣሁት ከኢትዮጵያ ስለሆነ ፖሊስና ወታደር የህዝብ ወዳጅ ሳይሆኑ ተፈሪ ስለሆኑ እኔም ወታደርና ፖሊስ ስለምፈራ በጀርመን ያለውን ሁኔታ ለመረዳት ነው የመጣሁ ስላቸው ጄኔራሉ ዩኒፎርም የለበስን የህዝብ አገልጋይ ነን አሉን በተረፈ እንደማንኛውም ሰው ነን አሉን
@user-pp2ot7dl9f
@user-pp2ot7dl9f 8 месяцев назад
ሰሌ ጥሩ ስራ ነው፡ የመንግስት አካላት ግን ግልፅ መሆን አልቻሉም፡ they always depend on their upperhand against others. b/c they don't have capability to answer such questions properly.
@sebelyoutube
@sebelyoutube 8 месяцев назад
ጥሩ ውይይት ነው
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 8 месяцев назад
ጀግና ነህ ሰሌ መከላከያ የአብይ ሙዲስ ቀያሪ ነው
@user-uz5ue6md7c
@user-uz5ue6md7c 7 месяцев назад
በትክክል አስፈለግና ወቅተዊ የሆነ ኒግግር ነዉ በኔ በኩል ሰለም የለም ማለት ብቻ ሰይሆን ተማሊሶ የምማጠም አይማስልም
@user-pb7nz5ww7j
@user-pb7nz5ww7j 7 месяцев назад
A gifted and prominant journalist
@abumahiy1114
@abumahiy1114 8 месяцев назад
best journalist ever!!!! ❤❤thankyou❤❤
@rahilehailu8309
@rahilehailu8309 8 месяцев назад
ጥሩ ውይይት ነው🙏
@gathwmola7361
@gathwmola7361 8 месяцев назад
ሰላሚ,አንድማጠ,ከፋላጋቹ,1.አጋረ,አድመካላካያ,ስኖር,ቢቻነውማንሚ,ማሳሪያ,ከታጣቃ,ሊክ,አይዶላሚ,ሒግ,ይካባሪ,መሳሪያ,መጋዜን,ይግባ,ሳላሚ,ይማጣሊ❤❤❤❤
@fekadutefera4600
@fekadutefera4600 8 месяцев назад
ሰላም የሚመጣው ኢትዮጵያ ውስጥ ከባለስልጣናቱ ዘርኝነት ሲጠፋ ብቻ ነዉ
@tighist331
@tighist331 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም
@askalejima1703
@askalejima1703 8 месяцев назад
ዶ/ር ከዲር ምርጥ መምህሬ
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 8 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነህ❤
@user-tr3ft9xm1r
@user-tr3ft9xm1r 8 месяцев назад
የአማራን የትግራይን የጉራጌን የኦሮሞን እናቶች ን ወጣቶችን አባቶችን ጋብዝልን ባንተ ምክንያት አለምም ይስማልን ይሆናል በስቀቀን እየኖርን በማለባበስ እያለ ቅን ነው
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 8 месяцев назад
Wow i love this Very tough question. 😢
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 8 месяцев назад
ወንድም ሰለሞን ባቀረብኽው ሰላም አለወይ? ጥያቄህ ላይ ከተወያዩ የተሰጠ መነሻ መልስ የለም ፣ምሳሌ ፓሊሱ ያወራው ሌባን ለመጠበቅ ቁጥራችን ትንሽ ነው የሚል ነው ይህ ለጥያቄው መልስ አይደለምና በሌላ ጊዜ ብትመለስበት ፣ በጣም አስፈላጊ ርዕስ ስለሆነ አመሰግናለሁ ከአውሮፓ ።
@girls1167
@girls1167 8 месяцев назад
Wow
@tibebulemma697
@tibebulemma697 8 месяцев назад
መዋቅራዊ ሌብነት: ዘራፊነት: አገር አራቋችነት...ስር ከሰደደ የብሔር ነጋዴነት(ዘረኝነት: ጎጠኝነት: በቀለኝነት) ጋር ተጣምረው በተንሠራፉበት ሁኔታ...ህዝብን የበለጠ ስቃይ ውስጥ ከመክተትና ሀገር ከማፍረስ በቀር በፍፁም ሰላም ሊታሰብ አይችልም!!!
@asrattilahun9131
@asrattilahun9131 8 месяцев назад
ሴቶችን እናቶችን ጋብዝ እባክህን።ገፈት ቀማሾቹ እነሱ ናቸውና።የነሱንም ድምጽ እንስማ።ወንዱማ ገዳይም ተጋዳይም ሰላም ነሺውም ራሱ ነውና😭 ሰለሞን
@zenebekassa2461
@zenebekassa2461 8 месяцев назад
You are Especial person thank you very much this is the current situation of Ethiopia this is true
@Addomagna
@Addomagna 8 месяцев назад
ሰላም አለ ወይ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ መጀመሪያ ነፃ የሆኑ ከህዝብ ጋር እራሳቸውን እንደ ህዝብ የሚቆጥሩ ሰዎች የህዝብ ህመም ህመሜ ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎችን አቅርበህ ብትጠይቅ መልካም ይመስለኛል ካልሆነ ግን የሁሉም መልስ የቅጥረኝነት ሰሜት የተሞላ ነው ።
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 3 месяца назад
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ።እነዚ ሰዎች በፖሊስ ታጅበው ስለሚወጡ ስለሚገቡ ለነሱ ሰላም ነዉ።ሌላዉ ይሙት ይታገት ለነሱ ምናቸዉም አይደለም።
@enatethiopia4879
@enatethiopia4879 7 месяцев назад
ይሄ ሆዳም ነው፣በእውነት
@user-zx1mi3xb2l
@user-zx1mi3xb2l 7 месяцев назад
selomen best man
@user-oi7qo6cs8b
@user-oi7qo6cs8b 3 месяца назад
❤❤tekakekl new
@samsonaddis229
@samsonaddis229 8 месяцев назад
Selmon shum3ye the best gazeteja korat gegena enwedehalen .yemetelew hulu tekekel new. Egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏽💚💛❤️
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 8 месяцев назад
ሀብት የማፍራት፣ፍትህ የማግኝት በህይወት የመኖር፣የሲቢልና የፖለቲካ ነፃነት የመናገር የመደራጀት የመሰብሰብ
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 3 месяца назад
መከላከያ👎👎👎👎 ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-hy1zk3jj5r
@user-hy1zk3jj5r 8 месяцев назад
ሰለሞን ሁለት ሰዎች መንገድ እየሄዱ መሽቶባቸው አንድ ቁጥቋጦ ስር ለማደር ወስኖ ተኙና ከዚያ ጅብ መጣና የአንደኛውን እግር ነካክቶ ማረጋገጥ ሞከረ ሰውዬውም ጸጥ አለ ከዚያ የሰውዬን እግር ማኘክ ጀመረ ሰውዬው ጸጥ አለ ከዚያ ጓደኛው ምንድነው የሚሰማኝ ስለው ዝም በል ዝም በል ጅብ እግሬን እየበላ ነው አለ ይባላል ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ይህ ነው ነገር ግን ሁሉም ሰው እንደዚያ ሰውዬ ነው እራሱን የሚያታልል ይህ ነው በችግር ላይ ችግር እየደራረበ ያለው መፍተሔው ከሰማይ ካልሆነ ከምድር የሚገኝ አይመስለኝም!!"
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 8 месяцев назад
Declared civil war on Oromo and Tegaru🎉🎉🎉then you wish peace in capital city? Shame on you
@temesgengebeyehu4355
@temesgengebeyehu4355 8 месяцев назад
ይሄ በልጅነቴ የሰማሁት ታሪክ አሁን በአገራችን ደረጃ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር...
@Mgeberhiwot
@Mgeberhiwot 8 месяцев назад
አንዱ መልሻ በአለም ላይ ፍፁም ሠላም የለም ላሉት እኔ በምኖርባት አገር ሠላም አለ የሚመሥለኝ ወንጀል የለም ማለት ግን አይደለም
@ediluteshome8480
@ediluteshome8480 8 месяцев назад
መንግሥት ራሱ ሕግን ለመስከበር የሄድበት መንገድ በራሱ ሠላም ነሽ ስለሆነ ስለ ሠላም ምንም አይነት ማብራርያ የመስጠት ሞራል የለውም!!!
@me_212
@me_212 7 месяцев назад
ነገ ይብሳል...ከ ነገ ወድያ ደሞ የበለጠ!!!! ያለው እውነታ የሄው ነው.... እኔ ምለው ጥላቻን ከዉስጣችን ካላጠፋነው ገና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን...
@user-oi7qo6cs8b
@user-oi7qo6cs8b 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😭😭😭
@Robely-v9b
@Robely-v9b 8 месяцев назад
ደሜ ነው ምናምን የሚባለውን ቀይለባሹ ባለጊዜ ሰው መሳይ ኮርማ በሬ : ምን ብለህ ትጋብዘዋለህ?
@gathwmola7361
@gathwmola7361 8 месяцев назад
የአጋሪ,ባዳሆቹን,ጭራሱ,መካላካያ,ከቢ,ታቃሚጦ,ሚን,እዳሚፋጣር,ሁላቺንሚ,አናውቃሌን,ለዎታዳር,ስራው,ነዎ❤❤❤❤
@jonas2012ash
@jonas2012ash 8 месяцев назад
ህብረተሰቡ ህግ አስከባሪውን ማመን አልቻለም።ለምን ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል። ምክንያቱም ዘረኝነት፣ ጉቦ ፣ ስንፍና እና ክፋት በሕግ አስከባሪው መዋቅር ውስጥ እጅክ ተንሰራፍቷል። በዚህ ምክንያት ህዝቡም ለማይተማመንበት ህግ አስከባሪ ተባባሪ መሆን አይችልም። እውነቱ ይህ ነው።
@mustafataha74
@mustafataha74 8 месяцев назад
ከሰሜን እስከ ደቡብ ኢትዬጵያ በመኪና ቀን ሌልት ሳያቓርጥ የምንጓዝበት ግዜ እንዴት ይመጣል ብለን እንነጋገር::
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 8 месяцев назад
Peace is relative. When we compare it from EPRDF time to the current one, our insecurity is high. Currently our peace is in a worst situation than the EPRDF time.
@user-tj9zi9lb3q
@user-tj9zi9lb3q 8 месяцев назад
Godhead voice of voiceless people chanal
@Maruu1978
@Maruu1978 7 месяцев назад
ይህ የሻይ ቡና ፕሮግራም ታዳሚያን(ተወያዮች) የእድሜ ብዛት ያላቸው ሰወች ሳይሆን የሀሳብ ብስለት ያላቸውን ሰወች አሳትፍ። አሳፋሪ ሳይሆን አስተማሪ ሀሳብ ይቅረብ።
@tesmucool7477
@tesmucool7477 8 месяцев назад
በሚያሳዝን መልኩ መንግስትን ወክለው መልስ ለመስጠት እሚመጡት ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እሚኖሩ እስከማይመስሉ ድረስ መሬት ላይ ያለውን ሐቅ ለማድበስበስ ንግግር ለማርዘም እሚያደርጉት መጋጋጥ ሕዝቡን ልክ ማስተዋል እንደማይችል ግኡዝ ነገር እሚቆጥሩት። ሰለሞን ለምታቀርበው ጥያቄ አንድ እንኳን አጥጋቢ መልስም ንግግርም አላየሁም በአጠቃላይ ሐገራችን የማሰብ አቅም በጎደላቸው ሰዎች እየተመራች መሆኑን ከተወካዮቻቸው ወካዮቻቸውን መገምገም ቀላል ነው።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 8 месяцев назад
ፍፁም ሰላም የሚባል ነገር በአለም ላይ የለም። ሰላምን የሚጠብቅና የሚያረጋግጠው አንተንም ጨምሮ ሁሉም የየራሱን ሚና በመጫወት ሰላምን ማጎልበት ይገባል። ቁጭ ብሎ በማውራትና ወደተወሰነ አቅጣጫ እጅን በመቀሰር የሚረጋገጥ ሰላም የለም ።ዛሬ በብዙ ሁኔታ ሰልጥነዋል በሚባሉ ትላልቅ ሃያላን ሐገራት ውስጥ በየእለቱ እጅግ አሰቃቂና ወንጀሎች ይፈጠራሉ ፣ሰላምም ይታወካል።
@kefialewbikila-cy2jo
@kefialewbikila-cy2jo 8 месяцев назад
ሰላም ብለህ ማዉራት ሰላም አያመጣም እራሰን በሰዉ ዕኩል ማሰብ ግን የፀጥታ አካል የማያስፈልግ ሰላም የመጣል:::
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 8 месяцев назад
ሰሌ ሰላምህ ይብዛ ቁስሌን ነካካህልኝ መሻሪያው ናፈቀኝ በግዛ ሀገሬ መዛወሪያ አጣሁኝ ስንት ቦታ ቁሜ ስንቴ ተፈተሽኩኝ?
@legessedebele936
@legessedebele936 8 месяцев назад
የወንጀል ሰራ የመሣሠሉት በየትኛም ሀገር የህብረተሰቡ ተሳትፎ ይጠይቃልና ሠላም አንጻራዊ ነው። ያለንበትን ሁኔታ መፈተሽ ወደ መፈትሔ መሄዱ ዉይይቱን ያጎለዋልና ጥሩ ውይይት ነው።
@fekadubutu2316
@fekadubutu2316 8 месяцев назад
ለምን ሰላም አንፃራዊ ማለት አይገባኝም ኢትዮጲያ አዲስ አበባ ብቻ ነው
@user-qo1ht5lt8k
@user-qo1ht5lt8k 8 месяцев назад
ሰሌ ንሰካ ኮ ሓቀኛ ሰብ እንዲካ ድምፅና በቲ ፀልማት ግዜ ነመስግነካ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 месяцев назад
እኔኮ የገረመኝ በካሩቱም እይታ አገራችን ሰላም ናት ሲል አይ መሪ እውቀት ዜሮ እደካሩ ቱም እንዳትሆን መንግስት የሰላም መጥፋቱ መንስኤ ነው ነው ያለህ ፖሊሱ ደሞ አንዱ ሲሰረቅ አንዱ እያየ ዝም ይላል አላለም አሀ አይተኸዋል ማለት ነው ፖሊሱን ጭራሺ ልብ ብላችህ ስሙት ወንጄል መርማሪ ማለት ለምሳሌ ያለ ሰው ጠቋሚ ከወጄለኛው አንድበት በጥብ መርምሮ ማግኜት ማለት ነው ታድያ ይህ ፖሊስ አንዱ ሲሰረቅ አንዱ ፈርቶ ዝም ይላል ማለቱ ያ ወንጄል ሲሰራ አይቶ ዝም ብሏል ማለት ነውለማንኛውም አገራችን መመራት ያለባት ሰባአዊነት ያለው በጥብ የተሞላ ብቻና ብቻ ነው እኔ የ7ክፍል ተማሪ ነኝ እኒህ ሰወች ዶክተር እንጂነር ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግንማሰቢያቼው ባዶ ነው ጠያቂው ብቃት አለህ መልስ የለም ዜሮ ናቼው ድል ለፋኖ ይጠረጋሉ ከርቼሌ🙅🙅🙅ፋኖ ያሼንፋል የዛን ጊዜ ፍትህ ትነግሳለች🙏🙏🙏💚💛❤💚❤💚💛❤
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 8 месяцев назад
ወደ አዲስ አበባ የሚፈልሰው ጥራጥሬ ፈላጊና እና ሰላም ምን አገናኘው?
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j 8 месяцев назад
ድጋይ ፖሊሥ ምን እወቀት አለው
@samm8405
@samm8405 8 месяцев назад
They got bling bling, too. We saw you, boy!
@rodas9491
@rodas9491 8 месяцев назад
They didn't even address the question. what a shame pls solomon bring this topic again
@mamemome8341
@mamemome8341 8 месяцев назад
ህዝባችን ከድህነት የሚወጣበት መንገድ ሰርቆት፣ ቅምያ፣ ዘረፋ፣ ሙሰና፣ ማጭበርበር፣ ክህደት ናቸው። ለዚህ ህገ ወጥ ባህሪ መነሻው በልጅነት እድሜ ትምህርት ቤቶች እንደ ጥንቱ ዘመን ለተማሪዎች ባለ መሰጠቱ ነው። በአሁነ ጊዜ ግብረ ገብነት ጠፍቷል ማለት ያሰችላል። ለዚህ ነው ውሸት፣ ሀሜት፣ ምቀኝነት፣ ሙሰና፣ ሌብነት፣ ሱሰኝነት፣ ሊንሰራፋ የቻለው። መፍትሄው የትምህርት ሰርአት አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንዲሻሻል መንግሰት እርምጃ መውሰድ አለበት።
@tilahuntahiro3483
@tilahuntahiro3483 8 месяцев назад
ይህ ፕሮግራም ኢትዮጵያንን አብሮ ለማኖር ስባል ብዘጋ ጥሩ ነው ። ምክንያቱም ሰለሞን አመለከካከቱ ከጎጠኝነትና ክስተትን ከማጦዝ የፀዳ ስላልሆነ ። መንግስት ይህንን ፕሮግራም ቶሎ ብዘጋው ተጠቃሚ ይሆናል ። ራሱ ብዙ ወደ ስሜት የምያስገቡ ወሬዎችን ያወራል ሌላውን ያፍናል።
@Gobuko89
@Gobuko89 8 месяцев назад
Enante masheber sititewu selam yimetal
@astertekeleargay2337
@astertekeleargay2337 8 месяцев назад
ጥያቄው እነደሀገር ሰላም አለን ወይ ?መስሎኝ
@user-wy8ix5zh9z
@user-wy8ix5zh9z 8 месяцев назад
Indenaial.
@abdihoff6239
@abdihoff6239 8 месяцев назад
የበሰለ ውይይት ነው፣ በዚሁ ቀጥል ሰሌ
@user-qp4rn5vn4s
@user-qp4rn5vn4s 8 месяцев назад
የመንግስት ትልቁ ድርሻ ሰላም ማስበር ሆኖ ሳለ ይሕ ካልሆነ ግነ ሕዝብና መንግሥት ሆድና ጀርባ ይሆናሉ ከዚያም በላይ
@adefrisabera5977
@adefrisabera5977 8 месяцев назад
11:20 11:35
@haimanot4049
@haimanot4049 8 месяцев назад
ህገመንግስቱ የተዛባ ነው! ፓሊስ ለህዝብ እና ለውነት የቆመ አደለም! ፓሊስ በዘር ለዘር የቆመ ነው! የውነት ፍርድ የለም!
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 месяцев назад
ኦሮሞህ የብሔር ብሔረሰቦች ስጋት ናቸው ከመግደል በስተቀር እሪወት አለም የላቸውም
@dresshamebel2549
@dresshamebel2549 8 месяцев назад
ምን ማለት ነው ከሱዳን ጋር ማወዳደር ያው ከሱዳን ጋር እኩል ሁን ማለት ነው ?
@user-wz2ui7sj6o
@user-wz2ui7sj6o 7 месяцев назад
ፓሊስ እራሱ በዘረኝነት ያበደ ምን ምልስ እልው ለዚህ
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 8 месяцев назад
ስንት ግም አለ በናታችሁ። ሰላም የምነሳዉ መንግስት ነው።
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 8 месяцев назад
Hezebun edaebabe eyekatketahu men salame ala
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 8 месяцев назад
እንዴት ብለዉ አማራ ጠሎች ቢናገሩ ወይ ምን የባሰ ግፍ ሰቆቃ ሞት ሲደርስ ነዉ አማራነት ለ32 አመት ወንጀል መሆኑና እንደ እንስሳ እየታደነ መታረዱ አማራ ገብቶት በአንድነት የተፈጥሮ የመኖር መብቱን የሚያስጠብቀዉ። ፍኖነት ብቻ ነዉ መዉጫዉ መስመር።
@techawatch
@techawatch 8 месяцев назад
በብልጽግና አገዛዝ አምስት አመት ሙሉ ሰላም የለም ጦርመት ነው ይሄ ስርአት ካልፈረሰ ሰላም አይኖርም።ባለስልጣናቱ በጋርድ እየተጠበቁ በልተው ጠጥተው እና ውለው ካደሩ ለነሱ ሰላም ነው።ሰላም ማምጣት ያልቻለ መንግስት ምኑን መንግስት ሆነ?ራሱ የማያከብረውን ህግ ማንም ሊያከብርለት አይችልም።
@mussahussen1205
@mussahussen1205 8 месяцев назад
ሠላም እየነሳን ያለው መንግስት እና ፖለቲከኛ ነው ።
@tsegatxhailu9485
@tsegatxhailu9485 8 месяцев назад
ምንም ጥያቄ የለውም ሠላም ማስከበር ያለበት መንግስትነው ጉልበት ያለው መሣርያ ያለው መንግስት እንጂ ህብረተሠብ አይደለም ሲጀመር ወንጀለኛ ተይዞ ወዲያው እየለቀቃቹ ነው ወንጀለኛ የተስፍፍው አንድ ወንጀል የሠራሠው ጥሩ ቅጣት ስለማይቀጣ ሌላውም ይበረታታል ባዶጁን የሆነ ህዝብ ሠላም ያስጠብቅ ግዴታው ነው አትበሉን ሠላም ማሥጠበቅያለበት መንግስት ብቻ ነው
@Tikursew-je4sg
@Tikursew-je4sg 8 месяцев назад
ግን ትናንት በስትያ ባመሪካው ስብሰባ የኢትዮጵአ መንግስት ለሰላም ያለው አቁአም የወደቀ ነው ሲል ማይክ ሐመር ትናገሯል
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 7 месяцев назад
ይሄ #አንፃራዊ# የምትባል የካድሬዎች አማርኛ አትገባኝም
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 8 месяцев назад
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian, when?now.let's stand together with "FANO "any south to north and west to east Ethiopia.
@user-wy8ix5zh9z
@user-wy8ix5zh9z 8 месяцев назад
Agents of the evils. Bloodthirsty evils.
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 8 месяцев назад
Selemon ye selam tergumu alegebakem mekelakeya denebe becha yetebekal yeme keyet yemeta new selam hulem ale degemom yelem aberew yemenoru nachew aresetu erasu chger alebet fesum selam atetebeke selam ke mengeset ke hezebe ke Hayemanot bet etc wanawe law enforcement sekeber new selam yemetawe
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 8 месяцев назад
Brother Sele GERD 30 billion Meter cube Wuha Yale Minim Simiminet Siyiz 160 million Hizbochin Adega Lay Tilo Mehonun Keteredah Lemin Ethiopia Wust Selam Tefa Malet Aychalim 2/ Ethiopia Wust Selam Yetefaw lik Ende Ukraine Russia Syria Sudan Israel Gaza Iraq ..... Yemechreshaw Zemen Silehone Naw .Brother Eyesus Kristosin Mekebel Naw Yemimetaw. Selam Nigusu Eskemimeta Aynorim Erefew
@user-zn1en4jy2t
@user-zn1en4jy2t 8 месяцев назад
ልክስክስ ሌባ አታታሉን አድስ አበባ አፈና አለ ድብደባ አለ መገድል አለ ያውም ሰው። በማንንቱ
@bettybetty9436
@bettybetty9436 8 месяцев назад
ለምንድነው ግን የመንግስት አካሎች ጥያቄ እንኳን መመለስ የማይችሉ ደደቦች የሆኑት ???
@user-qu3em7oe2o
@user-qu3em7oe2o 8 месяцев назад
Ya Adis abeba hzb policenm examine aydelem
@seyoumtesema711
@seyoumtesema711 8 месяцев назад
Sole bert
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 8 месяцев назад
Demo mengist yilal eko ayafrim. YeMengistin siltan teyazachihut dedebochu silehonachihu ekonew selam yatanew. Kelay ewket ach Midre denkoro . Enante tirugrig bilachihu kaltefa hihi awe selam aynorim. Ene eko migermegne kekarrum ga siwedader yilal wey mekatel. Tekatsilna ale Tigre.
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 8 месяцев назад
እሱማ እባብም ሰይጣን አሣተኝ ብላለች
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 8 месяцев назад
Awo cheger laye Newe gene hezebu chhigere ena yesu cheger gera Ena qegne nee
@haimanot4049
@haimanot4049 8 месяцев назад
መግስት ግልፅ አደለም !መግስት ዘረኛ ነው!
@samsonaddis229
@samsonaddis229 8 месяцев назад
😢Key be key yelebesew sewye geber sedom kemesefafut sew andu sew new betam yasaferal .yehe sew ye oromoma sew selehone manem ayenagerewem gen (gay ) homo new betam yasaferal bezh huneta endenekebel eyalemamedun new .ke alebabesu eweku 😢😢😢😢😢
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 8 месяцев назад
ወንድሞቼ የኔ ቢጤ ቡራዮ አካባቢ ምፅዋት ሥትለምን የኦሮምያ ፖሊሥ ተብዬ ይኸች ከሰሜን የመጣች ለማኝ ብሎ በማንቆሸሽ የሚናገር ደደብ ፖሊሥ ተብዬ ይህንን ሢናገር ሠምቼ የሞተውን መለሥ ከንደገና አውጥቼ ለህግ መቅረብ እንዳለበት እንዳምን አድርጎኛል እውነት ኦሮሞን ህዝብ በዘር ያረከሣችሁት ፖለቲከኞች ከወያኔ ተማሩ ለናንተ አብዲ ኢሌ በቂ ነው ለማንኛውም ዘረኞችን ለማጥፋት ታጥቀን ተነሥተናል እኛ ፋኖዎች
@osamakedir7438
@osamakedir7438 8 месяцев назад
ምን ማለት ነ እንደ ድሮ ማለትክ አንተ ራሱ እኛ ትግሬዎች ስንታሰር ከ3/4 አመት በፊት ለምን ብለህ ጠይቀሃል ? ህሊና ከራስ ነው የሚጀምረው ።
@seyidkasso1438
@seyidkasso1438 8 месяцев назад
denying something on the ground is not going to bring any a solution for our people!! rather it is better to accept the reality that there is a Nation and nationalities in our country wether we like or not! is not our fault, people have been there since the begining of the creation and will be there in the future too. which is not only the problem of Ethiopia. in Europe there are many races, the same in Nigeria and china even in America latinos, Arabs , and etc. As Ethiopians we can not define just the world by saying there is no nation and Nationaties on the world . we just need to admit that There are nations out there, so need to respect each other and prosper together since we have no option beyong that!otherwise the rest will be is just waste of time defining this and that!!
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 8 месяцев назад
ለኔ ፖለቲከኞቹ ታዉረዋል አገር ወዳድ የለንም
@nahimii1senna240
@nahimii1senna240 8 месяцев назад
ኦሮሞ "የራስን እድል በራስ ለመወስን" መቡን ለማስከበር በሰላማዊ መንገድ ለማስከበር ያሰቡትን አስሮ መሳሪያ የተሸከሙትን በሰላም ጥያቄያችሁን አቅርቡ ማለት፣ ኑና እንደሌሎቹ ልሰርችሁ ነው። ኦሮሞ ጥያቄውን በምርጫም በጠመንጃም አቅርቡዋል። ምርጫው ጦቢያ ምን ትመርጣለች ነ ጥያቄው። የየራስን እድል በራስ መወስን ጥያቄ አላስተናግድም ብላ እልቂቱ ቀጥሏል
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 8 месяцев назад
Ethiopia selam yatech zare sayhon politca yambel yatergam haseb hagerchn kageba gize jamro selam agignten ankim mechem ba Egzbehar charnet nw enji zaren yayenw ahunm bihon eha yatergam politca ka hagerchn matfat alebt ato Abiy degmo yaleylat ya sew dem kalfesas manor yamychil futur nw ene negn futur yalkut enji esu enkuan ersun enda fetar nw miayeyaw
@hailugetahun867
@hailugetahun867 8 месяцев назад
ተሳታፊዎቹን ሳንሰማቸው ሰዓቱ አለቀ
@mmaregnmee2587
@mmaregnmee2587 8 месяцев назад
Had been 35 years since we are segregated ethnically thanks to TPLF. You don’t find an Oromo hotel owner in Tigrai…replicate it to the other regions as well.
Далее
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,3 млн
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,3 млн