Тёмный

Ethiopia - ኢትዮጵያን ነጻ የማውጣት ዘመቻ! | ሚስጥራዊ የሩሲያ ኦፕሬሽን! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 168 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@surefiel
@surefiel 2 месяца назад
ፑቲን የምትወዱት ብቻ ❤❤❤
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea 2 месяца назад
Я люблю Путин
@photography6969
@photography6969 2 месяца назад
Mitlaw yelam kasaytan wechi
@AlexMola-uq1st
@AlexMola-uq1st Месяц назад
መሞ
@achamoanshebo
@achamoanshebo Месяц назад
​@andcccccčcccccccčcccQQ1😅romedacassiopiea
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 2 месяца назад
ፑቲንየ እባክህ አንድ አመት ኢትዮጵያን ይምራልን የምትሉ ላይክ❤
@user-rs1mv7xc5d
@user-rs1mv7xc5d 2 месяца назад
Mayhoni negeri new😂😂😂
@Siraj-tq7le
@Siraj-tq7le 2 месяца назад
ድድብነ አነትህ ላይ ጎጆ ሰርቶወል
@jimihune9650
@jimihune9650 2 месяца назад
​@@Siraj-tq7leጋላ ገዝቶህ ምን አተረፍክ የደሀጎጆህን ከ21 መስጊዶችህ ጋር አፈረሰብህ እንጅ ንፍጦ
@getuworku389
@getuworku389 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 2 месяца назад
ምንድነው ምትቀባጥሩት
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 2 месяца назад
እናት አገር ኢትዮጵያ አባት ሀገር እሩሲያ
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 2 месяца назад
😂😂😂😂 እሴራኤልና አሜሪካ የነብስ አባታቹሁ አርጋቹሁ ይዛቹሁ ነበር አሁን ደሞ ሪሲያ😂😂
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 месяца назад
እስይ ምን አገባሽ​@@SayfadinMohamad-dh4tk
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b Месяц назад
እናት ሩስያ እምየ ኢትዮጵያ❤❤❤
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 месяца назад
ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄረሰብ እያልን እርስ በርስ ከምንባላ ያለንን የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ ብንጠቀም የማንም እርዳታና ብድር አያስፈልገንም ነበር ።
@user-xy2hg4bp9q
@user-xy2hg4bp9q 2 месяца назад
ኢትዬጵያን እግዚአብሔር ይታደጋት
@HassanTahirJibicho-ci1ht
@HassanTahirJibicho-ci1ht 2 месяца назад
መልካዋና የኤሌክትሪክ ግድብ በሩሲያ ድጋፍ የተሠራ ነው ።
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 2 месяца назад
ነጩ ድብ ታላቁ ፑቲን 🙏🙏
@mussiekidane1875
@mussiekidane1875 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ነጻነት ለመውጣት የምእራባዊያን ብድር ማክፈል ይጠበቅባታል። ካለበለዛ ኢትዮጵያ ከምእራባዊያን መንጋጋ ኣትወጣም።
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 2 месяца назад
ፈታዎች እናመሰግናለን
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 месяца назад
ኡራራራራራራ ፑቲን ድረስልን !
@amejafar996
@amejafar996 2 месяца назад
Great ! We are expecting it from our real allies , it must b ! Tx !
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku 2 месяца назад
አሜሪካይመቻት በጣምነውደስያለኚ ብድር አለመስጠቶ
@alexkomata2327
@alexkomata2327 2 месяца назад
እከካም😢ንፍጥ ጭንቅላት
@UsMan-vb1ui
@UsMan-vb1ui Месяц назад
እንዳንተ አይነቱ ነው እኮ እናቱን የሚዋርድ እናትን የምታክል ነገር እናትን 😢😢 አልሰድብህም ልቦና ይስጥህ ሴት ከሆንሽ እናትነትን ወንድ ከሆንክ አባትነትን አንድ ቀን በሚገባ ትረዳ ይሆናል ሰው ከሆንክ
@yosefebirhane3620
@yosefebirhane3620 2 месяца назад
ድል ለፋኖ
@theoahmwa
@theoahmwa Месяц назад
ብስለት ያለው እና ትክክለኛ ትንተና ነው። ህዝብን ከህዝብ ከሚያጣላ ወሬ ይልቅ የዚህ አይነት ትንተናዎች (Geopolitical analysis) ላይ ማተኮሩና አገር ወዳድ ሊቃውንቶች እንዲሳተፉበት ማድረጉ ለችግሮቻችን ሁሉ መፍትሄ ማግኘት የምንችል ይመስለኛል። ልቦናን ይስጠን ፣ አመሠግናለሁ በርቱ።
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 2 месяца назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤
@ia6750
@ia6750 2 месяца назад
Denkoro
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 2 месяца назад
ፋኖ ማነው
@ReduRedu-wh1td
@ReduRedu-wh1td 2 месяца назад
Yante negus astdadari😂
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 2 месяца назад
@@amiranuremo5166 የኦሮሞ መንግሥት
@user-rn2ju6dr1e
@user-rn2ju6dr1e 2 месяца назад
ፈሳም የመሀይሞች,ስብስብ ጃውሳ ፋኖ የደንበጫ አረቄ ጥጢታ የሻገተ የዛገ አእምሮ ድልብ መሀይም ሁላ
@user-bt6nb9fo3m
@user-bt6nb9fo3m 2 месяца назад
ሰላም ለኢትዮ
@surefiel
@surefiel 2 месяца назад
ኧረ ኢትዮጵያዊያውያን እንንቃ 😢😢😢
@woldegirma6375
@woldegirma6375 2 месяца назад
ምዕራባዊያንን ለምን ተሰብባለችሁ እርስ በእርስ የምያባሉ የቤሔር ፖሎቲካ ጽንፈኞችን ነዉ እትዮጵያን የምያሚሱ
@user-rs1mv7xc5d
@user-rs1mv7xc5d 2 месяца назад
Ethiopia zelalemi tinuri 😢😢😢😢😢😢😢😢
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 2 месяца назад
ኣሪፍ ኣጨራረስ❤
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 2 месяца назад
የኣብራሃም ልጆች በወንድማቸው ዮሴፍ የፈጸሙት ክህደት፡ ኢትዮጵያም ለኣንግሎ ኣመሪካን ጥቅም ኣገልጋይ በመሆን በኤርትራ ላይ ከ50 ዓመታት በላይ የፈጸመችው በጎረቤት ወንድም ህዝብ ክህደት ባሁኑ ሰዓትኢትዮጵያ የት እንዳለችና እንደ ደረሰች ኣንዱ ህያው ምስክር ነው።ዓወት ንሓፋሽ🌴
@eritrealovely3638
@eritrealovely3638 2 месяца назад
😂 ህግደፍ ህግደፍ ህግደፍ ኣሜሪካን እግዚኣብሔር ይባርኽ። ኮሚኒስት ህግደፍ ሩስይ ልክ እንደ ደርግ እዚ ዓመት ወደ መቃብር ⚰️⚰️⚰️ ህግደፍዊና ማለት የ ኤርትራ ሕዝብ ጠላት ። ሩስይ ፑቲን ⚰️ ጌታ ኣሜሪካን ባርኽ።🙏
@abiyotboru7464
@abiyotboru7464 Месяц назад
አቀራረብ ተመችቶኛል በርታ ቀጥል
@kingphone2911
@kingphone2911 2 месяца назад
ኢትዪጵያ ሁልግዜ ከችግሮ ለመላቀቅ ከፈለገች ወደዘመናዋ የርሻ ህደቶች ስትቀይር ነው ኢትዪጵያ ካውሮፓ ጥገኝነት የምትውጣው ካለብዛ በብድር እያከባለሉ መሪ እነሱ እያመጡልን ይህን ታረግ እደሆን በስልጣን እያመጡልን ከችግር አንወጣም
@emaema-qp1qs
@emaema-qp1qs Месяц назад
ቆንጆ አጨራረስ ነው❤
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 2 месяца назад
እውነት በሆነ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@admasualemayehu6727
@admasualemayehu6727 Месяц назад
ባንዳጉድመጣብህእግዚአብሔርይታደጋልድልለፋኖ
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 2 месяца назад
Erusiyayeeer😘🇷🇺🇷🇺🇷🇺🙏🙏🙏🙏💚💛♥️
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 месяца назад
እናመሰግናለን🙏 ተረቱ ጥሩ ትምህርት ሰጪ አስቂኝም ነው👌🏾🤣🤣
@trussom647
@trussom647 2 месяца назад
ችግሩ እኮ ሀሌ ተረት ተረት ነዉ ‼️
@IdrissNelsonmandela-vv9hh
@IdrissNelsonmandela-vv9hh Месяц назад
ethiopia one
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn 2 месяца назад
አምላኬ ይህንን የመንግስት ንቀልልን እባክህ በዚሁ ከቀጠልን ሁላችንም መጠለያ ውስጥ ነው የምንገኘው
@Misguun
@Misguun 2 месяца назад
ነቅለን ፋንዶን እንትከል
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn 2 месяца назад
@@Misguun ተናግረህ ሞተሀል ምንም የማያምርባቹ
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 2 месяца назад
​@@EmebetMekonnen-gp9ynእና ያው ፋንዶ ልታስገቡ እንጂ ሌላ ምን ልታደርጉነው
@user-cw1jh8ru9r
@user-cw1jh8ru9r Месяц назад
​@@Misguunፋኖፋኖብላችሁ ልትሞቱነው 😂😂😂
@user-ue7ot8ob6k
@user-ue7ot8ob6k 2 месяца назад
Rightly put.
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Месяц назад
በጌታ በኢየሱስ ስም የእስራኤል ጠላት መሬት ተከፍታ ትዋጠው ፑትንን እቃወማለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከእትዮጵያ ላይ ያስወግደው ደም አፍሳሽ ክፉ መንፈስ ነው
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr Месяц назад
እደራሻ ጠንካራ መር ያስፈልጋታል ከፈረንጅ እጅ መወጣት አለብን
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 Месяц назад
Peace can make ethiopia stronger,with war you lose,eith peace you prosper.
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 2 месяца назад
absolutely Truth that is expected from God and god"s 🌈🌈🌈🌈🌈
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 месяца назад
ለገንዘብ እና ለጌታ ማንም አይገዘም😮😮
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 2 месяца назад
ሉተራውያን ሲገዙ አይተናል አንዱም አቶ አብይ ነው
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 2 месяца назад
🇷🇺❤🇪🇹 long live
@2tedros
@2tedros 2 месяца назад
It's OK our Ethiopia brothers 🇪🇷, we'll liberate you, from the evil shackle of the west 💯🤣🇪🇹
@girmatelk8457
@girmatelk8457 2 месяца назад
ኤረ ስንት ግዝየ ናጻ ልታስወጥን፡ ኣሁንማ የኤረትራ ህዝብ ጪክኖዋል።
@2tedros
@2tedros 2 месяца назад
@@girmatelk8457 🤣❤️🤣❤️🇪🇹. We still have lots lots of love for our Ethiopian brothers. (specially for Amhara people 😍)
@Mesfin23216
@Mesfin23216 2 месяца назад
Liberate first for your self, Er!
@2tedros
@2tedros 2 месяца назад
@@Mesfin23216 I am brother! I am not subjected to any other external power, by polotical influence or financial independence of the west. I am lead by own father, uncle, auntie, and brother. In fact I am at the front drive my own destiny🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷. You got that :D
@user-nc5wn3ou7z
@user-nc5wn3ou7z Месяц назад
በኣለም በራሱ የማይተማመን ሃይል ኣለ ቢባል እናንተ ቀዳሚ ናችህ ሁሌም ድረሱልኝ ።
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr Месяц назад
ተላላክ መግስት ፋጣር ያጥፋዉ
@begooddogood8334
@begooddogood8334 Месяц назад
ምድረ ለማኝ። መለመን እና መላላክ እስካላቆማችሁ መቼም አትለወጡም።
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Abiyen.Leferd.Yamkerbaw.Tafa😢😢😢
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 2 месяца назад
ሚዛናዊ የሚባል ነገር አለ።
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Del.Lamhara.fano❤❤❤
@natenaealberhanu9915
@natenaealberhanu9915 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vm6zh4ng1t
@user-vm6zh4ng1t Месяц назад
I like piuten
@blenberhanu-ft2mr
@blenberhanu-ft2mr Месяц назад
👍👍👍
@ME_K_1
@ME_K_1 2 месяца назад
🎉🎉
@theoahmwa
@theoahmwa 2 месяца назад
Thank you. Your presentation shows a wise assessment of the current situation in Ethiopia. War destroys economy and make countries dependent on others. Hence, war is one of of the main tools of the big powers of the world to facilitate intellictual brain drain and cheap labor force from poor nations for the benefits of their countries and put poor nations under their feet to exploit natural resources. I pray our leaders come to their senses by avoiding the prevailing collective madness.
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 2 месяца назад
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 2 месяца назад
የምዕራብዊያን የረጅም ጊዜ እቅድ ነው - ግብፅን በዚህ መልኩ ችግር ውስጥ ከከተቷት በኋላ በውስን ዕርዳታና ብድር አማለዋት የዶላር ምንዛሪ ማስተካከያ አደረገች ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ አሁን ላይ የባስ ችግር ሆኖባታል - ኢትዮጲያ ይህን እነሱ የሚፈልጉትንና የገፉበትን ሀገርን በኢኮኖሚ በማዳከም ሽባ አርጎ የማጥፋት ስትራቴጂ በፍፁም አትቀበልም - ከዚህ ይልቅ የያዘችውን ምርትን በከፍተኛ ደረጃ የመጨመር ዘዴን እና የኢኮኖሚ ማበረታቻ ላይ በፍጥነት ትሰራለች ---!
@sambini86
@sambini86 Месяц назад
ሁለቱም ሃገር አንድ ሃይማኖት ስትል ኣይሰቀጥጥም ወገንተኛ
@TotoFarawu
@TotoFarawu 2 месяца назад
ትልቁን መከራይሸከመው
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Месяц назад
ሩሲያ ኢትዮጵያን እንደ አንድ እህት አገር እንጂ በየጊዜው ላሉት መንግሥታት ብለዉ አይደለም የምትረዳት።
@argawbelay7938
@argawbelay7938 Месяц назад
በምሥራቁ ዓለም ምቹ ሁኔታ እያለ ለምን ፈጥን እንደማንጠቀም ይገርመናል።
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Месяц назад
Egziabher kewodeden putinen yabertalen aleken eko besmam
@yonas2103
@yonas2103 2 месяца назад
ዜናህ ኣሁን ነው የለቀቅከው የራሻ ባህር ሀይል ኤርትራውስጥ ከገባ ሳምንት ኣረገ ገና መንገድላይ ትላለህ ይህ ደግሞ እውነቱን ያልገጽከው የታወቀ ነው ራሻ ግን ኣሁን ኣሰብ ላይ ቦታ ተሰጥቶት የኤርትራን ባህር ሃይል እንዲያዘምን እና እንዲያስጣጥቅ ተፈራርመዋል ይህ ነው የዜናው ሃቅ ኢትዮ ኣስብ ግመል እጠጡበት ኢትዮ ኣሰብን ካልተጠቀመች ኣሸዋ ነው የለችው ራሻ ኣአሰዋልይ ለመተኛት መጣች
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад
ዕንዲሕ ነው መንቃት
@kedirboku1112
@kedirboku1112 2 месяца назад
👍
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 месяца назад
Intrnationale tiffee Abiy
@kibrleabbelete1772
@kibrleabbelete1772 2 месяца назад
አፈሩን ብላው ትነሺ ለአድማጭ እንኳን ክብረ የሌለህ አትዮጲያ ታፍና ነው ነፃ አውጭ ያስፈለጋት በትራፋ ለምን አትኘራም
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 2 месяца назад
በእዳ ተይዘናል ህዝብ ባልፈለገው መንገድ በኢሀዴግና በልጁ ብልፅግና
@photography6969
@photography6969 2 месяца назад
KOEMECHA EYASETWALACHU
@Davidm127
@Davidm127 2 месяца назад
Girum
@abebefetene6773
@abebefetene6773 2 месяца назад
ማርክስ ሌልን መንጌስ
@TakuyaGodebo
@TakuyaGodebo 2 месяца назад
Wushatam
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f Месяц назад
Ethiopian.Abiy.Afrsatal😮😮
@KedrElias
@KedrElias 2 месяца назад
Hi🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 месяца назад
Abiy intrnationale tiffee
@Case24215
@Case24215 2 месяца назад
እና ዜና ላይ ሚቀርብ ነው ሀገራዊ ሚስጥር ነበር እኮ ወይስ
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 2 месяца назад
😢😢😢❤❤❤❤
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 2 месяца назад
ባህር ሀይሏ ሲገባ አልገባኝም ነበር
@temkinfetu9774
@temkinfetu9774 2 месяца назад
Amhara iskale dires ethiopia mechem selam atihonim .bandawoch
@abdalaamsalu5558
@abdalaamsalu5558 2 месяца назад
Misxir.xabiqi
@abrahamkifile3516
@abrahamkifile3516 2 месяца назад
ምድረ ቱሪ ናፋ ግዕዝ ታስተምር ነበር ምናምን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@EshetuMequanint
@EshetuMequanint Месяц назад
ፑቲን እስኪ ኢትዮ በሙሉ አይንህ እያት
@MuseTaye-hr4yx
@MuseTaye-hr4yx Месяц назад
Torenet keskash manew tadiya?
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 2 месяца назад
ተቀደድ አይ ፈታ
@nigusambaw6737
@nigusambaw6737 2 месяца назад
Teret Teret ayselechachihum
@godisgoodyesgood8031
@godisgoodyesgood8031 2 месяца назад
Netsa ayidelachimini?
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 месяца назад
Niceste news Amrhcan prsident jornaliset intrnationale disiation foces Application no biden importamet
@user-yc4zc4pw8o
@user-yc4zc4pw8o 2 месяца назад
አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ነፃነት በላያ ያለበት ወንበር ያሳስበዋል በስልጣን ለመቆየት ህዝብን ከሚዋጋ ሀይልጋር አብሮ እማይዋጋበት ምንም ምክንያት የለውም
@kingofking561
@kingofking561 2 месяца назад
ድሮን መግዣ ቸግሮት ነው
@solomongezachew
@solomongezachew 2 месяца назад
ሩሲያ! በደርግ ዘመን በሱማሌ ወረራ እንኩዋን ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጎን አልተሰለፈችም። ሩሲያ የማዕድን የወርቅ ማዕድን ዝርፊያ አድርገው እንደነበር ይነገራል። መለዓክ አደረጋችሁ አታቅርቡአት፤ ስለ ኢትዮጵያ የሚታያችሁ ጽልመት ብቻ ነው። የጥቂቶች ምኞትን የምታራግቡ ሆናችሁዋል።
@adukalu168
@adukalu168 2 месяца назад
አንተ ዲንጋይ በማን መሣራያ እርዳታ ነው ደርግ ቆሞ የኼደው። አድዋ ላይስ ስለውሉ ጥያቄ በማንሣት መልሠው እንዲመለከቱት ያደረጉ የራሺያ ሰዎች አደሉ። ቀፎ
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ችግር ዉስጥ የገባችዉ ከምዕራባዉያን ልመና ስለ አልወጣችሁ ወያነ እዚህ ችግር መቅዘፍት የከተታችሁ በምዕራባዉያን ድጋፍ መሆኑን እስከ የገባችሁ አትመስሉም ምዕራባዉያን ለምን ነጋ ጠባ ይመላሳሉ ሴራ ለመጎንጎን ነዉ ለጌታቸዉ ረዳን እንካን መልስ አትሰጡም
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr Месяц назад
ምክረህን ወደድኩት
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 22 дня назад
Russia leader Putin is very great leader ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤for Ethiopian mostly for Amhara beautifl leader
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f 2 месяца назад
ኦሮሚያን ለመገንባት የተበደራችሁትን የኢትዮጵያ ህዝብ ምን በወጣው እዳ ይግባ ከብቶቹ
@temesgenmastewal8562
@temesgenmastewal8562 2 месяца назад
አሜሪካ አፍሪካዊያንን እረግጣ ምትኖርበት ጊዜ ያበቃል።
@AsaasAsaas-xk1pb
@AsaasAsaas-xk1pb Месяц назад
Fanobethopa
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 2 месяца назад
Migermew ko ke merabawyan ylk melalaku mifelgut Ethiopianoch balesltan nachew.
@Kalkidan83
@Kalkidan83 2 месяца назад
አይ እማማ ኢትዩጵያ ይህ ሁሉ መዓት ሲወርድብሽ አሁንም ሚያድንሽን አልቀበልም ብለሽ አሜሪካን ከመረጥሽ ተስፋ ልቆርጥብሽ ነው
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 месяца назад
Abiy and abiy wife tiffee
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 15 дней назад
Yehen merabaweyan American yemetebal kethiopian laye medahenalem yaweredelen yalesebechew adega yetalebat amrica nate yemetafaje medahenalem yaberedate
@debbasyohannes203
@debbasyohannes203 2 месяца назад
ወንድ ልጅ ተዎልዶ ካልሆነ እንደ ፑቲን......የቀረውን ሙሉሉኝ
@tilahun5421
@tilahun5421 2 месяца назад
ፒኮክ አምላኪው ግልገል ኢሉሙናቲው አብይን ፑቲን ካነሳልን ሌላው ቀላል ነው
@MrRespect-pc5mi
@MrRespect-pc5mi Месяц назад
😂አረ ግጥም ብሎ ዝም 😊
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 месяца назад
ኢትዮጵያን አጥፍቶ የሚጠፋ መንግስት አብይ አህመድ😢
@lifenetet485
@lifenetet485 2 месяца назад
Hiwahaten ahunem tenesh mewokt yasfelegal. Yihe merabawiyan mibaluten tewachewo yenant banda weyanewoch zemed nachewo menem ayametum
@ashebir24
@ashebir24 2 месяца назад
አማራን አስጨፍጭፋ ነው ነጻ ምታደርገው
Далее
Китайка и Пчелка 5 серия😂😆
00:20
МИЛОТА🥹
00:11
Просмотров 134 тыс.
Жизнь
00:58
Просмотров 1,8 млн
ትንሿ ሳሮን በEBSTV ሌላ ታሪክ | babi
27:08