Тёмный

Ethiopia - ኢትዮጵያ ሌላ ተአምራዊ ማእድን ነዳጅ አገኘች በ6 ክልል የተገኘው ሀብት ሲገለጥ! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 169 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@abdulwaseiomar5019
@abdulwaseiomar5019 Год назад
ምን ይደረግ ማን ዘር ይቅጦርልን ማን እርስ በርስ ይባላልን ማን ሙስና ይብላልን ማን ምስኪን ሕዝብ ያሳቃይልን
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Год назад
ሼክ፡ አብዱልዋሲ፡ የሱማሌ፡ ጋዝ፡ የሱማሌ፡ ጋዝ፡ ነው፡ ምን፡ አመጣው፡ ዘርናሙስናን፡ እዚህ፡ ላይ። ሱማሎዎች፡ ከጋዛቸው፡ የፈደራልን፡ ድርሻ፡ ብቻ፡ ነው፡ መስጠት፡ የሚጠበቅባቸው፡ ሌላውን፡ ለራሳቸው፡ ነው፡ የሚያውሉት።
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 Год назад
አከተመ እራስህ መጀመሪያ ከዘረኝነት መዉጣት ይሁንልህ ወዴሰዉ ወጣት ከመቀሰር እራስን መፈተሽ Okay?!from Hanna maryam
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Год назад
@@teshomekomo7705 አንተም፡ ሼህ፡ አብድልዋሲ፡ ላይ፡ ጣትህን፡ ከመቀሰርህ፡ በፊት፡ ከዘረኝነት፡ እንውጣ፡ ስትል፡ ሁላችንም፡ እርስት፡ አስመላቾሽ፡ እንሁን፡ ማለትህ፡ ነው፡ ውይ?
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Год назад
@@tulukuma5708 ይህዉ አንተ ዘር እየቆጠርክ የወያኔን የቤት ስራ እየሰራህ አይደል?
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Год назад
@@abelhiruy4893 ዝም፡ ብለህ፡ መውንጅል፡ አይደለም፡ እኳ፡ ወያኔ፡ ማለት፡ እኳ፡ ክብር፡ ነው፡ ፋኖ፡ ማለት፡ ነው፡ የማፍር፡ ከመስለህ፡ ተሳስተሀል፡ ምክንያታም፡ ከሆንክ፡ ምንድነው፡ የወያኔ፡ የቤት፡ ስራ? እኔ፡ ድምቱ፡ ቢኖረኝም፡ መላ፡ምት፡ ማረግ፡ አልፈልግም፡ አንተ፡ ንገረን፡ ምን፡ እንደሆነ፡ የወያኔ፡ የቤት፡ ስራ።።።እኔ፡ የእርስ፡ አስመላሽ፡ ስል፡ ከከፋህ፡ እኔ፡ እኳ፡ አይደለሁም፡ እርስት፡ አስመልሳለሁኝ፡ ብሎ፡ ጦርነት፡ የከፈቱው፡ አትበል፡ ካልከኝ፡ ድግሞ፡ አልልም፡ አንተ፡ ብቻ፡ አደራ፡ የወያኔን፡ የቤት፡ ስራ፡ ምን፡ እንደሆነ፡ ነገረኝ
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 Год назад
ሁሌ ነዳጅ ተገኘ ወሬ ብቻ ይኖራል ኢትዩጲያ ውስጥ ሁሉም ነገር አለ ብቻ የሌለው ሰላም ብቻ ነው ሰላም አላህ ያምጣልንን
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
ወሬ ቢበዛ ባህያ አይጫንም ተተወራ ስንት ጊዜ ሆነው መጀመሪያ የመኖር ደህንነት ይረጋገጥ 😭🇪🇹😴
@sabahaile9239
@sabahaile9239 Год назад
እነ ዘመነ ካሴ የመሰሉ ጀግኖች ኣስራ እንዴት ነው የምትበለጽገው?
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
እኮ እሚጠቅሙትን እያሰረ እየገደለ ምንም የማይጠቅሙት እዳቸው ይለቃዋል በጣም ያማል😢
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ሆዳሞች ናቸዋ።የሚገርመኝ ውሽሞቹ ይንጫጫሉ።ምን ቢያቀምሳቸው ነው?
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ነው አብይ አህመድ ነው እንደዚህ የሚደርገው ጋላ ሃገር መምራት አይችልም ሱብሀን አላህ ጋላ ኢትዮጵያ አጠፋት
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Endanch aynetua eyalech Ethiopia mech selam ynurat ye dabilos lij
@emondamena
@emondamena Год назад
ኡኡኡ የንተን ትንተና ተወው እና ከቻልክ ዜናክን አንብብና ውጣ በናት ልለምንክ አንተ ሰውዬ ያለ energy power እንዴት ነው ነዳጅ የሚወጣው ገገማ ለ ዳቦ ቤት የሚበቃ መብራት ሳይኖረን🤔🤔
@hashimmuhammed1918
@hashimmuhammed1918 Год назад
ነዳጁ ቀርቶብን ሠላም ባገኘን
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Год назад
ዛሬም ነዳጅ ተገኝ?! ከአራት ዓመት በፊት ወጣ የተባለውስ? ያውም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ! ወሬ ሁሌ ወሬ እስቲ መጀመሪያ ሰላም ይኑረን
@ሞገስኢቱብ
@ሞገስኢቱብ Год назад
በቃእኛስ መሪየለነም መግስትየሚባል የለነን ኖረ አልኖረ ምንዋጋ አለው
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
የውጮቹ ይምጡ እና ሀገራችንን ይውረሯት ለኛ አልሆነችንም ፍቅር የለን እርስ በርስ መባላት ይሔ ቦታ የኔ ነው ውጣልኝ አትኖርበትም እናንተ ሙቱ እኛ እንኖር ባይ እናንተ ሙቱ ባዩ በስቷል 💔💔😢😢
@leulberhanu6687
@leulberhanu6687 Год назад
ተናግረሽ ሞተሻል
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@@leulberhanu6687 ዳቢሎስ የሰይጣን ተላላኪ ነሕ 666
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
ትክክል አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ዘሩ እየተጨፈጨፈ ነው ለአማራው ያልሆነች ኢትዮጵያ ካሁን በኋላ የራሷ ጉዳይ ስለሆነም አማራው እራሱን የሚከላከልበትና የሚያስከብርበትን መንገድ አማራጭ አድርጎ መያዝ በቃ
@leulberhanu6687
@leulberhanu6687 Год назад
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ ማ? አንቺ ነሽ ያልሽው? ሂጅ ወደዛ ምን ትመስላለች 😂😂
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ባለገንዘብ እየመጣ ነዋሪውን እያፈናቀለ አስመርሮት እኮ ነው።ፊዩዳሎች ላይ ነዋሪ ገበሬ ልክ እንደዛሬው ያመጸው እኮ የአማራው ከሚኖርበት ወደ ሌላው አካባቢ እየሄደ ደሃውን ነዋሪ ያለርህራሄ የትም መኖር አለብኝ አያለ በተለያየ ዘዴ ነዋሪውን ስለሚያፈነቅል ነው።ከነገስታቱ ጀምሮ አማራው ክልል ላይ ሌላ ብሄር ሕዝብ ለቤት መስሪያ ኮንዲምንየም የስራ ዕድል ሰተው አያቂም።ለወጡም እዘኑ ለት።
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Год назад
ይኼ ነዳጅ የምትሉትን ተውት ። እንኳን ነዳጅ ተገኝቶ ነጮቹ የባሰ እንደ ሊቢያና ኢራቅ ያፋጁናል ይበታትኑናል ። ጎመን በጤና !!!
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ Год назад
ላም አለኝ በሰማይ *** ሆነብን ከሁሉም የሚበልጥ ፍቅር ነዉ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይኖራል ፍቅረ ስላጣን መቼም ሰዉ አንሆንም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ውይይይ ወሬ ብቻ 😭😎 ጋዝ የህልም እንጀራ 🥺
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Год назад
የ ኦሮሙማ😈😈 ቲያትረ ? መቼነው የሚጀምረው 😂😂😂
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Год назад
ለምንድነው የኢ/ያ የማዕድን ባለስልጣናት ለአለም የሚናገሩት "አሜሪካ"አትተኛም, አትፋታንም
@mensur5689
@mensur5689 Год назад
የሌላ ሀገር ቪዲዮ እያሳያችሁ ህዝብ ታጉዋጉዋላችሁ ቀሽም ለቃቃሚ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Год назад
አትልፋ እነኚህ በስል እስካሉ ድረ ማደግ ቀርቶ መኖር አይቻል 😢
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
መስማማት በሌለበት ትርጉም የለውም ባክህ ተወው ደሀ ይኑርበት
@tibebegizaw461
@tibebegizaw461 Год назад
ደሃ በህልሙ ቅቤ ይጠጣል። መጀመሪያ አጥንት እያስቆጠሩ የሚያፋጇችሁን እወቁ።
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Год назад
ተሸጦ ኦነግ ሸኔ ለሚታጠቀው አያገባንም።
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 Год назад
እግዚአብሔር ይህን የሰጠከንን እንድንበላው ሰላሙን እንዲሁ ስጠን
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Год назад
ወረኛ ዝም በል 😄😃
@akemanu48
@akemanu48 Год назад
የነዳጁ ዘር ማን ነው ? መቼም ሁሉም ነገር በዘር ሆኗል
@yihalemmengistu25
@yihalemmengistu25 Год назад
አገራችን ጸጋው መቸ ተቸገርን ከብሔርና ከማበጣበጥ በላይ ማስብ የማችሉ ከፊታችን ተደንቅረው፡ ተቸገርን እንጅ።
@ThamamKwt
@ThamamKwt 11 месяцев назад
مشالا
@naturetalks1
@naturetalks1 Год назад
እንዴት ይሄን ያህል follower እያለህ ትበጠረቃለህ?
@mustefajemla4365
@mustefajemla4365 Год назад
አራ በክ ለዛ ነወ 1ሌትር 80 ብር ምሽጣው እስክ ብየስ አዴ ኡካን ህዝቡን ሰላ ፍቅር አስታምራው ከአሸባሪዎች በለይ ህዝቡን ምየሸብር እዳታ የሉ ሰዎች ነቸው
@FikirTBWelde
@FikirTBWelde Год назад
ውይይት እንኳን ነዳጅና ምንድን ተገኝቶ እንዲያውም ፍቅር ርቆናል፣ እያንዳንዱ ነዳጅ አለኝ ብሎ ደሞ አንቀፅ 39 ን እንዳይስብ ፍራልኝ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
Kkkkkkkk hhhhhhh ewnet Eko new
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Год назад
ሣንበላው ተበላልተንልናልቅነው!!!ክፍልብነው ያለውህዝባችን!ሌባናሥግብግብባንዳየሞላበት!ይቅርይበለን
@mlukenmelese781
@mlukenmelese781 Год назад
ዉሸት ብቸ
@امينهامينه-د3ف
@امينهامينه-د3ف Год назад
የትያለዉን ኢትዮጵያ ነዉ የመተለዉ የፈረሰዉን ኦሮሞ ወይስ በትግሬ የሠዉ ስጋ የሚጠበ ስ ባት ሰዉ በወጣበት የሚቀረባት
@Me-lz9yw
@Me-lz9yw Год назад
እረ እባካችው እሄን በሬ ወለደ አቁሙ።
@toyabmohammed609
@toyabmohammed609 Год назад
እውነት ነው
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Год назад
ጴንጤ ካልጠፋ ሰላም የለም
@seidtubee
@seidtubee Год назад
የኛፖለቲከኞች ሀገሪቱን ከማሣደግይልቅ ሠወችን ማጨፋጨፍብቻ ነውየሚአቁት በጣምየሚአሳዝነው ይህንሁሉ አመት አንድለኢትዮጵያ የሚቆረቆርመሪመጥፋቱነው ምንም የሌላቸው እነዱባይ እነስኡድ ሲበለፅጉ እኛሁሉሞልቶን ዛሬም በድህነት በዘረኝነት ተዘፍቀን እንሞቅቃለን በጣም ያሳዝናል
@ሉባባነኝወሎየዋ
እንድ ሁነን ብንስራ እደት ባተርፍን ነበር ምን ዋጋ አለው በያገሩ መካርተት ሁነ የኛ ነገር
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
አልታደንማ 😭😭
@abatu655
@abatu655 Год назад
ጽድቁ በቀረና በቅጡ በኮነነኝ አሉ ወ/ሮ ማንጠግቦሽ ።
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
እባብ ልቧን አይቶ እግር ኘሳት።። በባዶ፣ ቤት፣ እንደዚህ፣ እንዳህያ መስመር፣ እያሰመረችሁ፣ የምትጋፉበት፣ የምትጋደሉበት፣ እንደ ሌላው፣ ዳይመንድ፣ የተፈጥሮ፣ ሀብት፣ ቢኖር፣ ኤል ትሆኑ ነበር።።። አመዳም ሁሉ!! መጀመረያ፣ እንደ ancient civilization በእጁ እየገፋ፣ እያረሰ፣ ውሀ የሌለው፣ መብራት የሌለው፣ ህክምና የሌለው፣ እስቲ በሰላም እንዲኖር፣ አርጉት!! ፈሳም ሁሉ
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 10 дней назад
በዉጋዲም ጥልቀትም መቦርቦርም ያለበትም150 ሚትርም ጥልቀት ቦርቡሮም መድረስም አለበት ቢትሮንዉም ለመቅዳትም በሊሎችም ክልልም በአዉደራግንም በጋንቢላም በደቡብንም በኪንያም በሱድንም ሱዳንም ደንበርም ሁለትም መቶም ሚተር ጥልቀት መቆፈርም አለበት200mtr መቦርቦርም ጥንቀትም ያስፈልጋም ጋዝዉም ቢትሮንዉም ለመድረስም ለመቅዳትም።
@surafielyohans9745
@surafielyohans9745 Год назад
ኦሮሞ ነኝ አማራ ነኝ ትግራይ ነኝ እያል አንባላ ኤርትራ በመገንጠሏ የባህር ወደብ እንደሌለን እወቁ ፖለቲከኞች አደራ የኢትዮጵያ ህዝብ ባትወዶትም ለሀብቷ ብሏቹሁ የሀገሬን ሰው አታሯሩቆት
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Год назад
ነዳጅ አላት ሰለቸን። በተስፋ በህልም አንደኛ ነን። ኢንጅነር ታከል ስልጣን ቢለቅ የሚመጣው ሚኒስትር እንደ አዲስ ይነግረናል ተመስገን ቢያንስ ጦርነት ከመስማት ነዳጅ አለን የሚል ዜና ደስ ይላል።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
ክብርና ምስጋና ለፈጣሪ አምላክ ይሁን ፣ ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ይሆናል በቅድሚያ ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን
@abualu8425
@abualu8425 Год назад
ጋዙን ኩበት አደረከዉ በየቦታዉ አለ አልክ 😂👍
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
Kkkkkkkk hhhhhhh
@CAMIDRCS
@CAMIDRCS Год назад
ዉሀዉ፣ መሬቱ፣ ወጣቱ፣ ነዳጁ በሽ በሽ ሀገሪቷ ዜሮ። በሳል መሪና አዳማጭ ህዝብ ስለሌለ ነዉ።😏
@mulubiniyam4470
@mulubiniyam4470 Год назад
የተፈጥሮ ሃብት እንዳለን አይንገሩን፣ጠላት አያብዙብን መጠቀም ስንጀምር ይንገሩን
@jdjdjjrjf2403
@jdjdjjrjf2403 Год назад
የሠማይ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ ን እርስበርስ ከማአባላአት ዘር ከመቁጠር ሰውረን ወጥቶቀመቅረቶ ሀገራችነን ከድሕነ ነፃ አውጣአን ሰላሟንም መልስልን አሜን አሜን አሜን
@ProEthiopia
@ProEthiopia Год назад
Worobela cadre, you didn’t even taken out an ounce of petroleum, and you guys started gura as usual 😅😅
@mustefajemla4365
@mustefajemla4365 Год назад
ለማንኛውም ነዳጅ ቃርቶ ሰለመችነን ብነጋኝ የታሸላ ይመስላኘል
@mulubiniyam4470
@mulubiniyam4470 Год назад
ሰፊ ሀብት ግን ጠባብ ህዝቦች ነን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
እኔ የናፈቀኝ ሀብት ሳይሆን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ እዝነት ነው የናፈቀኝ ያረብ ሰላሙን አውርድልን ፍቅሩን ወፍቀን ስደትን በቃችሁ በለን
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 Год назад
የሚገርመው አራሱ ዘር ያወድሳል ነገር ግን ሌሎችን ይኮንናል። ይህ ደግሞ ከኔ ብሄር በሰተቀር ሌላዉ ብሄር ስልታን መያዝ የለበትም ነው። ከዝህ ሁሉ ለምን ስለሰላም ኣትሰብክም? ከ80በላይ ብሄር ብሄረሰቦች እያሉ ኣማራ ኣማራ ------::ሌሎቹሰ ኢትዮጵያዊ ኣይደሉም?
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Lk neh hulunm mzanaw madreg new Tru yemhonew Ethiopia wust hulum bher mekeran aytoal yhe adis neger aydelem
@mekonnentsegaye5051
@mekonnentsegaye5051 Год назад
ነገ ደካሞች ተነስተው ነዳጅ ኬኛ ይባልልናል ከንቱዎች
@geja2809
@geja2809 Год назад
እባካችሁ ሰላም እንስበክ ፍትህወደ መሬ ይውረድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለተቸገሩ ለተራቡ🍞 ለታራዙ🧥 ፈጣሪ ይድረስላቹ በቅንነት ገባ ማለት አትርሱ
@hanokalemayew6050
@hanokalemayew6050 Год назад
ባክ አባቶቻችንም እየን እየተባሉ እኛም ለልጆቻችን እንደዚህ እይልን አለን
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Год назад
ላም አለይ በሰማይ እድሜልካችንን የምንሰማው ማእድን ሰዎችን አስጨረሰ ሁሉም።ይቅርብን አገራችን ሰላም ይሁን መጀመሪያ
@bayreahmed6863
@bayreahmed6863 Год назад
ተረት ተረት ብቻ ካልሰራን ምን ይጠቅመናል ወሬ ብቻ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Год назад
ያረቢ አላህ ያፋቅረን
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Год назад
ለዚህ ነው የኦሮሚያ ፅንፈኞች ለመገንጠል የሚፍጨረጨሩት
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ነዳጁ በብዛት ያለው እኮ አማራው ክልል ነው።ተንገበገባችሁ አነጂ።ቅዥቅዥ ብላችሁ ልትሞቱ ነው።ሆዳም አማራ--ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉት።
@tsab826
@tsab826 Год назад
ወሬ!!
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Год назад
እነሱ፣ለሁመራ፣እና፣ለወልቃይት፣መሬት፣ህዝብ፣ያጋድላሉ፣፣በእውነት፣አለም፣ይህንን፣ጉዳችንን፣ቢሰማው፣እንዴት፣አሳፋሪ፣ፖለቲከኞች፣እና፣ክፉ፣ሕዝብ፣እንደሆንን፣ይገምቱናል፣፣አፈርኩ፣፣አሁንም፣መላው፣በጃችን፣ነው፣፣፣የችግሩ፣መፍቻው፣እኛው፣ጋር፣ነው፣፣ያገሪቱ፣ሕገ፣መንግስት፣በውሳኔው፣ፈጣንና፣በሕዝብ፣ውስጥ፣የተሰገሰጉ፣ቅጥረኛ፣ሙሰኛ፣ሰዎችን፣ማፅዳት፣እናየሕዝብን፣አንድነት፣ፍቅር፣በማሳጣት፣የሚሰሩ፣ሆድ፣አደሮችን፣በመዋጋት፣ነው፣፣፣
@mustefajemla4365
@mustefajemla4365 Год назад
ወይ የኘ ነጋር ስመሽም ስነጋም እትዮጵያ ነዳጅ ተገኘ ይሉነል ግን አዴ ኡካን አውጥትን ታጣቃምን አይበልም ወይስ በነዳጁ ምትክ ወሬውን እየታጠቀቹ ነው ለኛ በዝ ሰአት እኛ እትዮጵያን ምየስፋልጋን ሁለችንም ራችንን ፋልጋን ለመግኘት ጥረት መራግ አለብን ፍቅር ልኖራን
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Год назад
ሰለሟ ይብዛልን ኢትዮጵያ እናም ወደፊት በፍፁም ሰላም እና መረጋጋት ወደ እድገትና ከፍታ እንደምትገሰግስ ተስፍ አደርጋለሁ እግዚአብሄር አምላክም ይረዳታል።
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Год назад
አይይይይይ የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል አሉ አቦዎች ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ አይነት ነገር ሖነብኝ እኮ ከደርግ ጀምሬ ነዳጅ ሊወጣ ነዉ ነዳጅ ተገኘ አንዴ በጎዴ አንዴ በጋቤላ አንዴ በአፋር እረ ስንቱ ይቺ ይቺ ወሬ ሌላዉን የሰዉን ሞት የፖለቲካ ቁማር ነች ኤዲያ
@cuseenyasin967
@cuseenyasin967 Год назад
ኤሬ አፈር ላይ የላዉ ማዕድን እሳ
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Год назад
@@cuseenyasin967 እሱን መቸ ካድኩ ትክክለኛ መንግስት ለሀገሩ የሚያስብ የለ ሁሉም ከእነ ካብኔያቸዉ እንደ ጅብ መብላት ነዉ ሰዉ መግደል ማስገደል ነዉ እስካአሁን ያየሁት ማእድን እንዳለእማ አይደለሁም እኔ አለምም ያዉቃታል እምየን ኢትዮጲያን
@mek5438
@mek5438 Год назад
ከሚገባው በላይ - ዝናብ እያራሳት፣ ምትጠጣው የሌላት - ምንም የማይደርሳት። ተጠማሁ እያለች - ውሃ ለመጠጣት፣ መልሳ ምትፈልግ - ከደጇ በማጣት። ማነች ልጅ ያጣችው - ሚቆርጥላት ጥሟን፣ ለችግሯ ሚደርስ - አስከብሮ ስሟን?
@Emanu1532
@Emanu1532 Год назад
ስሜን ላይ ፔትሮሊየም እየፈሰሰ ነው ነገሩ ብዙ የአገሬ ተራሮች ብዙ ነገር ይዘዋል ችግሩ ወያኔ ለራሷ ያላዋጣትን መርዝ የጎጥ ፖለቲካ ለአብይ ስጥታው የባሱኑ አብይ ዘር ዘር አግማማን ፓርክ ና የአዛውንት ቤት አፉርሼ ስርቻለሁ ለዘሬ ዘምሩ የዘሬን ምልክት ስቀሉ እያለ በእልህ አደገኛ ደም አፋሳሽ አጀንዳ እየሰጠ ኦሮሞን እንድንጠላ እየሰራ ነው። ኦሮሞ ህዝቡ እራሱ ያገሩን የኢትዮጵያ አንድነት ከእብድ ፖለቲከኞቹ ነጥቆ ወደሰላም ካላመጣ ዋናው ተጎጂ እራሱ ኦሮሞ ነው ዛሬ ብልፅግና በሽኔ ዘር ቢያጠፋ ሌላውም በክልሉ መበቀሉ ማጥቃቱ አይቀሬ ነው ዝም ያሉ ብሄሮች አሉ ኢትዮጽያን ለማዳን ከአማራ ጎን ይቆማሉ ህዝብ ኢትዬጲያ ተበሳጭቷል ወያኔ እርግጥ በኮንዶሚኒየም ታታልልና ህዝብ ይዘናጋላት ነበር ይህ አብይ ያለህን ሊዎስድ በቀያይ አይኖቹ ሲያጉረጠርጥ ታየዋለህ እኔ ለአገሬ ስል በገጠር የሚቸገረውን ብሄሬ ችግር አንድ ቀን አውርቼ አላዉቅም ብሄር ሰው ነው እሱን ለማጥፋትና ቁጥሩን ለመቀነስ ሲባል ብሄር ስም ይለጠፉለታል ቀጣይ ለትውልድ ውሽት ይመከራል ያ ትውልድ ያን ብሄር ሲገድል ይቀጥላል እና አብይ አይን ያወጣ ብሄርተኛ ግለሰብ ነው ሆን ብሎ ሰሜኑን እየቀነሰ ነው ነገ ታረጋግጣላቹህ።ህዝብ በጅምላ ሲገደል ንቀቱ ፓርክ ይወጣና ፎቶ ይነሳል ።ብልፅግና የዘረኛው የኦህዴድ መሽፈኛ ባዶ መጠቅለያው ነው እመኑኝ አብይ ቀንዱ በደንብ ሲረዝምለት ነገ ያባራቸዋል አገሬ የዘረኛ ፖለቲከኞች መጫወቻ ሆነች ፈጣሪ መድለኞችን ገዳዬችን ቋንቋቸውን ያዛባ ተረኝነት ነግሳለች ስራ መቼም አይሰራም ኢኮነሚው እያሽቆለቆለ ነው ይህ ዝም ያለ ህዝብ በገዛ አገሩ እንደሁለተኛ ዜጋ እየተቆጠረ ትግስቱ አብጧል ያበጠ መፈንዳቱ አይቀርምና ከሩዋንዳው ብንማር
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
ገብጋባ ነህ ፣ስለ ጥቅማጥቅም ነው የዘበዘብከው።ሆዳም!!! አሁንም አይንህ ፈጦ ያለው አንዴት አዲስ አበባን ኦሮምያን እንደምትቦጦብጣት ነው።ክፉ መዥገር ነህ።እነ ዘርፌ ልሞት።ገብጋባ ነህ።
@Emanu1532
@Emanu1532 Год назад
@@mekke6544 መሬት የማትጠግብ ከበርቴ የስው ህንፃና የስው ሚስት ስታይ ኬኛ ትላለህ ማፈሪያ ጎጣም
@mekke6544
@mekke6544 Год назад
@@Emanu1532 አንተ ደጀጠኚ ለማኝ፣ቀለዋጭ።ያንተንማ ስትሰጥ፣አይ የኛ ቸረ።ያው የሰው ደጅ መተህ ተደፍተህ ትቀራለህ።
@timkehettefferamekonnen8405
በመጀመሪያ አንድ መሆን ካልቻልን ነዳጁ ቢኖረንም እርግማን እንጂ ምርቃት አይሆንም። መቁለጭለጭ ብቻ ነው ዕጣ ፈንታችን። ጥሩ ዘገባ ነው። እናመሰግናለን።
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
አይለፍልሽ የተባለች ይመስል እርስ በእርስ እንባላለን!!! አረ ጎበዝ እስከመቼ !!አረ ተው !!! ሆዳም ስግብ ባለስልጣኖች እየመጡ እንዴት !!!!
@yonnkebede4954
@yonnkebede4954 Год назад
Ere atefoger propoganda eyayazek atkebater
@user-uh2zt7ke4o
@user-uh2zt7ke4o 10 дней назад
ሌላ የኢነርጂ አማራጭ ሳይንስ እስኪፈጥር ነበረ መሪዎቻችን የሚጠብቁት። ምርጥ አህያዎች
@aburuffa4207
@aburuffa4207 Год назад
ቆይ አንተ በዩቲዩብ ውሰጥ አውርደን እንዳናደመጥ ለም ታደርጋለህ
@sabatube9584
@sabatube9584 Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ሀፍት አንፈልግም ሀፍትም እኮ ለሌሎችመ አልጠቀመሞ ጭራሽኑ ተጠፋፉበት እንጂ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደአባቶቻችን ሰላም እና ፍቅርን ነው የምንፈልገው እግዚአብሔርን እያመሰገንን በቆሎ እንኖራለን እኛ ሰማያዊውን እንጂ ምድራዊውን አንፈልግም ለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።
@getemelese1971
@getemelese1971 Год назад
ምን እንበል? አንድ ሃይማኖት እና አንድ ቋንቋ እንበል? ስለማንነታችን ስናወራ ለምን ትበሳጫላችሁ? እናንተ እኮ ለ3000 ዘመን አደነቆራችሁን ስለ አንድ ሃይማኖትና ቋንቋ እያወራችሁን። እኛነታችንን ተቀበሉን አክብሩን።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Год назад
ምሁራን የከንፈር አገልግሎት ከመሆን ያላለፉት በት ምክንያት ፖሊሲው አያሠራም። ፖለቲካውም ምሁራንንም እንደ ባላንጣ የታዩበት ወቅትም እንደነበር ታየየየይቷል። መረጃም አለ።
@Nahom1245
@Nahom1245 Год назад
ለሠላማችን መጥፋት እና ያለንን ሀብት እንዳንጠቀም ችግር የሆኑብን አገር ከድህነቷ ያስተማረቻቸው ምሁራን ተብየዎች እና ፖለቲከኞች አገር ለመሸጥ በሚያደርጉት እሩጫ እንጂ ህዝቡ ሠላም ፈላጊ ነው።
@wotaf
@wotaf Год назад
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ትክክለኛ አባባል ነው!!!እባ ካችሁ ምሁራኖች አዳምጡ ወጣ ብላችሁ የገጠሩ ወገናችሁ በምን ዐይነት ቸገር ላይ እንደለ በመገንዘብ ለሥራ እዲነሳሳ ቀስቅሱት እንጂ በበነነ በተነነው ለፍጅት አታነሳሱት!!!ወንድ ሜ ወይም ልጄ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!!!
@tummeetujuuba1075
@tummeetujuuba1075 Год назад
አገራችን ከጥንት ጀምሮ የሠላም ጠር በሆኑ ኃይሎች ተወጥራ የዕድገት በሩ ተከርችሞባታል ። እነዚህ ኃይሎች የሚያሸንፈን የለም በሚል ዕብሪት ተገብዘዉ ጦርነት ባህላችን ነዉ እያሉ ሲታበዩ እየሠማን ነዉ ። ከእሾህ የተጠጋ ቁልቋል ዘለዓለሙን እያነባ ይኖራል እንደሚባለዉ የኢትዮጵያ ሕዝብም ለሠላሣ ዓመታት በሚጠሉት ኃይሎች እየተመራ ሲማቅቅ ኖረ ። ይህ መከራዉ መቼ እንደሚያበቃ ማንም ሊያውቅ አይችልም ። አሁንም የሌለ ችግር ፈጥረዉ ልዩነትን በሚያመርቱ ኃይሎች ተወጥራለች ። ታዲያ መቼ ነዉ ሀብቷን በአግባቡ መጠቀም የምትችለዉ ?
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ያሁን የመአድን ሚንስትር የቅድሞ የአዲስ አበባ አስተዳዳሪ ክቡር ታከለ ኡማ በቅድሜያ ላመሰግንሆት እወዳለሁአ/አ በሚያስተዳድሩበት ግዜዎ የአዲስ አ/አ ነዋሪ በሚከፍለው ታክስን አስበው የመንግስት ተማሪዎችን ቤተሰብ ችግር ለምቅረፍ ዩኒፎርምና ቁአሚየምገባ ግዜ ስላሳለጡልን እናምሰግናል እግዚአብሔር ይባርክሆት ይብላኝ ለወ/ሮ አዳናነች ብልጽግና ላመጣቸው ጠቅላያችንን አክብረን ነው ድምጽ ያገኙት እኚ የፓርላማ ሰው እ/አ አይወክሉም አዳነች አቤቤ::
@fikirtewoldemariam8092
@fikirtewoldemariam8092 Год назад
የኢትዬጽያ ነዳጅ ሊወጣ ነው የሚለው የመንግስታትን መፈክር ሰንሰማ ብዙ ዘመናት በቆጠር ላይ ይገኛል::ቅድመ አያቴ ለአያቴ አያቴ ለአባቴ አባቴ ለእኔ እኔ ለልጄ ልጄ ለልጅ ልጅ ልጄ ይሄንኑ ኢትዬጽያ ነዳጅ ልታወጣ ነው የሚለው ን ሲያስተላልፍ ዛሬን ደርሰን ያው በማለት እንደቀጠለ ነው::እኔም ለሞት ቀርቤአለሁ አደራ አደራ ለተተኪው ቤተሰቦቼ መልእክቱን እስተላልፉልኝ:
@mamemome8341
@mamemome8341 Год назад
አሁን ላይ ነዳጅ በኢትዬጰያ በተለያዩ ቦታዎች ተገኘ የሚባል ዜና ሰንሰማ በጣም ደሰ ብሎናል። ገቢው ልማት ላይ ውሎ የኢትዬጰያ ህዝብ ከድህነት እንዲውጣ መደረግ አለበት። ሰለ ሆነም መንግሰት በታማኝነት የነዳጅ ገቢን ልማት ላይ ማዋል አለበት። ***ሰግብግብነት ይቁም***
@adamafire5436
@adamafire5436 Год назад
1-ሃብት ማእድን ይኑር አይኑር፣ ጦርነት መጥፎ ነው 2- ጥል መጥፎ ነው። 3- ማእድን ካለ፣ እስካሁን አለመውጣቱ ጥሩ ነው፣ እንደ ማሊና ፈረንሳይ ከሚሆን፣ ምሳሌ ፈረንሳይ አገፘ ውስጥ አንድ ተቆፍሮ እሚወጣ ወስቅ ማእድን የላትም ግን በሺ ቶኖች የሚቆጠ ትርፍ ወርቅ አላት ። ማሊ ከስምንት መቶ የሚበልጥ የወርቅ ማእድን አላት፣ ግን በፊርንሳይ እምትረዳ ድሃ አገር ነች። ሰላምን ማስቀደም ብዙ ጥሩ ነገሮችን ያስከትላል ዘመዶቸ።
@بيسي-ك4م
@بيسي-ك4م Год назад
ተማር ተመራመር አትቅር ወደኋላ የመሬት ውስጥ ሃብት የሚበረበው በታዕምር አይደለም በትምህርት ብቻ ነው የዛሬን አያድርገውና የመንግሥቱ ሃይለማርያም መፈክር ነው
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Год назад
ነዳጅ አለ ነዳጅ አለ እየተባለ ሲተረክ እንሰማለን። እኛ ግን በዘር በቋንቋና በጥላቻ ሰክረን እርስ በእርሳችን እንደ አውሬ እንበላለን።አንድ ቀን ነዳጁና ማዕድኑን ነጮች ይበሉታል።ለትናንሽ የብሄር ቡድኖች ደግሞ ትራፊውን ድፍድፍ ያጠጧቸዋል።
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Год назад
🙏ባይሆን የማሣረጊያው "ዱአ" ሑላችንም አሚን🤲🤲🤲🤲🤲 ማለቱን አንርሳ🙏🙏🙏
@mamemome8341
@mamemome8341 Год назад
አሁን ሰልጣን ላይ ያለው የብልጽግና መንግሰት ያለንን የነዳጅ ሃብት አውጥተን ተግባር ላይ ለማዋል ለምን እሰካሁን መላ መፍጠር አቃተን። ሀገራችን ለም ሀገር መሆኗ ይዘፈንላታል። ለምለም መሬትና ብዙ ወንዞች እያሉን በእርሻ መሰክም ብዙ ልማት ባለ መታየቱ ረሀብ ሲከሰት እናያለን። የምግብ ሰብል፣ አትክልትና ፍራ ፍሬ።፣ የሰጋ ዋጋ እና የዘይት ዋጋም በጣም ከፍተኛ ነው።
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Год назад
ይሔ ነዳጅ ማእድን ቢቆይ ይሻለናል እርሻችንን ብናርስ ይሻለናንን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ። ያባሉናል የኢጋዴን ዘይት ከታወቀ ከርሟል ። አምሳ አመት ሞልቶታል ። እስቲ ጠንከር እንበል ።
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Год назад
በሃማኖትና በብሂር እርስ በእርስ ስንገዳደል ያለንን ሀብት መጠቀም አልቻልንም ከአለም በፊት ተፍጥረን ከአለም የመጨረሻ ድሃ ሁነናል የአለም መሳቅያ ሁነናል ኧረ እባካችሁ ቆም ብለን እናስብ የእኔ የእኔ ማለት ትተን የኛ የኛ እንበል
@abutube6506
@abutube6506 Год назад
ከዜና የማያልፍ ማእድን አቶ አብይ አህመድ እና መስል የሰይጣን ተላላኪ መናፍቃን እያሉ የሀገራችን በለሷን መብላት እና የንፁሀን ደም መፍሰስ የሚያስቆም አይኖርም ሀገራችን በእርኩሳን እየተመራች ችግሯ መቸም አይቆምም
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Год назад
ከመኖር ወደ አለመኖር ለጀመርንበት ሀገር ሀገራችን ብለን ለመጥራት እና ለመኩራት ጌዜው አልፉአል ከነዳጅ ወይም ከከበረ ማአድን ከነዋይ በፊት ሰውነታችን አካላችን ህወታችን ዋጋ አለው እሱን ተከላክለን ወይም ከጉዳት ማለትም ከመዘንጠል ከመቃጠል ከመዘልዘል በጅምላ ከመጨፍጨፍ ስንድን እናስብበታለን ለጊዜው በህይወት የመቆት የደህንነት አደጋ ላይ ነን
@አለምህበሐይልህ
የኦነጋዊው ብልፅግና ቱቦ!! ይህ ቻናል የኦነጋዊው ብልፅግና ፕሮፓጋንዳ ማስተላለፊያ ቱቦ ነው
@berhanuber9439
@berhanuber9439 Год назад
እውነት ነው ሁልጊዜም መነገር ፣ያለበት የሚያሥማማን ቃል መሆን አለበት ሕዝብ ምንም ግዜ ፍቅር እና አብሮነትን እንጂ ፖለቲካን መሸቀጥ አይፈልግም ሀገርና ሕዝብን የሰራው ፈጣሪ ለሀገር አፍራሽ አእምሮም መፍትሔ ያመጣል ያኔ ምድርም ከርሷ ይከፈታል ሕዝብም ጠግቦ ያድራል
@mk-zd5zw
@mk-zd5zw Год назад
ፈታዎች ስትደብሩ ሰሞኑን ቅቤው ስንት ረብጣ ገፈተረላችሁ በጣም አልታወቃችሁም በዚህ ሰአት ተረኞቹ ሁሉ ኬኛ እያለ ስለነዳጅ ስብከት ምን ይሉታል አሽቃባጮች እናተም እንዳለቃችሁ አክ እትፍ ልትባሉ ጫፍ ቀርቷችኋል።ጎመን በጤና ብትሉ ይሻላል
@frehiwotakalu8134
@frehiwotakalu8134 Год назад
ሚኒስቴሩ ሲነገርህ እንደአዲስ ትነግረናለህ ቀድሞ ስዩም ተሾመ ከነቦታው ከነችግሩ ከነመንሴአኤው ከነመፍቴሄው ተንትኖ ከነገረን ስንት አመት ሆነው
@Teyboawlou
@Teyboawlou Год назад
ላማለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ሰላም አጥታ እርስ በርስ የሚተላለቅ ህዝብ አገር ከተማ መንደር እየወደመ ቤት እየፈረሰ የስው ልጅ እየተዋረደ ሰላም የሌላት አገር የተስፋና የውሸት ወሬ ነው የሰለቸን
@እሱእንዳለ
@እሱእንዳለ Год назад
ብሄርተኛ ስልጣን ላይ አስቀምጠህ አይደለም ነዳጅ አለም ላይ ያለ ነገር ሁሉ ቢኖራት ከድህነት እና ሙስና እንዲሁም ከሞት የምትላቀቅ አገር ማድረግ ይከብዳል ስለዚህ ኖርማል ዜና ነው ለኔ
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 Год назад
አ ሠላም እንድናጣና እንድንናቆር እየተሠራብንኮ ነው። እኛ ግን መንቃትና ጠላቶቻችንን ማሳፈር እየቻልን ማስተዋላችንን ወሰዱት።
@tadesserezene6392
@tadesserezene6392 Год назад
ወደ ጉዳዩ ከመግባት ይልቅ በጣም ተረት ታበዛለህ። Would be nice if you can focus on the news only. I had to wait until the last second to find the news.
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 Год назад
ሰማን እኮ ከአስር አመት በፊት ጀምሮ አገኘች ይባላልሌላ ኢትዮጵያ አለች ወይስ ይህች አለም በጦርነትና በረሃብ በስግብግብ መሪዎች የምትጋጠው የኛዋ ሃገር?
@alemayehurefera5548
@alemayehurefera5548 Год назад
ስፊውን ጊዜህን ለተነሳህበት ርዕስ ማዋል ይሻልሀል። ብዙ የምታወራው ከርዕስህ ጋር አይሄድም። ስው የሚጠብቅህ ምን ዓይነት ማዕድን በምን መጠን አለ የሚለውን ነው።
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Год назад
ስለናይጀርያ ታወራለህ ከናይጀርያውያን በበለጠ በመልክም በስርአትም የቆሸሸ ስነልቦና ያለው ፍጥረት አለልህ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋላ የሚባልና ትግሬ የሚባል ውጋት
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
Enante amaharawoch eyalachu Ethiopia mechem selam atihonm yhe hak new
@mulatukebede4245
@mulatukebede4245 Год назад
ወሬ ብቻ ። ኢትዮጵያ ያላት ዘራፊ፣ ሽፍታ፣ ዉሸታም፣ ምቀኛ፣ ዓላማ ወይም የወደፊት አቅጣጫ የሌለዉ ፣ለትዉልድ የማያስብ ድፍን ፣ አታላይ ወዘተ እንጂ ለእድገት በእዉነት የሚተጋ ቢኖራትማ የት በደረስን ነበር?
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Год назад
@@dawitalemayehu8663 እናንተን አናሶችን ቀጥቅጠን ቅኝ ካልገዛናችሁና ስነምግባርንና ስርአትን ካላስያዝናቹ አደለችም ኢትዮጵያ አለም ሰላም አትሆንም ምድረ ቆሻሾች
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 Год назад
@@natyotesfaye6466 hhhhhhhh እስት መጀመርያ አራሳችሁን መምራት ቻሉ ከዛን ስለኛ እናወራለን እኔ ግን ሁለም እቅሙን የማያውቅ ሰዉ ይደብረኛል ምድረ ቁጫጭ 🤣🤣🤣🤣
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 Год назад
ነዳጁ የኛ ነው የሚግ ግሩፕ በቅርቡ ፈጥሬ እንቀሳቀሳለው ተዘጋጁ
@madeboalaroasale1386
@madeboalaroasale1386 Год назад
ዚሚብሎ ነዳጅ አለ አለ ከለላ ብቻ ይሃው እኔ 35 ዓመት ሆኘኝ ወሬ ብቻ እነሱ እንደ 15 ክፍል ዘመን የግዛት አንድነት መስፋፋት ጦርነት ብቻ በቃ
@nathankebede1620
@nathankebede1620 Год назад
ይህ ሀብት ግን አልበዛም መቼ ነው የሚወጣው? እናንተስ አልናፈቃችሁም እየወጣ ነው ብሎ ለመዘገብ???
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 399 тыс.
#kikakim
00:10
Просмотров 11 млн
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 399 тыс.